ብዙዎችን ያስለቀሰው የዕዝራ ኃ/ሚካኤል ምስክርነት | ሙሉ ቪዲዮ | የሐዋዝና የጽገሬዳ መልዕክት | ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 12. 2023
  • ይህ ዘመን የብዙዎችን የመመለስ ዜና የምንሰማበት የቤተክርስቲያን የደስታ ጊዜ መቃረቡን የሚያሳየን የወንድማችን ዕዝራ ምስክርነት#church #orthodox #ቤተክርስቲያን #protestant#ፕሮቴስታንት‪@wudasemedia-zemarisolomona8769‬ ‪@etartmedia‬‪@giuliaargano4367‬ ‪@EOTCOrthodoxChannel1‬

Komentáře • 1,7K

  • @meseretmeseret4538
    @meseretmeseret4538 Před 6 měsíci +198

    ባለቤቴንም እንዳተ እ/ር እረድቶልኝ በተመለሰልኝ የድንግል ልጅ ልቡን መልሶልኝ ቤቴን መልሶ በሰራልኝና ቆሜ በመሰከርኩ ፀልዪልኝይ!!!

    • @meheretgebreselassie836
      @meheretgebreselassie836 Před 6 měsíci +1

      Yene enat Egziabher Yirdash.Lememeskir yabikash.

    • @melki223yi5
      @melki223yi5 Před 6 měsíci +6

      እግዚአብሄር ያስብሽ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታስብሽ

    • @helengirma3534
      @helengirma3534 Před 6 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @user-ti1hf5en9s
      @user-ti1hf5en9s Před 6 měsíci +1

      ለምን አትፈችውም አንች ጉደኛ
      እንዳንች አይነቱ ነው ጴንጤን ሸሽጎ የሚበጠብጠን 😂😂😂

    • @WayinishetWakowaya-fc6cv
      @WayinishetWakowaya-fc6cv Před 6 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመልስልሽ ድንግል ማርያም ትቅረበዉ ትገለጥለት

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 Před 6 měsíci +64

    እኔም በቅርቡ እመለሳለው ጸልዩልኝ ነጠላ ለብሳችሁ ሳይ እንኳን ሚሰማኝ ነገር አለ 😢

    • @medilema9481
      @medilema9481 Před 6 měsíci +3

      Egazehaber amelak yasebash eragatagn nagn temachalesh enodeshalen ❤️⛪

    • @edenfiseha1223
      @edenfiseha1223 Před 6 měsíci +3

      Abo neyiln ehtachin egziabher yasbsh

    • @meri147
      @meri147 Před 6 měsíci +2

      Eshi Egziahber yagizchu hulum le melis ye felg betu new

    • @shumetzerihun7951
      @shumetzerihun7951 Před 6 měsíci +4

      ቶሎ ነይ ባዶነትሽን የሚሞላ ቤትሽ ምንግዜም ክፍት ነው

    • @addisbekele7366
      @addisbekele7366 Před 6 měsíci +6

      ነይልን እህታችን በፍቅር ይጠብቅሻል የቅድስት ድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነይልን እህቴ

  • @genetbiru21
    @genetbiru21 Před 6 měsíci +77

    የተወደደቀን የተወደደ አመት ወዳባቴ ቤት የተመለስኩበት አንባር ቀለበቴን የተሸለምኩበት የተወደደ ዓመት ።የተዋህዶ ልጆች እንኳን ወደመጀመሪያይቱ ቤታችሁ መጣችሁ ገና ይቀጥላል።እግዚአብሔር ይመስገን!!!🎉❤🎉

    • @selammolla3915
      @selammolla3915 Před 6 měsíci

      ❤❤❤

    • @selammolla3915
      @selammolla3915 Před 6 měsíci

      Amen Amen Amen

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 Před 6 měsíci

      Amen Amen Amen

    • @user-tw9hg7hk3p
      @user-tw9hg7hk3p Před 6 měsíci

      እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልእልልልልልልልእግዚአብሄር ይመስገን ክብር ለመዳኒ አለም ይሁን በጣም ደስ ብሎና የጠፉትን በተኩላ መካከል ያሉትንን ወደ ቅድስት ቤተክርስታን ይመልሳቸው

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 6 měsíci +18

    ለሁላችሁም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ስለ ወንድማችን እዝራ እንኳን ደስ አለን አላችሁ ። እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @selam801
    @selam801 Před 6 měsíci +344

    የምር የደሰታ እንባ አለቀሰኩ😢
    ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤

    • @edenhabeshawit924
      @edenhabeshawit924 Před 6 měsíci

      አሜን😢

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Před 6 měsíci +1

      Amen

    • @user-wh5gr8di3t
      @user-wh5gr8di3t Před 6 měsíci

      😂

    • @abebebonche4615
      @abebebonche4615 Před 6 měsíci

      🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @abebebonche4615
      @abebebonche4615 Před 6 měsíci +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @demekechtadesse1402
    @demekechtadesse1402 Před 6 měsíci +128

    መዝሙርህን በጣም ነበር የምወደው ዕዝራ መመለስህን ከሚመኙት አንዷ ነኝና በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል🙏🙏🙏

