🔴 አዲስ ዝማሬ " እምከብካበ ወልዳ ለድንግል " ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 11. 2023
  • 🔴"ጸልዩ በኅበ ዛቲ | በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጸልዩ | ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ
    👇 👇 👇
    • *NEW* ጸልዩ በኅበ ዛቲ | በቅድ...
    🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ " እምክብካበ ወልዳ ለድንግል " ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ ‪@-mahtot‬
  • Zábava

Komentáře • 406

  • @user-bz4iw2gh6p
    @user-bz4iw2gh6p Před 8 měsíci +255

    መዝሙሩ ወደድኩት ❤
    ዘማሪው ወደድኩት ❤
    ግጥሙ ወደድኩት ❤
    ዜማው ወደድኩት ❤
    ከሁሉ በላይ ፈጣሪን በድንግልና ፀንሳ በድንግልና ለወለደቹ ለቅድስተ ቅድሳን ድንግል ማርያም ወደድካት ❤❤❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-fi6bt1pp5f
    @user-fi6bt1pp5f Před měsícem +13

    ምን ሆነን ነው ግን እኛ ኦርቶዶክሶች ይሄ የመሠለ መዝሙር እያለ ለመንሣው ምግብ ዘፈን ነምንሰማው አራ ይብቃን እውነት ለኩንቱ ለጠፍው ማሞገስ ወይኔ ከንቱ የሆንንን በቃን ማስተዋሉን ያድለን ዝማሬ መላዕክትት ያሠማልን❤❤

  • @nanaeliverpool522
    @nanaeliverpool522 Před 8 měsíci +131

    አሜን እንኳን ለእመቤታችን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አብሮ አደረሰን !!!

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +66

    ዝማሬ መላክእት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውዱ የተዋህዶ ፍሬ❤
    👉ጥንት የነበረች ✔
    👉ዛሬም ያለች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ከተዋህዶ፡ከተዋህዶ በረት
    ከእመቤታችን.እቅፍ
    ከመስቀሉ.ስር.አይለየን አሜን❤❤❤

  • @amanawettsion
    @amanawettsion Před 8 měsíci +55

    ኣደይ ማርያም አክሱም ጽዮን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ሀይማኖታችንን ትጠብቅልን። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ዘማሪ

  • @netsanetzebene8037
    @netsanetzebene8037 Před 8 měsíci +41

    አቤት ድምፅ ፍሬዬ እምከብከበ ወልዳ ለድግል በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ እደ አብስራ ገብረኤል እደሚወደድ ተስፋ አለኝ ❤አተንም እስከ ዘላለም በቤቱ ያኑርያ አሜን 👏👏👏

  • @Meseret21
    @Meseret21 Před 8 měsíci +60

    እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

    • @Semret-bg8id
      @Semret-bg8id Před 8 měsíci +1

      እኔን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @netsanetzebene8037
    @netsanetzebene8037 Před 8 měsíci +32

    ፍሬዬ በስመአም ልብን የሚያድስ መዝሙር ነዉ ❤በለተ ቀኗ ስለለቀቅህ ድግል ትጠብቅህ❤❤❤

  • @abrahamtarekegn9239
    @abrahamtarekegn9239 Před 8 měsíci +19

    ''እምከብካበ ወልዳ ለድንግል'' ግሩም ዝማሬ ... ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታህ🌺

  • @dagmithewan2189
    @dagmithewan2189 Před 8 měsíci +10

    እንዘ ንብል
    ኢንትኃጎል
    እምከብካበ
    ወልዳ ለድንግል (*2)

