Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሕማማት : '' በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን '' ም.3 '' ጲላጦስ እኔ ከደሙ ነፃ ነኝ ለምን አለ ? '' ክፍል.3 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደፃፈው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 03. 2022
  • ሕማማት ትረካ :'' ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በጲላጦስ እና በሄሮድስ ፊት''
    መደኃኔ ዓለም ክርሰቶስ ከተያዘበት እስከ ተቀበረበት ያለውንን መከራ የሚቃኝ በዓብይ ፆም ሊደመጥ የሚገባ።
    ፀሀፊ : ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ
    ንባብ : ዲያቆን ፍቅረ ሚካኤል ዘየደ
    ምንም ሳይጨመር ሳይቀነስ በፀሀፊው መልካም ፍቃድ በልቦና ቲዩብ የሚቀርብ።
    ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ይህንን ትልቅ ፕሮግራም ያጠንክሩ ለቤተሰቦም ያጋሩ።
    መዋዕል ፆሙ ከእኛ ጋር ያሳልፉ !
    ማሳሰቢያ
    ትረካውን በማንኛው ሶሻል ሚዲያ ላይ መብቱ የሚጠበቅ ስለሆነ ያለ አግባብ ይህንን ፕሮግራም ማሰራጨት አይፈቀድም ይህንን አድርጎ የተገኘ ሰው የሚጠቀምባቸው ሶሻል ሚዲያዎች ቢዘጉ እጃችን ንፁህ እንደሆነ ለመናገር እንወዳለን።
    ከያብስራ ማቴዎስ
    Copyright ©2022 Libona Tube/ልቦና ቲዩብ (Deacon Henok Haile)

Komentáře • 29

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @trsehet-mariamalemayehu5576

    Kale Hewitt yasemallen create muo👩‍👧‍👧🌷🍁🌺

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před 2 lety

    Kala hiwat Yesmalna Amen Amen Amen 👏💒🕊❤💐

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Před 2 lety

    Amen amen amen qale hyiwet yasemaln weadmachn🙏🙏🙏❤

  • @emabet5344
    @emabet5344 Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen qaal hiwot yasamaliin mamirachin faxarii yibark 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔

  • @user-ld8vd6jz4i
    @user-ld8vd6jz4i Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለሂ ት ያሰማልን እግዜአብሔር አምላክ ጸግውን ያብዛልህ

  • @user-vg3jx6ny1o
    @user-vg3jx6ny1o Před 2 lety

    ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Před 2 lety

    Amen ✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾

  • @batibati6946
    @batibati6946 Před 2 lety +4

    እንኳን ስላም መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ

  • @user-kj8mr2nd9y
    @user-kj8mr2nd9y Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @bezawitaweke391
    @bezawitaweke391 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን ቶሎቶሎ ብትለቅልን ደስይለናል

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 Před 2 lety

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን አሜን(3)

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety

    አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን ውንድማችን

  • @hayatbj9476
    @hayatbj9476 Před 2 lety

    ቃለሂወትን ያሰማልን ወድማችን እናመሰግን አለን

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 Před 2 lety

    Enkuan beselam metak wandemachen enamesagenalen betam kalehewoten yasemalen

  • @bezaeuale1611
    @bezaeuale1611 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-dm1ty5ee7z
    @user-dm1ty5ee7z Před 2 lety +2

    Amen Eyesus sileEne Ina sile Enante new yemotewu kibir misgana leEsu yihun Amen

  • @borhanboo5495
    @borhanboo5495 Před rokem

    😢😢😢amen amen amen😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y Před 2 lety

    ቃለሒወት ያሠማልን🙏🙏⛪

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 Před 2 lety +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @masiyamariyamliji5521
    @masiyamariyamliji5521 Před 2 lety

    Yegna abati😢😢💔

  • @yezshiinstrumentsshortvide6540

    እናመስግናለን መምህር

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ሉኡል እግዚኣብሔር አምላክ ያአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ የድንግል ልጅ 🙏🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @beainoconnection5707
    @beainoconnection5707 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ክብርን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይገባዋል

  • @henokyilma4695
    @henokyilma4695 Před 2 lety +1

    Er wemdemi teletelo post argulen

  • @emum287
    @emum287 Před 2 lety +1

    ሰላም እደት ናችሁ እህት ወንድሞቼ እባካችሁ ንስሀ አባት አገናኙኝ ያለሁት በስደት ነው