የዮሐንስ ወንጌል ኦዲዮ - Amharic Audio Bible John የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ዮሐንስ እንደጻፈው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 08. 2015
  • Amharic Audio Bible The Gospel of our Lord Jesus Christ According to John.
    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ዮሐንስ እንደጻፈው።
    ይህ አገልግሎት ማስታወቂያ አይለጠፍበትም። ለመርዳት የምትፈልጉ፤
    / zelalemmengistu በመሄድ የምትችሉትን ወርሃዊ ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ።

Komentáře • 337

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 Před 2 lety +29

    ጌታዬ ሆይ አምላኬ ሆይ ቃለህን እሰማ ዘድ ልቤን ክፈትልኝ የሊዲያ ልብ እደከፈትከው የኔንም ክፈተው🙏😭

    • @AnthonyTes
      @AnthonyTes Před měsícem +1

      Amen saleyulegie yaneneme lebe endikadetawu

  • @user-oj9wk5pk8r
    @user-oj9wk5pk8r Před 7 lety +47

    ጌታ ሆይ በቃሉ መሰረት እንድንኖረ እረዳን

  • @aishamohammid5487
    @aishamohammid5487 Před rokem +4

    እየሱስ ጌታ ነው አሜን ልጅ ያለው ይውት አለው 🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲

  • @adenewtilhun4459
    @adenewtilhun4459 Před 8 lety +24

    ቸሩ አምላክ እግዚአብሔር ቃሉን ሰምተን የምንፈፅም እንጂ የማንፈፅም እንዳንሆን ቸርነቱ ትርዳን፡፡አሜን

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባረከሁ

  • @somali3266
    @somali3266 Před 3 lety +13

    አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለህወትንያሠማልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @yibeltalkibret4005
    @yibeltalkibret4005 Před 4 lety +18

    ክብር ለአምላካችን ጌታችንና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @hanialem8068
    @hanialem8068 Před 3 lety +1

    Kale hiwet yasemal

  • @fddjhfh4079
    @fddjhfh4079 Před 3 lety +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እና መሰግናለን🙏🙏🙏

  • @merryzelalem3851
    @merryzelalem3851 Před 5 lety +11

    ክብር ለድንግል ልጅ ክብር ላማላጅቷ ልጅ የአለም ንጉስ ቸሩ መድሀኒያለም ሆይ ስምህ ከሰማይ ከዋክብት ከምድር አሸዋ የበዛ ይሁንልኝ ወንድምም ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት እድሜን ያብዛልን

  • @yemanetesfaye5255
    @yemanetesfaye5255 Před 3 lety +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ይባርክህ

  • @user-ln5xt2vz1t
    @user-ln5xt2vz1t Před 4 lety +10

    ክብር ሁሉ ለግዚአብሔር ሆነ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ በብዙ ማምበብ ለማይችል ሰዎች በብዙ መንገድ የሚገለገሉበት መልካም የሆነ ስራ ነዉ ዘመናቹ ይለምልም አሜን አሜን🙏🇪🇹🙏🇪🇹❣️📖🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @martaabay8278
    @martaabay8278 Před 6 lety +43

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ሰምተን እንድን ተገብር ቅን ልቦናን ስጠን አሜን

    • @heemaheema247
      @heemaheema247 Před 6 lety +2

      ማርታ የአባቷ ልጅ ወወወድድድድድድድግዝብህህር

    • @user-yl2iz2yk7d
      @user-yl2iz2yk7d Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @edenseyoum3698
      @edenseyoum3698 Před 4 lety

      እግዝ አብሄር ፍቅርነው Vgsgsvd l”

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 Před 2 lety +3

    ቃልህን ልኑረው በእድሜ በዘመኔ ታስባለህና ከእኔ በላይ ለእኔ ቃሉን እንድኖረው በቸርነቱ ይርዳን በውነቱ😥

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 Před 2 lety +18

    የሰማነውን በልባችን ያኑርልን. እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏼

  • @kidstmelese5412
    @kidstmelese5412 Před 4 lety +13

    ቃለ ህይወትን ያስማልን የስማነውንም በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 3 lety +5

    አሜን አሜን እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před rokem +2

    የጌታችን የመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከፀሀይ መውጫ እስከ መጥለቂያ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለህወት ያሰማልን

    • @AnthonyTes
      @AnthonyTes Před měsícem

      Amen semu baaleme zuryea yakabara yehunelen

  • @amikassa8928
    @amikassa8928 Před 7 lety +34

    I love you my Jesus

  • @tekdstekds852
    @tekdstekds852 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስለ አስተምቀን አምሳግናልው ::

