Video není dostupné.
Omlouváme se.

2ኛ ወይ ፈተና ፦ የተዘበራረቀ የቤተሰብ ሃይማኖት ውጤት ከፓጋንነት አልፎ ሌላም መዘዝ አለው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 06. 2022

Komentáře • 499

  • @user-sx7sn9qc4w
    @user-sx7sn9qc4w Před 2 lety +50

    መምህርዬ ማርያምን
    ሰወድህ እናተስ ትወድታላቹህ
    መምህርነ እሰኪ ልያቹህ
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @-beteorthodoxchannel3244
    @-beteorthodoxchannel3244 Před 2 lety +20

    አቤት መመረጥ ፈጣሪ ምን ያህል የወደዳቹ ቤተሰብ ናቹ እናት,አባት,ልጆች ከዚ ሁላ አመታት ወደ ቀናች ሀይማኖታቹ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው እያለቀስኩ የሰማውት ገጠመኝ ነው መጨረሻው ግን እጅግ ደስ አለኝ እኔም እናቴ ኦርቶዶክስ አባቴ ሙስሊም ነበር እኔ ግን በቃ ዝም ብዬ ነበርኩ ግን እንዴት ወደ ኦርቶዶክስ እንደመጣው እያሰብቁ እደነቃለው አምላካችን እግዛብሔር ስንጠፋባት ፈልጎ ወደደጁ ይመልሰናል ከአመታት በሇላ ቢሆን ክብር ምስጋና ይግባው እንኳን ደስ አላቹ ለክብር ስጋውና ደሙ ስለበቃቹ ኡፍ ታድላቹ ለኔም እሱ ይፍቀድልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏መምህር ተስፋዬ ደግሞ ብዙ ነገር የተማርኩበት ወደ ሀይማኖቴ እንድመለስ ስለረዳኸኝ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏 ድንግል ማርያም የልቦናህን መሻት ትሙላልክ🙏

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 2 lety +3

    መምህረችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን
    ይህ ገጠመኝ/ወይ ፈተን/አሰታምረ እነ የነፈ ትምህረት ነው

  • @user-tate746
    @user-tate746 Před 2 lety +6

    መምህር በፀሎተህ አስበኝ ሁላቹህም አስቡኝ የቤተሠቦቸ ምንገድ መሣት ሠላም ነሥቶኛል ሁላቹህም በፀለታቹህ አስቡኝኝኝ🤲🤲🤲

  • @user-vm9zm3br4l
    @user-vm9zm3br4l Před 2 lety +51

    በጣም እማአምላክን በጣም ነው የወደድኩት እኔም እራሱ ወይ ፈተና 1 በጣም አስተማሪ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ።መምህር ላንተም ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜውን ያድልህ።

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +20

    እገግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችንበእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሄር በእምነታችን ያጽናን ጸጋውን ያብዛልህ
    ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

    • @mulukenbahru1939
      @mulukenbahru1939 Před 2 lety +1

      ከይቅርታ ጋር አዛሄል ማለት ምን ማለት ነው ?

    • @selam801
      @selam801 Před 2 lety +2

      @@mulukenbahru1939 እግዚአብሄር ያያል ማለት ነው።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +25

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲_*አቤቱ አለምን ሁሉ የያዝክ እግዚአብሔር አብ ሆይ ማረን*_
    *_አቤቱ ወልድ ዋህድ ሆይ ይቅር በለን_*
    *_አቤቱ መንፈስ ቅዱስ የጰራቅሊጦስ ሆይ ኃጣታችንን አስተሰርይልን ለዘለአለሙም ከኛ አትለይ_*
    _*አሜን አሜን አሜን*_🕯️

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Před 2 lety +4

    ውነትም መምህረ ወይ ፈተና ክብረ ይግባውና የድግል ማሪያም ልጅ ኦፋፋፋ እዴት ደስ ይላል ::መምህራችን ፀጋውን ጤናውን እድሜህ ከነቤተሰቦች ታቆይልን እማ ፋቅረ ባንተ ትምህረት ማን ያልተለወጠ አለ ከክፋነገረ ይጠብቅልን

