ይድረስ ለዕዝራ ኃይለሚካኤልና በተሃድሶ እንቅስቃሴ ውስጥ ለነበራችሁ| ተግሳጽ | ቴቄል ቲዩብ || ወንድም አቡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 12. 2023
  • በተሃድሶ እንቅስቃሴ ውስጥ ለነበራችሁ ዛሬ ላይ ወደ ቤተክርስቲያን ለተመለሳችሁም ላልተመለሳችሁም የተላለፈ ተግሳጽ
    #church #debate #ቤተክርስቲያን #orthodox ‪@wudasemedia-zemarisolomona8769‬ #ተሐድሶ#እዝራ

Komentáře • 484

  • @ayuwas2751
    @ayuwas2751 Před 6 měsíci +121

    እኔ የሚገርመኝ ሰው ከስተቱ ሲመለስ እነ እከሌ ይቀየሙብኛል ብሎ ሂወቱን ያበላሻል እንደ ፣እኔ ለምሳሌ ሙስሊም ሁኘ ነበር 7 አመት ያህል ግን እግዚአብሔር በምህረቱ መለሰኝ እና ሙስሊም እንድሆን ምክንያት የሆነኝ ነገር ወዴ ቤተ ክርስቲያ ተጠግቼ ተረዳሁ እና እኔ ወዴ ቤቴ ስመለስ ፊታቸውን ያዞሩብኝ ወድንሞች እህቶች አሉ በራሳቼው ይተከሉ ብየ ነው ዝም ያልኳቸው ለነሱ ብየ አይደለም ሃይማኖቴን የምቀረው እና በአመንበት ነገር እነከሌ ይቀየማሉ ብሎ ነገር የለም ሲፈልግ ገደል ይግባ ሁሉም እግዚአብሔርን ከያዝን ሌላው ቀላል ነው!!

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před 6 měsíci +8

      በቤቱ ያጽናሽ ጎበዝ ሁሉም ከእግዚአብሔር ከነፍሳችን በታች ነው

    • @abc12452
      @abc12452 Před 6 měsíci +5

      በትክክል እኔም የሚገርመኝ ኢሄ ነዉ ልቦና ይስጠን

    • @Memmare
      @Memmare Před 6 měsíci +3

      እግዚአብሔርን መከተል እንጂ የምን ሰውን መከተል

    • @user-us9zg7nz5r
      @user-us9zg7nz5r Před 6 měsíci +3

      እኔም እንዳንቺው ነበርኩ በውነት እኔጃ ብቻ ሀጅ ኡሙራ ሁሉ አርጌ ነበር ግን ተመስገን ወደጌታዬ ተመለስኩ እና ግን ከሰው ትችት አልደረሰብኝም እኔ ስሰለም ብዙ ሰው አያውቅም ስመለስም ሰው ብዙ አያቅም ለዛ መሰለኝ

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před 6 měsíci +83

    🙏ወንድማችን ምርጥ ወጣት የቤቴ ተዋሕዶ ልጅ የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ፀጋዉን ታብዛልክ ትጠብቀክ🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-xz2ct4qs9z
      @user-xz2ct4qs9z Před 6 měsíci +2

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 6 měsíci +2

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @atsedetedla9965
      @atsedetedla9965 Před 6 měsíci +2

      ተባረክ አቡ እድሜናጤና ይስጥህ ።

  • @badrea36
    @badrea36 Před 6 měsíci +115

    ይሄ ልጅ ለሰዉ ክብር አለዉ ❤

    • @habtammola3228
      @habtammola3228 Před 6 měsíci +4

      ጎበዝ ነሺ አንችም ተማሪ እህቴ🥰

    • @badrea36
      @badrea36 Před 6 měsíci +10

      እኔ ሙስሊም ነኝ ሀቅህ ላይ ነዉ የለዉት
      ልጁ ስላ ምማችኛ ነዉ
      ምከተታለዉ ❤🎉

    • @MemeBerhan-rb7ir
      @MemeBerhan-rb7ir Před 6 měsíci +6

      ላንቺም ይጠቅምሻል መስማትሽ ጥሩ ነው

    • @mafiw
      @mafiw Před 6 měsíci

      @@habtammola3228 የማይቀሙሽን እድል መርጠሻል እህቴ። ቅን ልብ እንዳለሽም ማሳያ ነው

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před 6 měsíci

      ​@@badrea36
      የልጅ አዋቂ ነው

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před 6 měsíci +27

    እግዚአብሔር እናንተን መሣሪያ ስላደረገ በቤቱ ያፅናችሁ ወንድሞቼ

  • @meriapps
    @meriapps Před 6 měsíci +18

    Ufiii 😭😭😭😭😭 waqqayyonii bichanii bara Tajilaa kee sifi yaa dheresuu Obbolleessaa koo❤❤❤❤