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o Před 2 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
    የሰማነው የህይወት ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ስለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ጌታ ሆይ የልድያን ልብ የከፈትክ የከፈትህ ሆይ የኔንም የኛንም ልቡና ክፈትልንና ለትእዛዝህ እንግዳ አድርገኝ አድርገን አርጊ የተባልኩትን እንዳደርግ አታድርግ የትባልኩትን እንድ ላድርግ እርዳኝ እርዳን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በክብሩ ባታ በሰማይ ቤት ገንዘብ ይሁንህ አሜን

  • @fatumafatuma5422
    @fatumafatuma5422 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንደቃሉ መኖር ይሁንልን

  • @user-rt1hv5fv7k
    @user-rt1hv5fv7k Před 4 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ሆይ በቃልህ እድፀና እረዳኝ

  • @hanialem8068
    @hanialem8068 Před 4 lety +1

    Tebarek wendme

  • @MonaMona-ff9ro
    @MonaMona-ff9ro Před 5 lety +17

    ቃለህይወትን.ያሰማልን.የሰማነውን.በልቦናችን.ያሳድርቡን.አሜን.አሜን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 3 lety +1

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin abate timirtiwu

  • @saram3219
    @saram3219 Před 3 lety +2

    Kalehiwoten yasmaline Egziabher yestline 🙏❤️🙏

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 Před 4 lety +19

    የወንጌሉን ቃል እንሰማ ዘንድ አቤቱ የተዘጋጀን አድርገን አሜን ።

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @kdistkuw286
    @kdistkuw286 Před 6 lety +20

    ጌታ ሆይ ወንጌልህን ለመስማት የበቃና የተዘጋጀ ልብ ስጠን

  • @konjolukcy5654
    @konjolukcy5654 Před 4 lety +3

    Kale heywet yasemaln , Egzybher zemnwotn hulw yebarek!!! Amen amen amen!!

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር ይመሥገን መልካም አስተማሪወችን ለሰጠን ጌታ ቸሩ መዳሕኒአለም ይጠብቅህ እናመሰግናለን!!!

  • @miraaouad4462
    @miraaouad4462 Před 5 lety +25

    ውይ አቀራረብክ እራሱ እጅግ በጣም ደስ ይላል
    እግዚአብሄር ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማክ ጌ
    ታ ሆይ ህግህን እፈፅም ዘንድ አንተ እርዳኝ ።

  • @user-po3zh1to5h
    @user-po3zh1to5h Před 5 lety +9

    ቃለ ህይወት ይስማማል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 Před 3 lety +4

    Thanks very much for teaching us the bible. Lord jesus christ blessed us amen amen amen.

  • @dessaababa8820
    @dessaababa8820 Před 2 lety +1

    ጌታሆይበቀልህመሠረትፀንቼእንቆምእርደኝአሜንንንንን👧🍇

  • @ayelechmeskele4634
    @ayelechmeskele4634 Před 3 lety +4

    GOD BLESS YOU

  • @user-yi1gm9ni8z
    @user-yi1gm9ni8z Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n Před 3 lety +1

    አሜንአሜንአሜንአይነልቦናችንንአብራልንጌታዬሆይ

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 Před 4 lety +12

    አሜን።ልቦናችንን ክፈትልን ጌታ ሆይ

  • @jesusislord7569
    @jesusislord7569 Před 2 lety +1

    መምህር ዘላለም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🏾

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 Před 4 lety +2

    አሜን ፣አሜን ፣አሜን

  • @kemureheusen6354
    @kemureheusen6354 Před 3 lety +1

    Amn Amn amn amn yna gata 🖐️🙏❤️

  • @samuelmengesha8956
    @samuelmengesha8956 Před 8 lety +30

    ቃለ ህይወት ያሠማልን፡፡ እናመሠግናለን፡፡

    • @godsaviour2753
      @godsaviour2753 Před 6 lety +2

      Tebareku

    • @almzishifar5740
      @almzishifar5740 Před 6 lety +1

      Wendmachen.tebarek.ketlbet.yewengaln.ewnet.alem.ywek.chegr.eyefetere.yalew.yalemawek.newna.berta

  • @falegtcho3576
    @falegtcho3576 Před 4 lety +2

    Amen amen amen amen amen amen 💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭📖📖📖📖📖📖

  • @sofiaomar367
    @sofiaomar367 Před 6 lety +11

    አሜን.ተባረክ

  • @tinseyali6420
    @tinseyali6420 Před 5 lety +10

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጌታ ሆይ የወንጌልን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን።

  • @TGST645
    @TGST645 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 Před 2 lety +1

    My favorite Gospel!

