*NEW* ጸልዩ በኅበ ዛቲ | በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጸልዩ | ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 03. 2020
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemari Deacon Frezer Desalegn "bTseleyu Behabe Zati"
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by By Zemari Deacon Frezer Desalegn
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::

Komentáře • 414

  • @ReadingFulfills
    @ReadingFulfills Před 3 lety +79

    ይህን መዝሙር ስሰማ ቅዳሴ የገባሁ ያህል ነው እሚሰማኝ:: አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ ዲያቆን ወንድማችን

    • @user-uu1zt2bs4j
      @user-uu1zt2bs4j Před 6 měsíci

      እኔም ማርያምን ❤

    • @ndgsr2892
      @ndgsr2892 Před 9 dny +1

      *_በእውነት እኔም በተለይ ተኝቼ ሳዳምጠው ኡፍፍፍፍፍፍ ስደታችን ያሳጥርልን😢😢😢_*

  • @user-wl8qe7tm9u
    @user-wl8qe7tm9u Před 4 lety +69

    ኡፍፍፍፍፍ አቤት ድምጽ አምላኬ ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አድርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለሁ
    በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን እንዴት ይማርካል

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 Před rokem +6

    እናቴ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ በእውነት

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 4 lety +62

    ኡፍ እንኳን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆንኩኝ

  • @TemesgenDemelash-os7tv
    @TemesgenDemelash-os7tv Před 3 měsíci +3

    ህብረታችንን ከሰማውያን መላዕክት ጋ ያድርግልን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን አሜን

    • @-mahtot
      @-mahtot  Před 3 měsíci +1

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @user-ko6cu2fy1o
    @user-ko6cu2fy1o Před 3 lety +36

    “ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?”
    - ሮሜ 8፥35
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @user-uu1zt2bs4j
    @user-uu1zt2bs4j Před 6 měsíci +3

    በስላሴ ስም እንዴት ደስስስ የሚል መዝሙር ነው 😢😢😢

  • @user-ex4ir5hk3w
    @user-ex4ir5hk3w Před 4 lety +8

    እንኳን የተዋህዶልጅ ሆንኩኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች እኔንም እናንተን እግዚአብሔር በሐይማኖታችን ያፅናን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-ws7xf4yh6i
    @user-ws7xf4yh6i Před 4 lety +22

    እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ሆይ እንወድሻለን እንወድሻለን እስከ አለም ፍፃሜ ፀንተሽ ኑሪልን😢

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን የሚነዝር መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልን በቤቱ ያፅናልን 😢😢

    • @hannahays1347
      @hannahays1347 Před rokem

      I didn’t have no family. My parents did that but I just lost my husband play for me.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😥😥

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 4 lety +49

    ድንግል ሆይ በዘርፋፋሽ ቀሚስ ሸፋኝን አማኑኤል ሆይ በደምህ ሸፍነን ከዘመኑ ወረርሽኝ በሽታ ድንግል ሆይ ያስራት ልጆችሽን አገርሽን አደራጠብቂን በምልጃሽ

  • @tersittadesse1044
    @tersittadesse1044 Před 4 lety +9

    ወይ መታደል!! አይ ድምፅ ፣ አይ መዝሙር
    እንደ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ምን ደስ የሚል አለ??
    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!!

  • @MerhawiGebrehiwet-jn2ec
    @MerhawiGebrehiwet-jn2ec Před 6 dny +1

    በጣዕሚ ደስ ዘብል"ጸልዩ በሓበ ዛቲ "ቃለ ሂወት ያሰማለን

  • @user-rx8yz2lg6b
    @user-rx8yz2lg6b Před 2 lety +9

    ኦርቶዶክሳዊያን እንደዚህ አይነት መዝሙሮችን ነው ጆሮአችን መለማመድ ያለበት

  • @DivinelyGodess
    @DivinelyGodess Před 6 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን: አቤት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @whatsupworld9864
    @whatsupworld9864 Před 4 lety +31

    አቤቱ ጌታችን ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ተመልክተን 😭🤲🤲🤲
    ሀጢአታችን በዝቷልና ።

  • @abrahemtegene1438
    @abrahemtegene1438 Před rokem +2

    ይህን መዝሙር ስሰማ ቅዳሴ የገባሁ ያህል ነው እሚሰማኝ:: አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ ዲያቆን ወንድማችን Eleeeeeeeeee

  • @user-nd7zw7lj7z
    @user-nd7zw7lj7z Před 4 lety +20

    _አሜን አሜን አሜን ቃለህይትን ያሰማለን ለወንድማችን እፍፍፍፍ እኔስ አልቻልኩም እያነባሁ ነው በተመስጦ የሰማሁት የማይጠገብ ፅሎት ነው😭😭😭😭_