    እምከብካበ
    ወልዳ ለድንግል (*2)
    ቃለ አብ ህያው የመረጠሽ
    በተዋህዶ ያደረብሽ
    አማናዊት ፂሆን ማርያም አንቺ ነሽ
    ማህደረ መለኮት ድንግል አንቺ ነሽ
    አዝ
    ረቂቅ ቃልየተፃፈብሽ
    ድህነታችን የታወጀብሽ
    ህትምት ሰሌዳ ንፅሂት አንቺ ነሽ
    የኪዳሉ ፅላት ብፅሂት አንቺ ነሽ(2)
    አዝ
    ሙሽራሽ ሆነ ቸሩ ልጅሽ
    ስጋችንን ነስቶከስጋሽ
    በመርገመ ሀጥያት ስንቆሽሽ
    ህይወትን አደለን ሆነልን ፈዋሽ
    አዝ
    ንግስተ ሰማይ በመሆንሽ
    ባለሟልነትን ስለታደልሽ
    ከሰርጉ እንዳይለየን ቅዱሱ ልጅሽ
    ተማፅነንብሻል እኛ ልጆችሽ
    አዝ❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉❤ ዘማሪ ፍሬዘር ደሳለኝ🎉🎉🎉🎉❤

  • @YalemzewedAdugna-sn4ui
    @YalemzewedAdugna-sn4ui Před 8 měsíci +10

    ጽዮን ማርያም ትባርከን አሜንንንንንንንንን

  • @tsiyonalamirew2138
    @tsiyonalamirew2138 Před 8 měsíci +16

    እንኳን አደረሰን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤

  • @MusieTewold
    @MusieTewold Před 8 měsíci +19

    ነፍስን የሚያድስ ዝማሬ ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.🌹🌹🌹

  • @mekdeswerku8783
    @mekdeswerku8783 Před 8 měsíci +15

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ በእውነት

  • @Semret-bg8id
    @Semret-bg8id Před 8 měsíci +15

    ዝማሬ መላክትን ያስማልን በቤቱ ያጽናክ ውንድማችን

  • @user-pm1vc2hc7y
    @user-pm1vc2hc7y Před 8 měsíci +17

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏የተዋህዶ ልጆች በሀገርም በዉጭም የምትኖሩ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ብያለሁ 🙏🙏🙏ለሀገራችን ሰላሙን ትላክልን 🙏🙏🙏ከልጇ ከወዳጇ ታስታርቀን 🙏🙏🙏

  • @binyamgetachew8647
    @binyamgetachew8647 Před 8 měsíci +12

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    እንኳን አደረሳችሁ
    የኔ እናት እረዴትና በረከት በቤታችሁ ትሙላ

  • @teguadamengste
    @teguadamengste Před 8 měsíci +10

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ዝምሬ መላእክት ያሰማልን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
    መንፈስን የሚያድስ ዝምሬ እመብርሀን በቤቱ ታቆይልን ❤❤❤

  • @abebualene5337
    @abebualene5337 Před 8 měsíci +12

    አሜን የእመቤታችን ስም የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ማርያም ትጠብቅ

  • @ProgrammingWithBini-ig8fz
    @ProgrammingWithBini-ig8fz Před 8 měsíci +21

    🥰🥰🥰🥰አሜን እንኳን ለእመቤታችን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አብሮ አደረሰን !!!

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy Před 8 měsíci +17

    እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለድንግል ማርያም ጽዮን ማርያም ፍቅራን በልባችን ያሳድርብን አምላካችንን❤

  • @Mikiyass21
    @Mikiyass21 Před 6 měsíci +3

    ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔአለም አሜን

  • @user-ic4rv7lb3k
    @user-ic4rv7lb3k Před 7 měsíci +5

    ይሄን ሰምቶ ማይደሰት ሰይጣን ብቻ ነው ''እምከብካበ ወልዳ ለድንግል ❤''

  • @Bemnte204
    @Bemnte204 Před 8 měsíci +2

    Zemara melakitn yasemalin

  • @SerkalemAklik
    @SerkalemAklik Před 8 měsíci +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እማምላክ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o Před 8 měsíci +13

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጺዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mintesinotendalkachew5071
    @mintesinotendalkachew5071 Před 8 měsíci +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 8 měsíci

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tg-mh7rv
    @tg-mh7rv Před 8 měsíci +5

    እንደ ሁሌው ምርጥ ነው ተባረክ ፍሬዘርዬ😊😊😊🎉

  • @ZedagimKidusan
    @ZedagimKidusan Před 8 měsíci +8

    በእመቤታችን በአመታዊ ክብረ በአሉዋ /ዋዜማዋ እንዲህ አይነት መዝሙር ደስ ይላል በርታ ፍሬዘር ለድንግል የምትለዋ ዜማዋ ተመችቶኛል🥰
    እንኳን ለህዳር ፅዮን በአል አደረሳቹ ምዕመናን🎉🎉🎉🙏

