🛑 የብፁዕ አቡነ አብርሃም ውሳኔ እንዲሁም የዘመድኩን አስደንጋጭ ምላሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በጡት ማስያዣ ላይ የተገኘው አስገራሚ ነገር እንዲሁም የራሄል ጌቱ ጉዳይ
    instagram account ➡️www.instagram....
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,ሰበር ዜና,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official ,rahel getu new album,rahel getu mezmur,ራሄል ጌቱ,new ethiopian music 2023,new amharic music 2023,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,betoch comedy,diakon henok haile,diretube,donkey tube,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,fana television,fanatv,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,kana television,mahtot tube,minew shewa tube,music,senselet,tenaadam
    #ethiopian #orthodox #libonatube

Komentáře • 293

  • @libonatube
    @libonatube  Před rokem +48

    የቅዱሳን ዝክር ዩቱብ ቻናል
    ⚫youtube.com/@yekidusanzekere5159

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 Před rokem +85

    እንዳው ሰው ይፀልያል እኔ ደግሞ ዝም ብዬ በጭንቀት መታመም ሆነ ስራዬ ስለቤተክርስቲያናችንን ስሰማ ይጨንቀኛል😢😢😢 ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏🙏🙏

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před rokem +1

      😢😢😢😢😢

    • @libonatube
      @libonatube  Před rokem +10

      አይዞሽ እህቴ አንቺ ብቻ አይደለሽም ሁሉም ነው

    • @user-xl4yo6on7d
      @user-xl4yo6on7d Před rokem +7

      እረ እኔም አለሁኝ 😥

    • @afeworkkoster2981
      @afeworkkoster2981 Před rokem +1

      ፀጉርህ፡ከምታቀርበው፡መንፈሳዊ፡ጉዳይ፡ጋር፡አይሄድም!!!

    • @Hanayemaryiamlijj
      @Hanayemaryiamlijj Před rokem +2

      አረ እኔም እዹዚሁ ነው የሆንኩት።

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y Před rokem +1

    የድግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሄር ለንሠሀ አብቃኝ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +41

    ምልጃሽ ሲደግፈኝ ጉልበቴ በርታ
    የፃድቃኔ ማርያም አሳሽ በእልልታ🥰
    2️⃣1️⃣ እናቴ እማይዬ ማርያም❤️🙏

  • @GanatGigi-wb7mp
    @GanatGigi-wb7mp Před měsícem +1

    አባቶቻችን ቃለህይዎት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልን

  • @WoiniWoldeyohannes
    @WoiniWoldeyohannes Před 4 měsíci +1

    አቤት አባታችን አንደበቶት ሲጣፍጥ
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-yt2gk4wf6w
    @user-yt2gk4wf6w Před 8 měsíci +2

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Před rokem +26

    እንኳን አደረሳችሁ ለወላዲተ አምላክ ዋዜማ ለመምህሮቻችን ቃለህወት ያሰማልን ለመናፍቃን ልብ ይስጥልን ለሀገራችን ሰላሙን ይላክልን ይቅር ይበለን የሀጥያታችን ብዛት ነዉና ለንስሀ ሞት ያብቃን😢😢😢😢 አሜን🙏🙏

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před rokem

      እኔ እማስበው መጀመሪያ የኦርቶዶክስ እረኞች ውስጣቸው ንፁህ አይደለም ትልቁ ችግር ይሄ ነው በተለይ ሁሉም ንዋይ እያታለላቸው እየተወዳደሩ በካባ እስታይል በምስቀል እስታይል ውድድር ይሄ ነው የነገሰው!! በጣም በጣም ያሳዝናል!! ስለዚብ ብዙ እሚታይ ነገር አለ እረኞቹ ምእመኑ ውስጥ ገብተው ግሩፕ ግሩፕ እንደው እግዚአብሔር ይሄንን እሚያይ አይመስለንም???ይሄ ነው ሀይማኖታችንን ዝብርቅርቁን ያወጣው ነጠላብቻ እንጅ ምህመኑስ መችእውቀት አለን እና????? ሌላው በአደባባይ መሰዳደብ እርስ በራሳችን እንዱ እንዱን ማዋረድ ቄስ መነኩሴ ፖፖስ አንልአደባባይወጥተንመሰዳደብ ነው ይሄ ነው ያስናቀን እንደ እኔ እንደ እኔ እራሳችንንእራሳችን ነን ያስናቅነው!!! መምህራኑሁሉ ሆዳም ሆንዋል!!!! መስቀላችንን አድርገንበየዘፍን ቤቱ በየመጠጥ ቤቱጥንካሬ የለን ፈሪዎች ፈሪዎችነን በጣም አንገትመስጠት ነው!!!!

    • @adugnatesfaye3280
      @adugnatesfaye3280 Před rokem

      የማያገባኝ ነገር TPLF OLF BEADEN መንግሥቶች እንደሆኑ ይህን ሁሉ ግፍ የሚሰሩት ግፍ የሚሰራበትን አማራ ጉራጌ ጋሞን አንድ ላይ መጨመሩ ምን ማለት ነው ።??

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይዋጋል የሚከለክለው የለም መምህራችንን ወደመድረኩ ይመልስልናል 🎉🎉🎉 እኔነኝ ከስኡድ አረብያ ነው ይጠየኩህ ግራገብቶኝ ነው በስደት ሳለን ትምርታቸው ያበረታናል ለዛነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Před rokem +10

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልንን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ ማርያም ብለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rq1ck8rr5g
    @user-rq1ck8rr5g Před rokem +4

    በእውነት ላሁላችሁን መካሪ አባት መምህራን ወንድሞቻችን ቃለህይወትን ያሰማል አባቶቻችን ጥለውን አይህዱ ሞት እንኴን ቢሆን ከጎናቸው ነን ዳንኤል ክብረት ያደርገዋ ክርስቲያ ሳይሆን መናፍቅ ነው ከቤተ ክርስቲያን ውከላነት ይወገድ
    አባታችን አቡነ አብርሐምን አጥብቃችሁ ለምኑልን😢😢😢😢አባታችን ስልጣናቸውን ሊለቁ እደሆነ ስሰማ በጣም ነው ያለቀስኩት አይይይ

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Před rokem +7

    አሜን ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @AlemZewid-sf5dz
    @AlemZewid-sf5dz Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🎉🎉🎉

  • @promobil5835
    @promobil5835 Před rokem

    Eyesuse Kersetose Selhulum Mlese Alwe hulu besu nwe Fekadu yihunlen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-np9qq8gg4m
    @user-np9qq8gg4m Před rokem +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ለአባቶቻችን👏🌺👏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +19

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አባታችን ይጠብቅልን 🙏😢

  • @mikiscell6705
    @mikiscell6705 Před rokem +1

    ቃለይው ያሰማልን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገረ አባታችን ቃለሂውት ያሰማማልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před rokem +2

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏❤ሞትን ለሚመኙ ደግሞ በውነቱ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸዉ🙏

  • @tazabimesfin
    @tazabimesfin Před rokem

    labatocacine edeme esetelene amen!!!

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem +1

    እግዚአብሔር ተዋህዶን ያስባት🙏

  • @elsa.tsgaya3720
    @elsa.tsgaya3720 Před rokem +2

    አግዝዮ ምሕርና ክርስቶሰ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958

    ቃለሂወት ያሠማልን አባቶቼ❤

  • @marthaabrahamabraham4495

    ቀጥልበት በርታ።

  • @user-mh2hc2qp4y
    @user-mh2hc2qp4y Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወድሜ የአብ ስራ❤❤❤

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Před rokem +1

    LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING 💚 💛 ❤️ GOD BLESS YOU ALL 🙏🏻 💖 ❤️ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤝🤝🤝👍👍👍

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 Před rokem

    ለአባታችሀን እድሜ እና ጤናን ይስጥልን ፡፡

  • @destah8615
    @destah8615 Před rokem +6

    አቡነ አብርሐም ከለቀቁ ልጆችዎ በጣም እናዝንቦታለን ምክንያቱም እኛ ልጆችዎ ከርሶ የምንጠብቀው እስከሞት ድረስ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ይጋደላሉ ብለን ነው የምንጠብቀው ።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před rokem

      ይልቀቁ አባታችን ብዙ ሚስጥር ይዘዋል 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹ይሄንን ደሞ በቀኑ ያወጡታል ::::

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ

  • @tazabimesfin
    @tazabimesfin Před rokem

    Amene yemetalene abatachene ahunese engame meronale egthiabeher yemetalen!!!

  • @abay5630
    @abay5630 Před rokem

    በእውነት ለመምህራኖቻችን ቃለሂዎትን ያሰማልን አሜን፫ በጣም ያሳዝናል በእውነት ሁፍፍፍፍፍ ብቻ ምን እንደምን አላውቅም አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን የንጹን የህጻናቱን ሲል ፍርዱን ከሱ ይሁን አሜን፫ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አጽራሪተ ቤተክርስቲያንትን ይጠብቅልን እሜን፫💒🙏

    • @abay5630
      @abay5630 Před rokem

      ወንድማችን እናመሰግናለን በርታልን መልካም ነገር ናፈቀን እንጂ እናቴ ቅድስት ቤተክርስቲያን ክርስቶስ ሆይ ሃይልህን አሳይ እውነት በጣም ከበድ ነው እመብረሃን እናቴ ሆይ አትለይን 😭😭😭 ።

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před rokem +2

    እግዚአብሔር በአገራችን የተበተነውን የሉሲስ መንፈስን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 7 měsíci

    አዎ አባታች ቃሌሕወት ያስማቼው እጅግ ወቅታዊ የሆኔት ትምህርትነው

  • @Nsartube-2246
    @Nsartube-2246 Před rokem +3

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @santiyabah4709
    @santiyabah4709 Před rokem +1

    ቅለሕይውትን:ያሰማልን:መልካም:ሌሊት

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem +2

    አባቶቻችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባቶችን አንድ ያድርግልን የድንግል ማሪያም ልጅ

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii Před rokem +2

    Egaziber Yimasagan Wadamschin
    Qala Hiwatan Yisamalan Abatochchin ❤❤❤
    Getahoyi Maratan Lakalan Ahunasa Dakaman 😢😢😢😢😢

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem +1

    አቤቱ የምናስተውልበትን ልቦና የስጠን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @shamblefentawe3690
    @shamblefentawe3690 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አለን ገና እንበዛለን

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před rokem +3

    አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @emwedishyemaryamlji5282
    @emwedishyemaryamlji5282 Před rokem +1

    😭😭😭😭💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před rokem +3

    💚💛❤😭😭😭😭💔💔💔ጌታሖይ። ጌታሖይ። ጌታሖይ ማረን ማረን ማረን እግዚአብሔር ይመሥገን። እንኳን ደሕና መጣሕ

  • @TigistZoo-zo7jz
    @TigistZoo-zo7jz Před rokem

    ኅይል የ እግዚአብሔር ነው ፡፡ አምላካችን ፈጣሪአችን እውነተኛ ዳኛ እሱ ይፍረድልን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před rokem

    Tebarek betam des yemil Timihirt new yegebeyehut

  • @mibrakteclemichael750
    @mibrakteclemichael750 Před rokem +1

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ኣባቶቻቺን እንዲሁም ወንድሞቻቺን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን 😭😭😭🙏🙏🙏😍😍😍

  • @Maranata8855
    @Maranata8855 Před rokem

    በጣም ነዉ ያዘንኩት በጣም ምንስ ልበል አንድዬ ይታረቀን ቤተክርስቲያን እንዴት ፖለቲካ ይሆናል😭☝️🤲😥😥

  • @addis_gashaw7257
    @addis_gashaw7257 Před rokem +2

    እውነት፨ነውእግዚሐቤርን፨እንያዝ፨🙏🌿💕🌿🙏🌿💕🌿፨

  • @tsiguzede225
    @tsiguzede225 Před rokem +1

    እግዚአብሄር በቸርነቱ ያስበን

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg Před rokem

    አሜን ለአባቶቻችን እና ለወንድማችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ የመምህር ምህረተአብ ጠላቶች ድብን ይበሉ እኔም በመጥፋቱ ጨንቆኛለ በጣም ለምንወዶ መህራችን እግዚአብሔር በአለበት ይጠብቅህ

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤🙏🙏🙏

  • @user-lh8mg4os2m
    @user-lh8mg4os2m Před rokem

    አው በቶሎ ይምታ ጌታሆይ ና በቶሎ

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 Před rokem +1

    .ቃለ ህይወትን ያሰማል ወንድማችን ሰላሙን ያምጣልን

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem +1

    ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ጌታዬ ኢየሱስ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +1

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል እማዬ ቅድሰት ድንግል ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን❤አቤቱ ጌታዬ ሆይ ቤተክርሰትያናችን ና ህዝቦችዋ ጠብቀልን😢

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 Před rokem +1

    እባካችሁ የእኛአባቶች ከዝ ከሰጣን መር ጋር ባይደራደሩ ደስ ይለኛል ለምን ሰጣን ጋር ብደራደሩም ጥቅሙ ጉዳት ነው ባይደራደሩም ከመጉዳት ወደ ኋላ አይልም ስለዝህ እግዝአብሔር ተስፋ አድርገን መዋጋት ነው ማለትም አባቶችን ለማሰር አንድ አስር ፖሊስ ሆኖ ስመጡ አኛ ሁለት መቶ ሆነን መጠበቅ አለብን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před rokem +1

    እውነት ነው ጌታ ልቦና ይስጣቸው:
    ደስ የሚለኝ የፔንጤን ነገር አላይም

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🤲🤲

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Před rokem

    ብጹህ አባቶቻችን እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ

  • @user-zn3zv2to7v
    @user-zn3zv2to7v Před rokem +2

    መንግሥት ሰማይትን ያወርስልን

  • @wondimagegnartlivenews6582

    እግዚብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-qp4rl4mh1m
    @user-qp4rl4mh1m Před rokem

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ! ፃድቃኔ ማርያም በአካል በረከትን የተቀበላችሁ ምንኛ ታደላችሁ እኛንም ስደተኞችን በደጃ ታብቃን 😢😢😢

  • @marthaabrahamabraham4495

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያአብ ሥራ እግዚአብሔር ካንተጋር ይኹን እንደዚኽ ዓይነት ጠቃሚ ትምህርቶችን ስለምታጋራን።

  • @habtamuabebe9745
    @habtamuabebe9745 Před rokem

    መስገድ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው የተባለው በስህተት ነው አምልኮት ለእግዚአብሔር ብቻ ነው ማቴ 4:1-15

  • @Enatneshhussien
    @Enatneshhussien Před rokem +3

    ❤ፈጣሪ ይድረስልን አቅማችን እሱ ብቻነዉ

  • @helenalemu4273
    @helenalemu4273 Před rokem +1

    ወንዲማችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለሂወት ያብዛልን ለመምህሮቻችን ቃለሂወት ያሰማልን በእዲሜና በጤና ያቆይልን አሜን፫ እረ ላገራችን ሰላም ፍቅር ያዲለን

  • @seifealmaw4531
    @seifealmaw4531 Před rokem

    Berta !! God bless hi.

  • @user-tc9ei5dq4n
    @user-tc9ei5dq4n Před rokem

    ጌታሆይ ሃይማኖታችንና ቤተክርስትንያችን ጠብቅልን😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @tazabimesfin
    @tazabimesfin Před rokem

    Enekawane abero desealene!!!

  • @aeyenalemdesalegn2017

    Egizabeher anetehu maren geta hoy

  • @ManuelMelese
    @ManuelMelese Před rokem +1

    ዘመድኩን በቀለ ጀግና ነው እግዚአብሔር ይባርከው የልፋቱን ዋጋ ይክፈለው

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz Před rokem

    አባቶቻችንን እመብርሐን ትጠብቅልን አሜን
    እንኳንም ለእመቤታችን አመታዊ በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ ቤተሰቦቻችን
    ወንድማችን ቃለሕይወትን ያማልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 7 měsíci

    😮እነ የቴሴማኝ ነጌ ብኖርአበታችንአብርሃም ብዙ ነጌርለ ለሐይማኖታችን አይነቴኛ አባት ናቼው እሳቼው ለቀቁ ማለት እጅግ አስቼጋርነገርነው ብዬ አስባሌሁ ሰይጣን እንዴት አንደ መጫዎትብን መርዳት በዝህ ይታዎቃል ማሌት ነው የሰውን ነፋስ የጌደለው በማይ ጤዬቅበት ዘመን ለምን ሐቅ ተናጌሩ ብሎ ማጌድ አስቼጋር ነጌር መሆኑን የአሌምን ክፋትን ያሣያል ማለት ነው አግዝአቤሔር ልብ ይስጤን አሜን።

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 Před rokem

    MEDHANIALEM yiferdal ayzon abatoche. Yesu fird yemetalet man yet megbya alew😢😢😢😢

  • @yeshumneshanchebi4759

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በጣም እጅግ እናመሰግናለን❤❤❤በተለይ በውጭ ሃገር መሪዎች ላይ ትኩረት ብንሰጥ ጥሩ ነው ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንጂ ለመግባት አይመጡም ።ሁላችንም በቤተ ክርስቲያን ያፅናን እጅግ ደስ እሚል መልእክት ነው🙏🙏🙏

  • @babys7570
    @babys7570 Před rokem

    አቤቱ አምላካችን ጌታችን ቸሩ መድሃኒአለም ይምጣ ማራናታ ጌታ ሆይ ና ና ና😢 አንተ ፈድልን😢

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 Před 3 měsíci

    Afere bela enante yegzabehare yehaymanote telatoch afere belue

  • @tigstuendalkachew1489

    በደብረ ኤልያስ ስላሴ ገዳም በመከላከያ ሙሉ በሙሉ ወድሟል😢ኧረ ድምፅ እንሁን ምነው ዝም አልን ኦርቶዶክሳዊያን 😭😭😭😭😭

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Před rokem

    እውነት ነው እግዝአብሔር አምላከ ይምጣልን እኛስ ስሚ አተናልን እሱ ይፈሪድልን

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Před rokem

    gata.hoy.maregn.leneha.abkan.😭😭😭😭😭🙏

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem

    እግዚአብሔር ይህንን የመጣብንን መከራ ስቃይ ያንሳልን 😭😭😭😭😭😭

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Před rokem +1

    እውነት ነው ቤተክርስቲያናችን በብዙ ነገር ወድቃለች

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 Před rokem

    ደሰንኤል እግዚያብሄር ይፍረድብህ

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 Před 10 měsíci

    ቃለህይወትያሰማልንወንድማችን ፀጋውንያብዛልህ❤❤❤
    ባለፈው ስብከት አስተምሮ ቆየ አብረው በዛተናደው ነው የዮናታን ተከታይ ነው ይሔ 😂😂😂
    መምህራችን እህታችንም እግዛብሔር ባሉበት ይጠብቃቸው❤❤❤

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Před rokem

    በትክክል አባታችን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @adisadisadisadis6758
    @adisadisadisadis6758 Před rokem

    😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Před měsícem

    መድሀኒዓለም ይፍረድባቸው

  • @mibrakteclemichael750

    ኣይዞን የተዋህዶ ልጆች ጌታ ይፈርዳል ይመጣል ብዘገይም እንካን ኣይቀርም እንባቺን ላብስልን ይመጣል ያገራቺን ትንሳኤ በቸርነቱ እናያለን በጣም ቅርብ ጊዜ ነው ተስፋ ኣናጣ ተስፋቺን እግዚኣብሔር ነው ኣማላዲታቺን ስለኛ የማታንቀላፋ ድንግል ማሪያም የጌታ እናት ኣለቺልን🙏🙏🙏

  • @birukabi7016
    @birukabi7016 Před rokem

    ምህረትህን እውቀትን ሠላምን ላክልን

  • @user-fs1xy6tn8b
    @user-fs1xy6tn8b Před rokem

    ቃለሂወት ያሠማልን አባቶቻችን

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem +3

    መንፈስ ቅዱስ ከአባቶቻችን ጋር ነው መገጫገጭ ይኖራል እንጂ በፍፁም አያሸንፉም የሮም ነገሰታት አለም በሚያሰተዳደድሩ ዘመን ክርስቲያን አላጠፉ ግብረሰዶምን ለመጫን አይማኖት መጨፍለቅ ሴራ አይሳካም የምናመልከው አምላክ የታመነ ነው

  • @zenayegebrehiwot1220
    @zenayegebrehiwot1220 Před rokem

    Yeabeseraye GANA segebanewu like yemaderigehe berita wenedemeay. Kegonachehu Nene abatachene ayezowote yekeriseyosene mesekele teshekemewu adera alebewote meadalaye ayebetenune abatachene befetenasenu yehene kene agezeabher yasalefewale 🙏🙏🙏

  • @mebagetachew3832
    @mebagetachew3832 Před rokem

    ወላዲተ አምላክ አትለየን

  • @wab7691
    @wab7691 Před rokem +2

    የተዋህዶ ህዝብ ግን ዝምታው ለምን ነው ይህ ሁሉ ሲሆን 😢😢😢😢😢😢

  • @mekonnenmoke6197
    @mekonnenmoke6197 Před rokem

    አይ መናፍቃኖች እውነትም ትልቅ ምቀኞችና የሴጣን ልጆች ልቦና ይስጠችው

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 Před rokem +1

    🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @y9gh956
    @y9gh956 Před rokem +1

    😢

  • @atsedegashaw7286
    @atsedegashaw7286 Před rokem

    Daniel kibirit yesirahin yistih

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před rokem

    ትክክል አባቴ ጥቁር ቆብ ያደረጉት የኔን ጥያቄ አርፍደው ይመጣሉ ልጆቻቸውን ማስጮህ በቅዳሴ ላይ መውጣት መግባት እግዚዮ ሀገር ልብስ ልማስየት ብቻ!!!!!

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Před rokem +1

    እውነት ነው በእውነት በጣም ከባድ ነው ወንድሜ

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem

    አባቶቻችን ይጠብቅልን 🙏