Zelalem Mengistu
Zelalem Mengistu
  • 403
  • 7 759 108

Video

አብ፥ ወልድ፥ መንፈስ ቅዱስ የሚገኙት ድንግል ማርያም ባለችበት ነው?
zhlédnutí 1,6KPřed dnem
'አብ፥ ወልድ፥ መንፈስ ቅዱስ የሚገኙት ድንግል ማርያም ባለችበት ነው።' አባ (ጳጳስ) ፊልጶስ። በዚህ ዓመቱ በዓለ ጰራቅሊጦስ ዕለት አባ ፊልጶስ የተባሉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጳጳስ ስለ ማርያም አንድ ትምህርት አካፍለው ነበር። በዚያ ዕለት መንፈስ ቅዱስ የወረደው የኢየሱስ እናት ማርያምም በስፍራው ስለተገኘች እንደሆነና፥ ማርያም በሌለችበት አብም፥ ወልድም፥ መንፈስ ቅዱስም እንደማይኖሩ አግንነው ተናግረዋል። በኦርቶዶክስ ስነ መለኮት (በተለይም በሕዝባዊው ስነ መለኮት) ማርያም አማላጅ ብቻ ሳትሆን ወደ መመልኮት ያደገች ያደገች ፍጡር ናት። መለኮት ያደረገው እርሷ ያላደረገችው፥ ወይም ለመለኮት የሚደረግ ለእርሷ የማይደረግ ምንም...
ቅጥሬ አልፈረሰም፤ በንጉሥ ዓለማየሁ።
zhlédnutí 23KPřed 14 dny
"ከደረጀ ከበደ ጋር በሕልሜ ስዘምር አየሁ። እነሆም ነቃሁ። ጻፍኩት። ዘመርኩትም።" ንጉሥ ዓለማየሁ። ዘማሪ ደረጀ ከበደ (ዶ/ር) የብዙዎችን ልብ ሰርስሮ የገባና የማይወጣ ሰው መሆኑን አለመቀበል አይቻልም። የሚጸልዩለት አያሌና አያሌዎች አለን። ንጉሥ ደግሞ በመልክም ይመስለዋል፤ በድምጽም ጭምር። ድሬ ሳለ ሲዘምር፥ 'በቃ አንድ ደረጀ ብቻ ነው ያለውና ልትመስለው አትሞክር፤ አትልፋ።' ይባል ነበር። ኧረ ይልፋ! እንዲህ በጸሎት እያሰበው ሲዘምረው ደግሞ ይህ የተቀለመ ጸሎት ነው። ከንጉሥ ጋር ዘለግ ላለ ጊዜ በስልክ ካወራን በኋላ አስፈቅጄውና የመዝሙሮቹን ቃላት ጨምሬበት መልሼ ለጥፌዋለሁ። ዘ. መ.
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መ ቃ ምረቃ ቀጥታ ስርጭት፤ ሰኔ 15, 2016 Amharic Bible Dictionary Release Livestream June 22, 24
zhlédnutí 1,9KPřed měsícem
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ምረቃ ቀጥታ ስርጭት፤ ሰኔ 15 ቀን 2016 ዓመተ ምሕረት። Amharic Bible Dictionary Release Livestream; June 22, 2024.
የአመቅመቃ (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት) መታተም የምስጋና ጊዜና ምረቃ።
zhlédnutí 3KPřed 2 měsíci
የአመቅመቃ (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት) መታተም የምስጋና ጊዜና ምረቃ።
