🛑ብዙዎቹን ያስገረመው የቄስ ነኝ ባዪ ሰውዬ ጉድና የዘመኑ የዓይን ፍቅር ችግር በየኔታ ገብረመድህን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 06. 2024
  • 🛑ብዙዎቹን ያስገረመው የቄስ ነኝ ባዪ ሰውዬ ጉድና የዘመኑ የዓይን ፍቅር ችግር በየኔታ ገብረመድህን
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    #ethiopian #orthodox #libonatube
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    #ethiopian #orthodox #libonatube
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    #ethiopian #orthodox #libonatube

Komentáře • 280

  • @helenbmeskel5993
    @helenbmeskel5993 Před měsícem +35

    ያብስራ አንድ መልእክት አለኝ በእግዛብሔር ይዤሐለሁ እንደነዚህ አይነት ትምህርት የማይሆኑ ሰዎችን አታቅርብ ክርክርም አያስፈልግም ለኛ የሚያስተምር ነገር ብቻ አቅርብ እባክህ🙏

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před měsícem +28

    አባታችን ገብረኪዳን ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

    • @abel342
      @abel342 Před 23 dny

      አሜን አባታችን ገብረኪዳን ረጅም እድሜ ይስጥልን ❤

  • @ississ4062
    @ississ4062 Před 9 dny

    ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před měsícem +6

    አባቶቼ ቃልይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 Před měsícem +9

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @Surafel-vy9gi
    @Surafel-vy9gi Před 19 dny +1

    በርታልን እውነትም ልቦና ትዩብ ነው።

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před měsícem +6

    ማንም ሀበሻ አሳማ አይበላም መፀሀፍ ያወግዛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መፀሀፍ ቅዱስ ያወግዛል

  • @eyobkasahun1290
    @eyobkasahun1290 Před měsícem +21

    ብራቮ ኦርቶዶክሳዉያን አኮሩኝ 😍

  • @HdhiJdhdj
    @HdhiJdhdj Před 16 dny

    ስለ እኔ እግዝያብሔር ትቶኛል ብዬ ነበር አመሰግናለው እቴነሽ ስደተኛዋ

  • @user-qk4zk5yx6z
    @user-qk4zk5yx6z Před měsícem +17

    አባቶቻችን በፀጋ ይጠብቃቹሁ እኛም ሰምተን ለፈሬ ያብቃን አሜን

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před měsícem +2

    ይገርማል የጫጉላው ምሳሌ
    ፀጋውን ያብዛልህ❤❤

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před měsícem +6

    እኚህ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆችን የጠመጠሙትን ገርፎ ማስወለቅ ነው ከሀዲ ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው ክብራቸው የሆኑ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን ነቅተን እንጠብቅ እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @abel342
    @abel342 Před 23 dny

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před měsícem +2

    ስለውባለም የተናገረው ወንድማችንን
    እጅግ መልካም አነጋገር ውስጤ ያለነገር ነው😢
    የኛም ቶሎ ማሽቃበጥና እወቁልኝ ባይነት ይታይባቸዋል አንዳንድ ሰዎች አሉ
    አስተውሉ ቅድሚያ አስተምሩ ወደሚዳ አታስጡአቸው😢

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před 28 dny +1

    አባቶቼ ቃለ ይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @lilaygebremedhin7141
    @lilaygebremedhin7141 Před 6 dny

    የድሮ ቢሆንም ለኔ አዲስ ነው
    እነዚህ አስመሳዮች አጋል ጥልኝ
    ትባረካለህ።

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal Před měsícem +5

    ሁሉም በርሚል ጊዮርጊስ ቢሄድ ምኞቴ ነዉ እግዚአብሔር ይፍቀድልን በቸርነቱ😢😢😢

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před měsícem +1

    😢😢ገብረሰዶምን ፈጣሪ ያጥፋልን😢😢😢

  • @mignotemolla2093
    @mignotemolla2093 Před měsícem

    እንኳን በደህና መጣህ

  • @RedietTaha
    @RedietTaha Před měsícem +4

    እግዝያብሔርን ፍሩ እግዝዮ መሐርነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před měsícem +2

    ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seble-ij4dy
    @Seble-ij4dy Před 22 dny

    አሜን፫ ቃለህይዎት ያሰማልን ለመምህራኖቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @fdgf9922
    @fdgf9922 Před měsícem +5

    ይህም መረጌታ ሊባል ነው ሰይጣን የለበሰሰው😢😢😢😢😢😢

    • @yaekob
      @yaekob Před 24 dny

      ምን 😠😠😠?

