ክርክሩ ተጧጡፏል! | በመድኅኒዓለም ተፈፅሟል ወይስ እኛ እንፈጽመዋለን? | "በኃጢአት የሚጫወት መጀመሪያም አልዳነም"! | Haleta Tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 12. 2023
  • #Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Komentáře • 478

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet Před 8 měsíci +48

    የኦርቶዶክስን ነገረ ድኅነት ትምህርት የሚያሸንፍ ምንም አይነት ተቃውሞ የለም ❤❤❤እግዚአብሔር ይችን ቤተክርስቲያን ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን

    • @singermerkebumarkos
      @singermerkebumarkos Před 8 měsíci

      ኧረ መሸናነፍ የሚል ወኔ መች ነው የሚለቀን??? ጉዳዩ ስለዘላለም ህይወት እኮ ነው! መዳን እንጂ ዛሬ ማሸነፍ መሸነፍ ዋጋ የለውም!!!

    • @news3764
      @news3764 Před 7 měsíci

      ምንም ጥቅም የለው ። አይሁድ፥ ኦርቶዶክስ ፥ ፕሮቴስታንት ፥ ካቶሊክ ወዘተ እያሉ መነጋገር ጥቅም የለው ። ይልቅ በደንብ መነጋገርና ማጥራት እና ማወቅ ነው የሚሻለው ።

    • @RgbRgb-pj5bh
      @RgbRgb-pj5bh Před 7 měsíci +2

      አሜን በእውነቱ ቅድሰት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምየ ተዋህዶ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bmnk4zp
    @Bmnk4zp Před 8 měsíci +31

    Mr A = እምነት ከስራ ጋር ብሎ ጀመረ
    እምነት ከስራ ጋር ብሎ ጨረሰ
    Mr B = እምነት ብቻ ብሎ ጀመረ
    ስራም ያስፈልጋል,በኛ እምነት ጥሩ
    ስራ ካልሰራ አላመንክም እንለዋለን

    • @darikbenyam
      @darikbenyam Před 7 měsíci +6

      እምነት ከሰራ ጋር ብሎ ጀመረ እምነት ከስራ ጋር ብሎ ጨረሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tube6031
    @tube6031 Před 8 měsíci +36

    በጣም ጥሩ ስርዓት ያለው ክርክር ነው
    ብዙ ለማወቅና ለመረዳት ይጠቅማል እናመሰግናለን
    ዲ/ን ወንድማችን መልስህ ኣርኪ ነው የበለጠ እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለፅልህ

  • @user-wq3im5sz7o
    @user-wq3im5sz7o Před 8 měsíci +27

    እምነት ብቻ ብለው ጀምረው በስተመጨረሻ እምነትና መልካም ስራ ተፈጥሮአዊ ነው ብለው የደመደሟት ነገር ተመቺቶኛል ቄሴ። በተረፈ ዲያቆን ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn Před 8 měsíci +64

    ❤እምነት ያለሥራ የሞተ ነው።❤

    • @wendimagegnt.dinbore9361
      @wendimagegnt.dinbore9361 Před 8 měsíci

      የሚጋጭ ነገር የለም አንድ ሰው የሚጸድቀው በእምነት ብቻ ይህም ከሥራ ያልሆነ ሲሆን ነው፡፡
      ይህም ማለት መልካም ሥራ አንሰራም ማለት አይደለም ለምሳሌ ያዕቆብ መልዕክት ላይ እንደተነሳው ወንድምሽ ርቦት እሳት ሙቅ 'የሚትይ ከሆነ እምነትሽ ልክ አይደለም ልታረም ይገባል!እንዲ ከሆነ እምነቱ የሞተ ነው!
      ❤በመሆኑም ከእምነት የተነሳ መልካም ሥራ ይጠበቃል፡፡ ሰለዚህ ሥራ የእምነት ውጤት ወይም ፍሬ ነው፡፡የያዕቆብ መልዕክት የሚለው እምነትን በሥራ ማሳየት ይጠበቃል ፡፡
      " ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።"
      (ወደ ሮሜ ሰዎች 4: 5)
      ❤ "ለማይሠራ" የሚለውን ትኩረት አድርጓል❤

    • @news3764
      @news3764 Před 8 měsíci

      እምነት እኮ ስራ ነው ።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 8 měsíci

      ​@@news3764Pente eko yemilew Eyesus Eyesus kalkugn..yefelege weshet binager..baltsom..baltseley..Hatyat besera etc Etsedkalehu !!! New yemilut....

    • @sam846
      @sam846 Před 8 měsíci +1

      ​@@news3764 እምነት እና ስራ ይለያያሉ

    • @news3764
      @news3764 Před 8 měsíci +1

      @@sam846 ምንም ልዩነት የለውም ። እምነት ሰራ ነው ። መፅሀፍ ቅዱስን እያጣቀስን እንወያይበታለን።

  • @temesgentekle-ee6dc
    @temesgentekle-ee6dc Před 8 měsíci +23

    መስማትም ማስረዳትም የሚችል ደስ የሚል ዲያቆን

  • @bruktesefaye
    @bruktesefaye Před 8 měsíci +22

    ዲያቆን ቃለ ሕይወት ያሰማለን። የምር እረክቻለሁ ውድ የ Protestant ወንድሞቼ እና እህቶቼ የሚሰጠውን ትምህርቶች ከልብ በመከታተል ራሳችሁን መርምሩ ።

  • @zion-tsiyonawit
    @zion-tsiyonawit Před 8 měsíci +15

    ዲያቆን ዬሀንስ ክበርልን ድንቅ የኦርቶዶክስ ልጅ :: ለሌላም ክርክር እሱን አቅርቡልን የተባረከ እውቀቱም መረጋጋቱም የሚደነቅ ነው በቤታችንም እደግልን በብዙም ለምልምልን ወንድማችን!!!

