ጎዳና ላይ የሁለት አመት ልጄን ሊደፍሩብኝ ነበር::አያቶቼ ልጃችንን ገደልሻት ይሉኛል:: ባለ ታሪክ ቤዛዊት ደሳለኝ::

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ያንቺን ዲቃሎች የሚያሳድግ የለም ብለዉ አባረሩኝ::
    ቤዛዊት ደሳለኝን ለማግኘት በ0966253637 የስልክ አድራሻዋ ደውለው ያናግሯት።በገንዘብ ማገዝ ከፈቀዱ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥሯ 1000493016192 ላይ በስሟ ገቢ በማድረግ ወገናዊ ግዴታዎን ይወጡ።

Komentáře • 60

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  Před 5 měsíci +15

    ቤዛዊት ደሳለኝን ለማግኘት በ0966253637 የስልክ አድራሻዋ ደውለው ያናግሯት።በገንዘብ ማገዝ ከፈቀዱ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥሯ 1000493016192 ላይ በስሟ ገቢ በማድረግ ወገናዊ ግዴታዎን ይወጡ።

    • @user-xv1dw3qj4l
      @user-xv1dw3qj4l Před 5 měsíci +3

      ገኒ ግን ይሄን ሁሉ ታሪክ እየሰማሽ ጤነኛ መሆንሽ😢

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Před 5 měsíci

      በጣም እኔም እየገረመኝ ነው

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Před 5 měsíci

      እግዚአብሄር ሆይ ምኞቴን ፍላጎቴን አሟላልኝ በጎ አድራጎት ድርጅት መክፈት የተቸገሩትን መሰብሰብ መጠየቅ ማገዝ የሁሌም ፍላጎቴና ህልሜ ነው ግን ምንም የለኝም ፈጣሪዬ እርዳኝ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 5 měsíci +17

    ወይ አለማወቅ መቼ ይሆን ከእንዳህ ያለ ደካማ አስተሳሰብ የሚወጡት ወገኖቻችን?😢 እህቴ ታሪክሽን ክርስቶስ ይለውጥልሽ መከራ በቃ ብሎ ደስታን ያጎናፅፍሽ❤

  • @aynadis5886
    @aynadis5886 Před 5 měsíci +17

    የኢትዮጵያ ቤት አከራዮች ተው😥 ዘላለማዊ ቤታችን በሰማይ ነው 😥
    ጌታ ሆይ ሀብታም ድሀ ሳትል ቀይ ጥቁር አጭር ረጅም ሳትል ሁሉም ደግ የሰራ ብቻ በእኩልነት የሚወርሳትን ዘላለማዊ ቤትህን የሰጠኸን አምላክ ክበር ተመስገን!!!

  • @zeni185
    @zeni185 Před 5 měsíci +9

    ገኒሻ እመቤቴ ፀጋዉን ታብዛልሽ ተባረኪ እህቴ የችግረኛ እናት ነሽ አንቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mickaelseyoum6412
    @mickaelseyoum6412 Před 5 měsíci +4

    በጣም የሚያሳዝብ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እህት

  • @user-ix6dz9lq2q
    @user-ix6dz9lq2q Před 5 měsíci +13

    የኔ እናት ቤቴ አልቆልኝ ቢሆን ምነው ኢትዮጵያ እስከምመጣ በኖርሽበት

    • @Kidu853
      @Kidu853 Před 5 měsíci

      Cfcc k. ki i .kol. ki..k. .k. K ik ikk . ik k cocvfv flivi vv ivcov fv c..vvvvv lcvvlviikoiii😅😮

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před 5 měsíci +2

    የኢትዮጵያ እናቶች እንባ ነው መሰል አሁን በሀገራችን ላይ ያለው መከራ እና እልቂት አይዞሽ ይህም ያልፋል ጠንካራ ሁኘ እህቴ 😢😢😢

  • @SaraTesfaMichaelAbreham
    @SaraTesfaMichaelAbreham Před 5 měsíci +3

    ገንዬ በጣም የመውደህሽ የማደንቅሽ በዚ ጋጣሚ አድሜ ከጤና ይድልሽ መልካም እናት ነሽ ::

