የማርያም ጥላቻ ጌታን እስከመካድ | ለበርካታ ስህተቶች የተሰጡ ሐዋርያዊ መልሶች | ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 04. 2023
  • ስህተትን በስህተት ለመሸፈን የሚደረጉ ጥረቶች የሚታዩበት ለምንፍቅና አስተማሪዎች ክርስቲያናዊ አጥጋቢ መልስ የተሰጠበት አጫጭር የቲክቶክ መልሶች ስብስብ ቪዲዮ። ቴቄል ቲዩብ_Tekel Tube

Komentáře • 26

  • @tko4438
    @tko4438 Před rokem +6

    በእዉነት ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዉድ ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን❤🎉እቡ ምነዉ ጠፋህ በሰላም ነዉ❤
    ልቦና ይሰጥችው እግዚእብሔር አምላእኬ😢

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን 🙏🏿😢

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +5

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c Před rokem +2

    የተውዋህዶ ልጆች ላይክ እናመሰግናለን ጤናና እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን

  • @NationalGeography-od4vm
    @NationalGeography-od4vm Před rokem +4

    Abuna and Ake tsegawn yabzalachu

  • @zero2hero262
    @zero2hero262 Před rokem +4

    “ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው።”
    - 2ኛ ዮሐንስ 1፥7

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +9

    እዉነት በመሸሽ ዉሸትን በመተንበይ መንግስተ ሰማያት አንወርስም ልብ ይስጣችሁ አኪዬ ፀጋዉን ያብዛልህ መድሀኒአለም ሞገስ ይሁንህ❤❤❤❤አቡ ምነዉ ጠፋ

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ውስጥሁሉም መልስ አለው
    አኪየ ክበርል ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @tsitsi8906
    @tsitsi8906 Před rokem +3

    Ere sewoch bedenb like argut .yhene lela ngr bihon gn 1gna nen..egziabher ybarkh wendme .

  • @user-tq7gp1xm8q
    @user-tq7gp1xm8q Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @SaraSara-dz2kh
    @SaraSara-dz2kh Před 8 měsíci

    ምንአይነት ፀጋነው አኬ ፈጣሪ ይጨምርልህ🤗❤❤❤❤❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አምንወድህ ውድ ወንድማችን

  • @user-tq7gp1xm8q
    @user-tq7gp1xm8q Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @yaredawitube3726
    @yaredawitube3726 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አከ። የድንግልቱ ክብሯ እኛ ብንናገርም ብንቱውም ለራሳችን ነው እንጂ ለሷ ምንም አንጨምርም። እሷ ወላዲተ አምላክ (THEOTOKOS) ናት። ከዚህ የሚበልጥ ከፊታ ምን አለ? የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን። ወላዲተ አምላክ ማርያም ድንግል (2) . . . እንዘምርላት ለአምላክ እናት።

  • @abemelekabemi9406
    @abemelekabemi9406 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samsonmarkos1603
    @samsonmarkos1603 Před rokem +6

    don't call them brother those agent of devil who hates saint and jesus christ. we are brothers and we don't believe same God too.

  • @zero2hero262
    @zero2hero262 Před rokem +3

    1ኛ ዮሐንስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው፥
    ³ ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።

  • @masaretzarihunzarihun2913

    በጣም ጠፍተካል በመጀምሪያ ሁለት ቃል ነው ያውራው እና ደግሞ ፕሮቴስታንቶች ይሚያምኑት የማሪያምን ልጅ እየሱስን አይደለም

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Před rokem

    Etiopiea kbrwan atach be pintewich ena be hasetena nbyatoch ena hwaryan Hzbu gen yasaznal ye Etiopiea Hzbu gena new aynkam

  • @fikrugashaw7281
    @fikrugashaw7281 Před rokem +2

    የፕሮቴስታንት አማኞች የያዙት የብሉይ ኪዳን ስሕተት አለባቸው ብለሕ ከገድላገድል ጋር ተመሳሳይ አድርገሕ ተናግረሐል የለም የሚል መጥቶ ይሞግተኝ ብለሀል እኔ ደግሞም በብሉይ ኪዳን የተጣረሰና የተሳሳተ ቃል ካለ እንድታሳየኝ ፈልጋለሁ ስሕተት አልባው አንተ ጋር ካለም እንድትጠቁመኝ ፈልጋለሁ እንዲታወቅልኝ የምፈልገው "የዮናታንን የስሕተት ትምሕርት" ለመደገፍም አይደለም እርሱ ብዙ የስሕተት ትምሕርት አለው።

    • @nunat6047
      @nunat6047 Před rokem +4

      Ticktock ገብተህ ተማር እናም ያለህን ጥያቄ እያንዳንዷን መጠዬቅ ትችላለህ ኦርቶዶክስ ብጥር አድርጋ ልብ የሚያረሰርስ አስተምራ ለጥያቄህም መንፈሳዊ መልስ ትሰጣለች።

    • @hanaabinet1751
      @hanaabinet1751 Před rokem

      @@nunat6047 were neger nesh

    • @tatekabera3130
      @tatekabera3130 Před rokem

      @@hanaabinet1751 mesadeb amelachihu nw

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před rokem

      ዘዳግም 34:5-8ን ማን ፃፈው