  • @tenayeshimbr8141
    @tenayeshimbr8141 Před 8 měsíci +10

    እግዝሐቤርዐ ይመሰገን አመንኩ በምግባር እተጋለሁ ጌታሆይ እርዳኝ!!!

  • @menfesawitereka
    @menfesawitereka Před 8 měsíci +30

    ብቻ የሚል ቃል የቱጋ ነው ያለው?
    ያዕቆብ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁴ ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?

    ²⁰ አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?

    • @news3764
      @news3764 Před 8 měsíci +1

      ...ቢኖር.... ማለት ምን ማለት ይሆን??? የመፅህፍ ቅዱስ ትልቅነት ይገርማል።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 8 měsíci +1

      ​@@news3764Pente newa sera yelelew..Hatyat yemisera..yemyamenezir..yemaytsom...yemaytseliy..yemewash..etc..selezih Pente ayidinim.

  • @user-zd3pe1gl6x
    @user-zd3pe1gl6x Před 8 měsíci +20

    መናፍቅን ማስረዳት ማለት ውሀን ቢወቅጡት እንቦጭ አለ ያገሬ ሰው "እምነት ያለ ስራ ሙት ነው አራት ነጥብ"

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 8 měsíci +1

      Yetazebkut gin pentewoch Hatyategna mehonachewn selemyawku ena serachew Be geta yetetela mehonun selemyawku be Emnet endinalen eyalu new.......

    • @sam846
      @sam846 Před 8 měsíci +4

      አይባልም እኔ ኦርቶዶክሳዊ ብሆንም እጅግ እርጋታቻው ስነስርአታቸውን በጣም ወድጄዋለሁ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 8 měsíci +1

      @@sam846 ere bakih ? Orthodoxin enafersalen eyalu yemifokru...Raey tayegn le 2 sekefel eyalu yemiwashu ..yemyanesasu..Endeza eyalu dem yafasesu..Tenkolegnoch...amenzirawech..hodamoch..leboch..etc enezih nachew chewawech ? New antem kenezih seytanoch andu neh ? Yemimkrih sewen serawen enji asmesayinetun atey..ok

    • @yeahtube630
      @yeahtube630 Před 8 měsíci

      ፕሮቴስታንት እምነቱን በስራ የሚገልፅ ነው ኦርቶዶክስ ግን በስራው ሊፀድቅ የሚውተረተር ነገር ግን ስካሩም ዝሙቱም ክፉ ስራውም አንቆ የያዘው የእግዚአብሄርን ፀጋ በእምነት ስላልተቀበለ ንጭ ነጠላ እየለበሰ ውስጡ የጠቆረበት ሃይማኖተኛ ብቻ ነው::

    • @sam846
      @sam846 Před 8 měsíci +2

      @@yeahtube630 ላብህን በሶፍት ጠርገህ ተከታይህን ያድናል እያሉ ከሚያበሉት ወገን ነህ መሠለኝ

  • @godislove743
    @godislove743 Před 8 měsíci +9

    😮እኔ ፓስተሩን ብሆን ኖሮ ሀይማኖቴን ቀይሬ ክርስትና ተነስቼ እሄድ ነበር😁😁😁

  • @marianagirma326
    @marianagirma326 Před 8 měsíci +17

    ዲያቆን ዮሐነስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @serkalemeshetu4634
    @serkalemeshetu4634 Před 8 měsíci +7

    በስተመጨረሻ ፓስተሩ መልካም ስራ ያስፈልጋል አለ

  • @deaconsemere5558
    @deaconsemere5558 Před 7 měsíci +4

    ዲያቆን ማለትኮ እግዚአብሔር ብዙ ጸጋ የሰጠው ጸጋ የበዛለት መምህራችን ነው ራእሱ ንግግሩ በጣም ያምራል

  • @HAYMANOTEABEW325
    @HAYMANOTEABEW325 Před 8 měsíci +25

    በነገራችን ላይ ደስ የሚለዉ ነገር እራሳቸዉ ተንቀልቅለዉ ሀሳብ እያነሱ burden of prove የሚወስዱት ነገር ነዉ ሙግት እንኳን ሜቅረብ አይጠይቅም እራሳቸዉን ጠልፈዉ እየጣሉ ነዉ አይ ፕሮቴስታንት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር ❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 8 měsíci

      Pente eko metsehaf kidusin ayawkutim !!! Beka enesu Eyesus..eyesus..kalu kirstyan yehonu yemeslachewal...Sele eyesus enkwan ayawkum..

    • @tagayhabtamu430
      @tagayhabtamu430 Před 8 měsíci

      እናንተኮ አይገባችሁም ወንጌል አንብቡ

    • @EyerusKasu-zl9rc
      @EyerusKasu-zl9rc Před 20 dny

      ​@@tagayhabtamu430 ዝብለህ ሶፍትህን ብላ

  • @ethiotechnotube7982
    @ethiotechnotube7982 Před 8 měsíci +24

    እምነት ብቻ ብለው ጀምረው መጨረሻ ላይ እምነትና መልካም ሥራ ተፈጥሯዊ ነው ብለው ደመደሙት ይጋጫል እኮ። እምነት ብቻ የሚል አንዳች ቦታ አናገኘውም ፤ የራሳችንን መዳን በመፍራትና በመንቀጥቀጥ እንፈጽም ይለናል መጽሐፍ ቅዱስ ።

