ፓ/ር ቢኒያም ኦርቶዶክስ ሆነ? እውነቱን ይፋ አደረገው | “እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አርጋለች” | ከጋዜጠኛው ጋር ዱላ ቀረሽ ክርክር | Haleta TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 08. 2022
  • #haletatv #ethiopia

Komentáře • 1,8K

  • @haletatv
    @haletatv  Před rokem +148

    የፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ዪቲዩብ ቻናል
    👇 👇 👇 👇 👇 👇
    czcams.com/channels/DfXezhJNMecDACFPdNgdlw.html

    • @dawitabera1979
      @dawitabera1979 Před rokem +3

      Egziyabher yakbrh

    • @mahdotalemayehu6604
      @mahdotalemayehu6604 Před rokem +6

      ፓስተር ቢንያም የምታወራዉ ነገር ሁሉ ልክ ነው እግዚአብሔር ሁሌም እውነትን ያናግርኽ👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏።
      😘

    • @alazarbekele6920
      @alazarbekele6920 Před rokem +5

      ልኡል እግዚአብሄር ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ

    • @abiramit7894
      @abiramit7894 Před rokem +1

      እሽ

    • @user-ng5mn4bk8i
      @user-ng5mn4bk8i Před rokem +1

      ሰለ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ የምታደርገውን ክርክር በራስህ youtub chanal አስተላልፍ

  • @mahir9599
    @mahir9599 Před rokem +282

    እኔ ሙስሊም ነኝ። ቢንያም ሀሳብክ ጥሩ ነው። መርየም የተከበረች ፣ቅድስት ሴት ናት። በቁርአን ውስጥም ልዩ ቦታ አላት። ማንም ሰው ሀሳብ ቢኖረውም እርሷን ዝቅ ማድረግ በኢስላም አይፈቀድም።

    • @nanichernet7949
      @nanichernet7949 Před rokem +4

      በትክክል ማርያም ከሴቶች ሁሉ የተከበረች እኛም ፖርታስቶችም እናከብራታለን ግን አናመልካትም ምክንያቱም ክብር ስግደት የምገባው አንድ አምላክ ብቻ ነው ማርያምን እናከብራለን

    • @mahir9599
      @mahir9599 Před rokem +18

      @@nanichernet7949 ሲጀመር ፔንጤ አሰተምህሮቱ መሰረት ያደረገው መርየምን ዝቅ በማድረግ ነው።

    • @rishane9576
      @rishane9576 Před rokem

      @@nanichernet7949
      Kemeche sate new yemetakeberewate ortdoxsoche siterewate enekane yangeshegeshachuale yekere kebereta

    • @user-db7xm5qo8l
      @user-db7xm5qo8l Před rokem +9

      እረ ደሞ ዼንጤ ሀይማኖት ነው እንዴ ይቅር ይበላችሁ የቲክቶክ መሳቂያ ሙስሊም እና ኦርቶዶክስ በቃ::

    • @user-bw7lb8bu1s
      @user-bw7lb8bu1s Před rokem +2

      ❤❤❤❤

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před rokem +144

    በሚገባ የልቤን ነው የተናገርክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባትየ ክብር ይገባታለ ለድንግል ማርያም 🙏🙏🙏⛪⛪⛪💚💛❤💚💛❤

    • @sisaybook75
      @sisaybook75 Před rokem

      ለመሆኑ ማነው አንተን ፓስተር ያደረገሕ ?
      ማንስ ነው የወንጌላውያን ተጠሪ ያደረገሕ?
      ኢጎ ከባድ መሆኑን በቢኒያም ተመልክቻለሁ፣ ለመታወቅ ፣ለመታየት ያለ ክፉ አባዜ ከባድ ጣጣ ያመጣል።ምናልባት የአምሮ ሐኪሞች ካላችሁ ብትረዱት፣ የማንኛውም ሐይማኖት ተከታይ መሆን ይችላል።

  • @abinetghirmay4992
    @abinetghirmay4992 Před rokem +61

    ዘርህን ይባርከው አባቴ።እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን የምትጠራበት አንደበትህ ከማር ይልቅ ጣፋጭ ነው።እድሜና ጤናውን ሰጥቶህ ብዙዎቻችን ማየት ያልቻልነውን ታሳየን ዘንድ እጸልያለሁ።

    • @abaynesh4400
      @abaynesh4400 Před rokem +1

      አሜንይባረክ

    • @sisaybook75
      @sisaybook75 Před rokem

      ለመሆኑ ማነው አንተን ፓስተር ያደረገሕ ?
      ማንስ ነው የወንጌላውያን ተጠሪ ያደረገሕ?
      ኢጎ ከባድ መሆኑን በቢኒያም ተመልክቻለሁ፣ ለመታወቅ ፣ለመታየት ያለ ክፉ አባዜ ከባድ ጣጣ ያመጣል።ምናልባት የአምሮ ሐኪሞች ካላችሁ ብትረዱት፣ የማንኛውም ሐይማኖት ተከታይ መሆን ይችላል።

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho Před rokem

      @@sisaybook75 mene asefelege endezehe lemalte. Dengele Mary ahune emebet ehete , netuhete Ye getaye, enstr yre fetareye enate . Getane yewledeche berekute yetebarekeche Nate.

  • @bezawitdemisse1455
    @bezawitdemisse1455 Před rokem +44

    ይህ የዘመናችን ሰማዕትነት ነው !እኛም አማኞች እንዲህ የመመስከር ድፍረት የለንም...ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ♥♥♥♦♦♦

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před rokem +141

    የድንግል ማርያም ልጅ ይባረክህ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @tigisttolossa8172
    @tigisttolossa8172 Před rokem +202

    እንዳከበርካት ልጅዋ ወዳጅዋ ያክብርልን❤️👏👏👏👏👏👏

  • @meskiyadeta9426
    @meskiyadeta9426 Před rokem +134

    አዎን ተነስታለች አርጋለች እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን!

    • @houluselam7678
      @houluselam7678 Před rokem +2

      አረገች፡ እንዴ፡ ?እዛ፡ ነበርሽ

    • @alemseyifu21
      @alemseyifu21 Před rokem +1

      አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @yhfbju3550
      @yhfbju3550 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @eskuesku3869
      @eskuesku3869 Před rokem

      @@yhfbju3550 አንተ ኳተተም ለቃቃም መልክ ብኖር ፈመስ የመሆን ህም ይሳካል ነበር ግን እውቀት የለህ ወይ መልክ የለም አልተሳኩቶም እናዝናለን ፈመስ ለመሆን ቆንጆ መሆን አለብ ወይም እውቀት ያስፈልጋል አንተ ግን ሁለቱም የለህም እናዝናለን አንተ ቆርቆሮ

    • @eskuesku3869
      @eskuesku3869 Před rokem

      @@yhfbju3550 አንተ ኳተተም ለቃቃም መልክ ብኖር ፈመስ የመሆን ህም ይሳካል ነበር ግን እውቀት የለህ ወይ መልክ የለም አልተሳኩቶም እናዝናለን ፈመስ ለመሆን ቆንጆ መሆን አለብ ወይም እውቀት ያስፈልጋል አንተ ግን ሁለቱም የለህም እናዝናለን አንተ ቆርቆሮ

  • @imblessed7396
    @imblessed7396 Před rokem +26

    እመቤታችን ድንግል ማርያም በረከትዋን ሰጥታህ የእግዚአብሔር አምላክ ፍቃዱ በዝቶልህ አንድቀን የሞተልንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስጋ ደሙን ለመቀበል አንተንም ዶክተር ወዳጄንም ያብቃቹ። መጨረሻው የነብስ ጉዳይ ስለሆነ ማለት ነው። በስጋ በተለየህ ግዜ ድንግል በልጅዋ ፊት ትመስክርልህ።

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 Před rokem +305

    ወይኔ ደሞ ስሟን ሲጠራ ሲያምርበት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ እኮ አይጠገብም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @natnaelsileshi2854
      @natnaelsileshi2854 Před rokem +1

      Hahahaha meche new eyesus endezih mitaftesh

    • @amenAmen-ii6fu
      @amenAmen-ii6fu Před rokem +2

      Hhhhhhhhhh ye saw Sim ayxagbim ayibalim marayami motalchi eysusu bicha new mayxagabu

