የአጋንት ሰፈር ነው ከአካባቢው ውጪ አሉኝ።ከባሌ የመጀመሪያ ሚስት ጋ ለመኖር ወሰንኩ!ባለ ታሪክ ሰይዳ አሊ ክፍል 2 /የመጨረሻ ክፍል/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ባሌን አገሬ ልሙት ላከኝ ብዬ አለቀስኩ!
    ሳዲያ አሊንበስልክ ማግኘት ከፈለጉ 0975608163 ላይ ይደውሉላት።በገንዘብ ማገዝ ከፈለጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000584374644 ላይ ያስገቡላት።

Komentáře • 385

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  Před 5 měsíci +21

    ሳዲያ አሊንበስልክ ማግኘት ከፈለጉ 0975608163 ላይ ይደውሉላት።በገንዘብ ማገዝ ከፈለጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000584374644 ላይ ያስገቡላት።

    • @hulegebtoube1631
      @hulegebtoube1631 Před 5 měsíci

      እኔ ባለታሪኳ ነኝ ዩቱቤን ስብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ ገንየ እጅግ በጣም አመሱግኔለው

    • @dessalegnggiorgish9007
      @dessalegnggiorgish9007 Před 4 měsíci

      😋

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před 5 měsíci +62

    የሰው ሀገር ዜጋ አታግቡ የምትሉ ኮሜንቶች ምን አጠፋ ባሏ እኮ መከራውን እያየ ነው ለሷ እርዳታ አልከዳት አላውቅሽም አላላት ኢትዮጵያ ገብታ እንኳን ብር እየላከላት ነው ምንድነው ያልሆነ ኮሜንት የምትሰጡት ለነገሩ ከናንተ ምንም አይጠበቅም

    • @lubabaahmed3304
      @lubabaahmed3304 Před 5 měsíci +5

      በጣምምም በዚህ ሁሉ ሁኔታ ሁኖኳ የራስሽ ጉዳይ ማለት ይችል ነበር መልካም ሰው የምር

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv Před 5 měsíci +1

      @@lubabaahmed3304 በጣም እንጅ እይው በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይድረስላቸው እንጅ

    • @user-xw2kf7ri5t
      @user-xw2kf7ri5t Před 5 měsíci +7

      በጣም ትክክል ኢትዮጵያዊ ወንድ ከስንት አንድ ነው እንጂ በዚህ ሁሉ ፈተና አብሮ አይሆንም ጥሎ ነበር የሚጠፋው ፈጣሪ ይርዳት

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před 5 měsíci

      Sawyew tiru saw naw. Ethiopiawi Ethiopiawi wend atbelu habesha hanesha belu mechem habesha naw weldo mitelew:: lelochachia yetalachuten enanesalen

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 Před 5 měsíci

      ​@@lubabaahmed3304 sint Ethiopian wondoch ba indazi ayinet chigir mist inna lijoch xilew xaftewal 😢😢

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz Před 5 měsíci +37

    ባልዬው ከማጣቱ በስተቀር ጎበዝ በዝህ ስአት አድራሻውን አለማጥፍቱ ባለው ነገር መታገሉ አላህ ያገናኛችሁ ማንም አይቸገረ ያረብ።

  • @user-dv5jc8ub2f
    @user-dv5jc8ub2f Před 5 měsíci +44

    እኔ ምለው የማታውቀው አገር ከምትሄድ ከተረዳች አገርዋ ላይ መኖር ትችላላች የበለጠው አላህ ይርዳሽ እህቴ ልጅሽ አላህ ጠናው ይመልሥልሽ

    • @user-wd2sc8sy6x
      @user-wd2sc8sy6x Před 3 měsíci

      የኔም አሳብ ነው እዚህው ብትኖር ይሻላል እዛ ደሞ የባሰ እንዳይሆንብሽ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 5 měsíci +93

    እንዴት ነው ነገሩ ገኒስ ምን ሆነሻል ልጆችሽን አትስጪ ትተሽም አትምጪ ይባላል እንጂ እንዴት ልጅንና እናትን አመዛዝኖ ልጆቼን ጥዬ እናቴን ልርዳ ይባላል ስጀምር ልጅ እወልዳለሁ ብለሽ ፈልገሽ ወልደሽ ያውም በሽተኛ ልጅ ይዘሽ ለእንጀራ እናታቸው ትቼ ልምጣ ስትይ አይዘገንንም ሲጀምር ልጅ ከማንም አይወዳደርም ሲቀጥል ልጅን ከምንበላይ የሚያስፈልገው እናቱ ናት አዝናለሁ ገነት አንቺም እናት ነሽ ጥዬ ልመጣ እችላለሁ ስትልሽ ምንም አላልሽም ብሩ ላይ ብቻ ነው እርዱ ያልሽው እግዚአብሄርም ያዝንብሻል የሰጠሽን ልጆች በምንም ሁኔታ ውስጥ አልፈሽ ብታሳድጊ ይሻላል ማሳደግ ዋጋ መክፈል እንጂ እናትነት መውለድ ብቻም አይደለም please ልጆችሽን ከአንቺ አትለዪ ያንን እለት ሰባራ ሆነው ይቀራሉ እናትሽም በዚህ መስማማት የለባቸውም እኔን ብለሽ ልጆችሽን ጥለሽ ነይ አይሉም please please

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 Před 5 měsíci +20

    ያረብ ለተጨነቀ ለተጠበቡ ኡመትህ አንተ ፈርጄን ያረብ❤🤲🤲🤲

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 5 měsíci +18

    ባሏ ጥሩ ሰው ነው ካገባሺ አሰሪም ብሎ ተናግሯል በአቋሙ ነው የፀና ሀገሬ ልውሰድሽ ማለቱም አልካደሽም ለሱም አላህ ከችግር ያውጣው አንችም ልጅሽን ይዘሽ ከሀገርሽ ኑሪ ዜጋዎችሺ ይረዱሻል ልጅሽን አትተይ ይፀፅትሻል ኋላ ስለዚህ አላህ አፍያ ያድርግልሺ ከችግር በኋላ ምቾት አለ ከበሽታ በኋላ ጤና አለ አብሽሪ እዱንያ ፈተና ናት ድሎት ብቻ አይደለም ቁርአንም አስቀሪበት ሩቃ ያድነዎል ኢንሻ አላህ

