8ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram & mobile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 12. 2023

Komentáře • 216

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 6 měsíci +72

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የአመት ሰው ይበለን ማርያምን የዛሬው ይለያል እጅግ ደስ የሚል ቀን ነበር ብዙ ነገር ነው የተማርነው ጎበዞች ደዋዮች ልክ እንደዛሬው የሚያስተምረን ጥሩ ነገር ይዛቹህልን ኑ መልካም አዳር ምእመናን ❤

    • @user-zn7nw7hf1r
      @user-zn7nw7hf1r Před 6 měsíci +4

      አዎ በጣም ነው ደስ ያለኝ በተለይ በመጨረሻ የቀረቡ ቤተሰብ ዋዋዋውውው ያስባሉኝ እንዲህ ያለ ጥንካሬ ይዘን ከቀርብን ጉባአችን ጠነከረ ማለት ነው ጥላት ሃይል አይኖረውም

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Před 6 měsíci +1

      አሜን

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 6 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před 6 měsíci

      አሜንአሜንአሜን

    • @muluethiopia2147
      @muluethiopia2147 Před 6 měsíci

      ❤🙏ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 6 měsíci +5

    ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ታምሩ ብዙነው ክብር ምስጋና ይሁን

  • @selam801
    @selam801 Před 6 měsíci +15

    እውነት የዛሬ live ይለያል በተለይ መጨረሻ ላይ የነበሩ ባልና ሚሰት ዋው ይደንቃል መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል የኔ አባት ባለውለታዬ ሰላደረግክልኝ ሁሉ አመሰግናለው ደና እደሩ ምእመናን❤

  • @saronmichael3835
    @saronmichael3835 Před 6 měsíci +20

    የዛሬ ልዩ ነው ትልቅ ምንማርበት ነዉ የመምህርት ቤተሰብ በጣም ነዉ ምወዳችዉ ተስፋ አንቁረጥ ቀን አለዉ ሁሉ ነገር ❤❤❤❤

    • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
      @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Před 6 měsíci +1

      እውነት ነው " ተስፋ አንቁረጥ ለሁሉ ነገር ቀን አለው " የተለመደ የሚመስል ግን ብናስተውለው እድሜ ማራዘምያ መድኃኒት የሆነ ቃል ነው ።❤❤❤

    • @saronmichael3835
      @saronmichael3835 Před 6 měsíci

      @@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. tkkl

    • @saronmichael3835
      @saronmichael3835 Před 6 měsíci

      @@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. tkkl

    • @saronmichael3835
      @saronmichael3835 Před 6 měsíci

      @@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. tkkl

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 6 měsíci +17

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነብር ደስ የሚል ምስክርነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ ለሰው ያስተምራል ብላችሁ የደወላቹ በጣም እናመሰግናለን ምእመናን ደህና እደሩ ☦️🕊

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda Před 6 měsíci +20

    ቅዱስ ገብርኤል ያመትሰው ይበለን መምህር እድሜናጤና ይስጦት ❤❤❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 6 měsíci +15

    አንባቸው በጣም ጎበዝ ጀግና አባት ልጆቹ ሚስቱን በጣም ነው ሚወዳቸው እግዚአብሔር በጥበብ በጎስ ያሳድግለት የወረቀትህ ነገር ተስተካክሎልህ ደሞ የተሻለ ቦታ ደርሰህ እንደምናይህ ተስፋ እናደርጋለን ሚስቱም በጣም ጎበዝ ልባም ሴት ናት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑራቹህ

    • @user-ls1yn3ku1c
      @user-ls1yn3ku1c Před 6 měsíci +1

      እማዬ እንባቸው ማን ነው ይምባለው የእባቱ ስም

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 6 měsíci +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ❤

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Před 6 měsíci +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን የስደቶኞች አባት መምህር ተስፋይ እድሜህን ይርዘም
    መምህር ለኔ መቸ ነው ምሰራልኝ ብዙ ምስክረነትም ጥያቄም ነበረኝ በፀሎት አስብኝ 🤲🤲🤲

