የሉቃስ ወንጌል | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | November 14,2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 11. 2022
  • Join this channel to get access to perks:
    / @samuelasresiofficialc...
    #samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
    Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©
  • Zábava

Komentáře • 274

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +30

    #አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
    #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
    #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾🤲💚💛❤🤲kale hiwot kale berket yasemalin memehirachen bedema bestga yitebeklin AMEN AMEN AMEN tsgawin yabezalewot ❤

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት ፊቱንም ያብራሎት ይህን እውቀት ለሰጧ የድንግል ልጅ ክብር ይግባው

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem +14

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-du1my7pu4u
    @user-du1my7pu4u Před 9 měsíci +6

    ኣሜን(3) ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነው በልባችን ያሳድርልን የቃለ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን🙏🙏🙏

  • @sayetsayet4637
    @sayetsayet4637 Před rokem +1

    Egziabher yemesgen amen endety qalu des yilal qelhiwotin yasemln Egziabher yibarkh memhir amen

  • @Musse-bx9me
    @Musse-bx9me Před 10 měsíci +11

    በከበረ ቃልህ ስላስተማርከን ተመስገን

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před rokem +6

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před 11 měsíci +2

    የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር አተ ቃልህን በልቤ ፃፍልኛ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před rokem +12

    አምላኬ ሆይ ሀጢያታችንን መተላለፋችን ይቅር በለን አውቀንም ሳናውቅም በድፍረትም የስራነውን ሀጢያታችንን ይቅር በለን. አሜን ይቅር በለን! ኢትዮጵያንም ታረቃት ከወደቀችበት መከራን አምስት!

  • @user-wb5vs2dn5x
    @user-wb5vs2dn5x Před rokem +5

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፣የማርቆስ ወንጌልን በጉጉት እየጠበኩ ነው ።

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትያሰማልንያገልግሎትዙመናችሁይባረክ

  • @fitsumghebremariam4009
    @fitsumghebremariam4009 Před rokem +1

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 Před 7 dny

    📖 ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዘወትርም በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ከፍ ከፍ ያለ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    📖 እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የልዑል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    📖የአባታችን የቅዱስ ሉቃስ እረድዔት በረከቱን ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx Před rokem +23

    ስለ ቃሉ ያቃሉ ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ፫🤲
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @samuelasfaw9337
    @samuelasfaw9337 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ቀልብን የሚስብ ንባብ ነው!!!
    ድምፀህ ሞገስ ስላላው በጥሩ ንባብ እና ስብከት ብዙ መስራት ትችላለህ ።

  • @fraser3899
    @fraser3899 Před 2 dny

    አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን🙏🏽

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Před rokem +1

    Amen Egziabhere yistelen Memhir Samuel 🙏 kalehiwot yasemalen

  • @abebagazuu1927
    @abebagazuu1927 Před rokem +1

    ameen ameen ameen ❤️🙏

  • @user-wf4rg3vm6q
    @user-wf4rg3vm6q Před rokem +6

    በእዉነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
    ሰለ ቃሉ የቃሉ ባሌበት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በሰማነዉ 30 60 100ያማር ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫

  • @mal4048
    @mal4048 Před 11 měsíci +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Před 7 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ይባርክልን ረጅም እዴሜ ከጤና ይስጥልን አሜን

  • @edenbushira3276
    @edenbushira3276 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @selamawiabrham
    @selamawiabrham Před 11 měsíci +2

    May god bless you every single time

  • @selometaffesse5481
    @selometaffesse5481 Před rokem +4

    ሥለ ቃሉ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን 🙏🙏🙏

  • @abedaberhan
    @abedaberhan Před 8 dny

    እቤቱ ጌታይ ሆይ ይቅር በለይ ለኔን ለሀጥያትኛዎ ልጅህ ኣፈጣራይ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b Před rokem +13

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ይህን ቅዱስ ቃል ሥራ እሰራንም ቢሆን እንድንመግበው ጊዜህን መስዋዕት አድርገህ ተበልቶ የማይጠገበዉን ምግብ ለመገብሀን መምህር ሳሙኤል እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤👏

  • @tigstiehitagabreli8946
    @tigstiehitagabreli8946 Před rokem +2

    Amen Amen Amen 🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @user-kp1mi1uk2h
    @user-kp1mi1uk2h Před rokem +1

