95ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ leyu getemeg በጨዋነት እየተኖረ ግን ድንገት ከባድ ድብቅ ዱብእዳ መጣባት (በመምህር ተስፋዬ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • 95ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ leyu getemeg በጨዋነት እየተኖረ ግን ድንገት ከባድ ድብቅ ዱብእዳ መጣባት (በመምህር ተስፋዬ )

Komentáře • 700

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 2 lety +11

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው ድስ የምትለው ቀናሁባት ታድላ እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ እህት ማርያም ብለሽ በረከትሽ ለመላው ቤቴሰቤ ይድረሰን በጣም ወደድኩሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ገና እያዳመጥኩ ነው ስለ የቡና ሲኒ ግምባር ላይ የሚያንከባልል ሰው አውቃለሁ ለምን እንደዚ እንደሚያደርጉ ስጠይቅ እራሴን ሲያመኝ እንዲ ሳደርግ ይተወኛል ተብያለሁ እና ይገርማል ለካ የአጅሬው ስራ ነው like አንርሳ ቤተሰቦች

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena5081 Před 2 lety +2

    ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰብኝ ጨቆኛል ወለተ መዲህን

  • @user-kt1gy1pk1s
    @user-kt1gy1pk1s Před 2 lety +4

    የእግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ታሪክን የሚቀይር እንደ እርሱ ያለ ማን አለ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን የኔ ጌታ ስምህ ብሩክ ይሁን የወለደችህ ቅድስት እናትህ ድንግል እመቤቴ ማርያም ከሴቶች ሁሉ ተለይታ የተባረከች ናት። መምህር አንተ ለመንቃታችን ምክንያት ስለሆንክ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ። ይህንን ትምህርት የሰማን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተቦች ሁላችን የሰይጣን መሳሪያ ነውና ከሐሜትና አሉባልታ እራሳችንን እንጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳን እኛም እንወስን በቃ።

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +58

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻዉ ደስ ይላል ትዳራቸዉ ይባረክ እናታችንን ለዚህ ክብር ያበቃ አምላክ ለሁሉም ይዲረስ ሁላችንም ተይዘናል እግዚአብሔ የምንዲንበትን ቀን ያቅርብልን

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 Před 2 lety

      Amen Amen Amen

    • @samerasos2614
      @samerasos2614 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mulumengesha3269
      @mulumengesha3269 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን ይደረግልን

    • @martaayenew8733
      @martaayenew8733 Před 2 lety

      እኔ ግን ብዙ ትምህርት አግኝቼብሃለዉ መምህር ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛልህ በተለይ ቆራቢ ሰወች ላይ አለመፍረድ ካማችሁም ንስሃ መግባት እንዳለበት ስላስተማርከን

    • @sarakonjo3360
      @sarakonjo3360 Před 2 lety

      P

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 Před 2 lety +3

    መምህር መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    ፏ😳 ፊት እንኳንም ሆንክ ይህን ሁለ ትምህርት ማን ያስተምረን ነበር
    ምን አይነት መባረክ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እህቴ እማምላክ ትባርክሽአሁንም ለብዙ የምትተርፊ ያድርግሽ
    🙏🙏🙏

  • @user-fh6xr9gw1z
    @user-fh6xr9gw1z Před 2 lety +3

    መምህረይ እዝጋቢሄር ፀጋው ያብዛልህ።ዘረኝነት ኣትወድም በጣም ኣከብርሃለው ኣንተ የመምህር ግርማ ፍሬ ነህ እኔ ዶሞ ያንተ ፍሬ ነኝ ግን በጣም ያሳዘነኝ ነገር ቢኖር መምህር ግርማ ለወሎ ህዝብ ጭነቅ ቀን ደራሽ ሆንበት ለትግራይ ግን ኣንድ ቀን ድምፅ ሆኖበት ኣላውቁም ለምን ከኣንድ ክፍለሃገር ይለይሉ የትግራይ ህዝብ በራሃብ እየመተ እየተሳቀየ ተሽከርከርቲ እንዳይ ገቡ መንገድ ተዘግቶ

  • @user-zt6no6xr8g
    @user-zt6no6xr8g Před 2 lety +13

    መምህን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ድንቂ ነው እግዚአብሔር አምላክ ቤቤቱ ያፅናልን እኔ አሁንጰየተማርኩት አንድ ሰው የቀድሞ ማንነቱ ሳይሆን አሁን እንዴት ወደ እግዚአብሔር እንደምንመለስ ከፀለይን ከተመለስል እግዚአብሔር ሩህሩህ ጠባቂ መሆኑ ና ዝቅ ካለህ ከፍ እንደምያድርግ ትሕትና ለሰይጣን መዳከም መሆኑን ተረዳሁ መምህሬ የአንተ ትምህርት መካታተል ከጀመርኩ ቡዙ ባይተወቀኝም ቀኑ 2አመቴ አድርግያለው በስደት ማለት ነው በስኡድ በሁለት አመት ውስጥ ግን አንተ ባስተማርሀኝ መሰረት ከእግዚአብሔር በታች በእመቤቴ አማላጅነት በቁድሳን ተራዳእነት በአንተ ትምህርት ምክሪ ተግሳፅ ገጠመኝ በመዝሙርህ በፍቅር እየተካተልኩ አባቴ እናቴ ከባእድ አምላኮ አውጥቸ ወደ የተቀደሰ ቅዱስ ቁርባን በቅተዋል አሁን ውላቸው ቤተክርስቲያን ሆነዋል አባቴ በፍት ቤተክርስቲያን አይወድም ነበር አሁን ቤተክርስቲያ ካልሀደ ይጨንቀዋል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይይይይይይ ሌኔ ለአባቴ ለእናቴ ለደረሰ አምላክ ይድረስላቹ አሜን እልልል ብላቹ አመስጉንልኝ አሁን አንድ ተማሪ አለኝ አድስ አበባ እታመመ ነው ጠበል ህድ ስለው ለመምህር ደውልለት ስለው እምብይ አለኝ እና በፀለታቹ አስቡልኝ አመሰግናለሁ

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 2 lety +15

    ልጅቷ ለኔ መቅደላዊት ማሪያም ማለት ናት እድለኛ ናት በረከቷ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y Před 2 lety +51

    መምህር በአንተ ላይ ሆኖ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
    ይህ ስሙ ገጠመኝ ሆነ እንጂ ትልቅ ትምህርት ነዉ።ከስብከትም በላይ ነዉ። መምህር

    • @gullkhan2434
      @gullkhan2434 Před 2 lety +2

      ቃል ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ለመስማት ስለፈቀደልኝ የፈቀደልኝ እግዛብሄር ይመስገን

    • @lovehana3074
      @lovehana3074 Před 2 lety

      @@gullkhan2434w

  • @tseyongebrekidan3265
    @tseyongebrekidan3265 Před 2 lety +3

    ብዙ ገጠመኘ ሥሠማ ምናለ እኔ በሆንሁ እያልኩነው የምጨርሠው ምክንያቱም መጨረሻው ያማረ ሥለሆነ አምላኬ መጨረቻችንን አሣምርልን እኔም መንፈሥ አለብኝ ልጅ አለችኝ እግዚአብሄር እርኩሥ መንፈሥን እሠርልኝ አንተ ከሥራትህ ፍታኝ ቅዱሥሚካኤል

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h Před 2 lety +3

    በጣምነው እኔም የደነገጥኩት ብስምአብ አሳዘነችኝ ግን የባልየውን ስብእና ሳላደቀው አላልፍም በጣም ጥሩ ልጅነው እሲ ልጨርሰው መቸም ብዙ ትምህርት አግቸበት አለሁ

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g Před 2 lety +17

    በእውነት መሀል ለይ አስለቅሶኛል !መምህሬ ሰለምህ ይብዛ !የሚገርም ታሪክ ነው ! እግዚአብሄር በህወታችን ይግባ !

