Video není dostupné.
Omlouváme se.

ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ ጉዳቸውን አፍረጠረጠው | 2022 - Mehreteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 10. 2022
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ ጉዳቸውን አፍረጠረጠው - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2022
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
    Website: www.yemankiyadewel.org
    Subscribe: czcams.com/channels/TuO.html...
    #Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching_ቴቄል_Teqel_2022 #New_Sibket_2022 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 972

  • @addisabeba7918
    @addisabeba7918 Před rokem +163

    እኔ ሙስሊም ነኝ ፣ መምህር ምህረተአብ አይዞህ በርታ ፣ ሃይማኖቴ ሙስሊም ብሆንም ለኔ ኦርቶዶክስ ቅርሴ ናት ፣ ለምሳሌ ፊደላችን ፣ እንዲሁም ከአለም የተለየው የቀን አቆጣጠራችን ፣ውጭ ላይ ስለኢትዮጵያ ስናገር ደረቴን ነፍቼ የምከራከርበት ፣ ግን ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመጡ ሃይማኖቶች ማስተማር ሲያቅታቸው ድራማ በመስራት ፣ሌላውን ሃይማኖት በመሳደብ፣የበግ ለምድ ለብሰው በመምጣት ለምሳሌ ኦርቶዶክስን እንጀራዋን በልተው አድገው ክደዋት እንደገና አዛኝ መስለው ኦርቶዶክስን አታውቁዋትም ይላሉ ፣እንዲሁም ደቡብና ኦሮሚያ ላይ ኦርቶዶክስ የነፍጠኛ ሃይማኖት ነው፣አክሱም ፅዮን ለናንተ ምናቺሁ ነው የሰሜን ሃይማኖት ነው በማለት በሰወች ደካማ ጎን በመግባት ተከታዮቻቸውን የሚያበዙ ይመስላቸዋል፣ኦሮሚያና ደቡብ ላይ እያሳሳቱ ይገኛሉ ፣ ስለዚህ የኦርቶዶክስ መጠንከር ለሙስሊሞችም መከበር ነው ። ኦርቶዶክስ ፍቅር ነች ይህንንም ከበፊት ጀምሮ በተግባር እናውቃታለን። ስለዚህ መምህር በርታ ከማንቂያ ደወል ጎን ነን ብዙ የበግ ለምድ የለበሱትን እያጮህካቸው ስለሆነ ።

    • @user-fg4zr7pd4l
      @user-fg4zr7pd4l Před rokem +7

      ታሪክ ሲገባህ እንደዚህ ነው ተባረኪ❤❤❤

    • @yafetenu7818
      @yafetenu7818 Před rokem +9

      ድንቅ እይታ ይህን የሚገልፀው እግዚአብሔር ነውእድሜና ጤና ተመኘሁ

    • @dubaidxb5040
      @dubaidxb5040 Před rokem +8

      ትክክለኘዋ ሙስሊም አች ነሽ ሰላምሽ ይብዛ

    • @boonkeetiin3798
      @boonkeetiin3798 Před rokem

      Hhhhh bakt makber lela yihe lela

    • @adubenyam7776
      @adubenyam7776 Před rokem +3

      thanks

  • @user-pj9th7ji7m
    @user-pj9th7ji7m Před rokem +117

    መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን ፓስተር ቢኒያም መልካም ሰው በእውነት ዘርህ ይባረክ

  • @tubecircus3830
    @tubecircus3830 Před rokem +135

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡ
    የተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    ኦርቶዶክስ ማክበር ሀገርን ማክበር ነው

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 Před rokem +4

      ኢየሱስ ከለለ ሁሉ ባዶ ነው
      ሐይማኖት አያድንም

    • @etsegenet1178
      @etsegenet1178 Před rokem +13

      @@selassiemollatrinity2803ግርም
      ነው የምትሉኝ: ኦርቶዶክስ ጋር ኢየሱስ የለም አላለም በርግጥ በካራቴ የምማታው አሰተኛው ኢያሱስ የለንም ግን ፍጥረትን ሁሉ የፈጠረ አልፋ እና ሆሜጋ የሆነው የድንግል ማርያም ልጅ የአማልክት ሁሉ አምላክ ጌታችን መዳሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከኛ ጋር አለ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ☝️

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 Před rokem

      ​@@etsegenet1178 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @helenyohannescoljo9277
      @helenyohannescoljo9277 Před rokem +3

      ትክክል🙏

    • @user-dn6hr8ui2u
      @user-dn6hr8ui2u Před rokem +3

      @@selassiemollatrinity2803 የአዩ ጬፍ የነዩናታን ጓደኛ ነዉ እየሱስ የምትሉት የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ነዉ የምንመካዉ እኛ ኦርቶዶክስ ❤👈 ካላቹ ሰከን በሉ

