የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 1 | መግቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ይህ የዮሐንስ ወንጌል መግቢያ ነው። በእርግጥ ዮሐንስ ወንጌል የለውም፡) ስለዚህ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ዮሐንስ እንደጻፈው የሚለውን የአበው ቃል ብንጠቀም ይመረጣል። ይህ ወንጌል ከማቴዎስ፣ ከማርቆስ እና ከሉቃስ ወንጌል የተለየ ምልከታ አለው። እነርሱ በኢየሱስ የገሊላ አገልግሎት ላይ ሲያተኩሩ፣ ዮሐንስ ግን በኢየሩሳሌም አገልግሎቱ ላይ ያተኩራል። ይህ ወንጌል በአንድ በኩል ቀላል፣ በሌላ በኩል ግን ጥልቅና ረቂቅ ነው። አብዛኛዎቹ የትምህርተ-ክርስቶስ አስተምህሮዎች የወጡት ከዚህ ወንጌል ነው። የናዝሬቱ ኢየሱስ ማን እንደ ሆነ ለማወቅና ለምን ሥጋ እንደ ሆነ፣ ለምን በመስቀል ላይ እንደ ሞተና እንደ ተነሳ በሚገባ ለመረዳትና ለማመን፣ አምኖም በእርሱ በኩል የመጣውን የሕይወት ስጦታ ለመቀበልና በዚህም ሕይወት እሱን እየመሰሉ ለመኖር ይህንን መጽሐፍ በጥልቀት ማጥናት የግድ ነው። መልካም የትምህርት ጊዜ!!!

Komentáře • 158

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Před rokem +63

    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን የኔን ህይወት የቀየረው የዮሀንስ ወንጌል ነው🙏እኔ ከኦርቶዶክስ እምነቴ ወደ እስልምና እምነት ሄጄ ነበር አወ በትክክል እስልምናን ተቀብዬ በደስታ እየሰገድኩ በቃ ምርጥ እስላም ሆኜ ነበር ነገር ግን እግዚአብሄር አምላክ የእግዚአብሄር ምሳሌ የሆነውን የክርስቶስን የክብሩን ወንጌል በልቤ አበራልኝ የዮሀንስን ወንጌል አንበብኩት በተለይ በመጀመሪያ የሚለውና ሰባቱ እኔዎቹ ደግሞም ከአብረሀም በፊት እኔ ነበርኩ የሚለው ቃል እኔና አብ አንድ ነን የሚለው ቃል በቃ ጌታ አገኘኝና የራሱ አደረገኝ በፍቅሩ ተማርኬ 3 አመት አልፎኛል ከጌታ ጋር በደስታ እየኖርኩ ነው ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን አሜን🙏 ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አንተን ስለሰጠኝ ክብር ይሁንለት በትምህርትህ እጅግ በጣም ተጠቅሜአለሁ አሁንም እየተጠቀምኩ ነው።ትምህርቶችህን ዳውሎድ አድርጌ በሚሞሪ ይዣቸዋለሁ ጌታ ቢፈቅድ ቤተሰብ ብመሰርት ልጆቼ ያንተን ትምህርት ነው እንዲማሩና እንዲያስተምሩ የማደርገው ጌታ ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ በጌታ ፍቅር እኔም ወደፊት የምወልዳቸውም ልጆቼ ጌታ የሚሰጠኝ ውዱ ባሌም እንወድሀለን💓🙏

    • @Mercy-sw1zi
      @Mercy-sw1zi Před rokem +2

      What a wonderful testimony, one that deserves sharing and being shouted from the mountain tops. I am blessed to know that our Lord meets people and lights His light over the darkness as He promises (2 Corinthians 4:6). Keep on loving Jesus, living for His glory and shining His light sister!

