Video není dostupné.
Omlouváme se.

በቅዳሴ መሐል ጸሎት ለምታደርጉ ማሳሰቢያ....ምን እንደምትጸልዩ ግራ ለገባችሁ....በጸሎት ጊዜ ሐሳባችሁ ለሚበታተንባችሁ...በመጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ቴዎድሮስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 10. 2023
  • #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund.com/projects/mi...
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    CZcams / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Komentáře • 505

  • @ferhiwotfre8665
    @ferhiwotfre8665 Před 9 měsíci +32

    እንዲህ አይነት አባቶች ስላሉን እግዛብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ይስጠን

  • @wecaresupermarket7777
    @wecaresupermarket7777 Před 9 měsíci +46

    እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን። እንደዚህ የሚመክሩ እና የሚያስተምሩ አባቶችን ያብዛልን።

    • @wesenebeyene196
      @wesenebeyene196 Před 8 měsíci

      አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎ ስለመከሩን ስለአስተ
      ማሩን ፈጣሪ ያቆይልን::

    • @b.y.6768
      @b.y.6768 Před 8 měsíci

      Abatachen kalehiwet yasmalen

  • @HabileNebebe-vw9ht
    @HabileNebebe-vw9ht Před 9 měsíci +23

    ሁሉም ነገራችን ከጥቅም ጋር ሆነ ኑሮ ህይወት ሲከብድ ለምድር ብቻ ሆነ ፅሎታችን በፅሎት ያስቡይ ደክሞያል

    • @hayatresto2302
      @hayatresto2302 Před 9 měsíci +1

      እመ አምላክ ታስብሽ ውዴ እኔ በጣም ደክሞኛል

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 9 měsíci +61

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @djgerreman7402
      @djgerreman7402 Před 9 měsíci +1

      አሜን

    • @KidestBelay-gz4cf
      @KidestBelay-gz4cf Před 9 měsíci

      ​àaaaaaaaaaaàaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaàaàaààaaAàaaaa@aaaaAAAaaA

    • @Yaf3227
      @Yaf3227 Před 9 měsíci +1

    • @nigusiezeleke18
      @nigusiezeleke18 Před 9 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን። ውዳሴ ማርያም ልመና ነው ወይስ ውዳሴ? የዳዊት መዝሙር ለኔ እንዴት ፀሎት ይሆናል? ለምሳሌ ምንጣፌን አራስኩ ይላል እኔ የሄን ስጸልይ ሐሰት አይሆንብኝም ወይ?

    • @KebedWelda
      @KebedWelda Před 8 měsíci

      ​@@djgerreman7402à

  • @EeEe-rj5zz
    @EeEe-rj5zz Před 9 měsíci +20

    በመጀመሪያ እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለኪዳነ ምህረት ወራዊ ብአል በሰላም አደረሳቹህ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry Před 4 měsíci +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 9 měsíci +6

    ገጠመኝ አዳምጡ ይልቅ ጥላታችሁን እወቁ ሀዋርያው ጴውሎስ ጥላታችሁን እወቁት ንቁበት ብሎናል ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Před 9 měsíci +27

    ጨማሪውን ነው እኮ እኛ እምንለምነው 😢😢😢 ልቦና ያድለን ስለ መንግስቱ ና ፅድቁን ለመለመን ያብቃን ቃለ ህይወት ያሠማልን

    • @chdy8227
      @chdy8227 Před 3 měsíci

      ቃለህወት ያሰማልን ጥያቄ በየኑ መፀለይ ኢንደምገባን ደሰይላል

    • @chdy8227
      @chdy8227 Před 3 měsíci

      ሰው ሩካቤ ስጋ ከፈፀመ ጡዋት ገላውን ነጥቦች ተፀዳድቶ መፀለይስ ይፈቀዳል ወይ

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c Před 8 měsíci +3

    እኔ እራሴን ወከየ ልናገረ እህት ወንድሞቸ ሌላ ፕሮግራም በመከታተል ነበረ የማሳልፈው እንደዚህ አይነት የቃለ እግዚአብሔረ መረሃ ግብረ ብንከታተል መልካም ነው 🙏🙏🙏