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 Před 6 měsíci

      ውይይይ እኔም በጣም

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631 Před 6 měsíci

      እንኩዋን በሰላም ወደ ውድ እናታችን ቤት በሰላም ተመለስክ : አሁንም እመቤታችን በቤትዋ ታፅናህ ታፅናን 🙏🙏🙏

    • @webanchimamo1120
      @webanchimamo1120 Před 6 měsíci

      ❤❤❤

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh Před 6 měsíci +22

    የተጠሩት ብዙ ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸውና ዛሬ በሰማይም በምድርም ታላቅ ደስታ ነው ::እንኳን መንፈስ ቅዱስ ቀረበህ ውድ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ወደ እናትህ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንኳን ለንስሓ አበቃህ ዕዝራ ኃ/ሚካኤል አሁንም ጸጋዉ ይብዛልህ::💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @maryamawitelias7385
    @maryamawitelias7385 Před 6 měsíci +9

    የጠፋው በግ ተመልሷል አግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @edenhabeshawit924
    @edenhabeshawit924 Před 6 měsíci +185

    እናት ቤተክርስቲያን ሆይ ደስ ይበልሽ ልጆችሽ መጡልሽ ❤😊

    • @user-vv1qz4ul3j
      @user-vv1qz4ul3j Před 6 měsíci +3

      እልልልልልልልልልልል

    • @BeezaB
      @BeezaB Před 6 měsíci +2

      🎉🎉🎉❤❤

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 Před 6 měsíci +2

      ተመለሱ እንዴ

    • @edenhabeshawit924
      @edenhabeshawit924 Před 6 měsíci +3

      @@tirhasasefa640 አው ደስ አይልም😍

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 Před 6 měsíci +3

      @@edenhabeshawit924 ❤❤❤❤❤❤በጣም እህት ክብር ለእግዝአብሔር ተመስገን❤❤❤

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 6 měsíci +52

    ወይኔ እዝራ መዝሙርህን እንደገና ልዘምረዉ ነው ዛሬ ጀመርኩት።

    • @wubitji3349
      @wubitji3349 Před 6 měsíci +4

      እኔ አላቋረጠኩም አዳምጥ ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን ዛሬ ተመለሰ የዘርፌ እና የትዝታውንም እሰካሁን አዳምጣለሁ

    • @heywteyemarymlge5530
      @heywteyemarymlge5530 Před 6 měsíci

      ​@@wubitji3349ቤተክርስቲያን ያወገዘችውን መዝሙር ማዳመጥ ይቻላል?

    • @wazmak9255
      @wazmak9255 Před 6 měsíci +2

      እኔም የነ ዘርፌንን
      የነ ትዝታውን አዳምጣለው የ እግዚአብሔር ቃል ስለሆነ እኛ እነዘምራለን❤

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Před 6 měsíci

      ​@@wazmak9255ንስሀ ግቢ ቤተክርስቲያን አውግዛለቸ

  • @melki223yi5
    @melki223yi5 Před 6 měsíci +4

    ከመናፍቃን መንፈስ መላቀቅ መቻል መታደል ነው ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሄር ይቻላል

  • @user-ig9tc5ot5r
    @user-ig9tc5ot5r Před 6 měsíci +13

    ጌታ ሆይ የጠፉ በጎችህን መልስ ከፈተና አውጣቸው የድንግል ልጅ ❤❤❤አስበን

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Před 6 měsíci +68

    ሁላችንም ከሌላ እምነት የሚመጡትን ሁላችንም በደስታ እንቀበላቸው

  • @user-fm3fx4rr3z
    @user-fm3fx4rr3z Před 6 měsíci +56

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ ተናገር ባርያህ ይሰማል በሚለዉ መዝሙርህ ነበር የማዉቅህ ስትጠፋ ማርያምን ሁልጊዜ አለቅስ ነበር እንደምትመለስም በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ ነበረኝ ዛሬ በደስታ አነባሁ😭😭😭❤❤❤

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 Před 6 měsíci

      Betame Egziabher Yemesegen Elllllllllllllllllllllllll

    • @Meron-pd5jp
      @Meron-pd5jp Před 6 měsíci

      ገብርኤልን እኔ እራሡ በጣም የምወድለት መዝሙሩን ኡፍፍ ብቻ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ በጣም ደስ ያለኝ👏

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 6 měsíci +21

    እሰይ መድኃኔዓለም ክበር ተመስገን ያ ብላቴና ልጅ ስለተመለሰልን😢ተመስገን❤❤እልልልልልልልልልልልልል በቤቱ ያፅናን ሁላችንንም አሜን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedgata2300
    @mohammedgata2300 Před 6 měsíci +14

    የድፍረት ኃጥአት እንዳይገዛ መንፈስ ቅዱስ ጠብቀን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    በጣም የሚወደው የንሰሐ ዝማሬ ነው🎉🎉🎉🎉

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 Před 6 měsíci +61

    ከድፍረት ቤት እግዚአብሔር እንኳን በፍረሐት በመንቀጥቀጥ በፍቅር በክብር በእውነተኛ ልብ ወደምታገለግልባት እናት ቤተክርስቲያን መጣህ መመለስህ ከውስጥም ከልብህ እንዲሆን እመኛለሁ