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i Před rokem +1

      በሚገባ እዴት ነው ደስ የሚለው

    • @pets8881
      @pets8881 Před rokem

      @@amenAmen-ii6fu man nw aytegebm aybalm yalew??? tekatel aytegebm errr beluu🤣🤣🤣🤣

    • @pets8881
      @pets8881 Před rokem

      @@natnaelsileshi2854 asmesay hula ezaw le chufachu ena le aklilu sgedu, andem segdachulet yematakutn, amlakn ftur blachu eyakelelachu beafachu atasmeslu. getachn eyesus kirstos amlkachn blen akbren eysegedn enamelkewalen, embetachnn ye amlak enat blen enawedsatalen. yihe yemikatlew le setan bicha, nw ezaw yikatelll😁😁

  • @user-ij9lb1wc4o
    @user-ij9lb1wc4o Před rokem +50

    አንተ እዉነተኛ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን እናመሰግናለን ፓስተር ብኒያብ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኖር 🥰💒🥰

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r Před rokem +65

    ሰው በእውቀቱ ትልቅ ደረጃ ላይ ስደረስ በትክክል ማሰብና መናገር እንደሚችል ዶር ወዳጀነህና መምህር ቢኒያም ማሳያ ናቸው ሁለቱም የ እግዚአብሔርን ነገር በእውቀት ና በእምነት ነው የሚናገሩት ።

    • @alem2334
      @alem2334 Před rokem +1

      የእውነት አዎ እኔም የታዘብኩት ነገር ነው እውቀት በደንብ ሲጨብጡ መፅሐፍ ቅዱስን በጣም ሲረዱ ወደ ኦርቶዶክስ ይጠጋሉ የኛ የሀይማኖት አባቶች ምን አክል በእውቀትና በመንፈስ ቅዱስ የበለፀጉ መሆናቸውን ነው የተረዳሁት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ

    • @wudineshtezera8489
      @wudineshtezera8489 Před rokem

      ትክክል ነህ እኔ ሁለቱንም በጣም ነው የምወዳቸው ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ሰው አንነካም በተለይ የሰው ሃይማኖት ለምን ድንጋይ አያመልክም ነገር ግን እንመክራለን ስህተት መሆኑን እንናገራለን

  • @veronicatedla2990
    @veronicatedla2990 Před rokem +156

    እየሱሰ ክርስቶስ በድግል ማርያም በኩል በመገኘቱ ጠላት ዲያቢሎስ ያበሳጨዋል የድግልን ስም ሲጠራ ያቃጥለዋል ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ እና ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ፓስተር ቢንያም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

    • @millionworkneh1754
      @millionworkneh1754 Před rokem +5

      “እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።”
      - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥4

    • @melakubogale8247
      @melakubogale8247 Před rokem +1

      Ke eyesus kibr ga abro kibr mikafel yelem kibr Le eyesus kirstos ena embetachin dingl Maryam aybalim

    • @pets8881
      @pets8881 Před rokem +3

      @@melakubogale8247 anchi yetebarekesh nesh yemahtsenshm fre yetebareke nw. yihens mn litaregew nw??? ere astewlu??? lkirstos kibir yetebalew beamlaknetu nw, le dingil maryam degmo be amlak enatnetua nw. amroachun atdfenut. engdi mn taregewaleh menfeskidus nw elsabethn yanagerat hultunm nw yakeberechw yihe malet gn kibrachew ekul nw malet aydelem. enante gn ye maryamn sm kemteru yesetann sm metrat yikelachuhal. astewlehew takaleh gn??? esti ande maryam bel??? afhn yaserewal ye menafku menfes

    • @melakubogale8247
      @melakubogale8247 Před rokem +2

      @@pets8881 mnm alemastewal mnm amro medefen yelbnm yetebareksh malet nesh yemahtsenishm fre yetebareke nw malet tadya MN yagenagnewal ke kirstos ga kibr enditkafel yetebarekech nech awo yetebarekech nech esu lay tiyake yelegnim enkwan Maryam kidst yehonech kerto metshaf kidus lay bzu setochn misale argen enmaralen aster Ruth Hana bzu bzu ene ke maryam ga til yelegnim Ewedatalew gn Maryam MOTA tenestalech keza argalech keza be ab kegn tekemtalech biye alamnm miknyatum moto yetenesaw yaregew be ab kegn yetkmetew eyesus nw eswa taday ye eyesus moto menesatna mareg ab kegn mekmet beki silalhone litagzew nw yehedewchew yehe meseretawi kehone Christina ga yemigach timhret nw eyesus bichawen yadinal.

    • @pets8881
      @pets8881 Před rokem

      @@melakubogale8247 tenesta enditarg madreg yichlal aychlm??? Degmo tyakehn ataskeys mn neber yalkew, lemn kibr le dingil maryam alsh bleh aydel ende comment yesethew?? Atasmeslu atweduatm afachu endeza bil lbachu lay yalew eko nw yemitelat, be afachu gn enewdatalen, asmesay athunu mewded be af sayhon kelb mehon alebet. Enante eko le normal sew yemibal neger enkuan le maryam sibal yakatlachual ke eysus gar ekul adergachu mnamn eyalachu sebeb tfetralachu smua endaytera. Esti ande smuan tertachu takalachu? Esti kewededachuat lidetuan akbru?? Yemannm lidet eyakeberk, ye maryam lidet sibal yancherchrachual, ena yihe betena nw? Twld hulu eko nw yetebalew, twld nen kalachu esti stawedesuat ande enkuan ensma! Atasmeslu!! Endet nw gn yemtasbut koy? Enatun endi eyakalelachu akbernew stlu atafrum? Christianma kirstosn ke makberu yetenesa aydelem esun yeregetewn afer enkuan yisalemal, yihe tadya le kirstos betam yasdestal enji esun titeh lela akberk yasbilal? Le weledechw enantu sihon degmo yebelete kibr yisetatal. Tenesta enditareg madreg kechale enante mn akatelachu?

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 Před rokem +29

    ማርያምዬ ሁሌም መውደዴ ይጨምራል የጌታዬ እናት.

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h Před rokem +49

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፓስተር ቢኒያም በጣም የማከብረው እውነተኛ ሰው ነው ክብር ጨምሮ ይስጥክ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Před rokem +2

      ዘሩ ይባረክ ❤

    • @yeworkwuhatilahun1128
      @yeworkwuhatilahun1128 Před rokem +1

      ነገ ሰውዬው ሌላ ሆኖ ስመጣ ሐሳብህን እንዳትቀይር !

    • @user-le4uq2ck9h
      @user-le4uq2ck9h Před rokem +1

      @@yeworkwuhatilahun1128 ምን ይሆናል? ሰው መሆኑን አይተነዎል አይቀየር

    • @alem2334
      @alem2334 Před rokem +1

      @@yeworkwuhatilahun1128 እኛ እውነትን እንጂ ሰው አንከተልም

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Před rokem +26

    እግዚአብሔር። ይባርክህ ጥበቡን ይግለፅልህ የድግል ምልጃ አይለይህ ልጆችህ ይባረኩ አሜን።

  • @zebenaymesele3169
    @zebenaymesele3169 Před rokem +112

    የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ 🙏

  • @justfindthetruth8802
    @justfindthetruth8802 Před rokem +113

    መምህር መጋቤ ቢንያም እጅግ በጣም እናመሰግናለን የምትናገረው ሁሉ ትክክል ነው ይህም የአንተ ምስክርነት ታሪክ ነው ለወደፊት ለመነሱት ምስክር ነህ ለእነሱ ልቦና ይስጣቸው እመብርሃን በምህረቶ ትግብኝህ።

    • @millionworkneh1754
      @millionworkneh1754 Před rokem +2

      የትኛው ነው ትክክል? አንተ ልትሰማ የምትወደውን ስለቀባጠረ? “እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።”
      - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥4

    • @justfindthetruth8802
      @justfindthetruth8802 Před rokem +3

      @@millionworkneh1754 መልካም ወንድማለም ጥሩ ጥያቄ ነው እውነት ማለት የመጀመሪያ ያልተበረዘ ማለት ነው እኔ ሳልሆን አንተ ነህ በአንተ ወይም አንተን ባስተማሩክ ሰዎች አስተሳሰብ የተያስከው ነገር ግን አልመረመርክም ብትመረምር ኖሮ መነሻህን ታቀው ነበር ሐዋርያት ወንጌል ታዲያ ምን ተፈጠረ ካልክ የይሁዳ መልክት አንብብ ሾልከው ገብተዋል እኛ ካስተማርነው ውጪ የሚያስተምሩ እንደ ገዛ ፍላጎታቸው የሚተረጉሙ ያልፀኑ ማለት ነው እነማን በመጀመሪያ ካቶሊኮች ያለ ለሁለት ተከፈለ እኛ ኦርቶዶክስ ተባልን (ቀጥተኛዋ ማለት ነው) ካዛ እንድታቃቸው ያክል ሰባሊዮስ፣አርዮስ፣መቅዶንዮስ በጉባዪ ተወገዙ የክህደት ትምህርት ስለሆነ ቄለሰቄዶን፣ኒቂያ.. ከዛ ከካቶሊክ ማርቲን ሉተርን ጀመረው ጀርመን ተቀብላ ፖለቲካ አድርጋው ሂትለርን ወለደች እሱም ብዙ ሰው ገደለ.. ከማርቲን በጏላ አይወራ 32,000ሺ ነብቶል እኛ ግን ኦርቶዶክስ( 1) ለዚህ ነው መርምር ታሪክን መርምር የምንልህ በወንበዴ ወንጌላውያን እንዳትስት ነው ኦርቶዶክስ ጠላት የበዛባት ቀጥተኛ ስለሆነች ነው የፖሮቴስታንት መስራቾ ጀርመን ብቴድ እምነት የለም ሰዶማውያን ናቸዎ ቸርች የሚገኙት ተጠንቀቅ ኦርቶዶክስ ያጣህ ጊዜ ሰዶማውያን ይነግሱብሃን ለምን የእናንተ አለቆች የእነሱ ደጋፊ ስለሆኑ????

    • @millionworkneh1754
      @millionworkneh1754 Před rokem +2

      @@justfindthetruth8802 ስምህን ግለጠው Just find the truth የሚባል ስም የለም። ለምን መደበቅ አስፈለገህ? የጻፍከው ራስህ ልትለው የፈለግኸውን ነው እንጂ አንድም ከርዕሱ የተጣቀሰ ቃለ እግዚአብሔር የለበትም። ታሪኩን እያፋለስክ ከመናገር ማርያም አርጋለች ለሚለው ጥያቄ መልስ ነው የጠየቅሁት። መጽሐፉን ጠቅሰህ አስተምረኝ። መብትህ ነው የፈለግኸውን ማመን ግን በክርስትና ስም መሆን የለበትም።

    • @justfindthetruth8802
      @justfindthetruth8802 Před rokem +4

      @@millionworkneh1754 በነገራተፐችን ላይ ፖሮቴስታን መለያቹ ድርቅና ነው ልክ እንደ አሁዳውያን፣ ሰዱቃውያን፣ፈሪሳውያን በእንናተ ደስ የሚለኝ ክርስቶስ እየሱስ በምድራ ላይ ሳለ አይሁዳዊያን ያደረሱበትን መከራ እንዳስብ ምክንያት ትሆኑኛላቹ ምክንያቱም አንድ ናቸሁ ቃላቱን ፣ድርጊቱን እየተከሉ ጥቅስ እየፈለጉ ይከራከሩት ነበር ግን ለትምህርት አልነበረም የተኮል፣ለመስቀል፣ለማስፈረድ፣ለመክሰስ እሱም ባሪያቸውን ሲለሚያቅ ጥቢብነታቸውን ለጥፋት ስለሚጠቀሙበት ይገስፃቸው ነበር እና እልካለው እናተና እነሱ አንድ ናቹሁ እውነት የሚባል የለም መነሻህ ማርቲን ሉተርን ሆኖ አንተ ስለ ድንግል ማርያም ያሳስብሃን አዎ አርጋለች ለማረጎ ጥቅስ አያስፈልገንም ሐዋርያት በቂዎች ናቸው እነሱ ባመኑበት እናምናለን የምንጠራጠረው ነገር የለም አንተ ግን መጀመሪያ በሉተር አስተምህሮ ማመንህን እውቅ እና ተመለስ እውነትን ፈልግ መርምር

    • @millionworkneh1754
      @millionworkneh1754 Před rokem

      @@justfindthetruth8802 የተጠየቅኸውን አልመለስክም። ስምህን ግለጠው በመጀመሪያ ምን አስፈራህ? ፖለቲካ አይደለም የምታወራው የምትናገረውን የምታምን ከሆነ። የማያስፈልጉ ብዙ ነገሮችህ አላውቅም ለማለት እንደፈራህ ያስታውቃል። የትኛው ሐዋርያት መጽሐፍ ነው ማሪያም አርጋለች የሚለው?

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Před rokem +9

    ፖስተር ቢንያም እንደናተ ያለ አስተዋይ አስተማሪ ጠፍቶ እርስ በርሳችን ያባሉናል በጣም ያደነኩልህ አመለካከትህና አስተዋይነትህ ይገርማል እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክ ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን📍📍📍ጴንጤዎች ይጠሉኛል ስለተናገርኩ ግን የበሰሉ ጴንጤዋች ግን ይገባቸዋል 📍📍ዶ/ር ወዳጄነህ ሳላነሳ ሳላመሰግናቸው አላልፍም

  • @sarasisay5487
    @sarasisay5487 Před rokem +10

    ከጥላቻ እና ከጭፍንነት ወጥቶ እውነትን መፈለግ መታደል ነው::ተባረክ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Před rokem +118

    ከነ እናቱ ያከበርከው ክርስቶስ ያክብርህ በከፍታ ላይ ያኑርህ ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ይጣልልህ

    • @user-kj6kp9fy2p
      @user-kj6kp9fy2p Před rokem +4

      እግዚአብሔር ይስጥህ ወድማቹን ፓስተረ ቢኒያም በጣም ነው የምነወድህ ባዓሁኑ ስዓት ውነት ወናገር መታደል ነው ልጆችህን ይባርክልህ ዘርህ ይባርክ

    • @tsionaychew2582
      @tsionaychew2582 Před rokem +1

      @@user-kj6kp9fy2p amen 🙏

    • @user-gy1ue1rj5p
      @user-gy1ue1rj5p Před rokem +1

      አሜን🙏

    • @sebelebekele7881
      @sebelebekele7881 Před rokem +1

      Amen

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 Před rokem +1

      Ameeeen.siwedewu

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +97

    እንኩዋን ድንግል ማርያም ኤልያስም ሞትን ሳይቀምስ አርጕል ክብር ለልጇ ለኢየሱስ ክርስቶስ መድኃንያለም ምስጋና ይድረሰው ድንግል ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን በቃል ኪዳንሽ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🏽

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 Před rokem +2

      መፀሀፍ ቅዱሰ ላይ ከሌለ የለም ነዉ አረገች የሚል የለም ።

    • @sahilekassaye1939
      @sahilekassaye1939 Před rokem +1

      ጌታ ከ15 አመቱ እስከ 30 አመቱ ምን ሲሰራ ነበር በመፅሀፍ ቅዱስ ከሄድክ? ምንም መልስ የለም:: መፅሀፍ ቅዱስ ጥቂት መረጃ ብቻ እንጂ የተፈጠረውንና የሆነውን ሁሉ አይገልፅም:: ከገለፀ አምጣልኝ::