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 21፤ ፊል 3፥20 21 አገራችን በሰማይ፤ Philippians Part 21 Phil 3፡20 21
zhlédnutí 774Před 2 měsíci
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 21፤ ፊል 3፥20 21 አገራችን በሰማይ፤ Philippians Part 21 Phil 3፡20 21
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 20፤ ፊል 3፥17-19 የመስቀል ጠላቶች፤ Philippians Part 20 Phil 3፡17-19
zhlédnutí 1,1KPřed 3 měsíci
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 20፤ ፊል 3፥17-19 የመስቀል ጠላቶች፤ Philippians Part 20 Phil 3፡17-19 (Enemies of the cross)
500 ቢሊየን? ወይስ ወፈፌዎች?
zhlédnutí 3,4KPřed 3 měsíci
500 ቢሊየን? ወይስ ወፈፌዎች?
ስሕተት መግለጥ ስሕተት ነው ወይ?
zhlédnutí 6KPřed 4 měsíci
ስሕተት መግለጥ ስሕተት ነው ወይ?
ዮናታን አክሊሉ እና ኃይሉ ዮሐንስ፥ ምካቴ ክርስትና ያስፈልጋል ወይ? ማን ይመክት?
zhlédnutí 5KPřed 4 měsíci
ዮናታን አክሊሉ እና ኃይሉ ዮሐንስ፥ ምካቴ ክርስትና ያስፈልጋል ወይ? ማን ይመክት? ዮናታን አክሊሉ እና ኃይሉ ዮሐንስ ስሕተቶቻቸው ሲገለጡ የሚገልጧቸው ሰዎች ሥልጣን የሌላቸው፥ መጋቢዎች ያልሆኑ፥ ተቺዎችና ተሳዳቢዎች ብቻ መሆናቸውን በመናገርና በማጣጣል ለመድደበቅ ሞክረዋል። ለመሆኑ ምካቴ ክርስትና አስፈላጊ ነው? ማንስ ነው መመክከት ያለበት?
የኢዩ ጩፋ የገንዘብ ፈጠራና የገንዘብ ልመና ያኔና ዛሬ
zhlédnutí 3,5KPřed 4 měsíci
የኢዩ ጩፋ የገንዘብ ፈጠራና የገንዘብ ልመና ያኔና ዛሬ
ውኃ ወቀጣ፤ የወንጌላውያን አማኞች መሪዎች እሳቤዎችና ጥያቄዎች
zhlédnutí 7KPřed 4 měsíci
ውኃ ወቀጣ፤ የወንጌላውያን አማኞች መሪዎች እሳቤዎችና ጥያቄዎች
የቀሲስ ዘበነ ተረትና ኢትዮጵያዊው ኢዮባብ።
zhlédnutí 6KPřed 5 měsíci
የቀሲስ ዘበነ ተረትና ኢትዮጵያዊው ኢዮባብ።
ፈቃደኛ አጭበርባሪነትና ተላላነት።
zhlédnutí 7KPřed 6 měsíci
ፈቃደኛ አጭበርባሪነትና ተላላነት።
ከሰንበቴ መልስ ዲያቆን ግሩም። ወንጌላውያን ሕፃናትን ያጠምቃሉ?
zhlédnutí 2,2KPřed 7 měsíci
ከሰንበቴ መልስ ዲያቆን ግሩም። ወንጌላውያን ሕፃናትን ያጠምቃሉ?
ክፍት አፍና ተሳዳቢ፥ ነውረኛና አደናጋሪ ነውን?
zhlédnutí 8KPřed 7 měsíci
ክፍት አፍና ተሳዳቢ፥ ነውረኛና አደናጋሪ ነውን?