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 Před 4 lety +9

    የማልጠግበው መዝሙር:: ዝማሬ መላክትን ያሰማልን:: ስጋው እና ደሙ በሚሰዋባት:
    መላእክቱ በሚረቡባት
    ከፍ ብላ በተሰራች:
    በመስቀሉ ድል ባረገች:: 🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲

  • @weldehiwottesfagergish5625

    ህይወት የሚሰጥ መዝሙር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
    ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን ወንድም

  • @user-uu1zt2bs4j
    @user-uu1zt2bs4j Před 6 měsíci +2

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ብስማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር 😥🙏🙏🙏💚💚💚

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 Před 4 lety +11

    አሜን አሜን አሜን የማይጠገብ መዝሙርም ስብከትም ነው ዲያቆን በሀሳቤ በቃ ቤተመቅደስ ውስጥ ሆኜ ነው ይህንን መዝሙር የምስማው ውስጤም ያለቅሳል ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው በእውነት ቃለህወት ያስማልን

  • @besemayyhalulbkumu830
    @besemayyhalulbkumu830 Před 2 lety +2

    በረከተ ቅዱስ ጳውሎስ ይህድር በላእሌከ ኡሁየ ዲያቆን

  • @Hantahab
    @Hantahab Před 4 měsíci +1

    ዲያቆን እግዚያብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያትረትርፍልህ በብዙ ተባረክ ❤❤❤

  • @barchetube7442
    @barchetube7442 Před 4 lety +26

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን!!

  • @tshaytesfahum2612
    @tshaytesfahum2612 Před 4 lety +25

    አሜን፫
    #እግዚአብሔር #የድንግል ማርያም ልጅ #ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን።
    #ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪያችን።
    #እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን።
    #የመጣብንን ይህን ክፉ በሽታ #እግዚአብሔር ከአለም ሁሉ ያጥፋልን።

  • @gadisa1000
    @gadisa1000 Před 4 lety +43

    I can't stop listening this Mezmur, God bless

  • @peaceforall8032
    @peaceforall8032 Před rokem +12

    How lucky are people living in Ethiopia listening to this day and night❤ What a wonderful mezmure and his voice just beautiful! It's my ringtone now, thank you🙏. It should have a millions views 😏

  • @user-ie1lm6kb9k
    @user-ie1lm6kb9k Před rokem +2

    ዛሬ አለቀስኩ በእግዚአብሔር ስም💔💔💔አንተዉ ጠብቅልን ቤተክርስቲያናችን አምላክ ሆይ

  • @MemeMeme-be4dk
    @MemeMeme-be4dk Před 4 lety +4

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @firehundemeke5224
    @firehundemeke5224 Před rokem +1

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
    በቤቱ ያጽናህ፤ያጽናን

  • @uaeuae1833
    @uaeuae1833 Před 3 lety +5

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜን ከጤና ጋርይስጥልን መዝሙርህን ስሰማዉ ብዉል አልጠግብ አልኩኝ

  • @Genet8983
    @Genet8983 Před rokem +2

    ጥኡመ ዜማን ያሠማልን ድንቅ ነው መምሕር ስራወቹን ስወዳቸው😭

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 2 lety +6

    በሰንበት ማለዳ ማለዳ ዘወትር የማዳምጠው መዝሙር🌹🌺የቅዳሴ ዜማ አለው ቅዳሴ የገበው ይመስለኛል ፍሬ ፀጋውን ያብዛልህ😊❤🙏

  • @addisalem8254
    @addisalem8254 Před 4 lety +9

    እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ውንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @wolde19
    @wolde19 Před 4 lety +14

    አሜን !!! ቃለ ህይወት ያሰማልን፥
    እጅግ በጣም ድንቅ መዝሙር
    ከሰማሁት ጀምሬ ከ አይምሮዬ አልወጣም ፤
    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 Před 2 lety +4

    አጥትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወድማችን ቤቤቱ ያፀናህ ግሩም ነው❤😥

  • @user-bd7tk3dv8u
    @user-bd7tk3dv8u Před rokem +2

    ልብ የሚሰብር መዝሙር በቤቱ
    ያፅናህ
    ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️😭😭😭

  • @hannakifle8935
    @hannakifle8935 Před 2 lety +6

    አገልግሎትህን ይባርክልህ የጭንቅ ሰአታችንን በዚህ ፀሎት ነው ያሳለፍነው አብዝቶ ይባርክህ ለልጆቻችን መልካም አርአያ ነህ

  • @user-sf5vq5dj9r
    @user-sf5vq5dj9r Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ያግልግሎት ዘመንህ ይባርክልን

