🛑live ላይ ለዘማሪት ፅጌረዳ ጥላሁን የተደረገ የእንኳን ደህና መጣሽ መልእክት።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 12. 2023
  • ‪@-mahtot‬ ‪@Ortho221‬ ‪@ChernetSenai‬ ‪@quanquayeneshmezmurbet6204‬ ‪@MehreteabAsefa‬ ‪@agapezeortodox‬ ‪@mirtnesh-tilahun‬ ‪@Akotet1‬ ‪@tekeltube5210‬

Komentáře • 314

  • @bisratgezahgne914
    @bisratgezahgne914 Před 7 měsíci +28

    እስካሁን ካየሗቸው አባቶች ዘወትር ለበጎቹ መዳን የሚጨነቅ የሚተጋ አባት። ቀሲስ ቴዎድሮስ እድሜ ጤና ይስጥልን።

  • @user-xi2kz3iv4s
    @user-xi2kz3iv4s Před 7 měsíci +20

    ብጣዕሚ ዩ ደስ ኢሉኒ ኣብ ቁልዕነተይ መዝሙርኩም ሰሚዐ እየ ዓብየ ፡፡እዝራ ፅጌረዳ እንኻዕ ናብ ኣደኹም ቅድስቲ ቤተክርስትያን ተመለስኹም፡፡በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Před 6 měsíci +8

    ❤❤❤ተዋህዶ ልጅነቴ ፣ ተዋህዶ የመጽናኛ አምባዬ ፣ ተዋህዶ መሰብሰብያዬ ፣ ተዋህዶ መሸሸግያዬ ፣ ተዋህዶ እንባ አባሼ ፣ ተዋህዶ የነፍሴ አዳራሽዋ ፣ ተዋህዶ ከጠላት ዳቢሎስ ማምለጫ ጋሻዬ ፣ ተዋህዶ ደብተራዬ (ዱንካኔ) ❤❤❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤

  • @yosephsamuel5185
    @yosephsamuel5185 Před 7 měsíci +9

    ዘማሪ እዝራ፡ ዘማሪት ፅጌረዳ እንኳን ወደቀደመው ቤታችሁ መጣችሁ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @tarikuajenberemtg4818
    @tarikuajenberemtg4818 Před 6 měsíci +5

    በወርቅ ቀለም ተጽፈሻል
    ድንግል ሆይ ለእኔ ተሰጥተሻል
    አከብርሻለሁ እመቤቴ
    ተስፋ ጽዮን ነሽ ለሕይወቴ

  • @Misneb
    @Misneb Před 6 měsíci +10

    የልባችሁን ሰፊነት የፍቅራችሁን ልክ እያየሁ ነው ምንም እንኩዋን ይህን podcast ያየሁት ከሁለት ሳምንት በሁላም ቢሆን። ያ ካባቱ ቤት ድርሻውን ተካፍሎ የሄደው ልጅ ሲመለስ አባቱ የተቀበለው በታላቅ ፍቅር ነበር፣ ይህን አይነት ስሜት ነው ስታሳዩ የማያችሁ። ❤❤❤❤❤❤

  • @mulubiza3339
    @mulubiza3339 Před 7 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ገና እዘምራለን ገና እዘምራለን እንደ መላክት ብርሀን ለብሰን❤

  • @MeskeremAnbesse-sy2cg
    @MeskeremAnbesse-sy2cg Před 6 měsíci +3

    ጽጌረዳ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-es3pb4cc8h
    @user-es3pb4cc8h Před 7 měsíci +5

    ተመስገን አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔአለም
    በ 2016 አመተ ምህረት ብዙ መጎች ወደ ቤታቸው የሚመለሱበት ነው ብዬ አምናለሁ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @rozarose6532
    @rozarose6532 Před 6 měsíci +1

    እሰይ እንኳን ተመለሱልን እግዚአብሔር ይመስነገን

  • @tibebebzuneh1711
    @tibebebzuneh1711 Před 6 měsíci +4

    እህታችንፅጌሬዳ በመመለስሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ከአጠገባችን በመራቅሽከምንቆጭባቸው እህት ወንድሞች መካከል ቀዳሚ የማረገው አንቺን ነበር አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 18 dny

      እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yoy9971
    @yoy9971 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Před 7 měsíci +26

    በሰማም ልቤ ሁለት ቦታ ሰንጥቅ አለ በሰማም በጣም የምወዳት ዘማሬ ፅጌ አላቅም ነበር መናፍቅ እደውነች መዝሙራን ወኔ የማዳምጠው ሴከፉኝም ሰደሰትም አር እንካን ተመለሸ❤❤❤❤