  • @user-jh9mx6yh9t
    @user-jh9mx6yh9t Před 6 měsíci +26

    ችግሩ የጥቅም ጉዳይ ነው ሲሄዱም ሲመጡም ካልሆነ የህይወት ጉዳይ ከሆነ ይህ ምክንያት ሊሆን አይችልም አቡዬ የኔ ወንድም ጸጋውን ያብዛልህ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 6 měsíci +52

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsilove6819
    @tsilove6819 Před 6 měsíci +5

    አቡዬ የኔ እንቁ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ክፉ አይንካህ ❤️

  • @merimeri4096
    @merimeri4096 Před 6 měsíci +32

    ከእግዛብሔር ከአባታችን ከጌታም ከእየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለ እናንተ ይሁን ::የ መጀመሪያ ከማች ነኝ 🥰🥰🥰

  • @hrtube3377
    @hrtube3377 Před 6 měsíci +27

    ፀጋውን ያብዛለህ ጌታ እግዚአብሔር!!!!!!!

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f Před 6 měsíci +15

    "አንድ ጌታ አንድ ሐይማኖት አንዲት ጥምቀት።"(ኤፌ.፬፥፭)።"ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈፅሞ ስለተሰጠች ሐይማኖት እንድትጋደሉ እፅፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።"(ይሁዳ.፩፥፫)።ሚጠት(Back to the origin orthodox tewahedo.)። የዘመናችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነተኛ ፍሬዎች እግዚአብሔር በቅድስት ቤ/ያን ያፅናችሁ።አቡዬ ተባረክ።

  • @mulualemnewadem5217
    @mulualemnewadem5217 Před 6 měsíci +9

    ከልቡ ካላመነ ቢመጣም ለብዙወቹ መሰናክል ነው የሚሆነው አንድ ቀን ከልቡ አምኖ ይመጣል

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 Před 6 měsíci +8

    እኔጃ ምን ብዬ እንደምገልጽህ በእውነት ቃላት አጣውልህ !እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰለወንድሞችህ መመለስ ያለህን ጎጎት ሳይ በእውነት እንባነው ያነቀኝ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před 6 měsíci +27

    ቃለ ህይወት ያስማልን አቡዬ የእኔ እንቁ ባለማተብ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የምትወዳት እመቤታችን ከክፍ ሁሉ ትጠብቅህ ❤🙏❤

    • @TayechZeynu
      @TayechZeynu Před 6 měsíci

      እውነት እውነት ነው የተናገርከው ወንድም እግዚአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህ ጎበዝ በርታልን

  • @frehaymanot2324
    @frehaymanot2324 Před 6 měsíci +11

    ወንድሞቻችን አቡ ባለው ላይ አንጨምርም በቃ ኑልን እኛም እንደሰት በሰማይ መላእክት ዘንድም ደስታ ይሁን

  • @hamerebareyawe3815
    @hamerebareyawe3815 Před 6 měsíci +3

    እኔእንደሚረዳው ሰይጣን ወሰደው መለአክ መለሰውወደቤቱአለቀ ከሰውይልቅ የእግዚያብሄርን ደስታ እናየመላእክትን እልልታ ተመልከቱ እኛነገ እዚህ ቀሪነን የሚይሞትደስታ በሰማይ አለ

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před 6 měsíci +16

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MemeBerhan-rb7ir
    @MemeBerhan-rb7ir Před 6 měsíci +5

    በእውነት ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሠማል ን እመብርሀን ፀጋውን ብዝት ታድልግልህ ቅዲስ ሚካኤል ይጠብቅህ ወንድሜ በርታልን❤❤❤