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 Před rokem +90

    በቅርብ ነው ማዳመጥ የጀመርኩት ነፍስን የሚያረካ ከእውቀት ጋር የተያያዘ ለሰው ልጅ የሚያስፈልገን ይሄ ነው የማንቅያ ደወልን እንከታተል እንማር ረጅም እድሜ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ክብር መሬቱንና ሰማዩን በቃሉ ያፀናው ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰደው❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +148

    ፖሰተር ብንያም እውነቱ ሰለ ተናገርክ እጅግ እናመሰግናለን እምዬ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🥰

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 Před rokem +1

      😍😍😍😍

    • @tagetnbiru2226
      @tagetnbiru2226 Před rokem +1

      እውነትም ፖስተር ፖስተ አልሸው ጥሩ ስም አወጣሽለት ምስል ብቻ በድን ነፍስ የሌለው ማለት ነው አይደል ?

    • @samuelbekele9164
      @samuelbekele9164 Před rokem

      ፓስተርነትን ለእሱ ማን ሰጠው እራሱን በራሱ ነው እንጅ ፓስተር ብሎ የጠራው ማንም የፓስተርነትን ማዕረግ የሰጠው ሰዉ የለም ፓርስተሮች እኮ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አብጠርጥረው ነው ሚያውቁት

    • @tagetnbiru2226
      @tagetnbiru2226 Před rokem

      @@samuelbekele9164 ፖስተር ነው የሚባለው ፓስተር አይደለም

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před rokem

      እየስም አይጠሬ ሌላስ የምትሉት የላችሁም ውይ😳🤣🤣🤣🤣🤣😂😆😆😅😂😉😉😉😉😉

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před rokem +73

    ፓስተር ቢኒያምና መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ከጠላት ከዲያቢሎስ ሴራ ተንኮል ይጠብቃችሁ🙏❤

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Před rokem +70

    መምህሬ ዘመንህ ይባረክ! ፓስተር ቢንያም ወንድማችን በዚህ ክፉ ቀን ከጎናችን ስለሆንክ እናከብርሀለን ተባረክልን!

  • @dembechatube
    @dembechatube Před rokem +18

    *እኔ ግርም እና ድንቅ የአለኝ ትዝታውና ቀለመ ወርቅ / ኤርሚያስ በቤቷ በልተው ጠጥተው በእንተ እግዝእትነ ማርያም ብለው ለምነው በልተው እጣኑን አሽትተው ጻድቅ ተቀብለው የካዷትን ምንም የማያቀው ቢኒ እንደዚህ መናገሩ እውነት በጣም ክብር አለኝ ምንም እንኳን የአስተምህሮ ልዩነት ቢኖረንም በተለይ በአፌ ስላለች አይደለም በልቤም ሲል 🙏🙏🙏በርታልን ቢኒ*

    • @yeshi2239
      @yeshi2239 Před rokem +3

      እነሱ እኮ በሰሩት ስራ እርቃናቸዉን የተገፈፉ መንፈስ ቅዱስ ከነሱ የሌለ እናታቸዉን የሚሳደቡ የተረገሙ ናቸዉ

    • @sash2718
      @sash2718 Před rokem +2

      ወንድሞቻችን በሴጣን ተለክፈውነው😭😭😭😭😭😭

    • @solomonassefa7241
      @solomonassefa7241 Před rokem +1

      ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tesfanshe3834
    @tesfanshe3834 Před rokem +52

    የኔ የዘመኑ ምምህሪ ኑርልኝ እመቤቴ ከነልጅ ባለህበት ትጠብቅህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ምምህር ምህረት አብ

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před rokem +34

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ፓስተር ቢኒያምን ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል ፓስተርዬ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ዘርህን ይባርከው እንዳንተ አይነት ሰው ነው ይቺ አገር ያጣችው።

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson9898 Před rokem +25

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ለእኛም የምንሰማበትን አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před rokem +33

    መምህሬ ምን ልበልህ ከቶ አቦ አከሎ ጸጋውን ያብዛልህ አሜን ቢኒየ እማ ፍቅር ፍራን ታልብስህ ማርያምን ተስየልህ አለሁ ከጨለማው ሂወትህ ያውጣህ ስወድህ እኮ ሀቅ ሀቆን ቁጪ እኮነው

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Před rokem +21

    ክርሰትና እነ ክርስቶስ ሰገባህ እንድ እንደፓሰተር ቢንያም ሺታዬ ለእውነት ሰው እራሰን አሳለፎ ይሰጣል ክበረልን ፓሰተር ቢንያም ሺታዬ የዘመናችን ጀግነ የእውነት አረበኛ ቢንያም ሺታዬ ሺህ አመት ንገሰ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abel2933
    @abel2933 Před rokem +37

    ከኔ በላይ አንተ ኦርቶዶክስ ነህ... በራሴ ስንፍና አዝኛለሁ, አመሰግናለሁ. እግዚአብሔር ያስተካክለኝ:: አሜን ::

    • @hanabogale286
      @hanabogale286 Před rokem +3

      እኛ እኮ በገዛ እጃችን ነው እየጠፋን ያለነው የራሳችንን ሐይማኖት ማንነቷን ጠንቅቀን አለማወቃችን ፣ ኦርቶዶክስ ን ጣንቅቀን ብንጠብቅ መናፍቅም አይኖርም ነበር ፣ሁላችንም ልብ ይስጠን ከእንግዲህ ጠንቅቀን መረዳት ይኖርብናል፣ያልከው እውነት ነው እጅግ ሰነፎች ነን ፣መመላለስን ከእውቀት ጋር መያዝ አለብን

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před rokem +26

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ፓስተር ቢኒያም ክበርልን🙏

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 Před rokem +34

    ፓስተረ በጣም እናመሰግናለን ፓስተሩን የሚወደዉ እንደኔ 😻😻

    • @user-ef5wh1ty8f
      @user-ef5wh1ty8f Před rokem +1

      እውነተኛን ማን ይጠላል የማሪያም ልጅ ይጠብቀው

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem +34

    የአቡነ ተክለሃይማኖት የክብር ስግደት
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    አቡነ ተክለሃይማኖት ሆይ ወደኔ ና 3X
    ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X
    ጻድቅ ካህን ሆይ ወደኔ ና 3X
    እሰገድ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ተክለ አብ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X
    ተክለ ወልድ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X
    ተክለ መንፈስ ሆይ ላንተ እሰግዳለሁ 3X
    ስብሐት ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ንሴብሖ ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ምስጋና ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ክብር ይሁን ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ውዳሴ ይገባል ለአቡነ ተክለሃይማኖት 3X
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሃይማኖት አባት
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የእምነት መስታወት
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የጽድቅ እውነት
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት የሥላሴ ካህን
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያዊ ሐዋሪያ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ሰማያዊ አርበኛ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ምሥራቃዊ ኮከብ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብሩህ ጸዳል
    ፃድቁ ፃድቁ ተክለሃይማኖት የዋህ ርግብ
    ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብርቱ እረኛ
    ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያድኑ።
    czcams.com/video/vyOkJiN4V68/video.html

    • @Gdjfjnbd
      @Gdjfjnbd Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @Bella-ut1fd
      @Bella-ut1fd Před rokem

      Le Egziabhere bicha siged .

    • @abebahiluf459
      @abebahiluf459 Před rokem +1

      Kale huwet yasemalin ye abatachin tekilehaymanot tsegawun yabzalish

    • @jesusislord2367
      @jesusislord2367 Před rokem

      Abetu Geta hoy mhret adrglen. Egziabher Amlak aymrohn yikfetleh. Keyet new yemtametut Tekle weld Tekle menfes yihnn menfes Be Eyesus sem wegahut. Mnale Egziabhern btamelku Leamlak btsegdu.

    • @woldesenbet
      @woldesenbet Před rokem

      @@jesusislord2367 hahaha tey enji bakesh

  • @user-yb6yv9nb3g
    @user-yb6yv9nb3g Před rokem +24

    መምህር የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
    ኪዳነምሕረት ትጠብቅህ

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před rokem +36

    በእውነት ውድ መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልነ ውድ የትዋህዶ ውዳጀ መምህር ወይም ፓስትር እንኳን በደህና መጣህልን ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ተኑር

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +14

    ወይ ይህ ሰዉ እመቤቴ ማርያም ወደ ቤቷ ትጥራልን በዉነት እዉነት ተናጋሪ ሰዉ ነዉ እዉነት ተናጋሪ ጠፍቶ ሃገራችን ትታመሳለች እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏

  • @Fasildes
    @Fasildes Před rokem +4

    pastor Binyam is the man who stands for truth . GOD bless Ethiopian orthodox church and our beloved country .

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem +1

      እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Před rokem +27

    መምህራችን የተዋህዶ እንቁ አረበኛ ኑሩልን እድሜ ከጤናጋር ያደልልን ሰላም ለአገራችን ፍትህ ለንፁሀን

  • @ababaababa299
    @ababaababa299 Před rokem +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህራችን መምህር ምረተዓብ እውነት እመቤቴ ማርያም ከነልጅዋ ትቁምልክ ሀይል ብርታትን ሞገስ ፀጋን ታልብስህ ኑርልን አይናችን ነህ ለተዋህዶልጆች
    ፓስተር ቢኒያም ከጨለማ ወደብርሀን እንኳንም ወደቤትህ ተመለስክልን እውነትን ተናጋር ፍፃሜህን ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን

  • @Fhahs3739
    @Fhahs3739 Před rokem +1

    Orthodox tewahedo is the right way to heaven.Thank GOD our creator ..............foreever. Thank to Saints,holly Angels who assist us in getting salvation from GOD.

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před rokem +6

    በኩር ሰባኪያን መምህር ምህረትአብ እድሜ እና ጤና ተመኝሁል አንተ በርታ የዘመናችን ተክል ሃይማኖት ነህ ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ይጥብቅህ የሀቅ ሰው ነህ
    የተዋህዶ ልጆች በርቱ እንበርታ እናበረታታ

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 Před rokem +4

    ፓስትር ቢንያም ተባረክ! ለ እዉነት በእምነት ቆመሃልና የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይቁምልህ ያበርታህ! በጣም ብዙ ዋጋ እየከፈልክ እንዳለህ እረዳለሁ : እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ : ጌታ በነገሮች ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን!!!

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን

  • @asnakechasres4579
    @asnakechasres4579 Před rokem +7

    እነ ትዝታው ሳሙኤል አሳድጋቸው ክብሯን ሲነኩ እንደዚ የገባው መምህር በዚ ዘመን መኖሩ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይባርክህ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን

  • @HYF-sb1eo
    @HYF-sb1eo Před rokem +7

    ስናከብር እንከበራለን ስንሰጥ እንሰጣለን ትክክለኛዉን ነገር ስለተናገርክ እናመሰግናለን ፓስተር ቢንያም ፣ መምህራችን መምህር ምህረት አብ እናመሰግናለን ።

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r Před rokem +8

    እናመሰግናለን ፓስተር ቢኒ አንተ ትልቅ ሰው ነህ በእውነት ክበርልን : መምህራን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም !

  • @mintesenot3441
    @mintesenot3441 Před rokem +16

    ሁለታቹንም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Myhomemaid
    @Myhomemaid Před 2 měsíci +1

    berta yetawayido jegi abatachin memihir mirteab yetewayido meseso❤❤❤❤❤

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 Před rokem +1

    megst betam new yadelebachw Ewunetkn new Egzabiher yewunet Amlak ahum ybarkk Amen
    memhr Mretab Egzabiher bexegaw ytebkh edate yalutn Yabzaln Amen

  • @Alem464
    @Alem464 Před rokem +17

    የእኛ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤🙏

  • @martatube2741
    @martatube2741 Před rokem +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድና የተበራከችሁ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ፍቅር ሰላም አንድነት ያብዛልን ሀሪፍ ቆይታ ነዉ እናመሰግናለን

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 Před rokem +1

    ፓስተር ቢንያም እባክህን ራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    አሁን ጊዜዉ እዉነት የሚናገር ሰዉ የሚወገዝበት የሚታሰርበት የሚገደልበት ነዉ
    በዚህ ከባድ ጊዜ እዉነትን ይዘህ ህይወትህን አስይዘህ ብቻህን እንዲህ ለእዉነት ስትሟገት ለእግዚአብሔር ቤት ጠበቃ መሆንህ ከዘመኑ ጀግኖች መካከል አንዱ መሆንህን አስመስክረሀል

  • @user-rz7zb4to6b
    @user-rz7zb4to6b Před rokem +5

    ይሄን ሰዉዬ ለታሪክ ነዉ የማስቀምጠዉ ለልጆቼ ለልጅ ልጆቼ ሁላ ነዉ የማስተላልፈዉ
    ምክንያቱም ለመጭዉ ትዉልድም ጠቃሚ መልእክት ስላለዉ
    ፈጣሪ የአንተ አይነቱን ያብዛልን

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před rokem +1

      ትክክል👍👍👍

  • @user-yk6yz8cc8o
    @user-yk6yz8cc8o Před rokem +15

    የኔ እንቁ መምህሬ እንካን ሰላም መጣህልን እድሜህን ያርዝምልን❤

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን💒💒💒💒
    ፓስተር ብንያም እግዚአብሔር ያክብርህ አባቴ

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem +1

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለህወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን ፖስተር ብንያም እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ስለ እውነትህን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ አሜን፫🤲♥️♥️

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 Před rokem +1

    ፓስተር ቢንያም ሽተየ ለእውነት የቆመህ እግዚአብሔር ይቁምልህ ብርታ በዚህ ቀጥልበት መምህራችን የአግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @mudaetho7490
    @mudaetho7490 Před rokem +7

    በጣም ነዉ የምንወደዉ ፖስተር ቢኒያም ሽታዬ

  • @mahidermuluken5031
    @mahidermuluken5031 Před rokem +5

    ወንድሜ የእውነት ሰው መሆን እንዲህ ነው እንጂ ሲመሰክር ራሱ እኮ አያፍርም አቤት መታደል🥰

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላቹ ልዑል እግዚአብሔር አሜን

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +7

    አንቁ መምህራችን አንካን በሰላም መጣህልን ንርልን አሜን ባስተር ቢንያም በጣም ነው አማደንቀው ሁሌም አውነት ነው የምናገረው አግዝአብሔር ያክብርልን👏

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 Před rokem +12

    መምሕራችን እንኳን ደና መጡ የተዋሕዶ እቁ

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y Před rokem +30

    መናፍቃን እውነቱ ሲወጣ ያመማችሁ ፈጣሪ ይማራችሁ ቀልብ ይስጣችሁ

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 Před rokem +2

      😍😍😍😍😍😍😍

    • @redikassaye138
      @redikassaye138 Před rokem +1

      Kotetam

    • @amenAmen-ii6fu
      @amenAmen-ii6fu Před rokem

      Kaluni basitatati mitstamiru enate nacheu manfiqani mitibaluti

    • @amenAmen-ii6fu
      @amenAmen-ii6fu Před rokem

      Kotatamochi kotatachu sabisibachu xalu eysusu bicha new hiwote

    • @user-vr6tt5ik2y
      @user-vr6tt5ik2y Před rokem

      @@amenAmen-ii6fu የኛ እየሱስ ተሳደቡ አይልም ውሸትን አጋልጡ እንጂ ኮተት የሰይጣን ነው አይደለም እንዴ?

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před rokem +6

    መምህራንችን እንኳን ደህና መጣህ 😍😍
    ፖስተር ቢንያም እናመሰግናለን አተ የተባረክ የእውነት ሰው ነህ 😍😍
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን ፫ 💞💒🙏💕💒🙏💜💒🙏💐💙😍👏👏🙏🙏 💚💛💖🙏

    • @adubenyam7776
      @adubenyam7776 Před rokem

      ❤እናመሰግናለን መምህር ምረተአብ❤❤❤

  • @woineshetkidanemariam6945

    የእውነት ሰው እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን🙏

  • @tigisttigist4833
    @tigisttigist4833 Před rokem +4

    እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር♥💒♥
    መምህሬ 1000 አመት ኑርልን እንወድሀለን♥
    ፖስተር ቢኒያም 1000 አመት ኑርልን እንወድሀለን
    ሀቀኛ ሰው ♥

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před rokem +4

    "እግዚአብሔር ይመስገን!!!"
    "#የእውነት_የእግዚአብሔር_ጊዜ_አሑን_ነው!!!"
    ሐቀኛና ሐሳዊ የሚለይበት ትልቁ የመገለጥ ዘመን አሑን ነው፥ስለእውነት በሕገ-ልቦና እንኳን የሰውልጆች ኖረዋል፥በማስተዋል ይምራን!መጨረሻችንን ፥መሐሉንም፥ያሰማምርልን!!!

  • @bege5104
    @bege5104 Před rokem +2

    መምህር ፣ ፓስተር ወዳጄነህና ፓስተር ቢንያም ፈጣሪ በሌላ ቦታ ልክ እንደ አስቴር ትውልድ ይድንባቸው ዘንድ ያስቀመጣቸው ሊሆኑ ይችላሉ ብዬ አምናለሁ :: ፈጣሪ ይባርካቸው ለብዙዎች እኔንም ጨምሮ የሚያስገርሙኝ ትምህርት ቤት ናቸው ::

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +3

    _በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው ያስተላለፉልን ከልብ እናመሰገናለን እንዳንተ አይነቱን እውነቱን የሚገልፅልን ሰዎች ያብዛልን በእውነት ቢንያም ሽታዬ ቅዱስ እግዚአብሔር አንደበታችሁን ያለምለምልን ምን አለበት ዮናታ ተብዮ ግለሰብ ይህንን ንግግር ብያዳምጥና ትንሽ እንኳን ስለ እናት ቤተክርስቲያን ነገር ብገባለት እሱ ግን በክፉ መንፈስ ተይዞዋል እግዚአብሔር ይማረው ወይ ዮናታ 😣😣😣😣 ውድና የተከበሩ የእኛ እንቁ መምህር ቅድስት ድንግል ማርያም ከእድሜ ላይ እድሜ በፀጋ ላይ ፀጋ በእውቀት ላይ እውቀት በክብር ላይ ክብር በሞገስ ላይ ሞገስን አብዝታ ጨምራ ትስጥልን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ የእኛ ብርቱ መምህር የተዋህዶ እንቁ ውድ መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእውነት👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿_

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +7

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ በተክርሥቲያናችንን ሀይማኖታችን ይጠብቅልን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋዝጫ ሥለ ረባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አበነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ኤልሣዐ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መሥቀለ እየሡሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም እፀ በለት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህ ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 Před rokem +12

    እሠይ አጀቴ እራሠ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 👉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምሕራችን ያገልግሎት ዘመንሕ ያርዝምልን

  • @firezerfirezer3300
    @firezerfirezer3300 Před rokem +1

    መምህር ምረተአብ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ ፓስተር ቢኒያም ለእውነት ስለቆምክ እናመሠግናለን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሡስ ክርስቶስ ፈቅዶ ወደመጋው ይቀላቅልህ የዘወትር ምኞቴ ነው

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 Před rokem +2

    እዉነት እና ንጋት እያደር ነዉ ተዋህዶ ሀይማኖት ሚሰጥር ናት ሀገር ናት እጅግ እኮራለሁ መምህራችን ጀግና መምራችን አተሰ ትለያለህ የኔ እድሜ ጤና አብዝቶ ይሰጥህ በተለይ በተለይ በታደሶወች የሚመጣዉ ዉሸተ ክደት ወሬ ተደምሰሶል አሁንም ይቀጥል እዉነት እዉነት ያሸንፋል

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Před rokem +3

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ኦርቶዶክስን ያከበረ እርሱም ይከብራ ፓስተር ቢኒያም በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @-jirutube177
    @-jirutube177 Před rokem +5

    መምህር ምህረተአብ ❤️🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před rokem +1

    እመቤቴ ትጠብቅህ ፖሰተር ቢኒይም ምርጥ ሰው ለቤተከርሰቲይን ጠበቃ ናው እድሜይሰጥህ መምህሬ ምህርታብ ሺአመት ኑር

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před rokem +1

    እዉነት በጣም ነዉ የምወዳቸዉ የማከብራቸዉ ፕስተር ነዉ ይገርማል ትዝታዉን ዳብሎስ ለሐሰት ለምስክርነት መረጠው ፕስተር ቢንያምን እግዚአብሔር አምልክ ለእዉነት ምስክርነት መረጠዉ ይገርማል

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem +3

    የንስሐ ስግደት

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X
    እግዚኦ መሐረነ አማኑኤል 3X
    እግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X
    የንስሐ ስግደት


    ኪርያላይሶን ጸባኦት
    ኪርያላሶን አዶናይ
    ኪርያላይሶን ያሕዌ

    ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ
    ኪርያላይሶን ኢየሱስ ክርስቶስ
    ኪርያላይሶን አማኑኤል

    በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X
    በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ አማኑኤል 3X
    በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ጌታ ሆይ 3X

    በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ

    ይቅርታን ስጠኝ ቅዱስ ሆይ
    ይቅርታን ስጠኝ አምላክ ሆይ
    ይቅርታን ስጠኝ አባት ሆይ

    ስለ ድንግል ማርያም ብለክ ይቅር በለኝ
    ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብለክ ይቅር በለኝ
    ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለክ ይቅር በለኝ

    ወንጌልህን ስለበሰበኩ ሐዋሪያትህ ብለክ ተለመነኝ
    መከራን ስለታገሱ ሰማዕታትህ ብለክ ተለመነኝ
    በክብርህም ስለከበሩ ጻድቃን ብለክ ተለመነኝ

    ኦ አምላክ
    ኦ ክርስቶስ
    ያድኅነነ ከመአቱ ይሰውረነ በምሕረቱ
    በእንተ ማርያም ወላዲቱ
    ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ

    2) የንስሐ ስግደት

    ቅዱስ ሥሉስ እግዚአብሔር ተሣሃለነ 3X
    እግዚኦ መሐረነ 3X
    እግዚኦ መሐከነ 3X
    እግዚኦ ተሣሃለነ 3X
    ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X

    የንስሐ ስግደት

    ኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X
    ኦ መሐረነ አማኑኤል 3X
    ኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X

    ኦ ተሣሃለነ ኢየሱስ 3X
    ኦ ተሣሃለነ መድኀኔዓለም 3X
    ኦ ተሣሃለነ ኤልሻዳይ 3X

    በእንተ ድንግል ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X
    በእንተ ወላዲተ አምላክ መሐከነ ክርስቶስ 3X
    በእንተ ኪዳነ ምሕረት ተሣሃለነ ክርስቶስ 3X

    በእንተ ሚካኤል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ገብርኤል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ተክለሃይማኖት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሰማእታት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ

    በእንተ ውልደትህ መሐከነ ክርስቶስ
    በእንተ ጥምቀትህ መሐከነ ክርስቶስ
    በእንተ ስቅለትህ መሐከነ ክርስቶስ
    በእንተ ዕርገትህ መሐከነ ክርስቶስ

    በእንተ መስቀሉ ተሣሃለነ ክርስቶስ
    በእንተ ጽላቱ ተሣሃለነ ክርስቶስ
    በእንተ ሥጋወ ደሙ ተሣሃለነ ክርስቶስ

    ኪርያላይሶን 12X
    እግዚኦ አምላክ 3X
    እግዚኦ ክርስቶስ 3X

    3 የንስሐ ስግደት

    ✞ የንስሐ ስግደት ✞

    እግዚኦ አምላክ 3X
    እግዚኦ ክርስቶስ 3X

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 3X
    እግዚኦ ራራልን ክርስቶስ 3X
    እግዚኦ ተዘከረን ክርስቶስ 3X

    ስለድንግል ማርያም ማረን ክርስቶስ 3X
    ስለቅዱስ ሚካኤል ማረን ክርስቶስ 3X
    ስለቅዱስ ገብርኤል ማረን ክርስቶስ 3X

    ኪርያላይሶን ኢየሱስ 3X
    ኪርያላይሶን አማኑኤል 3X
    ኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም 3X

    ክርስቶስ ናይን
    አብኖዲ ናይን
    ትስቡጣ ናይን
    ታኦስ ናይን
    ማስያስ ናይን
    ጌታ ሆይ ናይን
    መድኃኒዓለም ናይን
    “ ንቁ ”
    ኢያኤል ናይን
    ታዳኤል ናይን
    ጸባኦት ናይን
    ኤልሻዳይ ናይን
    አዶናይ ናይን
    ያሕዌ ናይን

    ተሣሃለነ እግዚኦ አምላክ 3X
    ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X
    አድኅንነ ከመአቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ 3X
    ስማሃነ አምላክነ ወመዳኒነ 3X

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem +1

      እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን

  • @natnaellegese1680
    @natnaellegese1680 Před rokem +42

    እባካችሁ like አድርጉለት ለጀግናው መምህራችን
    moral እንዲሆነው ።

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před rokem

      እሽ👍👍👍👍🙏🙏

  • @solami4708
    @solami4708 Před rokem

    ለመምህራችን ምህረታአብ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
    እውነት ለመናገር ፓስተሩ በጣም የሚደነቁ እና የሚከበሩ ናቼው እንደርሶ አይነት አገልጋይ ይብዛልን

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Před rokem +1

    የእናት ቤተክርስቲያናችን እንቁው ወዱ በኩረ ሰባኪያን ምህረትአብ አባትም ወንድም የሆንክልን መምህር ሰማይና ምድርን የዘረጋው አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ በመቀጠል የምንወድህ ፓሰተር ቢኒያም የመድሃኒያለም ስጦታችን የሆንክ ለእውነት የቆምክ መላእክቶች ይቁሙልህ ከክፉ የሰይጣን ሀሳብ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅህ ደስ የሚል ትምህርታዊ ነበር ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገንልን !!!!!

  • @tigstchikssa9981
    @tigstchikssa9981 Před rokem +3

    ለሁለታቹም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ፓስተር ፈጣሪ በማያልፈው በወዳኛው አለም ምስክር ይሁንልህ

  • @elsamengesha701
    @elsamengesha701 Před rokem +6

    ሰላም መምህራችን ቢኒያም እንኳን ደና መጣችሁ በእውነት ቃል የለኝም ብቻ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Před rokem +1

    ውድ መምሕራችን በኩረ ሰባክያን ምሕረት አብ አሰፋ የተዋሕዶ የቁርጥ ቀን ልጅ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንድሁም ወንድማችን ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ይስጥልን እንወድሃለን በቅርብ ነው ያየሁህ ለእውነት የቆምክ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ 🤲✝️

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před rokem +2

    Pastor Biniyam እግዚአብሔር ይባርክህ ድሮ ኢትዮጵያ እንደዚ ነበርን ማንም የምንንም ሀይማኖት አይሰድብም ክብብር ነበር እርስዎ የእግዚአብሔር ሰው ኖት የእግዚአብሔርን ቃል በተግባር ነው እየሰሩ ያሉት እግዚአብሔር ያለበት ሰው ሰላም ፍቅር ያውቃል stay blessed pastor 🙏🏽

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 Před rokem +20

    ሰላም መምህሮቻችን የእውነት ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @sofiasar8403
    @sofiasar8403 Před rokem +4

    ክብር ለተዎህዶ ያከበሯት ሁሉ ይክበሩልን💒❤✝️❤💒❤✝️❤💒❤✝️❤💒❤✝️❤💒❤✝️💒❤🙏🙏🙏

  • @weynshetderebe
    @weynshetderebe Před rokem

    መምህራችን የአዉነት አድሜ ና ጤና ያድልልን አንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ፓስተር ቢኒ የበግ ልምድ kalebesk አናመሰግናለን አንተንም wede ጥ ን ታ ቤተክርስቲያን ይመልህ

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 Před rokem

    ፓስተር ቢኒያም ትልቅ ሰው ነህ እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ጥበቃው አይለይህ መምህራችን እናመሰግናለን ፓስተር ቢኒያምን ስለጋበዝክልን

  • @liyamahdome171
    @liyamahdome171 Před rokem +3

    ሁለት የኢትዮጵያ ፈርጦች እግዚአብሔር አምላክ
    ሰለ ኢትዮጵያ ያኑራቹ አሜን እውነት እውነት ነት አርነት ታውጣለች ።

  • @cocob7788
    @cocob7788 Před rokem +4

    በእውነት ቃለህወት ያስማልን መምራችን

  • @dagnuassefa2821
    @dagnuassefa2821 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፥ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem

    መመህራችን እንኳን ደህና መጣህ ፓስተር ቢኒያም እውነቱን ስለተናገርክ ላተ ትልቅ ክብር አለኝ ዘርህ ይባረክ

  • @user-wh8os2iq4j
    @user-wh8os2iq4j Před rokem +6

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህረች♥♥♥♥♥

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት ቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው፡ ፓስተር ብንያም ከጥራዝነጠቆች ተለይቶ እውነትንና የክርስቲያኖችን ሕብረት የሚናፍቅ ሰው ነውና ውሸትን ተጸይፎ አይተነዋል ፡ ዘመንህ ይባረክ ፓስተር፡፡

  • @fsho1523
    @fsho1523 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር ከልብ አመሰግናለው ስለህውነት የምትከፍለውን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ መምህሬ ምህረት አብ ከህድሜዬ እድሜ ከጤናዬ ጤና ጨምሮ ጨማምሩ ይስጥህ የምዬ የኦርቶዶክስ የቁርጥ ልጅ ነህ ክበርልኝ!!!!!

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን

  • @fikerneghe660
    @fikerneghe660 Před rokem +3

    Kalhe hiywet yasmalin holtchunem 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Před rokem +3

    ዉዴ ና እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ፓስተር ብናያም እግዚአብሔር ያከብርልን 🙏

  • @ethiopia2139
    @ethiopia2139 Před rokem +1

    ፖስተር ቢንያምን ሳስበው በጌታ ቀኝ የተሰቀለውን ወንበዴ ይመስለኛል ጌታ አንድ ቀን የእረፋት ሕይወት ይሰጠው ይሆናል

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 Před rokem

    እውነት በጣም ደስ የሚል ትልቅ ትምህርት ነዉ መ ምህር እድሜ ከጤናገር ፓስተር እድሜ ከጤናጋ ኑሩልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ተባረኩ

  • @nzhhaagagat5996
    @nzhhaagagat5996 Před rokem +4

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መመህር እግዚአብሔር ወደ እቅፉ ያስገባልን

  • @selammekasha9355
    @selammekasha9355 Před rokem +5

    እምዬ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🥰

  • @asewendimu515
    @asewendimu515 Před rokem +1

    enqu memhrocacene erjime yestacu dengele mariyame tebarkacu

  • @meseretabera2211
    @meseretabera2211 Před rokem +2

    መምህር ምዕረታብ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል እንደ እርስዎ አይነት አባት እ/ር ያብዛልን ! እ/ር ይጠብቅልን

    • @abrsh723
      @abrsh723 Před rokem

      እህቴ. እ/ ር. አይባልም. እግዚአብሔር. ነው. እሚባለው

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem +4

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር እደናተ አይነቱን ያብዛልን እነዚህን ማናፍቅ እግዚአብሔር ይገስጣቸው

  • @belitube9866
    @belitube9866 Před rokem +12

    ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁ የኦርቶዶክስ አርበኛ

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 Před rokem +1

    10 geza eyedagagemeku new yesamahute e/z yebarkachu wandemocha.

  • @tamenetadiyos9661
    @tamenetadiyos9661 Před rokem

    እባካችሁን ወንጌልን ለምን አናወራም ጊዜያችን በከንቱ እናባክናለን ምህረትአብ እባክህ ወንጌል ላይ ትኩረት ብታደርግ ደስ ይለኛል

  • @JemberWodajo
    @JemberWodajo Před rokem +4

    እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-gh4cs7ps4e
    @user-gh4cs7ps4e Před rokem +4

    ሁላቹንም ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህችንም እግዚአብሔር ይጠብቅቹ ፓስተር ቢኒያም በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤️❤️👏

  • @tatabirtukan4107
    @tatabirtukan4107 Před rokem

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የተዋህዶ አርበኛ እንቁ የመቶ ሳላን እድሜ ይስጥልን. ወንድማችን ቢኒያም በዚህ ክፍ ጊዜ በእውነ በመናገር ስለቆምክልን መዳህኒአለም ይቁምልህ እድሜ ጤናን ፀጋን ያውርስልን ክብር ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ።

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +2

    በጣም ደስ ብሎኛል መምህር ከፓስተር ብንያም ጋር በመምጣቱ በጣም የምወደው እውነተኛ ፓስተር ነው እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛውን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምስጢር ይግለጥለት

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን

  • @eyutitube2138
    @eyutitube2138 Před rokem +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏💚💛💓💒

  • @abdall7629
    @abdall7629 Před rokem +5

    መምህራቺን እንኳን ደህናመጡ ኦርቶደክስ ለዝላለም ትኑር

  • @yetnayettefera5490
    @yetnayettefera5490 Před rokem +2

    የኛ ዉድ መምህር የተዋህዶ እንቁ እኖድሃለን እመብረሃን ትጠብቅህ ❤❤❤❤💯

  • @meseretmequanent8338
    @meseretmequanent8338 Před rokem

    Ethiopian culture it comes from Ethiopia orthodox church . I am proud of my religion💯❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯🇪🇹🇪🇹