  • @azebta5238
    @azebta5238 Před 5 měsíci +2

    የኔ እህት ገነት የዚህቺ ልጅ ታሪክ ስትሰሚ ለሚከታተሉ ሰዎች ማስተማሪያ ሃሳብ እያነሳች እንጂ ። በሷ ጥፋት የተፈጠሩ ልጆች መከራተት በምን እዳቸው ነው። ስለዚህ ማንም ሴት ራሷን ሳትችል ወደ ፍቅር ግንኙነት መግባት ትርፉ የኼ ነው እና ሴቶች አትቾኩሉ ቆም ብላቹ አስቡ ማለት ያስፈልጋል። ራሷ ያልቻለች ሴት መጨረሳው ሰው ፊት ቀርባ ማልቀስ ነው መጨረሻው ወጣት ሴቶች ከዚህ ትምህርት ውሰዱ እላሎህ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 5 měsíci +3

    አይዚሽ እህቴ አንድቀን የወደቁትን የሚያነሳ አምላክ አይጥልሽም ይሄ ሀይማኖተኛ ደግ ህዝብ እየተባለ የሚወራለተ እድሜ ለሶሻል ሚዲያ አክስት አጎት አያት የተባሉ የራሳቸውን ወገን የሚያሰቃዩ ገበናቸው እየወጣ ነው እኔ ዘመኑ ይመስለኝ ነበር ግን ከጥንትም ጨካኝ ህዝበ ብዙ ደጋግ ሰዎች እንዳሉም አውቃለሁ:

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 5 měsíci +2

    እህቶች ምንምምምምም ማድረግ ባትችሉ እንኳ ከመተኛታችሁ በፊት ከመኝታ በኋላ ስለሚፈጠረዉ ነገር 5 ደቂቃ አስቡ መተኛታችሁ ካልቀረ የእርግዝና መከላከያ ቃም ማድረግ አትርሱ!!

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 5 měsíci

      ሁለተኛ ልጅዋን ስትወልድ እኮ የወሊድ መከላከያ ተጠቅሜ ነበር አለች እኮ አንዳንዴየ እንደዚህ ያጋጥማል የኔም ጎደኛ ስላጋጠማት ነው

  • @user-dr1ck3df3m
    @user-dr1ck3df3m Před 5 měsíci +1

    አላህ ይርዳሽ😢 ነገ ሌላ ቀን ነው አብሽር ያልፋል ዋናው ነገር አች ብልህ ሁኝ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Před 5 měsíci +1

    እረ ሴቶች ማሰቢያ ተሰቶናል እባካችሁ እንፀልይ አራሳችንን እንጠብቅ ምነው በስቃይ ሂወት እያለፍን ፍቅር ውስጥ አስገባን ለምንኀጥራቸው ልጆች እናስብ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 5 měsíci +2

    ገኒዬ ከቻልሽ መልዕክተኛዉን ወይም ማስተር አብነትን ብታገናኛት

  • @yeshigetnet9104
    @yeshigetnet9104 Před 5 měsíci +1

    ቤተሰብ እያለ እንዲህ የጨለመባት ክርስቶስ ከዚህ መከራ ያዉጣሽ

  • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
    @ZeyenebaShemsedin-hw6so Před 5 měsíci +2

    ወላሂ አንድ ቀን ያልፍልሻል ኢሻአላህ ያማል ወላሂ እኔን አይዞሽ

  • @user-vf5lb4ru5h
    @user-vf5lb4ru5h Před 5 měsíci +3

    አጂብ ያኔ እህት አለህ ይድርስሽ

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před 5 měsíci +1

    ሰውም ጨክኗል እቃ ለመሸት ፈልጋ ግዙኝ ስትል ቸግሯት ነው እቀዋን ትተው የተወሰነ ብር ሰተዋት ቢሄዱ ሰው ተጨካክኗል😢

  • @mahi3934
    @mahi3934 Před 5 měsíci +5

    አይዞሽ የኔ ውድ

  • @ritalema9810
    @ritalema9810 Před 5 měsíci +3

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይድረስልሽ😢

  • @mihretyegeta2144
    @mihretyegeta2144 Před 5 měsíci +1

    ፈጣር ጋች ጋር ይሁን የኔ እናት😢😢😢😢😢

  • @user-bemin
    @user-bemin Před 5 měsíci +1

    አይይይ እንደው ምንአይነት ጣጣ ነው 😭

  • @TtfgJhgfh
    @TtfgJhgfh Před 5 měsíci +1

    እደ ወድ ጨካኝ የለም😢

  • @eexx8265
    @eexx8265 Před 5 měsíci +7

    የት ናችሁ ያማራ ልጆች እንርዳት ደማችን ናት እኩዋን ለራሳችን ማንንም እየረዳን ነው

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 Před 5 měsíci

      በትክክል

    • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
      @ZeyenebaShemsedin-hw6so Před 5 měsíci +2