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Před 6 měsíci +3

    መምህር በእውነት አንተ ድንቅ ነህ ትእግስትህ ልዮ ነው ተባረክ በቋንቋ እንኳን ሲቸግረን ለመረዳት እየሞከር ውስጣችንን ታገኘዋለህ አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን።

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 Před 6 měsíci +2

    እኔም ሁሌ ነው ኪዳነ ምህረትን የማያት አሁን ድረስ ምህረቱን ትላክልኝ

  • @danieltekle5206
    @danieltekle5206 Před 6 měsíci +3

    መምህር ተስፋዬ የአፄ ሀ/ስላሴ ታሪክ እንደዚህ ነዉ ።እናታቸው እየወለዱ ይሞትባቸው ነበር።

  • @user-sc4km7mn3b
    @user-sc4km7mn3b Před 6 měsíci +1

    ቅዱስ ገብርኤል እኔም የዛሬ አመት ያሰብኩት ተሳክቶ ለምስክርነት አንድደርስ አድርገኝ

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Před 6 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤ የክርስትያን ህብረት ቤተሰቦች ለእኛ ያስተምራል ብላችሁ ስለደወላችሁ ቤታችሁ በእግዚአብሔር መንፈስ ይሞላ ።❤❤❤ኃያሉ ቅዱስ ገብርኤል የዓመት ሰው ይበለን አሜን 🎉🎉🎉።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 6 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወንድሞቼ ለተሳተፋቹ ለሁላቹም ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
    ወንድማችን አምባቸው በፌስ ቡክ በጣም እከታተልሃለሁ ልጆችህን ሚስትህን ማክበርህ ደስ ይላል ግን አሁን አንተም ብለኸዋል ለሁሉም መልስ ካልሰጠው ትላለህ ወንድሜ ትዕግስቱን ያድልህ የዛሬው አባቴ ሊቀ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እግዚአብሔር በሰው ፊት ሞገስን ይስጥህ በርታ ወንድሜ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርታ

  • @user-zn7nw7hf1r
    @user-zn7nw7hf1r Před 6 měsíci +10

    የዛሬውን ላይቭ በጣም ደስ ይላል በተለይ የቅድስ ሩፋኤል የሰራውን ድንቅ ምስክርነት የቀረበው በጣም ነው የተደሰትኩበት ምን ይሳነዋል ርህሩሁ መላእክ ፈታሂ ማህፀን ደስ ሲል እግዝአብሔር ይመሠገን

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3z Před měsícem

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጠባቂዬ እኔም ለምስክር ያብቃኝ መምህርዬ ኑርልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 Před 6 měsíci +5

    እሜን እሜን አሜን ዝማሬ መልአክት የሰመዓና መምህር 🙏🙏🙏

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před 6 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በህይወታችን በመንገዳችን ሁሉ ይቅደምልን❤❤❤❤🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 6 měsíci +4

    #የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ
    *_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው🤲💚💛❤

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 6 měsíci +7

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስስ እሚል ምሺት ነበር መምህርየ ይህ ሁሉ ፍሬ ያተ ነው ተመስገን❤❤❤ በዕለተ ቀኑ በቅዱስ ገብሬል ደስ ብሎን ዋለ

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj Před 6 měsíci +5

    እንኳን አደረሣችሁ ለቅዱሥ ገብሬኤል አመታውይ ክብረባእል

  • @user-xj6ul3tj1u
    @user-xj6ul3tj1u Před 6 měsíci +3

    ብጣዕሚ ደስ ዝብል ውይይት ብኡነት ዝደወልኩም አሕዋተይ ደስ ዝብል ተመክሩ ብዙሕ ተማህርና መምህር ካኣ ብዕድመ ብጥዕና ይሓልወልና ቅዱስ ገብርኤል❤❤

  • @eyfryyf3929
    @eyfryyf3929 Před 6 měsíci +2

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛለህ ክብር መምህርችን አሜን/3🤲 ሓብሩ እንኳን አደረሰን አደርስቹ❤