  • @alikaftassa7744
    @alikaftassa7744 Před 3 lety +1

    Thank you god bless you.

  • @user-jy7iq8pr1d
    @user-jy7iq8pr1d Před 5 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @arambrhane5553
    @arambrhane5553 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 Před 4 lety +3

    አሜንንንን. አሜንንንንን
    አሜንንንንንንንን
    ቃል ያሰመልን📖👍🌿💟📚🍀

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Před 3 lety

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah

  • @aishamohammid5487
    @aishamohammid5487 Před rokem +1

    ለንሲል ነው ለነሲል ነው እነንላዲ ነው የደሙ ዋጋነኝ እባየ ገታየ መጨረሻየን አሳሚረኝ ከበትህ እዳልጠፍ ጠቢቅኝ አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @berhanebekele3863
    @berhanebekele3863 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለህት ያሰማልን!!!!!

  • @hirutana565
    @hirutana565 Před 3 lety +3

    WOWW AmennnnAmennnn🙏🙏

  • @honahayila5248
    @honahayila5248 Před 2 lety

    Kal hiwote yasemalen amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @hanagchor3410
    @hanagchor3410 Před 6 lety +5

    ♥Amen♥
    ♥Amen♥
    ♥Amen♥
    ♥Amen♥
    ♥Amen♥
    ♥♥♥♥
    ♥♥♥♥
    ♥♥♥♥

  • @ahabte
    @ahabte Před 5 lety +6

    Kale heywet yasemalen. 💒

  • @user-md9vy6hx3c
    @user-md9vy6hx3c Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-fd3xb5mr8k
    @user-fd3xb5mr8k Před 7 lety +3

    Amen Amen Amen Amen Amen
    sle kalu yekalu balebet egziabher amlak yetemesegene yihun amen kale hiwet yasemaln

  • @bbezawitddinku125
    @bbezawitddinku125 Před 4 lety +1

    አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @taherhussein7333
    @taherhussein7333 Před 2 lety

    kale hewate yasemalen mengestasemayaten yawareselen samewach becha sanhone fetsamewochem yadergan amen

  • @tamemn9
    @tamemn9 Před 4 lety +3

    Thank you so much !!!!!!!

  • @felekelobiso305
    @felekelobiso305 Před 4 lety +1

    Amen

  • @btt9411
    @btt9411 Před 3 lety +3

    ጌታ ይባርክህ እንደዚህ መልካም መንፈስ እንዳለህ ያወቀ ክፉ በሰው እየፈረድክ በፍርድ እንድትያዝ ሊያደርግ ነበር ጌታ አስመልጦ ክቡር ቃሉን መጋቢ አድርጎህ ስላየሁ ጌታን እጅግ አርጌ አመሰግነዋለሁ ። ቃሉ ሰማይና ምድርን ፈጥሮ እንዲህ አፅንቶ ደሞ ካቆምቸው ሰውንማ እንደምን አዲስ ፈጥሮ ቀድሶ ለክብር አያቆመዉ

    • @AnthonyTes
      @AnthonyTes Před měsícem

      Enenem Endawandemchene bazamanea lageta endemsakare saleyulighe

    • @AnthonyTes
      @AnthonyTes Před měsícem

      Hayelamaryeame from Boston

  • @user-fe7zg4om1y
    @user-fe7zg4om1y Před 4 lety +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @ethiopyalove3122
    @ethiopyalove3122 Před 8 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @loveethiopia1574
    @loveethiopia1574 Před 5 lety +2

    Amen amen amen amen tabraki zamanik yibaraki 🙏🙏🙏🙏🙏amlke hoy inde qali anurani amen amen

  • @shewayneshbeyens0168
    @shewayneshbeyens0168 Před 2 lety

    Kale Hiwet yasemalin Amen Amen Amen

  • @henimak2727
    @henimak2727 Před 3 měsíci +1

    እሄንን እምድርና ሰማይ የፈጠርክ ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ እንዳላስተውል የሚያደርገኝን ክፍ መንፈስ እሰርልኝ ልቤን አንተ ተቆጣጠርልኝ😢😢

