🔴አስቸኳይ መልእክት ከእውነተኛ አባት‼️👉በተለይ ሴቶች ስሙ...አባ ወልደ ኪሮስ ♦️እኚህ አባት ማን ናቸው⁉️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 02. 2024
  • 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    ____________/Connect With Me On Social Media\____________
    ► Telegram:➜@ramapost
    ► Tiktok:➜@tadewos7
    ► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
    ► Instagram:➜@tadewosawugchew
    =========================================
    Welcome to my channel! Please follow my channel guidelines when you join the conversation.
    On this channel you agree to be civil and respectful.
    You understand questions are welcomed,but not spammed.
    You understand to stick to the topic of the video or stream.
  • Zábava

Komentáře • 446

  • @tadewos23
    @tadewos23  Před 5 měsíci +87

    አባ ወልደ ኪሮስ የሚገኙት በቦሌ አራብሳ ዋሻ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ነው። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ለራማ ቲዩብ አገልግሎት መደወል ይችላሉ። በ0928311773 ይደውሉ። Telegram ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት @ramapost ብለው ፈልገውን ይቀላቀሉ። ወደ ገዳሙ ከመሄዳችሁ በፊት አስቀድሞ መጠበቅ ያስፈልጋል።
    Rama Tube 0928311773 ይደውሉ።

    • @samerwit
      @samerwit Před 5 měsíci +5

      እሽ በዚህ ስልክ አባታችንን እናገኛቸዋል በማርያም በስደት ነኝ ድረሱልኝ አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ😢❤

    • @mekdimolla4788
      @mekdimolla4788 Před 5 měsíci +1

      ፀበሉ የት ነው

    • @user-ku5gu9zl9v
      @user-ku5gu9zl9v Před 5 měsíci +1

      ​@@samerwitኣይ ህዝቢ ተረጋጊ ዝም ብለሽ ይፍቲ ይባላል እንድየ ማለት ቄስ ነውት ?

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 5 měsíci +2

      አባ ወልደ ኪሮስ የሚገኙት በቦሌ አራብሳ ዋሻ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ነው። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ለራማ ቲዩብ አገልግሎት መደወል ይችላሉ። በ0928311773 ይደውሉ። Telegram ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት @ramapost ብለው ፈልገውን ይቀላቀሉ። ወደ ገዳሙ ከመሄዳችሁ በፊት አስቀድሞ መጠበቅ ያስፈልጋል።

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před 5 měsíci +4

      አባታችን እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን ብዙ ሰው የሱዳን መተት እያሉ አልነቁም እንጂ አባታችን መምህር ግርማ ሁሌም ይናግራሉ ሰው ግን ያሾፋል ።እስኪደርስባቸው ነው የሚጠብቁት።

  • @user-lj6qj2go5u
    @user-lj6qj2go5u Před 5 měsíci +45

    ቅዱሳን አባቶቻችን የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘለዓለም ይመስገን ።
    አባቴ በረከቶ ይደርብን አሜን።

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 5 měsíci +72

    አባቴ በፀሎትዎ ያስቡን ከበረከትዎ ያሳትፈል አሜን አምላክ ምህረትህ ብዙነው ቤተ እኔንም ለንሰሃ አብቃን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    • @Hagere739
      @Hagere739 Před 5 měsíci

      ጥምብ መሀይም ነህ

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 Před 5 měsíci +2

      @@Hagere739 የሃፍክን ፍሬ ያብላክ በአፍክ አትፀዳዳ እረ ስት አይነት ፍጡር አለ ሆ

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Před 5 měsíci

      ​@@Hagere739ምንአይት መንፈስ ነው ያደረብክ 🤮

    • @mesimesi7756
      @mesimesi7756 Před 5 měsíci +1

      ንሰሐ ገብተህ እቦታው ሒድ ተጠመቅ ያደረብህ ክፉ መንፈስ ይወጣል።

    • @MamoBizunesh
      @MamoBizunesh Před 4 měsíci

      አባ ባለሁበት ፀልዩልኝ ከነ ልጆቼ ተሰቃይቻለሁ

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 Před 5 měsíci +40

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏
    ቡራኬዎት ትድረሰን አሜን🙏

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Před 5 měsíci

      AmenAmenAmen kalewot yasemaleng Abune kiros Abate miljahu bereketut yideteng Abetu getahoy mareng yikir beleng Abatachn be tselot Asibung Abatachn welete mariyam Ena Welde Hebriel❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidist1705
    @kidist1705 Před 5 měsíci +9

