አፍ የሚያዘጋ ኦርቶዶክሳዊ ምላሽ ለፕሮቴስታንት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 07. 2023
  • ብዙ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ ፤ የቲክቶክ ስብስብ
    Biblical answers for protestants
    #protestant #orthodox #tekel #ቤተክርስቲያን #ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክሳዊ #ክርክር#ውይይት#ቴቄል

Komentáře • 103

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před 11 měsíci +8

    አቡዬ በርታ ገና አልወለድኩም ልጄ አንተ የመሰለ ተቆርቋሪ ለእምነቱ የሚቆረቆር ልጅ ስጠኝ ብዬ ተመኘሁ

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před 11 měsíci +10

    ከመልሱ በላይ እኔ ተማርኩበት ጌታ ይባርክህ አቡ የኛ ልዩ❤❤❤

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 11 měsíci +10

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍❤❤❤❤

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 Před 11 měsíci +23

    ብዙ ትምህርት ቀስሜበታለሁ በዚህ ቪዲዮ ። ዝርው እና ተበታትኖ በጭንቅላቴ ውስጥ የነበረውን ሃሳብ ልብን በሚያሳርፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል በመልክ በመልኩ እንዲሆንልኝ (organized) አድርጎልኛል። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ጸጋውን ይጨምርልህ።

    • @zerithunassefa6923
      @zerithunassefa6923 Před 11 měsíci

      እግዚያቤርጸጋውንያብዛልህእግዚያብሄርእንዳንተእይንትወንድምያብዛልን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 6 měsíci

      እኛም እኮ ስለማነብ ነዉ መፅሀፍ ቅዱስን የሚያዋክቡን ሁሉም በግልፅ ተፅፏል

  • @kasu3477
    @kasu3477 Před 6 měsíci +2

    ማርያምን አቡዬ ካተ ብዙ ተምርያለው ፀጋውን ያብዛልህ🥰

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před 11 měsíci +7

    የጌታዬ እናት ማርያም እንወድሻለን
    ቃለ ህወት ያሰማልን እንዳአንተ ያብዛልን አይዞህ በርታ ጠንክር ፆሎትም አድርግ መንፈስ ቅዱስ አንደበት ይሁንህ
    የእውቀት መላክ ቅዱስ ዑራኤል እውቀት ይሁንህ ኢየሱስ ይፈርዳል እናንተ ያአባቴ ቡርካን ይላቸዋል ለፃድቃን ለኛንም ያሰማን

  • @fasilwolde8269
    @fasilwolde8269 Před 11 měsíci +10

    ልብን የሚያሳርፍ የማያድግም መልስ ❤❤❤❤

  • @MemeMomo-gi8nf
    @MemeMomo-gi8nf Před 6 měsíci +2

    Abuye egzabheri amilaki be idime be Tena yitebikiki tebareki beuneti kalati yatiregnali wondimachin ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 11 měsíci +6

    አቡዬ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልሕ በውነት የፖሮቴስታንት እራስ ምታት በርታ እመብርሐን ትጠብቅሕ ከክፍ ነገር ሑሉ❤

  • @alizah2181
    @alizah2181 Před 11 měsíci +5

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውም ያብዛልህ👏

  • @adonaynebiyou2900
    @adonaynebiyou2900 Před 8 měsíci +2

    አቡዬ ምንልበልህ ቃላት ያጥረኛል ተባረክልኝ ብቻ ጌታ እናንተን ወጣቶች ለኔ ብሎ መሰለኝ ያስነሳልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 11 měsíci +6

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋዊ ያብዛልህ ወንድማችን

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ!

