1 ኦርቶዶክስን የማዳከም ሴራ.......ነገሥታቱ በምክንያት ያንጻሉ....አላዋቅያን በአዋቅያን ላይ ይነግሳሉ....ሰንበትን ከእኛ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2022
  • minyahil benti
    ጸናጽል ሚዲያ
    • የተዋሕዶ አርቲስቶች በቅዱስ ፓትሪያ...
    ቤተሰብ ይሁኑ
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    CZcams / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • Zábava

Komentáře • 64

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 4 měsíci +2

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን መምህር ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሀዲስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያድልልን እግዚአብሔር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 4 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ቅዱስ እግዚአብሔር🙏🏽ሽዓመት ኑርልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f Před 2 lety +5

    በረቱ የእኛ እንቁች የተዋህዶ ፍሬውች

  • @user-mr1pg5ow5i
    @user-mr1pg5ow5i Před 2 lety +1

    ታይቶ የማይጠገብ ልዩ ነው አዲስአለም ማርያም በዛው ሆለታ ገነት ኪዳንምህረት አለች የአፄ ሚኒሊክ መቀመጫቻቸው ነው እና ጎብኟት

  • @kirubelteketelew6886
    @kirubelteketelew6886 Před 2 lety +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ🙏❤🙏

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Před 2 lety +6

    እንደምን አላችሁ የኦርቶዶክስ ልጆች

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem +2

    መ/ር እዝራ አባታችን ሰወዶት እረጅም እድሜ ይስጦት ኢትዩ አርት በርቱ በብዙ ሰራ እንጠብቃቹአለን

  • @timar4198
    @timar4198 Před 2 lety +3

    እንደ መምሀር ዕዝራ ያሉ ሊቅ ፈጣሪ ያብዛልን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f Před 2 lety +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልል🌹🇪🇹⛪🇪🇹😘🌹

  • @gosagosa3887
    @gosagosa3887 Před 2 lety +4

    ቃልህዮትን ያሠማልን አባቶቻቻችን እድሜናጤና ይሥጥልን

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 Před 2 lety +12

    ሰንበትን ከእናንተ ጋር ድስ ይላል በርቱ የአባታችን ፅናት እጅግ ይገርማል የፀሎትን ሀይል ያየንበት ደስ ሲል!! እግዚአብሔር ይባርካቹ ።
    መልካም ቀን ሰላም!!!!!

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety +3

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ እጅግ በጣም ድንቅ ነገር ነው ያዘጋጁልን ድንቅ ነው በቃ ወደማናውቀው ተወስደናል ለካስ በእውነቱ ፀጋውን ያብዛሎት ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ። መፅሐፉን እስካነበው ችኩያለሁ የት እንደምናገኘው ንገሩን ውጭ ለምን ብር እባካችሁ ኢት አርት እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን ።። አሜን አሜን አሜን ይቆየን ይቆየን ይቆየን

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 2 lety +3

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜናጤናያድልልን ሰንበትንከኛጋ ወንድሞቻችን በጣም ጡሩነውበርቱልን ዝማሪመለአክትያሰማልን 🙏

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety +2

    አባታችን እዝራ ዬኔታ እንኩዋን በስላም መጡልን ብዙ ጊዜ ሆነን ካየኖት እንደ እንቁ የምናዬት መምክራችን ኖት ረጅም እድሜዎትን እንደማቱሳላ ያርዝምልን ቃል ህይወት ይስጥልን ።።።
    አባታችን አባገብረኪዳን እንኩዋን ደስ አሎት ለዚህ ክብር ያበቃዎት እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን። የአገልግሎት ጌዜዎትን ይባርክልን። አሜን (፫)
    ኢት አርት ስውዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ክብሩን እውቀቱን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን እህቶቻችን በርቱ።።።። የቅዱሳን አምልክ አገራችንን በነፃነት እንድንከብር ደጉን ጊዜ ያምጣልን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 Před 2 lety +4

    አዲሳለም ማርያም አይቼው ወድጄው መጥቻለው ግሩም ነው ⛪❤

  • @genetdubai3496
    @genetdubai3496 Před 2 lety +2

    መምህር አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን
    ድንግል ልጅ አማኑኤል

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 2 lety +4

    በርቱልን ኢቲ አርት ሚዲያ🙏🙏🙏

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Před rokem

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ፊቱን ሲመልስልን እናሸንፋለን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 2 lety +2

    ቃለህይወትያሰማልንአባቴቻችንእድሜናጤናይስጥልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ተዋህዶ ልጆች ወንድማችን ጽናታህ እጅግ አሰተማሪ እንኳን በቤቱ ተከለህ ያሰደጉህን እናትህ በሕይወት እሰካለህ መቼም አትተዋቸው አባትህ ግን ያሳዝናሉ ምክንቱም አንተን የተባረከ ልጅ እሺ ተመረገን ብሎ ከመቀብል ይልቅ ሰዋዊነት ሳይሆነ ወደእነሱ ክህደት ሊከቱ መፈለጋችሁ ያሳዝናሉ በእውነት ያጸናህ አምላክ ክብርና ምሰጋና ይደረሳቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቤተሰብህን በበረከት ይጠብቅልህ

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Před 2 lety +2

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ መፅሐፍ በማዘጋጀታቸው የተሰማኝ ደስታ ወደር የለውም።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገነ ሊቀ መልአኩ እንኳን እረዳህ ነፈሳቸውን ይማረው ትዳርህንም ይባርክልህ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před rokem

    ዘማሪው ሕይወት አሳዛኝ እና ፅናቱ ደሞ አስደሳች ቃለሕይወት ፈጣሪ ያሰማልን።
    መምና ምሁር ድንቅ ሰው ፋንታሁን ዋቄን እግዚአብሔር ፀጋቸውን አጠንክሮና አፅንቶ አብዝቶ ይስጥልን። ጠያቂውና ተጠያቂው አልተመጣጠኑም አንድርስታንድ መደራረጉ ያንሳል።

  • @maryamemne
    @maryamemne Před 2 lety +2

    የየኔታ ሊቀ ሊቃውንት የኔታ እዝራ ሀድስ ትምህር ለብቻው ልቀቁልን በሞቴ

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @genetdubai3496
    @genetdubai3496 Před 2 lety +2

    አምላክ ቅዱሳን ከኛ ጋር ከኦርቶዶክስ ጋር ሰላለ ሁሌም ደስ ይለኛ ፈተና እጅ የዛ ቢሆንም

  • @user-qf6ui1yo7p
    @user-qf6ui1yo7p Před rokem

    እኔም አይቻለው ቤሩት የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን እንዴ እደሚያምር ዋሻውንም አረበቹ በስነስራት ነው ሚጠብቁት ታምሩንም ያወራሉ በጣም ደስ ይላል አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Před rokem

    በርታወንድማችን እናንተንም እናመረግናለን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před 2 lety +2

    ኢቲ አርት ሚዲያ እንካን ለሰንበተ እሁድ አደረሳቹ በርተልን

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Před 2 lety +1

    ሊኩን አስቀምጡልን ፅናፅን

  • @marcymila2161
    @marcymila2161 Před 2 lety +3

    ሰላም ቤተሰቦች ሰሞኑን ቀረፃችሁ ድምፅ ያንሰዋል ምንም አይስማም በጣም ዝቅ ያለ ነው አባካችሁ አስተካክሉልን

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l Před 2 lety +4

    መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před 2 lety +3

    ትልቅ ርእስ ኖው አላዋቅያን በአዋቅያን ይነግሳሉ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 2 lety +2

    ቃለህይወት ያሠማልን በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etagendebalke2692
    @etagendebalke2692 Před 2 lety +3

    በርቱ

  • @user-21m12A7
    @user-21m12A7 Před 2 lety +1

    በርቱልን ወንድሞቻችን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 2 lety +4

    ሰላም ለናተ ይሁን ኢቲ አርት ሚዲያዎች እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Před 2 lety +2

    💚💛❤️✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @mezeretmezerer2268
    @mezeretmezerer2268 Před 2 lety +1

    እናመሠግናለን

  • @tinalovetinalove8748
    @tinalovetinalove8748 Před 2 lety +1

    Betam lebe yemenaka tareke naw yezemareyanu

  • @anguachwubet1005
    @anguachwubet1005 Před rokem +1

    Abatochachin betam emnwedot yeageliglot zemenon yarzimlin

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 5 měsíci

    ኢትዮ አርት ሜድያ የመምህር ፋንታሁን መፅሐ ፍ አማዞን ላይ አርሰቱን ብትፅፉልን በጣም አሰፈላጊ መነበብ ያለበት ነው ወይም አኢትዮዺያ የት እንደሚገኝ ጠቁሙን ፕሊሰ❤❤❤