  • @meherat938
    @meherat938 Před 4 lety +12

    Amen ያባቶቻችን በረከት ልመናቸው አይለየን አሜን ዘማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @solomonshimelis5031
    @solomonshimelis5031 Před 4 lety +6

    ወንድሜ ከጌታ የተሰጠህ የማመስገኛ ድምጽህ የተስረቀረቀ ነው መታደል ነው።ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

    • @channel-dh3hy
      @channel-dh3hy Před 3 lety

      በጣምደስይላልበእውነትያገልግሎትዘመንህንይባርከው

  • @user-wr6lj6pn6q
    @user-wr6lj6pn6q Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ስለ ቅዱሳን ምልጃና ጸሎት ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን የመዓቱን በር ዘግቶ የምህረቱን በር ይክፈትልን በደላችንን አበሳችንን አያስብብን ስለ እናቱ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አሜን!!!!

  • @selambelayhun7932
    @selambelayhun7932 Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @wendeyemana5135
    @wendeyemana5135 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ። አቤቱ ይቅር በለኝ አምላኬ ለንሰሀ አብቃኝ ኪዳነምህረት አማልጅኝ።

  • @haymanotl794
    @haymanotl794 Před 2 lety +1

    Amen kale hiwot ysmalen

  • @selamkahsay2489
    @selamkahsay2489 Před 3 lety

    Ewnetm semen melak yawetawal "Frezer" zemara melaktn yasemalen🙏

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 Před 4 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ !!🙏🙏🙏😭😭😭

  • @masiik7285
    @masiik7285 Před 2 lety +2

    በእውነት ቃለሂወትያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባረክልን አሜን አሜን አሜን ⛪️✝️🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 Před 4 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @firrhwotferri6830
    @firrhwotferri6830 Před 2 lety

    Uffff tebarek nurlin ye Zelalem Dems desi yilal 🥰🥰🥰🥰🥰🥰✝️✝️💖💖💖💖💖💖💖

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 3 lety

    Amen Amen Amen zimare melaekt yasemaln Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲

  • @atalayliyew2739
    @atalayliyew2739 Před 2 lety

    እኔ ይህን ስሰማ ምን እንደማደርግ ኣላውቅም ተባረክ የኔ አባት

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @wendeyemana5135
    @wendeyemana5135 Před rokem +2

    አቤት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው።

  • @user-oz3yx3dw1i
    @user-oz3yx3dw1i Před 4 lety +7

    አሜንአሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤቱ ጌታሆይይቅር በለኝ 👐😭😭😭😭😭

  • @user-ob5fc1dt1f
    @user-ob5fc1dt1f Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አቤት የስራዊት ጌታ ይሄ አስከፊ ግዜ ብቸርነትህ አሳልፍልን የአዛኝቷ ምልጃ አይለየን

  • @bleneberehanu3531
    @bleneberehanu3531 Před 4 lety +2

    አሜን ዝማሪ መላክ ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በቸርነቱ ያንርህ

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልነ ⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️🎤🎤🎤🍇🍇🍇🌻🌻🌻🤲🤲🙄✅️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👏👏👏

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የማምላክ ልጅ😭😭😭👏👏👏

  • @user-fl3hz2wt6d
    @user-fl3hz2wt6d Před 4 lety +9

    ዝማሪ መላይክት ያሰማልን እግዚአብሄር የሀገራችን ኢትዮጲያንና የቤተ ክርስቲያንን ትስአየዋን ደስታዋን ታላቅነቷን እጅ ክፉዋን አያሳየን አሜን በሉ ይሁንልን ይደርግልን በሉ እመኑእጅ አትፍሩ ።።

  • @muluneshmetaferia7809

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤ እድሜና ጤና ይስጥልን❤ ፀጋውን ያድልልን❤

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety

    Amen3 Zemari melaketin yasemalen wondemachin sitegawn yabezaleh

  • @sulamtesesulamtese7253
    @sulamtesesulamtese7253 Před 3 měsíci

    ጸጋውን ያብዛልሕ በእውነት ትለያለሕ ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን ዘመንሕ ይሑን ፍሥሐ

  • @user-kw1qp4qf4b
    @user-kw1qp4qf4b Před 4 lety +2

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 4 lety +1

    *የገኃነብ ደጆች አይችሉዓትም* ማቴዎስ ፲፮ ፥፲፰ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዲ/ ን ፍሬዘር