    • @muluadimasu5802
      @muluadimasu5802 Před rokem +1

      ዋው ጌታ መልካም ነው እህቴ እንኳን ጌታ ረደሽ❤

    • @natiman8775
      @natiman8775 Před rokem

      Geta yebarek

    • @mahiderabebe6219
      @mahiderabebe6219 Před rokem +2

      ዋው እድለኛ ነሽ!!!!!! ከፍርድ አመለጥሽ። ትልቅ ስራ ከፊትሽ ይጠብቅሻል።እስልምና ውሰጥ ስለነበርሽ ትምህርታቸውን ስለምታውቂ ለነሱ ወንጌል መንገር ላንቺ አይከብድም ደግሞ ፀጋው ይረዳሻል።እኔ ሁልጊዜ በልቤ የሙስሊም ነገር ያሳስበኛል የጎዳና ወንጌልን በወር 1ጊዜ እሰራለን ሙስሊሞች ግን ያላቸው አመለካከት የተሳሳተ
      /የተጣመመ/ ነው ።ፀልይበት!!!

    • @rb2782
      @rb2782 Před rokem

      ​@@Mercy-sw1ziAmen! well said

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Před rokem +4

    ወንጌላዊ ያሬድ የዘመኑ ስጦታችን ከአንተ ለመማር ስለቻልን በጣም እድለኞች ነን። ስለ አንተ እግዚአብሔር/ኤሎሂም የተመሰገነ ይሁን።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před rokem +1

    Geta yibarikih wendime Yared.

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před rokem +1

    God bless you

  • @bethelevangelicalministrie6983

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @romangetachewgebremariam5472

    አቤት ገና ከጅምሩ እንዴት ደስ ይላል ። ወንጌላዊ ያሬድ የጌታ ሠላምና ፀጋ ይብዛልህ።

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem

    የዮሃንስ ወንጌል መልእክቱ የናዝሬቱ ኢየሱስ ከዘላለም በፊት የነበር የግዚኣብሄርን ህይወት በስጋ የገለጠ የማይታየውን አብን የገለጠ የአባቱን ሃሳብ ልብ የገለጠ መሆኑን እና እሱ የእግዚያብሄር ልጅ መሆኑ ነው!

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 Před rokem +3

    እንክዋን ደና መጣህልን ወንጌላዊ ያሬድ
    ባንተ ትምህርት ብዙ ተጠቅሜያለው ፅጋ ይብዛልህ

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem +1

    "ኢየሱስ የሚወደው ደቀመዝሙር" ዮሃንስ ኢየሱስ እንድስሚያፈቅረው በማወቁ ኢየሱስ የሚወደኝ ነኝ ብሎ አውጅዎዋል ይህ ደግሞ በየሱስ ፍቅር እርግጠኛነቱና እርካታውን ያሳያል!! ኢየሱስ የሚያፈቅረኝ ነኝ!!

  • @user-zu7wv7xv4t
    @user-zu7wv7xv4t Před 3 měsíci

    Waaqayyoon goofta siif yaa eebbisuu

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +1

    ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይለምልም

  • @merhunmesfin137
    @merhunmesfin137 Před 11 měsíci

    Amen

  • @belsh1266
    @belsh1266 Před rokem +4

    ተናፋቂው እና ተወዳጁ መምህራችን ጌታ አብዝቶ ከማያለቀው ቃሉ ይግለጥልህ 🙌 ደቂቃዋ ግን አነሰችብን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best ✅ 🤝🏽 😘 👌 👍🏻

  • @nebiyuwube3836
    @nebiyuwube3836 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን የሰጠህ ውድ ስጦታ ነህ ለበረከት ሁን!!!!!!!!!!

  • @heknyamnegede6234
    @heknyamnegede6234 Před rokem +7

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው!! በጉጉት ነው እየጠበኩት ያለው ትምህርቱን!!!!

  • @munich2017
    @munich2017 Před rokem +2

    የሰማይ አምላክ ይባርክህ ወጌላዊ ያሬድ ዛሬም የማይጠገበውን ድንቅ የሆነ ትምህርቶችህን እንኳን ይዘህ ብቅ አልክ ተባረክ ጸጋ ይጨመርልህ.....David (Munich)

  • @user-sv1bo4rd6v
    @user-sv1bo4rd6v Před 10 měsíci

    በእውነት ባንተ ትምህርት ተምሬበታለሁ !!

  • @megeletbetty3506
    @megeletbetty3506 Před rokem

    0ጌታ ይባርክህ

  • @alemteshayemehari8342
    @alemteshayemehari8342 Před rokem +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 💐ካንተ ትምህርቶችና የተነሳ እግዚኣብሄርን ማመንና መፅናት ሆኖልኛልና ተባረክ።

  • @tigisttadesse9546
    @tigisttadesse9546 Před rokem

    God bless you I like your teaching

  • @Tokkummaagaddisaa
    @Tokkummaagaddisaa Před 10 měsíci

    Ebbifamaa namaa waqayyoo

  • @lidiyagetachew7624
    @lidiyagetachew7624 Před rokem

    ውይይይይይ አንተስ ብሩክ ነክ ደስ እያለኝ እየፃፍኩ ከረጅም ግዜ ቡሃላ ልማር ነው

  • @josmkd3281
    @josmkd3281 Před rokem

    ፓስተር ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ በከባድ ፍርድ ውስጥ የምንገኘው እስረኞች እያዳመጥን ሕይወታችን ተለውጧል ። በመስማታቸው ጌታን እገኙ ስለሆነ ። አብዝታችሁ ጸልዩልን!!!

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ

  • @bezawittadesse9609
    @bezawittadesse9609 Před rokem

    God bless you pastor 🙏🙏🙏

  • @kingoftheunknown6448
    @kingoftheunknown6448 Před rokem

    Nay egxiabher seb goyta aezizu ybarka niska bruk eka. 🙏🙏🙏

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem

    Interseting!!!!! አሁንም ፀጋው ብዝት ይበልልህ!!!!

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 Před rokem +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም ወድሃለሁ።

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Před rokem

    በብዙ ተባረክ ከነቤተሰብክ ወንድማችን ያሬድ

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před rokem +1

    እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን። የእግዚአብሄር ድምፅ ቃል ወደኔ መጣልኝ እኔም አምኘ በእምነት ወሰድኩት ቃሉም በውስጤ ሰርቶ ፅንስ ሆነ ስጋም ለበሰ በውስጤ ውሎ አድሮ ሰዎ ሆነ አማኑኤል ሆኖ እውነትን ፅድቅን ቅድስናን ጤናን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይዞ አማኑኤል በእኔ መሀፀን ተወለደ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ይህንን እውነት ከሀጢያት በሽታ የዳንኩበትን የአየሁትን የዳሰ ስኩትን ለአለም ሁሉ እመሠክራለሁ ወንጌልንም እሰብካለሁ እየሱስ ተገልጦልኛልና የእግዚያብሄርን እጅ ስራ እጁን አይቻለሁና እውነት ተገለጠልኝ እየሱስ ለኔ መጣ ።

  • @user-rz1hl1rt3z
    @user-rz1hl1rt3z Před rokem

    Very Interesting Introduction of the Good News of Gospel! May God Bless U!

  • @fitsumtamiru9054
    @fitsumtamiru9054 Před rokem

    Blessed Man of God

  • @helinamckrory482
    @helinamckrory482 Před rokem +1

    ሻሎም ወንድም ያሬድ እንኩዋን በሰላም አገኘሁህ ። በጣም ደስ የሚል የመግቢያ ትንታኔ ነው የሰጠህው።ቀድሞ እንደምታስተምረን ሁሉ እንደውም ከበፊቱ በጨመረ ውብ አድርገህ እንደምታስተምረን አምናለሁ ምክንያቱም ባንተ ውስጥ ሆኖ መንፈስ ቅዱስ ስለሚያስተምረኝ።አዲስ ተከታታይ ትምህርት ይዘህልን ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል።ተጀምሮ እሲኪያቅ ድረስ የእግዚአብሔር እርዳታ ካንተ እና ከእኛ ከተማሪዎቹ ጋር ይሁን!!! ፀጋ ይብዛልህ!!! ተባረክ!!! በጣም አከብርሀለሁ እወድሃለሁ!!!በጣም አመሰግናለሁ ውድ ያሬዶ ።መልካም ሳምንት!!!!

