ንስሓ ስገባ የረሳሁት ኃጢአት እንዴት ሊሆን ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 04. 2022
  • ንስሓ ስገባ የረሳሁት ኃጢአት እንዴት ሊሆን ነው?

Komentáře • 853

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h Před 2 lety +74

    እህት ወንድሞቼ የልቤን አምላክ ሞልቶልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ለንስሀ እንድበቃ በፀሎት አስቡኝ በወላዲቷ ይሁንባችሁ 🙏😢ኃጢያት አስሮ ይዞኛል አምላኬ አስበኝ 😢🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety +1

      Amen !!!!

    • @user-xp9fu3rc1d
      @user-xp9fu3rc1d Před 2 lety +3

      እግዚአብሔር ያሰብሽ እህታችን አይዞን ግን እኮ ባለሽበት ሁነሽ ንስሐ መግባት ትችያለሽ ማለቴ ቶሎ የመመለስ አቅድ ከለለሽ ማለቴነው ወደአገር ቤት

    • @meheretzena6405
      @meheretzena6405 Před 2 lety +1

      Egzabher yasebesh Ayezosh

    • @user-qx9qh2ib5h
      @user-qx9qh2ib5h Před 2 lety

      @@meheretzena6405 አሜን

    • @user-cx2ql7so9i
      @user-cx2ql7so9i Před 2 lety

      የኔውድ.አይዞን.ሁላችንምነን

  • @psalm91Amen
    @psalm91Amen Před 2 lety +55

    ሁላችን ተመዝነን ቀለናል። አቤቱ ፈጥረህ አታጥፋን፣ ፈጥረህ አትጣለን፣ አሳልፈህም አትስጠን። ልቦናችንን ወዳንተ መልስ አንተም በምህረት ወደ እኛ ተመለስ። ጠብቀን አጽናንም

  • @user-ru7fk1jv1i
    @user-ru7fk1jv1i Před 14 dny

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e Před 2 lety +25

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ እደ ሃጢአታችን ሳይሆን እደ ይቅር ባይነቱ ይማረን እኛንም ማስተዋሉን ይስጠን🙏 አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏✟💒✟💚💛♥

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዝብሔር ልቦናይስጠን በስደት ያለነውንም እግዝብሔስ ለንሰሐያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j Před 2 lety +9

    ለንስሀምት አብቃኝ😭😭😭😭😭 የድግል ማርያም ልጅ እየሡስ ክርስቶስ ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +90

    _ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጡ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐርነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏_

  • @adeniasesye661
    @adeniasesye661 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጿለታችሁ እስቡኝ አባታችን 🙏🙏🙏

  • @sarazahrani1385
    @sarazahrani1385 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወትን ያሰማልን ለአባታችን

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መምህራችን ❤❤❤❤❤

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301

    Ameeen ameeen Ameeen

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 Před 2 lety

    Amem Amen Amen kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln betsetot Yasebun birkiti MARYAM bilo

  • @senayitlamesgen6152
    @senayitlamesgen6152 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዉት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏

  • @molumolu633
    @molumolu633 Před 3 měsíci

    Abate enan nesh gbecalhu gen
    Knona altstgnm abate Kal hiwot yasemalen amen amen amen ❤❤❤

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 Před 2 lety

    አሜን አሜም አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před rokem +4

    አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ለንስሀ ሞት ያብቃን በስደት ሁነን ቤተ መቅደስ የምናፈቀውን ልጆቹን በሰላም ወደ ቅድስት አገራችን ይመልሰን አሜን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 Před 2 lety +8

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    እንኳን ደህና መጡ ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ኣጥንት የሚያለመልም ትምህርት እንደሓጢያያችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን እናንተን የሰጠን ቸሩ መድሃኔኣለም ይክበር ይመስገን መጨረሻችን ያሳምርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃሐ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @lammiilammii5120
    @lammiilammii5120 Před 2 lety

    WAQAYO Umurii dheraa sifi haa kenuu Meh ,Dr Zeben Lemma sagalee jirenyaa dhalatuu motumaa waqayoo sifii haa kenyuu Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @hellenhagos3472
    @hellenhagos3472 Před 2 lety

    Amen Amen endecherinetu yikir yibelen kalehiwet yasemalinin memhirachin

  • @mussiehabtom6434
    @mussiehabtom6434 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @alemalem5063
    @alemalem5063 Před rokem

    አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ያገልግሎትዘመነወትን ይባርክልን

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx Před 7 měsíci

    አሜን🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 2 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @helenhelen5719
    @helenhelen5719 Před 2 lety

    Eshi Hbtchene Nurulene Amen Amen Amen

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301

    Ameeen ameeen Ameeen enekwen beselam metulen Abatachiiin yefetun yebarekelin

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 Před 2 lety +16

    የአብይ ጾም የምትጾሙ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ “ዘወረደ “ብለን ጀምረን “ሆሳእና” ብለን እንድንጨርስ እግዚብሄር ይፍቀድልን ፡፡ አሜን አሜን አሜን ፡፡