    • @user-ld9cu1rn8u
      @user-ld9cu1rn8u Před 4 lety

      ሊቃነ ልሳናት ቴዲ በጸሎታቹ አስቡን ተባረኩ ንፈትወኩም ኢና

  • @senasena146
    @senasena146 Před 4 lety +3

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg Před 11 měsíci

    ሁሌም ከአምሮዬ የማይወጣ መዝሙር 🙏❤🙏

  • @meskiyemariyamlij
    @meskiyemariyamlij Před 4 lety +5

    AMEEN AMEEN AMEEN zemare malyekit yasemalen 😥😭😭❤

  • @user-zl9yd8fy9q
    @user-zl9yd8fy9q Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏😥

  • @alemtsehayseife6103
    @alemtsehayseife6103 Před rokem

    Silezimarew Egziabeher amalk yimesgen
    Firye egziyabeher yibarkh 🙏🙏🙏⛪️

  • @destatarik4989
    @destatarik4989 Před 3 lety

    ዝማሪ መላክ ያሰማህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @fakerta105
    @fakerta105 Před 4 lety +21

    ውድ ወድማቻን ዝማሬመላይክትን ያሠማልን በውነት እመቤቴ በቤቷ አጥንታ ታኑርህ

  • @nenenenene9965
    @nenenenene9965 Před 2 lety

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 4 lety

    Amen Amen Amen Zemare malekete yasmalene

  • @maresheta6868
    @maresheta6868 Před 2 lety

    አሜን ዝማሬ መላእክትንያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @simrettedros2882
    @simrettedros2882 Před 4 lety +1

    Krayla'so, krayla'so, krayla'so, krayla'so, krayla'so (41) Eyesus krustos nahina 😭😭😭😭 krayla'so, krayla'so, krayla'so.
    Orthodx Tewhdo n-zelalem Tineber.
    Kbri, wedase, amluket n-zelalem n-Egzabher abona ykuno. 😭😭😭😭😭. Mehret yewrdelina.
    Amen(3)

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 Před 4 lety

    Amen Amen Amen zmare melakt yasemaln

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 Před 4 lety +10

    Glory to our God! Amen 🙏 amen 🙏 golden voices only to praise the lord....

  • @norsakr2238
    @norsakr2238 Před 4 lety +1

    Egziabher xegu yebzhalkn zemare melakita yasemaleln

  • @smegnewwale9940
    @smegnewwale9940 Před rokem

    በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስጦታ ልዩ ልዩ ነው

  • @fatama1233
    @fatama1233 Před 4 lety +1

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @brookwolde3194
    @brookwolde3194 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @user-im7fp4bl1h
    @user-im7fp4bl1h Před 4 lety +2

    በጣም በጣም ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tenafker2538
    @tenafker2538 Před 4 lety +1

    Amen amen amen

  • @haftamneshbelete3913
    @haftamneshbelete3913 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @salemsalem506
    @salemsalem506 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz2302 Před 4 lety +2

    እግዚአብሄር ይመሰገን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ሆይ የመጣብንን ክፉ በሽታ ከእኛ አርቅልን እደ ሃጢያታችን ሳይሆን እደ ምህረትህ ማረን ይቅር በለን አሜንንን😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @hannatadesse6274
    @hannatadesse6274 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @mekdesadane8830
    @mekdesadane8830 Před rokem

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bontuusalalee2041
    @bontuusalalee2041 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማለእክት ያሰማል ወንድማች

  • @maryamenateyezelalembete9064

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተመስጌን አምላኬ ለዚች እናት ቤተ ክርስቲያን ልጅ ስላረከኝ አምላኬ ቸሩ መድሃኒያለም

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +1

    ወንድማችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
    እንዴት መታደል ነው ቤተ ክርስትንያኑ የምወድ የምክበር በእዉነት የታደለ ነው። አቤቱ ጌታ ሆይ በደምህ የዋጃሃት ቤተ ክርስታያንህ ጠብቅ አሜን ።

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ አብዝቶ ይበረክ ጥኡም ዜማ🙏🙏🙏

  • @user-rz4hl9pn4w
    @user-rz4hl9pn4w Před rokem

    እግዛብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před 3 lety +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔን እጅግ አድርጌ ወደድኩት እስከ መጨረሻ ዘምንህ ጸንተህ የምትኖር ያድርግህ የ ተዋህዶ ልጅ ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @efremzeethiopia8992
    @efremzeethiopia8992 Před 2 lety

    ዋው አቤት መንፈስን የሚያድስ መዝሙር

  • @muluwerkayalew7224
    @muluwerkayalew7224 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእምነታችን ያጽናን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን!!!!!!!!!!!