♥ 7ኛ ፦ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 11. 2021

Komentáře • 284

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i Před 2 lety +24

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህሬ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋ ፀሎቷ በረከቷ አይለየን ድንቅ ትአምር ነዉ በተረፈ መምህራችን ለኛ ለስደተኞች የሚጠቅመን ትምህርት ነዉ ሁሌየ የምታቀርብልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ🙏💔💔

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i Před 2 lety +5

    ኤፍታህ በለኝ አምላክ ሆይ እንኳን በስላም መጣህ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን አሜን በፆሎታቹው አስብኝ ወለተ ሚካኤል
    ወለተ ስላሴ
    ወለደ ሃና በቆማቹው ሁሉ አስብኝ እህቴ ወንድሞቻችን ስምተን መልካም ፍረ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ለሁላችን አሜን

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 Před 2 lety

    አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒😍😍😍😍😍

  • @dstardstar3746
    @dstardstar3746 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክያሰማልን

  • @msanker736
    @msanker736 Před rokem

    አሜንአሜንአሜንዝማሪመላይክያሠማልንመምህር
    የማቱሣላንእድሜተመኝሁልክ

  • @eyerusabebe2646
    @eyerusabebe2646 Před 11 měsíci

    አሜን

  • @sabla5202
    @sabla5202 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +8

    ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
    በጣም ደስ እሚል ትምህርት ።

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይመሰገን ድንቅ ተዓምር ነው የመልካም ሰዎች በረከት ይድረሰን አቤቱ ሲያስቀና እረ እኔም የሆነ ነገር አለብኝ መሰለኝ ልጄን ሆኘ ብዬ እመታታለሁ ገና ትንሽ ናት ቆይቶ ግን ይፀፅተኛል ወለተ ስሌሴ እና ፍቅርተ ስላሴ ብላችሁ ፀልዩልን ውድ ወንድም እና እህቶቼ

  • @askaaladejene4747
    @askaaladejene4747 Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲 Egzaber kale hiwet yesamlen 🤲🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-sg3yk1kr2x
    @user-sg3yk1kr2x Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲✝️💒✝️💒💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️✝️💒✝️💒✝️💒✝️👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 2 lety +15

    መምህራችን እባክህን ዘማሪት ብርክታዊ መዝሙር ብቻውን ልቀቅልን
    እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር የተመሰገን ይሆን
    ቃል ሕይውት ያሰማልን
    መምህርችን ፀጋውን ያብዛላክ
    በፀሎት አስቦኝ ወለተጨእየሱሰ
    ወለተ ሀና ወለተ ዩሐንሰ ወልደ ገበርኤል
    በፀሎት አስቦን ሁላቹም በቤቱ ያፅናቹ

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 Před 3 měsíci

    ስላም መምህር እንድት ዋልክ መምህር በፁሎት አስበኝ አፀደገብሬኤል ብለህ ትንሽ አሞኛል🎉🎉🎉

  • @mery-gd8jy
    @mery-gd8jy Před 2 lety +11

    ስላም መምህር እንደዚህ ስው ሳይቸኩል ሀሳቡን ሲገልጥ ደስ ይላል በድንብ መማማር ይቻላል ።ለሌላው ስእት እንቆጥብ ሲባል ደዋዩም ይደነጋገራል ሀሳቡን መግለጽ ያቅተዋል።ብዙ ስው ደውሎ ስእት ለምቆጠብ እንደዛ ከሚሆን። ሁለት ሶስት ስው በድንብ መረዳት ይሻላል የዛሬው ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @user-rt1wo9wl6n
    @user-rt1wo9wl6n Před 2 lety +18

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ወላድተ አምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን ከክፉ ሁሉ በቀሚሷ ትከልልህ ክፉ አይንካህ እጅግ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን

  • @orthodox6875
    @orthodox6875 Před 2 lety +7

    እግዚህአብሔር ይጠብቃቹ ምህረቱን ይስጣቹ ይሄን ትምህርት የምትሰሙ በሙላ እንደኔ ፈውስን የምትመኙ እናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ቀሚስ ጥላ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ያድናቹ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +25