  • @genetayano6059
    @genetayano6059 Před 6 měsíci +3

    wondime abu Egziabher tsegawun yabzalih

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr Před 6 měsíci +5

    ስለ ክርስቶስ ስትል የፈለገ ነገር ቢያሣቅቁህ አትፍራ መፍራት የየሱስ ክርስቶስን ፍርድ ነው የአማላጆቻችንን ፍርድ ነው መፍራት ዛሬስ የውስጤን አውጥቼየ ነገሬው የሚያስረዳኝ ነው አጣሁኝ

  • @Aaaaaa-br4zz
    @Aaaaaa-br4zz Před 6 měsíci +6

    እናት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ዛሬም ነበልባል ልጆችን ወልደሻል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ያሉትን ያፅናልን የወጡትም ይመለሱ በጥልቁ ያሉትም ማስተዋልን ይስጥልን አሜን

  • @wendeniguse
    @wendeniguse Před 6 měsíci +2

    መመለሱን ስሰማ አቤ......ት የምሆነውን ነው ያሳጣኝ። ስወደው። አሁንም እግዚአብሔር ከምንፍቅና ይጠብቀው ❤❤ ከቤተክርስቲያን ውጪ ድህነት የለም።
    አቡ ተባረክ

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x Před 6 měsíci +7

    አምላካችን እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያቆይልን

  • @hulluberrsuhone
    @hulluberrsuhone Před 6 měsíci +22

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን ፫ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fguhgvjdgihthk8477
    @fguhgvjdgihthk8477 Před měsícem

    ወንድማችን ምርጥ ወጣት የበቴ ተዋሕዶልጅ የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ፀጋውን ታብዛልክ ትጠብቀክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ye8vc1nv3v
    @user-ye8vc1nv3v Před 6 měsíci +7

    ቃለሕይወትን ያሠማልን ወንድማችን አቡዬ❤❤❤ እግዚአብሔር ልቦናቸዉን ይክፈተዉ ምንም አልልም እኔ😢😢

  • @nebyathelem3374
    @nebyathelem3374 Před 6 měsíci +2

    Egzabehar yebarkeha Abuye baminame ayenata qale legaliselah alchelma❤ qaleh heyotan yesamalin❤❤❤❤

  • @mizanawitb2036
    @mizanawitb2036 Před 5 měsíci +1

    አቡዬ የልጅ ትልቅ እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před 6 měsíci +8

    🙏🙏ወንድማችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏😍😍😍❤❤❤

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 6 měsíci +4

    ይገርማል 😢 የመለሱ ዜና የሰማው ቀን ያነባውት እንቧ የምር ደግም ስወደው እኳ 😢እግዚአብሔር አሁንም በቤቱ ይመልስ 😢

    • @RomanGenet
      @RomanGenet Před 6 měsíci

      ተመልሷል ኢኮ ኢዝራ ሶል ተሳስቷል

  • @adonaynebiyou2900
    @adonaynebiyou2900 Před 6 měsíci +16

    በቃ ትክክለኛ መልስ የአባትን መደሰት እንጂ የወንድምን ደስታ አለመጠበቅ ደግሞም ዝቅ ብትሉ ባርያ ብትሆኑ እሱ ከፍ ያረጋችኋል ማንም ቢመለስ ለራሱና ለራሱ ብቻ ነው እባካችሁ በቅንነት አምላካችሁን ብቻ አገልግሉ ይህን ትንሽ ልጅ ስሙት

  • @rediatashebir7047
    @rediatashebir7047 Před 6 měsíci +1

    አቡ እግዚአብሔረ ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ
    ይቅርታ የደረግልኝና ሰለሞን አቡበከር ተመለስኩ ሲል እራሱ ንግግሩን በደንብ ከሰማኸው መንፈሱ ትክክል አይደለም እንደ ቢዝነስ ኪሳራ ነው የቆጠረው በተረፈ በትክክል ነው ያስተማርካቸው ፈጣሪ ልቦና የስጣቸው ለምን ግን አምልኮአቸውን በቤተክርስቲያን አንጀራቸውን በሌላ ሥራ አያደርጉም ትልቁ ችግራቸው ይሄ ይመስለኛል መድረክን
    መታየትን መፈለ
    ና መታየትን መፈለግ አያስፈልግም
    አቡ በእውነት ሁሌ የማስበውን ነው የተናገርከው አንደበትህን ፈጣሪ ይባርክለህ

  • @bowman4131
    @bowman4131 Před 6 měsíci +3

    እግዚያብሔር ይጠብቅህ!