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 Před 6 měsíci +3

      😢እኔም እወዳት ነች ግን እሔው ዛሬ ሰማው እንኳን ሰላም መጣሽ ፅጌዬ❤❤😢

    • @user-hu8or8xw7i
      @user-hu8or8xw7i Před 6 měsíci +2

      ቆየች እኮ የዛኔ የወጣችሁ በመመለሷ ደስ ብሎኛል

    • @user-lq4xm6yy1s
      @user-lq4xm6yy1s Před 6 měsíci

      እኔም

  • @user-dv5if2dk7t
    @user-dv5if2dk7t Před 7 měsíci +4

    እንደ ዘርፌና እንደነትዝታው ሳታብጂ ስለተመለሽ እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Před 7 měsíci +2

    ወይ ጉድ ጌታ ሆይ በደምህ በከመሠረትካት ሰማዕታት በተጋድሎ ባጸናህባቸው በፍጹም ንጽህት ከሆነችው ከአባቶቼ ቤት ከተዋህዶ እልፍኝ አታውጣኝ። ጥርጣሬን ምንፍቅናን ፈተናን አርቅልኝ። እህት ጽጌረዳ ተሠድዳ እንደ ነበረ አላውቅም ነበረ። ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን። እንኳን ተመለስሽ ወደ እውነተኛ ቤትሽ መጣሽ።

  • @almazworku3389
    @almazworku3389 Před 6 měsíci +2

    እህቴ ዘማሪት ፅጌሬዳ በእውነት የልቤን ደስታ በቃላት መግለፅ ያቅተኛል እግዚዓብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏

  • @zebenaytadese
    @zebenaytadese Před 7 měsíci +6

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ አይን ይእምልክታት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤️💛💚🇪🇹

  • @elisgm1716
    @elisgm1716 Před 7 měsíci +4

    ጽጌሬዳ በጣም እንወድሻለን!!!

  • @TgDire-tj3hp
    @TgDire-tj3hp Před 14 dny

    ፅግይ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል ልጄ በጣም ይወድሻል የኔ ውድ ነተዋህዶ ልጅ

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ በቤቱ ያፅናን በእውነት እንዴት ደስይላል ተመስገን አምላኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤የጠፉትንም መልስልን የድንግል ልጅ🙏🙏🙏🙏

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 Před 6 měsíci

    ዘማሪት ፅገሬዳ እንኳን ደናመጣሽ እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @InnocentBabyKittens-wb7rb
    @InnocentBabyKittens-wb7rb Před 6 měsíci +1

    እግዚብሔር ይመስገን

  • @awetrusom53
    @awetrusom53 Před 7 měsíci +3

    ዘማሪት ጽጌ እንኳን ደሕና መጣሽ! እንኳን በሰለም ተመልስሽ። ዘማሪት ሲስተር ሰላማዊት እንድ ዝማሬ እንድኣስታውስ ኣረግሽን
    ፍቅርን ከክርስቶስ ትሕትና ከማርያም ያልተማረ ኣገልጋይ፡
    ኣይሆንም ምሳሌ ይውረድ ከኣትራኖስ ላይ፡
    የኔም ህይወተይ ላይም ስለ ኣለ ኮ ነው

  • @PeacefulPomPoms-dp3uj
    @PeacefulPomPoms-dp3uj Před 6 měsíci +2

    Elllllll Ellllll Elllllll, l am so happy to hear that, May God bless you all ❤🎉❤🎉😂🎉😂❤😂🎉😂❤

  • @user-ps1dl8dx1k
    @user-ps1dl8dx1k Před 6 měsíci +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!!

  • @user-hj4gs7iq8x
    @user-hj4gs7iq8x Před 6 měsíci

    በስምአብ እረ እንኴንም መጣሽ በስደት እምፅናናበት መዝሙር ነበር እማምላክ እንኴን ወደቤቷ መለሰችሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusMamo-jy3qo
    @EyerusMamo-jy3qo Před měsícem

    Enkuan dena metashi yene eht egziabher yimesgen betammmmm des blognal fetari yimesgen

  • @gashahunnadew4924
    @gashahunnadew4924 Před 7 měsíci +3

    ደስ ብሎናል እግዚአብሔር በእውነተኛ ቤታችሁ ያቁያችሁ። የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @brookdebebe
    @brookdebebe Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ፅጌዬ •••• ደስታዬ ወደር የለውም

  • @SaraYefikru
    @SaraYefikru Před 6 měsíci

    እማሆይ እድሜዋትን ያርዝምልን እኖዳታለን

  • @user-bq8pu3ko7y
    @user-bq8pu3ko7y Před 6 měsíci

    አሜን💞⛪️💞✝️🤲🤲🤲🤲

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም መጣችሁልን በጋሻውም ዘርፌም ቢመለሱ ደስ ይለኛል