    • @hulegebtoube1631
      @hulegebtoube1631 Před 5 měsíci +2

      አሚን ቁርአን ብዙ ቦታ አስቀርቸለታለው ግን ኢንሻአላህ አንድ ቀን ይድንልኝ ይሆናል ተስፋ አለኝ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 5 měsíci

      @@hulegebtoube1631
      ደጋግሚበት

    • @FantawDeribe-yp8ul
      @FantawDeribe-yp8ul Před 5 měsíci +1

      ባክሥታኔ ሤቶቻቸዉ ወተዉ እዲሠሩ አይፈቀዲም ለዛ ነዉ ሢቀጥል በጣም ተሣሥታለች ወደ ባክሥታኔ አይገባም እሡ መልካም ወዲ ሥለሆነ እጀ አላቅም ቢላት እሧ የባሥ ሥተት እየሠራሺ ነዉ ምንም ይሁን ምንም ባገርሺ ላይ ኑሬ ህዝብ ይርዳሻል ባገርሺ ላይ ኑሬ እህቴ የሠዉ አገር የሠዉ ነዉ

  • @mama-yz2iq
    @mama-yz2iq Před 5 měsíci +19

    ገኒ ለምን ልጆቼን ልስጠው ስትል አትቆጭም የእጅ እናት. አደለሸ. ? ልጆቼን የወሰዱብኝ ያክል ነው የተሰማኝ😢😢😢😢

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 Před 5 měsíci +1

      Ya maqoxat mabt iko yelatim setiyowam weda ayidelem yihe ya wosanachu ya igna iswa Rediten Masqeret innichilalen❤

  • @helentube.
    @helentube. Před 5 měsíci +23

    ልጁቹን ጥልሸ እዳትመጪ በእዉነት በኣላ ቆጭቱ አትችይዉም ፓኪሰታን ሀገር ከእኛ የባሱ ደሀ ሀገር ነዉ በደንብ አሰቤበት በኦላ ፈታዉሸ ብሎ ልጁቹን እዳዬሰድበሸ ልጇቹ ያሳዝናሎ እባክሸ 😢😢😢

    • @GenetChannel-uo3rv
      @GenetChannel-uo3rv Před 5 měsíci

      ደምርኝ ዉዴ❤

    • @hulegebtoube1631
      @hulegebtoube1631 Před 5 měsíci +3

      አማራጭ ስለለኝ ነው ምሄደው እንጅ ልጆቸን ማሳድግበት እድል ካገኘው ልቀር እችላለው

    • @user-xq8eq9nw5m
      @user-xq8eq9nw5m Před 5 měsíci

      ​@@hulegebtoube1631ዩቱዩብ ካለሽ ገኒ ታስተዋዉቅልሽ እባክሽ ልጆችሽን ይዘሽ አትሂጅ እባክሽ የኢትዮ ህዝብ አዛኝ ነዉ እንረዳሻለን

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 5 měsíci +17

    ባለቤት መልካም ስው ነው በእውነት ኢትዮጵያ ባል ቢሆን ጥሎሽ ሚሄደው(ልጅ ትንሽ ጤናችግር ያለበት አንዳ ወንድ ቤት ጥሎ ሚሄደው(ተመስገን በሄ ባል መልካም ስው ነው

    • @user-wp8is5gg1l
      @user-wp8is5gg1l Před 5 měsíci +2

      😂😂😂አወ የኛሀገር ወንዲ ቢሆን ጥሎ ይፈረጥጥነበር

    • @hulegebtoube1631
      @hulegebtoube1631 Před 5 měsíci +2

      አው ይሄ መልካምነቱ ነው ወደሱ ሀገር እንድሄድ ያስወሰነኝ ደሞኮ አሁንም ቢሆን እኔ እዚህ ልጆቸን ማሳደግ አቅሙ ቢኖሪኝ እሱ ወደኔ ይመጣል እንጅ እኔ አልሄድም ነበር

    • @user-gh6ki7zw1z
      @user-gh6ki7zw1z Před 5 měsíci

      ትክክል

    • @RahmetYimer
      @RahmetYimer Před 5 měsíci

      ​@@hulegebtoube1631የአቅማችንን እንረዳሻለን እህቴ አላህ ያግዝሽ አብሽሪ

    • @user-yf5bq8dv1r
      @user-yf5bq8dv1r Před 5 měsíci

      ትክክል

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 5 měsíci +20

    ከተረዳች ከልጆቿም ባትለያይ የማታዉቀዉም ሀገር ባትሄድ በሀገሯ የምትንቀሳቀስበት ሁኔታ ቢፈጠር

    • @hulegebtoube1631
      @hulegebtoube1631 Před 5 měsíci +4

      ትክክል ልጆቸን ማሳድግበት እድል ካገኘሁኝ አልሄድም

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t Před 5 měsíci +1

      ሳህ

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před 5 měsíci

      Hagerwa Gonder hedama lijwan belubat. Pakistan yeshalatal

    • @KmkKnjg-xd4yh
      @KmkKnjg-xd4yh Před 5 měsíci

      አይዞሽ​@@hulegebtoube1631

  • @user-fl2ub2mp9g
    @user-fl2ub2mp9g Před 5 měsíci +17

    ይሄ የመንፈስ ስራ ነው እህቴ በእምነትሽ ሰገጅ እግዚአብሔር ለምኝዉ ይድናል

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 5 měsíci +1

      ፀበል ብዬድ ልጆ ምናል ልቦው ያስተካከል ያሆናል አንደበቱ እግዚአብሔር ያፍታለት ልጆ ሲያለቅ ከባድ መናገር ካልቻሉ( አንዴ 5 በፊት አንድ ኢትዮጵያ እህታች ልጆ ምን መናገር ማያችሉ እናት ከጭንቀቶ የተነሳ ሁል ጊዜ ቤተክርስቲያን ታለቅስ ነበ አሜሪካ ከለታ አንድ ድንገት ተነስታ ገዳ ሄደች አንድ አባት ምንሆነሽ ብለው ሲጠያቆት ል ታሞብኝ ነው መናገ ብላ ነግራቸ ክርስትና ስም ሲፀልዬ( አባት አሜሪካ ልጆ ከትምህርት ውደቤት እየሄ ሳለ ድንገት ፀሎት ሃይል አግኝቶ ልጆ አባ እራበኝ ብላ አንደበቶ ተከፋፈተ ሎ ባል ምስቱ ሲደው እና ገዳም ፀሎት እንደነበረች ተናግራ እናት አባት እልል እግዚአብሔር አመስግናዋ አሁን እናት በሄደችበት እግዚአብሔር ድንቅ እየመስከረች ነው( ያህም እህታች ሙስሊም ስለሆ ፀበል ብታስጠምቀው ጥሩ ነው ስው ብታማክ ጥሩ ነው