    የህይወት ቃለ ያሰማልን

  • @majetetube
    @majetetube Před rokem +2

    ተመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před rokem +8

    አሜን አሜን አሜን የፃዳቁ አባታችን ቅዱስ ሉቃስ ረድኤት በረከቱን ያሳድርብን። የስማነውን በልቦናችን አሳድርብን እግዚአብሄር አምላክ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አደረሳችሁ አደረስን። እልልልልልልልልልልልልልል

    • @enewaenewaenewa6885
      @enewaenewaenewa6885 Před rokem

      ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-zufi21
    @user-zufi21 Před měsícem

    አሜን❤🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን ::
    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን እ,ር ይመስገን!!
    ወንድሜ ከይቅርታ ጋር ካሰማሐን የእ,ር ቃል የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 8 አሰምተህ 9ኝንና 10ኛን ሳታነብ ወደ ምዕራፍ 11 አልፈካል.

  • @mimiyusuf200
    @mimiyusuf200 Před rokem +2

    Ameen Ameen Ameen ❤❤🙏🙏

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před rokem +8

    የኛ እንቁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 Před 7 měsíci +1

    እሜን እሜን እሜን ❤🙏🏽 🎉🎉🎉🎉

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před rokem +2

    የቅዱስ ሉቃስ በረከት በእኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ማንበብ ለማይችሉ ትልቅ እድል ነው እናመሠግናለን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 9 měsíci +6

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዘወትር የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን
    አቤቱ አምላካችን ሆይ ቅዱስ ቃልህን ለመስማት ዘወትር የተዘጋጀን የበቃን አድርገን አሜን
    ቅዱስ ቃልህን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 Před rokem +6

    ዛሬም ተመሰገን መምህራቺን ቃልህወት የሰማልን አሜን

  • @mimiyusuf200
    @mimiyusuf200 Před rokem +1

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏😍😍

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 Před 7 měsíci +1

    እሜን እሜን እሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před rokem +37

    አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን ። ለመምህራችን በእውንቱ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ። የፃድቃን አባቶቻችን በረከታችው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @mikaelandebrahan2108
    @mikaelandebrahan2108 Před rokem +2

    Amen Amen Amen
    🙏 🙏 🙏

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 Před 8 měsíci +1

    እሜን እሜን እሜን ❤❤❤❤

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Před rokem +3

    መምህሬ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @peaceisalwaysgood450
      @peaceisalwaysgood450 Před rokem +1

      እስላም ነሽ ? ጥሩ ነው ተማሪ

    • @halimam0hamede991
      @halimam0hamede991 Před rokem +2

      @@peaceisalwaysgood450 እንዴት አደራችሁ እግዚአብሄር የተመሰገ ይሁን
      ክርስቲያ(የኦርቶዶክስ)እምነት ተከታይ ነኝ
      አመሰግናለሁ

  • @meretwork
    @meretwork Před rokem +1

    Egziabeher yetemesegen yehun lezehe Zegeget tekeberu betam Enamesegenalen💚💛❤🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-mj8js4qm8w
    @user-mj8js4qm8w Před 9 měsíci

    አቤቱ ጌታየ ሆይ ወንጌልህን ለመስማት የተዘጋጀሁ አድርገኝ

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 Před 7 měsíci +1

    እሜን እሜንእሜን ❤❤🎉🎉🎉

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Před 7 měsíci

    Qale hywetn yasemaln mengstesemayatn yawarsln ❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ♥️ ❤

  • @abedaberhan
    @abedaberhan Před 8 dny

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tigistwaje6543
    @tigistwaje6543 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen silekalu Egzihabiher yimesgen, kalehiywet yasemalin memhir!!!

  • @hawigelalchahawigelalcha5441

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን💐💐💐🌹🌹🌹🌷🌷🌷🙏🙏🙏

  • @ghggghgg7068
    @ghggghgg7068 Před 7 měsíci

    ቃለህይውት ያስማልን የስማነውን በልቦናችን ያሳዲርልን

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤💒❤💒❤💒❤💒🙏🙏🙏🙏

  • @alemneshshenkute1226
    @alemneshshenkute1226 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሕይወት ያሰሜልን መምራችን

  • @user-pi8fk9xh6o
    @user-pi8fk9xh6o Před 6 měsíci +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @asnkchtsgy5015
    @asnkchtsgy5015 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት የሰማልን እደሜ ፀጋ በረከቱን ያራዝምልን

  • @user-pd6ym5lq4l
    @user-pd6ym5lq4l Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ቃልህወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen Před 8 měsíci