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 Před rokem

      @@sahilekassaye1939 ለኛ የጠቀመን እግዚአብሔር በሰአቱና በጊዜዉ ጠርቶት ለእኛ መዳኛ ሆኖዋል ሰለ አሰተዳደጉ ማወቅ አያድነንም ነገር ግን ሰዉ ሆኖ መጥቶ ሰለ ሰዉ ልጆች ተሰቅሎ ሞቶ ለሰዉ ልጆች ቤዛ ሆኖ ከሙታን ተነሰቶ አኛንም ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት አሻግሮን በአብ ቀኝ ሆኖ ይፈርዳል። ማሪያም ሰለ ሰዉ ልጆች ሞታለች? መልአክት ሞተዋል? ሄኖክ ሰለ አረገ በፉክክር ማሪያም አርጋለች ብለን ተረት ብናወራ እዉነት አይሆንም አሁንም መፀሀፍ ቅዱሰ አንብብ የሀይማኖት ቅንአት ሳይሆን የእዉነት ቅንአት ይኑርህ ።

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 Před rokem

      @@sahilekassaye1939 እባክህ መፀሀፍ ቅዱሰ ጥቂት ሳይሆን ለእኛ የሚበቃንን ያህል መረጃ አለዉ በጣም አዘንኩ ጥቂት መረጃ? ኸረ ይኼ የክፉ አመለካከት ነዉ ሰኔ ጎለጎታና የኦርቶዶክስ ማጣቀሻዎች ከመፀሀፍ ቅዱሰ ከበለጡብህ አዝናለሁ ።

    • @pets8881
      @pets8881 Před rokem

      @@habtamudehne8502 How do you know bible is true and sene golgota is not true???? show me your proof??? mnm tkim yelewm kalk degmo lemkebel lemn kebedeh???? smua sitera yeminezrachu lemndnew???? koy ye kirstos lidet meche nw??? kezi behuala ke egna gar tederbachu tahsas 29 endatakebru🤣🤣🤣, ena yeegziabhern kal be and metshaf litgedbew nw,, egziabher kefelege zares menager aychlm???? bible ewnet mehonun bemn awek???? kesemay eytensafefe siwerd ayteh nw🤣🤣. be emnet nw yetekeblkew aydel, lelawns lemn amno mekebel akateh??? weys sew amene ble nw yamenkew??? eneko yemigermegn zare yetefetsme teamr binor metshaf kidus lay kaltesafe atkebelum aydel🤣🤣🤣🤣🤣 astewlu enji. I NEED ANSWER, HOW DO YOU KNOW BIBLE IS TRUE AND OTHER NOT TRUE?????

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 Před rokem +24

    ፖስተር ብየ ለመጥራት ይከብደኛል !
    ድንግል ማርያም ከክፋ ጠላት ትጠብቅህ ቢኒየ ወንድሜ 👏

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před rokem

      ፓስተር ማለት ያዉ መምህር ነብይ ማለት ነዉ ዉዴ

  • @zfitretahadu183
    @zfitretahadu183 Před rokem +21

    አረ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የረጋ ልቦና ይስጦት ፓስተር የእውነትን መንገድ ይግለጥሎት

  • @welovegod4600
    @welovegod4600 Před rokem +31

    ወንድሜ ፣የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ያናገረህ ።ድንግል ማርያም ቤትህን ልቦናህን ትጎብኝ። ልብህ ኦርቶዶክስ ነው ወደ እውነተኛው ወደ ተዋህዶ ድንግል ትመልስህ።

  • @lulahailu928
    @lulahailu928 Před rokem +38

    ማወቅ ማንበብ ምሉእ ሰው ያረጋል ተባረክ

  • @mekidesamare8507
    @mekidesamare8507 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይግባት አምላክን ለወለደች ለቅድስት ድንግል ማርያም 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @tayegetenet5647
    @tayegetenet5647 Před rokem +2

    ፓስተር ቢቢቢንያም ትልቅ ሰው ነሕ፦የ እናትሕን ነፍስ ይማርልሕ, አስተዋይ ነሕ, አሁንም እምዬ ማርያም ከ ልጇ ጋር አንተንና ቤተሰብሕን ትባርካችሁ።

  • @genetugebremeskel222
    @genetugebremeskel222 Před rokem +57

    በምድር የመሰከረልኝ በሰማያዊ ቤት እመሰክርለታለሁ የእየሱስ ክርስቶስን እናት ማክበር ተገቢ ነው ድንግል ማርያም የጌታችን እናት ብፅዕት ናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም ከእኛ ጋር ናት ልጇ ወዳጆ እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

    • @elamyosef243
      @elamyosef243 Před rokem

      ማነው ያለው?

    • @pets8881
      @pets8881 Před rokem

      @@elamyosef243 eyesus kirstos

    • @elamyosef243
      @elamyosef243 Před rokem

      ስላላየሁት ነው ! የት ነው የተጻፈው?

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Před rokem +1

      @@elamyosef243 እግዚአብሔር ያከበረውን ማን ሊንቀው ይችላል እ እግዚአብሔር ካከበረ ሌላ ምን ያስፈልጋል እሱ ወዶ አክብሮ መርጦ እናት አደረጋት ክብሯን ከፍ አደረገ እና አንቺ ማነሽ ክብር አይገባትም የምትይ እ ክርክራችሁ ከኦርቶዶክስዊያን ጋር ይመስላችኋል ግን ክርክራችሁ ከጌታ ጋር መሆኑን በድንብ ማወቅ ይኖርብሻል

    • @elamyosef243
      @elamyosef243 Před rokem

      ምን ለማለት ፈልገሽ ይሆን ? አልተረዳሁሽም ይቅርታ

  • @meserettesfaye8628
    @meserettesfaye8628 Před rokem +177

    ጋዜጠኛው ስማ በኦርቶዶክስ ሀይመኖታችን አስተምሮ ድንግል ተነስታለች አርጋለች የድንግል ልጆች ነን እንወዳታለን እናከብራታለን ታማልደናለች

    • @millionworkneh1754
      @millionworkneh1754 Před rokem +4

      ጥቀስ መጽሐፉን። ከጓድ ሊቀመንበር ጋር ወደፊት የተባለበትን ዘመን ያስታውሰኛል። መጽሐፍ ቅዱሱ ላይ የተጠቀሰችው ማርያም አርጋለች የሚል ካለ እባክህ ጥቀስልኝ

    • @emuyen9811
      @emuyen9811 Před rokem

      @@millionworkneh1754 ከየት?የሌለውን በአሰምሽን ነው።ቃሉ ሲንሻፈፍ እንደሚያሳዝን ነገር የለም።

    • @ejigayewwoldegiorgis4600
      @ejigayewwoldegiorgis4600 Před rokem +2

      @@millionworkneh1754 ፖስትር ብንያም መለሰልህ መልሰመላልሰህ አዳምጥ የናንተ ፍልስፍና ጥቅስ መደርደርነዉ ታርክ/ህስትር የምለዉንም ተመራመር እርኩስ የኔና ያንቴ እናትም እናከብር የለ?ምኔዉ እሜአምላክን መቃወም ማራከስ እየሱስን ምክበር እዳይመስልህ ከኦርቶዶክስ እየኮረጅክ ደግሞ ጥቅስ ብለህ ስለ እናቱ ትከሳለህ?

    • @millionworkneh1754
      @millionworkneh1754 Před rokem +1

      @@ejigayewwoldegiorgis4600 አላውቅም ማንን ገደለ? የፈለግኸውን ማመን መብትህ ነው። ግን በክርስትና ስም መሆን የለበትም። የክርስትና መመሪያ መጽሐፍ ከሚለው ውጭ እየተረኩ ክርስቲያን ነኝ ማለት በእግዚአብሔር መቀለድ ስለሆነ መናፍቅነት ነው። የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስን ማገልገል ይባላል። አስተማሪ ነን የሚሉትስ አውቀው ነው የሚያጣምሙት እንደ እናንተ ያሉቱ ያሳዝኑኛል በጭፍን ለምን ብለው መጠየቅ አቅም ያነሳችሁ አመጽን እየጋቷችሁ ለመግደል እንኳን ወደ ኋላ የማትመለሱትን ማፍራታቸው የአስተማሪዎቻችሁ ፍሬ ነው። የክርስቶስ ደቀ መዝሙሮች ደጎች አክባሪዎች ከስድብ ከክለብ ከጫት ከዝሙት ከመጠጥ ከአድማ የራቁ ናቸው። ቀደንብ አስተውል መልስ መመለስ ሲያቅትህ ስድብ ማን መሆንህን ይገልጣል። ጥቅስ ስትባሉ ላብ ላብ ይላችኋል ስለሌላችሁ። ለጀሌዎቹ አዝናለሁ። እግዚአብሔር ይድረስላችሁ።

    • @ejigayewwoldegiorgis4600
      @ejigayewwoldegiorgis4600 Před rokem +1

      @@millionworkneh1754 መድፍ ቅዱስ ስጄመር ባለታርኳ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠብቃ ያቆየችዉ ላይ እኮነዉ ከባዕድ ሀገር ያመጣችሁ የምትፈላሰፉ እስክ እናቱን አትክሰሱና ህዱና እሳእያሉ አልሞተም አልተነሳም የምሉትን እስክ ተፋለሙ ምንም ማይሳነዉን አምላክ የወለደችዉን ብያስነሳ ምንይሳነዋል/ምንይገርማል ።አንድ አፉን ያልፈታ ኮልታፋ ፓስተር ተብዬዎች አስነሳን እያላች እየተፈረገጡ አይዴል ?ልጇ ምን ይሳነዋል።

  • @fhjjfhjk679
    @fhjjfhjk679 Před rokem +3

    ስማ ስንቅ ነው የእመቤቴ
    ስማ ስንቅ ነው የእመቤቴ
    አይኔ ነሽ እና ብርሀኔ ክብር ምስጋና ይገባሻል ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hilenazewde8489
    @hilenazewde8489 Před rokem +3

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሰምሽን አፉ ላይ እንዳጣፈጥሽ ቀሪውን ዘመኑን አጣፍጪለት🙏🙏🙏

  • @user-pw8hy6mf3c
    @user-pw8hy6mf3c Před rokem +25

    ድንግል ማርያም ከልጇ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር በቅፋ ትጠብቅህ ተባረክ

  • @ethiopiaethiopia4587
    @ethiopiaethiopia4587 Před rokem +39

    ፓስተር ቢኒያም የሚናገሩት ከቅዱስ መንፈስ ነው ዘሮት ይባረክ እግዚአብሔር እንድ ቀን አንድ እንሆናለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @dave-tm8ll
    @dave-tm8ll Před rokem +6

    💚💛❤i love the way you see things ፓስተር ቢንያም እንደተለመደው ጀግና ነህ እግዚአብሔር ያጽናህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከሙሉ ቤተሰቦችህ ጋር👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před rokem +22

    በዉነት ፓስተር ቢኒ እመብርሃን ያምላክ እናት በቃል ኪዳኗ የበለጠ ሚስጥሩን ትግለጥልህ እኩዋን ያምላክ እናት እሳተ መለኮት ያደረባት ታቦት ትዉልድ ሁሉ ብፅኢት የሚላት መጥምቀ መለኮት በመሃፀን ሆኖ የሰላምታዋን ድምፅ ሰምቶ የሰገደላት ተራ ሰዎችም በንፅህናቸዉ ተነስተዋል እናተ ምድነዉ ህሊናችሁን የያዘባችሁ እራሳችሁን መርምሩ እናታችን ቅድስት ብፅኢት አርጋለች 100%።

  • @qintube28
    @qintube28 Před rokem +32

    ፓስተር ዕድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ እመቤታችን በረከት ይደርብህ ይደርብን ይህ ምስክርነት ለፓስተር ቢንያም በነፍስ በስጋ ዋጋ አለው ከድንግል ማርያም ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋዬ ያብዛው ፓስተር 🙏

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Před rokem +17

    ወንድማችን ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብክ ያኑርልን ያቆይልን ዪጠብቅልን🙏👏

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Před rokem +5

    እድሜና ጤና ይስጥህ ፓስተር ቢንያም❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Před rokem +34

    ለምንድነው ግን መናፍቃን የድንግል ማርያም ከፍታ የሚያንዘረዝራቸው የአምላክ እናት እኮ ናት ወደዳችሁም ጠላችሁም ከከፍታዋ ዝቅ ላታደርጏት አትልፍ እግዚአብሄር ያከበረውን ማነው የሚቃወመው

    • @egziharya4826
      @egziharya4826 Před rokem +2

      አውሬው ሴትቱን ይጠላታል ይላል እነሱ ሳይሆኑ በእነሱ አድሮ የሚያንዘረዝረው እሱ ነው።
      ባይሆንማ እኔ የማመልከው የጌታዬ እናት ናት ብለው ባከበሩ፡ እናቱን ከፍ ዝቅ አድርጎ ልጅ ደስተኛ ይሆናል ብሎ ባልታሰበ የጋረደ ጋርዷቸዋል። ዓይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው።

    • @tsionaychew2582
      @tsionaychew2582 Před rokem +2

      @@egziharya4826 amen 🙏 እውነት ነው የሰው ልጅ ጠላቱ ዲያቢሎስ ነው ልቦናቸውን ደፍኖ ይዞባቸው ነው

    • @solomonsolomon6619
      @solomonsolomon6619 Před rokem +1

      ወንድም ቢኒ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይግለጥልህ ዘሠንህ ሁሉ ይባረክ

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 Před rokem

      እዉነቱ መፀሀፍ ቅዱሰ ዉሰጥ አለ የጴንጤዎች ጉዳይ አይደለም መፀሀፍ ቅዱሰ ሰለ ክርሰቶሰ አዳኝነት ከነገረን ማሪያምን ለምን አመልካታለሁ? ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ እያለ? የቱ ጋር ነዉ ማሪያም አዳኝ ናት አምልኳት የሚለዉ? ከእኔ በቀር አምላክ አይኑርህ ካለህ ለምን የኦርቶዶክሰን ኮተት እሸከማለሁ ?

    • @shopiahhailu7659
      @shopiahhailu7659 Před rokem +2

      @@habtamudehne8502 እመብረሀንን አላመለክናትም ግን እንወዳታለን እናከብራታለን አማላጃችን ናት የፀጋ ስግደት ስለ ክብሯ እንሰግድላታለን ለአለም ሁሉ እናት ሆና ተሠጥታለች አሜን፫ ክብር ለልጇ እሱ ያከበራትን ማንም ዝቅ አያደርጋትም ok

  • @mikiyasakalu11
    @mikiyasakalu11 Před rokem +23

    ፓስተር አሁንም እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @tube-ep2xf
    @tube-ep2xf Před rokem +2

    እህቴ ልቦና ሰተገኘ እንደ አን ተ ስለ እመብርሐነ ብትመሰክ ደስ ይለኘል ይህን ያህል ፍቅሮ ከገባህ መጨረሻህን ታሳምርህተባረክ

  • @samisociologist1846
    @samisociologist1846 Před rokem +17

    እንዳከበርካት ልጅዋ ወዳጅዋ ያክብርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretnigussie5999
    @meseretnigussie5999 Před rokem +12

    ተባረክ ይሄን ስጋና ደም አልገለፀልህም መንፈስ ቅዱስ ነው እውነት የሚያናግረው

  • @workneshmersha7734
    @workneshmersha7734 Před rokem +24

    ፖስተር ቢንያም ተባረክ ወንድሜ የኦርቶዶክስን ታሪክ ጠንቅቀህ የምታዉቅ እመቤቴ ማሪያም ትባርክህ ።

  • @mekdesazzanaw1125
    @mekdesazzanaw1125 Před rokem +9

    ያከበርካት የፍጣር እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለይህ እውነትን ነው ዩተናገርክው ፍጣር ያክብርክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya Před rokem +5

    እውነትን እውነት ብሎ መመስከር ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን

  • @dn.tewotube.1552
    @dn.tewotube.1552 Před rokem +35

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ሳያዉቁ የሚተቹ በዝተዋል። ቀርበው የጠየቁና የመረመሯት ግን በእርስዋ ሆነው ጌታን በእውነትና በንጹሕ ልብ አምልከዋል። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እውነተኛ መንገድ ናት። ጌታ በእውነት የሚመለክባትና ድንግል ማርያምና ሌሎችም ቅዱሳን በረከታቸው ያለባት ናት።

  • @zelalemtessema8579
    @zelalemtessema8579 Před rokem +10

    ፓስተር ቢንያም ስለ ትንታኔህ ከልብ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ።

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +2

    ክብር ለአመቤታችን ከልጅዋ ጋር ተመስገን ዐርቶደክስ ስለደረከኝ ባስተር ቢንያም አድሜ ይስጥህ ሁሉ ጊዜ ስሰማህ አውነት ነው አምትናገር❤❤❤

  • @fikerneghe660
    @fikerneghe660 Před rokem +19

    እመብርህን ክብረትን ትስጥልን

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 Před rokem +15

    እምነት ወይም ሐይማኖት በእንደዚህ በሙሉ ፍቅር፣በእዉቀት፣በጥበብ መሠረታዊ ታሪክን አጣቅሶ ልዩነትን አቀራርቦ አቻችሎ አንደነትን አጠናክሮ ትዉልድን በመልካም አስተሳሰብ የሚቀርፅ ከሁሉም የሐይማኖት ተቛማት እንደፖስተር ቢኒያም ነጥሮ የወጣና ከፍ ያለ አስተሳሰብ ከሁሉም የሐይማኖት መሪዎች በብዙ ያስፈልጎታል ሀገራችን ኢትዮጵያ። እናመሰግናለን ዉድ ወንድማችን ፖስተር ቢኒያም

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 Před rokem +11

    ፓስተር ቢንያም እዉነትን መያዝ እንዲህ ያስወግራል መጨረሻ ላይ ግን ከፍ ከፍ ይላል ልክ እንዳንተ
    የአጭበርባሪች አካሄድ ገብቶሀል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @selamtadessedembel5722
    @selamtadessedembel5722 Před rokem +1

    በእውነት ኮራሁብክ ፓስተር ቢኒያም።
    የድንግል ማርያም ጣዕሟ...በረከቷ ይደርብክ
    ልጇ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ። ዘርህ ይባረክ።
    ባከበርከን ልክ እግ/ር ያክብርክ።

  • @mahaletshetaya2512
    @mahaletshetaya2512 Před rokem +1

    ፖስተር ቢኒያም እዉነትን ለዘላለም ያናግርህ ድንግል ትባርክህ እዉነታውን ስለቅድስት ድንግል ማርያም ሽንጥህን ገትረህ ስለምትመሰክርላት ሌላው አንደበትህ አጠራርህ እራሱ። ቅድስትድንግል ማርያም /እናቱን ስላከበርክ ልጇ ያከብርህ

  • @aidaabraha3173
    @aidaabraha3173 Před rokem +31

    በዚህ ልክ የገለፀልህ እግዚአብሔር ነው ዘመንህ ይባረክ.

    • @edenedu4580
      @edenedu4580 Před rokem

      እውነት ነው ለሁሉም እንደሱ ይግለፂለት

  • @kalkidantesfaye8183
    @kalkidantesfaye8183 Před rokem +15

    ቆይ የ ወንጌል አማኝ መቼ ነው ድንግል ማርያምን የጠላው??ስለ ድንግል ማርያም ወንጌሉ ያለውን ሁሉ እናምናለን እንቀበላለን!!!
    ከዚህ በላይ ምን ፈለግህ????

    • @helenmoligeta5505
      @helenmoligeta5505 Před rokem

      Eraseshin atataley adaresh yemtehejiw esan lemesdeb weyem Ende tenkay pastereshin Kal awetalegn belesh lemastenkol lela mn Ale

    • @soliyanakinde3904
      @soliyanakinde3904 Před rokem

      ጓደኛቹህ አይደለም እንዴ የምትመስላቹህ ?

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před rokem +1

      አሁንማ ከጥላቻም አልፋችሁ ብታገኟት አንቃችሁ ሳትገድሏትም አትቀሩ አይሆንላችሁም እንጂ

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před rokem

      @@helenmoligeta5505 ወረኛ ተረትሽን እዚያው

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před rokem

      @@tigitube3 እዚያው ተረትሽን እዚያው😂😂

  • @azutube6342
    @azutube6342 Před rokem +2

    የእውነት አምላክን በምድር ለመሰከርከው የድንግል ማርያም ልጅ በሰማይ ይመስክርልህ

  • @sababata3631
    @sababata3631 Před rokem +5

    እምነቱን የሚወድ የሚያከብር የሱን ያከበረ የወደደ ነው፡፡ መማር እንዲህ ነው ልዩነት ቢኖር ልዩነትን
    ይዞ መሳደብ ታናሽነት ነው፡፡የስላሴን ልጅነት ያገኘ አደበቱ መልካምነትን ይሰብካል፡፡ሲማር ሲያስተምር ወንጌልን ሲሰብክ መቸ ይታያል አደበታቸው ለስድብ የተፈጠሩ፡፡አደበት ያለው ያመስግነኝ እጅ ይሳደብ አላለም

  • @edenteshome7065
    @edenteshome7065 Před rokem +28

    ጋዜጠኛዉ ችግር አለበት ሁለቱንም ክፍል ሰማሁት ቢኒን ለማሳሳት የማያደርገዉ ጥረት የለም ግን ቢኒን የሚያናግረዉ መንፈስ ቅዱስ ነዉ ሰዉ ሁላ እንደ ቢኒ እዉነት ተናጋሪ ቢሆን ጥላቻ ይጠፋ ነበር ጋዜጠኛዉ ግን የሉተር አምላኪ ነዉ ልብ ይስጠዉ እዉነቱን መቀበል አይፈልግም ቢኒዬ በምድር በሰዎች ፊት እዉነቱን እንደመሰከርክላት በሰማይ ረዳትና ምስክር ትሁንህ

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před rokem +32

    አይ ቢኒ ኑርልን ተቃርበሃልና ያድርስህ መዳኒአለም

    • @elamyosef243
      @elamyosef243 Před rokem

      😂😂😂😂

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 Před rokem

      እስኪ ሞክሩት እናንተ ደግሞ። ተራው የደረሰ ይመስላል ወደእናንተ። ካቶሊክ ,ዎቄፈታ ፔንጤ ኘሮቴስታንት, ኦርቶዶክስ ወዘተ እያለ ይቀጥላል ማለት ነው የቢኒ ነገር። ወንድሜ ቢኒዬ ወንጌል ሬማ ይሁንልህ ጌታዬ የሞተልህ ታላቅ ሰው❤።

  • @sileshimekonnen4915
    @sileshimekonnen4915 Před rokem +2

    ኦርቶዶክስ ከመሆንም በላይ ስለእውነት ነው የመሰከሩትና የወንጌልን ቃል ለማስረዳት እሞከሩ ነው አውነት ምን ጊዜም እመ አምላክ እናታችንን የሚክዱ ከሃዲዎችም ይፈፈሩ ይዋረዱ። ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አትድንም"

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Před rokem +6

    እንዳተ ያሉ ንፁህ አባቶቻችን ፈጣሪ ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥዎት አባት

    • @iohnaa6944
      @iohnaa6944 Před rokem +1

      ቆይ ስለ ድግል ማርያም ምን አከራከረህ እኛ እናታችን ነች አንተ ታላመንክ ጥቅር በልመመህር ቢኒያም እግዚያቢሄር ይስጥህ

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před rokem +1

      😂😂😂😜

  • @solomonsawalsawalsolomon1717

    ፓስተር ቢናም ሽታየ አስተዋይ ሰው ነው እውነትን ነው እሚናገርው አንድ ነገር ያስታውሰኛል የመፀሀፍ ቅዱስ ቃል የናቁሽ ሁሉ ወደግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ እሚለውን

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Před rokem +41

    ክርስቶስ ይባረክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ የእውነት እውነተኛ ነህ ቢኒያም እርቶዶክስ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑሩ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dt9gl1pt6y
    @user-dt9gl1pt6y Před rokem +2

    አልረሳውም ያንን እለት እልዘነጋውም ያን ደግንት እናቴ ሆይ ስልሸ ኪዳነ ምህረት እምዬ ሆይ ስልሸ ኪዳነ ምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት❣️❣️❣️አድሰው ትገኝ ልን እልልልልልልል እመቤት ትጥብቅልን ❣️ውድ እና የተከበራቹ የምየ ሀገር ልጀች በያላቹበት የፈጣሪ ሰላም አይለያችሁ መንገቹ የቀና ዉሎቹው ያማረይሁን በጣም ያማር ቆይታ ነበር እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያደርግልን

  • @abebawgetachew7927
    @abebawgetachew7927 Před rokem +23

    መዝ 132፥8 "... አቤቱ ወደ ረፍትህ ተነስ አንተና የመቅደስህ ታቦት ..." ስለ እመቤታችን እርገት በዘመነ ብሉይ የተነገረ ትንቢት ነው

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Před rokem

      ምን አገናኘው የማዕረግ መዝሙር ጋር

    • @eyerusalemlitay6600
      @eyerusalemlitay6600 Před rokem +1

      @@asnabelayneh7228
      መዝሙረ ዳዊት እኮ ትንቢት ነው። በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ብዙ ሡባኤ ይዘው የቃሉን ፍቺ ከእግዚአብሔር የተረዱ አባቶቻችን ሚስጢሩ እንደተገለጠላቸው ተርጉመውታል። በዚህ መሰረት ይህ ትንቢት ስለ እመቤታችን ዕርገት የተነገረ ትንቢት ነው።

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před rokem

      @@eyerusalemlitay6600 አቤት የእናንተ ዕውቀት 😂😂😂😜😜👈

  • @sosiyana
    @sosiyana Před rokem +6

    አላማው ምንድን ነው? ዓረገ አላረገ ለሰው ልጅ ምንድነው ያመጣው ነገር? እና ምን ይሁን? ይህ ነገር አድኖናል ለሀጢያታችን ሞቶልናል ፅድቅን አስገኝቶልናል?

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před rokem +2

    የኔ አባት እንዲህ ስሞን ጥፍጥ አርገህ ምስክርነት እንደሰጠህ ድግል ከነ ልጆ ትጠብቅህ ጥፍጥ ብለህ ኑር እድሜ ክጤና ጋር ይስጥህ ተባረክልኝ የኔ ልበ ቅን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem +2

    በስደት ሐዘን አብሮዋት የተሰደደ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ 33 ዓመት በእቅፍዋ እያደረ ስብከቱን የሰበከልን እግዚአብሔር ይተዋታል በክብር ከሁሉም ፍጥረት የከበረች እናት ክብር ሁሉ ይግባት ስለ ድንግል ማርያም ለምን አስፈለገ በራኢ ዬው 12 ያያት ጨረቃ ተጎናጽፋ ኮኮብ በእግርዋ ስር ሐዋርያት ማለት እኮ ኖው ከስዋ ጋ ሆኖ የምጸልዩ

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před rokem +8

    ቅዳሴ ድርሳን በመፀሃፍ ቅዱስ ላይ አለዴ እቶዶሰ ተዋህዶ አርሳን የቻለቺ ድረሳን ቅዳሴ ገድል ታሪክ ያላት ነቺ አኛ እንወዳታለን አመቤታችንን የአምላክ አናት ነቺና ✍️

    • @kebedefisiha2122
      @kebedefisiha2122 Před rokem

      እኔ ዳግም የተወለድኩ ወንጌል አማኝ ነኝ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ።ወንጌል አማኞች አብረው የጌታን ስራ እንደሚሠሩ የተስፋ ቃልም አለ!የጌታችንና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ፀጋ ይብዛልህ!

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 Před rokem +10

    ወደው እኮ አይደለም አጋንንት ይዟቸው ነው እንኩዋን ቅድስት ድንግል ማርያም ኤልያስና ሄኖክም አርገዋል በዚህም ታንቀን እንሞታለን እንዳይሉ።

    • @samuelasefaasefa
      @samuelasefaasefa Před rokem +1

      እህቴ እነሱ ሲጀመር አረጉ አይልም ተወሰዱ ነው ሚለው በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ እዳረገ ሚናገረው ኢየሱስ ቢቻ ነው።ድንግል ማርያምም ደግሞ ብታርግም ወይም ብትወሰድም ቅር አይለንም ለምን ለድነታችን ሚጨምረውም ወይም ሚቀንሰውም ነገር የለም አኛ ከተፃፈው አናልፍም ኤልያስና ሄኖክ ስለ እነሱ በግልፅ ስለሚናገር ነው።

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před rokem +1

      ኧረ ባክሽ ተረትሽ ያምራል 😂😂

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před rokem +3

    በእውነት እሜቤቴን እንዳከበርካት ፈጣሪ ያክብር
    የብርሃን እናት ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ታምጣክ አሜን

  • @yirbebelay1850
    @yirbebelay1850 Před rokem +1

    " ባይኖቼ እፈልግሻለሁ በምስልሽ ሁልጊዜ እጽናናለሁ, ብልቤ ማርያም እያልኩኝ ዘመኔን በመከራ ዳንኩኝ!"

  • @mikiyasakalu11
    @mikiyasakalu11 Před rokem +6

    ድንግልማርያም ደስ ይበልሽ ያምላክ ፀጋ የሞላልሽ የማህፀንሽ ብኩር ፍሬ ያድድነናል እስከዛሬ አለም ሁሉ በሽተኛ ህመምተኛ ግን መዳኒ አለን እኛ ኑ ወደኛ ጋዘፀኛው እንም ይመለከታል

  • @eyerusalemlitay6600
    @eyerusalemlitay6600 Před rokem +18

    1 (ኤፌ 4:4 ) አንድ ጌታ አለ፣ አንድ ሐይማኖት፣ አንዲት ጥምቀት:: ጌታ የመሠረታት፣ ነቢያት እና ሐዋርያት የሠበኳት ሀይማኖት አንድ ብቻ ናት። በእርሷ ላይ ብቻ እንድንጓዝ ጌታም፣ ነቢያቱም ሐዋርያቱም አሰተምረውናል።
    2- እግዚአብሔር አምላክ እንዲመሠገንበት ፈቅዶ ያሰራቸው የዜማ ዕቃዎች በመፀሀፍ ቅዱሱ ላይ ሠፍረዋል። ንጉሱ ሰሎሞን የእግዚአብሔርን ቤት ሠርቶ ከጨረሰ በኋላ የእግዚአብሔርን መመስገኛ እቃዎች አሠርቶ ወደመቅደሱ እንዳስገባ በመፀሐፍ ቅዱስ ላይ ሰፍሮ ይገኛል። እነሱም አሠራራቸው በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ስለሆነ ከብሉይ ኪዳን በኋላ ዘመን ተሻግረው የሐዲስ ኪዳኑን በግ የኢየሡሥ ክርስቶስን መከራ መስቀል የሚያሳስቡ ናቸው። ለምሳሌ፦ ዋሽንት ራስ ራሱን የተመታበትን ቀርክሀ ፣ የበገና ፣ የመሠንቆ እና የክራር ክሮች ... የተገረፈበትን ጅራፍ። የከበሮ የተወጠረ ቆዳው... በመስቀል ላይ ጌታ እጅ እግሩ እንደ ቆዳ መወጠሩን ፣ ከበሮው የተጠቀለለበት ጨርቅ... ከለሜዳውን። በከበሮው ዙሪያ የተጠላለፉት የቆዳ ገመዶች... በገላው ላይ ያለው የግርፋት ሠንበር። የከበሮው ማንገቻው... የተጎተተበት ገመድ። የከበሮው የውስጥ ክፍል ...መቃብሩን ወዘተ ያስረዳሉ ።
    ስናሸበሽብ ከግራ ወደ ቀኝ መሆኑ ከሲኦል ወደገነት መመለሳችንን፣ ዝቅ ብለን በዝግታ ወርደን በፍጥነት መነሳታችን ዳግም ትንሳኤ እንዳለን የምናስብበት ነው።

  • @martakibret3870
    @martakibret3870 Před rokem +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በምህረቷ ትጉብኝህ እውነትን አዉቆ እንደመኖር የሚያስደስት ነገር የለም ና ካለህበት ጨለማ ያውጣህ

  • @thomashailu968
    @thomashailu968 Před rokem +4

    እንዳውም እርገቷን ያየው ቅዱስ ቶማስ ነው ።ቢኒያም እግዚአብሔር ያክብርህ አመለካከትህን አደንቀዋለሁ፣በርታ በትለይ ላጭበርባሪ ዲስኩሮች ትልቅ ትምህርት ትሰጣለህ ብዬ አስባለሁ ይልመድብህ።

  • @achamyeleshdemissie3697
    @achamyeleshdemissie3697 Před rokem +7

    እንኳን ለከበረች እናቱ፣ ማህፀነኗን አለም አድርጎ ስጋዋን ለተዋሀዳት ንፅህት፣ ቅድስት፣ብፅዕት ለሆነችዉ እናቱ ለወዳጆቹስ ሞትን እንዳያዩ አድርጎ የለ እንዴ? መስቀል ላይ እንኩ እናት ትሁናችሁ ትማፀንላችሁ ብሎ ለሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን፣ ይቀርበታል እንጅ መናፍቅ ዝቅ አደረጋት አላደረጋት እሷ እንደሆነች የከበረች ናት

  • @merontekle4672
    @merontekle4672 Před rokem +13

    ያምላክ እናት ድንግል ማሪያምን ስላከበርካት እግዚአብሔር ያክብርህ እውነት ነውና ልቦና ለሁሉም ይስጥ🙏🙏🙏

  • @edenfikir3060
    @edenfikir3060 Před rokem +2

    ፓስተር ቢኒያም የእውነት ሰው ነህ ፀጋውን ያብዛልህ እውነት እግዚያቤር ነው እውነቱን የካዱ ሆዳሞች ደሞ የካዱት ክርቶስን ነው ግን ምን ያደርጋል እነሱ ሆዳቸው ነው አምላካቸው ዘመናዊይ ጥንቁልና ነው የሚሰሩት ልብ ይስጣቸው

  • @betylemma1051
    @betylemma1051 Před rokem +14

    Bible doesn't tell us everything. For example Jesus lived 33 years. We know when he was born, then at 9 years old then at 30. So imagine what happens in Jesus's life in between? Our orthodox has all the books that fills the gap.

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Před rokem +13

    አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሰላም የሚገኝው ካንተ ነውና ሀገራችንን ሰላም አስፍንልን ጦርነት በቃ በለን ኢላሂ በእዝነትህ ማረን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ለሀገራችን ስንል በዱአ በጾሎት እንበርታ

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Před rokem +7

    ይሄ እኮ ግልፅ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲ ብሏል በእኔ የሚያምን ቢሞት እኳን ህያው ነው ብሏል ታዲያ ድንገል ማርያም ምን ተብላለች ያመነች ብፂሂት ይላል ታዲያ ህያው መሆኗል ይሄ በቂ ነው

  • @frehiwotkara9516
    @frehiwotkara9516 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ እድሜ ከጤና ይስጥህ።ለሁላችን አስተዋይ ልቦና ጥበብን ይስጠን

  • @tezuymaryamleje375
    @tezuymaryamleje375 Před rokem +1

    ወንድሜ ምስክርነትህ ትክክል ነው እኔ ሚገርመኝ ግን ስል እመቤታችን ድንግል ማርያም ሲነሳ የሚያንገበግባቸው ነገር ነው እናተ እምነት የጎደላቹ ሰናፍጭ የምታክል እምነት ቢኖራቹ ይህንን ዛፍ ተነቀል ማለት ትችላላችሁ ይላላ ወንጌሉ፡፡ እግዚአብሔር አምላክ የወለደችው ወላጅ እናቱ እንድታርግ ማድረግ ምን ይሳነዋል እረ እመኑ

  • @dinkneshbulcha521
    @dinkneshbulcha521 Před rokem +5

    ቅንጭብ አድርጎ እምነት የለም። ሙሉውን መረዳት ይጠይቃል። ለዚህ ደግሞ መብሰል ይፈልጋል።

  • @getnetnigatu2493
    @getnetnigatu2493 Před rokem +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

  • @Aine2721
    @Aine2721 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሥላከበርክልን ፀጋውን ያብዛልህ ፓስተር 👏👏👏👏

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před rokem +3

    ሁሌም ኦርቶዶክስን ያከበረ እንደከበረ ነዉ ድንግል ከነ ልጆ ትጠብቅህ❤❤❤

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz6345 Před rokem +6

    ኢየሱስ ክርስቶስ ከ12 ዓመት እስከ 30ዓመቱ የት ነበር መፅሐፍ ቅዱስ ለይ አለ ወይ ምን ሲሰራ ነበር እስቲ ከመፅሐፍ ቅዱስ ጥቀሱ እስቲ?
    እግዚአብሔር ይንቀላችሁ የቅድስት ድንግል ማርያም የኦርቶዶክስ እና የኢትዮጵያ ጠላቶች

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před rokem +1

      አንተስ 6 ወር እስከ 10 ወራት ምን እየሰራህ ነበር ተረት ካምታወራ እራስህን አድን

  • @user-ng5mn4bk8i
    @user-ng5mn4bk8i Před rokem +9

    ፖስተር ቢንያም ማንንም ጋዜጠኛ ሆነ ካንተ ተቃራኒ የሚከራከርህን « በራሰህ ፔጅ » አስተላልፍልን ። thank u.

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 Před rokem +1

    ፓስተር ቢኒያም ፈጣሪ ይባርክህ ክበርልኝ ዕድሜ ጤናውን አብዝታ ትስጥህ እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም ስሟን ስትጠራት ሲያምርብህ

  • @TewodrosYosefMezmur
    @TewodrosYosefMezmur Před rokem +1

    ቅድስት ድንግል ማርያምን ማክበር ለራስ ነው አንተ ትልቅ እና አስተዋይ ሰው ነህ የድንግል ልጅ ይበልጡን እውነቱን አውንም ያሳይህ እሷን እንዳከበርክ ልጇ ያክብርልን ይባርክልን

  • @betinew
    @betinew Před rokem +16

    Thank you Pastor Biniam

  • @mikiyasakalu11
    @mikiyasakalu11 Před rokem +11

    እኔ የ ኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ እንኻን የአምላካኝ ን የጌታችን የ እየሱክርስቶስ እናት እመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያም የሰውም እናት ትከበራለች
    ፓስተር እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @redietredi9680
    @redietredi9680 Před rokem +2

    ኡፍፍፍፍ እማምላክ እናቴ ስምሽ እኮ ላደበታችን ማር ነው እማምላክ እናቴ የዚን ሰው አይምሮ አስፊለት የአምላኬ እናት እማ ፍቅር አቺን ወዶ ያፈረ የለም እማምላክ የኔ አለመ የፈጣሪዬ እናት ገና በፍቅርሽ እደ እሳት እንነዳለን እቅፍሽ ይሟቃል ዝምታሽ እልፍ የተቀደሰ ቃል ያፈልቃል ዝም ብለሽ የምትናገሪ ዝም ብለሽ የምትመረጪ ዝም ብለሽ የምትባረኪ ዝመ ብለሽ የማይቻለውን የምትችዪ ዝምታሽ ቅደስናሽ እናቴ እማምላክ እጄን ያመኛል እጂ ስላቺ ተጵፎ አያልቅም ምክንያቱም ፈጣሪዬ መርጦሻል ወዶሻል አክብሮሻል ቀድሶሻል አድሮብሻል ድልድይ አድርጎሻል ከ ፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ እመ ብርሀን ፀሀየ ፅድቅ አኩራሪተመአት ፅዋሪተ ፍሬ የ ኤልያስ ደመና የሙሴ በትር የአብርሀም ድኳኑ የበላየሰብ እናት መላእክት በመጦላይት ያመሰገኑሽ ክብርት ነእድት ሆይ ክብር ላቺ ይሁን

  • @ambesaweneyew4093
    @ambesaweneyew4093 Před rokem +1

    በእውነት አንተ የሥላሴ ልጅ የወላዲት አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ የወልድ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን የሰጠህ ነህ ። እመብርሀን ትጠብቅህ ።

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 Před rokem +8

    እረ ፖስተር የገባህን እውነት ያፅናልህ። ለማንኛውም ስድብ እና ትችት ይብቃን። እምነት ማለት ወደ ክርስቶስ ማደግ እንጂ የቃላት ጦርነት አይደለምና።