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 5 měsíci +3

      ልክ ነሺ ሩቃ (ቁርአን )
      ቢቀራበት ይሻለዎል

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 5 měsíci +6

    አቤት ይሄ ታሪክ ልብ ያደማል ማንኛው ይተዋል ልጅ ወይስ እናት የአላህ😢😢😢😢😢አላህ መውጫውን ያዘጋጅልሽ የኔ እህት😢😢😢😢

  • @yazn9575
    @yazn9575 Před 5 měsíci +7

    በስደት ያላችሁ እህቶቸ የሰው አገር አታግቡ ለስራ ከኸዳችሁ አላማችሁን አስተካክላችሁ ወደ አገራችሁ ገብታች ያገራችንን ወንድ አግቡ

  • @udayuday4858
    @udayuday4858 Před 5 měsíci +3

    ባሎ ግን ታማኝ ነዉ በአቆሙ ፀንቶል ውጣውረዱን አብሮት ነዉ እያለፈዉ ያለዉ የዉጭ ሀገር ዜጋ በዚህ ልክ ታማኝ መሆኑ ደስ ይላል እህቴ አላህ ታሪክሽን ይቀይርልሽ ገኒ tank you

  • @elsa3589
    @elsa3589 Před 5 měsíci +22

    ለሌሎች ሴቶች ጥሩ ትምህርት ነው ፣ በጭራሽ ከእነሱ ያልተሻለ ሰዉ ማግባት ከባድ ነው ፣ ፓኪስታን ከባድ ሀገር ነው ፣ ውስብስብ ያለ ህይወት ውስጥ ለምን እንደምትገቡ እንጃ የእኛ ሴቶች.

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 Před 5 měsíci +4

      አይገርምም ስደት 😄ፓኪስታን😂 ድሓ 😂ሚስት ያለው ኡኡኡኡኡ 🎉

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም Před 5 měsíci +1

      እኔ ራሱ ማመን አቃተኝ ሀበሻ መስሎኝ ነበር 🙄🙄

    • @user-mt5mr5id5d
      @user-mt5mr5id5d Před 5 měsíci +1

      ሀበሻ መስሎኝ ነበር አይይይይ

    • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
      @dinachnnenweqhelimayoutube5040 Před 5 měsíci

      ታሪኩን ተናገርች እኮ ለምን ቶሎ ማግባት እንዳለባት

    • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
      @dinachnnenweqhelimayoutube5040 Před 5 měsíci

      ​@@rutafruh6588ችግር የትም ያስገባል

  • @hahu3160
    @hahu3160 Před 5 měsíci +9

    ፓካስታን ከኢትዮጰያ የባሰ ደሀ ነው። ሰውም እንደኢትዮጵያ የዋህ ሰው አይመስለኝም። ልጆችሽን ወስደሽ ለማታቂው ሰው ሰተሽ ጤነኛ ይሆናሉ ብዬ አላስብም

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 Před 5 měsíci

      👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před 5 měsíci

      Yewahe selehonachu nawa lijwan Gonder hedo gud yeserachut lol

    • @hahu3160
      @hahu3160 Před 5 měsíci

      @@nunu7353 የዋህ ነው ማለት ደመፈፅሞ ጥፋት አይኖረውም ማለት ነው?
      አሁን መታ ሚዲያ ላይ መቅረብ የቻለችው ልጃን ቤተሰብ ይዞላት አደል? መሳፈርያ ብርስ የኢትዩጵያን ህዝብ እየጠየቀች አደል? ስንቲን በየዩቲዩብ እየመጣ እርዱኝ እያለ የሚያለቅሰውን ብር የሚለግሰው የኢትዮጵያ ህዝብ አደል?

  • @fikir1677
    @fikir1677 Před 5 měsíci +8

    በጣም ያሳዝናል ምናለበት አስተውላችሁ ብታገቡ ያገራችሁን ድሃ ብታገቡ ምናለ 😥😥

    • @samrialem1917
      @samrialem1917 Před 5 měsíci

      Ethiopia hono sente kehadi ale aydel seweyaw teru sew new

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před 5 měsíci

      Min bedelatna naw? Kenante Amhara wend yeshalal

  • @user-uq9gn9yl7z
    @user-uq9gn9yl7z Před 5 měsíci +7

    እህታችን ታሪክሽ በጣም ያሣዝናል አላህ ይርድሽ አብሽሪ ግን ከምር ባልሽ ሣላደንቀው አላልፍም ታማኝነው ግን ልጆችሽን ጥለሽ አትምጭ እባክሽ ከጀራናትጋ ጥለሽ አትምጭ??

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 měsíci +2

    ገኒ አጠያይቅሽ ስነስርዓትሽ አለባበስሽ ማንነትሽን ይገልፃል:: እውነትም ጥሩ እናት ነሽ ከነልጆችሽ ተባረኪ🙏🏾♥️

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n Před 5 měsíci +6

    ትልቅ ስህተት ነው እያሰበች ያለችው ሰውየው ጥሩ ይመስላል ሌሎች ቢሆኑ የራስሽ ጉዳይ ይሉ ነበር አላለም ግን ጭራሽ ልጆቹን ጥዬ ብመለስ 😢 no way እንዴት አስበሽው ነው ጭራሽ እሱ በሌለበት ደግመሽ አስቢበት መርዳቱ ትረጃለሽ ግን ችግር ያቀለልሽ መስሎሽ ትልቅ ችግር ውስጥ ባትገቢ ሀሳብ ነው ውሳኔሽ የራስሽ ነው

    • @hulegebtoube1631
      @hulegebtoube1631 Před 5 měsíci +2

      እክክል እኔምኮ ወድጀ አደለም ካቅም በላይ ስለሆነብኝ ነው ግን እኔ እዚሁ ሰርቸ ልጆቸን ማሳደግ አቅሙ ከተፈጠረልኝ ላልሄድ እችላለሁ ባለቤቴን እዚሁ ላመጣው እችላለው ግን እንደዚህ እንድወስን ያረገኝ ድህነቴ ነው