      ዘረኝነት ጥሩ አይደለም መርዳት ከፈለግን እንደዚው እንርዳት

    • @eexx8265
      @eexx8265 Před 5 měsíci

      @@ZeyenebaShemsedin-hw6so ውጭ ከዚህ

    • @Almetshay
      @Almetshay Před 7 dny

      አዎ ዘረን መጥራት አይጠበቅብቹሁም እንዲሁ መተሳሰብ ይቻላል እኮ

    • @Almetshay
      @Almetshay Před 7 dny

      ​@@fatmasaeed6043አረ አዎ

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 Před 5 měsíci

    አይ እች ጎደሎ አለም አዱ ድሎት ያሰቃዬዋል እዱ በችግር ይሰቃያል አሁንስ ማዬው ምሰማው ሁሉ ልቤን ይሰብርዋል አይ አች አለም 😢😢😢

  • @user-dg5fs6wj6z
    @user-dg5fs6wj6z Před 5 měsíci +2

    ያልፋል እህቴ

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን እኔ ሁሌም የሚገርመኝ አማራ ሴቱም ወንዱም እድሜያቸውን የሚቀንሱት ነገር ሰው እኮ 1 ወይ 2 አመት ይቀንሳል አማራ ሀገራቸው በችግር ያሳለፉትን ጊዜ ለማካካስ አስር አስራ አምስት አመት የሚቀንሱት መጀመሪያ ኮሌጅ እየተማርኩ ነበር አለች መልሳ 17 አመቴ ነበር የአዲስ አበባ ልጅ እንኳን በ18 አመት ነው ሀይስኩል የሚጨርሱት ኮሌጅ ሲጨመርበት 20 ይሆናል ለዛውም ሳያልቅ ክፍለሀገር ደግሞ ትምህርት የሚጀምሩት እራሱ በጣም ከፈጠነ 10 አመት ነው በአጠቃላይ 24 አካባቢ ሀይስኩል ያልቃል እና አትዋሹ እድሜ ስትቀንሱ በልኩ አርጉት እንዴት ሰው በአንዴ 15 አመት ይቀንሳል

  • @aaas205
    @aaas205 Před 5 měsíci

    አላህ ያግዛት😢😢

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 Před 5 měsíci

    Ayizoshi yene ehit Egiziyabhair Amilaki tarikishin yikeyirew Emebirihan tiridashi 😢😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 5 měsíci +1

    ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 5 měsíci +2

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @edensam7659
    @edensam7659 Před 5 měsíci

    Transfer to inactive account fail new milew to transfer her online.

  • @user-yb4cc6vp3e
    @user-yb4cc6vp3e Před 5 měsíci

    በአለም ላይ እደሀበሻውዲ ክፍየለም

  • @user-jo5de5kv8l
    @user-jo5de5kv8l Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢 are bet akery fetarim firu

  • @werkneshgetanehwerknesh5389
    @werkneshgetanehwerknesh5389 Před 5 měsíci

    Uuufff egzabher yirdash

  • @user-xf7wg9uz4z
    @user-xf7wg9uz4z Před 5 měsíci

    😢😭😭

  • @user-vg2ky7xo1q
    @user-vg2ky7xo1q Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢😢

  • @foziijimaa2080
    @foziijimaa2080 Před 5 měsíci

    😢💔💔💔😭😭

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y Před 5 měsíci

    😢😢😢

  • @alemayehubiru1178
    @alemayehubiru1178 Před 5 měsíci

    Such a talk itself has a further negative repercussions on society. Despite the overall moral bankruptcy, we still need to maintain the basic taboos. Talking about sexual abuse of 2 years old child is simply repulsive and disgusting.

  • @AnnaTesfahun
    @AnnaTesfahun Před 5 měsíci

    😭😭😭😭omg

  • @redwave4776
    @redwave4776 Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 5 měsíci

    እናንተ ክፉ አከራዮች ይሄ የምትስገበገቡለት ቤት እላያችሁ ላይ አመድ ይሁን

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 Před 5 měsíci

    Geni medamet bicha sayihon anchim change argiachew mikniatum huletegna sitargiz no ayihonim silat minin temamina new weldalew yalechew so leloche tmhet endihonachew zoro zoro esuana lijochu nachew yemigodut silezi bedenb change argiachew

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 Před 5 měsíci +1

    ሁፍፍፍ አልህ ይርድሻ ሁልቹም ያቅማቹን እርዱ ብጣም ከብዳ ነው

  • @user-vg2ky7xo1q
    @user-vg2ky7xo1q Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢😢

  • @FathmaAlwagan
    @FathmaAlwagan Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gggfffggg860
    @gggfffggg860 Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-ci4wl5bj7l
    @user-ci4wl5bj7l Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