    • @Martakassa-wq9ru
      @Martakassa-wq9ru Před 6 měsíci

      እሱን ነው የምለው ። ይሔ ሰለሞን የሚለው እራሱ የበግ ለምድ የለበሰ ነዉ ። ለ አስተያየት

    • @Martakassa-wq9ru
      @Martakassa-wq9ru Před 6 měsíci

      አትቸኩሉ። ከልብህ ከሆነም ለራስህ እንኩዋን ደስ ያለህ። እያምታታህ ከሆነ እግዚአብሔር መልስ ይስጥህ። እግዚአብሔር ዝም ሲል የሌለ ይመስላል አይደለ ። ግን ይሄኔ ደንግጥ። ዝምታው ሲበዛ

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q Před 6 měsíci +133

    😢😢😢በስላሴ የደስታ እንባ አነባሁ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን እናቴ አሁንም ከእቅፍሽ የጠፉ ልጆችሽን በፍቅርሽ መልሽ ወለላይቱ🙏

    • @edenhabeshawit924
      @edenhabeshawit924 Před 6 měsíci +4

      በጣም😢

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 Před 6 měsíci +3

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tsionabate6609
      @tsionabate6609 Před 6 měsíci +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሉንም ይመልሥልን

    • @tigistsolomon8126
      @tigistsolomon8126 Před 6 měsíci +3

      አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

    • @degemuargow2419
      @degemuargow2419 Před 6 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እልልል❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @yigarmuyigarmu3726
    @yigarmuyigarmu3726 Před 6 měsíci +11

    በጋሻም እናም የቀሩት ይማጠሉ ለኔ ተይቶኘል❤🎉🙏🙏

  • @habtamumulugeta9210
    @habtamumulugeta9210 Před 6 měsíci +31

    የታፈለሳችሁም ሆነ በዝህች በረት የልነበራችሁ ሁላችሁም ኑ!!!! አትቆዩብን ወጋኖቼ👏👏👏👏

  • @desuabu6217
    @desuabu6217 Před 6 měsíci +55

    የዳቆናትን ህብረት እና ደስታ በማየቴ እያለቀስኩ አዳመጥኩት! እንዴት ደስ ይላል!
    የምር የደሰታ እንባ አለቀሰኩ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @amiamita5145
    @amiamita5145 Před 6 měsíci +79

    ትላንት ላይቩ ላይ ቁጪ ብዬ አድሬ አሁንም ድጋሚ እየሰማሁት ነው። እንዴት ደስ የሚል ጊዜ ነበር። እንኳን መጣህልን እዝራዬ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ። ደስ ብሎናል ! 🙏❤❤

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 6 měsíci +1

      😢 live ሚተላለፉበትን ንገሩኝ በማርያም tiktok ላይ መከታተል እፈልጋለሁ

    • @amiamita5145
      @amiamita5145 Před 6 měsíci

      @Apostolic succession ብለሽ ሰርቺ አድርጊና ፎሎው አድርጊ የአቡ አካውንት ነው ከዛ ሌሎችንም ላይቭ ሲገቡ ፎሎው አድርጊያቸው

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 6 měsíci

      @@amiamita5145 እሽ አመሰግናለሁ
      ሌሎች ከኔ ፈለው ናቸው 200k ፈሎር አለኝ
      ብዙ ተከታዬች አሉኝ እና ለዛ ነው ሸር ላደርግ ቡዙወች እዲማሩበት live ላስገባቸው አመሰግናለሁ

  • @zenashetades9288
    @zenashetades9288 Před 6 měsíci +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ክብሩ ይስፋ ፀጋው አይጎደል እሱ ምን ይሳነዋል ብቻ ቃላት የለኝም ደስታዬ ብዙ ነው እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሀለን ካንተ ብዙ ዝማሬዎች እንጠብቃለን በሂደት

  • @user-qk9cu2yb9n
    @user-qk9cu2yb9n Před 6 měsíci +6

    ገነ ብዙዎች ይመጣሉ የቤተክርስቲያን የድል ዘመን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    👍✨✨✨
    🎉😊👏😁👏😃🎉
    እንኳን ደስ አለህ !

  • @abeldereje3263
    @abeldereje3263 Před 6 měsíci +187

    እንኳን አብሮ ደስ አለን! የተዋህዶ ልጆች ንቁ እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልስልን ወደ አንዲት ቀጥተኛዎ ኦርቶዶክስ ይሰብስበን!

    • @emilyanil6806
      @emilyanil6806 Před 6 měsíci

      Amen

    • @user-zc5sj6sx2g
      @user-zc5sj6sx2g Před 6 měsíci +5

      እባካችሁ በእመቤቴ በቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይዣችኃለሁ። ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ አስቡልኝ እህቴን በተዋህዶ ቤት እየሱስ አይሰበክም በሚል ምክንያት ጠፍታለች። አሁን እዝራ ሲናገር ገረመኝ። እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን እውነት እየሱስ ክርቶስ የሚሰበክበት መንፈስ ቅዱስ የተሞላበት ያለ አይመስለኝም እና እምወዳት እህቴን አጣኃት በችግሯ ገብተው ሰረቋት በፀሎት አስቡልኝ።