  • @user-gx5kf9wb7n
    @user-gx5kf9wb7n Před 6 měsíci +5

    ዛሬ አጅግ በጣም ደስ የሚል ቀን ነው

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 6 měsíci +10

    Amen amen amen Egziabhere yimesgen Enkuan abro aderesen Le Melaku kidus Gebreal abate 💖🙏💖💖🕊️🕊️🕊️💖🙏🙏💕🥰ye kidus Gebreal fikre brektu ayleyen 🕊️🙏🥰💖🙏🕊️💕enku wud memihrachin zimare melaket yasemalin 🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏🙏💖💖

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 6 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ የሚገርም ቆይታ ነበር

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ በፅሎት አሰቡኝ ቅድሰተ ማርያም ብላችሁ

  • @hhhvj
    @hhhvj Před 6 měsíci +2

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የኔንና ቤቴሰቦቸን ታርክ ቀይርን 😢

  • @Tsgehaylay-ns8pv
    @Tsgehaylay-ns8pv Před 6 měsíci +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @mitslalalem8077
    @mitslalalem8077 Před 6 měsíci +2

    መምህርየ በጣም ደስስስ የሚል ገጠመኝ ኣስተማሪ የሆነ አረ መምህርየ ሰኣቱ ቢረዝም ቢጨመርልን ደስ ባለን ነበር ሰኣቱ ረዝሞ ይቅትታ ኣትበለን መምህርየ ልክ እንደ አንተ ኣንበታቸው የጣፈጠ ቤተሰብ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @meseretzike
    @meseretzike Před 6 měsíci

    የ💌እግዚያቢሄርመላክ ሀያሉ ቅድስ ♥️ገብርኤል ♥️ ና🙏 ና 🙏 ና🙏
    ባዶ የሆነውን ህይወቴን ሙላልኝ ይቻልሀልና🙏🙏🙏

  • @avg4628
    @avg4628 Před 6 měsíci +1

    ቅድስ ሩፉኤል ኣባቴ❤

  • @salamahsalamah1236
    @salamahsalamah1236 Před 6 měsíci

    የዛሬስ የልያል❤❤❤❤መን መታደል ነው ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ ለኔ ደካማዋ ልጅህ ደረሰልኝ😢

  • @emebetmola3698
    @emebetmola3698 Před 6 měsíci +3

    በዕውነ የዛሬው ይለያል ሁሌም አስተማሪ ነው ግን በጣም የህይት ተሞክሮህ በጣም አስገራሚ ነው ወንድማችን መጨረሻህን ያሳምርልህ አባቸው አሁንም ሰውን ሁሉ አስተሪለመሆን ያብቃህ መምህር በጣም እናመሰግናለን።

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 Před 6 měsíci +2

    አሜን (፫)❤❤❤❤የልቤንመሻት ፈፅምልኝ

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ ከሁላችንም ጋር ይሁን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌🙌 እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይጠብቅህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ እውነት ነው በማየት ጥሩ ነው መምህር ግባዛውን ተቀበል በእሮፖ ውስጥ እደሱ ያለ ማግኘት ግን በጣም ውጤታማ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Před 6 měsíci +2

    እንኳን አደረሣችሁ ለቅዱሥ ገብሬኤል አመታውይ ክብረባረእል መማህርችን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @user-jp9hj2xr4r
    @user-jp9hj2xr4r Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ወደ አገልግሎትህ ተመለስክልን የእዉነት የቅዱስ ገብረኤል አምላክ የተመሠገነ ይሁን ድቅ የሆነ የሂወት ገጠመኝ ነዉ ያካፈሉን ለሁላቸዉም ቃለ ሂትን ያሠማልን🙏🕊

  • @user-es8bb3rn2l
    @user-es8bb3rn2l Před 6 měsíci +2

    መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን የኛ እንቆ መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ 🥰🥰🥰እህት ወንድሞቸ በፅለት አስቡኛ ደካማ እህት አችህ ነኛ ወለተ እግዜ ብላችህ 🤲🤲🤲

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d Před 6 měsíci +2

    በጣም ደስስ የሚል ውይይት ነበር መምህሬ ከልብ እናመሰግናለን ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤የአመት ሰው ይበለን የቅዱስ ገብርኤል ቀን ይለያያል 🌻🌻🌻

  • @user-dq7dg4kj4m
    @user-dq7dg4kj4m Před 6 měsíci +1

    እንኳንአደረሰህ፡ለቅዱገብርኤል፡በአል።

  • @yekidanemehretlegamen860
    @yekidanemehretlegamen860 Před 6 měsíci

    ሰላም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች ,ከአዉስትሪያ ምስክርነት የሰጣቹ ቤተሰብ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ መለሰህ በዉስጥ ፃፊልኝ መ ምህር እንድታመጡት እኔም አግዛለዉ

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Před 6 měsíci +1

    ቅዱስ ሩፋኤል ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492 Před 6 měsíci +1

    እንዴት ነው የሶሰት ወር ልጅ ተገልብጣ ታፍና ትሞታለች ካጠገቧስ ባይሆን እንይ በውጭው ሀገር የህፃናት ካሜራ የሚባ ነገር አለ ለሁሉም ልጅቷ የእግዚአብሔር ናት ነፍሷን በገነት ያኑርልን

  • @alemberihu5297
    @alemberihu5297 Před 6 měsíci +3

    መምህር ተስፍይ ልክዕ ከም ሽምካ ተስፍ ናይ ህዝብእኻ እግዛብሔር ካብ ዝነሀካዮ ክብርን ስልጣንን ቅድስናን እ/ሔር ይወስካ አሜን ናይ ዘመና ሙስየ ኢኻ ቀፅለሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ፍቅርኻ ይቅፅል ሓውካ ካብ ትግራይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሓቀኛ አገልጋሊይ እግዛብሔር አብዚሑ ይባርካ አሜን❤❤❤

    • @user-qq6wy5mu1z
      @user-qq6wy5mu1z Před 6 měsíci +1

      አሜን ብሓቅ❤
      እና ክቡር ሓወይ ስም እግዚአብሔር አሕጭርና
      አይንጽሓፍ ምስ ይቅርታ ርእየ ከይሓልፍ ሕልነአይ ስለ ዘይፈቀደለይ ይኡ ድጽሓፍኹልኻ ምኸኽንያቱ ናይ እግዚአብሔር ስም አሕጭርኻ ስለ ዘይጽሓፍ ተጥፋእኹ ይቅርታ እሽ እዝ ሓወይ ማዓረይ❤🎉❤

  • @user-jq3mw6ex5l
    @user-jq3mw6ex5l Před 6 měsíci

    አቤት እኔ ምስክርነት ብሰጥ እመቤቴ የጭንቅ ደራሼ ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል መማር እጅ ህልም ላይ መልኳምም ጥሩም አድርጎ ሴጣን ያሳያል ስለምል ብዙም አልከታተል አዳድዬ እዳጋጣሚ ስሰማ. ይገርመኛል ጎደኛ አይወጣልሽም የሚል ሰምቸ ከቤተሰብ ጋ ኣንድ ቀን ሥቄ አላቅም ጥላቻ ነው ያለኝ ይናፍቁኛል ደውዬ አላወራም ፀሎት አላረግ ምክንያቴ ብዝት

  • @bere2532
    @bere2532 Před 6 měsíci

    ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před 6 měsíci +2

    እግዚያአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን

  • @user-vp3tc9vd4e
    @user-vp3tc9vd4e Před 6 měsíci +1

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ተመስገን 🥰🙏

  • @tymordoha
    @tymordoha Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ደስ የምትሉት ናቸዉ ቅዱስ ገብረአል በአቤታቸዉ ይግባ አሜን 🙏🙏🙏❤❤አመተ ስላሴ እና ሀይለ ምካአል ብላቹ በፀሎት አስቡን በትሰቦች መምህራችን የአግልግሎት ዘመን ይበሬከልን አሜን ❤❤❤🙏

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Před 6 měsíci +1

    ይቅር ይበለን ቅዱስ ገብርኤል በጣም ይመስገን እኔ ግን ይመገን እኔ የገበርኤል ልጁ ነኘ ነኝ ❤❤ ❤❤❤

  • @gut7948
    @gut7948 Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @robelrobel3643
    @robelrobel3643 Před 6 měsíci +5

    AMEN AMEN AMEN
    AMEN AMEN AMEN

  • @abeba1380
    @abeba1380 Před 6 měsíci +2

    መምህርየ እንደ ዛሬ ተደስቼ አላቅም ዕድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ.

  • @emebetmola3698
    @emebetmola3698 Před 6 měsíci +1

    እልልልልልልል ለናንተ የሰማ የተጨነቁትን ሁሉ ይስማ

  • @jumana5232
    @jumana5232 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል❤❤❤❤

  • @user-hz9gt7il5u
    @user-hz9gt7il5u Před 6 měsíci +1

    በጣም ሚገርም ቀን ነው የተናገራችሁት ነገር ሁሉም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ።

  • @ንቅሑ21
    @ንቅሑ21 Před 6 měsíci +4

    Betam Betam Betam des yemel astemari live newwwwww egizabher amlakachen yetmesgen yehun Amen Amen Amen

  • @user-hs8qv7nv1u
    @user-hs8qv7nv1u Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bezabeza183
    @bezabeza183 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብን ቅዱስ ገብርኤል ይጥብቅል ❤❤❤❤

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před 6 měsíci

    Qedus Gebral yamt sew yebln Amen Amen Amen des yemil qoyta nebr Temsgn

  • @haymnoteyederwa
    @haymnoteyederwa Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜአሜን

  • @user-xe7cr4dn3d
    @user-xe7cr4dn3d Před 6 měsíci +1

    መምህር እኔ ስልኩት በቀጥታም ሆነ በቴሌግራም አይስረማ ለምን 2014መጨረሻ አመት እህቴ ታማ እኔም ከቤሩት አገር ስደውል ከኢትዮጵያ ትንሽ እህቴ ስትድውል በጊዜው ስንደውል አንስታችልን ነበር ግን አዎንም ልወቅስክ አይደለም መምህር ስፈልግክ አመታት ተቁጠረ እናስልካችህ አዎንም ለእኔ ኢትዮጵያ ላለችህ እህቴ አይስራም እሷ ደግሟ እግርም ለይም ትንሽ ችግር አለ መንገዶች አለማወቅ አለ መምህር እኛ እንደስው አግኝተው እርዳታው እንሽለን በገንዘብ አይደለም መምህር ንግግሮች ከተስስቶ ይቅር በሉኝ ከቤሩት አፀደ ማርያም🙏🙏🙏

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před 6 měsíci +1

    የዛሬው ልዩ ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ. ደውላቹሁ ሀሳባቹሁ ያካፈላችሁን. እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹሁ. ከናንተ ብዙ ተምረናል❤ እኔማ የመምህርን ትምህርት. ለበተሰቦቼ ሊልክልቸው ብየ ሁሉንም አውርጄው በሚሞሪ ይዤዋሎሁ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před 6 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለገናናው መላአክ ለራማው መላአክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @senaytdana4707
    @senaytdana4707 Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 6 měsíci

    .እግዚያብሔር አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይሁን ቸርነት ምረቱ የበዛዉ አምላካቺን በጣም ልዩ የሚገርም ትምህርትና ምስክርነት ነዉ የሠማሁት አሁንም እመአምላክ የልቦናችሁን ትፈፅመዉ መምህርየ በእዉነት ትምህርትህ ልዩ አብቦ ያፈራ ፍሬዉም የሚያምር ነዉ ሊቀመላኩ በክፉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እረጅሙን እድሜ ይስጥህ እስከቤተሠብህ ይጠብቅልን

  • @InnocentBirdNest-pt9jr
    @InnocentBirdNest-pt9jr Před 6 měsíci +3

    አሜን. አሜን. አሜን. ❤❤❤❤❤

  • @baqalachbalcha7279
    @baqalachbalcha7279 Před 6 měsíci +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 Před 6 měsíci +1

    ዋው ❗️የአምላክ ስራ 🙏
    መንፈስ አዳሽ እና የአምላክን ግሩም ስራ በተቀባችሁት ላይ አድሮ የእኔ ቢጤ ደካሞቹን እሚያስተምር እና የመንፈስ ቅናት እሚያሲዝ

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 Před 6 měsíci +1

    ተመስገን አምላክ አንተን የስጠን አምላክ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před 6 měsíci +2

