የኢየሱስ ቅድመ ልደት ላይ የተደረገ ውይይት | ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 04. 2023
  • የወልድን ከፍጥረት በፊት ከዘላለም የሆነውን ከአብ ውልደት አልቀበልም ያለው ወንድማችን ተምሮ ሀሳቡን ያስተካከለበት ውይይት | ቴቄል ቲዩብ_Tekel Tube

Komentáře • 23

  • @Linatube891
    @Linatube891 Před rokem +2

    እውነትን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው!!!
    ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር።

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7g Před rokem +1

    አብርሃም ቀኔን ያይ ዘንድ ሀሴት አደረግ አየም ደስም አለው የሚለው ቃል ምስጢሩ እንዲህ ነው አብርሃም ይስሃቅን ሊሰዋው ሲል በግ ወርዶለታል አይደል በጉን አርዶ ልጁን አድኗልና በዚህ ደስ አለው በጉ የጌታችን ምሳሌ ነው እግዚአብሔር አብ ለአብርሃም ልጅህ ይስሃቅን አንዳች አታድርግበት በይስሃቅ ደም አለም አይድንምና አለም የሚድነው በአንድ ልጄ ነውና ሲለው ታድያ ልጅህ በእኔ ዘመን ይወለዳልን አለው እግዚአብሔርም በአንተ ዘመን አይደለም ከዘመናት በኋላ በዘርህ እንጂ አለውና አሁን ግን ምሳሌውን ታያለህ ብሎ በጉን አውርዶ እንዲታረድ አድርጓል ጌታችንም ከሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋን ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ ሰው ሆኖ በመስቀል ላይ ለአለም ተሰውቷል ሌላው ምሳሌ መልከ ፀዴቅም ወይንና ህብስትን ይዞ ለአብርሃም ሰጥቶታል እና አምላክ ገና ሰው ሳይሆን አስቀድሞ የሚሆነውን በምሳሌ ስላየ አባታችን አብርሃም በተስፋው ቃል ጌታችንን እንዳየው ሆኖ ደስ ብሎታል ወይኑና ህብስቱ አሁን እኛ ለምንቀበለው ቅዱስ ስጋውና ደሙ ምሳሌ ነው ስለዚህ አብርሃም ወደፊት የሚሆነውን አሻግሮ አይቶ ደስ ብሎታል እንጂ በዚያን ጊዜ በስጋ ተገልጦ አይቶት አይደለም ደስ የተሰኘው።

  • @thetopone7729
    @thetopone7729 Před 4 měsíci

    መዝ 2.7
    "ትእዛዙን እናገራለሁ፤ እግዚአብሔር አለኝ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ።"
    እብ 1.5
    "ከመላእክትስ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም። እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል"

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    ምንድነው ይሄ የዛሪውስ የሙስላም አይነት አመለካከት ነው ያቀርባችሁት አኬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ግን ጥሩ ጥሩ እውቀትን እኛ ተመልካቾች እንድንገበይ ክርስትና አስተምሮ አቅርቡልን እኔም በዚህ ላይ ጥያቄ ፍጥሮብኛል መፀሀፍ ቅዱስ ሳነብ እልገባኝም ከሊቃውንት አስተምሮ አቅርቡልን በጌታ 🙏

  • @girmaabera5956
    @girmaabera5956 Před rokem

    atwash akilil.yohannis benim melku egzier yaye yelam nw?

  • @thetopone7729
    @thetopone7729 Před 4 měsíci

    Aramaic Bible in Plain English
    Your people are glorious in the day of power; in the glories of holiness from the womb, from the first, I have begotten you, Son.
    (Psalm 110:3)

    • @thetopone7729
      @thetopone7729 Před 4 měsíci

      Brenton Septuagint Translation
      With thee is dominion in the day of thy power, in the splendours of thy saints: I have begotten thee from the womb before the morning.

    • @thetopone7729
      @thetopone7729 Před 4 měsíci

      Douay-Rheims Bible
      With thee is the principality in the day of thy strength: in the brightness of the saints: from the womb before the day star I begot thee.

    • @thetopone7729
      @thetopone7729 Před 4 měsíci

      New American Bible
      Yours is princely power from the day of your birth. In holy splendor before the daystar, like dew I begot you.

    • @thetopone7729
      @thetopone7729 Před 4 měsíci

      Bishops' Bible of 1568
      Thy people wyll be very wyllyng in the time of shewing thy most mightie power with a beautifull holynes: the deawe of thy byrth is to thee from the wombe as from the morning.

    • @thetopone7729
      @thetopone7729 Před 4 měsíci

      Coverdale Bible of 1535
      In the daye of thy power shal thy people offre the frewill offeringes with an holy worshipe, ye dewe of thy byrth is of the wobe of the mornynge.

  • @NationalGeography-od4vm
    @NationalGeography-od4vm Před rokem +1

    abunak eye litetkh ke ykrta ga
    yedngl mariam weym yekidusan amalagnet lemn asfelegew?????????

  • @SyAt
    @SyAt Před rokem +1

    የደንቆሮ ስብስብ ለመደነቁዋቆር ነው።
    ዼንጤን አታውሩ ከፈለጋችሁ ከሊቃውንት ተማሩ ሁላችሁም የተዋሕዶ ልጆች።
    ለደንቆሮ መናፍቃን ስለማላወራ እንጂ ብዙ ጥቅሶች አሉ።
    ለደነቆሩ መናፍቃን እናስረዳ ብላችሁ ባትደክሙ???

  • @thetopone7729
    @thetopone7729 Před 4 měsíci

    "ሙሴም አሮንም ናዳብም አብዩድም ከእስራኤልም ሰባ ሽማግሌዎች ወጡ፤ የእስራኤልንም አምላክ አዩ፤ ከእግሩም በታች እንደ ሰማይ መልክ የሚያበራ እንደ ብሩህ ሰንፔር ድንጋይ የሚመስል ወለል ነበረ" (ዘጸአት 24:9-10)::

    • @thetopone7729
      @thetopone7729 Před 4 měsíci

      "#እግዚአብሔርም በሰዶምና በገሞራ ላይ #ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሰማይ እሳትና ዲን አዘነበ" (ዘፍጥረት 19:24):: እግዚአብሔርም...ከእግዚአብሔር then if we believe that the son only was revealed to Abraham; which one of these was the Son?

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7g Před rokem +1

    መቀዳደም የለም አብ ከዘለአለም አባት ነው ወልድም ከዘለአለም ልጅ ነው መንፈስ ቅዱስም ከዘለአለም ከአብ የሰረፀ ነው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አንድ እግዚአብሔር ።

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 Před 6 měsíci

    እኔ ግን እንግሊዝኛ የሚሉበት ምክንያታቸው ምንድነው?

  • @thetopone7729
    @thetopone7729 Před 4 měsíci

    "ተወለደ" የሚል ቃል መቀዳደምን ስለ ሚያመለክት: ለኣእምሮ ኣይመችም ከተባለ::
    ኣባት እና ልጅ እየተባለም ደግሞ: ነገር ግን ኣባት ኣልወለደም: ልጅ ደግሞ ኣልተወለደም የሚል ሓሳብስ እንዴት ለኣእምሮ ይመቻል?

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 Před rokem

    Gasoline ⛽️

  • @girmaabera5956
    @girmaabera5956 Před rokem

    woowwoooo kkkkkk Fetari+angel=Fetari tebale hhhhhhhh what wrong?