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 6 měsíci +3

      ​@@user-zc5sj6sx2gአይዞሽ የመመለሻ ዘመን ነው ትመጣለች. የጊዜ ጉዳይ ነው

    • @focusontruth2184
      @focusontruth2184 Před 6 měsíci

      Amen❤

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 Před 6 měsíci

      የጠፉት የሚሰበሰቡበት ክብር ለመዳህኒያለም ይሁን አሜን

  • @selamlehagere1926
    @selamlehagere1926 Před 6 měsíci +23

    የእውነት ዛሬ ገና አለቀስኩ ተመስገን አባቴ
    የደስታ እባ ደስ ሲል😅😢😢

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 6 měsíci +5

    ቀሲሰ ቴድሮሰ በጣም ፣ጥሩ ነዉ ንግግሮት እዝራዬ ሲሉ አደበታቸዉ ሲጣፍጥ ፣ እጅ ግሩም ፣ ነዉ አቀራረቦት በጣም ፣ ይማርካል ንግ ግራቸዉ

  • @ashuyab9871
    @ashuyab9871 Před 6 měsíci +7

    እዝራ ከነበጋሻዉ ጋር ባህርዳር መጥተዉ ሲያገለግሉ በልጂነቴ ታድሜ ነበር ፣ እንኳን ተመለስክልን 🎉

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb Před 6 měsíci +29

    ሌሎቹም ተመልሰው እግዚአብሔር የምናመሰግንበት ቀን ያምጣልን 😢🤲

  • @user-ty5gf8ko3x
    @user-ty5gf8ko3x Před 6 měsíci +28

    ዲቁና የተቀበለው እኛ ጋር ሀላባ ነበር!
    ወይኔ እዝራዬ በጣም ናፍቆኝ ነበር!😍

    • @dehab2127
      @dehab2127 Před 5 měsíci

      እንኳን ደሳላቹ ትልቅ በረከታቹነው ሃላባዎች❤❤❤

  • @konjitalemayhu-rt8eh
    @konjitalemayhu-rt8eh Před 6 měsíci +20

    "ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው" መክብብ 3:11 አቤቱ የጊዜ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤❤

  • @user-rz2nx4uz2j
    @user-rz2nx4uz2j Před 6 měsíci +10

    እሰይ እሰይ እልልልልልልልልል የጠፋዉ በግ ተመልሶል እግዚያብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ ይዉሰድ ተዋህዶ በከፍታ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Před 6 měsíci +35

    መመለስ የምትፈልጉ ወንድሞች እና እህቶች መመለስ ለምትፈልጉ እነዚህን ወንድሞቻ ችንን ማግኘት ትችላላችሁ እና ወደ ቤታችሁ ተመለሱ ጊዛው ሳይጨልም እባካችሁን ተመለሱ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 6 měsíci +40

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ:: እዝራ ወንድማለም በመዝሙርህ አድገን ለዓመታት አጥተንህ ጎድለህብን ከፍቶን ነበር:: አሁን ግን መልሰን አግኘተንሃል

  • @cocob7788
    @cocob7788 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልእልልልልልእልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @abinettemteme5789
    @abinettemteme5789 Před 6 měsíci +3

    ትክክለኝ መመለስ እንኳን አላጣንህ አስተሳሰቡ የበሰለ ሰዉ ነዉ እኳን ወደ እናትህ እቅፍ ገባህ

  • @Tsi541
    @Tsi541 Před 6 měsíci +13

    ወይኔ እናቴ ማርያም አባቴ ክርስቶስ ምን ይሳንካል ስትሄድ አልቅሼ ስትመጣ አለቀስኩ የደስታ እንባ በእውነት ክብር ምስጋና ለስም አጠራሩ ይሁን አሁንም በእቤቱ ያፅናህ ልጄ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Před 6 měsíci +27

    የኔ ድጋሜ ማልቅስ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባዉ የወጣችሁ ወንድሞች እህቶች ወደ ቅድስት ቤተክርስትያን ተመለሱ ኦርቶዶክስ ፍቅር ናት እንዲህ ነዉ መተዛዘን ያለበት እኛንም ባለንበት ያጽናን እንዳንጠፋ ህጉን ጥሰን እንዳናሳዝነዉ አምላካችን❤❤❤

  • @kinettibebu7076
    @kinettibebu7076 Před 6 měsíci +2

    Egzahber yemasegen🤲🤲🤲 wandeme

  • @bruktegene7104
    @bruktegene7104 Před 6 měsíci +6

    "ካልጠፉት ዘጠና ዘጠኝ በጎች ይልቅ ጠፍቶ በተመለሰው ባአንዱ በግ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ" .... በመመለስህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ ❤

