ከኦርቶዶክስ የምትወጡ ሁሉ ለምን ትዋሻላችሁ? teme | lidetekal | zemari ezra | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 05. 2024
  • #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
    ከኦርቶዶክስ የምትወጡ ሁሉ ለምን ትዋሻላችሁ? teme | lidetekal | zemari ezra | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ከኦርቶዶክስ የምትወጡ ሁሉ ለምን ትዋሻላችሁ? teme | lidetekal | zemari ezra | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ከኦርቶዶክስ የምትወጡ ሁሉ ለምን ትዋሻላችሁ? teme | lidetekal | zemari ezra | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    ምህረት ክፍል 1
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Komentáře • 116

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před 2 měsíci +30

    ለኛ ለኦረቶዶክሰ እየሱስ መሠረታቸን መድረሻቸን መደምደሜያቸን አሜን❤❤❤

  • @zenashetades9288
    @zenashetades9288 Před 2 měsíci +53

    ለኦርቶዶክሶች ኢየሱስ ክርስቶስ መሰረታችን ነው የጌቶች ጌታ የንጉሶችም ንጉስ

  • @user-rj3dz6dz3b
    @user-rj3dz6dz3b Před 2 měsíci +39

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ብቻ ሳይሆን ለተዋህዶ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ እንደሆነ ነው ዘመኗን ሁሉ ያስተማረችው:: የእናት ጡት ነካሾች እና ሆድ አደሮች ብቻ ናቸው ያለ ስም ስም የሚስጧት:: እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ አሁንም እንቁ በሆኑ እና ዘመኑን የዋጆ ልጆቻ በአደባባይ ወተዋል እና ኑና ሞጉቱን? ልብ ያለው በየ አደባባይ እንደ ቁራ ከመጮህ ቁጭ ብላችሁ ኑ ሞግቱ:: ምድረ ካህዲ:: ተዋህዶ መልስ አላት:: 🙌🏽🙌🏽🙌🏽💒💒💒🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q Před 2 měsíci +49

    ሰነፍ ኦርቶዶክስ መናፍቅ ይሆናል ጎበዝ መናፍቅ ኦርቶዶክስ ይሆናል። ተሜ ጎበዝ ስለሆነ ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ይመጣል ክርስቶስም ይረዳዋል እዉነትን ፈላጊ ነዉና!

  • @zenashetades9288
    @zenashetades9288 Před 2 měsíci +29

    Amen amen amen❤❤❤❤❤ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን

  • @kelemhana1580
    @kelemhana1580 Před 2 měsíci +62

    ስጀምር ስለክርስቶስ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሌላ በስብከተም ሆነ በመዝሙር በአምላክነቱም ሆነ ከኦርቶዶክሳዊያን ሌላ ማን አለ ተሜ አሁን ብዙ ነገር መማር እና ማወቅ የምትችልበት አጋጣሚ አለህ ስለዚህ በትንሽ ነገር አትደነቅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እፁብ እፁብ ተብላ የማትጠገብ እፁብ ድንቅ የሆነች ክርስቶስ ኢየሱስ መሰረቷ የሆነላት ናት ስለዚህ አይነ ልቦናችሁን ከፍታችሁ ተማሩ እያያችሁ እየሰማችሁ እባካችሁ አትጥፉ 😔😔

  • @user-vs1lw2zo5s
    @user-vs1lw2zo5s Před 2 měsíci +7

    ተሙ ተባረክ በውጪ ሆነው ለሚሰድቧት ይቅር ይበላቸው የኦርቶዶክስ መዝሙር ወንጌል ነው

  • @PaalPaal-vt6wz
    @PaalPaal-vt6wz Před 2 měsíci +6

    ደግሞ እንደኦርቶዶክስ ክርስቶስን የሚያከብርና የሚያመልክ አለ እምየ ተዋህዶ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 2 měsíci +18

    ✝️✍ለኦርቶዶክሳዊያን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መሰረታችን ጉልላታችን አዳኛችን ቤዛችን ነው💯✝️♥️✅። ጌታ ኢየሱስ ይቅር ባይ ብለን የዘመርነው ዛሬ አይደለም ጴንጤ ሳይመሰረት እየዘመርን የኖርነው ነው🤔
    አይ ጴንጤ ልጂ ለእናቷ ምጥ አስተማረቻት አሉ የናንተ ነገር🙄😁😁

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie Před 2 měsíci +11

    ተሜ! በአንተ በእጅጉ ነው ያፈርኩት! ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርክ እና በዙሪያህ በአካባቢህ እጅግ ብብብዙዙ የብዙ ብብብዙዙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ባሉበትና 24 ሰአት ሙሙሙሉሉ ስለ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እየተሰበከ አልሰማሁም አላውቅምም ነበር ስትል ሰምቼ በእጅጉ አፈርኩብህ!! ለማንኛውም ዘግይተህም ቢሆን እውነቱን ስላወክ እጅግ ደስስስ ይላልና በርታ።

    • @user-ve7ec2bn3q
      @user-ve7ec2bn3q Před 2 měsíci +3

      አት ቸኩሊ እውነቱ ነው በድርጅት ያደገ ሰው አምነቱ ደብቁ ስለ ሚያድግ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 2 měsíci

      ትክክል በተለይ ይሄ መሪ ጆይ እና ሚሽነሪ የሚባሉት ​@@user-ve7ec2bn3q

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před 2 měsíci +4

    እዉነትን ስለተናገርክ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አብዝቶ ይባርክ ወዮ ለምዋሹ ወዮ የ ቃልን የምተመዝዙ ወዮ ሰው ወደ እግዚአብሔር ቤት እንዳይመለስ እንዳይመጣ ያደረጉ ወዮ ወላፍኑ ወዮ እሳቱ ወዮ የዘላለም መቃብር ዉስጥ መኖር ወዮ እግዚአብሔር ለፍርድ ስመጣ ከፊቴ ጥፉ ሲባሉ....... ተመስገን እውነቱን ስላሳወቀ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Yotor-ut3iv
    @Yotor-ut3iv Před 2 měsíci +7

    "ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች" አሉ አበው። አይ ጴንጤ። ሰነፍ ኦርቶዶክስ ጴንጤ ይሆናል። ጎበዝ ጴንጤ ኦርቶዶክስ ይሆናል።

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6x Před 2 měsíci +5

    ናትናዬል ጥሩ መረዳት ነው ትክክል ነህ በደብ ስእለመጻሀፍ የገባህ ስው ነህ ተባርክ ቃለህወት ያሰማልን

  • @derejenegash8704
    @derejenegash8704 Před 2 měsíci +9

    በአለም ላይ ካሉት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ ሀገራት ውስጥ የኢትዮጵያን ያህል እየሱስ ክርስቶስን ያከበረ ማንንም የለም፤ቅዳሴው ማህሌቱ ሰአታት ቅኔው ስንቱን እንዳለ ስለ እየሱስ ነው

  • @tadelemitku1307
    @tadelemitku1307 Před 2 měsíci +11

    ከ10000 በላ ያሬዳዊ መዝሙሮች አሉ አትደነቅ እንድህ ስትል ይበልጥ በጣም አዘንኩብህ...ከካዱት በላይ አንተ አሳዘንከኝ......"......ቅቤ አንጓች "

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 2 měsíci +3

    ኦርቶዶክስለዘላለም❤ትኑር

  • @user-zh7bz9cp1d
    @user-zh7bz9cp1d Před 2 měsíci +3

    ተመስገን ለእውነት የቆምክ ፈጣሪ ይርዳህ❤❤❤

  • @Hazal_nuts
    @Hazal_nuts Před 2 měsíci +3

    እር በጣም ሰለ እየሱሰ ክርሰቶ በጣም ተዘምራል( እየሱስ ክርሰቶ ይወድና ይጠብቀና(2) እርሱ ለኛ ደሙን ክሶልና( 2)። እግዛብሔር እርኛዬ ነው ይጠብቀኛ በርፈት ውኃ በለምለም መሰክ እእ በርፈት ወኃ እኔን ይመራኛል።

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 2 měsíci +4

    መስሏቸው ነው እንጂ እኛ መጀመሪያችንም መደምደሚያችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u Před 2 měsíci +4

    ምንፍቅና ይዉደም ኦርቶዶክስ ትለምልም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Před 2 měsíci

    ተሜ ፀጋውን ያብዛልህ እነዛን ሀሰተኞች አትመናቸው በዓላትን ብናከብር በስሙ ነው ገና የሱ ነው ጥምቀት የሱ ነው ስቅለት ትንሳኤው ሁሉ የሱ ነው

  • @user-hr4vn6vv5h
    @user-hr4vn6vv5h Před 2 měsíci +4

    ተሙ አንድ ነገር ልንገርህ ፀሎት ስናደርግ የኃይማኖት ፀሎት ስንፀልይ ያለውን ክፍል መመልከት በቂነው።

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Před 2 měsíci +4

    ከኦርቶዶክስ በላይ እየሱስ ክርስቶስን የሚያቀዉ የለም የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ለሱ ለንጉሱ❤❤❤

  • @AddisBirru
    @AddisBirru Před 2 měsíci +2

    Bezu Mezimuroch Alun Betikikile Ena Bemigeba Yemigelisu Yemiyameseginu Mezmuroch Egziabiher Yimesegen

  • @user-zd9kt6cm1l
    @user-zd9kt6cm1l Před 2 měsíci +1

    ጌታ ይመስገን

  • @emano5974
    @emano5974 Před 2 měsíci +1

    ናትናኤልዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት አስተዋይ ❤❤❤❤❤❤

  • @ZeluZola-g5k
    @ZeluZola-g5k Před 16 dny

    ጆሮህን አደንቁረህ ኖረህ ነው ። እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የሚለውን እንኳን ጆሮ ያለው ደንቆሮም የዘወትር ጸሎታችንን ይረዳል

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 Před 2 měsíci +4

    የድንግ ማርያም ለጅ አማንኤል ነው

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před 2 měsíci +2

    ናትናኤል እናመሰግናለን ❤️❤️❤️

  • @user-zd9kt6cm1l
    @user-zd9kt6cm1l Před 2 měsíci +6

    የድንግል ልጅ

  • @user-sv1vs2zl3q
    @user-sv1vs2zl3q Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @yeshibelay4860
    @yeshibelay4860 Před 2 měsíci +1

    ሰሊሆም ጌታ ይርዳህ

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Před 2 měsíci +5

    ክርስቶስ የመሰረታት አንዲቱ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት ፕሮቴስታንት ሚያመልኩትም ሀሳዊ መሲህን ነው ጌታም ሚሉትም ኢሉሚናቲውውን ነው rip መናፍቃን

  • @amsalezeleke7955
    @amsalezeleke7955 Před 2 měsíci

    🎉🎉🎉

  • @petrosabdissa6672
    @petrosabdissa6672 Před 2 měsíci +6

    ምን ይገርምሃል ኦርቶዶክስ አማኑኤል፣እየሱስ ማረኝ ብላ ዘመረች ምትለው ዋናው አምልኮ ምትፈጽመበትን ቅዳሴዋን ስማ ስላሴን አምልካ የእየሱስን ስጋና ደም በልታ ምታከብር ነች፡፡

  • @senaithagos8687
    @senaithagos8687 Před 2 měsíci +4

    ብዙ መዝሙር አለ በቅዳሴ ሰዓት አሁዱ አብ ተብሎ እስኪያልቅ ስለ እየሱስ ነው ገዝተክ የቅዳሴው መፀሀፍ ተተርጉሞ አለ በአማሪኛ በቅርብ የወጡ መዝሙር አለልክ መዘምራን ቴድሮስ ቀሲስ አሸናፊ ማየት የተሳነው እሱን መዝሙር ስማ

  • @makibakidistawit1305
    @makibakidistawit1305 Před 2 měsíci

    Yess selaldersbeh atawkewm

  • @selamteka6096
    @selamteka6096 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před 2 měsíci +4

    ተመስገን መናፍቃኖቺ እውነተኛው ኢየሱስ ቢያመልኩ ከቤቱ ባልወጡ ነበር ዛሬ ግን እግዚአብሔር በስመ ይመጣሉ እነሱም ኢየሱስ ይላሉ ቃሉ ተፈጸመ በመናፍቅ ለዚ ነው የዉሸት ትምርት ተምረው ውሸትን የሚሰብኩልን ስለዝ ከመናፍቅ መልካም ነገር አጠብቁ

  • @mahletdagmawit8247
    @mahletdagmawit8247 Před 2 měsíci +2

    ወይኔ ተሜ በአንተ ምክንያት ብዙ ነብሳት እየዳኑነው በአንተላይ ኢየሱስ እየሰራነው

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před 2 měsíci +2

    እስኪ አንድ ቀን ቅዳሴ ልጋብዛችሁ እና ሙሉዉን ቅዳሴዉ ከክርስቶስ ዉጭ ከሆነ ያኔ እንደፈለጋችሁ ተሣደቡ መቼም ስድብ ልምዳችሁ ነዉ ድሮም እዉቀት የሌለዉ ተሣድቦ ማምለጥ ነዉ ስራዉ፡፡

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Před měsícem

    አሀሀ አታሰቁን እኛ አምላካችን እየሱሰ ክርሰቶሰ መድሀኒእታችን ነው ለዝክራችን ለቅዳሴአችን ለጰማችን ለመዝሙራችን ሁሉ ነገራችን ገዳማችን ፈራጃችን ብቸኛው ዳኛችን እሱ ነው

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před 2 měsíci +3

    ምንም ምርጫ የለም ከኦረቶዶክሰ ውጨ መዝሙር ብቻ ሰሙን ተቀድሳለከቸተሰግድለታለቸ ታመልከዋለአቸ አየሱስ ክረሰቶሰ የኦረቶዶክሰ ቤተክረሰቴያን እራሰ ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Před 2 měsíci +2

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @HaimanotHailu-py7od
    @HaimanotHailu-py7od Před 2 měsíci +1

    ክርክር አያፀድቅም በእየሱስ ክርስቶስ አምላክነት በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት በቅዱሳን መልእክት ጥብቅ በቅዱሳን ፀሎት ማመን።

  • @loveyourneighbors9843
    @loveyourneighbors9843 Před 2 měsíci +1

    Temesgen, ye Biniyam tanash Wondim, lemen be Orthodox timket atwosdem? Ezaw Hun please! Woregna

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6x Před 2 měsíci +8

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየሱስ ክርስቶስ ደም ስእራችን እስትፉሳችን በቃ ያለሱ ህወት የለንም እኔ ያለሱ ምንም የለኝም ባዶ ነው

  • @selamteka6096
    @selamteka6096 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ArbaetuTube2116
    @ArbaetuTube2116 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @user-hg9cl8tc8w
    @user-hg9cl8tc8w Před 2 měsíci

    Temesgen mnm yelehem Ataukuhm

  • @EyuBerhe-js2hp
    @EyuBerhe-js2hp Před 2 měsíci +2

    ኦርቶደኩስ አያውቋትም እንጂ እንደ ኦርተደኩስ ክርስቶስ የሚያመልክ የለም ጌታእየሱስ ክርስቶስ ለያንዳንዱ አካላቱ ማለት ለርእስከ ለርእሱ ለፀጉርከ ለፀጉሩ ለመኬድከ የማይመሰገነው ነገር የለም ግን ጠለቅ ብሎ የሚያውቃት የለም

  • @Eskedar-cd3kt
    @Eskedar-cd3kt Před 2 měsíci

    Eanite achiberbariwuchi tewu sewun gedel atktetu

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 2 měsíci +2

    ለማንኛውም ተመስገን ኦርቶዶክስ ቢሆን ቢታደል ቢመረቅ ነበር።ስላልሆነ የቀረበት እሱ እንጂ ኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ አይጨመርላትም ደግሞም አይቀነስባትም።

  • @shewakirstakele6398
    @shewakirstakele6398 Před 2 měsíci +2

    አልፋ እና ኦሜጋ መድሐኒያለም እየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ የምታምነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ናት።

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 Před 2 měsíci

    ምንድነው አምስቱ ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ ?

  • @AlemuTesifahun-rg3zj
    @AlemuTesifahun-rg3zj Před 2 měsíci

    ያዳነኝን አውቀዋለሁ የሞተልኝ ኢየሱስ ነው ስለለለኝ የምከፍለው ስጦታየ ምስጋና ነው።በኦርቶዶክስ ኢየሱስ ፈራጅ ይቅርባይ ከአብ ጋር በስልጣን እኩል ነው ብላ ከ1600 አመት በላይ የኖረችበት ነወ።

  • @yishakgetachew-kn5ks
    @yishakgetachew-kn5ks Před 2 měsíci

    ተሜ በጌታ በነበርኩበት ጊዜ ስትል ራሱ የስተት ትምህርት ውስጥ ነክ የጋንኤን ተከታይ ነክ

  • @user-nh9yz8il3o
    @user-nh9yz8il3o Před 2 měsíci

    Ega ortwdoksoche kenatachene masene senwta gemrwo beysuse semu bekdsa besbkte eytmarene new yadgnu tawote yembale ega ga yelme tekwame nene yetwote

  • @user-hg9cl8tc8w
    @user-hg9cl8tc8w Před 2 měsíci

    Temesgen nsha gba

  • @sosinabezabih4715
    @sosinabezabih4715 Před 2 měsíci

    ENE HULEM YEMAZNEW ENA SASSEBEW ENBAYE YEMIMETAW SAYAWKUAT LEWETUT NEW. BELELA TIKMATIKIM OR TIBIT KEWETAW YILIK

  • @user-hg1nr3tv5w
    @user-hg1nr3tv5w Před 2 měsíci

    በበሉበሉ ታኬላይ ወረድ በሉ❤❤❤❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 2 měsíci

    እኔ የሚገርመኝ ባይዋሹ ነው , ለምን እነሱ ጋር እውነት የለምና አኸለ

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉😍😍❤❤❤😂😂😂

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před 2 měsíci

    እየ የተዋህዶ ልጆች እይሱስ ክርስቶ አምላካችን መዳኒታች ያለም ገዥ ክርስቶስ ብቻ ነው ብለን፣ነው ያምናምነው ቅዱሳን እሱ ባከበራቸው ልክ እናከብራቸዋለን አተ በርግጫ የሚረግጥ ባስተር እግር ትውርቅ የል እድ አይደልም እየሱስ ክርስቶስ ላከበራችው ቅዱሳን እናተ ችግራቹሁ ቤጤውች ተቅዱሳንጋ እና ከናቱ ከቅድስት ደገል ማርያምጋነው አትን ወደው እናትህን ቢጠሉ እቤትህ ታስገባችዋልህ

  • @user-wd4pw7yo7z
    @user-wd4pw7yo7z Před 2 měsíci

    Geta bet Geta bet Mindnewww? Orthodox new tikiklegnawn geta ye alem fetari yehonewn eyesus kristosin new geta yemitlew be protestant Geta yetignawn indehone alawkim manin endehone so Amlak yimesgen Gena saliwolled orthodox yadergegnin Geta Egziabhere.

  • @user-hg9cl8tc8w
    @user-hg9cl8tc8w Před 2 měsíci

    Mskin wede yet neh

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 2 měsíci

    ኤፍሬም የምትባለው ተመስገንን ለማድነቅና ብለህ የተጠቀምከው ቃል በጣም ስለገረመኝ ነው።ለማብራትት ጀምረህ ወጣህ ከዛ የተመስገንን ማንነቱን አይተህ ያንተን ፕሮፋይል ገብቼ ሳይ ተመስገን የፕሮቴስታንት ወንድሜ መሆንህን ሳውቅ ተመልሼ ገባሁ ያልከው የኦርቶዶህስ አማኞችን ወንድሞችህ እንዳልሆኑ አርገህ ነው የምታስበው ማለት ነው?? አነጋገርህ ትንሽ ይቆሮቁራል ተመልሰህ አድምጠው።

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q Před 2 měsíci

    Temiye sekrewal

  • @meseretbelhu5177
    @meseretbelhu5177 Před 2 měsíci +1

    ይሄ ተመስገን የሚባል ግለሰብ ግን ምንድነው ሚለው ኦርቶዶክስ እኔ አንድ ቀንም አማኑኤል ይቅር ባይ ነው ብላ ታስተምራለች ብዬ አስቤ አላውቅም እንዴ የት ነበር የምትኖረው እንዴ ከኦርቶዶክስ ውጪ ክርስቶስ ኢየሱስን የሚሰብክ የለም እኛ ወንጌላዊያን ነን።

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 Před 2 měsíci

    ምን ጉዶች ናችሁ ደነዞች

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 Před 2 měsíci

    ለ ተሜ ትንሽ ብር ጨምሩለት እና ጠቅልላቹ ውሰዱት በዚ ደረጃ ማሽቃበጥ የደብራል ተሙ.... የኑሮ ውድነቱ, የቤት ኪራይ ጭማሪ ማያሳየን የለም ገና...

  • @user-hg9cl8tc8w
    @user-hg9cl8tc8w Před 2 měsíci

    Ante tina Tekhle nsha gba

  • @martamesele737
    @martamesele737 Před 2 měsíci +1

    ክርስቶስ የቤተክርስቲያን እራስ ነው ኦርቶዶክስ ክርስቶስ መሠረቶአ ነው የሚወጡት ለሆዳቸው የሚያድሩ ነው

  • @ethiojapan5557
    @ethiojapan5557 Před 2 měsíci

    የወንጌል አማኝ ባይሆን ግን ስድብህ ትክክል ነው ማለት ነው እንጭጭ ጭንቅላት😂😂🙈

  • @yade716
    @yade716 Před 2 měsíci +1

    እንደ ተሜ ያሉ ነጭ ለባሽ ኦርቶዶክስ የጴንጤን ማልያ ለብሰው ጴንጤን እያሙ ነው። ንግግራቸው ራሱ ኦርቶዶክስ፣ እርቶዶክስ ይሸታል። ወይንም ደግሞ መጀመሪያውኑ ለህይወት የተጠሩ ሰዎች አይደሉም።

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s Před 2 měsíci

      ለእነዛ ላባቸውን የጠረጉበትን መሀረብ እና ሶፍት ለሚያበሉኩ("ነብያቶቼ")ለምትላቸው ንገራቸው

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse Před 2 měsíci

      ጴንጤ የተጠራው አሸዋ በቤንዚን እያወራረደ እንዲበላ . መፅሀፉን እየቀረደደ በጥሬው እንዲበላ . እንደበሬ አጎንብሶ ሳር እንዲግጥ . የሱስን ሰማየ ቤት የየተመላለሰ እንዲያጫውት ነው ? ወይ ቀልድ !!! አለ ቀለሜ አዬዬዬዬዬዬ

    • @mekedessenbete5967
      @mekedessenbete5967 Před 2 měsíci

      አረ በሳቅ ከከከ😂

    • @yeshibelay4860
      @yeshibelay4860 Před 2 měsíci

      ደሞ ነጭ ለባሽ አላችሁን ወይ ጴንጤ

  • @user-zd9kt6cm1l
    @user-zd9kt6cm1l Před 2 měsíci +2

    ከናንተ ጋር ማዉራት እፈልጋለሁ

    • @mursis4162
      @mursis4162 Před 2 měsíci

      Tiktok ላይ ገስት ይላኩ

  • @TewedajEwnetu-rv5hg
    @TewedajEwnetu-rv5hg Před 2 měsíci

    ተመስገን ማለት በወንጌል አማኝ ስም የሚጫወት የኦርቶዶክስ ተከታይነህ

    • @msale
      @msale Před 2 měsíci +1

      😂😂😂😂ሰነፍ ጴንጤ ነህ አንተ ደሞ

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u Před 2 měsíci

    የሚገርመኝ እኔ ይኼን ግርግር ሰምቼ አላዉቅም መስማትም አልወድም ተሜ የሚሉት ሰዉዬ የጌታን ቃል ለመናገር ብቁ አይደለም ትዕግስት የሌለዉ በጉልበት ነዉ የሚያወራዉ ተመልሶ ለራሱ መማር አለበት ምንም እዉቀት የለዉም ይታበያል የአባቱ የዲያቢሎስ መንፈስ አለበት አዉቃለሁ ባይ ነዉ

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Před 2 měsíci +1

    እውነት ለመናገር ኦርቶዶክስ ቢሆንም ሀቅ መናገር ግድ ይለኛል ተመስገ ምትባል ግን ምን አይነት ደደብ ነክ ውይይት ካልቻልክ አርፈ ተቀመጥ ስንት ሊቃውንት ያላት ቤተክርስቲያናችን መልስ የሚሰጡ አሉ አንተ የመጣከው ከጴንጤ እምነት ነው ስለ እዚህ ስለ ተዋህዶ ምንም ስለማታውቅ ተማር መጀመርያ እኛንም አትወክልም ውይይትም አትችልም

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 Před 2 měsíci

    አረበሳቅ አትግደሉንከከ

  • @emano5974
    @emano5974 Před 2 měsíci

    ኤልያስ ግን ትህትናው ጥሩነው ግን የሆነ አድምታ የሚያብራራ ይመስላል ላለማመን😂😂😂

  • @birukabay8289
    @birukabay8289 Před 2 měsíci

    እሰቲ ለቀቅ ሰለራሳችሁ አሰተምሩ የሰዉ ሀይማኖት ለምን ትነካላችሁ ምን አገባህ ሰለ እኛ ጴንጤ የመጣዉ አሁን😅😅😅

  • @bezawitdemisse1455
    @bezawitdemisse1455 Před 2 měsíci

    ልጅ ለእናቷ😂

  • @birkete22
    @birkete22 Před 2 měsíci

    ታሳፍራለህ ከማታስከጥዋት ስሙሲወደስ እሚነጋው ክብር ይህን ለስሙአጠራር ጌታችን መዳኒታችን ኢሱስ ክርስቶስ ለዝማሬው የደነቀህ ወንድም ቤተክርስቲያን ሁለነገራ እሱ ነው ነዋየቅድሳትዋ ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስን ትሰብክበታለች አይነልቦናህን ያብራልህ

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse Před 2 měsíci +1

      በአዚም አይነልቦናቸው ተያዘኮ !!! ጆሯቸውን መቀመጫ አድርገው ተቀመጡበት አሁን " ዶሮ ብታልም ጥሬዋን " ጴንጤ ! ቢያልም ምግብ . መኪና . ገስትሀውስ . መነሻው ያልታወቀ ገንዘብ ነው ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před 2 měsíci

    ተየት ተማርከው እና ሰለየሱስ ክርስቶስ አምላክነት አኦሮቶዶስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች እኮ ነው እየሱስ ክርስቶ አምላክ ነው ብላ የምስብክ አማላጅ ብላ እዴናት አምላክነቱን ዝቅ አታረግም

  • @user-gr7vz8vs2x
    @user-gr7vz8vs2x Před 2 měsíci

    ኪብሩ፡ይሲፊው፡ለ፡መዳኒለም፣ለዲንጊል፡ልጅ

  • @alemayehugemechu6239
    @alemayehugemechu6239 Před 2 měsíci

    ወጠጤ አትሁን ስርዓት ይኑርህ ለንግግርህ ለከት የሌለህ ከመሃይመ መቋስ አቶ ቢኒያም ሽታዬ ጋ ተቀላቀል ነፈዝ። በክርስቶስ ብቻ እንጂ ክርስቶስ ብቻ አይልም። ካላወክ ተማር እንቡር እንቡር ማለት አዋቂ አያደርግም።

  • @WaseGizaw-zt2oo
    @WaseGizaw-zt2oo Před 2 měsíci

    ወንድሜ በአንድ መዝሙር አትደነቅ. ቤተክርስቲያን ከ በሯ ከ ቤተክርስቲያን አሰራሯ ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስን ሰባኪ ነች.. ሁሉ ነገሯ ጽናጽሉ +መቋሚያዋ + ኮሮዋ+ even ነጠላ አደረጋጋችን+ ብቻ ሁሉ ነገሯ ኢየሱስን ትሰብካለች የኔ እናት

  • @user-qx3bc6rk4b
    @user-qx3bc6rk4b Před 2 měsíci

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለኦርቶዶክስ ከእግር እስከራሷ ማንነት ክብሯነው።
    ሙሉ አካሉን ስሙን እየጠራች በልዩ ሁኔታ የምታመልከው ኦርቶዶክስ ብቻ ናት። ቅዱሳንን ታከብራለች ጌታን ታመልካለች።

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před 2 měsíci

    እንዴ እነኝህ ሰዎች ዘንድሮ ነዉ ወይ ስለተዋህዶ የሰሙት እንዴት 2016 የኖረች ቤተክርስቲያን ይህዉ ደግሞ ጴንጤ ከመጣ 49ዓመት ሆነ አብረን ኖረን አናቃትም ማለት ክርስቶስን አለማወቅ ነዉ

  • @ebenezerdaniel8144
    @ebenezerdaniel8144 Před 2 měsíci

    ዉሸታቸዉ ነዉ እንደፈለጉ መሆን አይቻልም
    በፈራአት በመንቀጥቀጥ ነዉ እኛ ጋር እንኳን ሊማቱ መፆም ያለም መሰገድ ያለም
    ማሰቀደስ የለም መዝለል ፈልገዉ ነዉ

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 2 měsíci

    እውነተኛው ክርሰቶሰ ፈራጁ ያለው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውሰጥ ብቻ ነው አዳራሸ ያለው አሰተኛ በስሙ የመጣ መንፈሰ ነው አማላጁ ሎቱ ሰበአት ወደራሳቹ ተመለሱ መናፍቃን አልፍአና ኦሜጋ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም ሎቱ ሰበአት🤔

  • @samrawiteyob3571
    @samrawiteyob3571 Před 2 měsíci

    የኦርቶዶክስ መሰረቷ ክርስቶስ ነው

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 Před 2 měsíci

    ማሽቃበጥ Pro max = ተሜ

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 Před 2 měsíci

    ሲጀመር ያምናሉ ብዬ አላምንም ነበር አባባልህ ራሡ ገርሞኛል መፅሀፍ ቁዱስን የሠጠችህ ኦርቶዶክስ ናት ዝም ብላችሁ ጠማሞች ውሸታሞች ስለሆናችሁ ነው።

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse Před 2 měsíci

    😂😂😂😂😂😂 ጴንጤ ! መቼም የድንግል ማርያምን ልጅ ሎቱ ስብአት እየሱስ ክርስቶስን እንሰብካለን ብላቹ አትዋሹም እንዳይወጣቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ለምን ? አዳራሽ እስታንዳፕ ኮመዲ ላይ የሚነሳው ኮንሰርት አድማቂው የሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ነው ??? ወይ ቀልድ !!! አለ ቀለሜ !!!!! 😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ የጌቶች ጌታን ተቀበሉ !!!! ወገን እየመሸ ነው እኮ 😢😢😢😢😢😢

  • @yishakgetachew-kn5ks
    @yishakgetachew-kn5ks Před 2 měsíci

    አይ ተሜ ካልቻልሽ ለምን ቤትሽን አትዘጊም አንቺ ወከባ

  • @dgffff2272
    @dgffff2272 Před 2 měsíci

    በስሜት ተነሳስተህ ማወያየት አትችልም አንተ ጽንፈኛ ሃይማኖታዊ ነህ ምንም የመጽሓፍ ቅዱስ ቃል አታዉቅም በሃይል አይደለም በእዉቀት ነዉ ስትሳደብ ነዉ የሚያምርብህ
    ማወቅ ያለብህ ክርስትና መለክያዉ ዓመታት ማስቆጠር ሳይሆን በክርስትና መኖር ነዉ ጳውሎስኮ ከ ሃዋርያቱ ዘግይቶ ነዉ ወደ ወንጌል የመጣዉ

  • @adineg4651
    @adineg4651 Před 2 měsíci

    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መሰረቷ እራሱ እየሱስ ክርስቶስ ነው እያለች እየነገረችህ መዝሙር እኮ በጣም ኢምንት ነውኮ ኦርቶዶክስ እኮ ስለእየሱስ ውቅያኖስ ቀለም ሰማይና ምድር ብራና ቢሆኑ ፅፈን አንችልም እያለችህ እኮ ነው ።ሁላችሁም በወንጌል ዙሪያ ገና ጥሬ ማንጎ ናችሁ።መዳን ማለትኮ የመስቀል ስራ ንነው የተፈፀመ የክርስቶስ የማዳን ስራ ነው ።የእውቀት ችግራችሁን በጭቅጭቅ ለመሸፈን መከራ አትዩ!!!!!

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Před měsícem

    አሀሀ አታሰቁን እኛ አምላካችን እየሱሰ ክርሰቶሰ መድሀኒእታችን ነው ለዝክራችን ለቅዳሴአችን ለጰማችን ለመዝሙራችን ሁሉ ነገራችን ገዳማችን ፈራጃችን ብቸኛው ዳኛችን እሱ ነው