  • @user-by2rs7zf7n
    @user-by2rs7zf7n Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ወድማችን በእውነት

  • @endeshawtedila-ll4os
    @endeshawtedila-ll4os Před 8 měsíci +12

    እንኳን ለእመቤታችን ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ።

  • @firenegash5786
    @firenegash5786 Před 8 měsíci +4

    ❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Před 8 měsíci +3

    እልልልልልልልል
    ዝማሬ ጥኡም መላእክት ያሰማልን የያሬድ ዜማ ጥኡም ዜማ እመብርሃን ትስጥልን

  • @gunatube12
    @gunatube12 Před 8 měsíci +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @behileabew
    @behileabew Před 8 měsíci +6

    የተዋህዶ ልጆች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ:: 💚💛♥

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsega_Ye_Giyorgis
    @Tsega_Ye_Giyorgis Před 8 měsíci +2

    እምከብካበ ወልዳ ለድንግል❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y Před 6 dny +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ፍሬ❤❤❤💐💐💐🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌹🌹🌹🕊🕊🕊

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Před 8 měsíci +2

    Zemare Melaktn yasmaln Dn Frezer 🙏🙏🙏 Nefsn yemiyresres des yemil Tsion Enatachnen makbrya mezmur silsetun Enamesgnaln 🥰🥰🥰 Enkuan LeAxum-Tsion Kebre Beal beselam aderesen 🤗🤗🤗

  • @mememm8692
    @mememm8692 Před 8 měsíci +3

    አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před 8 měsíci +6

    "ዜማ ሲያውቅ እኮ❤
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፍሬ ያኑርህ።
    በዚህ ዘመን አንተና መምህር ዘላለም መንግስቱ ብቻ ናችሁ ያሬዳው ዜማ ያላችሁ💚
    "ማኅቶቶች ግን ናፍቆት ዝማሬን በዛው አስቀራችሁት አደል እግዚአብሔር ይስጣችሁ😢

  • @dawitmekbib
    @dawitmekbib Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    ድምፅህ + መዝሙሩ ፍፁም ሰላምን ይሰጣል
    እመቤታችን እናታችን እስትንፋሳችን ነች።




  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před 8 měsíci +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtilahun5804
    @alemtilahun5804 Před 8 měsíci +3

    Amen Zimare Melakt yasemaln🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-ut6gj4fo3u
    @user-ut6gj4fo3u Před 8 měsíci +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሠማልንዲ/ናችን

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před 8 měsíci +1

    Elellelellelell egzabher yemesgen. Enkuan beselam adresen al emebetachen 🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @hiwothiwotasefahiwot500
    @hiwothiwotasefahiwot500 Před 8 měsíci +1

    Ellllllll 👏 Ellllllll ❤️ Ellllllll 👏 Zemari melaketen yasemalen ❤️🙏

  • @abegaztube9527
    @abegaztube9527 Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን

  • @ethiokal8927
    @ethiokal8927 Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GutaDamtew
    @GutaDamtew Před měsícem +1

    Zmare melaekt yasemalin
    👏👏👏👏👏👏👏ameeeeeen ameeeeeeen ameeeeen

  • @ethiokal8927
    @ethiokal8927 Před 8 měsíci +3

    እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @miheretkassahun-ez1bb
    @miheretkassahun-ez1bb Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላክእት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistfenta2003
    @tigistfenta2003 Před 8 měsíci +4

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před dnem

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ethiotube6460
    @ethiotube6460 Před 8 měsíci +5

    እንኴን ለእመቤታችን ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @bethabt
    @bethabt Před 8 měsíci +2

    ድንቅ ዝማሬ

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 8 měsíci +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያም የልባችንን መሻት ትፈፅምልን👏👏👏🙏