    • @afro90s78
      @afro90s78 Před 8 měsíci

      hahahaha Tadia Min amarach ale lol

    • @wendimagegnt.dinbore9361
      @wendimagegnt.dinbore9361 Před 8 měsíci +1

      የሚጋጭ ነገር የለም አንድ ሰው የሚጸድቀው በእምነት ብቻ ይህም ከሥራ ያልሆነ ሲሆን ነው፡፡
      ይህም ማለት መልካም ሥራ አንሰራም ማለት አይደለም ለምሳሌ ያዕቆብ መልዕክት ላይ እንደተነሳው ወንድምሽ ርቦት እሳት ሙቅ 'የሚትይ ከሆነ እምነትሽ ልክ አይደለም ልታረም ይገባል!እንዲ ከሆነ እምነቱ የሞተ ነው!
      ❤በመሆኑም ከእምነት የተነሳ መልካም ሥራ ይጠበቃል፡፡ ሰለዚህ ሥራ የእምነት ውጤት ወይም ፍሬ ነው፡፡የያዕቆብ መልዕክት የሚለው እምነትን በሥራ ማሳየት ይጠበቃል ፡፡
      " ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።"
      (ወደ ሮሜ ሰዎች 4: 5)
      ❤ "ለማይሠራ" የሚለውን ትኩረት አድርጓል❤

    • @news3764
      @news3764 Před 8 měsíci

      እምነት እኮ ስራ ነው ።

    • @ethiotechnotube7982
      @ethiotechnotube7982 Před 8 měsíci

      እምነት ሥራ ከሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ለምን ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር እሱ የሞተ ነው ብሎ ይጽፋል?? እምነት የምግባራት በር እንጅ በራሱ ምግባር ሊሆን አይችልም ፤ የሐዋርያት ሥራ ለምን የተጻፈ ይመስልሃል ወዳጄ ? በዳግም ምጽአት የሚጠየቁ ጥያቄዎችስ የምግባራት ጥያቄዎች አይደሉምን??? ካላመነ እነዚያን ቢሠራም ባይሠራም ዋጋ አያገኝም በሩ እምነት ስለሆነ ያመኑትን ብራብ አብልታችሁኛል፤ ብጠማ አጠጥታችሁኛል፤ ብታረዝ አልብሳችሁኛል ፤ብታመም ጠይቃችሁኛል ... እያለ ይቀጥላል @@news3764

    • @ethiotechnotube7982
      @ethiotechnotube7982 Před 8 měsíci

      በእምነት ብቻ የሚል አለ ሲጀምር ??? ወይስ በተይኛው አመክንዮ ነው እምነት ብቻ የሚለውን እንደምታ የሚሰጠን ??? ሌላው ያመነ ኹሉ ጻድቅ ነው ??? ማለቴ ነገ ኃጥያት እንደማይሠራ በምን ርግጠኛ ይሆናል ??? እንኳን ሰው በእግዚአብሔር ፊት ሰማይም ንጹህ አይደለም ይላልና። @@wendimagegnt.dinbore9361

  • @user-bezene
    @user-bezene Před 7 měsíci +5

    "ጌታ ሆይ :ጌታ ሆይ የሚለኝ:ወደ መንግሥት ሰማያት የሚገባ አይምስላችሁ:በሰማያት ያለው የአባቴን ትዕዛዛትን የሚያደርግ እንጅ:-ማቴ 7:21

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 Před 8 měsíci +17

    “እላችኋለሁና፦ ጽድቃችሁ ከጻፎችና ከፈሪሳውያን ጽድቅ ካልበለጠ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም።”
    - ማቴዎስ 5፥20

    • @EyerusKasu-zl9rc
      @EyerusKasu-zl9rc Před měsícem

      እውነት ነው ቃለህይውት ያሰማልን

  • @zeday5334
    @zeday5334 Před 8 měsíci +5

    ዲ/ን ዮሐንስ የሕይወትን ቃል ያሰማልን፡፡ የሚበልጠውን ጸጋና ጥበብ ያድልልን፡፡ በእውነት ድንቅ ነው፡፡ ♥ ምዕራቡን ዓለም ያረከሰውን ወደ ሰዶማዊነት የመራውን የእባቡን ራስ በሚገባ ነው የቀጠቀጥከው ! "ምግባር ከሌለው መጀመሪያውኑም አላመነም !" በሚል የተንኮል ጥበብ እባቡ ሊያመልጥ ቢፈልግም አልቻለም፡፡ በዚህ የተንኮል አመክንዮ በመላው የመናፍቁ ዓለም ክህደቱን ራሱ ላይ መሰከረ፡፡ ከነሱ መካከል የምግባር የጽድቅ ፍሬን በጣቱ ሊነካ የሚፈቅድ አንድ ስንኳ አይገኝምና !

  • @abelaklilu-uc4lh
    @abelaklilu-uc4lh Před 8 měsíci +21

    ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @frehiwotbulto2046
    @frehiwotbulto2046 Před 7 měsíci +2

    እኝህ አባት በራሳቸው ቃል እየወደቁ ነው ይልቅ ከዲያቆኑ እግር ስር ቁጭ ብለው ቢማሩ ይጠቅማቸዋል ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sq9pf8tl3f
    @user-sq9pf8tl3f Před 8 měsíci +6

    “እግዚአብሔርም፣ “ዕራቍትህን መሆንህን ማን ነገረህ? ‘ከእርሱ እንዳትበላ’ ብዬ ካዘዝሁህ ዛፍ በላህን?” አለው።”
    ዘፍጥረት 3፥11
    “አዳምም፣ “ይህች ከእኔ ጋር እንድትኖር የሰጠኸኝ ሴት፣ እርሷ ከዛፉ ፍሬ ሰጠችኝና በላሁ” አለ።”
    ዘፍጥረት 3፥12
    አዳም ከዛፏ ስለመብላቱ እግዚአብሔርን ተጠያቂ አደረገ አንተ ባትሰጥኝ ኖሮ አታበላኝም እኔም አልበላም እራቁቴንም አልሆንም ነበር ማለት ለመሳቱ ፈጣሪን ተጠያቂ አደረገ።
    እኚኽም "ቄስ" ሕጉ እግዚብሔር እንድንፈጽመው ቢሰጠንም እኛ መፈጸም አንችለሁም አሉ ስለዚህ ሕጉ ያስፈርድብናል ስለዚህ በእምነት ብቻ እንድናለን አሉ ምንም እንኳን ቢቀላቀልባቸው።
    መልሳቸው ግን በኃጢያቱ ወድቆ ለምን ርቃንህን ሆንክ ለምን ተሸሸግክ ሲባል የሰጠኽኝ ሴት አሳተችኝ ብሎ እግዚአብሔርን ተጠያቄ ለማድረግ እንደጣረው
    እኚኽ "ቄስም" እግዚአብሔር የማንችለው የማንፈጽመው ብንፈጽመውም ለድኅነታችን የማይጠቅም እንዲያሁም በእርሱ የተሰጠንን ድኅነት የሚሸፍን ሁለት መሠረት የሚመሰርት ልፋ ቢለሁ እንጂ (ሎቱ ስብሐት) ሕጉ አይጠቅምም ደግሞም አንችለሁም የማንችለሁን ሰጥቶናል ብሎ እግዚአብሔርን ከሰዋል።
    ይቅር ይበላቸው የሰሙት ቃል ለፍርድ ሳይሆን ለመዳን እንዲሆናቸው እመኛለሁ።
    መምህር ዮሐንስ ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Před 8 měsíci +10