    የፃዲቁ የገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ እባክህ ስለገብረመንፈስ ቅዱስ ብለህ ያለውበትን ችግር ታቃለህ እና አስበኝ ያባቶቼ አምላክ

  • @asebewojilove-sx7cz
    @asebewojilove-sx7cz Před 5 měsíci +10

    አባታችን በረከትዎ ለእኛ ለምናምነው ለኦርቶዶክስ ለተዋህዶያዊያን ይሁን እመቤቴ ሆይ በእያንዳንዳችን ላይ የተደበቀ እርኩስ መንፈስ በልጅሽ መስቀል የተወጋ ይሁን

  • @user-bd3bw4te3b
    @user-bd3bw4te3b Před 5 měsíci +13

    አባታችን እህቴ ሰው አገር ሁና ለረጅም አመት ታማ እየተሰቃየችነው ያለችው በፀሎቱህ እሰባት ወለተ ገብርኤል ትባላለች

    • @witnessgirma6483
      @witnessgirma6483 Před 5 měsíci

      እመብርሃን ታስብልሽ ባለችበት ትጠብቅልሽ የኔ እህት ክርስቲያና ስሟን እጅሽ ላይ እየፃፍሽ የቻልሽውነሸ ያህል ስገጂ ፀልይላት ትድናለች።

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Před 5 měsíci +11

    መምህር ግርማ አባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን መስገድ መፃም መፀለይ አስተምረውን አውቀናል ካልተሰገደ ካልተፃመ ካልተፀለየ መንፈስ አይያዝም

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl Před 5 měsíci +12

    አባታችን ይፍቶኝ🙏🏾👏 እዉነት ብለዋል አባታችን🙏🏾👏 ከልብ ካመንን የሰማይ የምድር አምላክ የሚሳነዉ ነገር የለም 🙏🏾👏አሜን አሜን አሜን🙏🏾👏የእናታችን የእመቤታችን የብፅያት ቅድስት ድንግል ማሬያም አማላጁነቷ በረከቷዋ እሬዲቷ አይለየን🙏🏾👏💚💛❤️

  • @mekonenig1331
    @mekonenig1331 Před 5 měsíci +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጾሎት አስቡኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሄር አሜን አሜን አሜን ።

  • @mesganaashenafi
    @mesganaashenafi Před 5 měsíci +11

    አሜን አሜን አሜን አባ በረከቶት ይደርብን እሴተ ማሪያም ብላቹ በፀሎቶት አስቡኝ

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 5 měsíci +7

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ በጣም አሞኛል ወለተ ማርያም ብላቹ😢😢😢

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Před 5 měsíci +5

    አባቴ. መደሀኒያለም. አሳልፍ አይሰጠን. ቃለሂወትያሰማልን. አሜን አሜን አሜን

  • @webet2273
    @webet2273 Před 5 měsíci +5

    እህተ ሚካኤል በልጆቼእና በራሴ ስም ለእመቤት ለጌታዬ እናት ኢየሱ ክርስቶስን ለወለደችልኝ ዉለታዋ ከፍዬ ለማልችለዉ እናቴ የልጅነቴ ልደትዬ ያዉም ለእመቤቴ 50.000 ብር ቃል ገብቻለሁ ሀምሳ ሺ ብር እግዚህአብሄር ፍቃድህ ይሁንልኝ ራማ ቲዩብ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adisadis5786
    @adisadis5786 Před 5 měsíci +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen yagegeloth zemenuth yebarek abatachin kaleheweth yasemalen

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 5 měsíci +3

    አባታችን ቡራኬዎ ለእኔም ለልጆቼም ይድረሰን

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Před 5 měsíci +6

    አሜን፫ ለአባታችን የለ ሕይወት ያሰማልን በረከተወት ይድረብን አሜን አሜን አሜን

  • @gebrieadmassu727
    @gebrieadmassu727 Před 5 měsíci +4

    አሜን አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን፡ መድኃኔዓለም እኔን ኃጢያተኛውን ይምረኝ ይቅር ይለኝ ዘንድ ገብረማርያምን በፀሎትዎ ያስቡኝ፡፡

  • @meserettadesse6542
    @meserettadesse6542 Před 5 měsíci +5

    አሜን አባታችን በጾለት እስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @GetanehDemeke-wc2ox
    @GetanehDemeke-wc2ox Před 5 měsíci +4