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 2 lety +8

    እኛንም በንሰሀ እንዲሁ ለክቡር ሥጋና ክቡር ደሙ ያብቃን አሜን ፫
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 Před 2 lety +21

    እግዚአብሔር ይመስገን፤ እንዲህ ለሚስቱ የሚጨነቅና ስለሚስቱ የሚጸልይ ባል እግዚአብሔር የባረከው ነው፤

  • @hiruthabswit4410
    @hiruthabswit4410 Před 2 lety +27

    ብዙ ሃጥያት በበዛበት የእግዚአብሔር ጸጋ ትበዛለች ☝

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 Před 2 lety +3

    ይሄ ሁላችንም ቤት ያለ ችግር ነው በትዳር መኃል እናቶች እየገቡ በነሱ ላይ አጅሬው አድሮ የስንቱ ትዳር ተፋቷል እርሱ መድኃኒዓለም ይፍታው እንጂ :: በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ! ሰምተን የምንቀየር ያድርገን አሜን !

  • @user-gf5xr8vs2z
    @user-gf5xr8vs2z Před 2 lety +5

    ወይኔ አምላኬ የልጅቶን ጭንቅ በራሴ እየሳልሁ ስቅስቅ ብዬ ነዉ ያለቀስኩት የኔ እናት ፀጋዉን ያብዛልሽ በብዙ ገጠመኝ አልቅሻለሁ የዛሬዉ ግን ባሰ

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g Před 2 lety +11

    ሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እህታችንም ፍፃሚዋን ያሳም መምህራችን ላተም ያገልግሎ ዘመንክን ይባርክልን ጠላትክን ቀጤማ ያድርግልን የስቱ ሂወት ተቀየር

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር አሜን አሜን አሜን
    አሁን ሁሉም ዳንኪረኛ ፣ደናሽ ሁኖአል አፍካልፈቱ ልጆች ጀምሮ እስከ ትላልቅ ሰዎች መደነስ መጨፈር አይንን ማጉረጥረጥ ሰውነትን ማገላበጥ ሁኖአል በየሚዲያው ።
    እከሌ ሙዚቃ ለቀቀ ዋው በአንድ ቀን 1M, ታየ ይባላል መዝሙር ሲሆን ግን ጆሮ የለም ።እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምህር👏

  • @baseerkunnan6979
    @baseerkunnan6979 Před 2 lety +34

    እውነት ገጠመኝን ባለማዳሜጤ የፍጀሁትንዘምን የተርገሙ ይሑኑ የእውነት በአተ ትምሕርት እኔ እራሤን እያገኝሁበትነበር በተለይ የዛሬ ልዩ ሆነብኝ💔💔እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሕ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን💔

    • @use2435
      @use2435 Před 2 lety +2

      እኔም እየቆጨኝ ነው አሁን ሱስ ሆኖብኛል 😍

    • @samerasos2614
      @samerasos2614 Před 2 lety +2

      እኔም እንደናተ ነኝ አይዟችሁ በርቱ እንበርታ መምህራችን እግዚአብሔር ያኑርልን
      እኔ ሀጢያተኛ እህታችሁ ነኝ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ጥምቀት ብላችሁ በስደት ነኝ ለንስሃ እንድበቃ 👏👏😌❤❤✝️✝️

    • @mulumengesha3269
      @mulumengesha3269 Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን በእውነት

    • @mulumengesha3269
      @mulumengesha3269 Před 2 lety +1

      @@samerasos2614 እመብዙሀን ታስብሽ ታስበን አሜን ፫ በእውነት ለንስሐ ሞት ያብቃን

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j Před 2 lety +2

    የኛ ዕቁ መምህራችን እንደው ስታስተምርን እካ ከማር ከወተት የሚጣፍት ትምህርትነው ተመስገን የኔጀግና

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 Před 2 lety +2

    አቤት መምህር ዛሬ ደሞ የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ የለ ቅን ልቦናን ያድለን እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ በረከትሽ ይደርብን መምህር ፀውን አሁንም አብዝቶ እግዚአብሔር ይጨምርልህ አሜን።

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 lety +16

    እኔስ ሁሉንም መዝሙነው የምወደው በተቻለኝ መጠን ሁሉንም አዳምጣለሁ ነፍሴ ደስስስስ እያላትነው የማዳምጠው ለሁሉም ዘማርያን እድሜና ጤና ፀጋውንም ያብዛላቸውን ያብዛላቹ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +5

    ##የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻💚💛❤😢

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    እህታችን በልቧ ያነገሰችውን ና ያከበረችዉ ልዑል ቅዱስ ኤልሻዳይ አልፋና ኦሜጋ የሆነዉ አምላክ,! በሰዎች ፊት ሞገስ ሆኗት አከበራት
    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይመስገንአሜን፫

  • @user-zl2dz2vl4n
    @user-zl2dz2vl4n Před 2 lety +30

    አሜን መምህራችን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እኔ እንባ እየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኩት እህታችን ይህን የዋህ ልቦናሽን ለኛም ያድለን እግዚአብሄር እናታችን እንኳን ደስ አሎት ለክብር ስለበቁልን

  • @user-gj1fp1jz8j
    @user-gj1fp1jz8j Před 2 lety +3

    ኤፍታህ || ቃለህወት ያሰማልን መምህር እኔ ካተ ጋር ያገናኘችኝ እማ ፍቅር ክብር ይድረሳት አሜን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 2 lety +9

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር ስራው ሁሌም ግሩም ነው የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ባለ ታሪካችን በረከትሽ ይደርብን 🤲 🤲 🤲 መምህር እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ አገልግሎትህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yordanos874
    @yordanos874 Před 2 lety +3

    መምህር እማ ፍቅር ፀጋውን ታብዛልህ በእድሜ በጤና እመብርሀን ትጠብቅህ🙏ትልቅ ድል ነዉ የዛሬዉ ገጠመኝ ደስ የሚል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-zj3uh2zn6z
    @user-zj3uh2zn6z Před 2 lety +5

    ሰላም ላአንተ ይሁን መምህር ተስፋየ ስጠፋ ጨንቆኝ ነበር እና ያአንተን መዝሙር እማያዳምጥ አለ ብየ አላምንም የብቻዉ ልቀቅልን ዳዉሎድ እያደረኩ ነዉ የምሰማዉ ስተኛም ስለሳም ነዉ የማዳምጠዉ ጓደኞቸም በጣም ነዉ የሚዉዱት ገጠመኙን ሰምቸ እኮምታለሁ

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y Před 2 lety +7

    ይህም የሆነዉ እንዲህ ነዉ።
    ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣዉ ለእኛ ለሀጥአን ነዉ። እርሱ የሚፈልገዉ ንፁህ ልብ ብቻ ነዉ።ሳይፀየፈን በክብር የሚያኖረን ልዑል ቅዱስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን፫ እንባ እየተናነቀኝ ነዉ ተመስጬ ያዳመጥኩት በጣም አስተማሪ ነዉ ለሁላችንም ቀና ልቡናን ያድለን!

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p Před 2 lety +29

    መምህር ስታብራራ ይቅርታ ኣትጠይቅ ምክንያቱም እኔ ከገጠመኝ በላይ ማብራርያው ነው የሚስተምረኝ ስለዚ የፈለገ ግዜ ይውሰድ ዝም ብለህ ኣብራራ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ❤🙏👍

    • @almazhidru1987
      @almazhidru1987 Před 2 lety +4

      እህታችን ትህትናን እንድንማር ያደሰግናል ይቅርታ ስል በጣም እማርበታለው ትክክል ነሽ ማብራራያው በጣም ጠቅሞኛል እኔም በምሃል እምያብራራው ሁሉም በጣም ይጠቅማል ፈጣር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው

  • @user-qz9md5le4z
    @user-qz9md5le4z Před 2 lety +8

    ይሄን ሁሉው ያረገ እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር አስተ ማራት ምህርት ነው ዘመንክ ይባረክ መምህር በዚ ትምህርት ገና ብዙሰው ይቀየራል ሂልና ሲኖረን ጥላቻ ይርቃል እግዚአብሔርን ታርቆው ምረትም ይወርዳል♥♥♥

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 2 lety +5

    በጣም አሰማሪ ገጠመኝ ነው ትህትና ተማርኩ ልጅታ መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ይብዛልህ ሽ አመት ኑርልን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +3

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ
    የምር በጣም ደስ ይላል ደሞም ትልቅ ትምህርት አለው ወገኖች እንዳንበት የመምህራችንን ትምህርት ሼር ሼር ሼር እናድርግ ለጓደኞቻችን እላለሁ
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 2 lety +6

    መምህር ስለ ሴቶች የገለጽከው በጣም ደስ ይላል።
    ብዙዎች እንክብካቤን እንደፀጋ አያዪትም , ሴቶችን ዝቅ የማድረግ ችግር አለባቸው

  • @user-ys4km5db2t
    @user-ys4km5db2t Před 2 lety +4

    ባሓቃ ቃል ህውት ያሰመልን መምህርችን አግዝአብሔር ይመስግና አሰሰሰሰሰ ትድራችው ያብረክ ምነ ይስነውል መድሃናኣለም
    አኝም አይነ ሉቦን ይስጥን አሜን ፫🤲🤲🤲(💌💌💌💖💖

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ለአንተም ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጥክ

  • @galxya1162
    @galxya1162 Před 2 lety +4

    መህምሬ እንኳን ደህና መጣህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እኔ ቆሻሻይቱዉ የተቀየርኩበት ግዜ እድሜ ለመህምር ተስፈዬ አበራ ማሪያምን ለምታሳድጋቸዉ ልጄወች ትንሹ ባግዝህ ስልክ ቁጥሩዉ አይሰራም ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @helenbultum3600
    @helenbultum3600 Před 2 lety +7

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እናም እጅግ በጣም ጠንካራ የሆነች እህታችን ናት እኔ የወሰድኩትን ትምህርት ከሷ መትግበር ነው እግዚአብሄር እኛ በእምነት መጠየቅም እንዳለብን ነው የተማርኩር

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +44

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን
    እግዚአብሄር የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ
    የኛ ሂወት 💙💐

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c Před 2 lety +2

      አሜን፫//

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 Před 2 lety +2

      መ ምህር በእዉነት እሚሰደንቅ ገጠመኝ ነዉ የእህታችን በርከት ያሳድርብን አሜን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +2

    በእውነት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ከዚህ ሁሉ ነገር አውጥቶ ለዝህ ያበቃቸው
    እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በገና መዝሙር ነው ደስ የሚል ወደ ፈጣሪ ፍቅር ይጨምራል በገና በጣም ከአለም ይመልሳል 100%

  • @shitukumeladebesa6447
    @shitukumeladebesa6447 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጥልም ደስ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ታርክ ይቀይረው ልቦናም ይጣሰን ትዕግስትን ገንዘቡ ያርግልን በእውነት በፀሎትና በስግደት እንድንተጋ ይርዳን
    አሜን አሜን አሜን ምመህር ለንተም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ
    የእግዚአብሔር ፍቅር እና የእመቤታችን የድንግል ማርያምን ፀጋ ያሳድርብን

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ከነ መላ ቤተሰብህ

  • @nigstfaransotube9091
    @nigstfaransotube9091 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡ የኛ መካሪ ስዴተኞች እግዚአብሔር በመምህራችን አድሮ ጎበኜን እኔ ህይወቴን በደስታ እያጣጣምኩ ነው እናንተስ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን መዳንዓለም

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን
    በእውናት ሰለማይነገር ሰጡታው
    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችን
    ቃል ሕይውት ያሰማልን እህታችን
    በረከተሽ ያደርሰን ምንኝ መታደል ነው

  • @almalmm2462
    @almalmm2462 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መመምሕር ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን በረከሽ ይደርበን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🌾🌾🌾⛪️⛪️⛪️

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +2

    አሜን እህታችን በረከትሽ ይደርብን እናታችንም ሙንኩስናዎ የኃጢአት መደመሰሻ የመንግሰተ ሰማይ ማረሻ ይሁንልው ወንድማችንም በጣም መልካም ሰው ነው የአንተም መልካምነት ነው እናት የሆነች ትጉ በለቤትና እህት የሰጠህ ክበረ ለአባቶቻችን የጠላትን ሴራ ይደምሰስልን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእህታችን ምኞት የኤኔም ነው በፍሬ የባረካችሁ አምላክ ፍሬያችሁ ይባርክላችሁ

  • @user-nf1xx2df5w
    @user-nf1xx2df5w Před 2 lety +19

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ለመዝሙሩም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏አንተም እኮ ለንስሐ ስለምታዘጋጀን ወደንስሐ መሄጃ ትራንስፖርታችን ነህ የዛሬውማ ገጠመኝ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር አሜን 💐

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h Před 2 lety +5

    አወትክክል ነህ እናቴ ከገባሯላይ ታከባለው አለይ ፍጃሉን እኔም ጀምሬው ቆየ ከዛ ትምህርት ስስማ ተሁት እኔቴ ከቀን አራት ግዜ ትጠጣነበረች አሁንም ያውናት ሀገሬ እስገባ ቸኩያለሁ እግዚአብሄር ይርዳኝ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +1

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሰማነዉን በልቦናችን ጽላት ይጻፍብን ቸሩ መድሀንያለም ከልብ እናመሰግናለን እኛም ተጋድሏችንን እድንፈፅም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    እህታችን በረከትሽ ይደርብን።ባልዮው ግን ሳላደንቀው አላልፍም ታድለህ አስተዋይ ነክ በጣም ደስ የምል ታርክ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ።የሁላችንም ህይወት ይቀይርልን በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተአረጋዊ

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም አስተሜሪ ገጠመኝ ነዉ እህታችን በፀሎት አስቢን እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛ ለተማሪወች ማስተዋልን ይሰሰጠን

  • @user-kx8ey8oi3j
    @user-kx8ey8oi3j Před 2 lety +4

    በእውነት እንዴት የሚያስተምር ነው ተመስጬ ስማርበት ነበር ዘረጭነትን ኩፉ አሳብን ያጥፋልን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኛም ተማርን ብዙ በእውነት

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ ታአምር ነው እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před 2 lety +6

    አሜን፡መምህር፡ቃለህይወትን፡ያሠማን፡ሥለቡና፡የምታሥተምረንን፡ቀደም፡አርግልን

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልን እንደምን ኣደራችሁ የእግዚአብሔር ልጆች እንካን ለኣባታችን ጻድቅ ኣቡነ ተክለሃይማኖት ኣደረሳችሁ

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታቸው ይደርብን መምህር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

    • @user-si9xs5pl7d
      @user-si9xs5pl7d Před 2 lety +1

      ኣሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-hr2ts9rl7v
    @user-hr2ts9rl7v Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጣህ አድምጨ እመለሳለሁ በሰላም ያቆየን

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 Před 2 lety +30

    በጣም የምገርም ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት እህታችን በረከትሽ ይደርብን መምህራችን ሰላም ለአናንተ ይሁን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před 2 lety +3

    እግዝያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ለነሱ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ፍቅሩን መተሳሰቡን ያብዛልን

  • @user-xg8dw3rh9f
    @user-xg8dw3rh9f Před 2 lety +10

    መምህርዬ መዝሙርክን በጣም ነው የምውደው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💖💖💖💓💓💓💔💔💖

  • @user-vf2sb4vc9k
    @user-vf2sb4vc9k Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን፡ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን ፫
    መምህር እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ የመምህር ተማርዎችም አትርሱኝ ወለተ ኢየሱስ ነኝ

  • @yordanosghebre8165
    @yordanosghebre8165 Před 2 lety +4

    ሰላም መምህራችን ከነፍሬዎችህ በጣም ኣስተማሪ ትምህርት ነው ሁሉም ለበጎ ነው የምባለው እንደዚህ ነው። እንባየ ወረደ ። ቀያሪው ኣምላክ ሂወታችን ይቀይርልን ። እንደ እህታችን ንጽህ ልብ እና የሚሰበር ልብ ይስጠን ።

  • @meselechwoldegiorgis3548
    @meselechwoldegiorgis3548 Před 2 lety +2

    እግዚአብሄር ብርታቱን ኃይሉን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬ :: ትረካህ ድንቅና እጏጊ በተመስጥኦ የሚደመጥ ነው:: ቃለሕይወት ያሰማዎ!!!!!!!

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 lety +16

    የዛሬውስ ልዩ ነው በጣም ደስስስ ይላል እግዚያብሄር ይመስገን እዲነው መንፈሳዊነት በትዳር መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው አሜን ❤️❤️❤️

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 Před 2 lety +4

    መምህርዬ የነፍሳችን ኩራዝ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን በጣም

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር እንዴት ታላቅ አምላክ ነው 😭😭😭 እኔም ብመሰክር የማያልቅ ህይወት አለኝ : ጌታ ሆይ ወደቀደመው እንድመለስ ዛሬም ምልክትን እያሳየኸኝ እና በመምህር ትምህርት ልቤን እየቀየርክ ስላለ እና ወደበለጠ እውቀት እየከተትከኝ ስላለህ አመሰግንሀለው

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚደቅ ነው በጣም ትምህርት ነው እኳንም ከዚህ ፈተና በዲል ወጣሺ በፀሎትሺ አስቢኚ ወለተ ማርያም ነኚ ከነ ቤተሰቦቸ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የብዙ ሰው ሒወት እየተቀየረረ ነው ተመስገን እኔም ተለውጫለሁ ግን አንዳንዶቹ አልገባቸውም የኔ ባለቤት እራሱ እማሆይ እያለ ሙድ ይዝብኛል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ።

  • @zaminoruae6469
    @zaminoruae6469 Před 2 lety +3

    መመህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን👏👏👏👏👏

  • @marbiryemaryamenatye1967
    @marbiryemaryamenatye1967 Před 2 lety +2

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ድንቅ ትምህርት ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ግርም የሚለኝ ነገር ትምህርቱን ለማዳመጥ በጣም ያስጠላኝ ነበር የማነው ኤፍታሂ እያልኩ ገና ርእሱን ሳየው እናደድ ነበር ነገር ገጠመኞቹ በሙሉ በእኔ ህይወት ያሉ ናቸው ልቤን መልሶ እንድማር ያደረገኝ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @Tt-rk8oy
    @Tt-rk8oy Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እንደ ዉሀ ጥም ዉስጥን የሚያረካ ነዉ እናመሠግናለን ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር

  • @user-kc2re2vk3b
    @user-kc2re2vk3b Před 2 lety +2

    ማያጠፋ ሰው ያለም ግን ደግሞ ልባችን ሰብረን ተፀፅተን ስንመለስ ነው ትልቅ ድል እግዚአብሔር እኮ ከሰማይ ያወረደው በሀጥያት የደፍነው ለማፅዳት ነው። የጠፋቹ በግን ፍለጋ ነው።
    እኛ ሰወች ያራሳችን ጉድፍ ብንመለከት መልካም ነው።

  • @user-je8fr9wm1v
    @user-je8fr9wm1v Před 2 lety +1

    መምህር ምን ማለት እዳለብኝ አላቅም በእውነት ባተ ትምህርት ሂወቴ እያስተካከልሁ ነው በእውነት ትዳሬን ለማፍረስ አስብ እና ያንተን ትምህርት ሳዳምጥ እፅናናለሁ ከኒ የሚጠበቅብኝ መበርታት ነው መስመሩን አሳይተህኛ እግዚአብሔር የመስገን አተን ስለሰጠን

  • @samerasos2614
    @samerasos2614 Před 2 lety +2

    እህታችን በረከትሽ ይደርብን እናታችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ❤❤✝️✝️✝️✝️✝️

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው ፈጣሪ የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ፀጋውን ያብዛልክ መምህር

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛ መምህራች እኛ በአምላካችን ቸርነት ደህናን አምላክ ቅዱሳን በሰላም አሰጀምሮ በሰላም ያሰፈጽመን እህት ወንድሞቼ እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ወረሃዊ ክበረ በዓል በሰላም በጤና አደረራችሁ በተቻለን መጥን የምንማረውን ገጠመኝ ሼር እናድርግ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +7

    መምህር እመብርሀን እመብዙሃን ከክፉ መንፈስ ትጠብቅህ 🤲🏿🤲🏿የቅርብ ጊዜ ተከታታይህ ነኝ እህቶቼ በባሎቻቸው ምክንያት አንደኛዋ በውሻ ስጋ መተት በልታ 😭በዚህ ምክንያት ሚዋደዱ እህትማማቾች ተጣልተው ብዙ አመታቸው ነው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ 😢😢🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 2 lety