  • @21enate66
    @21enate66 Před 6 měsíci +3

    የኛ ሰዉ በጣም ከባድ እና አስመሳይ ይበዛዋል ሆኖም ሰዉን መመልከት ይጥላል እዝራ ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ብርታት ይሁነዉ እና ወደ እዉነት ይምራዉ 🙏 አቡዬ ተባረክ በርታልን ወንድሜ❤

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Před 6 měsíci +5

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ለነሱም ማሰተዋል ይሰጣቸው

  • @nihoomikochito4365
    @nihoomikochito4365 Před 6 měsíci

    Kalehiwot yasemalign ye agelgilot edme yabzalign wondem abu amen!

  • @meherat938
    @meherat938 Před 6 měsíci +4

    አቡዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልቦና ይስጣቸው ለእነሱም

  • @bitalfhailu3078
    @bitalfhailu3078 Před 6 měsíci +1

    ለእግዚአብሔር ስታድር አስተዳደር አልተመቸኝም እንዲህ ሆነ ምክንያት መፍ ምክንያት አይሆንም ጥቅም ፈላጊ ብቻ ነው አንተ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Před 6 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ ይኽ ምክንያት አይሆን ም ሊሆንም አይችልም ክርስትና ማለት ፈተና ነዉ ስድቡም ወቀሳዉም ያልፋል

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 6 měsíci +2

    አቡ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ የምንወድህ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።
    ❤❤❤

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Před 6 měsíci

    Amen lewendimachen kale hiyweten yasemalen yagelglot zemenih yetebareke yihun

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን ለነሱም ይመልሳቸው ወደ ቤታቸው
    ገጠመኝ ብሰሙ ጠላታቸው ብያውቁ
    ጥሩ ነበር

  • @selamselam8035
    @selamselam8035 Před 6 měsíci +2

    ተባረክልኝ አቡዬ የወንጌል አርበኛ የኛ ጀግና በርታልን ❤

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 6 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጣህ አቡዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ትክክል ነህ❤😊 እግዚአብሔር ልቦናም ይስጣቸው 😢😢

  • @girmazebre
    @girmazebre Před 5 měsíci +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @user-zn2nt1yc7q
    @user-zn2nt1yc7q Před 6 měsíci +2

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ያነጋገር ጥበብ ከእውቀት ጋር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 6 měsíci +4

    ፈተናን ለመቋቋምና ለመጽናት ጌታ አቅም ይሁነን፡፡ ስም አጥፊዎች እረፉ ልቦና ይስጣችሁ፡ ሰዎች ሲመለሱ ደግሞ ደስ ይበለን፡ እንደግፋቸው፡፡

  • @kidistmoges1919
    @kidistmoges1919 Před 6 měsíci +3

    ወድማችን አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በርታልን❤❤

  • @seblehaile9552
    @seblehaile9552 Před 6 měsíci +1

    ወንድማችን የሠራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ አሁንም የተዋህዶ እንቁ ነህ ትዕግስት ማስተዋል እንዲሁም ጥበብ የሚሰጠው ከእግዚአብሔር ብቻ ነውና አሁንም ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ።

  • @negashdesta7200
    @negashdesta7200 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ነው አንደበትህን የሚያከናውንልህ!! እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @user-jc9lj3wk9j
    @user-jc9lj3wk9j Před 6 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጣክ ወንድሜ አቡ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 11 dny

    የእውነት ቃላት ይምለኝም አቡዬ 🎉❤🙏🙏🙏

  • @ALLATONE-yk3nl
    @ALLATONE-yk3nl Před 5 měsíci +1

    egziabher ytebkh

  • @_Elroi_
    @_Elroi_ Před 6 měsíci +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቡ!

  • @nardibekele7840
    @nardibekele7840 Před 6 měsíci +1

    አቡ እግዚአብሔር ከመናፍቃን ይጠብቅ ወንድሜ

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Před 6 měsíci +1

    ወንድማችን ድንቅ መልክት ነው ያስተማስኬን ቃልይወት ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před 6 měsíci +2

    ❤ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @fitalewadane5412
    @fitalewadane5412 Před 6 měsíci +3

    ፀጋው ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ ወንድሜ🙏👍

  • @John..15061
    @John..15061 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ኣምላኽ ማስተዋሉና መረዳቱ ይስጣቸው😍

  • @habtamuhagos3356
    @habtamuhagos3356 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 6 měsíci +1

    ተባረክ ወድሜ እነሱ ምን እደሚፈልጉ አያገባንም በውነት .ልቦናሀ ይስጣቸው መዳንያለም

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw Před 6 měsíci +1

    Weyine be EGZIABHER tetselefe betsem mereche neber weyine wendeme ezira 😭😭😭

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 Před 6 měsíci +2

    እሹሩሩ ተብለው መያዝን ይፈልጋሉ ከሰዉ የሚገኝ ማባበል ከመፈለግ በሰማይ ስለሚሆነዉ ደስታ ብታስቡ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před 6 měsíci +3

    እዝራ ወንድማችን አኩኩሉ ኤየተጫወተ ነው 😮 ያሉትን በቤቱ ያፅናልን ፈጣሪ አክተራቸው በጋሻው እልህ ይዞት ነው😢😢

  • @hira.9251
    @hira.9251 Před 5 měsíci +1

    ጌታ በአንተም አንደበት ይናገራል ስሙ ይመስገን በእድሜ ታላላቆችህን ትመክራለህ🙏🙏

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 6 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
    ወንድሜ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው በእውነት ያሳዝናል ልባቸው ታውረዋል እና ያብራላቸው 🙏

  • @yemariamyeshitilaFetle
    @yemariamyeshitilaFetle Před 6 měsíci +1

    የምወደው ምርቃት መጨረሻሺን ያሳምረው የሚለዉን ነው አቡዬ መጨረሻህን ያሳምረው

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 6 měsíci +2

    አቡ ወንድማችን እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ በርታልን

  • @munamulu4998
    @munamulu4998 Před 6 měsíci

    Tebark abuye kaleihwtin yasemliegn

  • @lemlembori8205
    @lemlembori8205 Před 6 měsíci +2

    አቡ ሕግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል ወነድሜ አውነት ብለሃል

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl Před 6 měsíci +1

    አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vn3fb5gd2n
    @user-vn3fb5gd2n Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባቴ ሆ ሲጀመር እነሱ የሚመጡት ለማገልገል ነው እንዴ ? እኛ እኮ የእግዚአብሔርን ቃል የሚነገረን የሚገለግል አላጣንም ። so መጀመሪያ ምዕመን ይሁኑ ። እኔ አገልግሎት ላይ እንዲገቡ አልፈልግም ። ምክንያቱም መጀመሪያ እምነታቸውን ማወቅ አለባቸው እነሱ ሳይገባቸው ለእኛ አስተማሪ ለመሆን መምጣት ምዕመናን ደሞ ምንም የማያውቁ መንጋ ይመስላቸዋል ሰለሞንን ጨምሮ ማገልገል ላይ ገና ከመምጣታቸው መግባት ማሰባቸው ትክክል አይደለም ። ምዕመን ለመሆን ይምጡ በተረፈ የውስጤን ስለተናገርክ አመሰግናለሁ አቡ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ በርታልን

  • @user-zq3nk7wz7y
    @user-zq3nk7wz7y Před 6 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን...ወንድማችን...ፀጋውን ያብዛልህ...በቤቱ ያፅናህ

  • @Love388
    @Love388 Před 6 měsíci +2

    እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እውነት ነው

  • @SarasaraSarasara-ew8xc
    @SarasaraSarasara-ew8xc Před 6 měsíci

    ቃል ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @ZenebeTeklu
    @ZenebeTeklu Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር በረከትና ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ የማይማር ከምንም መማር አይችልም እባካችሁ በደንብ አድምጡት