  • @tarikuwameles
    @tarikuwameles Před 7 měsíci +2

    እንኩዋን ደህና መጣሽ የስደት ስንቄ ነው በስምህ ታምኛለው መዝሙርሽ

  • @user-qf4gh4qo2j
    @user-qf4gh4qo2j Před 7 měsíci +12

    😂😂😂ዓይኖቼ በእንባ ወደ እግዚአብሔር እጸልያለሁ! ሁሉም ወደ እናታቸው ድንኳን ይመለሱ ዘንድ 😢😢😂

  • @hanaabebe397
    @hanaabebe397 Před 6 měsíci +1

    ዘማሪት ጽጌረዳ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
    ደብረሲና ከሀምታሙ ጋር መተሽ አውደ ምህረት ላይ ስትዘምሪ ነበር የማቅሽ
    በእውነት እግዚኣብሔር ይመስገን
    እንዳንቺ ሀብታሙም ተመልሶ ማየት ጸሎቴ ነው ።የጠፋትን እግዚኣብሔር ወደ አውደ ምህረቱ ይመለስልን

  • @mesku4066
    @mesku4066 Před 6 měsíci

    የኔ. ዉድ. ድምፅሽን. ስሠማ. የማላቀው. ስሜት ነው የተስማኝ. ስልክ ስይዝ ለመጀመሪያ ግዜ. ጥሪ.ዬ. ይህ መዝሙር ነበር. በጣም ነው ምወድሽ

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 Před 6 měsíci

    💚💛❤Kibr le Egziabher yihun kenatu ke kidst Dinglmariyam gar Amen 🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-kw7wc2uc1n
    @user-kw7wc2uc1n Před 6 měsíci

    እኳን እግዚአብሄር ወደቤቱ መለሳቺሁ አምላክ ይመሥገን

  • @yekabaaberaraw2144
    @yekabaaberaraw2144 Před 7 měsíci +1

    Biwent mizemuerne sisama enibye new yimetaw ❤❤

  • @merongashe9
    @merongashe9 Před 7 měsíci +5

    ፅጌዬን ❤❤❤❤ ሁላችሁንም እንወዳችሁለን

  • @tarikuajenberemtg4818
    @tarikuajenberemtg4818 Před 6 měsíci +1

    ሁኚልኝ ድንግል ብዙ ዋጋ ያልሻት እመብርሃን ይኸው ዋጋ ሆነችሽ ተመስገን!!!

  • @ertmastawosha552
    @ertmastawosha552 Před 6 měsíci +1

    እንኳን ከስንደ ወደ ክርስቶስ መጣቹ

  • @user-cb9zh6yj1k
    @user-cb9zh6yj1k Před 7 měsíci +2

    ፅጉዬ እንኳን ተመለሸልን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል

  • @user-iy4uq6sk8t
    @user-iy4uq6sk8t Před 19 dny

    እግዚአብር ይመሰገን

  • @FikaduShumi-jl1zv
    @FikaduShumi-jl1zv Před 6 měsíci +1

    Enkun beselam wede betish beselam metash

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 7 měsíci +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፅግዬ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል የጠፉትን ሁሉ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመልስልን በእዝራ መመለስ ደስ ብሎኝ ለጓደኛዬ ስነግረው እንዴ ወቶ ነበር እንዴ አለኝ እዝራ እና ፅጌ እኮ አንድ ቀን ከአንደበታቸው ክፉ ቃለ ወቶቸው አያውቅም

  • @abelx12
    @abelx12 Před 6 měsíci +1

    ፅጌ ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችሽን እሰማ ነበር ከቤተክርስቲያን እንደወጣሽ ሰምቼ እንኳ መዝሙሮችሽን ማዳመጥ ማቆም አቅቶኝ ነበር
    አሁን ግን ሁሉም ነገር አሪፍ ሆነ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 Před 6 měsíci +1

    ፅጌሬዳን በጣም ነበር የምወዳት ግን መዝሙሯን አላዳምጥም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ አለኝ

  • @maybetkoko7648
    @maybetkoko7648 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤እልልልልልልልል
    ❤❤❤❤እልልልልልልልል
    እ❤❤❤❤❤ልልልልልልልል

  • @RegassaDenbi-fi5xo
    @RegassaDenbi-fi5xo Před 28 dny

    ጌረዳ ድንቅ ዝሜሬዎችሽን በእጅጉ ወደዋለሁ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ። ከፕሮቴስታን እምነት አንዱ ነኝ

  • @elsielsi5394
    @elsielsi5394 Před 6 měsíci +1

    ba geta hulu yechalale ena enkuan ba dahena matash enelalen ehetachen ba batu endenasana yadergan

  • @Rozy908
    @Rozy908 Před 7 měsíci +2

    ፅጌረዳ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahelkasa2892
    @rahelkasa2892 Před 7 měsíci +3

    እንኳን ተመለሳችሁ እግዚአብሔር ያግዛችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ከቻላችሁ ዘርፌንም እንድትመልሷት እላለሁ የድሮውን ፍቅር ይመልስላችሁ ትመጣለች እንፀልይላታለሁ ❤❤❤

  • @mintesnothamle7641
    @mintesnothamle7641 Před 7 měsíci +2

    መመላለሻዬ የጸናው መንገዴ
    ወደረፍቴ ሳበኝ ወደመኖሪያዬ
    አልዞርም በጓሮ እኔስ እንደሌባ
    በሬ ነህ እየሱስ ባንተ በኩል ልግባ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před 7 měsíci

      አራስለሚያረደውመናፍቅአብይ ለሱ ንገሪው

  • @PeacefulPomPoms-dp3uj
    @PeacefulPomPoms-dp3uj Před 6 měsíci +1

    Amen Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️ 😢😅😢😅😢zemare melakity yasemalin🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @helenyemane8787
    @helenyemane8787 Před 7 měsíci +1

    Egziabher Ymesgen

  • @NetsanetTeku-bn9wc
    @NetsanetTeku-bn9wc Před 6 měsíci +3

    እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ ፈጠሪ መለሳችው ለቀሪዎችም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን እሱ ይመልሳችው ለእኛም እቤት ውስጥ ሆነን ለጠፋነውም እሱ ይመልሰን

  • @4Kfitness
    @4Kfitness Před 6 měsíci +1

    እንኳን ደና መጣሽ እህት አለሜ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ፍቅርዋን ቀምሷ ወጥቶ የሚቀር ማንም የለም መምህር በጋሻውም እዛ ባለበት የእመቤታችን ፍቅር ውስጡን እያቃጠለው ስለእስዋ መመስከር ጀምርዋል ብዙዎችን ይዞ ይመለሳል ❤❤❤

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 Před 7 měsíci +1

    የመጀመሪያዋ የህፃን ልጅ እግዚአብሔርን የምታመሰግን ድምጽ እስከ መጨረሻው በተዋህዶ መቅደስ ያጽናት

  • @user-df6lz6qy6i
    @user-df6lz6qy6i Před 6 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልል

  • @WYILMA
    @WYILMA Před 6 měsíci +1

    betam enodshalen emebete tirdash

  • @sarasolemon597
    @sarasolemon597 Před 6 měsíci +1

    ዘማሪ እዝራ እንኳን ደና መጣህ እህታችን ዘማሪት ፅጌ በመመለሳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ምን አለ ሰባኪ በጋሻው ቢመለስ የበለጠ ደስ ይለኝ እግዚአብሔር ይመልሳችሁ ተስፉ አለኝ

  • @embeteem5939
    @embeteem5939 Před 7 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 Před 7 měsíci +1

    .እንኳን ደህና መጣሽ ፀጌሪዳዬ የኔ ቆንጆ በዚህ በስምህ ታምኛለሁ መዝሙር ክሊቢያ በረሀ የተፃናናሁበት ብርታቴ ነበር

  • @meazabekele15
    @meazabekele15 Před 6 měsíci

    እህታችን ፅጌሬዳ ጥላሁን እንኳን ቤትሽ በሰላም ተመለሽ

  • @fozyaabrar3727
    @fozyaabrar3727 Před 6 měsíci +4

    የኔ ጓደኛ እናት አባቷ አያቷም መላ ቤተሰቧ መናፍቅነው እስካሁን ባለው ነገርግን በኦላ መሐበረ ዘኦርቶዶክስ በዋስተብ በሚልኩን ትምህርት አዳምጣ ምፍቅናን ትታ ክርስትና ተነስታለች የልጅነትን መፈስ አግኝታለች እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot1270 Před 6 měsíci +1

    ንኹልና ኣብ ቅድስት ቤቱ የጽነዓና አሜን (3)

  • @joredancoleding3308
    @joredancoleding3308 Před 7 měsíci +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገም የጠፉትን በጎች ሰበሰበሰካቸዉ ላንተ ምን ይሳንካል እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamtsegaye2949
    @selamtsegaye2949 Před 7 měsíci +2

    ውድ እህታችን ፅግዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ደስስስስስስስ ብሎናል !!!