የሐሰተኛ ነቢይ ምንተስኖት በድሉ ሌላ ሰለባዎች።
zhlédnutí 12KPřed 7 měsíci
የሐሰተኛ ነቢይ ምንተስኖት በድሉ ሌላ ሰለባዎች።
ማለቂያ የለሽ ማጭበርበር
zhlédnutí 20KPřed 7 měsíci
ማለቂያ የለሽ ማጭበርበር
ሙሐመድ አኢይሻን በ6 ዓመቷ ስላገባ የብላቴና ትርጉም መቀየር አለበት?
zhlédnutí 1,8KPřed 8 měsíci
ሙሐመድ አኢይሻን በ6 ዓመቷ ስላገባ የብላቴና ትርጉም መቀየር አለበት?
አዚም አልተረጨብንም ወይ?
zhlédnutí 3,5KPřed 8 měsíci
አዚም አልተረጨብንም ወይ?
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 19፤ ፊል 3፥15-16 እንመላለስ Philippians Part 19 Phil 3፡15 16
zhlédnutí 1,1KPřed 8 měsíci
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 19፤ ፊል 3፥15-16 እንመላለስ Philippians Part 19 Phil 3፡15 16
ግልጥ ስሕተትና ስውር ንስሐ
zhlédnutí 1,8KPřed 9 měsíci
ግልጥ ስሕተትና ስውር ንስሐ
አሳቾችና የገንዘብ ፍቅር
zhlédnutí 13KPřed 9 měsíci
አሳቾችና የገንዘብ ፍቅር
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 18፤ (ፊል. 3፥10-14) እመኛለሁ፤ እፈጥናለሁ፤ እዘረጋለሁ - Philippians Part 18 Phil 3፡10-14
zhlédnutí 2KPřed 11 měsíci
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 18፤ (ፊል. 3፥10-14) እመኛለሁ፤ እፈጥናለሁ፤ እዘረጋለሁ - Philippians Part 18 Phil 3፡10-14
ቆይታ ከዶር አባይነህ ሻላሞ ጋር
zhlédnutí 2KPřed 11 měsíci
ቆይታ ከዶር አባይነህ ሻላሞ ጋር
ፊሽካ ነፊዎች፤ ክፍል ሦስት (የመጨረሻ)
zhlédnutí 6KPřed 11 měsíci
ፊሽካ ነፊዎች፤ ክፍል ሦስት (የመጨረሻ)
ቃለ ምልልስ ከዶ/ር ደስታ ላንገና ጋር።
zhlédnutí 2,1KPřed rokem
ቃለ ምልልስ ከዶ/ር ደስታ ላንገና ጋር።
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ጎፈንድሚ።
zhlédnutí 2,5KPřed rokem
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ጎፈንድሚ።
የዘላለም 5 ደቂቃ ቁጥር 15 ልምላሜና ጭራሮ
zhlédnutí 1,1KPřed rokem
የዘላለም 5 ደቂቃ ቁጥር 15 ልምላሜና ጭራሮ
ታቦት ወይስ ቤተ መቅደስ? ለዋጩ 81ዱ ወይስ 66ቱ?
zhlédnutí 2,9KPřed rokem
ታቦት ወይስ ቤተ መቅደስ? ለዋጩ 81ዱ ወይስ 66ቱ?

Komentáře

  • @godislove6988
    @godislove6988 Před dnem

    ወደ ፊልጵስዩስ 4 1፤ ስለዚህ፥ የምወዳችሁና የምናፍቃችሁ፥ ደስታዬና አክሊሌ የምትሆኑ ወንድሞቼ ሆይ፥ እንዲሁ በጌታ ቁሙ፥ ወዳጆች ሆይ።

  • @godislove6988
    @godislove6988 Před dnem

    ወንድማችን ዘላለም ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @deehope9477
    @deehope9477 Před dnem

    What is happening about Dr. Dereje 😳? Not😢I can't believe this!😳 😢Did he really pass away 😔 for real 😢😢😢😢???💔💔

  • @AregashAregash-vu2hy

    Amen God bless you 💙

  • @sabaasart3645
    @sabaasart3645 Před 2 dny

    ንጉስ ይህን የዘመርከው አንተ ከሆንክ ይገርማል ደረጀ ለካ ድሬም ነበር ለማለት ልንደፍር ነው መልክቱ እጅግ ድንቅ ነው አንተም ዘመርከው እሱ ክብር ለጌታ ይሁን የግዜው መልክት ነው።

  • @AnsaaMatnsas
    @AnsaaMatnsas Před 2 dny

    Amne Amnee❤❤❤

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 Před 2 dny

    ተባረክ ጋሼ ዘሌ

  • @marticool8700
    @marticool8700 Před 3 dny

    መቼም ቅዱስ ቃሉን ሲያስተምሩ እና ሲተነትኑ ሁለንተናዬን ጆሮ አድርጌ ከማዳምጣቸው ጥቂት የቃሉ አስተማሪዎች አንዱ ነህ ጋሽ ዘሌ❤❤ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @doctoragdew
    @doctoragdew Před 3 dny

    ሱዳንኛ ዘፈን ሲዘፍን ወይም ሲያዳምጥ ስለነበረ ነው እንጂቃሉ አይልም ገናብዙ እንሰማለን ራእይ መጨረሻላይ ጻድቁወደፊትይጽደቅ አመጸኛውምያምጽ የእያንዳዱ ዋጋ በእጁየሆነ ጌታ ዋጋንይሰጣልእና እኔግንአፈርሁ ዘሌጌታይባርክህ ቀጥል

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 Před 3 dny

    ❤❤❤

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 Před 3 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 Před 3 dny

    በጣም አሪፍ አቀራረብ ክላሲካል አትጠቀም በምንባብ ግዜ ክላሲካል መጠቀም ለማዳመጥ ይረብሻ እሄ ግን በጣም ደስ ይላል፡

  • @GeteGeletu
    @GeteGeletu Před 4 dny

    Weshetam

  • @GeteGeletu
    @GeteGeletu Před 4 dny

    Eyu egzhabehern fera

  • @johnbelay1386
    @johnbelay1386 Před 4 dny

    የእግዚብሔር ስራ እስከሆነ ድረስ ምንም ብትል አታስቆመውም።

  • @sisaymengesha4419
    @sisaymengesha4419 Před 4 dny

    ❤❤❤❤

  • @israeltedla4369
    @israeltedla4369 Před 6 dny

    Bless u Brother Dereje

  • @mengisteargaw4423
    @mengisteargaw4423 Před 6 dny

    ጌታ እየሱስም እንደዚህ አላስተማረም። የተበረዘ የተጣመመ ንግግር።

  • @EliasElie-p3r
    @EliasElie-p3r Před 6 dny

    🙏 amen God bless you eyu!!

  • @EliasElie-p3r
    @EliasElie-p3r Před 6 dny

    Yes hello man of God bless you pls perry 🙏 for me I am looking your worship my dear friend pls 🙏 ❤️ I miss your beautiful worship I am from RSA my name is berahnu kalore bowesso?

  • @user-ko2ju5hz8w
    @user-ko2ju5hz8w Před 7 dny

    100 times and I am hearing conting ......❤😢😢😢😢

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Před 7 dny

    VERY SAD TO HEAR BROTHER DEREJE RETURN TO THE OLD LIFE STYLE (WORLD ) . HE BECAME RIGHT NOW A TRIBALISM POLITICIAN AND A FRONTLINE ACTIVIST ON SOCIAL MEDIA.

  • @FotenFanta
    @FotenFanta Před 7 dny

    9

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 8 dny

    አሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንን😢

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 Před 8 dny

    በንጉስ አለማየሁ እያለ እንዴት ነው ግራ የምትጋቡት ለደረጄ እንድንፀልይ ነው

  • @YegetanehHG
    @YegetanehHG Před 8 dny

    it seems AI voice of Dereje Kebede

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 Před 8 dny

    ውሸትና ውሸት የሐሰተኞቹ ነቢያት ትንቢት ይቅርና እውነት ቢሆን እንኳን ለነፍስ የማይጠቅም የምድር አገልግሎት ሌላ ኢየሱስ ሌላ መንፈስ ሌላ ወንጌል ስለ ሆነ አይጠቅምም ። ልብ ያለው ልብ ይበል! እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል? ብሎ ለነፍሱ ጉዳይ የሚገደው ሰው ይኖር ይሁን? “የሚመጣውም ያልሰበክነውን ሌላ ኢየሱስ ቢሰብክ፥ ወይም ያላገኛችሁትን ልዩ መንፈስ ወይም ያልተቀበላችሁትን ልዩ ወንጌል ብታገኙ፥ በመልካም ትታገሡታላችሁ። 2ኛ ቆሮ 11፥4

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 Před 8 dny

    አሁንም አለሁ ይበልህ ጌታ መዘመር ይቻላል መኖር ከባድ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ያስብህ:

  • @yikirbelen6932
    @yikirbelen6932 Před 8 dny

    ስለሰጡት ትክክለኛ ማብራሪያ እግዚአብሔር ይባርክዎ። ግን በዚህ ቤተ እምነት ውስጥ ስህተቱን እያወቁ እንዴት መቆየት ቻሉ? ወንድም ዘላለም አንተም ተባረክ።

    • @bezzaabate5615
      @bezzaabate5615 Před 7 dny

      እሱ በዛ በተ እምነት ውስጥ አይደለም. እንዲህ እየትዋሸ እንዴት እዛ መገኘት ይቻላል?

  • @kidistgebre4103
    @kidistgebre4103 Před 8 dny

    ወንድም ዘላለም ስለዚህ መፅሀፍ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ! የተለያየ state ያለን እንዴት ነው የምናገኘው ?

  • @kebebushgebure6858
    @kebebushgebure6858 Před 8 dny

    እዩ የኔ ወንድም ጌታ ይበርክህ ጸጋ ይጨምርልህ

  • @lookinguntoJesus3.16

    ወንድም ዘላለም ይህን በማቅረብህ፤ መምሕር ጌታቸው በተሰጠህ ፀጋ ለልዑል እግዚአብሔር ሥምና ክብር፥ መመሪያ ይሆነን ዘንድ ስለሰጠን የእውነት ቃሉም፣ በመቆርቆርና ያላወቀ ሕዝብ በዚህ ትምህርት ወደ ጥፋት እዳይወሰድ ለሚሰማና ነፍሱን ሊያድን ለሚወድ የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝብ ስላስተላለፍከው መልዕክት ጌታ ይባርካችሁ። ጳጳሱ፣ ማርያም በሌለችበት አብም፥ ወልድም፥ መንፈስ ቅዱስም እንደማይኖሩ ደፍረውና አግንነው መናገራቸው፤ በቀጥታ እርሱ ራሱ ይህን በማድረግ ሔዋንን በማሳት የሰውን ዘር በሙሉ በዘላለማዊ የሞት ፍርድ ስር ከጣለው ከሰይጣን የመንጨ አሳብ መሆኑ ግልጽ ነው። ይህን የምልበት ምክንያት ከፈጣሪዋ ለሕይወቷና ለክብሯም የተሰጣትን የፈጣሪዋን ቃል አጣሞና ለዋውጦም ሔውንን ያሳተው ያው መንፈስ፤ ለእርሷ በዘንዶ አካል ተገልጦ እንደነበረው ሁሉ፤ በዘመኑ መጨረሻ በሰው አካል እንደሚገለጥና ብዙዎችን በተለያዩ መንገዶች እንደሚያስት ከማስጠንቀቁም አልፎ፤ እዳውም በሰው አካል ሆኖ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ እንደሚል በትንቢተ ዳንኤል 8፡10-12፣ በ2ኛ ተሰሎንቄ 2፡3-4 እና በሌሎችም ለመጥቀስ ብዙ በሆኑ ቦታዎች ለማስጠንቀቂያ የተሰጠን ቃሉ በግልጽ ስለሚያስረዳ ነው። ስለሆነም ይህ ትምህርታቸው የእግዚአብሔርን ቃል ወደመሬት ጥለውና ረግጠው እግዚአብሔርን መሳደባቸውና መገዳደራቸውም ሆኖ ሊቆጠርና እርምጃ ሊወሰድበት የሚገባ እንጂ እንዲያው "ወየው ጉድ" ተብሎ ሊታለፍ የማይገባው መሆኑን መላው የኦርቶዶክስ ምዕመናን ሊገነዘበው ይገባል። አስቡት፥ የእግዚአብሔርን ቃል ያውም የሰው ዘር ሁሉ በኃጢዓቱ ምክንያት ከደረሰበት ዘላለማዊ የሞት ፍርድና የተለያዩ የመርገም ዓይነቶች ሁሉ ነጻ እንወጣበትን ዘንድ የምንችልበትን ብቸኛ መፍትሄ ሆኖ ከፈጣሪያችን የተሰጠን ማን መሆኑን በግልጽ ከሚያስረዳንና ወደ መድኃኒ ዓለም እርሱም ክርስቶስ ኢየሱስ የሚያደርሰንን እውነት ማለትም የምስራቹን የምስራች ቃል (ወንጌልን) በመርገጥ ይህን የመሰለውን ከሰይጣን የመነጨ ትምህርት ዝም ብሎ የሚሰማቸውን ሕዝብ ነፍስ ሁሉ ወደ ሲኦል እዲወርድ ያለምንም ርህራሄ እየነዱት እስካሁን ቆይተዋል! እንዲህ በማደረግ የሰሚውን ሕዝብ ነፍስ ወደ ሲኦል ለማውረድ ማዘጋጀታቸውና መንዳታቸው ብቻ ሳይሆን፣ በዚህ ምድር ዘመኑም ሳይመቸው በችግርና በጉስቁልና፣ በልቶ ሳጠግብ በራብ አለንጋ እየተቀጣ፣ በሰላምና በፍቅር እየተረዳዳን እዳይኖር፣ በዘረኝነትም ሆነ ነፍሱን ለማያድን ይህን የመሰለ ሐይማኖትኝነት (እስልምናም እንበለው ክርስትና) በአንጻሩ ደም አፋሳሽና እርስ በርስ በሚያጠፋፋውም ፖለቲካዊ አስተዳደርና አመራር መልክ፣ የሕባችንን ደህንነትና እድገትም በማይፈልጉ ከውጭ ሐጉራት በሚወረሱ ራስ ወዳድነት ላይ ብቻ ካተኮረና በባርቲ በመከፋፈል እርስ በርስ ወይም ከጎረቤት ሐጉራት ጋር በሰላም እዳንኖር በአንጻሩ ለጦርነት በሚያነሳሳና በሚገፋፋንም ስራዓት ታስሮ እንዲኖር ህዝቡን ከስላም ወንጌል ለይተውት መኖራቸው ግልጽ ነው። ከዚህም ሁሉ ጋር፣ ድሃው ሕዝብ ፈጣሪው በሰጠው ጉልበት በትጋት ሰርቶ እዳይበላ፣ በፈጣሪው እግዚአብሔር እንደ የጽድቅ ሥራ በማይቆጠርለት፣ እንዳውም በአንጻሩ፣ ጣኦታትን እንደማምለክ ተቆጥሮበት የባሰውን ከፈጣሪው የሚለየውን ይህን የመሰለውን ትምህርት በማስተማር አምልኮው ራሱ መርገም እንዲሆንበት በሚያደርጉ ባሕላዊ በዓላት አስረውት ሕዝቡ ከድህነት ሳይወጣ በረሃብ እዲያልቅ ሲያደርጉ መቆየታቸውን ታሪክም ራሱ ሕዝቡም ይመሰክርባቸዋል! በእውነት ፈጣሪ አለ ብሎ የሚያምን ኢትዮጵያዊና ኤርትራዊ ሁሉ ከዚህ አለ ብሎ ከሚያምነው ፈጣሪ ነፍሱ ከዘላለም ፍርድ እንድትድን በምድር ዘመኑም በሰላምና በጤና ምንም ጎደለኝ በማያሰኝ በረከቱና ጥበቃው ይኖር ዘንድ ለሰው ዘር ሁሉ የሰጠው አንድያ ልጁ ጌት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ ሊያውቅና ሊያምን ይገባል! ሌላው ቀኑ እስኪደርስ ድረስ ራስን ማታለል፤ ወይም አቅሙን አያውቅ ወኔነትና ግትርነት ነው። አስቡት በባህል ሲወርዱ ሲዋረዱ ክመጡት ሐይማኖቶች አንዱ ኦርተዶክስ ሲሆን ምንጩ ምን እንደሆነና መጨረሻው ወዴትስ እየወሰደ እንደሆነ እንዲህ በግልጽ እየታየ ነው። ሌላው እስልምና ሲሆን፤ እርሱም ቢሆን መልዕክቱን ተቀብሎ አመጣ ስለሚባለው ሙሐመድ "አምላክ አንድ ብቻ ነው" በሚለው የእምነት አቋም ከአይሁዶችና ከክርትና እምነት ጋር ተመሳሳይ ሆኖ ሳለ፣ አለ ተብሎ ከሚታመነው ከአንዱ አምላክ የተለየ በመሆኑ ነብይነቱንም ሆነ መልዕክቱን ከአንዱ ከፈጣሪ ሳይሆን ከዚያው ሰውን ይህን በመሳሰሉ መንገዶች ያስታል ተብሎ ከተንገረለት ከዲያቢሎስ መሆኑን ያጋለጠው በጀመሪያ ደርጃ መል ዕክቱን የተቀበለው ከቅዱስ ገብርኤል ወይም በቅዱስ ገብርኤል በኩል መሆኑን መጻፉ ነው። እንደምናውቀ የሰውን ዘር በሙሉ ሊታደግበት ፈቅዶ ብቻውን እውነተኛ አምላክ የሆነው ስለላከው ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለመምስከርና እርሱ እንደሆነ አስተማማኝ ማስረጃዎችን ለማድረስ ተልኮ እንደነበር በመጽሐፍ ቅዱስ ከአምስት ያላነሱ ጊዜ ተጠቅሷል። እንግዲህ የሙሐመድ መልዕክት ወይ ከአሳቹ የመነጨ ምሆን አለበት ወይ ውሸት ነው። ምክንያቱም እግዚአብሔር የዘላለም እቅዱንና አስቀድሞ እንዲህና እንዲህ አደርጋለሁ ብሎ ደጋግሞ ያለውን አሳቡን፣ ያለምንም ምክንያት ቀርቶ፣ አሳቡ እዳይፈጸም ሊያደርጉ በሚነሱ ሁኔታዎች ምክንያት እንኳን የሚቀር አምላክ አይደለምና! የእስልምና ሐይማኖት ሐሰትኝነት በዚህ ብቻ የሚግለጥ ሳይሆን፣ ሙሐምድ ከጌታ ኢየሱስ በኋላ እንደ መጨረሻና አጠቃላይ ነብይ ሆኖ እንደሚመጣ መጽሐፍ ቅዱስ ይመሰክራል በማለት ደፍረው መናገራቸው ሲሆን ለዚህ ትንቢት ማስረጃና ማመሳከሪያ አድርገው ከሚሰጧቸው አንዱ በዮሐንስ 14፡15-17 እና 16:5-15 የተጻፈውን በምንም መንገድ በማያሻማ አስገላለጽ በልጽ ስለ መንፈስ ቅዱስ የተሰጠውን ተስፋ፣ ስለ ሙሐመድ እንጂ ስለ መንፈስ ቅዱስ አይደለም በማለት ግትርና ደፋርም ክርክር የሚገጥሙ በመሆናቸውም ነው። ልክ እንደ በመንፈሳዊ ስካር እንደሰከሩት ጳጳሱ ማለት ነው።

  • @gebremedhinyohannes6402

    እንደነዚህ፡የመጽሃፍ፡እወቀት፡የሌላቸው፡ደብተራዎች፡እስካሉ፡ድረስ፡ምድርቱ፡አትፈወስም፡ ሃሳዊ፡አስተማሪዎች፡

  • @tibletargamo925
    @tibletargamo925 Před 9 dny

    ጌታ ይባርካችሁ! በድካም ወስጥ ያለ አማኝ ሁሉ ህይወቱን የምያይበት እንደገና በተስፋና በክርስቶስ ፍቅር ተሞልተ የምነሳበት መዝሙር ነዉ!ጌታ ሆይ ዶ/ር ዴረጀን እና በተመሳሳይ ሁነታ ውስጥ ያሉትን ክርስቲያኖች በሙሉ ወደ ቀድሞ ፍቅር እንድትመልስ ፀጋህን እንድታበዛላቸዉ በኢየሱስ ስም እለምንሃለሁ🙏

  • @MamoGebremichael
    @MamoGebremichael Před 9 dny

    Selea abuna mn thlalehi bantea amelkakte

  • @user-yc8he8bh3p
    @user-yc8he8bh3p Před 9 dny

    ዘላለም መንግስቱ fault finder neh

  • @tebebet.mekonnen6177

    It is unfortunate that we see this because of BEKELE WELDEKIDAN. ጋሽ በቄ በጣም ደስ እንደሚላቸው በጣም እርግጠኛ ነኝ። ይሄ የእሳቸው እና የቄስ በሊና ሳርካ የቅባት ውጤቶች ናቸው ። እንኳን መረን ለወጣ ትውልድ አባት አደረጋችሁ ጋሽ በቄ እና ቄስ በሊና

  • @hibestemenazenebe4573

    thank you dear Brother , God is our real father !

  • @merrynadow6535
    @merrynadow6535 Před 9 dny

    ጌታሆይ ምህረትህብዙነው እናበምህረትህ አስበው ደረጀን

  • @himbegokassa1438
    @himbegokassa1438 Před 9 dny

    ደረጀ ማለት፣ እ/ር ሁሌም በአዲስ ቅኔ የሚገለገልበት ባሪያው ነው ።

  • @user-cw1vj1fb6v
    @user-cw1vj1fb6v Před 9 dny

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ለወንድማችን ጌታ ይድረስለት ልቤ በጣም ነው የተነካው በዝማሬው

  • @BelachewTsegaye-j1m

    ጌታ ሆይ ከቀድሞ ይልቅ አበርታው

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 Před 9 dny

    That statement is outrageously erroneous teaching. The so called ‘bishop’ must be out of his mind. Wow!!

  • @esayastilahun9745
    @esayastilahun9745 Před 10 dny

    ኦሪት ዘፍጥረት 1 1፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ። ኦሪት ዘፍጥረት 1 2፤ ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር። ኦሪት ዘፍጥረት 2 7፤ እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ። ከማርያም ቀድማ የተፈጠረች ኤዋን የት ሄዳ

  • @mala4122
    @mala4122 Před 10 dny

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ❤❤❤

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 Před 10 dny

    ተሟጋች ነበርኩ ለወንጌል ዘወትር የማልጠፋ ከፊትህ የምቀና ሆኜ ለክብርህ የምዘምር ሁሌም ለስምህ 😢💔 Yesentu eroro yehon yehe kal?😢

  • @johnbelay1386
    @johnbelay1386 Před 10 dny

    የሃይማኖት ቀናኢነት እየበዛ ሲመጣ እንዲህ አይነት ያፈጠጠና ያገጠጠ ትምህርት ጎልቶ እየወጣ ይመጣል።

  • @kiberlegeta
    @kiberlegeta Před 10 dny

    Is this AI generated?

  • @MeseretGetachew-sg7nc

    በጌታ በእየሱስ ስም ምን ጉድ ነው ጌታ ይድረስላቸው