  • @fugu4991
    @fugu4991 Před rokem

    ተባረክልን በብዙ እናመሰግናለን

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před rokem +5

    እንክዋን በሰላም መጣህ የተወደድክ እግዚአብሔር ሰው ወንጌላዊ ያሬድ በጣም ናፈቀንህ ነበር ደሞ በተከታታይ ትምህርት ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎናል ጸጋው በእጥፍ ይብዛልህ 🙏🥰❤️

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e Před rokem +1

    ብሩክ ነህ

  • @dirguadnew7905
    @dirguadnew7905 Před rokem

    በብዙ ጉጉት ነው ቀጣዩን የምጠብ ቀው እግዚአብሄር በብዙ ይባርክህ !

  • @tedyyosef8924
    @tedyyosef8924 Před rokem

    ተባረክ❤❤

  • @elenitesfaye293
    @elenitesfaye293 Před rokem

    Antan yeseten Gata ybarek! Ensemahalen

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 Před rokem

    እንኩዋን ደህና መጣህልን ወንድማችን ተባረክልን!

  • @lemlemlabite1284
    @lemlemlabite1284 Před rokem +1

    ምን አይነት ጣፋጭ ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በሳምንት ስንት ቀን የምታስተምረን

  • @bereketbirahanu2230
    @bereketbirahanu2230 Před rokem

    🙏🥰🥰

  • @user-nf1po7nh8g
    @user-nf1po7nh8g Před 5 měsíci

    Zemeneh yibarek

  • @user-xh9gm3qy5n
    @user-xh9gm3qy5n Před 11 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ዘመንህ ይባርክ ❤

  • @sofiyahassen412
    @sofiyahassen412 Před rokem +2

    I am obsessed with your teachings! Thank you for saying yes to God and be willing to do all the work !!!!!!!!!!!!!!! I’m very grateful that you share just pure truth and word of God! It’s going to be spectacular to study the book of John with you every week!!!!!!!

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Před rokem

    ወደ ኋላ ሄጄ ደግሜ እየሰማሁትና እየታነጽኩበት ነው ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏 ያሬድሻ ያንተን ትምህርቶች ብሰማቸው ብሰማቸው አልጠግባቸውም ጌታዬ ኢየሱስን በማወቅ እያሳደከኝ ነው ክብር ለጌታ ይሁን በጌታ ቀን እኔ ትምኸከትህ ነኝ ጌታዬ እንዳንተ ያለ ቃሉን በትክክል የሚያስተምር መጋቢ ስለሰጠኝ ሁል ጊዜ አመሰግነዋለሁ ሁል ጊዜ ስላንተ ለጌታ ምስጋናን አቀርባለሁ! አሁንም የጸጋ አምላክ እንደባለጸግነቱ ጸጋውን ያተረፍርፍልህ ታስፈልገናለህ!!

  • @hanaibelievegod4849
    @hanaibelievegod4849 Před rokem

    Geta eyesus yebarkhe

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣህ እጅግ በጣም በሚያስገርምና ድንቅ በሆነው የእግዚአብሔር ቃል በሆነው በየሐንስ ወንግሌ ላይ እግዚአብሔር እስከ ፍጻሜ በስላም ያድርስን አሜን ለሆነው ጌታ አሜን ይሁን !!!

  • @tamirumehiretutesema700

    ሁሌም ዘመን ተሻጋሪ የሆነ ትምህርትህን መስማት መታደል ነው። አሁንም ሁሌም በበለጠ ጌታ ክብሩን ያሳይህ !

  • @shimeat29
    @shimeat29 Před rokem

    You are blessed

  • @ayenalembelayneh2369
    @ayenalembelayneh2369 Před rokem

    የጌታ ሰው ጥያቅ ይሆን ነገር አለኝ በአዲስ ኪዳን መጀመሪያ የተጻፋው ውንጌል የተኛው ነው 😔😔🙌🙌

  • @bettyfeleke7265
    @bettyfeleke7265 Před rokem

    ተባርክልን

  • @zwinner7819
    @zwinner7819 Před rokem

    God Bless you

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረክ

  • @tanabahrdar3426
    @tanabahrdar3426 Před rokem

    በአንተ ስለተገለጠው የእግዚአብሔር ጸጋ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! አሁንም በማካፈል እየበዛ በሚገለጥ የጸጋ ህይወት ተሞላ ።

  • @ruth4961
    @ruth4961 Před rokem

    God bless you 🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem

    ያሬዶ የዮሃንስ ወንጌልን በተለይም እውነተኛ ገልጋይ ዮሃንስ 13 ፣ ህይወትን መካፈል እና ህይወትን ማካፈል በሚል ሁለት ርጃጅም ትምህርቶች እፍፍፍ ይህማ ህይወቴን ለውጦታል ፣ዮሃንስ 14 ፣15 ፣ 17
    እና ስፍራ ላዘጋጅላችሁ እሔዳለሁ በሚል ዮሃንስ 14 እና ባለፈው ዝም አልልም የመጥምቁ ዮሃንስን ያስተማርከን አሁን ድርስ አይርሱኝም እግዚአብሔር አምላኬ በነገር ሁሉ ይባርክህ ።

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ያሬድ ❤

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ! እንኳን መጣሕልን! ደስታዬ ወሰን የለውም! በመስገብገብ ደግሞ እሰማዋለሁኝ! እጅግ የተጠቀጠቀ ንጥረ ነገር የታጨቀ ምግብ ስለምታቀርብልን፡ጌታ ያክብርህ!! ለትጋትህ ጌታ ያክብርህ!! ጌታ ደግሞ በጸጋው፡እንደሚገለጥ አምናለሁም አቃለሁኝ!

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Před rokem

    Thank you! ትልቅ መልስ ነው ! This is so deep!

  • @kashmishama8033
    @kashmishama8033 Před rokem

    Bless you 🙏♥

  • @rb2782
    @rb2782 Před rokem

    ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ አንተም ቤተሰቦችህም. በጣም በተረጋጋ መንፈስ ለሰዎች በሚገባ መልኩ የምታቀርባቸው ትምህርቶችህ ሁሌ እታነጻለው ተባረክልኝ

  • @Saron202
    @Saron202 Před rokem

    👏👏👏👏👏👏

  • @lemlemlabite1284
    @lemlemlabite1284 Před rokem

    ተባረክ ያሬዶ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @binyam7099
    @binyam7099 Před rokem

    Tebark!

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před rokem

    Amen, Amenenal degemom ye kirstos eyesusn hiyewet tekafelenal❤ Maranata

  • @desta9900
    @desta9900 Před 2 měsíci

    ❤❤❤🙏🙏

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem

    ሰላም ለአንተ ይሁን ያሬዱ

  • @yewubdarassefa6569
    @yewubdarassefa6569 Před rokem

    በእዉነት ብሩክ ነኸ ይሄንን የህይወት ቃል ለማስተማር በዕርሱ ስለታጨክ WOW!! አሁንም እንደ ባለጠግነቱ መጠን ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Před rokem

    ያሬድ ጌታ አብስቶ ይባርክህ ኢትዮጵያ ላይ ሆነ ይህን ሬማ የሆነ ትምህርት ስለምታስታምራን !ደግም ኢትዮጵያ የሉ ቤተክርስቲያን ቢማሩ ምንኛ ዕድለኛ ይሆኑ ነበር ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ!!❤❤❤❤

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o Před rokem

    Thank you Yaredo

  • @danielaklilu803
    @danielaklilu803 Před rokem

    የእግዚአብሔርን ህይወት የሚያሳይ ከመንፈስ ቅዱስ በኃላ ህይወቴን የቀየረ አስተማሪ እንዳንተ ለኔ የለም::
    Willkommen

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem

    ሁለተኛው ቃል የተደገመው- ዘዌ የሚለው ህይወትን ነው!