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 Před 11 měsíci +6

    እግዚአብር ይመስገን፤ ቅዱሱ አምላክ የሰማይ የምድር ፈጣሪ

  • @ayeleabza6500
    @ayeleabza6500 Před 11 měsíci +4

    Kale hiwet yasemaln abuna

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 Před 6 měsíci

    በውነት ወንደማቺን ዘመነህ በቤቱ ይለቅ የልቤን ነው የተናገርከው አንዳንተ እዉነት ተናጋርዎቺን ያብዛለን 🙏ተባረክ

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡዬ ፤ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-ul4fn6up6o
    @user-ul4fn6up6o Před 10 měsíci +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-jj6ur1hh9u
    @user-jj6ur1hh9u Před 6 měsíci +2

    በእድሜ ከሁሉም ትንሽ በጥበብ ግን ከተላላቆችክ የምትበልጥ የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛልህ ነህ እማቤቴ ትባርክክ 🙏🙏🙏የተዋህዶ ልጆች በእግዚአብሔር like እና subscribe አደርጉለት እኛም እየተጠቀምንበት ነው እና pls

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን በቤቱ ያቆይልን የእኛ እንቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 Před 11 měsíci +5

    ተባረኽ ወንድሜ!👍

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před 11 měsíci +6

    ክበርልን አቡ

  • @hanaini
    @hanaini Před 10 měsíci +3

    ልክ ልካቸውን ንገርልን።

  • @muluhadush4425
    @muluhadush4425 Před 6 měsíci

    ኣቡየ ፀጋዉ ያብዛልህ ወንድም ኣለም ቃል ህይወት ያሳማልን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር አሰተዋይ ለብናይሰጥን😢😢😢
    ቃለሂውት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ምልጃዋ ይለይህ😢😢😢😢😢😢

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገረ ወድማችን ቃለሂውት ያሰማልን 💒🇨🇬👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ig7fj7io6j
    @user-ig7fj7io6j Před 10 měsíci +1

    Egzihabher Abzto stegawun yiabzaleh Abuye

  • @user-zo6oq2cu5j
    @user-zo6oq2cu5j Před 8 měsíci +1

    አሜን ፫ በእዉነት ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤

  • @ew5374
    @ew5374 Před 6 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @tedytadele8626
    @tedytadele8626 Před 11 měsíci +3

    Qal hwot yasemalgn Abu,,,,

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 10 měsíci +1

    ወንድማችን አቡ በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🍒🍒

  • @yehsiyehs2445
    @yehsiyehs2445 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @comcell2134
    @comcell2134 Před 5 měsíci

    kale hewate ysemalen abuya berta🎉

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Před 6 měsíci

    Egizihabher ymesgen Kale eywetn yasemaln wedimachi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uc3fu3fj7m
    @user-uc3fu3fj7m Před 6 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏♥️
    ወድሜ ♥️🥰

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Před 11 měsíci +3

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-km9ep1st3z
    @user-km9ep1st3z Před 6 měsíci

    tebarek Kle hiyiwte yasmaln wdeme

  • @Burtukan-li3oj
    @Burtukan-li3oj Před 7 měsíci

    Kalehiweten yasemalen

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 3 měsíci

    ቃለሂወት ይሰማልንንንንን

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc Před 6 měsíci

    Gata ybarkh ketlbet❤❤❤

  • @millionargaw8565
    @millionargaw8565 Před 11 měsíci +1

    abu ...abatee tebarekk esheee kale hiwetii yasemalinn

  • @user-mt4gd4sv6p
    @user-mt4gd4sv6p Před 6 měsíci

    yeagelglot zemenhin ybarklh

  • @user-vl8rz6up4u
    @user-vl8rz6up4u Před 2 měsíci

    ቃለህውት ያሠማችው

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Před 10 měsíci +1

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @user-ig7fj7io6j
    @user-ig7fj7io6j Před 10 měsíci +1

    Abuye Emebetey stegawan tabzal yelja chernet Ayleyehe

  • @shewayetadesse
    @shewayetadesse Před 10 měsíci +1

    ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛል❤❤❤

  • @user-tq7gp1xm8q
    @user-tq7gp1xm8q Před 3 měsíci

    ስቱን የኔ ብጤ አስተማርከው እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @tsegheredahabte3273
    @tsegheredahabte3273 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 Před 11 měsíci +2

    Good job Abu.