  • @Roziy179
    @Roziy179 Před 6 měsíci +37

    እዝራዬ ወንድማችን🙏😭😭😭😭ከልጅነት ጀምሮ ቁጥር አንድ የመዝሙ ካሴትህ እኔን እና መሰሎቼ ታንፀንበታል በፊት እነ ትዝታው በጋሻው ዘርፌ አብታሙ ምርትነሽ ቀሲስ አሸናፊ መምህር ተረፈ መምህር በሪሁን (ዘማሪ እስጢፋኖስ ቄሴ) ሀዋዝና አንተ ትንንሽ ልጆች በነበራቹ ሰዓት ዲላ አቡኤ ቤ/ት ክርስቲያን በጋሻው መንፈሳዊ ጉባኤ አዘጋጅቶ ይዟቹ መቶ ለ 5ቀን ዲላ ከተማን በዝማሬና በስብከት ያናወጣቹት ወጣቱን ከጫት ከመጠጥ አስጥላቹ በፍቅር የነደፋቹበት ወክት መቼም አይረሳኝም ወላዲተ አምላክ ሁሉንም ትመልሳቸው 😥🙏ባንተ መመለስ እንደኔ የተደሰተ የለም እዝራዬ እንወድሀለን 🙏💙

    • @misrach2350
      @misrach2350 Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር አምላክ የቀሩትንምይመልሳቸው❤😢😢

    • @misrach2350
      @misrach2350 Před 6 měsíci +1

      እግዚአብሔር አምላክ የቀሩትንምይመልሳቸው❤😢😢

    • @ElsabetTeka
      @ElsabetTeka Před 6 měsíci

      አውነት ነው ያ ዘመን የቀሩትን አግዚአብሔር ለቦናቸውን ይመልስ

    • @meserettadele7728
      @meserettadele7728 Před 5 měsíci

      .እዝራዬ እንኳን ለቤትሕ አበቃሕ ምንእደምልሕ ቃላት ያጥረኛልየደስታእንምባእያነባሁ.ነዉ 😂😂😂እልልልልልልልልል ከ❤❤❤

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 Před 6 měsíci +61

    እንዴት ደስ ይላል እዛራ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ መዝሙረ ያሬድ እርጋታህ ትህትናህ የአስተምሮ ዘዴህ እንዴት ደስ ይላል ሁላችም መምህሮቻችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @user-mr1bn6mn3e
    @user-mr1bn6mn3e Před 6 měsíci +8

    😢😢 የደስታ እንባ.. በእውነት ስለ አንተ አምላኬን በእንባ አለምነው ነበር መዝሙሮችህን በሰማው ቁጥር ፀሎቴ ተሰምቷል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-jr9jp6rz1x
    @user-jr9jp6rz1x Před 6 měsíci +3

    amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před 6 měsíci +53

    እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲ክብሩ ይስፋ ለመድህናዓለም ኢየሱስ

  • @zebadermulualm9409
    @zebadermulualm9409 Před 6 měsíci +35

    በእንባ የጨረስኩት ምስክርነት😢😢 እንኳን በሰላም ተመለስክ ወንድማችን አሁንም በቤቱ እግዚአብሄር ያጥናህ

  • @yesharegkefalew3066
    @yesharegkefalew3066 Před 6 měsíci +5

    ደስታዬ ወደር የለውም እዝራዬ ድንግልን ለመውሰድ አንፈራም ብለህ ዘምረህ ወደቤትህ እንደምትመለስ እርግጠኛ ነበርኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wf1zt6np9k
    @user-wf1zt6np9k Před 6 měsíci +5

    የተወደደ ቀን የተወደደ,አመት,ወዳ አባቴ,ፍቅር,የተመለስኩበት ❤❤❤❤❤

  • @add9323
    @add9323 Před 6 měsíci +32

    በጌታ እደት ደስ የሚል ጊዜ እደነበር😢😢😢❤

  • @sabayemane8740
    @sabayemane8740 Před 6 měsíci +10

    ኦርቶዶክስ ማለት ትህትና ቅንነት እምነት ነው

  • @azebgetnet2926
    @azebgetnet2926 Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናህ እዝራ

  • @hiruthayliye872
    @hiruthayliye872 Před 6 měsíci +1

    Ezeraye inkwan wade beteh beselamtaheleen አልልልልልልል 😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Před 6 měsíci +39

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይተመስገን ይሁን ወንድማችን እዝራ እንኳን ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተመልሰህ ወንድማዬ አቡዬ የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @teferakebede4139
    @teferakebede4139 Před 6 měsíci +30

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 Před 6 měsíci +2

      አሜን❤❤

    • @tsion4649
      @tsion4649 Před 6 měsíci +5

      Tadie egna liela medihanit ale alin ???

    • @user-tv5fx5gy6w
      @user-tv5fx5gy6w Před 6 měsíci

      😆@@tsion4649

    • @Amentube1037
      @Amentube1037 Před 6 měsíci +17

      እሱን መድኃኒት ፍለጋ ነው ወደ ቤተክርስቲያን መምጣት ያለብህ፣ ቤተክርስቲያን ደግሞ አንዲት ብቻ ናት እሷም ሐዋርያዊት የሆነች ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ናት። እውነት አንዲት ናትና ።

    • @feriferi3782
      @feriferi3782 Před 6 měsíci +9

      እምነት አዲት ናት እሶም ኦርቶዶክስተዋህዶ ናት ክርስቶስ ለሐዋርያት ያስረከባቸዉ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @bethlehemmasresha5205
    @bethlehemmasresha5205 Před 6 měsíci +12

    ልጅነቴን የማስታዉስበት መዝሙር ታትመሻል በስዉ ልቦ 😢

  • @weaganeshjordan
    @weaganeshjordan Před 6 měsíci +14

    አቡየ የኔ ቅን ፈጣሪ ከፍከፍ ያርግህ ❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 6 měsíci +39