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet Před 5 měsíci +4

    አሁንም ይህች ሴትዮ ምንም አይነት የመለወጥ ነገር አይታይባትም እንዴት ልጆቿን ከእቅፏ አውጥታ ፓኪስታን ልልክ ነው ትላለች? ፓኪስታንምኮ ችጋራም ሀገር ናት ልጆች ፓኪስታን ቢሄዱ ምን ያተርፋሉ የእናትን ፍቅር ከማጣት ውጭ!።

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 Před 5 měsíci +3

    ያአላህ እውነት ለባእድ ሀገር ልጆችሽን ከምሰጪ እዚሁ ሀገራቸው ላይ ሁነሽ ብንረዳሽ ብታስተምሪያቸው ይሻላል

  • @offical.Jerry1
    @offical.Jerry1 Před 5 měsíci +2

    የኔ እናት አይዞሽ ይሄ ቀን ያልፋል ልጆችሽን ለማንም እንዳትሰጭ😢 እውነት ያሳዝናል

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
    @dinachnnenweqhelimayoutube5040 Před 5 měsíci +1

    ሱብኃናላህ እህታችን አብሽሪ አላህ ታጋሾችን ይውዳል ታገሽ አሁንም። እርዚቅን አላህ ይክፈትልሽ። ልጅሽንም እናትሽንም አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው። ትዳርሽንም አላህ ያስተካክልላችሁ። ኮመታተሮች አላህ ይዘንላችሁ የሰው ችግር በምን መልኩነው የምትርዱት። በጣም ከባድ ነው

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 Před 5 měsíci +9

    ሰዉየዉ ግን ታማኚነዉ ሀገርሺን ጥለሺ ከምትሰደጅ እዝሁ ሁላችንም የበኩላችንን ብናግዛት ና እዝሁ ስራ ብጀምር የተሻለነዉ

    • @hulegebtoube1631
      @hulegebtoube1631 Před 5 měsíci +2

      አወ ልጆቸን የማሳድግበት እድል ከተፈጠረልኝ ላልሄድ እችላለው

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před 5 měsíci +6

    ገኒ ቆንጆ ቶሎ ስለምለቂ አመሰግናለሁ

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 5 měsíci +7

    እኔ የእውነት መፍረድ ከባድ ነው ግን ሁሌ በውስጤ አንድ ጥያቄ አለኝ እንዴት ነው ፓክስታን .ህንድ .ወዘተ ወንዶችን እምታምኑት እኔ ግርምምምም ነው የሚለኝ

  • @SeadaKedir-lj5wf
    @SeadaKedir-lj5wf Před 5 měsíci

    ሱብሀን አላህ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ግን አብሺሪ ሁሉም ያልፋል ብቻ አላህን እንዳታስቀይሚ ማለቴ ሰው መከራ ሲደራረብበት ተስፋ በመቁረጥ አላህን ወደማመፅና ድንበር ወደማለፍ ይገፋፋል ስለዚያ ነው አላህን ብቻ እንዳታስቀይሚ የሚለውን ቃል የተጠቀምኩት አብሺሪ ለሰው የከበደ ለአላህ ሲሆን ግን ሁሉም ነገር ሲምፕል ነው አይዞን ያልፋል ሰውንም ያሳዝንልሽ ልጆችሽን ጤናማ ያድርግልሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ጀግና እናት ሁኚ ዱኒያ የፈተና ሀገር ነች ወደዚያ ሂጂ ወይም እዚው ኑሪ የሚለውን ሀሳብ ለመስጠት እንደኔ ከባድ ሆኖብኛል አላህ ለሁላችውም ኸይሩን ይምረጥላችው።

  • @rahelmulugeta9164
    @rahelmulugeta9164 Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይማረው ልጅሽን ጌታ ሰላሙን ይስጣቹ።

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 5 měsíci +3

    ሩቃ አስቀሪበት ልጆችሽን አትራቂ አሳድጊያቸው ከፈተና በኋላ ድሎት አለ

    • @hulegebtoube1631
      @hulegebtoube1631 Před 5 měsíci +1

      እሽ አመሰግናለው ግን ሶስት ቦታ አስቀርቸለታለው ኢንሻአላህ አንድ ቀን መሻሪያውን ይገትመኝ ይሆናል

  • @SisitiKelem
    @SisitiKelem Před 5 měsíci +2

    ባሉዋ በጣም ጥሩ ሰው ነው ሀበሻ ቢሆን እግር ብይ ይላት ነበር ግን የሰው ሀገር ሰው ስታገቡ ቢያንስብር ይኑረ

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t Před 5 měsíci

      ሳህ ግንየሌላዜጋ ማግብት ጡሩአይደለም ምክንያቱምልጅ ሲመጣ ከባድነው

  • @user-dr1ck3df3m
    @user-dr1ck3df3m Před 5 měsíci +2

    ልጆችሽን እዳትሰጭ አብሽር የኢትዩጱያ እህት ወድሞችሽ እንረዳሻለን😢

  • @Arabarab-uz6sr
    @Arabarab-uz6sr Před 5 měsíci +1

    ካጠፋሁ ይቅርታና እደኔ በሌላ ሚድያም ትውጣና በሰፊው እንርዳትና ልጆቿም ይታከሙ የሷንም ማረፊያ እናመቻች ይች እናታቻችን ነገ ሌላ ለቅሶ ነው እሚሆንባ ምክኒቱም ልጆቿን ልትለይ ነው አሁንም እኔ ይቅርታና በደላኝም ካገሬ ውጭ አልፈልግም በሰው ፍቅር አልገባም ከፈለገ እሱ መጥቶ ያግኛቸውጂ እሷ አሁንም ሌላ መከራተት ነው እሚሆንባት

  • @zubaydazubayda7649
    @zubaydazubayda7649 Před 5 měsíci +1

    በለየው በጣም ጡሩነዉ እመቸለውን እያደረገነው ኮመታተሮች ዘመበላቹሁ አትቀባጥሩ የራሳችን ወዶች ወልደው አናቅም የመሉ ሞለተዉ የሰትገዘብ መበላት የመቁ

  • @tetinakelemeworq9118
    @tetinakelemeworq9118 Před 5 měsíci +4

    ፈጣሪ የርዳሽ የኔ አህት ሁሉም ለባግ ነው አዞሽ

  • @user-zc6qn1gb2o
    @user-zc6qn1gb2o Před 5 měsíci +7

    እንኳን ደና መጣችው። እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ማነ?