    አባ በፀሎት ያስቡን !🙏🙏🙏

  • @user-po5ru6lr7i
    @user-po5ru6lr7i Před 5 měsíci +1

    አባታችን በረከቱ ይደርብን በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው

  • @user-nh9pk1uy9c
    @user-nh9pk1uy9c Před 5 měsíci +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን አይለ ኢየሱስ ወለተ ማርያም

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 Před 5 měsíci +3

    አምላኬ ሆይ እኔን ደካማዋን ልጅህን አስበኝ በፅሎትዎ ያስቡኝ አባ 😢አድስ ልብን ፍጠርልኝ ❤ጌታዬ ሆይ😢

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před 5 měsíci +3

    ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፆለት አሳስቡኝ ከባድ የሆነ ህይወት ዉስጥ ነዉ ያለሁት ደንዝዣለሁ😢😢😢

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 4 měsíci +1

    መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንዱሙ በረከታችዉ የደረበን የመንፈሰ ንገር አስተማረዉንል አባታችን ቃላህዉትት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ የተናገርወት አድ ጠብ አይልም እኔ በቅርብ ነው ያወኩት የመንፈስን ስራ 32 አመት ሆነኚ ትዳር ልይዝ ሳስብ ያስጠላኛል ወድ ቀና ብየ አላይም ካየሁ አይኔን ያቃጥለኛል ወድ ያስጠላኛል ረ ስት አለ ውይይይ የጠላት ሴራ 😢😢😢😢

  • @user-nh9pk1uy9c
    @user-nh9pk1uy9c Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-xz1qh8ib9v
    @user-xz1qh8ib9v Před 5 měsíci +1

    አባታችን በረከቶ ይደርብን በጸሎቶ አሰቡን በረከቶ ከቤተሰቦቻችን ይደርብን ለንሰሀሞት ያብቃን

  • @MeazashGobena-ve7rj
    @MeazashGobena-ve7rj Před 5 měsíci +2

    አባታችን መንበረ ማርያም በጸሎት አስቡኝ አደራ🙏

  • @yordanosbrhanezerit4018
    @yordanosbrhanezerit4018 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ቀቅፍ አያዋጣን ። አባታችን እድሜ ጣና ይስጥልን በረከታቹ ይደርብን።

  • @tenudeju7814
    @tenudeju7814 Před 4 měsíci

    አባ በፀሎቶት አስቡን እህተ ማርያም እና ክንፈ ሚካኤል፣ ክንፈ ገብርኤል አባቴ ፀልዩልን

  • @GiftyDejene-xi1yj
    @GiftyDejene-xi1yj Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን እደሜ እና ጤና ይሰጦት አባታችን አምላኬ ለነሰሀ ያብቃን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu6624 Před 4 měsíci

    አባታችን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před 5 měsíci +4

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢😢😢

  • @FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl
    @FatimaGsgshwgsvsvdhdjwj-hd7vl Před 5 měsíci +1

    አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አቤቱ አምላኬ ንጉሴ አንተ ከጠላቶቻች ከዲያብሎስ ሰራ አድነን

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Před 5 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አባቴ በፀሎተዎት ያስቡኝ የጡት በሽታ አለብኝ ወለተስላሴ

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Před 5 měsíci

      እግዚአብሔር ይፈውስሽ ቅብዐ ቅዱስ ተቀቢ

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን🤲🙏❤❤❤

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 Před 5 měsíci +3

    Amen Amen Amen Egziabhre mhiretun ylaklen

  • @ganetkebede4898
    @ganetkebede4898 Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዬወት አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-gg5gu1rf1e
    @user-gg5gu1rf1e Před 5 měsíci +2

    ,አባታችን.ሆይ.በሀፂያት.የተሞላች.ልቤን.ከጌታችን.ከመድሀኒታችን.እየሱስ.ክርስቶስ.ይምእረኝ.ዘንድ.ፀልይልኝ.ክብር.ምስጋና.ይግባዉ.ለመድሀኒታችን.እየሱስ.ክርስቶስ.አባታችንን.ስለሰጠን.አሜን.አሜን.በአንድ.ወልድ.መንፈስ.ቅድስ.ያመነ.መቸም.ይፈወሳል.በፀሎት.አስበን

  • @BireenamaBiree-wn7xb
    @BireenamaBiree-wn7xb Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 💚💛❤💚💛❤💚💛👐💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @tsehayabera-wk3to
    @tsehayabera-wk3to Před 5 měsíci

    አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Před 5 měsíci +1

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እናንተን የስማ ልኔም ለቤተስቦቼ ይድረስልኝ ይጐደለኝን ይሙላልኝ አባታችን በፀሎት እስቡን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-cb2nw9ui6v
    @user-cb2nw9ui6v Před 5 měsíci

