Anchor Media ህዝባዊ ዕምቢተኝነት በከተሞች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Komentáře • 157

  • @Kebtineamlak
    @Kebtineamlak Před 25 dny +14

    ኤርትራዊት ነኝ የዘውትር ተከታታያቹ። ደስ ሲል ኢትዮጵያውያን ስለ ሃገራቸው ሰላምና ዲሞክራሲያው ለውጥ እንዲህ ቁጭ ብለው ሲወያዩ። እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልጄ ያደግኩና ሁሉም ብሄረሰቦች ኣቅፈው ያሳደጉኝ ሰው ነኝ ። የኢትዮጵያ ፍቅር ውስጤ ኣለ። ህዝቦቹዋን እወዳቸዋለሁ። የኢትዮጵያ ጉዳይ ልክ እንደ ኢትዮጵያውያን በጣም ያሳስበኛል።

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists Před 25 dny +27

    ህዝቤ ሆይ ስማ
    ቅን ኢትዮጵያዉያንም ባደረጋችሁት ዉይይት ኮርቻለሁ ይቀጥል ❤❤❤

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 Před 25 dny +16

    ምርጥ ፕሮግራም። አቶ ገለታው ለምታደርገው ጥረት ሁሉ አክብሮት አለኝ። በተለይ ዛሬ ያቀረብካቸው እንግዶችና የፕሮግራሙ ይዘት የሚደንቅ ነው።

  • @TsedeniaMenkir
    @TsedeniaMenkir Před 25 dny +19

    ኢትዮጵያን ክመበታተን (ከመጥፋት) ማዳን የእንድ ብሔር (አማራ) ብቻ ሳይሆነ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ግዴታ መሆኑን እያሳያችሁን ሰለሆነ እናምስግናለን !!!

  • @hanakinfe203
    @hanakinfe203 Před 25 dny +10

    አቶ ገለታው ሁሌም የምታቀርበውን ፕሮግራም በጋራ ነው የምንከታተለው በርታልን እንግዶችህንም እናመሰግናለን

  • @user-os5fn6jp8e
    @user-os5fn6jp8e Před 25 dny +4

    I am very happy to see our senior Ethiopian scholars unite to save their country/people! Thank you❤ enberta hulacinim

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Před 25 dny +4

    መሳይና ገለታው የሚዲያውእንቁዎች የህዝ አለኝታዎች እናንተን የሰጠንን አምካክ ይመስገን በሃገራችን ሁኔታ ተስፋ በቆረጥን ሰአት እንዲህ ምሁራን ልጆች እንዲሎአት እየገባዝኮችሁ የትኞውን ወጣት ለትግል በማነሳሳታችሁ እኮራለሁ እግዚአብሔርም ያግዘን

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 24 dny +4

    Anchor media❤ የምርጦች ምርጥ Esan ቴሌቪዥንም የኛ ምርጦች ናቸው የኢትዮጵያ ❤

  • @Omer396
    @Omer396 Před 25 dny +5

    እናመሰግናለን ሙህሮቻችን ባላችሁ ዕውቀት አገራችንን ከጥፋት (ከውድመት ) አድኗት

  • @user-cq8br8wt4g
    @user-cq8br8wt4g Před 25 dny +10

    ሰላማችሀ ይብዛ ጥሩ ውይይት ነው በርቱ። ስር ነቀል ለውጥ ነው ኢያስፈልጋት ኢትዮጲያ። ትክክል

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f Před 25 dny +15

    ሰላም ገለታው እንዲሁም እንግዶች 🙏🙏

  • @ACO-GA2963
    @ACO-GA2963 Před 25 dny +4

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ። ከእለታዊ ዜና እና አጀንዳ ወጥቶ ስልታዊ የሆነ ነገር ላይ ማተኮር ያስፈልጋል ። ከኢኮኖሚ ፣ ከማህበራዊ ፣ ፓለቲካዊ፣ ሕግና ባህል አንጻር ጉዳዮችን በማየት የሚታየውን ኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊ ፣ ፓለቲካዊ ፣ባህላዊና ሃይማኖታዊ ምስቅልቅል መፍታት የሚቻልበት መፍትሔ ላይ መስራት ። ለዚህ ደግሞ ሚዲያው ትልቅ ሚና እንዲጫወት በቁርጠኝነት መስራት ይገባል ።

  • @minaletemach3387
    @minaletemach3387 Před 25 dny +7

    Respect all of you!

  • @Awake.726
    @Awake.726 Před 25 dny +16

    አረ መሳይ የአማራ ልሳን ጠፋህ!! አማራ ሳትጠፋ አንድ ሁን!! አንድ ሁን!! ድል ለፋኖ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይውጣ!! ገለታው እናመሰግናለን!!

  • @dinitadesse7157
    @dinitadesse7157 Před 25 dny +6

    አንተ መልካም ሰው ተባረክ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 25 dny +3

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው ያደረጋችሁት:: በርቱ በዚሁ ቀጥሉ :: እናመሰግናለን🙏🏾💚💛♥️

  • @dejenealemu6547
    @dejenealemu6547 Před 25 dny +6

    በጣም በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በርቱ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před 25 dny +3

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @afeworkw1291
    @afeworkw1291 Před 25 dny +2

    Amazing Discussion Dr. Ismael is very inelegant, engineer Oang love you !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-mc8td4rw8o
    @user-mc8td4rw8o Před 25 dny +2

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ድልለፋኖ

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 Před 25 dny +6

    የኢትዮጵያ ህዝብ እራሱን እንደ ኬንያ ሕዝብ ካላከበረና ካላስከበረ ከአምባገነኖች እግር ስር እንደተረገጠ መክረሙ መኖሩ አይቀሬ ነው።

  • @georgemichael8174
    @georgemichael8174 Před 25 dny +6

    Mesay mekonn gobez berta
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 Před 25 dny +2

    በርቱልን ዲል ለሚገፍዉ ኢትዮጵያዊ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @WeynshetTekle-rm1yp
    @WeynshetTekle-rm1yp Před 25 dny +2

    ውዱ ወንድማችን ኩራታችን ነህና እናመሰግናለን !!

  • @MesafintEuketu-zf7lt
    @MesafintEuketu-zf7lt Před 25 dny +2

    በጣም ላመሠግናቾሁ ፈለግኩ እውነተኞች የኢትዮ ልጆች እንደነአንተ አይነት ልጆች እያሉአት በልቅምቃሚ ሆዳሞች በወገን ደም የሚነግዱ መጫወቻ ሆነች
    ለውጡ ሥርነቀል ልውጥ ነው ህዝባዊ እምብኝተኘነት ተወናክሮ በሁሉም የአገሪቱ ክፍል መጧጧፍ. አለበት በርቱ

  • @mekdes1562
    @mekdes1562 Před 25 dny +2

    ሰላም ገለታዉ እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 Před 25 dny +8

    አዎ ህዝባይ እምቢተኝነት ግድ ነው። አሁን አገሪቱን እየበጠበጠ ያለውን የአረመኔዎች ስብስብ ማስዎገድ አለብን።

  • @genetberhane4682
    @genetberhane4682 Před 24 dny +1

    Excellent analysis! THANKS ❤

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 Před 25 dny +6

    ፋኖ🇨🇬💪💪✅✅👍👏👌

  • @woldeyohannestemesgen5870

    ለካስ ሰው አለን ለኢትዮጵያዊያን በርቱልን።ኢትዮጵያ አንድ ናት።

  • @mamikitchen551
    @mamikitchen551 Před 25 dny +3

    ውይይቱ በጣም ያምራል በርቱ

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 Před 24 dny +1

    ❤❤❤❤ስታምሩ ያሃገሬ ወርቆች ትክክለኛ ና ወቅቱን የጠበቀ መልክት ነው ያስተላለፋችሁት

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před 25 dny +3

    እዝቡ ፈረቷል እግዚአብሔር ይደረስልን ለጨረሱን ነው እኮ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před 25 dny +3

    በረቱ ጥሩ ፖሮግራም ነው

  • @binyam781
    @binyam781 Před 25 dny +6

    በጣም ምርጥና አስተማሪ ኘሮግራም ነው ።ገለታው ዘለቀ አቀራረብህን በማሳመር ሌሎችን በማሳተፍህ ያደረከውን ድንቅ እርምጃ እናደንቃለን ። በርታ ወንድሜ

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 25 dny +2

    Dynamic mr.Somali man(Dr.)

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 25 dny +2

    I was shocked when I heard his winning the Nobel Prize

  • @jibrilhasen4395
    @jibrilhasen4395 Před 25 dny +14

    በረቱልን አብይ በሁሉም መንገድ ወድቀዋል

  • @fgghhfvhc4776
    @fgghhfvhc4776 Před 25 dny +4

    A good discussion forum

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 Před 24 dny

      I like the diversity of ideas they were discussing about.

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Před 25 dny +1

    *Hibiratachin*. Very very impressive Topics!!! That we need in Ethiopia today .

  • @mequanentyohanes6602
    @mequanentyohanes6602 Před 25 dny +3

    ከተሞች አካባቢ ያለው ማህበረሰብ ገና ቢቀርም ከአፈሙዝ ፊት ሆኖ እየታገለ ነው።በሰላማዊ እምቢተኝነት ትግል አደባባይ መውጣት አለበት እስማማለሁ።ነገር ግን በውጩ ያላችሁ መስራት የምትችሉት በሚፈለገው መጠን አልተሠራም።ብዙ የመስራት ዕድሉ አለ።እየሞተ ላለው ህዝብ ፈጥነን ቢያን ለአለም ማሠማት አለብን።በተረፈ ዝግጅቱ በጣም በሰል ያለ ሀሳብ የታየበት በመሆኑ ይቀጥል።እናመሠግናለን።

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 Před 25 dny +3

    እንኮን ደሕናመጣቾሁ ገለታው

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 25 dny +2

    እንዴት አመሻችሁ ውድ ቤተሰቦች🙏🏾💚💛♥️መልካም የአርብ ምሽት ይሁንልን:: ጠዋት የሆነላችሁም አካባቢ መልካም ቀን ይሁንላችሁ🙏🏾♥️🌺

  • @mequanentyohanes6602
    @mequanentyohanes6602 Před 25 dny +2

    ኢትዮጵያዊያን ጎረቤት ሲጠቃ የኔ ነው ብለን በጋራ ቆመን የተሻለ መፍትሄ መፈለግ አለብን።የህዝብ ችግር ከመገደል በሠላም ወጦ መግባት ሰርቶ መብላት ያልቻልነው ሁሉም ኢትዮጵያውያን ነን።የህዝብ ጥያቄ የመንገድ ላይ መብራት አደለም በሰላም መንቀሳቀስና ከሞት መዳን ነው።የታገለለት የአንድነት ትግል የግለሠቦች ምቾት ብቻ ሆኗል።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 24 dny

    Thank you Ato Geletsw with your panalists great discussion God bless you all. Thank you Messay please keep it up we need a great people with great ideas. God bless you all.

  • @wondimuwoldetsadik3411
    @wondimuwoldetsadik3411 Před 25 dny +3

    ገለታው በጣም ትልቅ ሰው ነህ አክብሮት አለኝ አንተ በእውነት አገር መምራት የምትችል ሰው ነሕ ///// ኢትዮጵያ በክብር ትኑር

  • @wondwosenabera834
    @wondwosenabera834 Před 25 dny +2

    brillignt discussants

  • @user-qq8en3ru6u
    @user-qq8en3ru6u Před 25 dny +4

    ክበሩልን ደስ የሚል ውይይት❤❤❤❤

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis Před 25 dny +2

    THANK YOU GUYS
    KEEP GOING UP

  • @didumukuwot6822
    @didumukuwot6822 Před 25 dny +1

    Great program !

  • @Mashquke
    @Mashquke Před 25 dny +2

    እፍኝ በማይሞሉ ከአንድ ተኩል በላይ ሕይወት ተቀጥፉዋል ። ይህንን አሀዝ ሚያክል ፍጡርም ንፁህ ዜጋም ሰባራ ስንጥር ሰርቀው ማያውቁ ቤተሰቦቻቸውን አልፎ አልፎም እመጫቶች ሳይቀሩ ነፃነታቸው ተገፎ በማጎሪያ ቤቶች ታጉረዊል ።ጤናቸውም ዳግም መልካም ላይሆን አብዛኞቹ አድርገዋቸዋል ፣ያሳዝናል፣ያሳፍራል የሐገሪቱ ሕዝብ ልክ ምንም ማድረግ የማይችል እራሱን አስመስሎ ኑሮውን ሲቀጥል ማየት ያስደነግጣል ፣ያሳፍራል፣ያሳዝናል።ድል ለፋኖ!!!!!!

  • @solomon3431
    @solomon3431 Před 24 dny +2

    “🙏🙏 እውነት ነው 🙏በኢትዮጵያ መንግሥት??? የሰብአዊ መብት ጥሰት??? በሕዝብ ላይ በዛ???
    _____
    “ 🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ ..." 🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    _______

  • @mensurnuru6612
    @mensurnuru6612 Před 25 dny +4

    መሳይ ምነው እንደወትሮው በየቀኑ አናይህም ችግር ካለ ከጎንህ እንቆማለን !!!

  • @solness254
    @solness254 Před 24 dny

    Thank you guys. It is a beginning of beautiful thing to start. I like Dr Ismail point organizing fano every where. Fano is all about freedom and equality every where.

  • @yihalemmetadel3947
    @yihalemmetadel3947 Před 24 dny +1

    በርቱ

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 25 dny +2

    People will suffer but it is possible

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Před 25 dny +2

    ይህ ለሰው ጠላት የሆነ ስርዓት መመገል አለበት። በ network የታገዘ ሌብነት ጉቦ ዘረፋ የሚካሂድ የቀን ጀብ ነወ።

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Před 25 dny +1

    ጥሩ ይዘሃል !..it must be!!

  • @SamueldesseTesna
    @SamueldesseTesna Před 25 dny +1

  • @cepheus3139
    @cepheus3139 Před 25 dny +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ አቶ ገለታው ዘለቀ

  • @ፍኖ
    @ፍኖ Před 24 dny

    #ፍኖ ያሸንፍል
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 Před 24 dny

    በርቱ ወገኖች።

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 25 dny +1

    True

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 Před 25 dny +3

    ሰላም

  • @user-ky2ed3mj2s
    @user-ky2ed3mj2s Před 25 dny +1

    በርቱ ሀገራችሁነ አትርፉ

  • @yar4328
    @yar4328 Před 24 dny

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው በርቱ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před 23 dny

    Well came 🙏

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 Před 24 dny +1

    A.A. citizens have seen atleast 2 ethnic based leadership and thinking what the remaining 85's leadership looks like.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 24 dny

    Welcome Ato Geletaw Jegna with your guests

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před 25 dny +1

    Thank you all 👍👍👍👍👍

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj Před 25 dny +2

    ❤❤❤❤❤ሰላም

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 Před 25 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maruakaluakalu9672
    @maruakaluakalu9672 Před 25 dny +1

    ወንድሞቼ እናነተ በሰለጠነዉ ዓለም የምትኖሩና ከሕዝባዊ እንቢተኝነት አካሄድ ጋር መልካም ልምድ አላችሁ። በብሄር በተከፋፈለ ማህበረሰብ ዉስጥ ለመተግበር አሰቸጋሪ ቢሆንም በመከራ ዉሰጥ ላለፈ ሕዘብ ቀላል ነበር። ስለሆነም ከብዙ ሕዝባዊ እንቢተኝነቶች መካከል አስፈላጊውን ዝግጅት ተደርጐ ቀለል ባሉ እንቢቸኝነቶች ለምሳሌ ከቤት ባለመዉጣት ቢጀመር ...

    • @user-os5fn6jp8e
      @user-os5fn6jp8e Před 25 dny

      Including boycotting pp affiliated individual trade, shops, salons and so on

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Před 25 dny +3

    10/08/2016 - 06/11/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 Před 24 dny

      You can not fight dictators and fight for freedom at the same time Putin is another dictation who is owning the whole Russia

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 25 dny +1

    Diversity is beauty

  • @user-lw3rl7jq3k
    @user-lw3rl7jq3k Před 25 dny +1

    የአዲስ አበባ ወጣት ወይም አክትቪስት የሚባሉት አንዳቸውም እንኩዋን ከኬንያ ወጣቶች ወይም ትግሉን ከመሩት ወጣቶች ጋር ለመገናኘት ሲሞክሩና ልምድ ለመቅሰም ጥረት ሲያደርጉ አይታይም። ብዙ ነገር ከኬንያ መማር ይቻላል።

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls Před 25 dny +1

    Dr. እስማዔል የኢትዮጵያ ፋኖ ተብሎ ቢጠራ ምን ይመስልሃል።

  • @tinsaebelete958
    @tinsaebelete958 Před 24 dny

    👍❤️🙏

  • @elsabethgessesse8899
    @elsabethgessesse8899 Před 24 dny

    Separation of power to balance democratic system! Executive, Legislative and Judiciary must be established citizens should have justice! No one is above the law!

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 25 dny +1

    Yes no more more than 8 years

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 Před 24 dny +1

    Our change objective must have two things to be planned and considered and agreed . 1. Abiy and his regime must go. 2 we need agreed road map of the transitional goverment post Abiy regime . That is what we already planned strugled on our social media as Ethiopian Black lion national moment in which we promote technocrats lead transitional government we chosed Obang Mettio is among 33 chosen technocrats leaders for this purpose.

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 Před 25 dny +3

    የዘር ክፍፍል እስካለ አብይ አይጠፋም ፣አሁን ፣እውነት ነው፣ በሁሉም ቦታ ፣ኦሮሞ ፣ጥቅም ላይ ነው በደንብ እየተሰራ ፣ነው ፣ሌሎች አትሞኙ ፣ብዙ ቁርጠኛ ፣ትግል መደረግ አለበት

  • @EthioKenya-v5m
    @EthioKenya-v5m Před 24 dny +1

    Can you please join and walk the talk or...?
    We Ethiopians are in denial. Kenyans are different. They have institutions, and they don’t have any questions about their nationality.

  • @look3625
    @look3625 Před 25 dny +1

    የአራዳ አዲስ አበባ ልጆች ህብረት የቀላቀሉ ለህዝባዊ እምቢተኝነት ቴሌግራም ላይ twitter ላይ tik tok አዲስ አበባም ላይም የተደራጀ ነው

    • @user-jv9ub1hz4u
      @user-jv9ub1hz4u Před 24 dny

      ዋናው እዛላይ ነው መሆን አለበት

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 25 dny +1

    Demonstration in every Western city

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 25 dny +1

    Resign eytawekem

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 25 dny +1

    They are more democratic,the Kenyans

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z Před 3 dny

    Inistigaterors of public disobedience unless it is your day dream of transitional govt we are stepping towards peace and reconcileation

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před 24 dny

    ❤አማራ ቤሄር ማንነት የለም ቅማንት : አገው ፣ አርጎባ ፡ የወሎ ኦሮሞ ፣ ወይጦ ፣ first እኛ አማራ አይደለምን❤

  • @gidethio5038
    @gidethio5038 Před 24 dny

    😮😮😮

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 25 dny +1

    State monopoly

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 25 dny

    The system they have created

  • @eshetugetachew1054
    @eshetugetachew1054 Před 21 dnem

    ገለታው ስለምታደርገው ትልቅ ስራ አድናቆት ከፍ ያለ ነው።

  • @ayewmelkamu
    @ayewmelkamu Před 23 dny

    አምሓራ ከሚመራው ሰዉ ብሔር, ሀይማኖት ,ግላዊ ማንነት ደንታው አይደለም። የሚፈልገው ፍትሃዊነት , እኩልነት ,እና ነፃነት ብቻ ነው። ኢንጂነር ኦባን ቢመራን ደ/ር እስማኤል ቢመራን ደስ ይለናል። I want tell you the Truth amhara have never fight for power but fight ever for justice justice justice justice justice ......... this the only question for amhara great people .

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 Před 25 dny +2

    ህዝ ቡ ተከፋፍላል በዘር ፣አሁን ኦሮሞ ፣መስሪያ ቤቶችን በሙሉ ፣እዩተቆጠረ ነው ፣ሌሎች ንቁ አትገረዱ

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 Před 24 dny

    በርቱ :- ይህን በግፍ የሚረካ ቆሻሻ ስርአት ለመጣል ተሰባሰቡ ኢትዮጵያን ታደጏት::

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 25 dny

    Ewnet new slelelawm enaseb

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 25 dny +1

    Open also a bank account

  • @elsabethgessesse8899
    @elsabethgessesse8899 Před 24 dny

    1. የህግ የበላይነት: ፍትሀዊነት 2. የዜጋ መብት ይከበር 3. የዘር ፌደራልዝም ይጥፋ...የደሞክራሲ ስርአት ይከበር...ወዘተ

  • @Ethiopia_1613
    @Ethiopia_1613 Před 24 dny

    ትግሉን አማራ ጀምሯል። ቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊቀላቀል ይገባል!