  • @AsKl-lh7vv
    @AsKl-lh7vv Před 8 měsíci +2

    ዝማሪ.መላክት ያሰማልን እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏

  • @user-ue6cg6vo3q
    @user-ue6cg6vo3q Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 8 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልልልልል👏🕊🕊🕊 አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 8 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና

  • @alambekallah7541
    @alambekallah7541 Před 8 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ZemariBemnetZenebe
    @ZemariBemnetZenebe Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት።ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቆን ፍሬዘር።

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 Před 6 měsíci +1

    የድንግል ስም ስያወድሱ ስሰማ በሰማያት በመላእክት በፃድቃናትን የሚቀርብላት ምስጋናስ ምን የጣፈጠ እና ያማረ ይሆን ብየ በተመስጦ ለምስማት አስባለሁ
    እግዚአብሔር ዝማሬመላክት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ ፍሬዘር

  • @FromsaKuma
    @FromsaKuma Před 8 měsíci +2

    ዋው ህትምተ ሰሌዳ አሜን

  • @yohannesderso5863
    @yohannesderso5863 Před 8 měsíci +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለህዳር ጽዮን በሰላም አደረሳችሁ

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 Před 8 měsíci +2

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dezytekea7520
    @dezytekea7520 Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መልአከ ያሰማልን

  • @redietbezabih6641
    @redietbezabih6641 Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @user-ik9dn7ho9s
    @user-ik9dn7ho9s Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @fikrassfa135
    @fikrassfa135 Před 8 měsíci +3

    እንኳን አደረሳችሁ እልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @tanjabagala1493
    @tanjabagala1493 Před 8 měsíci +2

    አሜንንን ዝማሬመላእክትን ያሰማልልንንን❤

  • @Emuti83
    @Emuti83 Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn Před 8 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን ፍሬዘር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ አሜን

  • @abebualene5337
    @abebualene5337 Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክተ ያሰማልን ድንግል ትጠብቅህ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን የእናታችን የድንግል ማርያም በረከት ረድኤት ያድልልን በምልጃዋ ትታደገን

  • @msaye9468
    @msaye9468 Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ዲ/ን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @mikre_aimro
    @mikre_aimro Před 8 měsíci +1

    አሜን!

  • @KalkidanAbata-di4cb
    @KalkidanAbata-di4cb Před 8 měsíci +1

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 Před 7 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ ዲያቆንፍሬዘር
    እመብርሀን በእድሜ በጤና ትጠብቅልን ትክክለኛ የቤተክርስቲያናችን መዝሙር

  • @user-lc2tu1je9g
    @user-lc2tu1je9g Před 8 měsíci +2

    ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @user-ti3ni6df3r
    @user-ti3ni6df3r Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ድግል ማርያም ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን ፍቅረን ትስጥልን🙏🙏🙏

  • @imanot6978
    @imanot6978 Před 8 měsíci +2

    እንኳን አደረሰን አሜንን

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 Před 8 měsíci +1

    ዝማሪ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-wj3cb5ko2o
    @user-wj3cb5ko2o Před 8 měsíci +3

    እመቤቴ ማርያም ሀገራችነንና ቤተሰቦቻችነን ከክፉ ነገር ጠብቂልን በሰደት ያለነውም ለደጅሽ ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 8 měsíci +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥልን የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን

  • @hab1221
    @hab1221 Před 8 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 8 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን👏♥️♥️ ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን አሜን፫👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ወንድማችን ዲያቆን ፍሬዘር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-qn6tt1iq9k
    @user-qn6tt1iq9k Před 8 měsíci +1

    የዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-sj3xz1wf2n
    @user-sj3xz1wf2n Před 8 měsíci +2

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤❤❤

  • @tubeyeramaw_lewel_9272
    @tubeyeramaw_lewel_9272 Před 8 měsíci +2

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @addisuengida5698
    @addisuengida5698 Před 8 měsíci +1

    ተባረክ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 25 dny

    ወለተ ማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመን ተሻጋሬ ያማይጠገብ ነው እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅልን

    • @-mahtot
      @-mahtot  Před 22 dny

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 8 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před 8 měsíci +3

    የኔ ውድ ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ፍርዬዋ❤