  • @user-eo5fj1ys3l
    @user-eo5fj1ys3l Před rokem

    አሜን ለመምህረችን ቀለህዎት የሰመልን

  • @user-zk3iv3qb8k
    @user-zk3iv3qb8k Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጌታ ሆይ በችርነትህ ማርን

  • @saraethiopia8073
    @saraethiopia8073 Před 2 lety +19

    መምህራችን እውነት ኑሩልን እኔ ስድተኛ ነኝ የእርሶ ትምህርት መሰማት ከጀመርክኩ 3 ዓመት ሆኖኛል ብዙ ነገር ተለውጨ በታለው🙏🙏🙏

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን

  • @asinakechgirmaamenamen425

    Amen AmenAmen

  • @hwoldearegay4424
    @hwoldearegay4424 Před 2 lety

    አሜን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon8504 Před rokem

    አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 2 lety +21

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንም በማወቅም ባለማወቅም የሰራነውን ሀጥያት ይቅር ይበለን እርሷንም አባታችንን ቃሉን ሁልም የምመግቡን ድካሞትን ይቁጠርሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      Amen Amen !!!!!

    • @fkcnhjghchgu5387
      @fkcnhjghchgu5387 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን መህምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን አባታችን❤

  • @selamyoutube1753
    @selamyoutube1753 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስ ገን መምህር ቃልይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @TinaAyde
    @TinaAyde Před 2 měsíci

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @selammare7732
    @selammare7732 Před rokem

    አሜንአሜንአሜን እቁመምሕራችን እድሜወቱንያርዝምልን ይፍቱኝይባርኩኝ

  • @mackcs
    @mackcs Před 2 lety

    Ewnet bilewal Memhirachin! Egziabher Yikr yibelen. Amen

  • @Alem-zl5jy
    @Alem-zl5jy Před 2 měsíci

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +6

    እንኳን በሰላም መጡ መምህር ዶ/ር ዘበነ የአይማኖት አባት ትምህርታቸ በጣም ደስይላል በጣም ነው የምወዳቸው ለሀገራች ሰላም ያምጣልን አሜን አሜን ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @saray4418
    @saray4418 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭 በእውነት እግዚአብሔር ድንቅ ነው መምህር 🙏

  • @InnocentBakedBuns-mk2lc

    Amen Amen 🙏

  • @wogeneaysheshem6391
    @wogeneaysheshem6391 Před 2 lety +1

    አሜን መምህር

  • @galaxgalaxy1179
    @galaxgalaxy1179 Před 2 lety

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘመኖ ይባረክ አሜን

  • @honeyjames7268
    @honeyjames7268 Před 2 lety +1

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 Kala hiywat yesemaln amen 🙏 amen 🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @tsigemariammamo7182
    @tsigemariammamo7182 Před 2 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin memihirachin abatachin yageligilot edimewen yabizalin tesfa mengiste semayatin yawirsilin

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 Před rokem

    እሽመምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን መምህር እግዚብሔር ምሬሻለሁ በለኝ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አምላኬ እሽ መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @rasitilebego8826
    @rasitilebego8826 Před 2 lety +1

    Temsgen fetari 🙏🙏🙏

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን መምህራችን

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Kebere yesetelene Memeher

  • @kalkidankefyalew7212
    @kalkidankefyalew7212 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @belaynasheseifu3175
    @belaynasheseifu3175 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን ያብዛልን።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem

    አሜን ( አትለዮት) አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልን!!!

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 2 lety +4

    አይ መምህር እነሱማ ካህን ስሌላቸው ነው
    እኛ እዚህ ያለነውስ ካህናት ያሉንስ
    ዛሬ ነገ እያለን መቼ ንሰሃ ገባን
    እግዚአብሔር ይመሰገን አንድ ወይም ሁለት
    ካህናቶች አሉን እንደው ቸሩ መዲኒያለም
    ይርዳን እና ለንሰሃ ሞት ያብቃን
    መምህር በፀሎቶት አስቡን
    🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏

  • @kudusgebreil9272
    @kudusgebreil9272 Před 2 lety +2

    አቡነት እግዛአብሄር ያከብሮውት መምህራችን እኔ ኩሉ ግዜ የማሰብበት ነገር ነው ያሰተማሩኝ ከልቤ ያለችሁ ከእለታት አንድቀን በጠና ታመምኩ እንድያውም በሰደት ንሰሃ ገብቼ ቁዱሰ ቁርባን ለመውሰድ አሰብኩ ግን ሀጥያቴ ቡዙ ነው እንኳን በጭንቅ ሁኘ በደሰታ ዘርዝሬ አልዘልቀውም የመጣልኝ ተናዝዠ ቁዱሰ ቁርባን ወሰድኩ ሰይጣንከቁዱሰ ቁርባን ላርቀኝ የቀድም ሃጥያቴ አሉ ያሰታወሰኩ ቁዱሰ ቁርባን መውሰድ አቃተኝ በጾሎት አሰቡኝ ግዜ ካገኙ ደም ምከር ለግሱልኝ አባቴ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-th3hc6wo7v
    @user-th3hc6wo7v Před 10 měsíci