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤🙏

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 9 měsíci +7

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !🤲💚💛❤️

  • @Tigistzinaye1621
    @Tigistzinaye1621 Před 9 měsíci +15

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 9 měsíci +8

    አባታንነ ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አቤዝቶ እድማሜ ከጤናያድልልን 🙏🙏

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 9 měsíci +16

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    ግሩም ትምህርት ነው ስለ ፀሎት
    እናመሰግናለን 😊 ስለ ቅዱስ ቁርባን እና ስለ ስርአተ ተክሊል ያስተምሩን አባታችን

  • @user-vu8du3yo1y
    @user-vu8du3yo1y Před 9 měsíci +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ቸርነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን ምልጃዋ አይለያቹ አይለየን አባቴ በፀሎት አስቡኝ እግዚአብሔር ለጥምቀት እንዳበቃኝ በአሀዛብ ሀገር ነው ያለሁት አሜን 🙏🤲❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 9 měsíci

      ቃላ ህዉትን ያስማልን አባታችን ዳይቆን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁለተ ነዉ የሰማሁት እንደተገበረ የአቱች አመላክ የረደን❤❤❤

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před 9 měsíci

      አባታችን ቃለ ህይወት ይሰማል መንግስታ ሰማየትን የውሪስልን ከይቅርታ ገር ውደሴ መርየም መታ አይፀለይም?

    • @user-vu8du3yo1y
      @user-vu8du3yo1y Před 9 měsíci

      @@ururur6108 ጥያቄህን በቀጥተ ኮሜንት ጠይቅ ምክናያቱም እኔም ጠያቂ ነኝ ውዳሴ ማሪያም ሆነ ማንኛውም ፀሎት ከተቻለ በቀን 7 መፀለይ ካልቻልክ ደሞ ጠዋትእና ማታ መፀለይ።🙏

    • @user-vu8du3yo1y
      @user-vu8du3yo1y Před 9 měsíci

      @@senaittesfaye6461 እኔ ጠያቂ ነኝ ጥያቄዎችን በቀጥታ ኮሜንት ጠይቅ።🙏

  • @user-dq5ky7zp1u
    @user-dq5ky7zp1u Před 3 měsíci +1

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-lr6sk8lg4d
    @user-lr6sk8lg4d Před 9 měsíci +7

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እንደ እርስዎ ያሉ አባቶችን አያሳጣን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 9 měsíci +4

    ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያዉርስልን❤❤❤

  • @liya7235
    @liya7235 Před 9 měsíci +7

    በእውነት ከልብ እናመሠግናለን በረከታችሁ ይደርብን ጸጋውን የብዛላችሁ የእመ ብርሀን ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-qq4yj3gb3k
    @user-qq4yj3gb3k Před 9 měsíci +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @etalemshefera
    @etalemshefera Před 8 měsíci +4

    አባታች እርጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 9 měsíci +5

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እንዲሁም ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያድልልን በቤቱ ያጽናልን ይጠብቅልን !✝️

  • @Senayt-ry6gi
    @Senayt-ry6gi Před 9 měsíci +2

    በረከቶ ይደርብን በጣም ጠቃሚ ነው ወንድማችን በርታ መሠረታዊ ትምህርት አገኘን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 9 měsíci +7

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍፁም መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @hanateferi4207
      @hanateferi4207 Před 8 měsíci

      wendmachen Amlakachenko yawresenal enji ayawarsenm

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 9 měsíci +7

    አባታችን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድሎት። ግሩም ትምህርት ነው ያስተማሩን

  • @selam-africa8739
    @selam-africa8739 Před 9 měsíci +17

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን (፫) አባታችን! መድኃኔዓለም በጸጋ ይጥብቅዎ፣ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን። 40:25

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 Před 9 měsíci +4

    ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርከትዎ ይደርብን በእዉነት

  • @tararaya380
    @tararaya380 Před 9 měsíci +3

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን🙏🙏🙏

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před 4 měsíci +1

    እድሜ እና ጤና ፀናይስጦልን አባታችን❤❤❤👏

  • @asres2602
    @asres2602 Před 9 měsíci +4

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před 8 měsíci +3

    አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ወንድማችንም ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @estegenetguzaw2994
    @estegenetguzaw2994 Před 8 měsíci +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍፁም መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን

    • @hanateferi4207
      @hanateferi4207 Před 8 měsíci

      Ehete Amlakachenko yawresenal enji ayawarsenm

  • @woinshetgurmu954
    @woinshetgurmu954 Před 9 měsíci +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህርት በጣም አመሰግናለው ፀጋውን ያብዛሎት🙏

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 Před 9 měsíci +3

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታች እግዚያአብሔር ለኝ ንፁህ ልቡ ይፈጠርልን

  • @Hiwet-pq6lj
    @Hiwet-pq6lj Před 8 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት ወንድማችን አንተም እግዚአብሔር ያክብርልን ጥያቄዎቻችንን ስለጠየቅህልን እናመሰግናለን በርቱልን 🙏🙏🙏

  • @habtemeseret1198
    @habtemeseret1198 Před 9 měsíci +6

    እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን። እንደናንተ ያሉ አባቶችን አያሳጣን። ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @abebawyenatuleje9856
    @abebawyenatuleje9856 Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምን

  • @nigistmahai1842
    @nigistmahai1842 Před 9 měsíci +5

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን እድሜውን ጤናውን በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን ለነፍስ ለስጋ የሚሆን ትምህርትን ተማርን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @YonasTesfaye-sh7jk
    @YonasTesfaye-sh7jk Před 9 měsíci +2

    ቀለ ህይወት ያሠማልን አባታችን፡ ኢት አርት ሚሚድያ የሚያቀርብልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-ci2zb6gw5b
    @user-ci2zb6gw5b Před 8 měsíci +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @TigistSemeneh
    @TigistSemeneh Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @bisratmulualem142
    @bisratmulualem142 Před 9 měsíci +10

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።እኛንም የሠማንውን በልቦናችን አሣድሮልን የተግባር ሠዎች ያድርገን ።

    • @etaferahugetaneh9882
      @etaferahugetaneh9882 Před 7 měsíci

      sete lege hule geze teshefafen mesley alebat weye lemen (yale netela bet ena lela bota mesley anchelem)

    • @etaferahugetaneh9882
      @etaferahugetaneh9882 Před 7 měsíci

      egzihabehir amlak bedme besega yetebekilen

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Před 8 měsíci +3

    ቃለሂይወት ያሰማለን አባታችን የአገልግሎት ዘመነወትን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን

  • @user-qw1sl8re7s
    @user-qw1sl8re7s Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @mesi557
    @mesi557 Před 9 měsíci +5

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን የሰማነው በልቦናችን ይጻፉልን 🤲💚❤💚✝️✅

  • @user-kf4yl1nr5c
    @user-kf4yl1nr5c Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @muluhaile4580
    @muluhaile4580 Před 9 měsíci +3

    እርሷን የመሰለ አባቶችን እንዲሁም ይህን ፕሮግራም ያዘጋጃችሁ በሙሉ ያብዛልን ይጠብቅልን ያብዛልን

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Před 9 měsíci +6

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን ኢቲአርቶች በጣም እናመሰግናለን በርቱልን

  • @user-tz6do6cm5q
    @user-tz6do6cm5q Před 9 měsíci +3

    በእውነት ቃለ ህወት ይስጥልን ለኛም ልቦና ይስጠን ጰልዮልን ❤❤❤

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c Před 9 měsíci +2

    እሽ.አባ.ጤናና..አድሜ..ይስጠወት..አባታችን....❤❤❤

  • @sorry-cp5oe
    @sorry-cp5oe Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አላቃቸው ነበር እንደነዚ ይሉ አባቶች ብዙ አሉ አቅርብልን ቃለ ህይወት ያስማልኝ

  • @user-dt2xg1vy2e
    @user-dt2xg1vy2e Před 9 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሳማልን አባታችን!!!

  • @almazabdu6237
    @almazabdu6237 Před 8 měsíci +4

    አባታችን ስላሲተማሩን ሲለመከሩን ቃልሄወት ያስማልን ፀጋቸውን ያብዛልን አሜንአሜንአሜን

  • @tigistminalearega1370
    @tigistminalearega1370 Před 9 měsíci +4

    በስላሴ ስም አባ አንደበተዎ ማር ነው ቃለህይወት ያሰማልን አባ ረጅም እድሜ ይስጥዎት

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 9 měsíci +2

    ለሁላችሁም. ቃለሕይወት. ያሰማልን. !
    በእድሜ. በጤና. ጠብቆ. ያኑርልን. !

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před 9 měsíci +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን ቀሲስ በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን

  • @ghshhsb2001
    @ghshhsb2001 Před 6 měsíci +1

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 Před 9 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀሎታችንን ይስማን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @zineworkhmariam1026
    @zineworkhmariam1026 Před 9 měsíci +5

    ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ሃገሩና ህዝቡን ሃይማኖታችንንም ዓለሙንም ይባርክ ከክፍ ነገሮች ሁሉ ይጠብቀን 🙏🏽

  • @birukgeletu3153
    @birukgeletu3153 Před 7 měsíci

    ❤አባታች ቃለህይወተ ያሠማልንመዝሙረ ዳዊት ሲባል አልገባኝም የትኛው ላይ ነው ያለው እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን❤❤❤

  • @zewdneshassefa5929
    @zewdneshassefa5929 Před 7 měsíci +1

    አባታችን ፕሮግራሙን ስመለከተው በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @zeddegfe5505
    @zeddegfe5505 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ክቡር አባታችን

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 Před 9 měsíci +2

    አባታቺን በርክቶ የደርብን ቃል ህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @mulatuhabtemariam3661
    @mulatuhabtemariam3661 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በድንገት ገብቼ ብዙ ትምህርት አገኘሁ ብዙው ችግር የራሴ ሆኖ አገኘሁት እናም እንደአጀማመሬ ሳይሆን ወደኋላ እየሄድኩ ተቸግሬአለሁና እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ተባረኩልኝ።

  • @selamabrham7476
    @selamabrham7476 Před 8 měsíci +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን .

  • @DanielMelka
    @DanielMelka Před 7 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ቀሲስ ወንድማችን ለዝግጅቱ እግዛብሔር ይስጥልን ::

  • @user-dq5rj4tb6l
    @user-dq5rj4tb6l Před 9 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 9 měsíci +1

    ቸሩ መድሐዓኒያለም አባቴም ወድሞቼም ልጄም እኔም ንሰሃ ገብተን እድንቆርብ የልቦናዬን መሻት ስማኝ ከስደት መልሰክ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 ይስማሽ በሉኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ አስቡኝ ‼️‼️‼️‼️‼️

    • @marthabruzac9777
      @marthabruzac9777 Před 9 měsíci

      እኔ የፃፍኩት መሰለኝ
      እናቴ እመቤቴ የጌታዬ እናት ትርዳን ከስደት ሰብስባ ለምንመኘው ታብቃን።

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 Před 9 měsíci

      @@marthabruzac9777 አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @fjvddijf1815
    @fjvddijf1815 Před 9 měsíci +3

    አሜን ቃላ ሕወይት የሰማልን አበታችን በእድሜ የቆይልን

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe Před 7 měsíci +1

    ለመምህራን ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @Kekidaniye
    @Kekidaniye Před 9 měsíci +1

    Abatachin kale hiwot yasemalin ye agliglot zemenonun fetari yabarkilot .egnam yesmanewn bewstachin yasrtsiln ❤❤❤

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena Před 7 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን

  • @bettisolyana628
    @bettisolyana628 Před 9 měsíci +1

    አባታችን እንድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን

  • @tedladejene6987
    @tedladejene6987 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Před 8 měsíci

    እውነት ነው ስለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 Před 8 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před 7 měsíci

    teru temarta new bertu le abatachin &wendamachin kali hiwot yasemalin egzbiher tsegawun yabazalchu🤲🤲🤲erjima edamena tena yesateln egzbiher selam fikiran andanta yematalin weganochachina hagerachina ethiopia 🇪🇹yetabakelan ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @solomonmulugeta9590
    @solomonmulugeta9590 Před 7 měsíci

    Kale heywet yasemalene Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @fozyaabrar3727
    @fozyaabrar3727 Před 8 měsíci

    በእውነት አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የህት የወንድሞቺ ብዙውቹ ጥያቄወች እኔንም የሚመለከቱናቸው

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 7 měsíci

    በእውነት ቃለይሆትያሰማልንአባታችን❤❤❤❤እኔስከቱነኝ😢😢በፆሎትምንም😢😢😢አይምኖየአይሰበሰብም😢😢😢😢በፆለታቹእስቡኝ😢😢😢ወለተማርያምብላቹ😢😢😢😢😢😢

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልኝ 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ፍቃድ ይሁን ለንስሐ ያብቃን 🤲🤲🤲🤲

  • @user-em9io9ir3z
    @user-em9io9ir3z Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይሰጥልን አባታችን

  • @SolomonTibebu-dh2rd
    @SolomonTibebu-dh2rd Před 8 měsíci

    አባታች ቃል ያሰማልን ዘመንሁን ያብዛልን

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 Před 4 měsíci

    Kale Hiwote Yasmalene 🙏🙏🙏🙏

  • @AtseduDuguma-op2wl
    @AtseduDuguma-op2wl Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @meseret5250
    @meseret5250 Před 9 měsíci +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድሜ አተም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ሆይ ቤተክርስትያናችንን እኛንም ሀገራችንንም ጠብቅልን አባታችንንም እናመሰግናለን

  • @zdethiotube
    @zdethiotube Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @DerejeHabtemariam-di5jj
    @DerejeHabtemariam-di5jj Před 8 měsíci

    ቀለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምሀርት ነው

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እርጂም እድሜ ይስጥልን

  • @yolandekassab1772
    @yolandekassab1772 Před 7 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት እድሜ ጤና ይስጥዎት አመሰግናለሁ

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 Před 9 měsíci +1

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤

  • @AtseduDuguma-op2wl
    @AtseduDuguma-op2wl Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @kassa1894
    @kassa1894 Před 9 měsíci +1

    በእዉነት ለአባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ረጂም እድሜ ሙሉ ከጤና ጋር ያዲሎት ለኤኔም ጥያቄ ነበር በእዉነት አባታችን በእዉነት ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን አብ/ር እናመስግናለን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Před 8 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-vd6fj5rp3q
    @user-vd6fj5rp3q Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን ወድማችን እናመስግናለን በርቱልን❤❤

  • @addisaddis4910
    @addisaddis4910 Před 9 měsíci +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ያገልግሌት ዘመኖትን ይባርክልን አባቴ

  • @user-ug5sc2jt7c
    @user-ug5sc2jt7c Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት፣አባታችን

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 Před 9 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እስኪ ባካችሁ በስዴት አለም ላለነው በቴሌ ግራም የጸሎት ማህበሮች ብዙ አሉ ግን ትክክል ናቸው አዴሉም እግዚአብሔር ይዎቅ ስለዚህ ይህን አድርጉ ብላችሁ አስተላልፉልን ሁሉንም ማዳረስ ነው