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ 🙏🏿😢እንደቸርነትህ
    እንኩዋን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ሊቨ ስለማይመቸኝ አሁን እየሰማሁት ነው መድኃንያለም ጉልበት ኃይል ብርታት ይስጥህ 🙏🏿እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ዘንድ በቅን ልብ እንፀልይ 🤲🏿😭🙏🏿

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +6

    #የተዋሕዶ ዕቁ መምህሬ ሺ አመት ኑርልን በውነት ከነ ሙሉ ቤተሰብህ #ቸሩ መደሐኒ አለም ይጠብቃችሁ አሜን፫ እኔን የለወጠ እግዚአብሔር ይክበረ ይመስገን ከብዙ ችግሮች መልሶ እዚህ ኣደርሰኝ #እመቤቴ እናቴ የስደት ስቄ ማርያም እጄን ይዛ ከኔ ጋ ነች ለናተም ትድርስላችሁ💝💚💛❤🇪🇹😥😥☝🙇💒📚🙏

  • @user-xe7rl7fe7z
    @user-xe7rl7fe7z Před 2 měsíci

    እፍታህ በለኝ ጌታሆይ🎉👏

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před 2 lety +7

    መምህርራችን እዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እድሜና ጢና ይሰጥልን በረታ ለቁምነገር እግዚአብሔር ያብቃን

    • @amansami7898
      @amansami7898 Před 2 lety

      Amen zemari mlahekten yasmalen memhetachien

  • @tiztatameratetizta2738

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele zemaremalektiyasemalenyakoyelenelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele zemaremalektiyasemalenyakoyelenelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele zemaremalektiyasemalenyakoyelenelelele Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚🇪🇹💚💚💚💚🇪🇹💚🇪🇹

  • @user-qj9ey2vx5n
    @user-qj9ey2vx5n Před 11 měsíci

    መምህር በጣም እናመሰግናለን ጤናና እድሜ ይስጥልን ወድማችን

  • @genettube-123
    @genettube-123 Před 2 lety +22

    መምህራችን ወንድማችን ለምትሰጠን ትምህርት ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ኣሜንንን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለማሪያም ፅዮን ኣመታዊ ክብረ በኣል በሰላም እና በጤና ደረሳቹ ለኣገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላምና መረጋጋትን ይላክልን ፈጣሪ

    • @aynabebazenaw7580
      @aynabebazenaw7580 Před 2 lety

      መምህር እጅግ ይገርማል እኔም እመቤቴ ብዙ ድንቅ ስራ ሰርታልኛለች አሁንም ለሁላችንም ድጋፎ ምልጃዋ አይለየን ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

    • @tsedalmarmmeryam7268
      @tsedalmarmmeryam7268 Před 2 lety

      Are memhir bzhe ketl yshalal yltkorart hasab madamt yshalal Amen Amen Amen l

    • @w.g.b.7123
      @w.g.b.7123 Před 2 lety

      እባክሽ ገነት የመምህርን ስልካቸውን ብታስቀምችልን ልምክርም ለመፅናትም እንተቀማለን

    • @genettube-123
      @genettube-123 Před 2 lety +1

      @@w.g.b.7123 የኔ ውድ የለኝም ማሬ ባገኝ ቁጥራቸው ለራሴ እኔም እፈልጋለው

  • @ababechadam7483
    @ababechadam7483 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይተመሰገነ ይሁን ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን ማምህር ቀለ ይይዎትን የሰመልን

  • @hanatareky4773
    @hanatareky4773 Před 2 lety +4

    ዕቁ መምህራችን እንኳን አድርዳችሁ ቃለህይውት ያስማልን የምንስማበት ልቦና ይስጠን

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Před rokem

    Egziabeher yestelen Egziabeher yemesgene 💚💛❤

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 Před 2 lety +3

    መምህራችን እንኳን ለፅዮን ማርያም በሰላም በጤና አደረሰህ ከነ መላ ቤተሰብህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +2

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh ehitachen berukitayet enkuan lezeh kiber abekashi zemari melak yesemelen 💚💛❤🤲👏👏👏

  • @user-rs6hp7fv7v
    @user-rs6hp7fv7v Před 2 lety

    Ewnte lyuuuu gezi ber ewnte betammm bezu ngre temrinal segawun yabzalhe berketachehu yesersenge memher segawun yabzalhe enwdehalne kale hewten yasemaln

  • @webshettsegayealemu7090

    memeher teamere new egeziabher yemesgene hulahinem endzihe wendimachine yekiyrne mewsene aketone new wetete mametate yakatene keber leselase yehune AMENE !