    AMEN AMEN AMEN KALE HIWET YASEMALN YEKDUS LUKAS REDEAT BEREKET BEHUKACHINM LAY YHUN AMEN

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 Před 8 měsíci +1

    Amen amen amen amen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb Před 3 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Před 10 měsíci +1

    Salam Salam betee ukanii baselamii maxashee itachenii Salam yebezaleshee ❤❤❤dasii yelalee gobazee barachii imachalee beteshii 😊

  • @kenaniwwoowbetamidesiyelal1772

    Amen Amen Amen 🙏 qalhotine yasemani❤

  • @tigstiehitagabreli8946
    @tigstiehitagabreli8946 Před rokem +1

    Kalen hiwoten yasemalen 💐💐💐

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 Před 5 měsíci +1

    Amen amen amen ❤❤❤🎉🎉

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 8 měsíci +1

    Qale hiywet yasemalin ❤❤❤.amen3

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። መምህር በትእግስት ስለምታቀርንልን ከልብ እና እናመስግንሀለን።

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Před 10 měsíci +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነዉን በልባችን ያሳድረብን ሉኡል እግዚአብሔር ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ ጌታ ሆይ እርዳን አሜን ፫❤

  • @senitube9799
    @senitube9799 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማለን ምህራችን ሰለ ቃሉ የ ቃሉ ባለበት እግዚአብሔር መስጋና ይጊባው

  • @user-vm4rb3jo1r
    @user-vm4rb3jo1r Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏
    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @SahffgHhzggga
    @SahffgHhzggga Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን አሜን 🌿👏

  • @TsehaySisay-tt1rr
    @TsehaySisay-tt1rr Před 11 měsíci +1

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ቃል ወንጌልክን ለመስማት የነቃን እና የተዘጋጀን አርገን የስነ ልቦናችንን በር ክፈትልን
    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በሰማነው ቃሉ 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይፍቀድልን ከቤትን አታርቀን ❤❤❤❤ አምላኬ ሆይ አደራህን ምንም እንካን ሀጣተኛ ብሆንም.ከደጂህ አታርቀን ይቅር በለኝ ማረኝ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢ቃልክን በልቤ ውስጥ አኑርልኝ

  • @user-wk7un4gj2m
    @user-wk7un4gj2m Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endalkachewkebede3153
    @endalkachewkebede3153 Před rokem +1

    አሜን አሜን እናመስግናለን

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 Před 7 měsíci +1

    እሞንእሜንእሜንእሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @lovemana-ri3ug
    @lovemana-ri3ug Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @FkRTFKRT
    @FkRTFKRT Před 3 měsíci

    ameni amene amene kersetose semuu yetemsegne yeuni

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት. ያሰማልን. መምህራችን🎉🎉🎉

  • @aynalem63
    @aynalem63 Před 10 měsíci

    Kale heywet yasemalen

  • @adanemedhanit2851
    @adanemedhanit2851 Před 4 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህወት ያሰማልን

  • @meserethome3415
    @meserethome3415 Před rokem +1

    Amen Amen Amen

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před 11 měsíci

    ስለቃሉ እግዝያብሔር ይመሰገን

  • @mhd1119
    @mhd1119 Před 8 měsíci

    Sagallee jirenya nu ha dhagechissu
    🤲🤲🤲

  • @akbirteame379
    @akbirteame379 Před 8 měsíci

    Qalehiwet yasemaln

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 Před 8 měsíci

    መምህር ቃለ ይህወት ያስማልን

  • @alias2214
    @alias2214 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜንየፃዳቁ አባታችን ቅዲስሉቃስ ረድኤት በረከቱን ያሳድርብን የሰማነውን በልባችን አሳድርብን

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před 4 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 Před 10 měsíci

    Amen Amen Amen Qalwotin Yasamalin Bhunati❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @beti7658
    @beti7658 Před 9 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏አሜን ፫ 🙏🙏♥️♥️

  • @hihi-gy8zz
    @hihi-gy8zz Před rokem

    Amenn Amenn Amenn 🙏🙏🙏

  • @swswit4510
    @swswit4510 Před 4 měsíci

    ቃል ህይወት ያስማልን።

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 Před 9 měsíci

    Kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen

  • @mikiman1625
    @mikiman1625 Před rokem +2

    Thanks!

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan4151 Před 6 měsíci

    ቃል ህይውት ያሰማልን