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Před rokem

    ክብር ምስጋናም ሁሉ ለቃሉ ባለቤት ይሁን
    ትልቅ መታደል ነው የሕይወትን ምግብ እቤት ድረስ እንደ አሸንዳ ጌታ ተጠቅሞብህ ስለሚመግበን ፀጋውን ሞልቶ ያትረፍርፍልህ ቤትህ ኑሮህ በምድራዊውም በሰማያዊውም በረከት ይትረፍረፍ ወንድማችን በረከታችን ነህ ለኔና ለቤቴ ለምገለገልባት ሕብረቴም ጭምር እንወድሃለን ተባረክልን ወንድማችን ያሬድሻ🙏🏼❤️

  • @shamedamedia8265
    @shamedamedia8265 Před rokem

    ጸጋ ይብዛልህ ......አሜን

  • @kalayuteka7173
    @kalayuteka7173 Před rokem

    ወንጌላዊ ያሬድ ጸጋ ያብዛልህ Shalom

  • @mariamhamze5220
    @mariamhamze5220 Před rokem

    Wellcom❤❤❤❤❤❤

  • @emudesta4997
    @emudesta4997 Před rokem

    በ ድጋሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኝል ወንጌላዊ ያሬድ. የ ጌታ ፀጋ ይብዛልን ጃምረን እንድንጨርስ. 🙏

  • @weseneseifukabadaa4743

    Wel come blessed man

  • @amaretizzy8937
    @amaretizzy8937 Před rokem

    ወንጌላዊ ያሬድ በጣም የማከብርህ አገልጋይ ስለ ተገፉት ፣ ስለሚሰደዱት ፣ ስለሚገደሉት ... ግድ የሚልህ ሰው እንደነበርክና በተግባርም እንደ እግዚአብሔር ሰው ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ ስታሰማ ነበር። በቅርቡ በብልፅግና ወንጌል መራሹ መንግሥት ማዕድ ላይ ተገኝተህ ምስልህን አየሁ። እባክህ ወንድሜ ከልቤ ስለማከርህ ስለሆነ እዛ ስፍራ የመገኘትህ ምክንያት ዕውነት በዚያ አለ ብለህ ነው ?

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. Před rokem

    I can't wait, I am happy to gain more blessings from your messages,

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Před rokem

    እሰይ እማራለሁ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ
    ሰላም ቆይልን ወንጌላዊ ክብሬም ፍቅሬም ጥልቅ ነው
    አሜን ሊለውጠኝ ታማኝ ነው 🙏

  • @bettywodajo7784
    @bettywodajo7784 Před rokem

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን!

  • @sisay62
    @sisay62 Před rokem +1

    We appreciate you. Teachers don't just teach-they prepare us for the road ahead. ... you are one of a kind!
    More blessings to you and your beloved family.

  • @senait4726
    @senait4726 Před rokem

    Yaredye, welcome. U been missed ...

  • @yeshiakele7867
    @yeshiakele7867 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ አመሰግናለሁ ይህን እውነት በዚህ ዘመን ለመግለጥ ስለወደድክ።

  • @akaluayele7165
    @akaluayele7165 Před rokem

    ቃላት የለኝም ጌታ ይባርክህ።ቀንና ሰአቱን ብናውቅ በቀጥታ እንማራለን።

  • @destayeg
    @destayeg Před rokem

    Geta abzito yibarkih!!!

  • @sofoniyassofi2148
    @sofoniyassofi2148 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣህ ከመልካም ትምህርትህ ጋር ተባረክ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ያሬዱ ተባረክልን 🙏

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před rokem

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ያሬዶ❤️❤️❤️

  • @aynalemdubale393
    @aynalemdubale393 Před rokem +1

    ጌታ ይባርክህ አሁንም ፀጋ ይጨመርልህ!

  • @zoenegash8130
    @zoenegash8130 Před rokem

    Wow I am so excited,የሂወቴን ጌታ የተገናኘሁት በዮሀንስ ውንጌል ነው በጥልቀት ግን ተምሬው አላውቅም :አሁን ይሄን እድል ስላገኘሁ በጣም ተደስቻለሁ:: ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ በምታስተምረው ትምህርት ሁሌም እየለመለምኩ በምድረበዳ እኖራለሁ እና ህይወትህ ሁሉ ልምላሜ ብቻ ይሁን : እንዴኔ አይነቱን በምድረ በዳ ያሉትንም እግዚአብሔር ይጠብቅ : አሜን ❤❤❤

  • @tinaabebe20
    @tinaabebe20 Před rokem

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @endalegetachew354
    @endalegetachew354 Před rokem

    Evangelic Brother Yarade May God Bless you are our Blessing 🎉