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt Před 7 měsíci +2

    ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ለዘላለም ይሁን ተመስገን እግዚአብሔር አምላካችን❤❤❤

  • @sabagebra5662
    @sabagebra5662 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን

  • @mayafilem
    @mayafilem Před 6 měsíci

    እህታችን ፅጌረዳ እንወድሻለን

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ልጃችን ጽጌረዳ እንኳን በሰም መጣሽልን

  • @genethagos6789
    @genethagos6789 Před 6 měsíci +1

    ዘማሪት ጽጌረዳ እንዲሁ ዘማሪ ዕዝራ እንኳን ወደ አባታችሁ ቤት በሰላም ተመለሳችሁ የእግዚአብሔር ሥም የተመሠገነ ይሁን! አሜን!!! እማሆይ

  • @erkeselamzeleke5217
    @erkeselamzeleke5217 Před 6 měsíci

    እልልልል እልልልእግዚያብሆር ይመስገን

  • @fentayemelese9959
    @fentayemelese9959 Před 6 měsíci +1

    እንወድሻለን

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Před 7 měsíci +3

    Amen amen amen

  • @user-mc8sw7ev4w
    @user-mc8sw7ev4w Před 7 měsíci +2

    Betam des ylal Egziabher ymesgen. ገና ደሞ ይቀጥላል ብዙ የጠፉ ልጆች ኣገልጋዮች ወደ እናታቸው ቤተ-ክርስትያን ይመለሳሉ።

  • @fitsumdebebe428
    @fitsumdebebe428 Před 7 měsíci +1

    በፀሎት እንትጋ እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክላል

  • @fentayemelese9959
    @fentayemelese9959 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁኑም ኑሉን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንወዳችኋለን

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን። እኀታችን እንኳን ተመለሽ በጣም ደስ ብሎኛል።እንኳን ደስ አለሽ።

  • @user-np3mo9ri3m
    @user-np3mo9ri3m Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም በፍቅር መመለስ ይቻላል

  • @tarikuajenberemtg4818
    @tarikuajenberemtg4818 Před 6 měsíci

    እጅግ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል፡፡

  • @meazabekele15
    @meazabekele15 Před 6 měsíci

    ፅጌሬደ እንውድሻለን

  • @Kibru25
    @Kibru25 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስጌን እንኳን በሠላም መጠሽ ጽጌ

  • @user-ut4jn5td2l
    @user-ut4jn5td2l Před 7 měsíci

    Tsegareda Enwedshalen

  • @yeshigedam8742
    @yeshigedam8742 Před 6 měsíci +1

    ወይኔ በስመአብ በጣም የምወዳቸው መዝሙሮች ዘማሪ የት ጠፍች እያልኩ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ

  • @GebreMariyam
    @GebreMariyam Před 6 měsíci +1

    እንኳን ወደ መንጋው ተቀላቀልሽ እኅታችን በቤቱ ያጽናሽ ።

  • @WalelgnAzmeraw-hr3st
    @WalelgnAzmeraw-hr3st Před 18 dny

    elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelel

  • @user-oj9bb1vj9d
    @user-oj9bb1vj9d Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-iq6ih6ny4i
    @user-iq6ih6ny4i Před 6 měsíci

    Ellllllllllelllllelllllllll Egizabhar ymesgen enqan dhna metachu ❤❤❤❤❤❤❤ betam new des yemil

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před 7 měsíci +1

    እኔግን የዘማሪትጽጌመናፍቅመሆን ይገርማል

  • @meraazuye994
    @meraazuye994 Před 6 měsíci +1

    Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll..................❤

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 Před 7 měsíci +4

    እግዚያብሔር ይመሥገን

  • @GirmachewEndazenew
    @GirmachewEndazenew Před 6 měsíci

    ይህ መዝሙር ስሰማ ሃሴት አደረጋለሁ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው።

  • @alemnehadugna214
    @alemnehadugna214 Před 6 měsíci

    enwedishalen hihitachin enkuan beselam temelesh!

  • @TewabechBelay
    @TewabechBelay Před 6 měsíci +1

    ጌታ የተመሠገነ ይሁን የኔ እኸት እንኳን ወደ በረትሽ ተመለሽ

  • @user-oj9bb1vj9d
    @user-oj9bb1vj9d Před 6 měsíci +1

    እልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል

  • @derbachewzerihun4460
    @derbachewzerihun4460 Před 5 měsíci

    tsigereda eniwodishalen enkuan dehna metash

  • @tsigemariyamtigi4393
    @tsigemariyamtigi4393 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