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před 2 lety +2

    ወይ ፈተና ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ ለካም በየ ቤቱ የባሰ አለ

  • @user-ke5nx6sq7n
    @user-ke5nx6sq7n Před 2 lety +16

    የቀራኒዎ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን መምህር በጣም ደስ የሚል በእውነት ለእነርሱን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን🙏❤

    • @ghada1723
      @ghada1723 Před 2 lety

      ቃል.ሄወተ.ያሰማን.ወይ.ፍተና

    • @tiruselamkefyalew5278
      @tiruselamkefyalew5278 Před 2 lety

      መምህር የሚያሰሙት መዝሙር የማነው በጣም ነው የማዳምተው

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 2 lety +9

    የኔ የህይወቴ ንጉስ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅድስት ስላሴ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ክብርና ምስጋና ይድረስህ። እግዚአብሔር ይህንን ቤተሰብ ፈውሶአቸው ወደ ንጽሕት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ስላመጣቸው ስሙ የተባረከ የተመሰገነ ይሁን የቅዱሳን መላእክት አማላጅነት የአባቶቻችን ረድኤት የጻዴቃን ሰማእታት በረከታቸው ይደርብን አሜን።

    • @workemare1245
      @workemare1245 Před 2 lety

      Walt,refale

    • @mekdes6196
      @mekdes6196 Před 2 lety

      @ቅድስት ሆይ ለምኝልን ላንተ ብቻ ይሁን የሚለው አማርኛ ችግር አለበት ብቻ አፍራሽ ቃል ነው ፕሮፔስታትም ላንተ ብቻ ነው የሚሉት አምልኮት ምስጋና ውዳሴ ለፈጠርን አምላክ እናቀርባለን ግን ለቅዱሳንም የፀጋ ክብር አለ ባናመልካቸውም እናከብራቸዋለን ወደፈጣሪም እንዲቀርብ የሚያደርግ በረከት ይሰጡናል

    • @user-kd2te7hr5c
      @user-kd2te7hr5c Před 2 lety

      @@mekdes6196 የኔ እህት ስላረምሽኝ አመሰግናለሁ የአንቺን ሀሳብ ተጋርቼ አስተካክየዋለሁ።

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣ የኛ እንቁ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅደምልክ ጥላ ከሌላ ትሁንልህ መምህርዬ በርታልን ምድረ ደብተራ እና ጦንቃይ ገና ይዋረዳሉ ይጠፋሉ በእግዚአብሔር እገዛ

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b Před 2 lety +19

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የምንሰማውን ~በልቦናችን ይደረ የምንቀርበት ያድርገን በፀሎት አስቡኝ ፀዳለ ማርያም እያለቹ

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን
    ለነሱ የደረስ ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን

  • @melattebeje5857
    @melattebeje5857 Před 2 lety +1

    መምህረየ እግዚያብሄረ ሠላምህንጰብዝት ያረግልን በዉነት ትምህረትህ የተራበን የሚያጠግብ ነዉ እየበላሁ የምራም እየተኛሁ እንቅልፉ የማልጠግብ ነበረኩ አሁን ተመሥገን ጥላቴ አወኩ ለዚህም አንተ ነህ መምህረየ ሠላምህ ይብዛልኝ

  • @bere2532
    @bere2532 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ብርሃነ መስቀል፣ ወለተ ስላሴ፣ ማህደረ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርታም፣ ወለተ ሚካኤል፣ ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚእ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

    • @user-nv7er2cv7i
      @user-nv7er2cv7i Před 2 lety

      ፈጣሪ ይድረስላቹ
      ለሞተ ሰው አዲስ ቢጃማ ማልበስ ምድነው ???

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety +1

    በጣም ይገርማል መጨረሻቸው ስላማረ እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን የአባቶቻችን ፀሎት አይለይህ መምህር ጎዶልያስ

  • @rozayegabriellij4717
    @rozayegabriellij4717 Před 2 lety +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen
    Bagaa nagahaan dhuftan waqaayyoo sagalee jirenyaa sin haa dhagesisuu B/saa kenyaa umurii nuu dheerraadhaa💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před 2 lety +1

    ቃልህዉት ያሰማልን መምህር በጣም በጣም ደሰ ይላል በበታችሁ ያፀናችሁ ተወህዶ ለዘላለም ትኑሪ

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Před 2 lety +5

    አሜን እዴት ደስ ይላል 🙏እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-ns5xv1rv4d
    @user-ns5xv1rv4d Před 2 lety +1

    ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን👏

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 Před 2 lety +1

    ወይ ፈተና እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ከነ ቤተሰቦች እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 Před 2 lety +1

    ወይ ፈተና ብቻ መምህር ይሄ እማ የፈተናም ፈተና ነው እንጂ ወይ የስው ልጅ እንዲህ ግራ መጋባት በጣም ያሳዝናል ደስ የሚለው ግን መጨረሻቸው ማማሩ ነው አይ እምዬ ኦርቶዶክስ ድንቅ ሀይማኖት ሁላችንንም በቤቱ ያጽናን መምህር ቃለህይወት ያስማልን አገራችንን ይጠብቅልን!!!!

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 Před 2 lety +1

    አዎ መምህር እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል መመለሳቸው የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን አሜን

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q Před 2 lety +7

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ደካማ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @bantiderdejen1138
    @bantiderdejen1138 Před rokem +1

    ወይ ፈተና በጣም የሚገርም ትምህረት ነዉ መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏

  • @user-nd1kj4vz4r
    @user-nd1kj4vz4r Před 2 lety +6

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዚላቹሁ የተዋህዶ ልጆች
    መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣህ ወይ ፈተና !! በጣም ደስ የሚል ነዉ ያለንበትም ጊዜ የፈተና ጊዜ ነዉ በስጋም በመንፈስም ፈተናዉን ያቅልልን እግዚያብሄር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-cx1tm6sq2q
    @user-cx1tm6sq2q Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ እጀግ በጣም ይሚግርም ፈተና ነው ወይ ፈተና እግዚአብሔር አምላክ ይህን ያደርጋ አምላክ ስሙ ይተመስገን ይሁን አሜን አባዬ 🤲🤲🤲🤲💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Před 2 lety +1

    ወይ ፈተና እግዚአብሕር ይመስገን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před 2 lety +1

    እንቁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ብእውነት እኔሰ ቃላት የለኝም አቤት ጌታ ሆይ ተመስገን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ👏 ብፅሎት ኣሰብኝ #ፍቅርተ #ማርያም ያላቹሁ የኛ ቤተሰብ ጠናቋይ አለች😥

  • @zenebezenebe5086
    @zenebezenebe5086 Před 2 lety +1

    መምህር ፀጋ በፀጋ ላይ ይጨምርልህ ወይ ፈተና ድንቅ ነው ። በፀሎታችሁ አስቡኝ ወልደ አረጋዊ ፣ወለተ ስላሴ

  • @mekidessifu5817
    @mekidessifu5817 Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን መጣህልን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተሰቦችን ከነሙሉቤተሰብህ ትጠብቅልህ

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የጠፉትን ልጆችን ወደ ቤቱ ስለመለሰ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር የማቱሳልን እድሜ ያድልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fanayeasers5948
    @fanayeasers5948 Před 2 lety +2

    የእግዚአብሄር ቤተሠቦች የእንካዋን ለእናታችን ለባዕታ ለማርያም ወርዊ በአል አደረሠን መምህር በጉጉት ነው የምንጠብቅህ እንካዋን በሠላ መጣህ በእውነት መምህር እግዚእብሄር እድሜውን ፀጋውን ይጨምርልህ ክፉውን ሁሉ እመቤቴ ታርቅልህ ቤተሠብህን ቅዱሥሚካኤል በክንፎቹ ይጋርድልህ እኔ የምልህ ይንን ነው.ወይ ፈተና !!እሥኪ ላዳምጥና እመለሣለሁ

  • @roychehwan1959
    @roychehwan1959 Před 2 lety +4

    ቃል ህይውት ያሰማል መምህረችን 🙏🙏🙏🙏 የአገልግሎት ዘመነህ ይባረክ ሀይል ይስጥህ እውነት ወይ ፈተና ይገርማል 🙏🙏🙏🙏 አገረችን እግዝያብሔር ይጠብቃት ሰላም ይስጣት 🙏🙏🙏🙏

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 Před 2 lety +1

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ በምን ፍቅር ትገለፃለች ተመስገን ተመስገን ተመስገን መርጦ ኦርቶዶክስ ያረገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን መጣህልን የኛ የስደተኞች አፅናኝ መካሪ እግዚአብሔር ከነሙሉቤተሠብህ ይጠብቅህህህ።

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ የድንግል ልጅ ክርስቶስ ስንቱን እያነቃክ ነው

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 Před 2 lety +1

    እዉነትም ወይ ፈተና እሜገርም ነዉ ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለባዓታ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እውነትም ወይ ፈተና በጣም እኮ ይገርማል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለን

  • @user-zc4mi8xz3g
    @user-zc4mi8xz3g Před 4 měsíci

    በእውነት ደስስስ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነበር ብዙ ተምረንበታል መጨረሻው ተዋህዶ ሐይማኖት አንዲት ሐይማኖቴ ሁሉም ተጠናቀቀ በአቺ እምነቴ ለዘላለም ኑሪ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው በቤቱ ያፅናቸው አሜን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን 👏👏

    • @annahayle6296
      @annahayle6296 Před 2 lety

      Selam hana helme fichelng chemkongale😥🙏🙏

  • @user-uf1bi9pv3m
    @user-uf1bi9pv3m Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ሁሉ ውጣውረድውስጥ መስመር መያዛቸው በጣም ነው ደስ የሚለው አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ኑርልን

  • @elerojob8205
    @elerojob8205 Před 2 lety

    የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ መ/ራችን በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ዘገው እጅግ በጣም አዝንኩኝ ነገር ግን በጣም ደስ የሚል ፍጻሜ ነው
    እግዚአብሔር አምላክ በቸረነቱ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አማኑኤል ቅዱስ ስሙ ለዘላለም ይሁን አሜን፫🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +5

    የእግዚአበሔር ሰም የተመሠገነ ይሁን ደሰሰሰ ሴል በሰተመጨረሻ ኦረቶዶክ ተዋህዶ ለዘላለም ኖሪልኝ✝️❤❤❤ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መምህር አንተ እኮ ተለያለህ የሰው ህመም ህመምህ አረገ ተሰታቸው ደሰታህ አረገህ ቃላት ዬለኝም

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በርክት ያስማልን የስማንው ለህይውት ያድርግልን ብእውነቱ አሜን አሜን አሜን

  • @selinasoli8271
    @selinasoli8271 Před 2 lety

    መምህር እድሜ እና የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ለዘመናችን ከእግዚአብሔር የተሰጠኸን ስጦታችን ነህ ምን እንደምልህ አላውቅም በአንተ ላይ ብዙ ነብሶች ድነዋል፣ የምትወዳት እማ ፍቅር የምትላት እናታችን ትጠብቅልን፣ ታቆይልን፣

  • @rozarozena4786
    @rozarozena4786 Před 2 lety

    ታሪክን ቀያሪ ጌታ ክብር ምስጋና ይድረስህ የእኔንም ታሪክ ቀይረው
    መምህር ቃለ-ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር በጎቹን ሁሉ እንደዚህ ይሰብሰብ አሜን

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 Před 2 lety

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ቅድስ እግዚአብሔር ይባርክእልህ☦️☦️☦️🙏❤️❤️

  • @singtankeneni7435
    @singtankeneni7435 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን (walte maryam nanyi)

  • @asmaketekelbirhan6055
    @asmaketekelbirhan6055 Před 2 lety

    መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የሰማይም ልምድርም አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ወይ ፈተና በኔም ላይ ብዙ ፈተና አለ በፀሎት አስቡኝ እህት ወድሞቸ

  • @user-pl1nv7ws5l
    @user-pl1nv7ws5l Před 7 měsíci

    መምህር ያገልግሎቶ ዘመን ሁሌም ከእርሶ ጋር ይሁን ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @sealitseblemekonen3798

    በዉነት በጣም ይገርማል እኛ እኮ አልቀናል ይከ ሁሉ የቤተ ክርስቲያንን ስርአት እዳናዉቅ አስቀድሰን ወደቤታችን መሔድ እጂ የቅዳሴዉን ትርጉም ማንኛዉም ምእመን ከካህናት በስተቀር የሚያዉቅ የለም እኔ እራሱ ያወኩት ባተ ትምህርት ነዉ የዚህ ሁሉ መዘዝ አባቶች ትርጉሙን አለማስተማራቸዉ ነዉ እግዚያብሔር ግን አባታችንን መምህር ግርማንና አንተን ሰጠን ተመስገን ከግዲህ በመቤታችንና በቅዱሳን ምልጃ እንቀጣጠላለን ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን አሜን🤲⛪️⛪️⛪️💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️

  • @banchiamlakkassahun3215

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ያንተ ደስታ የእኛም ደስታ ነው መምህር በቄደር በጣም አእምሮ የያዘ ክፉ ጠላት ይርቃል

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን እንኳንም በስላም ማጣሁልን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን ወይ ፈተና ይመግርም ነው አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ኮ ነው ሰለ ማይ ነገር ስጣትዉ እግዚአብሔር ይመስግን 🙏🙏🙏

  • @user-bc7ro9bb7x
    @user-bc7ro9bb7x Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገገን መምህር ❣️❣️🤝

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ወይ ፈተና በጣም ደስ የሚል ርዕስ በጣም ይገርማል አዳል ሞቴ እዴት ሀይማኖታችውን እንደቃ እዳስቀራችው አቤ አምላኬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እዴት መጨረሻቸው እዳስደሰተኝ ክብር ለአንተ ይሁን አባቴ እኲን ደስስስ አላችሁ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ነይ በደመና
    ነይ ለምስጋና
    የኖህ ዘመን መርከብ የስላም ነሽና
    ያዲስ ኪዳን እናት የሰላም ነሽና
    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 2 lety

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ወይፈተና ጥሩ ልብን የሚጓጓ ነው በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ እሩፍኤል ወለተ እየሱስ ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ ኣረጋዊ ገብረ መድን አለምነው ካሳው ዋሊ ብላችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተዋህዶ ሃይማኖት አብሬ ሁኝ እነፍቅሻለሁ

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 2 lety

    እውነት ይህን ገጠመኝ አስለቅሶኛል። የተዋህዶ ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እውነትም ወይ ፈተና። መምህር አንተን የሰጠን የድንግል ይክበር ይመስገን

  • @user-sb2ux3ye8n
    @user-sb2ux3ye8n Před 2 lety

    በእውነት ውድና እንቁ መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወይ ፈተና መምህሬ እንዲሁም የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡን የእኔም ቤተሰቦቼ ሙስሊም ናቸው ያሉትም በባዕድ አምልኮ ነው ነገር ግን ክብር ለመድሃኔ አለም እኔ የስላሴን ልጅነት አግንቻለሁኝ ግን የቤተሰቦቼ ባዕድ አምልኮ በጣም ከባድ ነው በእነሱ ላይ እያደረሰ ያለም ከባድ ለማመን የሚከብድ ጥፋት ነው እማ ፍቅር አለች ለሁሉም ይበልጥ ተስፋ ሥላሴ በጣም ፀጋው የበዛላችሁ እህት ወንድም እናት አባት እንዳሉ ሲናገር ሰምቼዋለሁኝ አደራ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ኪዳን ኪዳነ ማሪያም አስካለ ማሪያም ብላችሁ አስቡን

  • @user-xv5kw8or2c
    @user-xv5kw8or2c Před 2 lety +1

    እንኳን ደና መጣህልን የኛ እቁ ወድማችን አባታችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን
    አዳምጨ እመለሳለሁ ወይ ፈተና ተመችቶኛን

  • @user-do2ke2ll2g
    @user-do2ke2ll2g Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እውነትም ወይ ፈተና

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před 2 lety

    ነይ በደመና ነይ ለምሰጋና
    የኖህ ዘመን እርግብ የሰላም ነሸና
    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ መምህራችን

  • @tt7u791
    @tt7u791 Před 2 lety

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን
    እግዚአብሔር ከጨለማ እወት ወደ ብርሃን ስላመጣቹ እክበር ይመስገን
    እንድሁም እግዚአብሔር አምላክ የነንም በተሰቦች ከጨለማ እወት ወደ ብርሃን እንድአመጣልን ፀሊሁልኝ

  • @rahmanullah5817
    @rahmanullah5817 Před 2 lety

    እንኳን በሰላም መጣህመምህራችን በጣምደሰይላልእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን

  • @selasmesfin6445
    @selasmesfin6445 Před 2 lety

    ተመስገን በጣም ደስ የምል ትመህረት ናቸዉ ብህወቴ ዉስጥ ያሉ ግጠሞኛች አሉ እዚ ዉስጥ ፈጣሪ ይባሪክህ ከነቤተሰቦቺህ 🙏🙏🙏

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety +1

    በእውነት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ምን ያህል የተዋህዶ ፍቅር እዳለክ እመቤቴን ደስ እያለክ እያለቀስክ እየሳክ ከአጀት ነው ምትቀይረን ያለው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ አሚን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 7 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወት የሰማልን ❤❤❤እድሜ ይስጥልን ማንደ ተዋህዶ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 2 lety +5

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር እጅግ በጣም ደስ ይላል ይህ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-tx9ej2rm4q
    @user-tx9ej2rm4q Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን የግዚአብሔር ስሙ የመሰገነይሁንልን መምሕር አተ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነቤተሶቦችክ ❤️
    በውነት ባተበምታቀርባቸው ገጠመኝ በጣም የታርኩበት ነው እዲሁም ከቤተሰባች ጀርባምን እዳለ እድናቅ እቶናል: ለኔዚቤተሰቦች የደረሰ አምላክ ለኛም ይደረስልን :ክብርምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @helanamde1472
    @helanamde1472 Před 2 lety +1

    Amen tebarek memhr

  • @user-sx7sn9qc4w
    @user-sx7sn9qc4w Před 2 lety +2

    የተዎህዶ ንጉስ
    እየሱስ ክርሰቶስ
    🙏🙏🙏

  • @akliletesfaye1221
    @akliletesfaye1221 Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ዬባርክልን

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 Před 2 lety

    እባክህን መምህር አንተ መቼም ተመርጠሀል እግዚአብሔር ይመስገን በሰው ላይ አድሮ አንተን እንዳውቅህ የረዳኝን አምላኬን አመሰግነዋለሁ ዕድሜ ከጤና መድኃኔዓለም አብዝቶ ይስጥህ

  • @zenashtesfatulu3352
    @zenashtesfatulu3352 Před 8 měsíci

    እጅግ በጣም ደስ የመለ ግጥመኝ እግዚያበሕር መርጧችዋል ክብር ለመዳኔታችን ለልኦል እየሱስ ክርስቶስ

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před 2 lety

    በጣም የሚገርም ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን የጠፉት ለመመለስ ያለን እንድንፀና በሃይማኖታችን የመናፍስት አሰራር ስለ አሳወቅሀን በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጠና ይስጥህ

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před 2 lety

    ወይ ፈተና በጣም ይገርማል መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እመብርሀን ትባርክልኝ

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Před 2 lety +2

    እንዃን ውድ ተዋህዶ መጣችሁ እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት ይደንቃል ጌታዬ ሆይ በኔ ምክንያት አንተ እዳትሰደብ አምላኬ ሆይ ለውጠኝ ልቦናዬን አብራልኝ አባቴ ሆይ

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    እውነት በጣም ደሰ የሚል በተሰበ ነው መምራችን እግዚያአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላህይወት ያሰማልን

  • @ngistingisti1400
    @ngistingisti1400 Před 2 lety +2

    ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይሰጥልን እኖት ወይ ፈተና

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Před 2 lety

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።መምህር አንተ የኦርቶዶክስ ዕንቁ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክ፣ እመብርሃን በቀኝ በግራ ትቁምልህ፣ ተባረክ ወንድሜ።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety

    እውነትም ወይ ወተነሠ ሰላምህ ይብዛልን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እንኳን እህት ወንድሞቼ እንኳን ለሐዋርያት ፆም አደረሳችሁ አምላክ ቅዱሳን ለይወት ለበረከት ያድርግልን

  • @astertube1663
    @astertube1663 Před 2 lety

    እግዝኣቤህር ይመስግን ስላምችሁ ይብዛ ውደ የተዋህዶ ልጆች እንደምን አሜሻችሁ ደስ የምል ገጠሜኝ ነው ማምህራችን ቃል ህውት ያስማልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላድት አምላክ አማላጂነትዋ በርከትዋ ረዴኤትዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን
    እውነት ነው እግዝኣብሄር ማስተዋሉን ያድልን በእውነት

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 Před 2 lety

    እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ነው መምህራችን ከኔ እድሜ ቀንሶ አንድዬ ይስጦት የኛ እንቁ እኔማ ሳልሰማህ ውዬም አድሬም አላቅም ቢያንስ በቀን እስከ 4 ገጠመኝ እሰማለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለው እንደ አንድዬ ፍቃድ በቅርቡ ንሰሀ ልንገባ ነው እኔና በጣም የምወዳቸው ጓደኞቼየ ጋር በቃ ምግባችንነህ መምህራችን ሺህ አመት ኑሩልን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እንድረዳን በፀሎታችሁ አስቡን ተስፋ ልደትና ወለተ መድህን ወለተ ስላሴ ብላችሁ

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před 2 lety

    አስቡኝ አመተ ምካኤል ብላችሁ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před 2 lety

    በእውነት ተአምራት ነው
    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት

  • @helenbaltina2196
    @helenbaltina2196 Před 2 lety +1

    በጣም ነው ደስ የሚለው እግዝያብሔር ይመስገን❤️❤️❤️❤️

  • @bizualemdinku3262
    @bizualemdinku3262 Před 2 lety

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መላ ቤተስብህን እግዚአብሔር ይጠበቅልህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን እግዚአብሔር እስካሁን ስለጠበቀን ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አስተማሪ ህይወት ነው ወይ ፈተና

  • @temesgen637
    @temesgen637 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እውነት በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እግዚአብሔር መጨረሻቸው ያሳምርላቸው እንኳንም ለዚህ ክብር የተዋህዶ ንጉስ ክርስቶስ ለመቀበል አበቃቸው አንተንም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
    እውነት ነው እውነት ነፃ ታወጣለች

  • @Embete-
    @Embete- Před 2 lety

    ግሩም ድንቅ ትንታኔ; ትምህርት ። እግዚአብሔር ሁሌም ተመስገን ክብርህ ከፍ ይበል የኛ አባት

  • @saraethio9794
    @saraethio9794 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት በጣም ነው ደስ ያለኝ አሜን፫

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před 2 lety +1

    ነይ በደመና ነይ ለምስጋና የኖህ ዘመን እርግብ የሰላም ነሽና እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እማ ፍቅር እወድሽ አለሁ እናቴ ወላዲት አምላክ የአምላክየ እናት የአማኑኤል እናት