    Amen❤❤❤Amen❤❤❤Aman Abatachinkale hawrt yasemalein

  • @fanosejiimmaa6266
    @fanosejiimmaa6266 Před 2 lety

    Egzehbehere yemazegene salmeyebzalke mamerchen AmenAmenAmen AmenAmenAmen Egzehbehere yemazegene

  • @birhanezeleke8471
    @birhanezeleke8471 Před 2 lety +1

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 Před 2 lety

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @alemayehuengida-nt4bb

    አሜን ፫ ጊዜ። ቃለ ሕይወት ይሰማልን መምህር።

  • @molumolu633
    @molumolu633 Před 3 měsíci

    Kal hiwot yasemalen memeherachin amen amen amen❤❤❤

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Před 2 lety +6

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🙏 አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ አሌንታ ናቹ

  • @helenfikir3671
    @helenfikir3671 Před 2 lety

    መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před 2 lety

    እናመሰገን አለን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን አባ ሀገራችን ሰላም ያደረገልን አሜንንን🙏🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @hanayordanos1157
    @hanayordanos1157 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን እንኳን ለህማሙ አደረስዎ አደረሰን ..ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!

  • @meleyogeremew3225
    @meleyogeremew3225 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት መምህራችን

  • @liltya3613
    @liltya3613 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @kelemuwabekele6441
    @kelemuwabekele6441 Před 2 lety

    MMEHER ZEBENE Yaglegelote Zemnehen Egziabher Yebarklehe .kale hiwot Yasmalene

  • @TigsteTigste-eb2cx
    @TigsteTigste-eb2cx Před rokem

    እሽ መምህር ፀጋውን ያብዛልን ይቅር ባይ. አምላካችን ሁላችንም ይቅር ይበለን አሜን

  • @roseekt4799
    @roseekt4799 Před 2 lety

    💒GOD BLESS YOU MEMEHER💒

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን 🙏🙏🙏

  • @TigsteTigste-eb2cx
    @TigsteTigste-eb2cx Před rokem

    አሜን ትቃለህይወትን ያስማልን አባትችን አሜን

  • @nuel3125
    @nuel3125 Před 2 lety

    Amen! Kale Hiwot Yasemalegn Memhir.

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 2 lety

    አሜን መምህር ቃለህይወት የሰመልን

  • @selamkebede2766
    @selamkebede2766 Před rokem

    በአውነት አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በአድሜ በፀጋ ይጠበቅልን

  • @marrykifle875
    @marrykifle875 Před 2 lety

    አሜን አሜን ቃለህውት ያስማልን መምህራችን

  • @ethiohagare7261
    @ethiohagare7261 Před 2 lety +2

    በእንተ ማርያም ማሃረና ክርስቶስ መምህር በፀሎት አስበኝ የኔ ልዩ አባቴ በእርኩስ መንፈስ እየተስቃየሁ ነው ወለተ ክሮስ ከኔ ቤተሰቦቼ ከስደት አለም ከዱባይ

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety

    አሜንንንንን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před 10 měsíci

    አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @selamzewdu3552
    @selamzewdu3552 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mitikiedessie1633
    @mitikiedessie1633 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @alemgenetdebela4199
    @alemgenetdebela4199 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ በቤቱ ያፅናሆት

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 Před 2 lety

    አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @MmnN-vy8uz
    @MmnN-vy8uz Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን ወንድማችን

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 Před 2 lety

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen

  • @saray4418
    @saray4418 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤️🤲🤲🙏🙏 አሜን 🤲❤️ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😭😭😭⛪✅✅✅🙏🙏🤲♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏💚💛♥️አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️🤲

  • @gideyfekadu1348
    @gideyfekadu1348 Před 2 lety

    Amen amen amen kal hiwet yesmealna 🙏🙏🙏🙏

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat Před 2 lety

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅልን::

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @abdoals5660
    @abdoals5660 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሰምተን እድንተገብር ፈጣሪ ይርዳን

  • @rebeccakassaye5024
    @rebeccakassaye5024 Před 2 lety

    ዶ/ር ዘበነ ኑርልን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @wintah2047
    @wintah2047 Před 2 lety +1

    Amen

  • @amanhailemicael2594
    @amanhailemicael2594 Před 10 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @habtamugirma3958
    @habtamugirma3958 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን አድመኛ ጤና ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን !

  • @user-iz9re6ne9p
    @user-iz9re6ne9p Před 2 lety

    መምህር እድሜ ጤና ይስጦት እንዴት እደሚያምር ትምህርቶት እንደ ዉሃ የጠራ ጥም ቆራጭ ነዉ ሻሎም መልካም ትምህርት

  • @bebeza61
    @bebeza61 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ሀሌም ይባርኩን በርከቶት ይደርብን ይፍቱን 🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @HappyCupcakes-ob8uj
    @HappyCupcakes-ob8uj Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-nr3zy7pb4c
    @user-nr3zy7pb4c Před 3 měsíci

    Amen amen amen kale hiwet yesmealna Abona.