የብልፅግና ወንጌል እና አዳዲስ ምንፍቅና፣በቂ ኦርቶዶክሳዊ ምላሽ በአክሊል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 08. 2023
  • ወንጌላውያን ነኝ ባዮች በየጊዜው የሚያመጡት ምንፍቅና በመፅሐፍ ቅዱስ ተመዝኗል እኛም ቴቄል ብለናል ፣ በቂ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ በ ቴቄል ቲዩብ
    #ቤተክርስቲያን #tekel #ኦርቶዶክሳዊ #orthodox #ፕሮቴስታንት #tewahedo #protestant #orthodox #yonatanaklilu #tsigesitotaw#church መልስ#ወንጌል#ብልፅግና#መፅሐፍ ቅዱስ#ተዓምረማርያም#ገድላት#2000እትም#አክሊል#apposstolicanswears#ሐዋርያዊመልሶች

Komentáře • 26

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለሂውት ያሰማልን 💒🇨🇬👏👏👏👏👏 የኡነት ለኡነት ነው እግዚአብሔር ፈቀርነው እኔም በደልኛዋን ታገሶ አለሁ አዳምላካችን ደግ ማነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ermi956
    @Ermi956 Před 11 měsíci +13

    የደውል ምልክቷን መጫን አትርሱ

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @user-ce4ns1mx6s
    @user-ce4ns1mx6s Před 10 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ ወንድሜ ማሪያም በምልጃዋ አትለይክ።

  • @KelemAwoke
    @KelemAwoke Před 6 měsíci

    enamesegnalen Akila🙏🙏🙏

  • @hscn206
    @hscn206 Před 11 měsíci +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድሜ

  • @meronalimu1057
    @meronalimu1057 Před 11 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Před 6 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @altayebedada1645
    @altayebedada1645 Před 11 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን Aክሊልና ABUNA

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před 11 měsíci +2

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 10 měsíci +1

    እግዝኦ አቤቱ ማረን ይቀርም በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢
    ማሰተዋልን ያድልን 😢😢

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 11 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣክሊልና ኣዘጋጅ።

  • @yeabsiraget3861
    @yeabsiraget3861 Před 11 měsíci +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድሜ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኔ በይበልጥ ደግሞ አንተ እና አቡ መምህሮቼ ናችሁ ክብረት ይስጥልኝ በቤቱ ያፅናን❤❤❤️🙏🙏🙏

  • @worknehogheto9127
    @worknehogheto9127 Před 10 měsíci

    good Orthodox ur coming to the word.

  • @YoniYona-nx7hi
    @YoniYona-nx7hi Před 11 měsíci +1

    እድሜ ይስጠን እንጅ ሜሎስ ሚሉት ነገ እግዚአብሔር የለም ብሎ ይመጣል ።እብደት እንደጀመረ ምልክቱ እየታየበት ነው።

  • @user-dl8yp2qo6b
    @user-dl8yp2qo6b Před 10 měsíci

    Ake tsagaawun yaabzaallih

  • @solomonshefa2176
    @solomonshefa2176 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před 11 měsíci +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před 11 měsíci +3

    አይ መናፍቃን አሁንማ አስጠሉን ጆሮ የላቸውም እኮ

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 Před 10 měsíci

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪👈📖📖📖📚📚📚

  • @elnathantamiru
    @elnathantamiru Před 10 měsíci

    ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ምናደርገው በኢየሱስ ነው ወይስ በሀይማኖት ?🤔

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 Před 10 měsíci

    ይቅርታ ወንድሜ እግዚሄር የሚባል ነገር የለም እግዚአብሔር ብለህ አስተካክለህ ጥራ

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 Před 10 měsíci

    አንተ አጭበርባሪ በመፅሐፍ ቅዱስ ቃል መሰረት ኦርቶዶክ ፣ ካቶሊክ ፣ ጴንጤ/ ፕሮቴስታንት ሌላም ሌላም የሚባሉ አጭበርባሪ " የሐይማኖት ድርጅቶች " የሉም ማለትና በእግዚአብሔር ስለ ማመን ያለ እምነት ወይም ሐይማኖት ማውራት ይለያያል ። ስለዚህ የጥንቷ ፣ የጠዋትዋ ፣ ሐዋሪያዊቷ ፣ ትክክለኛዋ ፣ የአባቶቻችን ፣ ከግብጽ ለ700 ዓመት የተበደርነው ፣ ምናም እያልክ አታላዝን ።

    • @genetayano6059
      @genetayano6059 Před 10 měsíci

      ሰው በምያቀው ልክ ብቻ ነው የምፅፈው

    • @melakutesfaye2433
      @melakutesfaye2433 Před 6 měsíci

      መናፍቁ ምን ያሳድብሀል በእርግጥ እውነት ስለሌለህ ነው እናም ህይወትህን እንድታድን መፅሀፍ ቅዱስን አንብብ ሀይማኖት ከሌለህ መዳን አትችልም እሷም ኦርቶዶክስ ናት እግዚአብሔር አንድ ነው ሀይማኖትም አንዲት ናት ጥምቀትም አንዲት ናት (ኤፎ4÷5) እግዚአብሔር አንድ ስለሆነ ለሰው ልጆች የገገጠው እውነት አንዲት ናት ያቺም ሀይማኖት ናት የመጀመሪያ ሀይማኖታችን ብንጠብቅ የክርስቶስ ተካፋዮች እንሆናለን (ገላ3÷14) እናም ማንምበዚህች ሀይማኖት ካልሆነ ከክርስቶስ ጋር ህብረት የለውም

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለሂውት ያሰማልን 💒🇨🇬👏👏👏👏👏 የኡነት ለኡነት ነው እግዚአብሔር ፈቀርነው እኔም በደልኛዋን ታገሶ አለሁ አዳምላካችን ደግ ማነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