    • @AnthonyTes
      @AnthonyTes Před měsícem

      Amen leneme lebene yekedatelihie

    • @AnthonyTes
      @AnthonyTes Před měsícem +1

      Samyene mederene yafatrke Hulu banta yahona Geta endalasetawule eyemroyane betene serayen barakatene antea takotaterlughe emasanehalhu

    • @AnthonyTes
      @AnthonyTes Před měsícem

      Eyasuse keresetose erkuse manfasene kayemroye kabatea kasrayea kamangada asedalighe bamangadea baheywtea Hulu manfase k dusene akereblighie tabakaghie

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před 3 měsíci

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️kalehiot yasemalen

  • @molymoly7822
    @molymoly7822 Před 5 lety +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen geta abizto yebarkhi

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 Před 5 lety +3

    ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @yewerkwohabeyene5925
    @yewerkwohabeyene5925 Před 3 lety

    Beranu Belbachen Yibra Amen Gbu

  • @sofiyasofiya5353
    @sofiyasofiya5353 Před 7 lety +11

    kal hewot yasemalen Amen

    • @evertonhylton8488
      @evertonhylton8488 Před 4 lety

      Can someone please give me the address and phone number for their church

  • @Hanod75
    @Hanod75 Před 6 lety +8

    KaleHiwot yasemalin!! Egziyabihar hoy betizazih Endninor fikadih yihun!!

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 Před 2 lety +4

    ተባረክ ወንድሜ በዚ በመጨረሻው ዘመነ ከቃሉ ጋራ መጣበቅ እንዴት መታደል ነው አልቆዋል እኮ ዘመኑ ምልክቶቹ ሁሉ ተፈፅሞዋል እርዳን ጌታ እየሱስ ሆይ 😭😭😭😭😭😭💚💛❤👈👈

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 Před 3 lety +1

    Gbu zelye am so blessed.tebarek

  • @user-rp7vt6xk3u
    @user-rp7vt6xk3u Před 6 lety +3

    አሜንአሜንአሜንእግዚአብሄርይመሥገን

  • @aishamohammid5487
    @aishamohammid5487 Před rokem +1

    እሜንንየህዎትእንጅራ እየሱሲ ነውአሜንንን ሀለሉያ፣እልልልል፣👋👋👋👋👋👋

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fd3xb5mr8k
    @user-fd3xb5mr8k Před 7 lety +3

    Amen Amen Amen
    kale hiwet yasemaln

  • @afrohotel4166
    @afrohotel4166 Před 3 lety +3

    The Word of God is real ,
    Thank you for you reading Bible , Bless you 🙏🙏🙏

  • @chuchuliben1352
    @chuchuliben1352 Před 3 lety +4

    Thank you God for your word! God bless you dear brother!!!

  • @hanialem8068
    @hanialem8068 Před 3 lety +1

    Eyesus ybarek

  • @tesfaneshzafe2889
    @tesfaneshzafe2889 Před 4 lety +2

    Amam📖📖♥♥

  • @zenashnigusse9528
    @zenashnigusse9528 Před 8 lety +6

    ቃለሂወትያሰማልንአሜን

  • @almaznegash3708
    @almaznegash3708 Před 3 lety +1

    Amen 🙏God bless you 🙏

  • @Hanod75
    @Hanod75 Před 6 lety +9

    Kale Hiwot yasemalin Gata hoy bekalih Enidninor Erdan! "Amen
    Amen
    Amen "!!

  • @aishamohammid5487
    @aishamohammid5487 Před rokem +1

    እየሱስያዲናል አሜንንንን፣👋👋👋👋እልልልልል

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mulery.abyssinia8974
    @mulery.abyssinia8974 Před 4 lety +1

    amen

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @woinshetalemu9740
    @woinshetalemu9740 Před 8 lety +11

    may God bless you.

  • @kassahundamita5796
    @kassahundamita5796 Před 7 lety +5

    Thank you God bless you Dr
    It so interesting to learn about bible
    I am soo happy because i work 7 Days I can't go Cherch to read or to learn now it good apurtunity to learn about bible any time anywhere God bless you Dr
    Kassahun T.

    • @mihreteabbeyene5454
      @mihreteabbeyene5454 Před 7 lety

      eyesus ewnetegna amlak new keltifki eyesus beker lela amlak yelem esayas mieraf 9 anbbut

    • @mikdasemeryam9150
      @mikdasemeryam9150 Před 6 lety

      ሰምተን የምንጠቀምበት። ትምህርት ያድርግልን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን