116ኛ ልዩ ገጠመኝ፦በሁለት ሚስቶች የተወጠረ የመንፈስ ትዳር በመሆኑ ከአቅሜ በላይ ስለመጣብኝ ይህን ገጠመኝ ሰምታችሁ በውሳኔ አግዙኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 12. 2021

Komentáře • 804

  • @user-nf1xx2df5w
    @user-nf1xx2df5w Před 2 lety +34

    ኧረ መምህር ለዉሳኔ እጅግ በጣም ከባድ ነው ወደ መጀመሪያዋ ቢመለስ ያስብላል ስለሷ ስትናገር እራሱ እምባዬ ነው የወረደው በእውነት ፈራጅ እግዚአብሔር ነው ይሄን ሁሉ ያደረገው በምክንያት ነውና ሁሉም በሱባዬ ቢጠይቁ ነው የሚሻለው ከሱባዬ ቡኃላ የምትነግረን ነገር እንደሚኖር ተስፋ አደርጋለው እመ አምላክ እመብርሃን እዉነቱን ትግለጥልን ደፍተራዎችን እግዚአብሔር ያጥፋልን በእውነት

  • @genetlobe8506
    @genetlobe8506 Před 2 lety +14

    በሱባዬ ይጠይቁ ትክክለኛ ፍርድ ከላይ ነው።መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ።በጣም የሚያሳዝን ህይወት ነው ቀጣም ከባድ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +120

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 85፡(86)።
    የዳዊት፡ጸሎት።
    1፤አቤቱ፥ዦሮኽን፡ወደ፡እኔ፡አዘንብል፡አድምጠኝም፥ችግረኛና፡ምስኪን፡ነኝና።
    2፤ቅዱስ፡ነኝና፡ነፍሴን፡ጠብቅ፤አምላኬ፡ሆይ፥አንተን፡የታመነውን፡ባሪያኽን፡አድነው።
    3፤አቤቱ፥ቀኑን፡ዅሉ፡ወዳንተ፡እጮኻለኹና፡ማረኝ።
    4፤የባሪያኽን፡ነፍስ፡ደስ፡አሠኛት፥አቤቱ፥ነፍሴን፡ወዳንተ፡አነሣለኹና።
    5፤አቤቱ፥አንተ፡መሓሪና፡ይቅር፡ባይ፡ነኽና፥ምሕረትኽም፡ለሚጠሩኽ፡ዅሉ፡ብዙ፡ነውና።
    6፤አቤቱ፥ጸሎቴን፡አድምጥ፥የልመናዬንም፡ድምፅ፡ስማ።
    7፤ትመልስልኛለኽና፡በመከራዬ፡ቀን፡ወዳንተ፡እጠራለኹ።
    8፤አቤቱ፥ከአማልክት፡የሚመስልኽ፡የለም፥እንደ፡ሥራኽም፡ያለ፡የለም።
    9፤ያደረግኻቸው፡አሕዛብ፡ዅሉ፡ይመጣሉ፥አቤቱ፥በፊትኽም፡ይሰግዳሉ፥ስምኽንም፡ያከብራሉ፤
    10፤አቤቱ፥ድንቅ፡የምታደርግ፡አንተ፡ታላቅ፡ነኽና፥አንተም፡ብቻኽን፡ታላቅ፡አምላክ፡ነኽና።
    11፤አቤቱ፥መንገድኽን፡ምራኝ፥በእውነትኽም፡እኼዳለኹ፤ስምኽን፡ለመፍራት፡ልቤ፡ደስ፡ይለዋል።
    12፤አቤቱ፡አምላኬ፡ሆይ፥በልቤ፡ዅሉ፡አመሰግንኻለኹ፥ለዘለዓለምም፡ስምኽን፡አከብራለኹ፤
    13፤ምሕረትኽ፡በእኔ፡ላይ፡ታላቅ፡ናትና፥ነፍሴንም፡ከታችኛዪቱ፡ሲኦል፡አድነኻታልና።
    14፤አቤቱ፥ዐመፀኛዎች፡በእኔ፡ላይ፡ተነሥተዋል፥የክፉዎችንም፡ማኅበር፡ነፍሴን፡ፈለጓት፤በፊታቸውም፡
    አላደረጉኽም።
    15፤አቤቱ፥አንተ፡ግን፡መሓሪና፡ርኅሩኅ፡አምላክ፡ነኽ፤መዓትኽ፡የራቀ፡ምሕረትኽም፡እውነትኽም፡የበዛ፤
    16፤ወደ፡እኔ፡ተመልከት፡ማረኝም፤ለባሪያኽ፡ኀይልኽን፡ስጥ፥የሴት፡ባሪያኽንም፡ልጅ፡አድን።
    17፤ምልክትንም፡ለመልካም፡ከእኔ፡ጋራ፡አድርግ፤የሚጠሉኝ፡ይዩ፡ይፈሩም፥አቤቱ፥አንተ፡
    ረድተኸኛልና፥አጽንተኸኛልምና።🤲🤲🤲💚💛❤

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c Před 2 lety +43

    ወይኔ መምህር ሂሄ በሰው ውሳኔ ሳይሆን በእግዚአብሔር በጣም ግራ ያጋባል በእውነት ደብተራ ነብሳቸውን አይማረው 💔💔😭😭😭😭

    • @mahlettsegay2565
      @mahlettsegay2565 Před 2 lety +6

      ነፍሳቸዉን ይማረዉ እህቴ ልቦና ይስጣቸዉ በእዉነቱ

    • @user-gj7ln2yy9j
      @user-gj7ln2yy9j Před 2 lety +1

      Ere idazi ayibalm hete yehin ye masle timirti iyeseman namise ayimar inilalen!!!!!inasum wadoo ayedelmu xalatachin dabiloss nw inji😭

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +3

      እኽት ነፋሳቸዉ አይማረዉ አይባልም ምክንያቱም ሁላችንም አጢያተኞች ነ ን🙏

  • @tigestzrufael3779
    @tigestzrufael3779 Před 2 lety +3

    ሱባኤ ይግቡ እና አምላክ የፈቀደዉን ይቀበሉ ይህንን ፈጣሪ ነዉ የሚወስነዉ አምላክ ይርዳቸው አሜን

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እሽ ላይክ እናደርጋለን እኔ ግን ሳላዳምጥ ነው ላይክ የምያደረገው

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 Před 2 lety +8

    መምህር በእዉነት እንደ አንተ አይነት መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደኔ እንደኔ በሱባኤ ቢጠይቁ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ትክክል ፍርድ ይፈርዳል

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት ነው
    መምህርች ሙሉ ጊዚ እየሰጠን ነው
    አኝም ሁላችንም ሰንገባ ለመማር ሰንገባ
    ስንጀምር ላይክ ሼር እያደርገን እንጀምር
    መታዘዝ ከሰንፍ መሰዋት ያበልጣል
    መምህርች ፀጋውን ያብዛላክ
    ነገር ሁሉ ለበጉ ነው እግዚአብሔር
    ታሪክ የቀየርለ እናመሰገናል በእነተ ታሪክ
    እንደንማር ሰለደርገቹን ይህ
    ሁሉ ያደርጋ አምላክ መልሰ አለው

  • @rosahayly2033
    @rosahayly2033 Před 2 lety +2

    መምህር ሱባዬ ይግቡ ሁለቱምሚስቶች ምክንያቱም ፈጣሪ እንደኛ ለመዳኝት እስለማይቸገር እሱ ይዳኛችው አሜን

  • @user-fs7go3fz4n
    @user-fs7go3fz4n Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ሰረዉ ድንቅ ነወ እሱ መንገድ አለወ በፀሎት መጠየቅ ነወ የእወነት እኔ እግዚአብሔር ሰለመርጠኝ ነወ ይሆን የመሰለ የነብሰ ምግብ እንድማር ሰላደርገኝ አመሰግናለሁ መምህር እናመሰግናለን

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ያአክብርልን ይህ ስጦታ የሰጣቹሁልን ቤተሰቦቻችን በወጣው ይተካልን በእውነት ደስ አለኝ መምህራችን በእውነት ይህ ሲያንስ ነው ለአንተ አንደኛ እኮ ነህ እኔማ ከመውደዴ የተነሳ አብሬ ቁጭ ብዬ የምሰማህ ነው የሚመሰለኝ በእውነት መምህር እግዚአብሔር ኧረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +97

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 🙏🏿😢
    ኤፍታህ በላት ሀገሬን ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 🙏🏿እንፀልይ ወገን ስለ ሀገራችን 🙏🏿😢😢እንኩዋን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን የስደት ስንቃችን 🥰አንተን ሳላውቅ ረዥም ጊዜ ያሳለፍኩበትን ሳስበው ይቆጨኛል 😢ረዥም እድሜ ይስጥልን መምህር 🙏🏿

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 2 lety

      ቃላህዉትን ያስማልን ተስፋስላሴ አትስቀቀ አንተኮ ደኑ እይልክ ነዉ መነገር አልበህ ከእኔ ጀመሮ ሚነገረን እንፈልጋልን እንኳን ለመንፈሰዊ ለአላም እንኳን ይበላል ልክነህ

    • @user-xr2ub5kx5c
      @user-xr2ub5kx5c Před 2 lety +2

      አይዞሽ ማሬ ሁሉም እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ደግሞ በፀሎት አስቢኝ ወለተ ሀና ስራ ፈትቼ ሂጃዛ ቤት ነው ያለሁት

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 2 lety +1

      @@user-xr2ub5kx5c እሺ 🥰🙏🏿እህታለም እመብርሀን ትርዳሽ ማማዬ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před 2 lety +1

      አሜን

    • @nakstaaaa5924
      @nakstaaaa5924 Před 2 lety

      ወለተ ሚካኤል ምንም በመንፈሳዊ ሂወቴ ለውጥ አላመጣም ለምን እደሆን አላም

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +8

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ቀናውን ፍርድ ይስጣቹ ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 Před 2 lety +37

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ተለመነን 🤲
    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
    ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ይግባበት ከሁለቱም ልጆች አሉት
    ሱባዔ ግቡበት

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +27

    እንኳን በሰላም መጣህ ንቁ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው😥😥እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @alphamedia4696
    @alphamedia4696 Před 2 lety +5

    የዛሬው ገጠመኝ ከአይምሮዬ በላይ ነው በጣም አመመኝ ግን እርሱ ልብና ልቦና ይስጠን የምንችል እንርዳ የማንችል አምላክን ልቦናና ማስተዋልን እንጠይቅ ይቆየን

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety +5

    ወድ መምህራችን አንኳን ደህና መጣህ ባሌ አስራትሽን አሰጭም ብሎኝ አዘኩ 😭😭😭😭😭😭ፀልዪለት የድሮ ቀዳሽ ነበር። ኑ ውድ የመምህር ፍሬዎች እንማር እንለወጥ።

  • @sifansifan3546
    @sifansifan3546 Před 2 lety +13

    ሰዎች የማይችሉትን እግዚአብሔር አምላክ ይችላል እና እግዚአብሔር ይፍረድ🙏 በጣም ያሳዝናል 😔🥺

  • @alphamedia4696
    @alphamedia4696 Před 2 lety +3

    የዛሬው ገጠመኝ ከአይምሮዬ በላይ ነው በጣም አመመኝ ግን እርሱ ልብና ልቦና ይስጠን የምንችል እንርዳ የማንችል አምላክን ልቦናና ማስተዋልን እንጠይቅ

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 2 lety +4

    የ እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥክ በጣም ይጨንቃል እግዚአብሔር ያሳየው መንገዱን እንጂ ኡ

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህወት ያሠማልን ዉድ መምህራችን ኑርልን⛪️🤲🤲🤲

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 2 lety +21

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት በጣም ከባድ ነው ለመፍረድ ብቻ እግዚአብሔር ይዳኘው ማለት ሁለቱም ያሳዝናሉ ፈጣሪ ደብተራ የምባሉትን ነቅሎ ያጥፋልን የስንቱን ህይወት አፈረሱ ብቻ ይከብዳል

  • @iemlemlemlem4084
    @iemlemlemlem4084 Před 2 lety +7

    ወይ እሚገርም ነው በእውነት እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፃላቸው መፍረድ ይከብዳል መምህር
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ትጠብቅህ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ሰንበት ብላችሁ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +4

    እጅግ በጣም ከባድ ነዉ ይሄ ይሁን ብሎ ለመወሰን ያስቸግራል አግዚአብሔር አምላክ ይርዳዉ ይሄ ደብተራ የስንቱን ህይወት አጨለመዉ

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Před 2 lety +2

    ወይኔ መምህራችን የዛሬው ገጠመኝ በጣም አስጨናቂ ነው በእውነት በእውነት አይይይይ ደብተራ የስራውን ይስጠው እግዚአብሔር አስተምህሮ ቀጥቶ ይመልሰው ሌላ ምንም አልልም ሌላው በውሳኔ የማግዚህ ነገር ቢኖር ሁለቱ ሚስቶች እና ባልዮው ሱባኤ ይግቡ እና መልሱን ውሳኔውን ከእግዚአብሔር ያግኙ ነው እምለው በእውነት ያስጨንቃን አይይይ አለመታደል
    ሌላው ደግሞ ያልነገርከን ነገር ደብተራው ደውሎ ያለህን እነግራችሁ አለሁ ብለህ አልነገርከንም
    አደራ መምህር መጨረሻውን እድነግረን እሽ አደራ እዳረሳው
    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ስጋየ ለነፍሴ ተገዛ

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety +5

    እንኳን በሰላም መጣህል ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ እጅግ በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረናል ለእግዚአብሔር በሱባኤ ይጠይቁ እኔስ ግራ ገባኝ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +9

    መምህሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አይ የኛ ነገር እግዚአብሔር በቃ ይበለን የዳቢሎስ ማደሪያ ሆነናል 😭😭😭☝🙇💒🙏💒🙏💒🇪🇹🙏🙏

  • @fjxgbjfc270
    @fjxgbjfc270 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እንኳን ሠላም መጣህ መምህር ሂወት የፈታና ቦታና ማለት አውነት ነው
    ይህ ሁሉ የዳቢሎት ሴራነው
    ይህ ለኛ ላልነቃነው ነው ተምርትው

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +11

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ የኛ ዕንቁ 💙

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 Před 2 lety +6

    በጣም ሚገርም ትምህርት ነዉ እስኪ በፀሎት ህዝበ ክርስትያን ኣስባቸዉ

  • @user-ju3fy6ee1d
    @user-ju3fy6ee1d Před 2 lety +6

    .ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በዕውነቱ ከባድ ነው ሶስቱም ሱባኤ ይያዙበት

  • @user-fh3uv8es1y
    @user-fh3uv8es1y Před 2 lety +108

    መምህርዬ አሁን ሳስብህ ነበር ዛሬ አንማርም እንዴ እያልኩ እግዚአብሔር ይመስገን መጣህ በእውነት ያንተ ትምህርት በጣም ቀይሮኛል ከሱስ አውጥቶኛል እና እስከ ምትመጣ ድረስ ነው የሚያጣድፈኝ መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety +5

    በእውነት ከባድ ነው መምህር እግዚአብሔር ትክክለኛ ፍርድ ይሰጣቸው በእውነት እነዚህ ደፍተራዎች ግን ጋነብ ግቡ የተረገማቹሁ የሰይጣን ይግብር ልጆች ሁሉ መዳሐሂሐለም ልቦናቹሁን ይክፈትላቹሁ ትክክል ብለሃል መምህር ሱባዬ ይያዙ እና እግዚአብሔር መልስ ይሰጣቸው መምህራችን በእውነት እንኳንም አወኩ እግዚአብሔር ይመስገን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን የእኛ እንቁ

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 Před 2 lety +4

    እንኳን ሰላም መጣክ መምህር እንደኔግን እሚመስለኝ በቃ አንድዋን እየረዳ የህፆናት ልጆቹን እናት ጋር፣ይኑር ልጆቹን እየሄደ ይጠይቃቸዉ ስለዚ ሁለተኛዋ ጋር ይኑር

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 Před rokem +2

    አንዴ ላይክ ካደረግን ድጋሜ ላይክ ማድረግያ የለውም በዚህ ምክንያት ይመስለኛል ደጋግመን ሰናየው ላይክ ያነሰው መ ምህር ተስፋየ

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን 👍👍👍👍👍👍 ያላደረጋችሁ አድርጉ ለብዙ ሰው እንዲደርስ መልካም ትምህርት👉💚💛❤👈ለዘላለም ትኑር

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይርዳቸው ይገርማል በእውነት በጣም ይደንቃል እግዜያብሄር ይፋርድ በእውነት አቤቱው እግዜያብሄር ይጠብቀን መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር የፋቀደው ያድርግ በእውነት

  • @merymain5649
    @merymain5649 Před 2 lety +34

    ውድ መምህራችን እንኳን መጣህልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 2 lety

      መማህርዬ የመጀመረያ ሚሰቱ ይመለስ እግዚአብሔር ከፈቅደ ከበደ ነው

  • @user-zt6no6xr8g
    @user-zt6no6xr8g Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ከባድ ነው እና በሱባኤ ነው እምፈታው እና ሁላቸው በአንድ ሱባኤ ይግቡ እና እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n Před 2 lety +4

    ኦፍፍፍ በጣም ከባድ ነውሁለቱም ሱባኤ ይግቡበት እና ፈጣሪ ይፈርዳል እንዲህ አይነት ነገር በመስማቴ እደለኛነኝ ፈጣሪይመስገን በርታንል የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅልን ሽአመት ኑርልን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 2 lety +2

    መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ አሰታምረ የነፈሰ ትምህረት ነው በእውነት የሰንት ህይውት እይታቅይረ ነው 3 አመት በዝህ ህይውት ልጀችሸን ማሳደግሸ በጠም እደንቅሽልህ

  • @user-nc4vu2nn4n
    @user-nc4vu2nn4n Před 2 lety +4

    በስመ ሥላሴ
    እግዚአብሔር ይክበር መምህር በጣም ያስጨንቃል አረ ቀላል አይደለም ይህንን እግዚአብሔር ነው የሚመልሰው እግዚአብሔር እውነቱን ይግላጥላቸው ይከብዳል መምህር ለበረቱ ሰዎች ክርስትና ስሟቸው ሰጥተህ እንዲፀልዩላቸው እነሱም ቢቻል በአንድላይ አንድ አይነት ሱባኤ ብይዙ

  • @ymetbkegnaytegnam2075
    @ymetbkegnaytegnam2075 Před 2 lety +6

    እግዚኦ በጣም ከባድነው እግዚአብሔር ይፍታው
    በጣም ተጨንቄ ነው ያዳመጥኩት መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከክፉሁሉ ይጠብቅህ እግዚአብሔር
    እኔስ አንተም ታሳዝነኛለህ ከስንቱጋር ተጨንቀህ እመብርሀን ታበርታህ መምህሬ።

  • @emum287
    @emum287 Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ፍቅርን አንድነትን ይላክልን የድንግል ማርያም ልጅ 💚💛❤️

  • @tamirukidus811
    @tamirukidus811 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር በዚህ ውስጥ ሌላ አላማ አለው።በርግጠኝነት በቅርብ አንድ ነገር ያረጋል ክፋዎችን ፈጣሪ ከኛ ያርቅልን ሄዋኑ ማን እንደሆነች እግዚአብሔር ይወስናል

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 Před 2 lety +6

    እንኳን ደህና መጣህ እንቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ከማለት በቀር ምንም እንደምልህ አላውቅም በተለይ ለጎዳና ልጆች የምታደርገው ድንቅ ስራ ደብተራዎችን የማጋለጥ ተግባርህ ስንት ሰው እንደቀየርክ በእውነት ቃላት የለኝም ልደታ ማሪያም በእለቷ ቀን ታስብህ ትጠብቅህ

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před 2 lety +2

    ድፈን ነኝ ኤፍታህ ተከፈች ይለኝ ዘንድ አስብኝ በፀሎት ወለተ ሚካኤል

  • @user-hy1bi8ko7v
    @user-hy1bi8ko7v Před 2 lety +5

    ልብ የሚነካ ታሪክ ነው መምህር በጣም ይከብዳል

  • @tesfayeaga9128
    @tesfayeaga9128 Před 2 lety +5

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም አስጨናቂ እና አስተማሪ ታሪክ ነው ማድረግ ያለባቸው ከቻሉ ሶስቱም ሱባኤ ይግቡ ካልሆነም አንዳቸው ይግቡ በተለይ ባልየው ሱባኤ ቢይዝ አሪፍ ነው እላለው እግዚአብሔር ይርዳቸው እኛንም ይርዳን

  • @shiwayeyemariyamlij8549
    @shiwayeyemariyamlij8549 Před 2 lety +5

    ውድ መምህራችን ሠላምህ ይብዛ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋው ያኑርህ ❤❤❤❤❤❤ፍርዱ ከድንግልማርያም ልጅ ነው በእውነት ግራ ያጋባት😥

  • @user-wl2xh3ji8r
    @user-wl2xh3ji8r Před 2 lety +13

    መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን በጓጓት ይምንጠብቀዉ ትምህሮት ነዉ እግዚአብሔር ልቦናችንን መድሀን ያለም ይክፈትልን አተንም ተናገሪ አደበት ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Před 2 lety +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያስባቸው በውስጤ ሁለቱንም ያግባቸው እያልኩ እያሰብኩ ነበር ግን ባአንድ በኩል ክርስትና አትፈቅድም

  • @biniyamgetu9146
    @biniyamgetu9146 Před 2 lety +1

    በሱባዬ ይጠይቁ ትክክለኛ ፍርድ ከላይ ነው።መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před 2 lety +1

    የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ድንቅ ነው መምህር እግዚአብሔር የፈቀደውን ያድርግ እንጂ የእውነት ለመወሰን ይከብዳል

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 Před 2 lety +5

    መምህርይካንደህናመጣህልን የኛእቁመምህር ሀገራችንንስላምያድርግልን አሜን አሜን ያምላካችን ስምየተመስገነይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k Před 2 lety +1

    ዋናው የእግዚአብሔር ፍቃዱ ነው የኔ ውሳኔ ግን ይሄ ነው 👇
    ወይኔ ሁለተኛዎ ሀብታም ስለሆነች ወደ መጀመሪያ ቢመለስ ደስ ይለኛል
    በእውነት ብርታቱ ይስጥህ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 Před 2 lety +5

    መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። በእውነቱ ለመፍረድ እጅግ ከባድ ነው።እኔ በእንባ ነው የጨረስኩት። ነገር ግን ፍርዱን በሡባኤ መጠየቅ ይሻላል። ምክንያቱም እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነውና።

  • @fjxgbjfc270
    @fjxgbjfc270 Před 2 lety +8

    ውይ ሳጠናኤል የሥራሕን ይሥጥህ እነዝሕ ደብተራ ከምድርገጽ ያጥፋቸው እግዚአብሔርያጥፋቸው
    መምህር ለሑላችንም ግራ አጋብ እውነት እዳልከው ሡባኤ ይግቡ እግዚአብሔር መፍትሔ ይሥጣቸው

  • @zerabrukmebatsion4955
    @zerabrukmebatsion4955 Před 2 lety +11

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፡ "ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል አላቸው"። የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፱ ፥ ፳፮ ስለዚህ ለድንግል ልጅ ፍርዱን መተው ነው ሁለቱም ሚስቶች ሱባኤ መግባት አለባቸው መድኃኒዓለም ይፍታላችሁ ዳግም ተስፊት በርቺ እንዳትረሺያቸው ጎዳና ተዳዳሪዎቹን ፣ መለመን ሀጢያት አይደለም 3 አመት በዚህ ህይወት ልጆችሽን ማሳደግሽ በሙሉ አፌ እናት ነሽ ብያለሁ ለብዙዎችችን ምሳሌ ትሆኚያለሽ አንበሲት ማን ብለው ይሆን ልጆችሽ የሚጠሩሽ ? መጥራት ያለባቸው ድምጻችውን ከፍ አድርገው እማዬ ብቻ ነው

    • @SaraSara-xc6ih
      @SaraSara-xc6ih Před rokem

      መምህርዬ 2ሚስቱ ጋርይኑር ልጆቹን ይርዳ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ አበራ

  • @jsgjdjdjjdj7753
    @jsgjdjdjjdj7753 Před 2 lety +3

    ሱባዬ ይያዙ ሁለቱም ያሳዝናሉ ለመፍረድ ይከብዳል ቃሉም አትፍረድ ይላልና

  • @Fano44
    @Fano44 Před 2 lety +3

    እህህህህ በጣም ልብ ይነካል አይ ደብተራ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ እፉፉፉፉ መምህር ሁለቱም ሱባኤ ይግቡ እና እግዚአብሔር መልስ ይሰጣቸዋል

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h Před 2 lety +2

    እኔበጣም ነው የጨነቀኝ እደማስበው ሱባየ ይግቡና እግዚአብሄር የሚፈርደውን ይፍረድ አሱም ሱባየ ይግባ መምህር ግን ፍጣሜውን እድነግርን በጣም ከባድነው

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 Před 2 lety +2

    እውነት ለመናገር ምንም ለመፍረድ በጣም ይከብዳል ሳዳምጥ በጣም ነው ያዘንኩት ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ሁሉ ያደረገ አምላክ መጨረሻቸውንም እሱ ያስተካክልካቸው

  • @tsidalmariamhaile8805
    @tsidalmariamhaile8805 Před 2 lety +1

    የሚገርም ገጠኝ ነው እግዚአብሔር ለነዚ ደብተራ አጋንንት የሚሰሩ ስዎች ልቦና ይስጣቸው። የመጀመርያው ሴት ጎበዝ ጀግና ሴት ናት ልጆቿን ለማሳደግ ዝቅ ብላ ለመና ገብታ ከራሷ አልፍ ለጎዳ ልጆች መንገድ የከፈተች በእውነት እመቤቴ ልጆችሽን መልካም ቦታ ታደርስልሽ።

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 Před rokem +1

    መምህር ታሪኩን አዳምጬ በጣም አዘንኩ ይሄንን እግዚአብሔር ይፍረድ አተ ቦታው ሆነህ እዲህ የሆንክ እኛ ያዳመጥነው ተጨንቀናል መድሀኒያለም ፉርዱን ይውሰድ

  • @belaynesh1211
    @belaynesh1211 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አሜንንን ቃለ ህይወት ያስማልን ዉድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ እረጅም እድሜ ከጡና ይሰጥት 🙏🙏 አሜንንን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @tsageneshalemu1455
    @tsageneshalemu1455 Před 2 lety +3

    መምህር በጣመ ከባድ ነው እግዚአብሔር ቢቻ ይፈርድ የተዋህዶ ልጆች በጸሎት አሰብሁ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Před 2 lety +1

    ውይ መምህር ለመፍረድ በጣም በጣም ከባድ ነው ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ይፍርድ!!!እማምላክ ወላዲት አምላክ ታስተካክልላቸው!!!

  • @samriyfashin1915
    @samriyfashin1915 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ነፍሳቸውን ለማዳን ጉዙ መጀመራቸው እግዚአብሔር ይመስገን ሌላው ግን እግዚአብሔር ይዳኛቸው

  • @jerrytamiru7366
    @jerrytamiru7366 Před 2 lety +1

    በእግዚአብሔር መምህር ከመጀመሪያ ሚስቱ ጋር ይኑር በፊጣር በማርያም መምህርዬ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን በጣም የምሳዝን ታርክ ነው በእውነት ለመፍርድ እንካን እይመችም እግዚእብሔር እሱ ይፍታው የምሳነው ነገር የለም

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před 2 lety +2

    እግዚእብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እሺ እናረጋለን ይሄውሉው ለን በክ አይደል ምትደክመው ሴርና ሴብ እስክራይብ ላይክ ምንም እይከፈልውም መምህር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @genisyum4447
    @genisyum4447 Před 2 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መፍረድ ከባድ ነው መምህር እግዚአብሔር የፈቀደውን ያርግ

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w Před 2 lety +3

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    የነሱ እግዚአብሔር በጥበቡ ያስተካክላቼው በጣም ከባድ ነው ከባድ ነው እፍፍፍፍ

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 2 lety +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያሥተካክለዉ እግዚአብሔር የፈቀደዉን ያድርግላቸዉ በሰዉ ዘንድ በፍረድ ይከብዳል ሱባኤ ይግብበት አይ የኛ ህይወት

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 2 lety +2

    መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወትን ያሰማልን

  • @user-jk3fs4td7j
    @user-jk3fs4td7j Před 2 lety +2

    ወይኔ እግዛቤሂር ያግዛችው ልጆቹ ናችው የሚያሳዠነኝ አይይ የሰው ልጂ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +9

    Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲

  • @classicphone5968
    @classicphone5968 Před 2 lety +3

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aresamwmeftahgetahoye6275

    ቃል ሀይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ማፍት ያስውቅ ካብድ ነው

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k Před 2 lety +2

    መምህር የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ሴጣናዊ የሆኑ አሰራሮችን ከምድራችን ላይ ይንቀልልን ይገስጽልን 🙏

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před 2 lety +1

    የአምላክ ውሳኔ ና ፍርድ ይሁን !
    ደብተራ ነብስህ አይማርም

  • @user-hy3qh4nt5v
    @user-hy3qh4nt5v Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Fre-Hiwot
    @Fre-Hiwot Před 2 lety +3

    እግዚአብሔርን በሱባዔ ይጠይቀው መልስ አለው።

  • @Adne_
    @Adne_ Před 2 lety +1

    እንደኔ ሁላቸውም ሱባዔ ይግቡና እግዚአብሔር የሚጠቅማቸውን ያሳያቸዋል ብየ አምናለሁ እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @Adne_
    @Adne_ Před 2 lety +1

    በእውነት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር የሚጠቅማቸውን ያሳያችው በጣም ይከብዳል ለመወሰን 😭😭😭😭😭አየ ደብተራ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Před 2 lety +1

    መምህር እንኳን ሰላም ሆንክ
    ከምንም በላይ ከባድ ነው ፍርዱን ለጌታ መተው ነው በሱባኤ መጠየቅ ይመስለኛል

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህወት ያስማልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 2 lety +2

    ሰላም መምህር ቃለህወትን ያሰማልን በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው😢😢😢እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ሰላም ለኢትጽያ ሰላም ለአገርችን❤💛💚😢😢😢

  • @user-qt1jv3bo9d
    @user-qt1jv3bo9d Před 2 lety +1

    እጅግ በጣም ሚያስጨንቅ ነገር ነው መምህር፡፡ አኔም በበኩሌ እንዲህ ይሁን፤ መፍተሄው ይህ ነው ማለት አልችልም ፡፡ የችግር ሁሉ መፍትሄ የሆነው ልዑል እግዚአብሄር መፍትሄው ይስጣቸው፡፡ እመብርሃን ትርዳቸው፡፡

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety +3

    እንደምን አመሻቹሁ መምህር እንኳን ደና መጣልን የተዋህዶ እንቁ 💐 የተሰፋ ስላሴ ፍሪዎች እየተለወጣቹሁነው አይዞን እግዚአብሔር በፈቀደልን ጊዜ በደንብ እንቀየራለል አሁን ከገባን በመጩረሻ ደግሞ እንድንበታለን ተሰፋ አትቁረጡ ውዶች ሌላው መምህር ዛሬ በእልሜ አየሁ ደግሞ ከመጎጎቴ የተነሳ ዋይፋይ ዘግቶ ነበር አሁን ግን ተመስገን ተሞልቶልኛል

  • @naturelovertube1847
    @naturelovertube1847 Před 2 lety +2

    መምህር ቃለ ህይውትን ያሰማልን እኔ በጉጉት ነው የስማሁት እንደኒ ግን የሁለተኛዋ ጋር ቢሆን ምኞቲ ነው ምክነያቱም የመጀመሪያው ልጆቹ አድገዋል ትንንሾቹ አባት ያስፍልጋቸዋል ያቺም ቢተዋት ሊዝቢያን እንዳትሆን እፍራለው ግን ሶባኢ ይግቡ እና እግዚአብሔር ይመልሳል ብይ አምናለው

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c Před 2 lety

      ሌዝቢያን እኳ አኮንም እንዴ ትምህርት እያዳመጠች አደል እንዴት ብላ ከነቃች ቡሀላ ትመለሳለች ብለሽ ታስቢያለሽ

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኲን ደህና መጣህ ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ ገና ላዳምጠው ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኑርልን

  • @user-um6zr7mo4c
    @user-um6zr7mo4c Před 2 lety +2

    መምህር ተስፋየ ስለትዳር ባክህ ትምህርት አካፍለን። የባል እና የሚስት ክብርን የትዳርን ምንነት አስመልክተህ አዲስ ልንጋባ ለምናስብ ወጣቶች ብትችልና እግዚአብሔር ቢፈቅድ እግዚአብሔር ደስ ስለሚሰኝበት መጽሀፍ ቅዱሳዊ ትዳር ትምህርት አካፍለን።

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @mikiman1625
    @mikiman1625 Před 2 lety

    Thanks!

  • @SebleTemsgen-zz2lh
    @SebleTemsgen-zz2lh Před 2 měsíci +1

    ምንም ማለት አልችልም አምላክ ይበለው!!! አሜን አሜን አሜን

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 Před měsícem +1

    ሱባኤ ይግቡና እግዚአብሔር መንገዱን ይምራቸው ይበርቱና ይጸልዩ ፈጣሪ ይርዳቸው