    እንኳንመጣውንድማችን፣ተመልሶሄዷል፣ስሉአዝኜነበር፣በቤቱያፅናእዝራዬ
    በጣምነውመዝሙሮችህንየምውድው
    ሌሎችንምእግዚአብሄርውደ፣ቤቱይመልሳቸው❤❤❤❤❤😢

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 6 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛ የተዋህዶ ልጆች በፍቅር እንወድሀለን ወንድማችን እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክ❤😢😢😢 የቀሩትንም ወደ ቤቱ ይመልስልን🙏

  • @zebenaytadese
    @zebenaytadese Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb Před 6 měsíci +17

    እንኳን ደህና መጣህ እዝራ በቤቱ ያጽናህ 🤲❤❤ እንወድሃለን

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 Před 6 měsíci +14

    ይህን የመሠለ ሕይወት የሚያረሰርስ ድምጽህን ይዘህብን ሄደህ ቆጭቶኝና በጣም አዝኜ ነበር እንኳን ለቤትህ አበቃህ ልጃችን እንኳን መጣህልን መዝሙርህን ከፍቼ ሳዳምጥ እየወደድኩት ስቅጥጥ ይለኝ እና እዘጋዉ ነበር ።እነኳን ደህና መጣህልን እልልልልልልልልልልልልልልልል።

    • @sabasol6682
      @sabasol6682 Před 6 měsíci

      😭😭😭 እኔጃ ቃል የኝም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 6 měsíci +4

    እዝራዬ እግዚአብሔር እንኳን ጉበኘህ ህፃን ብላቴና ነበርክ ፣ ህፃን ነበርክ ፣ ገና ዘምረህ ሳትጠግብ ፣ ዲያብሎሰ ፣ በቅናት ወሰደህ ፣ እንኳን ጉበኘህ ፣ ማደግህ መብሰልህ በጣም ደሰይላል

  • @getachewaddo5312
    @getachewaddo5312 Před 6 měsíci +4

    እጅግ መግለፅ ከሚችለው በላይ በጣም ደስ ብሎኛል።እግዚአብሔር ሁልጊዜ ሥራህ ድንቅ በመሆኑ በኔ ባርያህ ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤

  • @liliyeabrehamliji942
    @liliyeabrehamliji942 Před 6 měsíci +7

    እኔ ራሴ በዓለም በሃጥያት በበደል ላይ ነው ያለሁት አምላኬ መድሃኒአለም እያሳዘንኩኝ ነው ያለሁት ግን ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ባንተ መመለስ ዉስጤ ሃሴት አደረገች ማርያም ደስ ብሎኛል❤ እኛንም ይመልሰን

  • @natanimtube3865
    @natanimtube3865 Před 6 měsíci +13

    እዝራዬ እጅግ በጣም እኮ ነው የምንወዳችው ሁላችሁም በታድሶ እንቅስቃሴ ያላችው እኔ እራሴን መቆጣር አልቻልኩ ከደስታዬ አንጻር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @tayetefera5529
    @tayetefera5529 Před 6 měsíci +3

    በቅርቡ ኪዳምህረት ኪዳነ ኮነ የሚለውን የሚለውን መዝሙር እየሰማሁ ነበር ግን እዝራን አላውከውም እና አንድ ጓደኛየ አንተ እሱ እኮ የፕሮተስታንት ዘፋኝ ሁኖአል ለምን ትሰማዋለህ አለኝ ተናደድኩ እና ሌላ ስለእዝራ ለማወቅ እንደገና ዮኡቱበ ገባሁ እና መዝሙሩን እንደገና ዶውንሎአድ አድርጌ መስማት ጀመርኩ ። ከዛ አንድ ከን ዪመለስ ዪሆናል አልኩ ። ይህንም እግዚአብሄር አድርጎታል። እግዚአብሄር ዪመስገን። 💗💓💗

  • @emebetdeme2480
    @emebetdeme2480 Před 6 měsíci +7

    ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ይመሥገን እመብርሐን እመብዙሐን ትመሥገን ደሥ ብሎኛል የጠፉትንም ሁሉንም ይመልሥልን እነዘርፌን እነበጋሻውን ትዝታውን ወዘ ተረፈ '''''''''ሁሉምን ይመልሥልን ቀቸርነቱ🙏🙏🙏

  • @azutube6342
    @azutube6342 Před 6 měsíci +63

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤አቡዬ የኛ ውድ እና ስስት ልጅ እመ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ክልል አርጋ ትጠብቅህ ወንድማለም እድሜህ በቤቱ ይለቅ ለትልቅ ማዕረግ ያብቃህ በብዙ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Menbimar
      @Menbimar Před 6 měsíci

      አሜን🙏 አንችም ተባረኪ

    • @SamrawitBehaylu-mr1mh
      @SamrawitBehaylu-mr1mh Před 6 měsíci

      በስማም ግን እኔን ብቻ ነው ሁላቹንም ነው የመቤቴ ስም እዲ ባደባባይ ሲከብር ሰውነቴን ሁሉ ሚነዝረኝ ስለሁሉም ነገር እየሱስ ይክበር ይመስገን

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 Před 6 měsíci +20

    እባካችሁ ሁላችሁም ኑልን ተመለሱ እባካችሁ በሉልን። please come back still we missed you❤❤❤

  • @mingizemadmasie4811
    @mingizemadmasie4811 Před 6 měsíci +4

    እ/ር የመስገን ሁሌም መዝሙርህን ስሰማ እ/ሄር ሆይ እንዲ የሚዘምርልህን ልጅ መልሰው ብዬ እለምን ነበር አሁን ሳስበው እጅግ ደስ ብሎኛል እ/ሄር ይመስገን መጫረሻህን ያሳምርልህ ወድሜ

  • @genetgossa6170
    @genetgossa6170 Před 6 měsíci +3

    መዝሙርህን በጣም ነበር የምወደው ዕዝራ መመለስህን ከሚመኙት አንዷ ነኝና በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል

  • @tarikuwameles
    @tarikuwameles Před 6 měsíci +5

    ክብር ለመደሐኒያለም እንኩዋን ወደ አባትህ ቤት ተመለስክ

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 Před 6 měsíci +9

    እዝራዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትህትናህ ደስ ሲል

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 Před 6 měsíci +3

    እዉይ እዝራ በማልቀስ ጭንቅላቴ አመመኝ እና በጣም ባጣም በጣም ነዉ የምወድክ መዝሙርክን የምወደዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን የእዉነት በጣም ነዉ የምወድክ እዝራ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነዉ ያለቀስኩት ቀሪዉን ዘመንክን ይባርክልህ
    አቡ. እዮባ መዝሙር ያሪድ እንዲዉም ካህናት ዳቆናት ብቻ. እግዚአብሔር ይባርካቹ ሌላ ምንም አለልም ከእግዚአብሔር በታች የናተ ድካም ወጤት ነዉ እና ተባረኩልኝ

  • @hibertlema3575
    @hibertlema3575 Před 6 měsíci +3

    ወንድሜ አንተ አስተዋይ ነህ ጎበዝ ጸልይ ውዴ እመብርሃን ፡ከአንተ ፡ጋር ናት ቆርጦ አስተውለህ ተጸጽተህ ፡መመለስህ ተባረክ ትልቅ ነህ እንተወድሃለን ደሰ ብሎኛል

  • @merimeri4096
    @merimeri4096 Před 6 měsíci +24

    ጌት አየሱስ ለ ዘላለም የተባረከ አና የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው ደስ ያለኝ አንካንም ወደ ትክክለኛው ጌታ አየሱሱ ተመልስክ 🥰✝️🥰✝️

    • @weletemikael2070
      @weletemikael2070 Před 6 měsíci +6

      ስትፅፉ ኢየሱስ ክርስቶስ ብላቹ ፃፍ ::

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Před 6 měsíci +1

      @@weletemikael2070 Iyeses semu aydelem ende?????? yerasachehin Hig zem beleh atawuta temar...Iyesus semu new

    • @haymanottariku-wi8yb
      @haymanottariku-wi8yb Před 6 měsíci +2

      @@weletemikael2070 be metshaf kidus bzu bota eyesus teblo tetshfwal slezih ychalal

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Před 6 měsíci

      @@haymanottariku-wi8ybThankyou!!! semunem 'Eyesus' tiyiwalesh new kidus Gebriel le emebetachin Yalat...Yerasachinin Neger mecemer yelebinim........le Kibru gn Kidus belo cemro metrat yichalal

    • @tsionbelete
      @tsionbelete Před 6 měsíci +2

      ኢየሱስ ስሙ ነዉ እናዉቃለን ግን ሲጠራ ለምን ይነጠላል ኢየሱስ ክርስትቶስ ብላችሁ ጻፉ

  • @hirutmekonnen9035
    @hirutmekonnen9035 Před 6 měsíci +11

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዕዝራ እንኮን ወደ እናት ቤ/ክርስቲያን በሰላም መጣህልን ልጅነትህ ድምፅህ ናፍቆናል ህፃኑ ዕዝራ ጎልማሳ ሆኖ ተመለሰልን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @girumtesfaye8654
    @girumtesfaye8654 Před 6 měsíci +2

    ወንድሜ ዕዝራየ ደሰ ብሎኛል ጌታዬ ክብር ላንተ ይሁን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 6 měsíci +7

    እልልልልልልልልልልልልልልል😭😭😭እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አምላካችን ሆይ ሌሎች ወገኖቻችንም አስብልን🙏❤

  • @tigistubayu7716
    @tigistubayu7716 Před 6 měsíci +14

    የምር የደሰታ እንባ አለቀሰኩ😢😢😢 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před 6 měsíci +18

    እግድህማ እነዛን የሚያምሩ መዝሙሮችን ልስማቸው ተመስገን አምላኬ መጨረሻህን ያሳምርለህ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 6 měsíci +3

    ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ከእግዚአብሔር ፍቅር ይሚለየን ማነው አለ የልብ አምላክ የቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩርቅዱስ ገብርኤልን ይሄ ሰሞን በደስታ ለቅሶ በእውነቱ አይኔ ታሞዋል 😢😢😢😢😢

  • @PROFESSOR_sami_16
    @PROFESSOR_sami_16 Před 6 měsíci +6

    ገና እበዛለን ያሉት ይፀናሉ የሔዱት ይመጣሉ❤❤❤

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss1630 Před 6 měsíci +13

    ቲክቶክ ሰምቼ እዚህ ደሞ እንዳዲስ በደስታ አዳምጥሁ ❤😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 Před 6 měsíci +24

    እግዚአብሔር ይመስገን የጠፍው ልጃችን ተገኝልን ❤❤❤❤

    • @user-zb1if9sk1e
      @user-zb1if9sk1e Před 6 měsíci

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mobizonr314
    @mobizonr314 Před 6 měsíci +1

    Omg getahony tamesigan kamir yesun mezimur betam newu miwadawu 🙏🙏🙏🙏

  • @fantaneshejigu6467
    @fantaneshejigu6467 Před 6 měsíci +1

    "አባት ሆይ የመስዋዕቱ በግ ወዴት ነው"?

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu Před 6 měsíci +5

    አይሰለቸኝም ከቶ ውዳሴ መዝሙር ቅኔ
    ብዙ ነው ያረገልኝ እግዚአብሔር በዘመኔ

  • @fulastube9086
    @fulastube9086 Před 6 měsíci +9

    አቡዬ አንተም በርታ ያለፉት አባቶቻችን ቤተ ክርስቲያንን እዚ ያደረሷት እንዳተ ዋጋ ከፍለው ነው።
    እመነኝ አንተ እና ወንድሞችህ አገልጋዮች #አትናትዮስን # ዩሐንስ አፈወርቅን እንደምትመስሉ እርግጠኛ ነኝ አምናለሁ😍

  • @hirutlema6964
    @hirutlema6964 Před 6 měsíci +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልደስታዬ ቃላት አጣሁለት ልጃችን ወንድማችን ትንሹ እዝራ እንኳን ወደምትወድህ እናት ቤተክርስትያን ተመለስክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betimek352
    @betimek352 Před 6 měsíci +3

    እምዬ ኦርቶዶክስ ስነስራታቸው ደስ ስትሎ ፀጋችሁ ሲያስደንቅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ ስኮራበት❤❤❤

  • @yeshibelay4860
    @yeshibelay4860 Před 6 měsíci +18

    እዝራ እንኳን ደህና መጣህልን አቤት መዝሙርህ ልብ ውስጥ ይቀራል

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 6 měsíci +17

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችንንን መምህራኖቻችን
    እንኲን ደህና መጣችሁ
    ወደ እኔ ወደ እናታችሁ
    እጄን ዘርግቼ ስጠብቃችሁ ትላለች ቅድስት የቤተክርስቲያን። እንኲን ሳይመሽ በግዜ ከቅድስት ስላሴ ህብረት ተቀላቀልክ የቀሩትንም በሁለት ልብ ያሉት እግዚአብሔር ድጋሚ ለምስጋና ሳያበቃቸው ክፉ አይንካቸው ክፏቸውን አያስማን

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před 6 měsíci +3

    ተናገር ባሪያህ ይሰማል የሚለው መዝሙርህ ስሰማ ከቤቱ በመውጣትህ ልቤ ይደማ ነበር በመመለስህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ገና በህፃንነት መጠራትህ አውቆ ጠላት ዲያብሎስ ከቤቱ ሊያርቅህ ቢያሴርም አባትህ ሚካኤል ዛሬም ድል ነስቶታል

  • @kasechalemu2657
    @kasechalemu2657 Před 6 měsíci +2

    ስለተመለስክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያፅናህ

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 Před 6 měsíci +16

    እዝራየ እመቤቴ በእቅፏ ታስገባህ መዝሙርህን ስሰማ እያለቀስሁነበር ቅዱስ እግዚአብሔር ከፈተናዋች ሁሉ ይጠብቅህ

    • @meron7563
      @meron7563 Před 6 měsíci

      Maryam biye yemlew mezmuruuuuuuuu😢offffffffffff zm bye new madamtew.endet des endemilegi.tebarekln be ቤቱ ያፅናህ

  • @RgbRgb-pj5bh
    @RgbRgb-pj5bh Před 6 měsíci +37

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክብሩ ይሰፋ መድኀኒተ አለም የአለሙ ቤዛ የጠፉትንም ይመልስልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 6 měsíci

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ተዋህዶ ሆነ እምነት ቀይሮ ተመልሶ ተዋህዶ ለመሆን ቀላል አይደለም ሲወጡ ቀላል ቢመስልም ለመመለስ በፆም. በፀሎት በቀኖና ፈጣሪና በመጠየቅ እና መቆየት ነው. ተዋህዶ ሚስጥር ናት ተመስገን❤❤❤❤

  • @user-er8er6jk6t
    @user-er8er6jk6t Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን
    ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @SaraLemessa
    @SaraLemessa Před 6 měsíci +3

    ''መድሀንያለም ይቅር ባይ ነው ፍቅር ምህረት ከቦት በሰማያት ሚኖር'' እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቤቱ ሰበሰባችሁ.እእእእእእልልልልል

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Před 6 měsíci +6

    Uufffff uffffff bexam dasi yilali Tamasgen Amilalek ellllllll elllllll 🕊️🕊️💐🌹💯