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s Před rokem

    እግዚአብሔር ብሎት ወደ ሀግሪ ስግባ አግንቼህ እጅህን ብስም ደስ ይለኛል እውነት🙏🙏🙏

  • @weyntekelerabahsons7058
    @weyntekelerabahsons7058 Před 2 lety +2

    ውይ የእመቤቴ ተአምር የዛሬውስ ጉድ ነው ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን፡፡

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety

    ኑርልን መምህር

  • @kntattube7324
    @kntattube7324 Před 2 lety +1

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያብዛልህ ይህንን ያሰማን አምላክ ይመስገን በዚህም ሰአት ተአምራቱን ከኛ ያላራቀ እግዚአብሔር ቸር ነው በትንሹ ብንታመን በብዙ የሚባርክ አምላክ ነው ያለን ተመስገን

  • @shiwayeyemariyamlij8549
    @shiwayeyemariyamlij8549 Před 2 lety +3

    ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ💞👏👏👏

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 Před 2 lety

    ንቁመምራችንቃልሂወትንያስማልንመምህራችን

  • @user-kp2mz5wq6p
    @user-kp2mz5wq6p Před 2 lety +33

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤት የዛሬው የመቤታችን ተአምር እጽብ ድንቅ ነው ብዙ ተአምር ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል አሁንም መምህራችን የሚያስተምረንን ተምረን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እንድንለወጥ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልን አሜን መምህራችን እድሜ ማቱሳልን እግዚአብሔር ይስጥህ እናመሰግናለን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 2 lety +3

      እግዚአብሔር ስም የተመስገን ይሁን ዛራ ደንቅ ቀን ነዉ እልልልልልልልልል ለሁሉ የደረሰ

    • @eyugfgfd2270
      @eyugfgfd2270 Před 2 lety +2

      መምህራችንቃልሂወትንያስማልን

    • @lelse-dy2qj
      @lelse-dy2qj Před rokem

      ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የሰማዩን መንግስት ያዉርስህ ብዙ እዉቀትን አግኝተናንበታል ከአንተ ቻናል !!

  • @yonas1ababexelotoasebugemu205

    AWO Yesemal

  • @zenashiabebe1251
    @zenashiabebe1251 Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-qw8ot6zs9r
    @user-qw8ot6zs9r Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-kc9vv5fy3d
    @user-kc9vv5fy3d Před rokem

    መምሕርእናመሰጌናለንቃለሒወትያሰማል🎉

  • @saied9463
    @saied9463 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @emanuelelule6734
    @emanuelelule6734 Před 2 lety +17

    ልክ እንደኔ ከከኳራንቲን ቀጥታ ዘንዶ አስራ በዓታ ለማሪያም ከዛ አዳሜ ስታንጫጫቸው ከረመች እና እናቴ ድንግል ማሪያም ሱባኤን ጨርሼ ቅዱስ ቁርባኔን ተቀብዬ ወደ ቤተሰቦቼ ተቀላቀልኩ ይሄ ሁሉ የሆነው የዛሬ አመት ነው።

  • @afomeyatesma7388
    @afomeyatesma7388 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስግን መምህር በርከቱን ያብዛልህ ለነም እመቤተ ደርሳልኛለች በሰኔ (21) ቀን ከመክና አደጋ አዉጥታኛለች ስማ የተመሰገነ ይሁን እማ ፍቅር

  • @merymain5649
    @merymain5649 Před 2 lety +2

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን የቅዱሳን አምላክ እስከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅልን አሜን

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y Před 2 lety +18

    መምህር ቃለሄወት ያሠማልን እግዜቤሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን የማቱ ሳላን እድሜን ይስጥህ ፀጋዉን ያብዛልህ እኛም ሰምቶ ከመጥፋት ይሰዉርን አምኖ ከመካድ ይሰዉርን እመብርሀን ሁላቺነንም ትጠብቀን⛪

  • @zerituabebe4638
    @zerituabebe4638 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏መምህረችን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ነው

  • @samriyfashin1915
    @samriyfashin1915 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @baioshbaioish7743
    @baioshbaioish7743 Před 2 lety +1

    🚴🚴🚴🚴🚴🚴🚴🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን እንደው መምህራችን እውቀቱን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ማረያም ብለህ

  • @merymain5649
    @merymain5649 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ ውድ መምህራችን

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 Před 2 lety +1

    አሜን መአምሕር እግዜአብሔር ይመሰገአን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @nourkaram2133
    @nourkaram2133 Před 2 lety +1

    አሜንአሜንንን

  • @fntrggboy19
    @fntrggboy19 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እኔ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ስራህን ሂወትህን ይባርክልህ🥰🥰🥰

  • @dggf3570
    @dggf3570 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜንን

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g Před 2 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን እንኳን አብሮ አደረሰን ምልጀዋ አይየን አሜን

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +1

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እናመሰግናለን ❤️🙏🙏🙏በረከትክ ይደር ብን

  • @XoXo-cf3mb
    @XoXo-cf3mb Před 2 měsíci

    ሰላምህ ይብዛ ኸነሙሉ ቤተሰብህ መምህራችን

  • @merongermew3653
    @merongermew3653 Před 2 lety +1

    በእወነት መምህር ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነ ቤተሰቦችኽ ስልኩ መድዋወል በጣም ነዉ ያሰተምረዉ ገጠመኝ ምታሰተምርዉ መንፈስን ተቆሙ ነዉ ምትልን እህት ወዶሞቻችን ፅሞዉ ሰግደዉ ያሳየቸዉ ምልክቱ ሚሰተምር ነዉ ይቀጥልን

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር. ቃለ ህይወት ንያሰማልን መምህራችን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety

    አሜን አሜን በረከቷ ለእኛም ይድረሰን መ ምህራችን ፀጋውነ ያብዛልህ የጠላትን ስራ በመረጃ እያስተማርከን ነው በተለይ በ መምህር ግርማ ትምህርት በጣም አስተማሪ ነው ልቦናችንን ይክፈትልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-rt7il8ew5c
    @user-rt7il8ew5c Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ ስላምህ ይብዛ ቃለ ህይወት ያስማልን የኔ አባት ፀጋውን ይብዛልህ

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety +1

    የስደተኞች ብርሀንንን

  • @zerituabebe4638
    @zerituabebe4638 Před rokem

    እፋታህ በልኞ አምላኬ ሆይ ምህረችን ቃል ህውትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏😍😍😍

  • @edenmesil6723
    @edenmesil6723 Před 2 lety

    Mameher egzhabher yetabh ftamahen yasamerlh

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin7710 Před 2 lety +1

    Zmara melaekt yasemaln memhrachin tebarek Regim edmana tana yistln yeagelglot Zemenhn yarzmln egziabhar 😍😍😍😍😍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏

  • @berkenshiasheboberknshi.as7861

    ፈጣሪከደብተራመንፈስይጠብቅክ

  • @gantmolina5124
    @gantmolina5124 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ደህይወት የስማልን የገልግሉት ዘመንክን ይባርክልን

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ህወታችን ሁሉ የስቶቻችን ሰወችን ተስተካከለ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 2 lety +1

    ብዙ ግዜ መንፈሱ ሲያለቅስ እኛ ያለቀስን እየመሰለን እንዳንሸወድ በጣም የሚገርመው ወደ ቁርባን በቀረብኩ ቁጥር አለቅሳለሁ ለምን እያልኩ ግራ ይገባኝ ነበር እንደገና ሽንቴ በጣም ይመጣብኘኛል እራሴን ስከታተል ውስጤ ይርዳል ይፈራል እራሳችንን በደብ ማየት አለብን ።

  • @saraabebechi7126
    @saraabebechi7126 Před 2 lety +3

    መምህራቺን ድግል ትጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን የድግል ማርያም ልጂ ይባርክልህ በማርያም አባታቺን መክራት አባ ግርማ እሚያገለግሉበትን ንገርኝ በመቤቴ አትለፊኝ

  • @rayamidiya9213
    @rayamidiya9213 Před 2 lety +1

    ሰላም የምንወድህ የምናከብርህ ውድ መምህራችን ጥግ ድረስ እንወድሀለን።

  • @kadiykeedan321
    @kadiykeedan321 Před rokem

    የኛ እቁ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ህይወታችንን እድናይ ነው ያረከን ከነ ሞላ ቤተሠቦችህ ሠላምና ጤና ይሥጥልን🙏😍🌻

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 Před 8 měsíci +1

    💚💚💚💚

  • @rahelwoldu5259
    @rahelwoldu5259 Před 2 lety

    Yesaml

  • @appcell5162
    @appcell5162 Před 2 lety

    አሜንንንንንንንንንንንን

  • @sarashmart1739
    @sarashmart1739 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @galxya1162
    @galxya1162 Před 2 lety +3

    ዛሬ አመለጠኝ ስራ ብዝቶብኝ ነበር እንኳን አደረሰችሁ ቤተሰቦቸ የአመት ሰዉ ይበለን ሀገራችነን ሰላም ታድርግልን አዛኝቶዋ እናቴ
    መህምሬ ደስ ብሎኛል ቤተሰቦቸ እንቁረብ አልዉኝ ማመን አቃተኝ ማሪያምን ግን የቁርባን ልብስ ፈልገዉ ነበር ከወሎ ተፈናቅለዉ መጥተዉ ነበር እኔ ደግሞ ወሬ ገና አልሞላም ከመህምር ከአንተ መጥተዉ ቢወስዱ ሀጤት ይሆንብኝ የልቤን መብረሃን ታዉቃለች መልሱልኝ

    • @sabakifle8081
      @sabakifle8081 Před 2 lety

      እኔ ልግዛልሽ ማለቴ ብሩን ልስጥሽ ፍቃደኛ ከሆንሽ

  • @birutawtteshometeshome3234

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ በጣም ነው ደስ የሚለው ይሄ ሁሉ ፍሬ እንዴት ደስ ይላል ማፍራት እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ላይ አድሮ ብዙ ሰው እየነቃ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወይኔ መምህር ጠቃሚ ነገር ነው የሰማነው የኛም ጥያቄ አለበት በልጆቹ ላይ አድሮ ተምረናል በዛ ብላችሁ አታበሳጩት መምህርን እናመሰግናለን

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 Před 2 lety +1

    መአምሕር ቃለሕወት ያሰማአልን

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b Před 2 lety +2

    መምህራችን ወንድማችን ትምህርትህ በጣም ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን እስከ ቤተሰብህ !!

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መምህራችን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን አሜን፫

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ
    በእውነት የእማ ፍቅር ታመምር እፁብ ድንቅ ነው
    ለመሰከራችሁ ቤቴሰቦቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እማ ፍቅር ሁሌም በፊታችን ትቅደም
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s Před rokem

    መምህረ እንዴት ላመስግንህ እንደው እግዚአብሔር የፍለክውን ይስጥህ የእኔን ነፍስ አድንሀል እና 🙏🙏🙏

  • @eitfzewug2041
    @eitfzewug2041 Před 2 lety

    እ/ር ሁሌም የተመሰገነ ይሁን አንተን የመዳኔ ምክነያት ስለሆንህ እድሜና ጤና ይስጥህ ፀሎት አደርጉልኝ ባለቤቴ ለመቁረብ ፍቃደኛ አይደለም ስለዚህ ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ስላሴ እና ዜና ገብርኤል እንባላለን

  • @user-hy5qh2rr2h
    @user-hy5qh2rr2h Před 2 lety +1

    በስመአብ እውነት ላይቪ በጣም ብዙ እያስተማረን ነው ገጠመኝ እራሱ በዝው እያዳመጥን ነው መምህረ እመብረሃን ትጠብቅህ እንወድሃለን እንደት ነው ደስ የሜለው

  • @latifaabdullahal-aw40
    @latifaabdullahal-aw40 Před 2 lety

    እግዚአብሂርይመሥገንአሜን🌼🌺🌻⛪🇧🇴💐❤💙💚ወንድም ማችንፀጋዉንያብዛልህ

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +1

    መምህራችን በዝው ቃጥሉ የውይይቱ ፖሮግራሞን በጣም ቡዙ ነገረ እናገኛለን ከገጠመኝ ጎን እንድ አይነት ሀሰብ በጣም አርፊ ነዉ በተምር ለምሀምን ቱልድ እንድ በጆሮ ሰምቶ ከልደና መፋራጃ ነዉ ፈጣሪ ልብ ይስጣን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +7

    የዛሬው ልዬ ታአምራት ነው በጣም ትምህረት ተምሪበታለሁ በእውነት ፀጋው ያብዛላችሁ አረብ ሀገረ ያለሺው እህቴ እሰረ ቤት ያሉት በጸሎትሸን አትረሺያቸው እባክሸ #ወንድሞ ይቃውመው የነበረው ቆረብ ብሎ ማለት ነው ምን ምን ተማራቹሁ በልጆ?እግዚአብሔር ሴፈወሳችሁ እንዲህ ነው ውሰጡ ላይ ያየሁበትን የመቤታችን ያለወ ፈቅር የእምነቱ ጣዕም በሰላሴ ሰም በጸሎት አሰበን ለኝ ሰደተኞች

    • @kiyayene2356
      @kiyayene2356 Před 2 lety +2

      እሺ እናት እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በዛ በጭንቁ ሰዓት እያለቀስኩኝ በጸሎቴ ሳላስባቸ ያደርከበት ቀን የለም ሁሎም
      ነው ለጌታዬ የምነግረው እንደሁም የዛሬ 6 ዓመት አካባቢ ነው እኔም እራሴ እዛው ታስሬ ነበር ከዛ የፋሲጋ ፆም ነበር ወቅቱ
      እና እዛው ፆም ጀመርኩኝ ለሁለት ዓመት ማንም ሰው የሚያያቸው አተው የነበሩ ልጆች ነበሩ ደሞዛችሁንም ጭምር የተከለከሉ ከዛ እና እኔ በያስኩት ስልክ
      ተጠቅሜ ወደ ሚዲያ እንዲዎጡ አድርጌ
      ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ገንዘባችሁን አጊንተው
      ወዳገር ገቡ እኔም እራይ አየው አንቺም ትወጫለሽ ግን ሻንጣሽ ይዬዳል አንቺግን
      ትወጫለሽ አሉኝ 2 ሰዎች በዛ መሰርት እኔም ወጣም በሚካኤል ዋዜማ ከእግዚያብሔር ይመስገን ድንግል ማርያአም ትክበርልኝ

  • @We-ws1pe
    @We-ws1pe Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እህቶቻችን ወንድሞቻችን እናመሰግናለን ከእናተ ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው ውድ መምህራችን አንተ ደስ ባለህ ቀጥልልን መቋረጥ የሌለበት ፕሮ ግራም ነው በጣም በጣም ነው የወደድኩት ፀጋ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን መምልራችን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ታላቅ ነው ጎዶልያስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እዳሁም እህታችን ብሩኬ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ።።

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @aresamwmeftahgetahoye6275

    Egzabiher yetamsgan yehuin ema fekire kabire mesagan le simaw yehuin tamrawa bezu naw kebire ledengale mareyam yehuin amen kali heywiote yasmalin maemiher edim tena yadlelin amen 🇪🇹⛪🇪🇹🕊🕊🕊

  • @yadagalmaryamlajii5343

    Amen amen amen bahwatan qalehwat yasamala mamhar

  • @almetu819
    @almetu819 Před 2 lety +1

    Ameen(3)🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Před 2 lety

    መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