    አሜን ፫ አባ በረከትወ ይድረሰን ወለተ ማርያም ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ ያብቃን ለመፈወስ ያብቃኝ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 4 měsíci

    አባታችን ለቤተክህነት ሰዎች ይንገሩልን እስኪ አይሰሙም እኮ እነሱ አያምኑም እኮ ይቃወማሉ እንዲህ ሲባሉ ሀሰተኛ ብለዉ ታርጋ ይለጥፋሉ። አትዳኑ ይሉናል ይሄዉ መምህራችንን የሀዋርያት ፈለግ መምህር ግርማን አንገላቱብን

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነቱ ቃለ ህይወቴን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @user-xc3sk3bb8x
    @user-xc3sk3bb8x Před 5 měsíci

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን!!! እግዚአብሔር ሀያል ነው!!!!!!!

  • @TiruworkGebeyehu-ip8qu
    @TiruworkGebeyehu-ip8qu Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @SoothingRelaxation-Music942
    @SoothingRelaxation-Music942 Před 5 měsíci

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሺ!!!! አሜን የኢየሱስ ስም ሰውን ይፈውሳል

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኬዎ ጸሎቶት ይድረሰን🙏♥️♥️♥️ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ🙏♥️

  • @ethiopiahagere2889
    @ethiopiahagere2889 Před 5 měsíci +6

    በፀሎቶው ያስቡን

  • @user-gn7nm4nr1s
    @user-gn7nm4nr1s Před 4 měsíci

    አሜን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @user-xv3yv6um7i
    @user-xv3yv6um7i Před 5 měsíci

    አሜን ቀለህወት የሰማልን አባቴ ለኔም በፆሎት አስቡኝ

  • @user-kd8dv3ho8q
    @user-kd8dv3ho8q Před 5 měsíci +1

    እግዚሀቤር የሰጠዎት በረከት ለኛም ይትረፈን አሜን!!!

  • @user-bo2ns4yy5r
    @user-bo2ns4yy5r Před 5 měsíci +1

    ትምህርትማ አርዮስም ምሁር ነበረ
    የእግዚአብሄር ቸርነት የልብ የዋህነትን ያያል

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2sk Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለ ሕይወት
    ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 Před 5 měsíci +5

    አባታችንን እድሜ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ. በረከትዎ ይደርብን

    • @user-sm2co9ym3c
      @user-sm2co9ym3c Před 5 měsíci

      አባቴ የፀሎት አርጉልኘከማጨዉነኘ ስላየሁ ደሰበሎኘል

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @tejitumenna4999
    @tejitumenna4999 Před 5 měsíci +6

    አሜን ቡራኬዎ ፀሎቶት ይድረሰን

  • @esfile5867
    @esfile5867 Před 5 měsíci

    አባታችን፣የእድሜ፣ዘመንዎ፣ይባረክ፣በረከትዎ፣አይለየን፣በስደት፣ነው፣ያለሁት፣በጸሎትዎ፣ያስቡኝ፣አስካለ፣ማርያም፣እባላለሁ፣❤❤❤❤❤

  • @user-jk9mz9sq9l
    @user-jk9mz9sq9l Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።ጉስቋም ማርያምን ያሰራት አቶ ክንፉ በዚህ ዓመት አርፋል።ነፍሱን በገነት ያሳርፍልን አሜን።

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታቸው ይደረብን በእድሜ በፅጋ ያኑሩልን 😢😢😢