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 Před 5 měsíci +3

    የሰው ሀገር ዜጋ ማግባት ከባድ ነው እሱም ባልሽ ጥሩስለሆነ ነው

    • @hayat6122
      @hayat6122 Před 5 měsíci +1

      እውነት ወላሂ ከነዝሁም አልተዋትም የቻለውን እያደረገነው

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔር በምህረቱ ልጆችሽን ይማርልሽ ውዴ

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před 5 měsíci +4

    እዴት እነት ልጅ ጥዬዉ እሄደለዉ ትያለሽ አንቺ የልቸልሽዉ የእጄራ እነት ትችያለቺ😢

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 5 měsíci +6

    ሌላ ሰው ጠፍቶ ነው ፓኪስታኒ ምን ጉድ ነው ለዛውም ኩዌት ሁነሽ እድህ ምስቅልቅል 😢 ከሰራሽ የምትቀየሪበት ነው እኮ የምር አዘንኩ

    • @MartaM-ov8dr
      @MartaM-ov8dr Před 5 měsíci +4

      ያገባችበትን ምክነያት ከመጀመሪያዉ አዳምጠሸዋል ዉዴ

    • @user-zv7vi5kq5j
      @user-zv7vi5kq5j Před 5 měsíci +2

      ​@@MartaM-ov8drአዎባንፈርድሴት ነን የነገንማንያውቃል እኛስ

    • @genetdejene4577
      @genetdejene4577 Před 5 měsíci

      Please don't judge her

    • @MN-pk9dj
      @MN-pk9dj Před 5 měsíci +2

      አትፋረድ ይፈረድብሃል
      አለ የገሬሰው

    • @yedingilmeriyamlijnegn4442
      @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 5 měsíci

      ​@@MartaM-ov8drእግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🥰

  • @user-yt2xq9hv6z
    @user-yt2xq9hv6z Před 5 měsíci +2

    መልካም ባል ነዉ ያላት ግን

  • @susu21
    @susu21 Před 5 měsíci +1

    እውነት ነው ፓኪሥታን ሤት አይሠራም

  • @user-vf5lb4ru5h
    @user-vf5lb4ru5h Před 5 měsíci +3

    አላህ ይርደሽ ያኔ እህት በጣም ከበድ ነዉ

  • @user-gh6ki7zw1z
    @user-gh6ki7zw1z Před 5 měsíci +4

    ልጆችኮ ወስደሽ ብሰጫቸው በሰላም መኖር አችይም ይፀፀትሻል ከህድሽ አብረሽ ኑሪ

  • @user-zn7fz4xr3p
    @user-zn7fz4xr3p Před 5 měsíci +7

    መጨርሻሺን ያሳምርልሺ

  • @meazamamo674
    @meazamamo674 Před 5 měsíci

    አቶት አንጂ ባለቤትሽ በጣምም ጥሩ ነዉ አግዚአብሔር ያሳብሺውን ያሳካልሽ ልጅሽን አግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Před 5 měsíci +1

    ኧረ ልጆችሽን እንምንም ተቸግረሽ በአገርሽ አሳድጊነው የምለው እሱን አምጭውና ሰረታችሁ ኢትዮጵያ ኑሩ

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před 2 měsíci

      ሀገሯማ ወስዳ የሴጣን ሰፈር ነው ልጆች ይሞታሉ አለች? የት ትሂድ

  • @Hiwothiyab
    @Hiwothiyab Před 5 měsíci +2

    ግን ምን ማለት ነው ልጆቿን እራሷ ታሳድግ እንጂ ልእናትሽ እህቶችሽ አሉ

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g Před 5 měsíci +2

    እንዴት ነው ጨክና ልጆችዋን የምትሰጠው ይሔ ግፍ ነው

  • @kamu9323
    @kamu9323 Před 5 měsíci

    ግን ሰውየው ወላሂ በጣም ጡሩ ና ተተሪ ነው 😢😢😢አቢሽር እህቴ አላህ በሳለም የገናኛቹ ገን ልጆችሺን ካረስሽ አትናጥየቻው

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl Před 5 měsíci

    ያረቢ በጣም ልብ እሜቆስል የህይወት ምን ግድ ነው አላህ ይገዝሺ እህቴ ልጆችሺንም አፍያ ያርግልሺ ብድአ በርቺ ወደአላህ አልቅሺ ነገሮች እንዲስተካከልልሺ

  • @user-hc1is8hs4t
    @user-hc1is8hs4t Před 5 měsíci +1

    በፍፁም መሄድ የለብሽም ብዙ ባለ ሀብት አሉ ሌላ ሚድያ ላይም ለመቅርብ ሞክሪ

  • @weynshetHailu-ec4eu
    @weynshetHailu-ec4eu Před 5 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 Před 5 měsíci +1

    ድሀ ብዙልጆች ይወልዳን ይጦረኛል በማለት ሀብታም ብዙ አይውልድም ቤተሰቦቸ ውለጅ አሉኝ ዬሚበሉት ዬላቸው አንቺም ዬለሽ ምንም አሰማም ልጆች ናቸው ዬሚሰቃዩ ይህን ዝምብሎ መውለድ ሀጥያት ነው:: ፓኪስታን ባትሄጂ ይመረጣል ዬኢትዮጵያ ህዝብ ይርዳሽ እና አገርሽ ይሻልሻል በጣም አይመቹም እሱስ ምን ህለት ሚስት አስፈለጎው እባካቹ ልጆችን መጫወቻ አታርጉዋቸው