    እኔ በጣም ማመስገን የምፈልገው መድየተሩ/ኣዋያዩ ሰውየ ነው። በድምብ ነው ሁሉኑም የሚሰማው። በደንብ ነው ውይይቱን የሚመራው። መድየተሮች ምንኣለበት ከሱ ቢማሩ!/ ኣደንቅሃለሁ። ቀጥልበት።

  • @tamrat-kifleabebe2054
    @tamrat-kifleabebe2054 Před 8 měsíci +14

    የጴንጤዎች ትልቁ ችግራቸው:-
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ለራሳቸው የሚመቿቸውን ሁለትና ሦሥት ጥቅሶችን ብቻ በቁንጽል በመውስድ፡-
    " ...ስለአመንን ብቻ፣ ማመን ስለጀመርን ብቻ፣ በእምነት ብቻ (በፀጋው) ብቻ ለአንዴና ለዘላለም ጸድቀናል። ..."
    ብለው የያዙት እጅግ እጅግ በጣም የተሳሳተ ጠማማ አቋምና እምነት ነው።
    ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ ፍጹም
    እምነትን (ክርስትናን) የጀመረ ሳይሆን፤ ደግሞ ደጋግሞ የሚለው በተቃራኒው:-
    "... እስከ መጨረሻው የፀና ይድናል። ... " ነው።
    እስከ መጨረሻው መጽናት ማለት ደግሞ ትክክለኛውን እምነቱን ጠብቆ በመከራ በፈተና በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት፣ ሥርዓቱን፣ ሕጉን፣ በመጠበቅ ዝንፍ ሳይል፤ ቢወድቅ ቢሳሳት ደግሞ ከኃጢአቱ በንስሐ እየታደሰ እስከ መጨረሻው እስትንፋሱ ድረስ በመጽናት ነው።
    ይህንንም ሲያጸና:-
    " ... እምነት ያለሥራ፣ ሥራም ያለ እምነት የሞተ ነው። ... "
    " ... እንግዲህ ፃድቅ እንዲህ በጭንቅ የሚድን ከሆነ ኃጢኣተኛውማ ይታይ ዘንድ እንኳን ምን ቦታ አለው? ..."
    ነው። የሚለው።
    ጴንጤዎች ወደ እውነተኛው ቤታችሁ ወደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ተመልሳችሁ፤ በትክክለኛ ምግባር ሥጋችሁን በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት፣ አሠርቱ ትዕዛዛተ ኦሪትን እና ስድስቱን ትዕዛዛተ ወንጌል ዕለት ከዕለት በማስገዛት ኑሩ።
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ። አሜን።

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 8 měsíci +9

    ተባረክልን ዳቆናችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-hr2vu5zi4m
    @user-hr2vu5zi4m Před 8 měsíci +6

