የእናቴነ ንብረት ደብድበው ነጠቁኝ! ህዝብ ፍርድ ይስጠኝ! ባለ ታሪክ ተስፋነሽ አሰፋ...ክፍል 2::

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 03. 2024

Komentáře • 53

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  Před 5 měsíci +2

    ተስፋነሽን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በ09546555 ላይ ደዉለዉ ያግኟት::

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet Před 5 měsíci +27

    ይህን ጉዳይሽን ይዘሽ ወደ እዮሃ ሚዲያ ነበር መሄድ የነበረብሽ እዮሃ ሚዲያ ብዙ የህግ ባለሙያና የስነ ልቦና አማካሪ ሁሉ አብረዋቸው ይሰራሉ ሚዲያውም ጋዜጠኛው አለመሰገድም ብዙ የማስታረቅና የማስማማት ስራ ይሰራል ብዙ ነገር ያግዙሽ ነበር ገነት ንጋቱ እህ እና እንዴት ምናምን እያለች እንግዶቿን ማስቀባጠር እንጅ በእሷ በኩል የምትረዳቹህ ነገር የለም በተለይ ይህን ኬዝሽን ምንም አትረዳሽም ምንም የምታግዝሽ የምታደርግልሽ አስተዋፅኦ የለም።

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 5 měsíci +26

    እንዲህ ሴትን ልጅ መከራ የምታሳዩ ሰዎች በልጆቻቹ ሳይሆን እናንተው ላይ ያድርስባቹ💔😭😭

    • @user-st7bo1ix8s
      @user-st7bo1ix8s Před 4 měsíci

      እናት አለም ታጠቁ ጠበቅ ጠንከር በይ አትዝለፍለፊ በርቺ

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 Před 5 měsíci +6

    የተረገምሽ ሴት ጉልበቷን በዝብዘሽ በረሐብ አሰቃይተሻት የናቷን ንብረት በልተሽ ስንት አመት ልትኖሩነው እድሜሽ ይጠር ማፈሪያ ድፍት በይ።።

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l Před 5 měsíci +8

    እዮሀ ሚዲያ ብትቀርቢ ጥሩ ነበር አሌክስ ያግዝሻል።

  • @meerasaroufim1296
    @meerasaroufim1296 Před 5 měsíci +4

    የኔ አቆንጆ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ😭😭😭በጣም አሳዘንሽኝ

  • @user-in7pq1kq3m
    @user-in7pq1kq3m Před 5 měsíci +12

    እባካቹ እግ የምታቁ እርድዎት ከፈጣሪ ታገኙታላቹ

  • @sofihabesha2935
    @sofihabesha2935 Před 5 měsíci +6

    እዮሀ ላይ ቢሆን ብየ ተመኘው እስከመጭረሻው ሂጅላት ገኒየ😊

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 Před 5 měsíci +12

    ፈጣሪ ሆይ ምድር ላይ ጥለነው ወደ አንተ ለምንመጣ ነገር ሰው ለምድራዊው ሂወቱ ከሰው አዊ ፀባይ ተቀይሮ ከፍቅር እርቆ ይኖራል እግዚኦ ማረን 🙏😢

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před 5 měsíci +15

    ወረዳዎች ሌቦች ናቸው ይህቺ ልጅ ሰው ስለላት ነው እንዲህ የሚያደርጉት ገኒ የህግ ሰው ፈልገሽ አስጨርሺላት ካልሆነ ወደ ኢዮሀ ሚዲያ ላኪያት ኢዮሀ ብዙ ትልልቅ ችግሮችን እየፈቱ የደሀን እንባ እያበሱ ነው ያሉት