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Před 10 měsíci +1

    💚💛❤️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏

  • @bethelhemfikre8757
    @bethelhemfikre8757 Před 7 měsíci

    my abu...💪💪💪

  • @user-hg1nr3tv5w
    @user-hg1nr3tv5w Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonitegegne7169
    @yonitegegne7169 Před 11 měsíci +4

    ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል?ስለ እናታችንስ ማን ምን ቢል ፍቅሯንስ በልባችን ማን ያወጣብናል?ያውሬው መንፈስ የሚጠላት ማንን እንደሆነ መፅሐፍ ቅዱስ ስለነገረን ማንም ምን ቢል የመሰቀል ስር ስጦታችንን ከልባችን የሚያወጣት ማን ነው? ደግሞስ የግብር አባታቸው መለፍለፍ መቀባጠር ልማዱ ነው።ራዕ 13:5 የክርስቶስ የሆኑትን አውሬው ሊሳደብ አፉን ከፈተ፥ኢሳ 14:12 ፈቃዱን ለሚፈፅሙ ሰዎችም የሚሰጠው ታላቅ ሥልጣን ሥድብና የሥድብ አፍ ነው።

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před 11 měsíci +1

      በመፎከር ሳይሆን እውንትህን ከሆነ እስቲ200 ያህል የሚሆኑ ፍጡራንን ማምለክ ተውና ክርስቶስ በቂዬ ነው በል። ይሄንን ሁሉ ጣኦት እያመለክ ያስቃል ማን ይለየኛል?

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Před 10 měsíci

      ​@@getutolla4312አይ መናፍቆች ጣኦት ነው የሚል መረጃ አምጣ እሊቁኑ የገሀነም እሳት አትሁን ተመለስ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ።።።። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጣኦት አታመልክም ❌❌❌❌

  • @Dinkneshsamual
    @Dinkneshsamual Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-wj3xi9ml1s
    @user-wj3xi9ml1s Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tq7gp1xm8q
    @user-tq7gp1xm8q Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-iz3dv6ou5n
    @user-iz3dv6ou5n Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤👍

  • @user-wl6od7sl4u
    @user-wl6od7sl4u Před 2 dny

    አቡዬ❤❤❤❤❤❤

  • @tezetar3351
    @tezetar3351 Před 11 měsíci +1

    Enamesgnalen betami

  • @E-123E
    @E-123E Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před 11 měsíci

    አቡ እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před 11 měsíci +2

    ሉቃስ16 ላይ የተጠቀሱት ድሃው አላዛርና ሃብታሙ ሰው ሁለቱም ህያዋን ናቸው ያሉበት ቦታ ግን የተለያየ ነው ህያውነት አለመኖር አደለም አብረሃም ለወንድሞችህ ነቢያትና የሙሴ መፀሃፍት አሉላቸው አለው እንጂ ምልጃውን አልተቀበለውም ሙታን አያማልዱም 1ኛጢ2:5 አማላጅ ኢየሱስ ብቻ ነው ሮሜ8:34

  • @Dinkneshsamual
    @Dinkneshsamual Před 6 měsíci

    Kekefu..yetbekhe.wendema

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 10 měsíci

    Abu,tabarke❤❤❤

  • @bakalw8951
    @bakalw8951 Před 9 měsíci

    Yewenet wendeme mene hogne endehone alakem ebakeh ligebagn alchalem whats the difference between 1.ሀጥያት ልናደርግ አንችልም and 2. ሐጢያት አለማድረግ አንችልም. Lebezu sew kelale yehonal ene gen leyunetu selalgebagn new yemer?

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 10 měsíci +1

    እነሱ አያዎቁ ነው እሚያጠፉት

  • @genzebemolla7076
    @genzebemolla7076 Před 6 měsíci

    Abu ebakihn netela libes 😊

  • @kidustewodros4347
    @kidustewodros4347 Před 11 měsíci +2

    selam abu tg lay sangerh atawerangm lemn? Saint john yemelew new .... ebakeh 😢

  • @tezetar3351
    @tezetar3351 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🤝🤝🤝🤝🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yx4mf3fi1j
    @user-yx4mf3fi1j Před 7 měsíci

    እረአባካችሁ ለደንዝህ አይነቶች ነጋዴወች ሊላ ንግድ ስጣችው አይ መናፍቅ ሰው አደዳብሎስ ysebkal

  • @tezetar3351
    @tezetar3351 Před 11 měsíci +1

    Yewunet Egziabher slamhn yabzawu wendmachin

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před 11 měsíci

    አቡ በራሷ በሌላ ጴንጤ መልሰ አሰጣት

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 11 měsíci

    ooo Zefmur !!!!!!!!!!!!!

  • @Tomejkara
    @Tomejkara Před 4 dny

    ኧረ ወዲያ በል አሉ የተባሉ የመፃፍ ሊቅ ናቸዉ የተባሉ የሀይማኖት መምህር ሊቅ ጳጳስ የተባሉ በተረትና በምንፍቅና የበለፀጉ የኦርቶ ግሳንግሶች መፃፍ ቅዱስ አንባቢዉን ጴንጤ ምላሽና ጥያቄ መቋቋም አቅቷቸዉ እየተዘረሩ ከሜዳ ስወጡ በግርምት ሁሉም አይቷል የተረት ዘመን አበቃ rip orto

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl Před 11 měsíci +1

    ኢየሱስ አማላጅ የሚል የለም

  • @user-ig7fj7io6j
    @user-ig7fj7io6j Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před 11 měsíci +3

    ህያዋን ማለት የማይሞት ማለት አደለም አቡ ይሞታል ነገርግን በትንሳኤ ህያው ይሆናል ይሄ ደሞ ሃጣንም ፃድቃንም ህያዋን ናቸው የመክ3:22እና9:4-6 የሚንጋረው ለዘላለም ይደመሰሳሉ ሳይሆን ምድር ላይ ስለሚሆነው የሞቱ ሰዎች ምንም አያውቁም ነው ትክክልም ነው ኦርቶዶክሶች ሙታንን መጥራታችሁ ሙታን ጠሪ ከመባል አትድኑም እንደዛውም ናችሁ

    • @tilmer9552
      @tilmer9552 Před 11 měsíci +1

      እኔ ምለው ህያው ማለት ምን ማለት ነው

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před 11 měsíci

      @@tilmer9552 በህይት የሚኖር ማለት ነው ሉቃ16 መሰረት ሃብታ ግን ነፉግ የነበረውም ፃድቅ የነበረው መፃጉ ሁለቱም ህያው ነበሩ

    • @zgoraalex8493
      @zgoraalex8493 Před 11 měsíci +2

      አየህ ሙታን ጠሪ አልክ እኛ የጠራነው ቅዱሳንን አንተ ምን አልካቸው ሙታን አንድ ስድብ በል። ለነገሩ የመጨረሻው ዘመን አይደል አውሬው የስድብ አፍ ተሰቶታል ይላል ቃሉ ብትሳደብ ባንተ ይብስብሀል ። የራስህን ፍቺ እና ትርጉም እየሰራህ እራስህን አታታልል ሳይረፍድ ወደ ቤተክርስቲያን ተጨመር ።

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před 11 měsíci

      @@zgoraalex8493 ስድብ የሚባለው ያልሆንከውን ነህ ሲባል ነው ተክልዩ ከሞቱ ስንት አመታቸው ነው? አማልዱኝ ብለህ በቀን ስንቴ ስማቸውን ትጠራለህ? ሉቃ16 ላይ ሃብታሙ ስው ለወንድሞቹ ሲማልድ አብረሃም የመለሰው ምንድነው ለነሱ መፀሃፍት አሉላቸው ነው ያለው ። ሙታን ነው ስለህያዋኖች የማለደው እንጂ በህይወት ያለው ወደሙታን ምልጃ አልጠየቀም ቃሉን መርምር ለስድብ አትቸኩል ወንድሜ

  • @tilmer9552
    @tilmer9552 Před 11 měsíci +2

    ማለዳ ወደ ቤተክርስቲያን ሄዳ እንዲህ ብላ ለመነች። "ያለሙ ሁሉ ጌጽ መገኛ አንተ ነህ"

  • @user-nn4vh7qg2g
    @user-nn4vh7qg2g Před 10 měsíci

    ወንድመ አቡ እንደት ነህ ደና ነህ ብዙ ግዜ እነ ብቻ ልክ ነኝ ስትል እስማሃለሁ ለዚህ ጥያቀ መልስም ትስጣለህ አንተ ትክክል ሆነህነው የሚትጠራን በጣም አዘንኩልህ ወንድመ ስለትህትናህ ጥሩ ነው ስለ ትምህርትህ ጥፋት ያስከትላል እኛ ልክ እንኳን ባንሆን ወደት እንምጣ ወደ ዘፋን ወደ ዳንክራ ወደ ስድብ ወደ ነቀፋ ወደ ትገደል ወደ የደንክ ራ ኮንስርት ለማዘጋጀት ወደ እየሱስን ስም የምጠራው ስው ለማሳደድ፣ እየሱስ ከተባለ መናፍቅ ለማለት ወደ ስድብ ናዳ ለማውረድ ወደ ጥንቆላ ወደ መተት ወደ ጥላቻ፣ ቸርች ለማቃጠል ፣ መስተ ፋቀር መስተባረር እያሉ ስውን ማሳበድ አራ የእናንተ ጉድ መቼ ያልቃል ይኸንን ጉድ ይዛችሁ አህዛብ መባሉ ያንሳቿዋል እንጅ አይበዛባችሁም የአህዛብ ስራ ከዚህ የተለየ ስላልሆነ አህዛብ ከላይ የተጠቀስውን ሁሉ ስለሚያደርጉ ይኸንን ጉድ ይዘ ለማስተማር ዳደ ባትል ጥሩ ነው እላለሁ መፃሐፍ ቅድስ ስላነበክ የመፃሐ ቅድስ ሀሳብ አውቀዋለሁ ብለህ አትሳት ወንድመ አንተ ገና የመንፈሳዊ ጨቅላ ህፃን ነህ ላአንተ መፃሐፍ ቅድስ ጥቅስ መጥቀስ አይጠበቅብኝም ምክንያቱም አውቆ የተኛ ብቀስቀሱ አይነሳም ይባላልና አየው ማንበብ ብቻ በመንፈስ ካልተረዱ ለክርክር ብቻ መዘጋጀት ይሆናል እኔም አንተን ሳይህ ለክክር ብቻ ነው የምታነበው እንጅ ህወይት ይሆነኛል ብለህ አይደለህም ምክንያቱም አንተ የሚትጠቅሳቸው ጥቅሶት መልስ ሆኖ ሳለ ወደ ለላ ትቶሮጉማለህ በአብነት 1 ኛ ዮሐንስ ምዕራፍ 2-1ጀምሮ የለውን ሀሳብ አንብባሃል ግን አላስተዋልከኹም ጣበቃ ማለት ፈራጅ ማለት ነው የተኛው መዝገቤ ቃላት ማንበብ ከመንፈስ እንጅ በስመት አይደለም ቪድዮ ለመስራት አንብባሃል ለማወቅና ለመረዳት አላነበከኹም እየሱስ አማላጅ የሆነበትን ጥቅሶች አትቀበልም አማላጅ ያልሆኑትን ትቀበላለህ አማላጆችህ እየሱስ ከመምጣቱ በፍት የት ነበሩ ቁጣ ልጆች ስንሆን የት ነበሩ ለምን ከአብ አማልዶ ከቁጣ ለም አላዳኑንም እነኝ ጥቅሶች ለማን እንስጥ ዕብራውያን 7-22-25 1ኛ ጢሞቴዎስ 2-5 ሮሜ 8-34 ኢሳያስ 59-16 1 ኛዮሐንስ2-1 ሌላም አለ ይኽ ለአብነት ነው እሽ አንተ የቅዱሳን ምልጃ እንድሁ በመፃሐፍ ቅድስ ጥቀስ እንደ አባቶችህ ተረት ተረት ትቴ ወንድመ ኮኻሀላ ያስርካቼውን ገመድ ፈቴ ጣልና በእየሱስ ብቻ እመን ወንድመ የምታነበው መፃሐፍ ቅድሰ በመንፈስ አንቢ ወደ እየሱሰ ይመራሃልና ከዛ ቦሀላ የእየሱስ አማላጅነት ይገባሃል ።

    • @addisforum1618
      @addisforum1618 Před 6 měsíci

      ዘበዘብክ

    • @melakutesfaye2433
      @melakutesfaye2433 Před 6 měsíci +1

      ከንግግርህ ከስድብህ መንፈሳዊ መሆንህን አየንኮ የኢሉሚናቲው ሉተር ተከታይ የሆንከው መናፍቁ የክርስቶስ ጠላት አንተ በበሰበሰ አፍህ ክርስቶስ የመሰረታትን አንዲት ሀዋርያዊት ኦርቶዶክሰ ቤተክርስቲያንን ብትሰድብ እሷ አትቆሽሽም አንተ ግን ዘላለማዊ እሳት ይጠብቅሀል ቀሽሙ መናፍቅ በተረፈ ኢየሱስ አምላክ ነው ፈራጅ ነው አምላካችን ክርስቶስ እንዲህ አለ እነሆ በቶሎ እመጣለው ለእያንዳንዱም እንደየስራው መጠን እከፍለው ዘንድ ዋጋዬ ከኔጋ ነው አልፋና ኦሜጋ ሀያል አምላክ እኔ ነኝ(ራዕ22÷12) ፕሮቴስታንቲዝም ፀረ ክርስቶስ ፀረ ክርስቲያን ናቹ ነፍሳቹን አድኑ መናፍቃን😮

    • @Dinkneshsamual
      @Dinkneshsamual Před 6 měsíci

      Lebona.ysetek...

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 6 měsíci +1

    እሽ ፓስተሩ ወንድሜ ኢየሱስ ዳግም በምፅአት የሚመጣዉ ሊፈርድ ነዉ ስለዚህ አንተ ከዳንክ ለምን ለፍርድ ይመጣል? ነዉ በአንተ ላይ አይፈርድም እያልከን ነዉ ሀሰተኛነታችሁ እዚሁ ተያዘ

  • @user-wu9re9rt1q
    @user-wu9re9rt1q Před 6 měsíci

    ተሰውሮባቸው የምድር ደቆሮ ናቸው ጼጤ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 6 měsíci

    ሙታን የተባሉት ያንች ቢጤ ናቸዉ ግን የህያዋን አምላክ ነዉ እኛ የምናመልከዉ ለመሆኑ የማይሞት አለ? ሞት ሲልሽ ስለ ስጋ ሞት አይደለም የስጋ ሞትማ ኢየሱስም ሞቷል ግን ተነስቷል። የነብስ ሞት ነዉ ቅዱሳን ደግሞ በነፍስ ህያዋን ናቸዉ ወንድሜ ደግሞ በ ኦሪትም እኮ ትንሳኤ ሙታን ይታመናል ሰዱቃዉያን ብቻ ናቸዉ የዘመኑ መናፍቃን የማያምኑት እንጅ ኦሪት ያምናል ለመናፍቃን የምጠይቀዉ እሽ እንደዚህ ካላችሀየ ሞትን ያላዮ እነ ኤልያስ ሔኖክን ባለ ራዕዮ ዮሐንስን ምን ዉስጥ ልትከቷቸዉ ነዉ? ታድያ ለመዳን ለመዳን ሀዋርያት እኮ ከአንተ ቀድሞ ነዉ የዳነዉ ታድያ ምን አስጨነቃቸዉና ስለ ዳግም መምጫዉ ምልክት አጥብቀዉ በማቲዮስ ወንጌል ምዕ 24 ጠየቁት?

  • @jembia7857
    @jembia7857 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-ye3sg9ft3z
    @user-ye3sg9ft3z Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KelemTube12
    @KelemTube12 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maragfasil4916
    @maragfasil4916 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @Ganat-jl4wb
    @Ganat-jl4wb Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-ro8cm9ok5f
    @user-ro8cm9ok5f Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