    ትልቁ የፕሮቴስታንት ችግር ለመናገር እንጅ ለማዳመጥ ፈቃደኛ ሆነው አያቁም:: ለማስረዳት ብቻ ነው ሚያስቡት

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn Před 8 měsíci +24

    ❤የዲያቆን ወንድማችን የሚያረካ መልስ ነው።❤❤❤

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb Před 8 měsíci +2

    ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před 8 měsíci +6

    በጣም ቆንጆ ነው በርቱልን ይቀጥል የሚል እምነት አለኝ የተሰጠንን ፀጋ እንዳንነፈግ በርትተን መጠበቅ አለብን በስራ

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 Před 8 měsíci +2

    በመጀመሪያ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በእውነት እንደነ ዲያቆን ዮሃንስ አይነቱን የኦርቶዶክስ መምህሮችን እያስነሳ ከእንደነዚህ አይነት ጴንጤዎች ጋር ፊት ለፊት ተገናኝተው እንዲነጋገሩ እንዲወያዩ እያደረገ ስለሆነ ማለት ነው ነገር ግን ጴንጤዎችን በመ/ቅዱስ ተነጋግሮ ተከራክሮ ከማስረዳት አዲስ አበባን አፍርሶ እንደ አዲስ መገንባት ይቀላል ምክንያቱም ቅድስት ድንግል ማርያምን ውድ ልጁን የካዱት ሲሆን ፈጣሪ እራሱ አይነ ልቦናቸውን ከፍቶ ወደ ትክክለኛዋ እምነት እንዲመለሱ ካላደረገ በስተቀር በእንደዚህ ተነጋግሮ ተከራክሮ ማሳመን አይቻልም ምክንያቱም ቅዱስ ቃሉን እንደፈለጉ ስለሚያደርጉት እንደዚ እንደ ዲያቆን ዮሃንስ አይነቱ ሲከራከሩዋቸው በምንም አይነት አይቀበሉም ውስጣቸው ያለው የክህደት መንፈስ ስለለባቸው አይቀበሉም እንደነዚህ አይነቶች ሆዳቸው አምላካቸው የሚለው ደግሞ ለሆዳቸው ስለሚገዙ ነው እንደዚህ ፊት ለፊት ቀርቦ መወያየቱ ጥሩነቱ ለኦርቶዶክስ አማኞች የበለጠ እውቀትና ጥሩ ግንዛቤ ስለሚያስጨብጥ ጥሩ ነው ኦርቶዶክስ አማኞች የሆንን ወንድሞችና እህቶች በምንም አይነት እምነታችንን መቀየር የለብንም ምንም ቢሆን ይች ብዙ ሚስጥር ተነግሮ የማያልቅ ድንቅ የሆነ ሚስጥር ያላት እምነታችንን እናክብር በእምነታችን እንጽና በአንዲት እህታችን በስደት አገር የምትኖር በእግዚአብሔር ፈቃድና መንፈስ ቅዱስ መሪነት በሁለት አመት ውስጥ 20 መጽሃፍ የጻፈች ሲሆን በእውነት ለመናገር እጹብ ድንቅ መጽሃፍ ነው ፈጣሪ እግዚአብሔር እኔ በጎቼን አውቃቸዋለሁኝ ይሄንን መጽሃፍ ያነበበ በትክክል የተረዳ እራሱን የሚያድንበት እራሱን ከዚህ አለም ጥፋት የሚያድንበት ነው ከጻፈቻቸው መጽሃፎች ውስጥ 1)ለበጎቼ ምግብ ክፍል 1 እና 2
    የእመቤታችን መጽሃፍ ክፍል 1 እና 2
    የአባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ
    መጽሃፍ የጻፈች ሲሆን ሌላ የጻፈችው መጽሃፍ ደግሞ የምስጋና መጽሃፍ ሌሎችም መጽሃፎችን የጻፈች ሲሆን በእውነት ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድርሰው

  • @dafna4027
    @dafna4027 Před 8 měsíci +17

    ፓሰተሩ ብቻዬ ላውራ አለ😂 በመካከላቸው የግዜ ፍታዊነት የለም።😡

    • @user-wq3im5sz7o
      @user-wq3im5sz7o Před 8 měsíci +1

      ትክክል ሼባው ብቻውን ነው እሚያወራው

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před 8 měsíci +11

    ሁሌም የተዋህዶ ልጆች እውነትን ስለያዙ በዝረራ ነው የሚያሸንፉት

    • @meronassefa4546
      @meronassefa4546 Před 8 měsíci +1

      ምነው ይሄ የቦቅስ ውድድር መሰለህ እንዴ

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 Před 8 měsíci +7

    Protestant ብሆንም ሃቅ ለመናገር በዚህ ውይይት ኦርቶዶክሶች አሸንፋችኋል

    • @leulnegash2954
      @leulnegash2954 Před 8 měsíci +1

      ewnetegna bemehonh/sh teredash ewnetegnawen menged aginteh wedabetu endametemales egziabher yirdah🙏

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl Před 8 měsíci +6

    አባት እኮ አሳቦት አያልቅም ግን ሀሳቤን አስጨርሰኝ ብለው ዲያቆኑ እንዳይናገር ፈለጉ? ሲጀመር ለመወያየት አልመጡም ለማሳመን እንጂ ለዛ ነው የራሶትን ዱምፅ ብቻ ሚሰሙት 😢መዱሀኒያለም 👂 ይስጦት አሜን🙏🏾

    • @user-wq3im5sz7o
      @user-wq3im5sz7o Před 8 měsíci +1

      አላስወራ አሉትኮ አስጨርሰኝ እያሉ ዲያቆን ማሪያምን ሲያዛዝን ትህትናው

    • @meseretasrat2579
      @meseretasrat2579 Před 8 měsíci +1

      አሜን ማስተዋሉን ለpastor ይስጣቸው🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @bizuayewabebaw2124
    @bizuayewabebaw2124 Před 8 měsíci +12

    አፍ ብቻ ሳይሆን ጆሮም ያስፈልጋል ዲን ዮሐንስ አድማጭ ብቻ ሆነኮ!!

  • @abayabay690
    @abayabay690 Před 8 měsíci +3

    እናመሰግናለን አዘጋጁ በጣም ጥሩ ውይይት እያቀረብክልን ስለሆነ::

  • @user-jh9mx6yh9t
    @user-jh9mx6yh9t Před 8 měsíci +9

    ዲያቆን ዮሀንስ ቃለ ህወይወት ያሰማለን

  • @MekdesTeshome-yp2li
    @MekdesTeshome-yp2li Před 8 měsíci +4

    ዳቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
    ድንቅ የሆነ ማብራራ ነው የሰጡት ለዛውም ከምጻፍቅዴስ ጠቅሰው እኛ በደንብ ገብቶናል!
    እነሱም ገብታቸዋል ግን አውቀው ሲያለፋዎት ነው ምክንያቱም ክብሩን ለማስጠበቅ ነው😂

  • @Aaaaaa-br4zz
    @Aaaaaa-br4zz Před 8 měsíci +4

    ፓስተሩ ተሽከረከረ ላለማመን ከመሰቃየት ያድነን ዲያቆን ዮሃንስ በርታ አስተዋይ ትእግስተኛ ከእዉቀት ጋር በርታ በተረፈ በደቂቃ እንዲወያዩ ብታደርጉ አለበለዛ ፓስተሩ ቅዥቅዥ እያለ ጊዜ ለመብላት ያጭበረብራል

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 Před 8 měsíci +4

    Diakon Yohannes! Excellent!!!