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 5 měsíci +1

    እኔ ሚገርመኝ ኮ ልጅ ምን ባያውቅም ለምን ፀበልኮ አልወስድሽ ሚያመ ልጅ ምናልባ እግዚአብሔር ልቦና አፍንያከፍትልሽ ያሆ እስቲ ሞክሪለት ስው ከሌላስው ስምቶ በፀበል ትንሽ ያሻላቸውል(እንዳልሽው ልጅ ሁሉ ነገር ሚነካ ውሃ እሳቱ ማያለዬ ከሆን እስከ አስረሽ ትዘልቂያለሽ( እባክ ምንኮ ሙስሊምብትሆኚ እስቲ ፀበል ሞክሪለት . ( እርግጥ ልጆ አባታ ሃገር ፓኪስታ ቢሄድ ምን እንደሚያጋማቸ አታውቂም በዝህ ላይ ሃገራቸ በጣም በረዶ ብዛ ያለ ፀሃይ ሚያዬ ትንሽ ቀን ነው ( እግዚአብሔር ያርዳል ልጆ ከባድ ነውበእውነት

  • @user-rk9gs1fh1g
    @user-rk9gs1fh1g Před 5 měsíci

    ሱበሀንአላህ😢እውነት ለመናገር እህቶቸ ሰውን አትግፉ በተረፈ እህቴ አላህ ነገሮችን ሁሉ አላህ ያሥተካክልልሽ አላህ ያሽርልሽ እየሰራችሁ ለነገ አስቀምጡ ያዙ ብራችሁን ግን ሌላዜጋ ማግባት ፈተናው ብዙነው 😢

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd Před 5 měsíci

    እህቴ እባክሽን ተመከሪ እሰው ሀገሪ ይዘሽ ሄደሽ ልጆችሽን አትጣያቸው ሌላ ጥፊት መስራት የለብሽም ጪራሽ ሰጥቸ እመለሳለሁ ማለት በእጀራ እናት ልጆችሽ እድሞቱ መፍቀድ ነው ምን አይነት እናትነት ነው አውቃለሁ ተቸግረሻል ነገሪ ግነሰ እናት ሁሉን ነገር ትችላለች እናት ነሽና ልጆችሽን አሳልፈሽ ለሰው ሀገሪ አትላኪ አመሰግናለሁ🙏🙏🤲አላህ የተሻለውን ይምርጥልሻ🤲🤲🤲

  • @Nesrw
    @Nesrw Před 5 měsíci

    የውጭ ዜጋ ስታገባ ነው ህይወትዋን ያመሳቀለችው

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 Před 5 měsíci

    ከባድ ነው ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆችሽን በእቅፍሽ አድርገሽ ለማሣደግ ይርዳሽ ፈጣሪይ

  • @semiraali7870
    @semiraali7870 Před 5 měsíci

    አስቸጋሪ ነገር ነው ለማም ጠፋ ልጆችሽን ጥለሽ አትመለሽ።ቢቸግርሽም ከልጆችሽ ጋር ኑሪ። ፖክታን ሆነ ኢትዮጵያ ብሩ ከተገኘ እየመጣ ማየት ይችላል።የሆነ ኦትስቲክ የሆኑጨልጆች የሚማሩበት ቦታ ኘለ መሰለኝ አጠያይቂ።ልጆቼን ጥዬ እናቴን እንከባከባለሁ የሚባል ነገር ያውም የኔን እርዳታ 24ሰአት ይፈልጋል ለምትይው ልጅ የማይታሰብ ነገር ነው።

  • @nurmurad6603
    @nurmurad6603 Před 5 měsíci

    አላህ ይድረስልሽ ምስኪን እቴ እንርዳት ለአላህ ብለን

  • @user-hc1is8hs4t
    @user-hc1is8hs4t Před 5 měsíci +2

    አትሄጅ እዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ ይርዳሻል ብል አስባለሁ

    • @nunu7353
      @nunu7353 Před 5 měsíci

      Ye Ethiopia hizb?

  • @KadirIbraheem-hu5qk
    @KadirIbraheem-hu5qk Před 5 měsíci

    እባካቹህ የሰው አገር የምታገብ ሰወቺ ከሰዋ ተማሩ በሂታቹህ አትቀልዱ፣ ከሱዳን፣ ከባክስታን ፣ከባንጋሊ ፣ከየመኒ፣ እምትጃ ጀሉ ፣ተማሩ ፣

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl Před 5 měsíci

    ወደ ባለቤትሺ ሀገር ተሳክቶልሺ ከሄድሺ ልጆችን ጥለሺ መመለሱ ከባድ ነው ፀፀቱን አትችይውም ናፍቆቱንም አትችይውም ልጆችን ይዘው ሀገርሺ ኑሪ መሄድ ከሆነ ውሳኔሺ ደሞ እሱ ሀገር እዛው ልጆቻችሁ ጋ ኑሪ እ

  • @user-wd2sc8sy6x
    @user-wd2sc8sy6x Před 3 měsíci

    የማታቀው አገር ከመሄድ ሰው ከረዳሽ እዚህው ኑሪ ደሞ እዛ ትተሽ ለመመለስ እንዳታስቢ ይሄ ልጆችሽ ላይ መፍረድ ነው የሚሆንብሽ በዛ ላይ ታማማሚ ነው አንዱ ማንም ዋጋ ከፍሎ አያሳድግልሽም አባታቸው ወደ ኢትዮ መቶ ማየት ይችላል ግን አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በጣም ከባድ ነው ህይወትሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @Eteneshe-iq5ov
    @Eteneshe-iq5ov Před 5 měsíci +1

    አንቺስ ልጅ አለሽ ።እኛ ቆመን እየቀረን ነዉ በሰዉ አግር።

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 Před 5 měsíci

      አይዞሺ፡መንታ፡ትወልጂለሺ፡ለምን፡ቆመሺ፡ትቀሪ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 5 měsíci +3

    ችግር ማንንም አይንካ

  • @ZAERAZAETube
    @ZAERAZAETube Před 5 měsíci

    አላሕ ሙሢባውን ሁሉ ያቅልልሽ ያረብ

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy Před 5 měsíci +1

    እረወይኔ እናት በልጅ አትፈተን እደዉ ልጅሽን ባትሰጪ መሸአላ ባልሽ ጥሩሰዉነዉ እስካሁን ሌላነበርምንሰማዉ እሱግን አለመክዳቱጥሩሰዉነዉ

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 Před 5 měsíci

    እኔየ የምሠጠው አስተያየት ልጆችሽን አብረሽም ቢሆን እየኖርሽ አሣድጊ እናትሽን እህቶች ካሉሽ እህቶችሽ ይከባከቧቼው እናትሽን ከልጆችሽ ተለይተሽ ኑሪይ አልልም ቢቻል ሐገርቤት ብትሆኑ ለናትሽም ለልጆችሽም