    • @seadaawol8455
      @seadaawol8455 Před 5 měsíci +4

      ኢዮሀ ሚዲያ እኮ ይለያል ከምር

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 5 měsíci +2

    ገንዬ በጣም ደስ ትይኛለሽ የአላህ ሰው ነሽ እውነተኛ ሰው እልህ ይጨምርልሽ ❤🎉

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Před 5 měsíci +4

    በእውነት በጣም ያሳዝናል አክስት አጎት ማለት እናትና አባትሽ በህይወት እስካሉ ድረስ ብቻ ነው ታዛቢ ከሌለሽ ማንም ከጎንሽ አይቆምም አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ከተገፉት ጋር ነው ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @ns8691
    @ns8691 Před 5 měsíci +8

    የሙትን ልጅ የምታሰቃዩ እናተ አትሞቱም እረ ተው ግፍ ለልጆቻችሁ አትተው
    እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ እዮሀ ሚዳ ብቀርቢ በህጉ ዙሪያ ይተባበርሽ ይሆናል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 5 měsíci +2

    ሲጀመር አንቺ ቆንጆ በጣም ትንሽ ዘገየሽ አብረሽ መኖር አልነበረብሽም እጅግ በጣም የምታሳዝኚ ነሽ ተያቸው እንኳን የወላጅ ቤት ሰርተን ተክደናል ዘንድሮ ገንዘብ እንጂ ሰው አልተፈለገም አያትሽ ነች ተጠያቂ ሌላ ማንም ሊሆን አይችልም አርፈሽ ኑሪ እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው ሁሉም ዋጋ ይከፍላል ተይው የግል አስተያየቴ ነው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 5 měsíci +12

    ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንካን ለሮመዳን አደረሰን

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před 5 měsíci +10

    ማን ነው ሺህ አመት የሚኖረው ??? ማነው ምድር ላይ በሠራው አፅያቱ ሠማይ ቤት የሚፀድቀው ??? ማነው እራሡን በእራሡ የፈጠረው ??? አረ ፈጣሪ ልቦናን ስጠን ወደ ቀልባችን መልሰን አብት ንብረት እኮ ቀሪ ነው ፍቅር ይበልጣል ፈጣሪን እና ሞትን አንርሳው

  • @msttina6887
    @msttina6887 Před 5 měsíci +2

    ገኒ አግዣት በጣም ታሳዝናለች በጣም ዘመኑ የተበላሸ ኦኖአል አግዣት

  • @DgDg-zc2mt
    @DgDg-zc2mt Před 5 měsíci +4

    ኸረ ወይኔ የሰዉ ጭካኔ

  • @birtukantadese412
    @birtukantadese412 Před 5 měsíci +3

    ፈጣሪ ይፊረድልሽ

  • @seberunjemile6666
    @seberunjemile6666 Před 5 měsíci +2

    Eyoha alemeyega hiji emegnegne gudayesh yefetale alah yeredash 😢😢😢😢

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 Před 5 měsíci +7

    ወደ እዮሃ ሚዲያ ሂጂ ከፈጣሪ በታች አለምሰገድ ይረዳሻል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 5 měsíci +3

    እዮሀ ሚድያ ቶሎ ይጨርሰዋል ዳግም እሱን ጠይቂ

  • @natnaelmeharie6419
    @natnaelmeharie6419 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ እህቴ አነሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ብድራቸዉን ያገኙታል

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 5 měsíci +6

    ምን አይነት የጀርባ ቅማል የሆነች ሴት ነች አቦ ቅዱስ አማኑኤል የስራሽን ይስጥሽ አይዞሽ እህቴ በርቺ

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel9400 Před 5 měsíci +1

    አየ ሰው ዛሬ እንሙት ነገ እንሙት አናቅምኮ ምናለ የሙት ልጅ ባታሰቃዩ ይኽን፣የምታደርጉ፣ሰዎች ፈጣሪየጃችሁን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢

  • @hananabdulmalik7143
    @hananabdulmalik7143 Před 5 měsíci +1

    Allah yerdash yene ehet

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 5 měsíci +4

    ዉርስ ሁለት እጅ ወንድ ልጅ ነዉ የሚወርሰዉወንድሟ ለምን አያግዛትም ለትዳር ደርሶ ወልዷል አለች ለዚህ ደርሶ እንዴት ዝም ይላል

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 Před 5 měsíci +3

      የኔም ጥያቄ ነው ወንድ ልጅ የሚያስፈልገው ለዚህ ለዚህ አይደለም እንደ😢

  • @AFAANOROMOO-pr7zb
    @AFAANOROMOO-pr7zb Před 5 měsíci +2

    And the Truth will set you Free!