  • @tamiratweldeteklehaymanot3246
    @tamiratweldeteklehaymanot3246 Před 8 měsíci +2

    ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @muludemse4459
    @muludemse4459 Před 8 měsíci +8

    ፓስተር የተጠየቁትን መልሱ ።ለምን ወዲህ እና ወዲያ ያምታታሉ ። ቀጥተኛ መልስ

  • @zemedkunseifu8926
    @zemedkunseifu8926 Před 8 měsíci +2

    አወያይ መድረኩን ብትቆጣጠር ሌላው ሉተራዊው አብዝቶ አስጨርሰኝና መልሶ በአንድ ጉዳይ ላይ ሃሳቡን ለመጨፍለቅ መሞከር የእምነቱን መሠረት አልባ መሆኑን ያሳያል

  • @biniamtewabe
    @biniamtewabe Před 6 měsíci +1

    ዲን ዮሐንስ ቃለህይወትን ያሰማልን, የአባቶቻችንን የልቃዉንቱን ፈለግ ተከትለሃል
    የነቅዱስ ዮሐንስ, ቄርሎስ እና አትናቴዎስ...
    አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ የበለጠዉን ሚስጥር ይግለፅልህ
    ፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን መሰረታቺሁን በአሸዋ ላይ መስርታቺሁአል እና እራሳቺሁን መርምሩ

  • @aschenakishonga9090
    @aschenakishonga9090 Před 8 měsíci +3

    ዳቆን ቃል ህይወት ያሰማልን
    @ሀሌታ እንድዝ አይነት ዝግጅት ስታዘጋጁ ሙሉን ብትለቁ ባይቆራረጥ ጥሩ ነው

  • @yohaneswandosen7204
    @yohaneswandosen7204 Před 6 měsíci

    እርጋታ ያለው ትህምርት ነው ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ።

  • @getahungizate6093
    @getahungizate6093 Před 8 měsíci +1

    ዲያቆን ዮሀንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምርጥ ጊዜ ነበር ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘንበት

  • @usermacklove
    @usermacklove Před 8 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል መማማር ነው ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @leulayalew-xu3jl
    @leulayalew-xu3jl Před 6 měsíci +1

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በመሆኔ ፀናሁ❤❤ዲያቆን ተባረክ

  • @medhanitdemeke
    @medhanitdemeke Před 8 měsíci +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ዮሐንስ

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z Před 3 měsíci

    ዲያቆን እውነት ፀጋ ይብዛለዎት ቃል የለኝም

  • @user-pn1hk3qp7t
    @user-pn1hk3qp7t Před 8 měsíci +4

    ከፕሮቴስታንት የመጣው ሰው ተደበላልቆበታል ከስራ የተለየ እምነት በራሱ የሞተ ነው ካለ መጽሐፉ ሁለቱን ይዞ መገኘት ግድ ነው አለቀ

  • @dawitgenetu6346
    @dawitgenetu6346 Před 8 měsíci +2

    ሁለታችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-ni7zy5dl5w
    @user-ni7zy5dl5w Před 8 měsíci

    ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በእውነቱ ይሄ ትምህርት ለሌላ እምነት ተከታዮች ሳይሆን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ሥር ሁነን ያልጠራልንን ያጠራ ፣ ግልፅ ያልሆነልንን ያብራራ ውይይት ነበር። ተባረክ

  • @user-wj3ll1ok9i
    @user-wj3ll1ok9i Před 8 měsíci +4

    አወያዩ ጴንጤው ብቻ እንዲያወራ እንዳይሰማ በነፃነት ለቀቅከው ማለት ነው?

  • @Solzethio
    @Solzethio Před 8 měsíci +2

    እጅግ ጨዋነት የተሞላበት ድንቅ ውይይት ነው ።

  • @user-rd5gh8eh4b
    @user-rd5gh8eh4b Před 8 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማለን

  • @ps1al3m63
    @ps1al3m63 Před 8 měsíci +2

    ያለህግ ተገልጧል ÷ መቼም ተገልጧል ስንል አምላክ ሰው ስለመሆኑ እየተናገርን ነው ÷ እናም ያለህግ ሲል -> እንደሰው ስርዓት መውለድ መዋለድ ባለበት ህግ አለመገለጡን ለመግለፅ ነው !

  • @MisganawMisganaw-eb9xf
    @MisganawMisganaw-eb9xf Před 8 měsíci +1

    conclusion ,,,አሪፍ ነበር ,,,,,,,,በርቱ,,,,,be posetive always,,,thank u all

  • @samrawitgebrewold8785
    @samrawitgebrewold8785 Před 8 měsíci +1

    መምሕር ዲያቆን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።ተባረክልን ወንድማችን❤❤

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 Před 8 měsíci +2

    መደማመጥ የመማሪያ መድረክ ነው❤

  • @HenokH-db1gh
    @HenokH-db1gh Před 2 měsíci

    ዲያቆን ዬሀንስ ወንጌልን ተጫምተካል ዘመንክ ይባረክ

  • @Abayi-ik9ei
    @Abayi-ik9ei Před 8 měsíci +2

    እንግዲህ የኘሮቴስታንት አስተምህሮ አስርቱ ትእዛዛትን ሳይጠብቁ እንድናለን ከሆነ:-
    [ከእኔ ከእግዚአብሄር በቀር ሌሎች አማልእክትን አታምልክ
    የእግዚአብሄርን ስም በከንቱ አትጥራ]የሚለው ቃል ስለማይመለከታቸው ሌሎች አማልክትን ማምለክ ተፈቅዷል የሚልን አሳብ ተረድቻለሁ ከ አቶ ኤርማያስ

  • @Infinity-Lifestyle
    @Infinity-Lifestyle Před 8 měsíci +2

    ጋሼ አልገባዎትም እባኮ መጻፍን በውቀት እና በመንፈስ ያንብቡ!!! እኔ እንደገባኝ አይባልም መጻፍ!!! ሉተር ለ እርሶ መዳን ዋስትና አይሆንም!!!

  • @ethiotibebe1876
    @ethiotibebe1876 Před 8 měsíci +1

    እግዚሐብሔር የሰጠን ህግ የኛ የምንችለውን ነው።

  • @awetawet7101
    @awetawet7101 Před 7 měsíci

    Tnsh malet yemifelgew enezi teqamoch lemekeraker engi lemeredat weym lemasredat aymetum ena diakon thank you betam kale hiwet ysemaln amen!!!

  • @ewuketenamereja7222
    @ewuketenamereja7222 Před 6 měsíci

    የቄሱ ምላሽ ሙሉ በሙሉ የሚያሳየው
    እምነት ያለው ስራ ይሰራል ፣ መልካም ስራ ያስፈልጋል የሚል ነው። ይህ ማለት
    ለመዳን እምነትና ስራ ያስፈልጋል እያሉ ነው።
    እምነት ብቻ የሚል ማስረጃም ማብራሪያም አልሰጡም!

  • @ChristianArts2023
    @ChristianArts2023 Před 8 měsíci +4

    I love this program❤

  • @darikbenyam
    @darikbenyam Před 7 měsíci +1

    እምነት ከሰራ ጋር ብሎ ጀመረ እምነት ከስራ ጋር ብሎ ጨረሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Film_production1134
    @Film_production1134 Před 8 měsíci +14

    አንተ ዲያቆን ትልቅ ሰው አወናበድክ .!! እርግጠኛ ነኝ ቤት ገብተው ሲያዩ ያፍራሉ .. እግዚአብሔር እውነቱን ገልጦሎት ለቁርባን ያብቃዎት 😢

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před 8 měsíci

      በኢየሱስ ክርስቶስ ስም

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Před 8 měsíci

      የተመታ ኮመንት

    • @aradaway
      @aradaway Před 7 měsíci

      ትልቅ በመጀመርያ የእግዚአብሔር ቃል ነው

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 2 měsíci

    ዲያቆን የዋሃንስ ውድ ወንድማችን ቃል ሂወት ያሰማል ❤❤❤

  • @serdinosinternational4076
    @serdinosinternational4076 Před 8 měsíci +3

    ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Bmnk4zp
    @Bmnk4zp Před 8 měsíci +2

    ያሁኑ ርዕስ በዚህ ምሳሌ ብናየው
    ሰው ለመኖር ምን ያስፈልገዋል ?
    ጴንጤ = ምግብ ብቻ
    ኦርቶ =በእግዚአብሔር ቃል ,ምግበ ስጋ,
    ልብስ ,መጠለያ .....
    የሉቃስ ወንጌል 4:4ኢየሱስም። ሰው በእግዚአብሔር ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል ብሎ መለሰለት።

    • @tigisttesfaye6684
      @tigisttesfaye6684 Před 6 měsíci

      ተቺዎች ትምክህተኞች ተሳዳቢዎች እና ትዕቢተኞች ናችሁ::

  • @weletemaryam6171
    @weletemaryam6171 Před 8 měsíci +2

    ዲያቆን ለምን እንዲናገሩ አይሰጣቸውም ጴጤው ብዙ ደቂቃ ያወራል

  • @user-hx8zw1cn3x
    @user-hx8zw1cn3x Před 8 měsíci +4

    ሰው እንዴት በእምነት ብቻ ያለተግባር የሚድነው? ዝሙት፣ስርቆት፣ግድያ..... ወዘተ እየፈጸምኩ ሁሉ በእየሱስ ስላመንኩ ብቻ ድናለው ማለት ነው ሆሆ እረ ፔንጤዎች ንቁ!

    • @fikerkebede2504
      @fikerkebede2504 Před 7 měsíci

      መጀመሪያ ሃሳብን በደንብ ተረዳ ።።።።ከላይ የገለፅካቸው ሁሉ ሃጢያት ናቸው እነሱን መጀፀም እጅግ ሀጢያትጠነው በስርአት አዳምጠን comment እናድርግ።።።።የአይምሮ መቀጨጫችንን አናስባንን

    • @fikerkebede2504
      @fikerkebede2504 Před 7 měsíci

      መጀመሪያ ሃሳብን በደንብ ተረዳ ።።።።ከላይ የገለፅካቸው ሁሉ ሃጢያት ናቸው እነሱን መጀፀም እጅግ ሀጢያትጠነው በስርአት አዳምጠን comment እናድርግ።።።።የአይምሮ መቀጨጫችንን አናስባንን

  • @user-ih9yo2ch2u
    @user-ih9yo2ch2u Před 5 měsíci

    ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ በሒል ፍስሐ ወሐሴት ዲቁና ከእነ ነፍሷ በዮሐንስ ላይ አለች እስከመጨረሻው አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዮሐንስ ለወንድሞቻችን አስተዋይ ልቡና ያድልልን።

  • @sam846
    @sam846 Před 8 měsíci +1

    በተግባር ያልተገለጠ እምነት ከንቱ ነው ይላል ያዕቆብ 2:26

  • @user-jz9og1io5u
    @user-jz9og1io5u Před 8 měsíci +1

    ዮለንስ ቃለ ሒዎት ያሠማልን ወንድማችን

  • @paulsarka5933
    @paulsarka5933 Před 4 měsíci

    ድ/ን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @user-uh7lt1lx3b
    @user-uh7lt1lx3b Před 8 měsíci +1

    ዲ/ያ ዩሃንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ሕያው ቃል (God's Word)
    --------------------
    የያዕቆብ መልእክት 2
    17፤ እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።

  • @kassahundemlash7308
    @kassahundemlash7308 Před 8 měsíci +2

    ወንድማችን ዲ/ን ዮሐንስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! መንኳኳት የባዶ በርሜል ባህሪ ነው።

    • @tigisttesfaye6684
      @tigisttesfaye6684 Před 6 měsíci

      ስድብ መለያችሁ ነው:: ቄሱ መፅሐፍ ቅዱሳዊውን ማብራሪያ ሰጥተዋል:: የኦርቶዶክስ መምህራን ግን ጠማሞች ናቸው ሳይረዱ የተረዱ ስለሚመስላቸው እራሳቸውን በባዶ ይቆልላሉ የመረዳት ፍላጎትም የላቸውም::