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Před 2 lety +1

    ሰላም ኢቲ አርት ሚድያ

  • @meaza8057
    @meaza8057 Před 2 lety +4

    🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🤲🤲🤲

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před 2 lety +1

      Ethiop. 🇪🇹🇪🇹🪐🌛⭐⭐❤️❤️❤️

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 2 lety +2

    እኔ ጽናጽል ሚዲያ የሚለዉን አላገኝሁትም ሊንኩን አስቀምጡልን ?

    • @etartmedia
      @etartmedia  Před 2 lety

      czcams.com/video/3OG0IGgKz5k/video.html

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 2 lety +1

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @anguachwubet1005
    @anguachwubet1005 Před rokem

    Bertulin

  • @1venezianielena
    @1venezianielena Před 9 měsíci

    LambibiliK? MINDINEW meche new amarignaw yetekeyerew endezih (not eneziK) LambibiliH belu uff

  • @TuTu-sj9vy
    @TuTu-sj9vy Před 2 lety +2

    ስለታረድት ሰዎች አይመለከታችሁም ማለት ነውን?

    • @workwuhaberehanu9826
      @workwuhaberehanu9826 Před 2 lety +1

      ምን ማለት ነው ይሄ ደግሞ ሲዘፍን ሲጨፍር ብታዩት አብራችሁ ትዘሉ ነበር በታሪኩ እግዚአብሔን ነው ያከበረው ይሄ ካመማችሁ ምንም ማድረግ አይቻልም ከማሽሟጠጥ እናንተንም ይመለከታል የወገኖቻችን ሞትና ህመም ጣትን ወደ ሌላ ከመቀሰር እኔ ምን አደረግኩ ብለን ራሳችንን እንጠይቅ ።

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před 2 lety +1

      Ethiop. ⭐⭐🌛🕍🕍🏩🏩😎😱😱✌️✌️🇧🇯😊😊🙌🏿😊😞😞🎇🎇😞🎇😞😊🙌🏿🤫🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹😕😕😕🤬

  • @sikosilo7905
    @sikosilo7905 Před 2 lety +1

    Weka..geb...ant..gtaba...wtaton.....mastmr..ywndohi..neo...anent...tlaha..slkon.....oed...wtat....yonas...pteo....32mlon...ywtabhio...ymygbahio.......

  • @gbesvk.
    @gbesvk. Před 2 lety +1

    ተከሳሹን አጡ እኔን እመብርሃን ታገኘዋለች እንዴዉ እንዲህ የሚደፍሩን የሚያንገላቱን አጀንዳ ለቤተ ክርስቲያን የሚሰጧት በምን ደረጃ ቢገምቷት ነዉ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety +2

    አባታችን እዝራ ዬኔታ እንኩዋን በስላም መጡልን ብዙ ጊዜ ሆነን ካየኖት እንደ እንቁ የምናዬት መምክራችን ኖት ረጅም እድሜዎትን እንደማቱሳላ ያርዝምልን ቃል ህይወት ይስጥልን ።።።
    አባታችን አባገብረኪዳን እንኩዋን ደስ አሎት ለዚህ ክብር ያበቃዎት እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን። የአገልግሎት ጌዜዎትን ይባርክልን። አሜን (፫)
    ኢት አርት ስውዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ክብሩን እውቀቱን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን እህቶቻችን በርቱ።።።። የቅዱሳን አምልክ አገራችንን በነፃነት እንድንከብር ደጉን ጊዜ ያምጣልን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @sisayameneshewa
    @sisayameneshewa Před 2 lety +2

    በርቱ

  • @eugfdgdgdhfffhdh4643
    @eugfdgdgdhfffhdh4643 Před 2 lety +3

    መልካም እለተ ሰበት ይሁንላቹ

  • @sisayameneshewa
    @sisayameneshewa Před 2 lety +3

    በርቱ

  • @sisayameneshewa
    @sisayameneshewa Před 2 lety +2

    በርቱ

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před 2 lety +1

      Ethiop. 🇧🇯😊😊😊🙌🏿🤫🌷🪐🌛⭐