  • @user-xw2kf7ri5t
    @user-xw2kf7ri5t Před 5 měsíci

    ወይኔ እህቴ በጣም አጣብቂኝ ሁኔታ ነሽ ግን ልጆችሽን በሰው ሀገር ከማያውቁት ሰው ጋር ትተሽም እንቅልፍ አትተኛም በተለይ የሚያመው 🥺

  • @BezaMolatu-gd8zn
    @BezaMolatu-gd8zn Před 5 měsíci +1

    ገንዬ በጣም ነው የምወድሽ የአዳም ቅመም ነኝ

  • @tinaye964
    @tinaye964 Před 5 měsíci +1

    እንደው ሱዳኒ አተሽ ነው ፓኪስታን ያገባሽው መጥኔ የሀበሻ ሴቶች😂😂. አሁን ደግሞ ያንቺን አበላሽተሽ የልጆቹንም ህይወት ልታበላሺ ነው መጥኔ 😢😢

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 Před 2 měsíci

    ሰውዬው ምርጥ ሰው ነው

  • @Dsggggggggggg-
    @Dsggggggggggg- Před 5 měsíci +2

    እኳን. መጣችሁ ስጠብቅነበር

  • @user-br7jl4wo4d
    @user-br7jl4wo4d Před 5 měsíci

    ገኒ እኔ ግን ፕሮግራምሽ አሁን አሁን እየደበረኝ ነው። ሲጀመርፐየምታቀርቡት አስተማሪ ወይ ደግሞ በጣም ልብን የሚነካ ታሪክ አይደለም። ሲቀጥል የሚቀርቡት ሁሉ የልባቸውን አውነት ለማካፈል ሳይሆን ብር እርዱን ለማለት ነው Almost all ማለት ነው። ግን ሁሉም ሰውኮ እዚህ ላይ ከሚቀርቡት በላይ ብዙ ችግር እያለበት ነው ህይወትን እየታገሉ የሚኖሩት። ስለዚህ ለመጡት ሁሉ እርዱ ማለት ደስ አይልም።
    ታሪክ ምረጪ ገኒ if not ብዙ ሚድያዎች በጣም አስገራሚ ታሪከች እያቀረቡ ስለሆነ እይታውና ተወዳጅነቱ እየቀነሰብሽ ይመጣል። ሰውም ይሰለቻል። Try to think zs deeply & do ur best

  • @jemalmehammed4613
    @jemalmehammed4613 Před 5 měsíci

    ከባድ ነዉ ልጆችሽን ባትሰጪ ይሻላል እዛም ሄደሽ ላይመቸመሽ ይቺላል እዚሁ እንደ ችግርሽ ብትኖሪ ይሻላል

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 Před 5 měsíci +1

    ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ ግን ለመፍረደ አይደለም የማታቂው ሐገር ከምቴጂ ለምነሽም ቢሆን በሐገርሽ ኑሪ
    በዛላይ ፓኪስታን ሆሆሆ ከቻልሽ ባልሽ እዚ እንዲመጣ ማድረግ
    እባካቹ የሌላ ሐገር ዜጋ ከማግባት እንታቀብ

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv Před 5 měsíci

      ምን አደረገ መከራውን እያየ እኮ ነው ምን አጠፋ

  • @Nesrw
    @Nesrw Před 5 měsíci

    ማን እደሀገር ልጅ ደግም ሆነ ክፋ በሀገ ያምራል ከሷ መማር አለባቸው ።

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Před 5 měsíci

    አላህ ከችግር ነጃ ይበልሽ እህቴ ኩይት ላይ 12አመቴ ድናር አግብቼ ቁጭ ብያለሁ ኮመንታሮች ክፍ ከመናገር ተቆጠቡ ነገ በኛላይ ምን እንደሚፈጠር አናቅምና

  • @user-xk3jd1zz1h
    @user-xk3jd1zz1h Před 5 měsíci

    አንች ያልያሺውን ልጆች እንዴት ለጀራናት ትያዝ ትያለሺ ሆ እሷበምንዳዋ ያምሻል አብርሺ ተቸገሪ ከልጆችሺጋ እሱኩየት አንች ኢትዮ ልጆችሺ እጀራናትጋ ግን ባሏ መልካም ሰውነው ወላሂ ሌላቢሆ ስልኩን ዘግቶ ላይፍን ይቀጭነበር

  • @user-ph6sh3wu3t
    @user-ph6sh3wu3t Před 5 měsíci +1

    የሰው አይን ሌሆንይችላል ልጂን እሩቅያ አሰቀሬለት

  • @mihirettesfayi2193
    @mihirettesfayi2193 Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይማረው ህፃኑን

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 5 měsíci +1

    አረ ኡኡኡኡኡኡ ልጆችሽን ሰጥተሽ እንዳታለቅሽ ቡኃላ ፓክስታን ሀገር ከኛም አይሸሉ ድሃ ናቸው እሱም ልጆቹል ከተረከበ ይፈታሻል ተጠንቀቂ 😢😢😢😢😢

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 5 měsíci +3

    ምን አይነት ዝብርቅርቅ ያለ ህይወትብነው😢😢😢😢😢😢

  • @FahdBasher-yv5gt
    @FahdBasher-yv5gt Před 5 měsíci

    በጣም ከባድ ነው ልጆችሽን ግን ጥለሻቸው ከመጣሽ ከባድ ነው ከእናትሽ ጋር ብትተያቸው ይሻላል

  • @user-bn3gi4in1p
    @user-bn3gi4in1p Před 5 měsíci

    ኽረ ይችልጂ ከዝህ የከፍ አደጋ በላይ ሌላ ሀገር ሂዳ እምትወድቅ ነው እሚመስለኝ ልጆቺሽን ሰጥተሽ ወደእናትሽ መመለስ አስፈለገሽ እነዚህ ህፃን ልጆችእናት ያስፈልጋቸዋል እኮ ? የማያውቁት ሀገር ከእናትያ ጋር ከሌላሀገር ዜጋ ቀርቶ ሀገራችን ላይ ራቅ ወዳለ ቦታ እንኮን ያስቸግራል እንደት የማይሆን ነገር ልታስቢ ቻልሽ?እናት ከሆንሽ ሀገርሽ ላይ ምንም ሆነሽ አሳድጊ ሲጀመር የሌላ ሀገር ዜጋ ማግባት ዋጋ ያስከፍላል ከባድ ነው ። ከዚህ የበለጠ ችግር እየመጣብሽ ነው ወደፊትም በሰላም ሀገርሽ ገብተሻል ከረዳ አገርሽ ላይ ይርዳሽ አሳድጊ እሱ ከአገሩ የወጣው ስሌለው መስሎኝ? ግን ስለተናደድኩ ሀሳቤ ጠፍብኝ ገኒ እንደት ትንሽ እኮን አላስተዋልሽምናምክር ነገር አለገሻትም?