  • @swagzuu
    @swagzuu Před 8 měsíci +1

    አንድ ሰው አምኖ ስራው የተቀደሰ ካልሆነ በስራ ካልተገለጠ አልዳነም ብለን ነው የምናምነው ማለት እኮ ያው እምነት ያለ ስራ ብቻውን አያድንም ማለት ነው አንድ ሰው ካመነ ህግጋቱን ይፈፅማል እንደፓስተር አባባል ህግጋቱን ካልፈፀመ መጀመሪያም አልዳነም ማለት ነው ካሉ እምነት ያለ ስራ አያፀድቅም ማለት ነው ትክክል እስኪሰራ ድረስ አላመነም ብለው እየተናገሩ ነው ስለዚህ እምነት ይቀድማል አምኖ ደግሞ ህግጋትን መፈፀም ግድ ይላል

  • @SeidoSeya
    @SeidoSeya Před 2 měsíci

    “ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያጸድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።”
    - ሮሜ 4፥5

  • @SeidoSeya
    @SeidoSeya Před 2 měsíci

    “ሕግን ሁሉ የሚጠብቅ፥ ነገር ግን በአንዱ የሚሰናከል ማንም ቢኖር በሁሉ በደለኛ ይሆናል፤ አታመንዝር ያለው ደግሞ፦ አትግደል ብሎአልና፤”
    - ያዕቆብ 2፥10

  • @news3764
    @news3764 Před 8 měsíci

    የገላቲያ መፅሀፍ እጅግ ድንቅ የሆነ የመፅህፍ ቅዱስ ክፍል መሆኑ ይታወቃል ። በእውነት ይህ የመፅህፍ ቅዱስ ክፍል የተረዳ ይህንን ውይይት የላቀ ያደርገዋል ።

  • @selamber5784
    @selamber5784 Před 8 měsíci

    Dyakon EGZIABIHER ybarkot

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Před 8 měsíci +1

    የተወያይቱም ኣመሰግናለሁ። ሁልቱም ሃሳባቸው በደንብ ገልጠዋል እኛ ሰምተን መጽሃፍ ቅዱስ ኣንብበን ትክክለኛውን እንድናውቅ የሚረዳን ሃሳብ ሰጥተውናል። የኣወያዩ ውጠት ነው ሃሳባቸው እንዲገልጡ ስለኣመቻቸላቸው

  • @gelagle912
    @gelagle912 Před 8 měsíci +1

    መምህር ሆይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před 8 měsíci +2

    መጨረሻ ላይ ፓስተሩ የሚለዉ፣አጣ ሚሲኪን ቀርቶ የሰማይ ንጉስ የምድር ንጉስ እንኳን ህግ አለዉ በማመን ብቻማ ቢሆን አጋንንትም ያምናሉ ይቀጠቀጣሉ ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ስለዚህ እምነት ከስራ የማይለየ ነዉ ቅዱስ ያቆብም እምነት ያለስራ የሞተ ነዉ ይላል

  • @negusucheru7806
    @negusucheru7806 Před 8 měsíci +3

    አጋንትም ሴጣንም ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ይድናሉ ማለት ነው

  • @kassahundemlash7308
    @kassahundemlash7308 Před 8 měsíci +1

    ፲፬ ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 Před 8 měsíci +3

    ችግሩ ፕሮቴስታንት ትልቁም ትንሹም የሚፈልጉትን ነው ሚሰሙት የማይፈልጉትን አይሰሙም ያሳልፉታል

  • @mogesberhe7433
    @mogesberhe7433 Před 8 měsíci +1

    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ወንድሜ በጣም ግብዝ በርታልን በደንብ ተምረንበታል።
    ✝️
    በመቀጠል በራሳችን ቤት ደግሞ በዶግማ በቀኖና በትውፊት የሚስማሙ ነገር ግን ስለጠላታችን ሴይጣን እንዲት እንደሚያጠቃን ማወቅ አስፈላጊ ነው አይደለም የሚል እና ሌሎችም የሐሳብ ልዩነት በማህበረ ቅዱሳን አንዳንድ መምህራን እና በነ መምህር ተስፋዬ እንዲሁም በነመምህር ግርማ ወንድሙ በኩል የሐሳብ አለመግባባት አለና ብታወያያቸው ለብዙ ሰው ይጠቅማል ብዬ አስባለው መልካም ግዜ።

  • @astemari8856
    @astemari8856 Před 7 měsíci

    "አሚንስ መሰረት ይእቲ ወካልአኒሀ ህንፃ ውድቅ እሙንቱ " ይላሉ አባቶች።

  • @-sewasiwtube6354
    @-sewasiwtube6354 Před 7 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @user-br6rw4id3p
    @user-br6rw4id3p Před 7 měsíci

    እኔ የገረመኝ የወንጌል አማኙ ሰው ላይ ያለው የእግዛብሄር ፀጋ የሚገርም ነው በእውነት ተባርኬብሃለው

    • @elshaddaiw
      @elshaddaiw Před 6 měsíci +2

      Gira sigabu ene degimo ayehu

  • @fikerkebede2504
    @fikerkebede2504 Před 7 měsíci

    ቄስ ስለ ረአብ የሰጠኸው ማብራሪያ በእውነት በጣም ግሩም ነው ።። እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ND27194
    @ND27194 Před 8 měsíci

    ሁለቱም ክብረት ይስጥልኝ።

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 Před 8 měsíci +5

    ፓስተሩ ሀሳቡ የተምታታ ነው። እየተጋጨበት ተቸግሯል።

    • @wisdom52582
      @wisdom52582 Před 8 měsíci

      That's is why the concept of protestant in general. If you ask him any detail he will get confused more. May God open his heart