ዶ/ር አሸብርን ልክ እንደ ተወልደ ! | የህጻን ሔቨን ጉዳይ በጥንቃቄ መያዝ አለበት | ደራርቱ ጉድ የሆነችው የሀይሌን ምክር ባለ መስማቷ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ዶ/ር አሸብርን ልክ እንደ ተወልደ ! | የህጻን ሔቨን ጉዳይ በጥንቃቄ መያዝ አለበት | ደራርቱ ጉድ የሆነችው የሀይሌን ምክር ባለ መስማቷ ነው

Komentáře • 424

  • @AlliZA-zs8fh
    @AlliZA-zs8fh Před 24 dny +54

    ኑርልን የነ እሸቴ አባት ፡ እንዳንተ ሀገር ወዳድ በፍጹም አላየሁ ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልሃለሁ

  • @endaletessema9744
    @endaletessema9744 Před 24 dny +17

    በእዉነት ስዩሜ ጀግና ነህ ኑርልን ይኸንን ባለጌ ልኩን አሳይልን አንጀታችንን እንዳቃጠለን

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 Před 24 dny +19

    አተን የወለዱ እናት ይባረኩ እውነት ለመናገር በጣም ነው የማደቅሕ

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 Před 24 dny +19

    ስዬ ጀግናው የሺ ሰው ግምት💪 ይህን ለምታዩ ሁሉ ሰላም ይሁን✌️

    • @YahayuYaqeyum
      @YahayuYaqeyum Před 20 dny

      እኔም እደእርስዎ ነው የሚሰማኝ ወላሂ ቃላት አጣሁለት ። ለስዩሜ ብቻ አይደለም እሱን ለሚረዱትና ፍጹም ሚዘናዊ እይታ ላላችሁ ውድ ኢትዮዽያውያን ወንድምና እህቶቼ ላቅ ያለ አክብሮት ፍቅር እብዳለኝ መግለጽ እወዳለሁ።

  • @timar4198
    @timar4198 Před 24 dny +35

    የእሽቴ አባት ተባረክ 🙏

  • @girmaheyi1603
    @girmaheyi1603 Před 24 dny +23

    ስዩም ምንላድርግህ ምንስ ልሽልምህ ግሩም ኢትያጽያዊ ነህ ትልቅ ሰው ነህ ለማንኛውም አድናቂ ነህ እግዚአብሄር ይርዳህ

    • @YahayuYaqeyum
      @YahayuYaqeyum Před 20 dny

      እኔ እንዳንተው ወላሂ ቃላት አጣሁለት ። ለስዩሜ ብቻ አይደለም እሱን ለሚረዱትና ፍጹም ሚዘናዊ እይታ ላላችሁ ውድ ኢትዮዽያውያን ወንድምና እህቶቼ ላቅ ያለ አክብሮት ፍቅር እብዳለኝ መግለጽ እወዳለሁ።

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 Před 24 dny +49

    አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 Před 24 dny +10

    ኢትዮጵያ አገሬ አሁን ያላት አሳቢና የበሰለ ትልቅ የፍትህ ሰው ስዩም ተሾመ ይባላል።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አንተንም ከነቤተሰብህ ይባርክህ ወንድሜ ስዩም።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 24 dny +20

    ጀግናው ከኩሪው ትክክሐኛን መረጃ ለህዝብ ጆሮ የምታደርሰ የኢ/ያ ታጋይ ልጅ ሰዬና እንዲሁም ሮቤል የመረጃ ቅንብርን አሰተላላፊ እንኳንም በሰላም መጣችሁልን 👍🙏👏👍🙏👏👍💞

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 24 dny +1

      የኢትዮጵያ ✅
      የኢ/ያ ❌

    • @GezahegnAlemayehu-xu5fu
      @GezahegnAlemayehu-xu5fu Před 24 dny

      She 😊😊😊😊​@@TruthEz

    • @YahayuYaqeyum
      @YahayuYaqeyum Před 20 dny

      እኔ እንደ እርስዎ ወላሂ ቃላት አጣሁለት ። ለስዩሜ ብቻ አይደለም እሱን ለሚረዱትና ፍጹም ሚዘናዊ እይታ ላላችሁ ውድ ኢትዮዽያውያን ወንድምና እህቶቼ ላቅ ያለ አክብሮት ፍቅር እብዳለኝ መግለጽ እወዳለሁ።

  • @JamboJoke
    @JamboJoke Před 24 dny +20

    ስዬ በርታ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤

  • @user-lz7sk9sd3k
    @user-lz7sk9sd3k Před 24 dny +12

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @thegoodvoicemedia8413
    @thegoodvoicemedia8413 Před 24 dny +23

    ሰዩሜ በጣም አክባሪህ አድማጭህ ነኝ በሄቨን ጉዳይ ግን ከጠበኩት ውጪ ነው አሰተያየት የሰጠህው ።
    ይሄ ችግር በተለያየ ጊዜ እየተፈጸመ ያለ ህግ ይዳኛል ተብሎ ለህግ በመተዉ የተነሳ ምንም መፍትሄ ያልተገኘለት ጉዳይ ነው ።
    ነገሩ እለት ተለት እየባሰ እዚህ አስከፊ ደረጃ ላይ ደርሷል ፤ ስለዚህ በዚህ ጉዳይ የሚሰጠው ፍርድ ማስተካከያ እንዲደረግበት የህዝብ ጫና ማደረግ ይግድ ነው ።
    በዚህ ላይ ያንተም ተሳትፎ ካልከው በተለየ መንገድ መሆን አለበት በዬ አምናለው ።

    • @aneleyetr
      @aneleyetr Před 22 dny +1

      I don't think you listen him correctly.

  • @argawbiru1168
    @argawbiru1168 Před 24 dny +79

    ወንድማችን በርታ ኢትዮጵያ እስካሁን የቆየችው በእንዳንተ አይነቱ ኢትዮጵያዊ ነው

    • @ETHIOPIA-2H
      @ETHIOPIA-2H Před 23 dny

      መከላከያ አማራ ክልል በእናቶች ላይ እያደረገ ያለውን ነገር ትክዳለህ እንደ?
      ለነገሩ አንተ ያለኸው አዲስ አበባ ያውም በጠባቂዎች ተከበህ

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 Před 23 dny

      ወራዳ ​@@ETHIOPIA-2H

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 Před 23 dny

      እዛው ተግማማ ደፋሪው😂​@@ETHIOPIA-2H

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 Před 23 dny +1

      ፋኖ የት ሄዶ ነው 😂

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 Před 23 dny

      መከላከያ በጠረጋቹ እናተ ፀረ ኢትዮጵያ ​@@ETHIOPIA-2H

  • @endaledebela1202
    @endaledebela1202 Před 24 dny +23

    ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ያዘጉባችኋል ብዬ ነበር

  • @Welse1965
    @Welse1965 Před 24 dny +10

    ሰዩሜ ተሾመ ያአንተን ጀግንነት አለማድነቅ ለኢትዮጵያ ብለው ከጣልያን ፈሽስት የተዋደቁት አለማድነቅ ማለት ነው ይህ ሁሉ የምታደረገው ለፍትህ ለኡኩልነት ለሞራል ለኢትዮጵያ ብለህ ነው የፈለገው ይምጣ አትዮጵያ እና ልጅህ እሸቴ ሰዩም ተሾመ ይኮርብሀል።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 24 dny +5

    አገር የኛ ነው ህዝብም የኛ ነው ያልከውን ሰዬ ❤ ከሁሉም በላይ የህግ የበላይነት እንዲከበር እንዲደረግ አድርግ ። ታጋይነትህ ውጤት እንዲያመጣ 🙏 አለበለዚያ በባንዳዎችና በካድሬዎች ሰግሰግ አገርና ህዝብ ሰቃይ በተራቀቀ ጥበባዊ የተንኮል ሴራን ዕቅድ እያጠናከረ ይሄዳልና✋✋✋✋✋✋✋✋✋

  • @siyumassefa1747
    @siyumassefa1747 Před 24 dny +11

    ስዩሜ ያልገባህ የኢትዮጵያ የወንጀለኛ መቅጫ መቀጣጫና እንዳይደገም የማድረግ ሀይሉ ደካማ ነው። ሌላ ሐገር ቢሆን ለምሳሌ አሜሪካ ይህ ሰው መልሶ ፀሐይቱን አያያትም። ወደ ህብረተሰቡማ ዳግም መቀላቀል አይታሰብም ነው ብዙ ግፍ በሐገራችን እየተደጋገመ ነው

    • @aneleyetr
      @aneleyetr Před 22 dny

      which America we talking about?

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs Před 24 dny +6

    በርቱ ለምታረጉት ትጋትና ቀናይ ተግባር ሐገሬ ኢትዮጵያ ታመሰግናለች🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y Před 22 dny +1

    ስዬ ዳግም ከባድ አስተዋፆ ለእምዬ ኢትዮጵያ ሀገራችን አበርከተሀል አባዬ እግዛብሄር ዉለታህን በልጆችህ ይክፈልህ ወንድሜ I love you am proud of you.❤🙏🏿

  • @senasafikre
    @senasafikre Před 24 dny +22

    የህፃኗ ጉዳይ እግዝአብሔር ይፍረድ አውሬነት ነው

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 24 dny +7

    ሰዬ❤ ደራርቱ ደሪቶንም ተሳሰታ ምናምን የሚባልን የየዋህነት አሰተሳሰብን አቁሙ ✋ ለምን በሰውርነት የምታካሂደው የፅንፈኝነት ሴራዋና በአገር ከሃዲነት የባንዳን ተባባሪ በመሆን ለውርደት እንድትበቃ ያደረገችው አሰተሳሰብና አፈፃፀም ድርጊቷ እንኳን ለይቅርታ በህይወት መኖር የማይገባት ድብቅ 🐍 ቅሌታም ባንዳ መሆኗንም አትዘንጋ🙏 ✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋

  • @mohammedshenasirmikore5889

    ወንድም ስዩም ብዙ ገዳይ ፣ብዙ ደፋሪ ፣ ብዙ አውሬ ከመፍጠር ውጪ በሚዲያ ወሬውን ማራገብ ህጉን ለማሻሻል የምፈጥረው ተፅእኖ አይታየኝም።
    በርግጥ አሰቃቂነቱ ዘግናኝ ነው ሆኖም መሳይ አደጋ ለማስቀረት የተፈጠረውን ተመጣጣኝ ቅጣት መስጠቱ ላይ መንግስት ሀላፊነቱን ወስዶ ወሬውን መስቀረትም ሌላ አውሬ አለመፍጠር ነው ብዬ አምናለው።
    አንተ ታላቅ የዘመኑ ጋዜጠኛና የፖለቲካ ተንታኝ ነህና 10Q❤

  • @DerejeEmrakel
    @DerejeEmrakel Před 23 dny +1

    የእውነት አምላክ ስለ እውነት ይጠብቅህ አባት። ፅና ይህ ቃል ነው።

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 Před 24 dny +6

    ስዩሜ ጀግና ነህ ይህን ነገር ሚዲያው ያለአግባብ ስላራገቡት በህፃናት እናቶች ላይ ፍርሀት ነግሶአል በህፃናት አየይምሮ ፍርሀት ነግሶአል ይህን የሰሙ ብዙ እናቶች ልባቸው በስለት እነደተወጋ ተሰምቷቸዋል ለምን ያለአግባብ ይዘገባል ነዉ የኔም ጥያቄ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 24 dny +1

      ጉዳት የሚፈጥረው ፍርሃት ፡ ንቁና ጥንቁቅ ማህበረሰብ ስለሚፈጥር፡ ለወንጀል ተጋላጭነትን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል።

    • @aneleyetr
      @aneleyetr Před 22 dny

      @@TruthEz that's not true instead it create social chaos and confusion.

  • @elsatakle502
    @elsatakle502 Před 24 dny +3

    You are so correct, Seyoume. Thank you for your insight.

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 Před 24 dny +2

    ስዩሜ ልክ ነህ በጣም ጀግና ነህ በልጅቱ ላይ የደረሰው ግፍ ነው አውሬነት ነው አስተማሪ ፍትህ ይገባል ግን ህብረተሰቡን አላስፈላጊ እርምጃ ውስጥ ለመክተት ማነሳሳት ተገቢ አይደለም ፖለቲካም ሊሰራበት አይገባም

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 24 dny

      የሕግ ማሻሻያ ተደርጎ ፍትኀዊ ስርዓት የሚሰፍነው ፡ በፓለቲካዊ ውሳኔዎችም ጭምር ነው።

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw Před 10 dny

    ስዩም እውነት እውነት መልካም ኢትዮጵያዊ እንዳንተ አራት ቢኖር እውነት ይሆናል እግዚአብሔር ከአንተጋ እንዲሆን እፀልያለሁ

  • @aklilutsegaye1114
    @aklilutsegaye1114 Před 23 dny +1

    ተባረክ ስዩሜ ማንም ሰውን የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እንደሆነው ውዱ የኢ/ያ ልጅ ጠንቀቅ። ነገር ግን በወረዳ ስራ የተጨማለቀ ሰው ግን ባንተ ለዘላለም ይዋረዳል ተባረኩልኝ።

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 23 dny

      የኢትዮጵያ ✅
      የኢ/ያ ❌

  • @YonasABirru-tm7jc
    @YonasABirru-tm7jc Před 24 dny +3

    ስዩሜ ነገሮችን የምታይበት እይታህ ን አድናቂህ ነኝ ።በርታ

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 Před 18 dny

    ስዬ እኖድሓለን በተለይ ሐዋሳ የምትኖረው አክስቴ ስላንተ ተናግራ አትጠግብም ምነው ክብረንፅሕናዬ ኖሮ ለሥዬ በሰጠሑት ነው የምትለው ዘወትር። ሥዬ በርታልን ነፃ ሐሳብሕ እንደ ቄጤማ ይለምልም የኔ ደግ

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před 24 dny +18

    ስዩሜ አላህ ይጠብቅህ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 24 dny +1

      ነገር ግን ፥
      - “እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፤ በርሱም እታመናለኹ ፤ …። “ ይላል (ሳሙኤል ካልዕ ፳፪ ፡ ፫)። 👉🏾📖
      ‘አሏህ’ስ … ፧ 🤔

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 Před 24 dny +4

    የኦሎምፒክ ኮሚቴውን ከስልጣን ማውረድ ብቻ ሳይሆን ያባከኑትን የህዝብ ገንዘብ ኦዲት ተደርጎ ለፈፀሙት ሌሎች ማጭበርበሮችና ወንጀሎች ተጠያቂ መሆን አለባቸው ።

  • @AhmedinSherefa-sd5zj
    @AhmedinSherefa-sd5zj Před 23 dny +1

    እናመሰግናለን ሰላማቹ ይብዛ ወሳኞቻችን

  • @user-zy5we4by5g
    @user-zy5we4by5g Před 24 dny +3

    ስዩሜ እና ሮቤል እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 24 dny +1

    ስዩሜ ስዩሜ ስዩሜ ምን ልበልህ ጀግና ወንድማችን!! ዶ/ር አሸባሪ እንዲህ አስለቅሶን እዝች ቦታ ላይ እውይከርምም❗keep it up bro!!😍

  • @danielassefa-s7w
    @danielassefa-s7w Před 19 dny

    በጣም ምርጥ አስተማሪ መረጃ ነው ወንድሜ በርታ

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Před 23 dny +2

    ስዬ የፀረ ኢትዮጵያዊ እራስ ምታት💪

  • @adugnaabera3836
    @adugnaabera3836 Před 24 dny +6

    ስዬ ሰላም ጀግናው

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Před 20 dny

    እውነትን መግለጥ በድፍረት እንዲህ ነው። ክፋትን በሀገር በወገን የሚያሴሩ ግድየለሾች ይነቀሉ። አቶ ስዩም ሙያዊ ምግባርህን እየተወጣህ ስለሆነ ሀገር ታመስግንህ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 24 dny +1

    ኢትዮጵያን የነካ
    የለዉም በረካ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪
    🌹🌹🌹🌹

  • @EYED4Kilo
    @EYED4Kilo Před 24 dny +4

    አቶ ስዩም፣ መቼም ቢሆን አሳፍረኸኝ አታውቅም። ስለሄቨን የሰጠኸው አስተያየት ትክክልና ሃላፊነት የተሞላበት ነው። EBC ሳይቀር ሰተራመስበት ሳይ በጣም ተጨንቄ ነበር። አንተም እንዳልለውም በተጨማሪም እንዲህ አይነት ጉዳይ በተለይም እንደእኛ አሀር በፖለቲካ ውጠረት ወስጥ ላለች ጥፋቱ የተፈለገውን ፍትሕ የሚያስገኝ ሳይሆን የበለጠ ሕዝባዊ ትስስርን የሚጥስ፣ እንዲሁም የሕግ ስርአቱን የሚያኮስስና የግሪሳ ፍርድ የሚያበረታታ ሊሆን ይችላል። አመሰግናለሁ።

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 24 dny

      አስተማሪ ቅጣት መስጠት የማይችል የፍትህ ስርዓት ፡ ሲጀምር የኮሰሰ ስለሆነ ፡ በሕዝባዊ ጫና ፡ ወደ የሚፈለግበት ፍትኀዊ ስርዓት እንዲያድግ ይደረጋል።

    • @aneleyetr
      @aneleyetr Před 22 dny +1

      @@TruthEz Thank you for your info he talking about you.
      you see you don't care about what happened to that girl you just have political target.

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Před 24 dny +4

    እንደትነቹ የሀገር አለንታወች❤የእሁነት አበት ሱዬ❤እና🎉ሮባ ኢትዮጵያ እናንቴኒና የሀገር አለንታ የሆነ መካላከያ ይዛ ታሻንፈለት❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪በርቱልን አለን የኛ🎉🎉🙏

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh Před 24 dny +7

    ፍትህ መጠየቅ ተገቢ ብሆንም ፡ እንደዝህ ዓይነት ነገር ከመጠን በላይ ማራገብ በህብረተሰቡ መካከል ያለውን ሚዛናዊነት እንዳያጠፋ ጥንቃቄ እየተደረገ መሆን አለበት !!!!

    • @donyabereket5010
      @donyabereket5010 Před 24 dny

      እዉነት ነዉ ወንድሜ አመት የሆነዉን እንዳዲሰ መንግሰትን ማሣጣት ተገቢአይደለም ኳሰ በሜዳ ቢያረጉት ይሻላል ዩቱበሮች ቸበቸቡ

  • @SharkyzzRBLX
    @SharkyzzRBLX Před 24 dny +3

    ስዩሜ የኛ ጀግና በርታልን

  • @KesletybeluMintesinot
    @KesletybeluMintesinot Před 24 dny +7

    ስዩም እራስክን ጠብቅልን አደራ ወንድሜ። አንተን ያብዛልን።

  • @zd820
    @zd820 Před 24 dny +2

    ሰላም ሰዩም በርታ ፍትህ ፍትህ ለገዳይ ተገቢውን ቅጣት ሁላችሁም በእንድ ድምፅ ፍትህ ፍትህ

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před 24 dny +7

    ስሜሜሜሜሜሜና ሮቤላላላላ ወፉፉፉፉ ሰላማቹ እደሳርቅጠል ይብዛዛዛ አቦቦቦቦቦ

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 Před 24 dny +1

    እመብርሃን ትጠብቅህ ሮብሻ ስዬ በርቱ!

  • @kassahunsinkneh9072
    @kassahunsinkneh9072 Před 24 dny +3

    የሕፃኗ አገዳደል ልብ የሚሰብርና ሰው ወደ አውሬነት ሲቀየር የሚፈፀም ወንጀል ነው። ለአደባባይ መብቃቱም ትክክል ነው ብዬ አምናለሁ ነገርግን ከሚገባው በላይ ሰለተራገበ የደቦ ፍርድ በወንጀለኛው ላይ ብቻ ሳይሆን በወንጀለኛውም ቤተሰብ ላይ እየተጠነሰሰ መሆኑን ከአንዳንድ የተለቀቁ ቪዲዮዎች ተመልክቻለሁ ይህ አይነቱ አዝማሚያ በጊዜ አይ ሊባል ይገባል። ምክንያቱም በደቦ ፍርድ ምንም ያላጠፋ ልጅ ተዘቅዝቆ ሲሰቀል ባደባባይ አይተናል። በስሜት የገነፈለ ኑሮ የመረረው ማህነረሰብ ለበቀል ሲወጣ ከዋናው ወንጀል ያልተናነሰ ወንጀል ልናይ እንችላለን። በስሜት ነደን ጨለማን በጨለማ ለማሸነፍ የምንሄድበት መንገድ እንደ ማህበረሰብ የሚመራን ወደጥፋት መንገድ መሆኑን የአገሬ ህዝብ ሰከን ብሎ እንዲረዳው እፈልጋለሁ። የሟች ልጅን እናት ማስፈራራት ደርሶባት ከሆነ የሚመለከተው ክፍል ምርመራ አድርጎ ጥፋተኛ ሆኖ የተገኘን ሰው ለፍርድ ማቅረብ አለበት።

  • @ከአቢላኦኪሎ
    @ከአቢላኦኪሎ Před 23 dny +1

    ስላም ነዉ

  • @084Dudududu
    @084Dudududu Před 24 dny +3

    ሰውየው ብቻ አትደለም አሷን በየቢሮ ሲያንከራትቷት የነበሩ የቢሮ ሌቦች መረጃ የሚያጠፉት እንደገና ጠበቃ ተብዬው እሱ መሰብሰብ ያለበትን መረጃ እሷን አምጪ እያለ ሲያንከራትታት የነበረው ሁሉ መቀጣት አለበት!

  • @selamgebremedihin2350
    @selamgebremedihin2350 Před 24 dny +1

    ጀግና ነህ ሥዩሜ ልክ ነህ የፌበን ጉዳይ ፖለቲካ አደረጉት

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 24 dny

      በአስቸኳይ መፍትሄ የማይሰጣቸው ማህበራዊ ችግሮች ፡ ፓለቲካዊ ቅርፅ ይዘው ጫና እንደሚፈጥሩ ፡ ለማንም ግልፅ ነው።

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 Před 21 dnem

    ወንድም ስዩም ተባረክ ወንጀሉ የመጀመሪያም የመጨረሻም እይደለምም አይሆንምም ተአምር እንደተፈፀመ አድርጎ ማራገብ አስፈላጊ አይደለም ጥንቂቄ ቢደረግ ጥሩ ነው ወንጀሉ አሰቃቂና ዘግናኝ ነው

  • @ABSh-d5i
    @ABSh-d5i Před 24 dny +1

    ስዩሜ እንዳንተ አይነት ሀገር ወዳድ ጀግና ደፍር ተዓማኒነት ያለው መረጃ ለህዝብ የሚሰጥ ምርጥ ሀገር ወዳድ የሆኑ ሌሎች ጋዜጠኞች ብታፈራልን ........

  • @androidhs5860
    @androidhs5860 Před 23 dny

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስዬ ሮባ እና ወፉ በርቱልን 🌹🌹🌹

  • @YONASAgidew
    @YONASAgidew Před 23 dny

    ስዬ በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነው የማህበራዊ ትስስር ለመበጠስ እንደሆነ ግልፅ ነው፡፡ ሆኖም ግን ሚዲያ ለነገሮች ትኩረት መስጠት የሚጠይቅ ነገር መሆኑን ተገንዝብያለሁ ዱሮም አለ እንደዚህ ዓይነት ነገር አባቶች በማህበረሰብ ውስጥ ትልቅ አስተዋዮችም ናቸው እንዳይነገር በማድረግ የተበደለውን ክሶ በማስታረቅ ችግር ይፈታሉ ዕሴቱን በጠበቀ መንገድ ችግር ይፈታሉ፡፡
    በጫቅላ ጭንቅላቱ ሰው ምን ሳያገናዝብ አንዱ ሌለው ለማጥላላት መስመር ወይም ፈር ይለቃሉ ለሁሉም ማስተዋል ይስጠው

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 24 dny +3

    ሰላም ስዩም ተሾመ እና ሮቤል ምትኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @halimaalhadi2872
    @halimaalhadi2872 Před 18 dny

    TY Robel! For Clarity what is going on!

  • @GeremewChere
    @GeremewChere Před 20 dny

    ስዬ እና ሮቢ ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃቹ አይ ኢቲቪ እሱም

  • @genetbeneberu5163
    @genetbeneberu5163 Před 23 dny

    ስዩሜ ተባረክ!!!!

  • @abdulazizjafar9393
    @abdulazizjafar9393 Před 24 dny +2

    ፍትህ ለፌቬን ልጁ እንዲገደል ሁሉም ይፍረደን

  • @bedrimohamed2166
    @bedrimohamed2166 Před 21 dnem

    ወዳጄ ልቤ ሰዩሜ ስጠፋ በጣም ነው የሚያሳስበኝ በሰላም ነው እውነተኛ ኢትዮጲያውነትን በተግባር የምትኖር መስዋዕት ለመክፈል የማትሳሳ የእሼ እና ነፂ አባት ሁሌም ከጎንህ ነን ባለህበት በሰላም ሁንልን መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን::

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 24 dny +4

    ተመልከት አላማህን
    ተከተለዉ መሪህን
    አብቹ ጀግናዉን
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪

  • @tayerdundar1820
    @tayerdundar1820 Před 24 dny +1

    ሰላም የእሸቴ አባት እስኪ አ አ ውስጥ ስላሉ የግብፅ ሰላዬች እና የኛ መንግስት ዝምታ እስከ መቼ???

  • @YahayuYaqeyum
    @YahayuYaqeyum Před 20 dny

    አቦ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @wosenmaru
    @wosenmaru Před 23 dny

    ስዬ የምትለውና ጥሪጣረክ ትክክል ነው ግን በዚህ ፍራቻ የተበዳዮች ድምፅ ደግሞ መታፈን የለበትም ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ማስከዱ ጥሩ ነዉ የወያኔንና የሀገራችን ፓለቲካ የዲቁርና በሰዉ ነብስና በንፁሃን መብት ቁማር መጫወት አካሄድ ማወቅ ነዉ።

  • @SolomonWorkiye
    @SolomonWorkiye Před 24 dny +2

    Tebarek seye Ethiopia koma yemetehedew endant ager wedad jegenoch selalu new.we need justice

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 24 dny

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሰለሞንዎርኪዬ

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 Před 24 dny

    I have no words seyum..well said brother

  • @user-ms4hc2xp5k
    @user-ms4hc2xp5k Před 22 dny

    ስዬ እኔ ከሁሉም ያዘንኩት የሕጻኗ ፎቶ አውጥተው አይኗ ላይ ደም ሲፈስ ቀርጸው የለቀቁት ይህ የነሱ ልጅ ብትሆን ምን ያህል ልብ ይሰብራል እባካችሁ እናንተ ብር ለማግኘት የናቷን ልብ አትስበሩ እባካችሁ የህጻኗ አጽም ይረፍ።

  • @munirnuriawel
    @munirnuriawel Před 24 dny +2

    ሰዬ በርታልን አንተ የፀረ ኢትጵያን ፀር ። ክበርልጠን ይሄን አውሬ ወደጎሬው ወሽቅልን ። መንግስት እርምጃ ለመውሰድ የኤሊን ፍጥነት መዋስ የለበትም ። ደራርቱ አፍረንባታል ይሁን የኮረንባት ስለሚበልጥ ከእውቀት ማነስ በሚለው እንውሰድላት ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 24 dny

    መሪያችንን እንከተላለን
    ችግኝ እንተክላለን
    🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀

  • @084Dudududu
    @084Dudududu Před 23 dny

    እናመሰግናለን!!!

  • @mathiasdirriba9468
    @mathiasdirriba9468 Před 24 dny +2

    ኢትዮጵያ...
    አረ ምን ነካቸው ጥርስ ሐኪሞችሽ
    ሳቅሽን ቀምተው ቀረሽ በድድሽ😂😂

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 24 dny +2

    እኛኝ ወክሎ የተቀመጠ አካል በእኛ ስም ነው የሰጠነውን ስማችን የመቀበል መልሶ የእኛ የኢትዮጵያ ህጋው መብታችን ነው ይነሳል አሸብር

  • @robatilahun5994
    @robatilahun5994 Před 23 dny

    I really admire your perspective

  • @UmmuAaya
    @UmmuAaya Před 19 dny

    ኑርልን

  • @ethio-africandiamond4025
    @ethio-africandiamond4025 Před 24 dny +2

    ስዩሜ እና ሮባ ሰላም ለናንተ ይሁን።
    ፍትህ መተግበሩ ጥሩ ሆኖ ለወደፊት ይሄን የመሰለ (የመድፈር) ወንጀል እንዳይፈጸም የሚያደርግ ጠንካራ ህግ ያስፈልጋል።

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 Před 22 dny

    ክብር ይገባሃል Seyoum Teshome

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 17 dny

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ አቤቱ ወዴት እንሂድ😢😢😢😢😢

  • @mesfinw3100
    @mesfinw3100 Před 24 dny +1

    Lucy Kass የእኛ ጀግና በርቺልን

  • @abdulazizjabir6622
    @abdulazizjabir6622 Před 24 dny +4

    ሮባ እና ስዬ ዌልካም ብለናል

  • @ethiolove2779
    @ethiolove2779 Před 22 dny

    ሱዮሜ በጣም ነው ያንጀቴን የተናገርክልኝ ስለ ልጅቱዎ መገደል ሰው በመሆናችን ነው እንጂ ለፖለቲካ ፍጆታ ነው መሆን የለበትም ሚዲያው በሙሉ ለፓለቲካ ነው እያወሩበት ያሉት

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 Před 20 dny

    ስዬ ምርጥ ሰው

  • @gosaneshbazezew7490
    @gosaneshbazezew7490 Před 24 dny +2

    OMG 1 አመት አልፎታል?

    • @FGBerhe
      @FGBerhe Před 23 dny

      አዎ። ለዛውም 25 አመት ተፈርዶበት ይግባኝ ጠየቀ።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 24 dny +2

    እንዴት ነው ይህ አረመኔን አውሬን ሰው የህግ አሰከባሪ ፍ/ቤት የይግባኝን ጥያቄን መቀበል የቻለበት በራሱ ትልቅ አሰነዋሪ አሰቃቂንና አሳዛኝን የተባባሪነት ተግባርን እንዲፈፀም በማድረጉነ በአገር መሪው መንግሰት መጠየቅና አሰፈላጊውን ቆራጥ እርምጃን መውሰድ አለበት 🙏🙏 ለነገሩ አገሩ በወያኔ ፍትህ ሰጪዎች የተወረረ በመሆኑ ለተጎጂ ህዝብ ፍትህ ሊያገኝ አልቻለም 🙏🙏 እረ ሰዩም በዛ በዛ በዛ የፍትህ ሚ/ሩ ጊዲዮን ለህዝብና አገር በሃላፊነት የተቀመጠው ሰራው ምንድን ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👹🙏👹🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 24 dny

    ስዬዬዬዬዬዬ የእሸቴ አባት ልጅህ እድግ ይበልልህ

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před 23 dny

    ስዩሜ ሮቤል ና ወፉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️✝️🙏🏾💐🙏🏾💐🙏🏾❤️

  • @084Dudududu
    @084Dudududu Před 23 dny

    አዎ በደራርቱ ከመደንገጤ የተነሳ እስካሁን ምነው በህልሜ በሆነ እያልኩኝ ነው እንደው ኦዱዮውን ባልሰማ ኖሮ አላደረገችም ብዬ እራሴን አሳምን ነበር የምር በአንድ አይኔ አለቀስኩኝ😢😢😢😢😢

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 Před 21 dnem

    ሥዩሜ መፈጥፈጥ ወንኛው አስፈጥፋጭ የተገኘው በጭፈራው በዳንኪራው ሥልክ ቅጂ ላይ አሸብር ድምፅ ሊያስቀርፅ ተዘጋጅቶ ጥያቄዎችን ደጋግሞ ለደራርቱ እያነሳ ያስቀባጠራት ሆን ተብሎ ነው አስበላት አሸብር አስፈጠፈጣት !!!

  • @abebakedane4172
    @abebakedane4172 Před 23 dny

    ስዬ እኔብቻ ላውራ እትበል እኔ እኔ በዛ የስሙት ለምን ዓመት ተኙበት ሕዝብ ድምፁን ያሰማ ብሶቱን ይይናገርበት

  • @samarukafir
    @samarukafir Před 24 dny +1

    Seyuma thank you ❤❤

  • @geziwi3853
    @geziwi3853 Před 24 dny +3

    ኢትዮዽያ ያላት
    አንድ ቴድሮስ
    አንድ ሚኒሊክ
    አንድ አበበ ቢቂላ
    አንድ አቢቹ
    አንድ ስዩም ተሾመ

  • @solo-f6k
    @solo-f6k Před 18 dny

    Thanks a lot #SeyoumTeshome I share your point

  • @084Dudududu
    @084Dudududu Před 23 dny

    ስዩሜ ምን መሰለህ ፈጣሪ ሞገስህን ሲገፍህ በራስህ ሜዳ እርቃንህን ያስቀርሀል ያውም በተደጋጋሚ አሸብር እንደዛ ነው እኮ እየሆነ ያለው! የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አሉ

  • @mindinew
    @mindinew Před 20 dny

    When you repeatedly call Abebe gelaw… I confirm the frustration in Abiy camp😂

  • @mesfinadvert4564
    @mesfinadvert4564 Před 24 dny +3

    የኢትዮጵያ አማላክ ይፈርዳል ሳይውል ሳያድር

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 Před 24 dny +2

    የፌፈን ደም ወደ አምላኳ ጨወ
    ፈጣሪ ዝም አይልም ይዋጋላታል ዳኞቹ መጠየቅ መታሰር አለበት ኦኦኦ ተቃጠልኩኝ ውይ አገሬ አብይዬ የሴት ልጆች አባት ነክ ዝም እዳትል

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 Před 24 dny +1

    ስዬ የራዳ ልጅ!!!👍👍👍👌👌👌

  • @keliljami3270
    @keliljami3270 Před 18 dny

    Seyum the real man wiz justice

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před 24 dny +1

    ደራርቱ በዚህ ደረጃ ፣እንደ መነኩሴ ቆቧን ጣለች ማለት ነዉ።???😊😊😊😊