  • @HhhhHh-nr2ct
    @HhhhHh-nr2ct Před 5 měsíci

    የሰው ሀገር ዜጋ ስታገቢ የመጀመሪያ የውድቀትሺ ውድቀት ነው ስትወልጅ ደግሞ አዋዳደቅሺ ከፋ ከሰው ሀገር ሀብታም ያገሬልጅ ንፁህ ደሀ ሺ ጊዜ ይሻለኛል ቢያንስ ፍቅሩንም መጥላቻውንም ይረዳኛል

  • @asniyutub2975
    @asniyutub2975 Před 5 měsíci

    በልጆችሽ አትደራደሪ ትጆችሽን አትለይ እግዚአብሔር ይማርልሽ ልጅሽን

  • @TehtenaMuche
    @TehtenaMuche Před 5 měsíci

    እዝጓ በልጅወቹ ጨክነሽ ለማን ልትተው ነው የማይመሰል ነገር ለልጂወቼ የማሳድግበት እርዱኝ እንደማለት ልጂወቼን ጥየ ልምጣ አይሆንም ለልጅወችሸ አንች ብቻ ነሸ ማሳደግ ያለብሽ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 5 měsíci

    አይይይይ:የዚቤት:ታሪክ:ከምግዜውምበላይ:ልቤነካው😢😢😢

  • @user-dr1ck3df3m
    @user-dr1ck3df3m Před 5 měsíci +1

    አላህ ይርዳሽ እህት አለም😢😢😢

  • @amandaamanda7998
    @amandaamanda7998 Před 5 měsíci +1

    እንዴት ብትጨክኝ ነው የሚያመው ልጅ ለሰው ለመስጠት ማሰብ ያንችስ ከፋ

  • @noormazin9051
    @noormazin9051 Před 5 měsíci +1

    አላህ ይማርልሸ አላህ የሀቅቅልሸ ያረብ ያልፋል አብሸሬ

  • @user-zv7vi5kq5j
    @user-zv7vi5kq5j Před 5 měsíci +2

    😢😢😢😢😢😢በሰመ አም የእኔ መጨነቅምን ዪሉታ ግን መጀመር የወሰነቺው ነው ለዝህ ሁሉ እናም ለውሳኔ አን ቸኩሉ😢😢😢😢😢😢

    • @hulegebtoube1631
      @hulegebtoube1631 Před 5 měsíci +1

      በርግጥ እንዳልሽው ሊሆን ይችላል ግን ታሪኩን እስከመጨረሻው አዳምጠሽው ከሆነ ዶክተሩ በፍጥነት ካላገባሽ መውለድ አትችይም ስላለኝ ለማሰብ ግዜ አልነበረኝም ደሞኮ ሁሉም ሚሆነው በፈጣሪ ውሳኔ ነው እኛ ባሰብነው ሳይሆን እሱ ባለው ነው ምንውለው በቃ የኔ እጣ ፋንታ ይሄ ነው የተፃፈልኝን እየኖርኩ ነው ለሁሉም አልሀምዱሊላህ

    • @user-zv7vi5kq5j
      @user-zv7vi5kq5j Před 5 měsíci +1

      ​@@hulegebtoube1631ማሪያምን ሰምቸዋለሁ የመጀመ ርያውን አዪቸው መጨረሻውንለማ የትእደን በጉጉት የጠበቀ የለም ግን ❤❤❤እኔ አልፈር ዳም እኔም ገና 21አመቴነው አላገባሁም እና ቀጣ ሂወቴ ን አላቅምእሚ ያ ቀው እግዚአብሔርነው እሺ ያጠፋሁት ካለ ይቅርታ❤❤❤❤❤

    • @user-zv7vi5kq5j
      @user-zv7vi5kq5j Před 5 měsíci +1

      እዪቸዋለሁእሺ ያጠፋሁት ካለይቅታ

    • @hulegebtoube1631
      @hulegebtoube1631 Před 5 měsíci +1

      ችግር የለውም ይቅር ብየሻለው በርግጥ የሌላ ዜጋ ማግባቴ ዋጋ እያስከፈለኝ ነው ግን በሰአቱ መውለድ አትችይም ስባል ቆም ብየ ማሰብ አልቻልኩም

    • @user-zv7vi5kq5j
      @user-zv7vi5kq5j Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Susuuuuu-w5z
    @Susuuuuu-w5z Před 5 měsíci +1

    ፓኪስታን ለትዳር?

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 Před 5 měsíci +1

    እንዴት ነው ነገሩ እውነትም 🤔 እንዴት ነው ልጆቹን ሰጥታ የምትመለሰው?ድጋሚ ላታያቸው እኮ ትችላለች የዚን ያህል የሆነ ቦታ ሰተሽ ልትመለሺ መወሰንሽ ልክ ነው ብዬ አላስብም የእናት አንጀት ጨክነሽ ከሰጠሻት የፈለገ ፈቅዳ ሚስት ብትሆኝም እንኳ ሽርክ መሆንሽን አትርሺ

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r Před 5 měsíci

    ኢትዬጵያ ልጆቻን ለመቀበል የመንግስት ድርጅት የለም በዚህ ገኒ ፈልገሽ ብትጃት ፓኪስታን ሄዳ መኖር አትችልም ባህላቸው ጋር መቃቃም አትችል እኔ የምመክራት በሀገር ብትቀር ይቻሻላል

  • @21MarYam
    @21MarYam Před 5 měsíci

    ባልሽ ግን ከልቡ ሰው ነው ተሳክቶ ተዋቶላችሁ እሱም ወደ ኢትዮጵያ ቢገባ ምኞቴ ነው የኢትዮጵያ ወንድ ቢሆን ኖሮ ገና በአንድ ልጅ ጥሎሽ ጠፍቶ ነበር