  • @nigistihishe8475
    @nigistihishe8475 Před 5 měsíci +2

    Almeseged gar hijh meftaha yenorwal

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r Před 4 měsíci

    ገነት በርቺ

  • @hulegebtoube1631
    @hulegebtoube1631 Před 5 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ገኒ

  • @AminatMoges
    @AminatMoges Před 5 měsíci +2

    😢ጆሮ አልሰማም አይል በየቀኑ ስንቱን ጉድ ታሰማኛለክ ጀሊሉ 😢

  • @Mx-zs1gp
    @Mx-zs1gp Před 5 měsíci +2

    ፈጣሪ መልስ ይስጣት

  • @rosegashaw5304
    @rosegashaw5304 Před 5 měsíci +2

    Abetu amlake hoy sew wede awrenet tekeyeere beka maren mnayinet gize lay deresn 😢 fetary yirdash 👏

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn874 Před 5 měsíci +1

    Egziabher yrdash yene lij

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Před 5 měsíci +2

    ኧረ የአካባቢ ሰዎች ባለሙያዎች በፈጠራችሁ ለፈጣሪ ብላችሁ እቺን ልጅ ፍትህ እንድታገኝ እርዷት በገዛ የናቷ ንብረት ባዳ አደረጓት ወይ ዘንድሮ ፍትህ ቀረ 😢😢

  • @user-kc5hi6gc6z
    @user-kc5hi6gc6z Před 5 měsíci +2

    እር ነግ በኔ ነው አላሕ ይርዳሽ

  • @DgDg-zc2mt
    @DgDg-zc2mt Před 5 měsíci +1

    አይ የሰዉ ልጅ አይ አክስት እህቷ በህይወት ብትኖር እህቴ ብላ ታቅፋታለች ልጆቿን እያጨናነቀች

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 Před 5 měsíci +1

    geni esike tig dires litirejat yigebal

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Před 5 měsíci +2

    እዮሀሚዲያላይ ላይ ነበር መቅረብ የነበረብሽ አብሮሽ ጥግ ድረስ ይሄዳል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 5 měsíci +2

    ደብና ህግ እያለ በውሸትና በጉቦ የተበላሹ በያሉበት አላህ ይመንጥራቸው ሰው ሊያስወግዳቸው አልቻለም።

  • @totimbira8948
    @totimbira8948 Před 5 měsíci +1

    We erdat

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r Před 4 měsíci

    እርዶት

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 měsíci +1

    አያትም አክስትም የሚገርሙ ግፈኞች ናቸው:: ይቺ ልጅ ግን ይሄ ሁሉ መከራ ሲደርስባት? የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ አንድ ሰው ወስድዋት? ይቺ ግፈኛ ሴት ለምን በህግ አትጠየቅም??? ህግ ባለበት ሀገር? ሴት ልጅ ከህፃንነት ጀምሮ የሚደርስባት ስቃይ ? በጣም ያሳዝናል🥲እግዚአብሔርም ፍርዱን ይስጣት እስዋም ወልዳለች ነገ ምን እንደሚደርስባት አትታውቅም::

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit Před 5 měsíci +1

    አድስ ጀማሪወች ኑ እንደማመር

  • @user-br5dp9bj8e
    @user-br5dp9bj8e Před 4 měsíci

    የአባትሽ ቤተሰብ ፈልጊ እንዲሁም አባትሽ

  • @user-br5dp9bj8e
    @user-br5dp9bj8e Před 4 měsíci

    ህግ የለም ወይ? ምንድነው ወረዳዎች

  • @betelhemseyoum7298
    @betelhemseyoum7298 Před 4 měsíci

    @eyohamedia please help her