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n Před měsícem +5

    እንኳን በሰላም ተመለስክ ወንድም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @senaityilma5063
    @senaityilma5063 Před měsícem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በርታ በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!!!

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Před 19 dny

    አሜን፫ በእዉኑ የተግባር ሰዉ ያርገን😢
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @user-jv5zf4zb3f
    @user-jv5zf4zb3f Před měsícem +3

    ወይኔ ደስ ሲል የገጠርን ሙሺሮቺ ሳስተምሩ ደስታ ነው የተሰማ ኚ እውነት ነው እኔ የገጠር ልጂ ነኚ

  • @user-td8us6dv6j
    @user-td8us6dv6j Před měsícem +1

    እውነትነው ፡ በጣምነውየምወድወት ፡መምራች ፡ ፀጋወትብዝትይበልልውት

  • @halyluya4023
    @halyluya4023 Před měsícem +1

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን በሰላም ነው

  • @sarabekele6697
    @sarabekele6697 Před 23 dny

    የመግቢያ መዝሙር አባ አፅሐይ አድርግ ደስ ይላል

  • @user-ql1ze4nx4n
    @user-ql1ze4nx4n Před měsícem

    ይችናት ኦርቶዶክስ ደስሲል❤

  • @user-yw2rb9xs7w
    @user-yw2rb9xs7w Před měsícem +1

    ቃላ ህይወት ያሰማልን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před měsícem +1

    ወንድማቺን፡ቃለሂይወትን፡ያሰማልን፡ጡሩ፡ትምህርቶች፡ናቸው

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p Před měsícem +4

    እንኳን ደና መጣክ ወንድማችን በጣም ተናፍቃሀል በእዉነት ዛሬ ነዉ ያየዉት ሁለት ቪዲዩ ሰርተናል ብለሀለ እሽ ወንድማችን ወደሀላ ህጀ አየለሁ ሰሙኑን በጣም እያሰብኩ ነበር አሁን በጣም ደስ ብሎናል በእዉነት ❤🎉🎉🎉🎉

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 Před měsícem +3

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤HOLY GOD BLESS YOU!!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598 Před 13 dny

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 23 dny

    ቃልህይወትያሰማልን

  • @EtagegnYeneneh
    @EtagegnYeneneh Před měsícem +2

    ልክነህ ወንድሜ መጀመሪያ ረዘም ላለ ጊዜ መማር አለባቸው ተመለሱ ተብሎ ሆይሆይ ይቅር መልሰው እያዋረዱን ነው። እመቤቴ ከልብ ትመልሳቸው። የጠመጠመ ሁሉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይደለም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቅር ይበላቸው ልጆቻችንን ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅልን። እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ያስብላል። እንዲህ አይነቱን ነገር የምታሳዩን ወጣቶች ተባረኩ።

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p Před měsícem +1

    Abatochachin kalehiwet yasemaln 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @Hanan-jx1zp
    @Hanan-jx1zp Před 20 dny

    ደብተራዎችን ናቸው ታውቃለህ አንተም በርታ

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617

    ወንድሜ ተባረክ በእውነት ያለፈን ያላየነው ግሩም ድንቅ አስተማሪ ነው የምታቀርብልን ፀጋው ያብዛልክ❤❤❤❤

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 Před měsícem +2

    ያቡዬ ይት ጠፍተህ ነው ያሰሩህመስሎኝ በጣም ሳስብ ነበር

    • @libonatube
      @libonatube  Před měsícem

      አለው እህቴ ይመስገን

  • @user-lf2vp6sr9p
    @user-lf2vp6sr9p Před 20 dny

    Wede tgray enezi memhran ande wnkuan bimetulun endene aba geberekidan yalu betam tru neber🙏🙏

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před 25 dny

    .ቃል ህወት ያሰማልን ምህራችን ❤❤❤ ካባ ለብስህ ቅዱሳን ፃድቃናት ያቃለልክ የታሀድሶ ተላላኪ ሰማኣቱ ቅዱስ ጌዎርግስ ለደጁ ጠርቶ ያድንህ ድነህም ታምሩ የምትመሰክር ያድርግህ ወደህ ኣይደለም የሴጣን ፈረስ መሆን ቅዱሳን ሰማኣታት ያሰድባልና

  • @shitayeurge2629
    @shitayeurge2629 Před měsícem

    ያቡ ደና ነክ ጠፍክ❤

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Před měsícem +3

    ስለ እውነት የእናቴ ቤተሰቦች ብዛት በጫጉላ በፈረስ ነው ያገቡ እና በጣም ነው እሚያስቀኑት ለ7 ቀን በራሱ ሙሽራይቱ አትታይም ከጫጉላው አትወጣም ሚዜዎችም እውነት ነው አይተዋወቁም በጣም ነው እሚያምረው በአሁኑ ዘመን ግን ሰይጣን የነገሰበት ነው እሚያስመስሉት ከአገልጋይ እስከ ምህመን😢😢😢

  • @dawitmekonnen2962
    @dawitmekonnen2962 Před měsícem +1

    እንኳን ደህና መጣህ ያአብስራ

  • @ArgashOozx
    @ArgashOozx Před měsícem +1

    ወድሜጠክርልን

  • @AyelechGugsa
    @AyelechGugsa Před 29 dny +1

    Ondeme saxnayelem melak neber seyixan enenkowan kedusanen yawukalu

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Před měsícem +1

    በዉነቱ የጪጉለዉ ትዝታ አባ ሀገሪ❤❤❤❤

  • @HHh-fu4iz
    @HHh-fu4iz Před měsícem +1

    በደህና ነው የጠፋኸው እንኳን ደህና መጣህ

  • @Maxii-fe4nq
    @Maxii-fe4nq Před měsícem +2

    ሰላም ለዚቤት

  • @tsehaynesgebretnsae3029

    Ahuni Anihi Kesi Yetenagerew Auneti Now Ehadigi Ako Yseyoni Lijinow Auneti Betimesekuru Ruyunow

  • @Eme964
    @Eme964 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ አባቶቻችን 😘

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 Před měsícem +1

    ወድማቺን ፀጋ ውን ያብዛልህ ❤ በቤቱ ያፅናህ ከክፍሁሉ ይጠብቅህ ከአስመሳይም 🙏🕊

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 Před měsícem +2

    ወይኔ ወንድም የአብ ስራ ምን ሆነህ ነው የጠፋህው ግን እንኳንም በሰላም መጣህልን ።

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před měsícem +1

    እኳን ደህና መጣህ ኑርልን ወድማችን

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 Před měsícem

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት

  • @AbayneshMihret
    @AbayneshMihret Před 23 dny

    ወይ ቸሩ መድኃኔዓለም! ሰውየው ሲናገር መስማት በራሱ ምንኛ ይከብዳል። አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜያችን ኣሳምርልን።

  • @user-wz5ej1pf6m
    @user-wz5ej1pf6m Před 23 dny

    መድኃኔዓለም፡ይቅደምልህ።❤❤❤❤❤

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Před měsícem +1

    Unkan selam meta wandemachen bewunet ❤

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi Před měsícem

    እንኳን ደህና መጣህ የአብ ስራ🎉🎉🎉🎉

  • @emano5974
    @emano5974 Před měsícem

    እንኮን ደህና መጣህልን ወንድማችን❤❤❤❤😊

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před měsícem

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ ወይ መሪጌታ ይገርማል በዚህ ልክ መውረድ
    እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před měsícem +1

    እንኳን ደህና መጣህ ያአብስራ❤❤❤❤

  • @user-ms6zz9xo5s
    @user-ms6zz9xo5s Před měsícem

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ስለ ጋብቻ ሚስጥር ለሰጡን ማብራሪያ!!

  • @Benjamin.12381
    @Benjamin.12381 Před měsícem +2

    እንኳን በሰላም ተመለስክ
    I am glad to see you
    It's been long time bro
    may God be with you 🙏

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 26 dny

    ለመምህራን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @yesheyeshe1642
    @yesheyeshe1642 Před měsícem +1

    እንኳን ደህና መጣህ ያብስራ ወንድሜ

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 Před měsícem

    እነኳን ደህና መጣህ

  • @stc6291
    @stc6291 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገንለመምህሮቻችንበእዉነትቃለህይዎትንያሰማልን ወድማችንእኳንበሰላመጣህልን በጣምሳስብህነበረየከርምሁት በሰላምነዉግንየጠፋህዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistgoytom4497
    @tigistgoytom4497 Před měsícem

    🙏🙏🙏🙏 betam Amesgenalhu bezu temarkubet

  • @user-td8us6dv6j
    @user-td8us6dv6j Před měsícem +1

    ሰላምላ ፡ ላተይሁን❤❤❤እዴትነህ ፡ ጠፋህ❤❤❤❤❤❤❤ለማንኛውም ፡ እኳደናመጣህ

  • @abebechdesalegn8929
    @abebechdesalegn8929 Před měsícem

    Enkuan beselam metah Be selam nw yene wendm

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 Před měsícem

    giyorigis yalem yilelinde libona yisitaw

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 23 dny

    እናመስግንአለን

  • @dhddhduchuf9321
    @dhddhduchuf9321 Před měsícem

    የአብ ስራ እንኳን ደና መጣህ

  • @aklilugetachew8704
    @aklilugetachew8704 Před 29 dny

    Anete asemesaye werigna debetera anetem kesu ateshalem

  • @Adg-ud3oc
    @Adg-ud3oc Před měsícem

    አገልግሎት ዘመናቺሁን ያርዝምልን

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s Před měsícem +2

    በሥላሴ ስም ራሴ አመመኝ እንዴት እንዴት ነው የምያርገው ሰውየው ሁሉ ካባ የለበሰ ለካ ስንት ጉድ አለው ልቦና ይስጣቸህ

  • @user-rn4ye1zz9u
    @user-rn4ye1zz9u Před měsícem

    ለእንዲህ አይነት ተኩላዎችን ቤተክርስቲያናችንም አማኞችም በእውቀትና በማስተዋል መመርመር አለብን ካባ የደረቡ የጠመጠሙ ሁሉ ካህን መነኩሴ አይደሉም በሥራቸው በፍሬአቸው እንመርምራቸው እናስተውል አሜን!!!!

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Před měsícem

    የኔ ውድ ወንድም እምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ ለሂወታችን በጣም ጥሩናቸው ተምረን እንድንተገብር ቸርነቱ ይርዳን😢
    ደግሞ እየጠፍክነው አትጥፍ በርታ እርግታህ በራሱ ትምህርት ነው

  • @meazahzbai7692
    @meazahzbai7692 Před měsícem +3

    Zemariw man new semun negeren

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Před 17 dny

    Yehi Damo yalayalte ebdefatri yemarote

  • @eyobkasahun1290
    @eyobkasahun1290 Před měsícem +4

    በኛ ቤተክርስቲያን እንዲ በቀላሉ አዉደ ምህረት እንደመጣ ያገኘ ያለ ፓስተር ማነዉ ?ደሞ ይልቅ ከኛ ምንም ሳያዉቁ ወጥተዉ እዛ ሄደዉ ሊቅ ሊቅ የሚያጫዉታቸዉ😅
    በኦርቶዶክስ እንደፈለጉ መፈንጨት የለም

  • @nebadire
    @nebadire Před měsícem

    wow betam yegeter serge mesalew enedezi aymeselegneme neber kale hiwote yasemalene

  • @AsterabebeAwek
    @AsterabebeAwek Před 29 dny

    እንኳን ደህናመጣህ ወንድሜ ያብስራ

  • @user-sc5ux9tp2v
    @user-sc5ux9tp2v Před 18 dny

    ያበስራ በአምላክ ይሁንብህ እንደዚህ አይነት ሰው atakirib እኛንም ታስተናለህ እንደዚህ አይንቱን ሰው እገለዋለሁ yewint እንዳላገኘው isitalew

  • @SoccerEditz613
    @SoccerEditz613 Před 25 dny

    God bless you guys. we wish we were going to stand up together ❤️ if we do will be won praise the lord

  • @trsehet-mariamalemayehu5576

    እንኳን፣ደህና፣መጣህ፣

  • @-orthodoxhagernattube8766
    @-orthodoxhagernattube8766 Před měsícem +1

    በድጋሚ እንኳን በደህና መጡ

  • @mistertadele7181
    @mistertadele7181 Před měsícem

    Welcome bro ❤❤❤❤❤

  • @Eritrea923
    @Eritrea923 Před 23 dny

    ❤❤❤❤እግዚኣብሔር ሰላሙ ይስጣኙ

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před měsícem

    በእውነት የተግባር ሰው ያርገኝ😢

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢

  • @helenbmeskel5993
    @helenbmeskel5993 Před měsícem

    እንካን ደህና መጣህ በሰላም ነው የጠፋከው ወይ?

  • @FebenZerihun
    @FebenZerihun Před měsícem

    እንኳ በሰላም መጣ

  • @user-uw2xh7jm4c
    @user-uw2xh7jm4c Před měsícem +2

    በላይ በሰማይ ካለው፥በታችም በምድር ካለው፥ከምድርም በታች በውሃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። ዘፀአት 20