  • @ida939
    @ida939 Před 5 měsíci +1

    አሜን ቡራኬዎ ፆለትዎ ይድረሰን

  • @rahelteklehaymanot9760
    @rahelteklehaymanot9760 Před 5 měsíci

    አሜን አባታችን በፀሎት ያሱቡኝ

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ቃለሂወት ያስማልን አባታችን

  • @user-np8wm7he5x
    @user-np8wm7he5x Před 4 měsíci

    ክቡር አቤታችን እግዚሀቤር አምላክ በእድሜበፀጋይጠብቅልን በፆሎታችሁ ያስቡን አፀደማሪያም ወ/ሚካኤል

  • @SenaitMukria
    @SenaitMukria Před 5 měsíci

    አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ወለተሰንበት

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሂወት ይሰማልኚ

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j Před 5 měsíci +2

    አሜንአሜንአሜን አባቴይፍቱኝ ይባርኩኝ 😢😢😢

  • @marcymila2161
    @marcymila2161 Před 5 měsíci +1

    አባታችን በረከቶዎ ይድረስን በስደት ያለነውን በፀሎት አስቡን

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 Před 5 měsíci +3

    አለማመኔን እርዳው ጌታዬ

  • @hhjj6916
    @hhjj6916 Před 5 měsíci

    አሜንአሜንአሜንበእወነትለእግዚአብሔርየሚሳነውየልም

  • @user-tr6sy3sy7m
    @user-tr6sy3sy7m Před 5 měsíci +7

    ይህንን ሁሉ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አድራሻው የት ነው

  • @ganatwakqu6758
    @ganatwakqu6758 Před 5 měsíci

    Ameen Ameen Ameen barkachow yidirabiny bastoolotachow asbuny qala yihot yisamalin Abatchin🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hellen9281
    @hellen9281 Před 5 měsíci

    አባታችን በረከቶው ይደርብን

  • @HahuLelu-xn2wk
    @HahuLelu-xn2wk Před 5 měsíci +1

    አባታችን፡እርሶ፡ቃሉን፡እየተናገሩ፡ነው
    ጌታ፡ደግሞ፡በምድር፡የመሰከረልኝ፡በሰማይ፡ባለ፡በአባቴ፡ፊት፡እመሰክርለታለሁ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 5 měsíci

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-ch1hb1qe3f
    @user-ch1hb1qe3f Před 5 měsíci +1

    Amen amen amen Abate yiftugn❤❤❤

  • @kalyemom3540
    @kalyemom3540 Před 5 měsíci +2

    Amenn

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Před 4 měsíci

    Abatache.berketachew.yedrben.❤❤❤❤❤

  • @user-vn2kr5sj1x
    @user-vn2kr5sj1x Před 5 měsíci +2

    አባቴ በፀሎት አስቡን 😢🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před 5 měsíci

    እሜን ቡራኬ ይድረሰን የአባታችን

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Před 5 měsíci

    ቃለ ሕይወትንያሰማልን እግዚአብሔር በምህረቱ ይማረን በሣህሉ ይመግበን ይቅርታውን ቸርነቱን አያርቅብን ሀበሣ ኃጢዐታችን ይደምስስልን ።

  • @tadeletemesgen121
    @tadeletemesgen121 Před 5 měsíci

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @semanyawbekele184
    @semanyawbekele184 Před 5 měsíci +1

    እዉነት ነዉ ሁሉም ያሉት እዉነት ነዉ

  • @lemlemabore233
    @lemlemabore233 Před 5 měsíci

    አባ በረከቶ ይደርበን በፀሎት አስቡን

  • @WerknehWesnou-tu7pu
    @WerknehWesnou-tu7pu Před 5 měsíci

    Amne

  • @MeseretSahelu
    @MeseretSahelu Před 5 měsíci

    አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን እህተ ሚካኤል ነኝ በፀለትዎ ጊዜ ያስቡኝ😢

  • @amertikebor7714
    @amertikebor7714 Před 5 měsíci

    እንነዚ አይነት አባቶችን የሰጠን አምላክ ይመስገን ❤❤❤

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 Před 5 měsíci

    Kale hewit yasemlen aba , bexlotchew yasbun🙏🙏🙏

  • @GeniNegese-ft5um
    @GeniNegese-ft5um Před 5 měsíci

    አባታችን፡በረከቶ፡ይደርብን

  • @user-vm4rb3jo1r
    @user-vm4rb3jo1r Před 5 měsíci

    አሜን(፫) አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፅሉቶወ አይለየን

  • @user-yw4lw2cs3g
    @user-yw4lw2cs3g Před 5 měsíci

    Amen Abatachen beselot give asebunye Ehete mareym

  • @SeniTade-tk7nj
    @SeniTade-tk7nj Před 5 měsíci

    በፆለተወት አስቡን ወለተ ስላሤን አባታችን

  • @selemawittekle5890
    @selemawittekle5890 Před 5 měsíci +4

    Oh God bless as and our fathers please 🙏

  • @user-ns1bz4eo7p
    @user-ns1bz4eo7p Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በ ፁሎታችሁ አስቡን አባ

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr Před 5 měsíci

    አበታችን በረከቶዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @Medanit-iy4lx
    @Medanit-iy4lx Před 5 měsíci

    Kale Hiwot Yasemaln

  • @user-rn2er8bc9w
    @user-rn2er8bc9w Před měsícem

    Amen Amen Amen Abatachen besteloto Asbun welata geberial negn🙏🙏🙏