    አሜን ፫ እንኳንአብሮ አደረሰን መምህራችን ❤❤❤

  • @Guyhh-fk3vb
    @Guyhh-fk3vb Před 6 měsíci +1

    እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብረኤል የአመት ሰው ይበለን አሜን መምርህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @gebremeskelhans2498
    @gebremeskelhans2498 Před 6 měsíci +1

    እግዚአቢሄር ዘመንህ ይባረክ መምህር በጣም አሪፍ

  • @gishugishu4312
    @gishugishu4312 Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před 5 měsíci

    amen Amen Amen zemare melaketn yasemalen memeher ❤❤❤🙏

  • @user-ey4ku9qe1f
    @user-ey4ku9qe1f Před 6 měsíci +4

    I m so happy to hear about the two husband and wife … le dureyem kederese leenem ledureyewa yiderselinal yimeregn yihonal

  • @tsehaybalcha3880
    @tsehaybalcha3880 Před 6 měsíci +4

    Amen 🙏🏿

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 6 měsíci +2

    ስድስቱንም ይባርክልህ ወድምአለም መመለስህ ለበጎ ነዉ ተመስገን አምላኬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před 5 měsíci

    Yakeberkew kidus melak abzito yakbrih Amen

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před 6 měsíci +2

    አሜን እንኳንአብሮአደርሠንመምህርእንኳንደህናመጣህልንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @buzuneshkabada7731
    @buzuneshkabada7731 Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሰገን

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Před 6 měsíci +6

    innocent family🙏God bless 🙏🙏

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 Před 6 měsíci

    እስይደስ የሚል ምሽት መ ምህርረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልህ ፈጣሪ መንፈሳዊ መጋቢችንነህክፉ አይካብን ቅድስ ገብረኤል ይጠብቅህ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም ❤❤❤

  • @msanker736
    @msanker736 Před 6 měsíci +3

    አሜን አሜንአሜን

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg Před 6 měsíci

    መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ተገንዝቢያለሁ እባክህ ቴሌግራም ላይ አናግረኝ ብዙ የምነግርህ አለኝ ይህን ኮመንት ካነበብክ አንተን ለማግኘት ብዙ ነገር ሞክሪያለሁ ግን አልተሳካልኝም ፡፡

  • @adanishn6834
    @adanishn6834 Před 6 měsíci +1

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤ tamsigen

  • @user-oq7nz1do1x
    @user-oq7nz1do1x Před 6 měsíci +3

    Amen amen,amea,Egziabhere,yimesgne,A🙏🙏🙏

  • @user-bi8zv9ui8j
    @user-bi8zv9ui8j Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም ነበር ያሳዘንሽኝ የነበር እንኳን ዳግም ሰጠሽ ፈጣሬ በሰላም ያሳድግልሽ

  • @user-oi3nf3zl2i
    @user-oi3nf3zl2i Před 6 měsíci

    አሜን ❤❤❤

  • @gebremadhinbetemariam2820
    @gebremadhinbetemariam2820 Před 6 měsíci

    ደስ የሚል ቆይታ ።የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Před 6 měsíci +1

    ዝማሬመላእክትያሰማልን🎉🎉🎉

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 Před 6 měsíci +2

    Lovely testimony! Especially the couple from Austria. May God bless us all. May God bless you Memhir Tesfaye. Enkuan lezih abekachu .

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Před 6 měsíci +1

    በጣም ግሩም ቆይታ መምህር የዛሬውን ለየት የሚያደርገው አምባቸው (ሾተልፊት) ከነባለቤቱ መቅረባቸው አምቤ ከነቤተሰቡ አድናቂው ነኝ ጎበዞች ናቸው ሁሌ ነው የምከታተላቸው ።
    በተረፈ የሁሉም ታሪክ ይጠቅመናል መምህራችን እናንተ ኑሩልን እንጅ ብዙ ትውልድ ይድናል ❤

    • @samt586
      @samt586 Před 5 měsíci

      CZcams link plz

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx Před 6 měsíci +1

    እግዚሑቢኢራ የመሲገን ከነገሮ ሰለማየልቀው ሱቱታው❤❤❤❤

  • @mekdiml3086
    @mekdiml3086 Před 6 měsíci +2

    በስመ አብ የዛሬው ይለያል በጣም