  • @selamaw497
    @selamaw497 Před 6 měsíci

    ወድሜ እባክህ የህቴንም ነብስ አድንልኝ ስለ ወንጌልን ባለመረዳቷ ምክንያት ሁለት ልብ ሆናለች እባክህ እርዳት

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Před 6 měsíci

    Yewnet wedimachin kale eywetn yasemaln fetari bebetu yasinak mechereshakn yasamirlk ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @-zedye
    @-zedye Před 6 měsíci +1

    በእውነት እግዚአብሄር ወንድማችን ወጣትነት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን ❤️🌹❤️🌹❤️

  • @EndalelishTeketel
    @EndalelishTeketel Před 6 měsíci +1

    በጣም ትክክል አቡዬ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 6 měsíci

    አሜን እግዚሐብሄር ይመስገን❤❤❤

  • @hiwetmengehsa2235
    @hiwetmengehsa2235 Před 6 měsíci +1

    ሰለሞን በጣም ውሸት ነው በጌታ ስም አቡዬ እግዚአብሔር አምላክ ከፀጋ ፀጋ ያብዛልህ ወንድሜ😘😘😘😘👏👏👏

  • @biniyamej2491
    @biniyamej2491 Před 6 měsíci +1

    ጥሩ መልእክት ነው አቡ እግዚአብሔር ልባቸውን ይመልስልን

  • @user-um6cm8er6k
    @user-um6cm8er6k Před 5 měsíci

    Kale hiywet yasemalin memhrachin.

  • @user-mv1yk9sn8k
    @user-mv1yk9sn8k Před 6 měsíci +1

    ተባረክ ወንድማችን ክብረት ይስጥክ የሰውን ልጅ ካየን እንስታለን ግን አምላካችንን ከተመለከትን መቼም ከቤቱ አንርቅም ክብር ለአምላካችን ለንጉሳችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @user-qd6hm6uo7h
    @user-qd6hm6uo7h Před 6 měsíci +2

    ነጠላ አይረሳ🙏

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ ወንድማችን የሰዉን መዳን የምትመኝ ምርጥ ወንድማችን ነህ እግዚአብሔር በዚች በእዉነተኛዋ በተዋህዶ ሀይማኖት ያፅናህ ።እዉነተኛ ትክክል ነዉ ያልከዉ በፍፁም ተገፋዉ ተብሎ ከእዉነተኛ መንገድ አይወጣም ልቦና ይስጠን

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል ቃለ ህይወት ያሰማልን አዝኛለሁ ግን ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔር ወደልቦናው ይመልሰው

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን. አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን. በእውነት ከማስመሰል ይልቅ ተርድታችሁ እውነተኛይቱን ሀይማኖት ብትኖሩ መልካም ነው ወንድማችን ዕዝራ. ልቦናህን ይመልስልህ.

    • @mesisweet9447
      @mesisweet9447 Před 6 měsíci

      Ere kdm tiktok live lay neber selemon iyewashe new

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 Před 6 měsíci

    Ba Eawnata kale hiwote yasemalan wadachan tsagawana yabazalah❤❤❤❤

  • @user-rr1nc5wo6m
    @user-rr1nc5wo6m Před 5 měsíci

    ፅጋውን ያብዛልህ ያቡየ 👏👏👏👏👏👏

  • @user-gf3rd4cb7l
    @user-gf3rd4cb7l Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @user-md6go3fg7l
    @user-md6go3fg7l Před 6 měsíci +1

    Qale hiwot yasmalin❤❤❤❤ wedimachin

  • @burte7300
    @burte7300 Před 6 měsíci +1

    Abuye kale hiwot Yasemalin
    Bertalin yen abat❤❤

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 6 měsíci +1

    ቃለህወት ያሰማልን ወድሜ እግዚአብሔርን በለው አደለም የመጡት ክብር ፈልገዉ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸዉ ይስጠን ለዉላችንም ተባረክልኝ የኔ እቁ ወድሜ አቡዬ 😍😍😍😍😍

  • @user-vn1dl6ot8e
    @user-vn1dl6ot8e Před 6 měsíci

    Kale hiwet yasemaln wendmachin mechereshahn yasamrew❤❤❤

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat8814 Před 6 měsíci +3

    ወንድም አቡ❤❤❤❤❤ ተባረክ አስተዋይ ❤

  • @dawidejene2059
    @dawidejene2059 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