ቅጥሬ አልፈረሰም፤ በንጉሥ ዓለማየሁ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • "ከደረጀ ከበደ ጋር በሕልሜ ስዘምር አየሁ። እነሆም ነቃሁ። ጻፍኩት። ዘመርኩትም።" ንጉሥ ዓለማየሁ።
    ዘማሪ ደረጀ ከበደ (ዶ/ር) የብዙዎችን ልብ ሰርስሮ የገባና የማይወጣ ሰው መሆኑን አለመቀበል አይቻልም። የሚጸልዩለት አያሌና አያሌዎች አለን። ንጉሥ ደግሞ በመልክም ይመስለዋል፤ በድምጽም ጭምር። ድሬ ሳለ ሲዘምር፥ 'በቃ አንድ ደረጀ ብቻ ነው ያለውና ልትመስለው አትሞክር፤ አትልፋ።' ይባል ነበር። ኧረ ይልፋ! እንዲህ በጸሎት እያሰበው ሲዘምረው ደግሞ ይህ የተቀለመ ጸሎት ነው።
    ከንጉሥ ጋር ዘለግ ላለ ጊዜ በስልክ ካወራን በኋላ አስፈቅጄውና የመዝሙሮቹን ቃላት ጨምሬበት መልሼ ለጥፌዋለሁ።
    ዘ. መ.

Komentáře • 134