      እመብራሐን ታስብሽ. ዉዴ

  • @azmeraokbamicael1042
    @azmeraokbamicael1042 Před 2 lety +2

    እግዚኣብሄር ጸጋኡን ያብዛልህ መምሂራችን
    ላመነው ታማኝ ጌታችን ኣምላካችን ይመስገን
    ትህትና የበረከት በር መሆኑ ተምሬ ኣልው

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 Před 2 lety +1

    ፈጣሪይመስገን የኛ እንቁ የነብሴ ብርሃን ብዙችግሮቸን አስወግጃለሁ መምህር ፀጋውን ያብዛልን

  • @merymain5649
    @merymain5649 Před 2 lety +10

    ላስተማረን ለመከረን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @yo-di-t
    @yo-di-t Před 2 lety +2

    ስለማይነገር ስጦታጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እግዚአብሔር የያዛ በሱ የታመነ ሁሉን ታሪክን ይቀይራል መምህራችን ተስፋስላሴ ቃል ህይወት ያሰማልን ለዚህች ቤት መዳን የሆነችው ውድዋ እህታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከባለቤትና ከልጆችሽ ጋር እኔ እጅግ በጣም ያደነቅኩ ወንድማችን ነው እግዚአብሔር አሁንም በቅፍር በሰላም እንደተከባበራቹ ያኑራቹ ቁዱስ ኤልሻዳይ እኛንም እናንተ የደረሰላቹ አምላክ ይድረስልን ኣሜን እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነውን ህወት ነው የተማርነው ለሁላችን የማስተዋሉ እዝነልቦና ይስጠን የክርስቶስ ቤተሰቦች ኣሜን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před 2 lety +2

    መምህርችን በእውነት እኔ ምን ልበል ባንተ ትምህርት ያአልተቀየረ የለም የእግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ግራ በገባኝ ሰሀት ነው የገኛውክ ፈጣሪ ሺ አመት ኑርልን የእማ ፍቅር ልጅ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @habshihabshi2809
    @habshihabshi2809 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +3

    Ejgi desss yemil yehiwot tariki besemame #memihir bertaln fkr yehonek memihir ❣

  • @chdfhd1581
    @chdfhd1581 Před 2 lety +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን በውነት ማሀላይ ምን ሊፈጠርነውብዬነበር ተመስገን ባለመለያየታቸው እናማ ሀሜት ከባድነው ልቦና ይስጠንየሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ld4nj6dl6d
    @user-ld4nj6dl6d Před 2 lety +4

    መምህርችን እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህርችን

  • @sintyaehugerma808
    @sintyaehugerma808 Před 2 lety +3

    ማርያምን በጣም ነው ያለቀስኩት የኔ እናት ባችላይ ያደረው እግዚአብሔር እኔም ላይ ይደርብኝ ጁግና ነሽ ባልሽንም ጀግና አድርገሽዋል ሌሎች ማ ክብሬን ፈለገዋለው ሚሉት ፀጋው ይብዛልክ ተስፋ ስላሴን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-ts9xj4db5w
    @user-ts9xj4db5w Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሱስ ሁንብኛል እንደማር ይጣፍተኛል ጸጋውን ያብዛልን የተዋህዶ እንቁ ❤❤❤

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርኃዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @user-nd4ld6tt1w
    @user-nd4ld6tt1w Před 2 lety +3

    በስመአብ ግሩም ነው የዛሬው እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ከታሰርንበት ይፍታን መምህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @fanosfanos2073
    @fanosfanos2073 Před 2 lety +5

    ግሩም ነው የእግዚአብሔር ሥራ የሁላችሀገንንም ሂወት እዲህ ይቀይርልን

  • @user-ju7ps6df6o
    @user-ju7ps6df6o Před 2 lety +1

    መምህራቺን እድሜ ከጸጋው ያብዛልን ቃለህይዎትን ያሠማልን

  • @user-xg8dw3rh9f
    @user-xg8dw3rh9f Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወትያሰማልን በእድሜ በጤና ይቆያልን

  • @samriyfashin1915
    @samriyfashin1915 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን