ማርያም ታማልዳለች የሚል አንድ ጥቅስ? || ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 12. 2023
  • አማላጅ ናት የሚል አንዲት ጥቅስ ካሳያችሁኝ ክርስቲያን እሆናለሁ ለሚል የሕጻናት ጥያቄ የተሰጠ መልስ

Komentáře • 464

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 Před 7 měsíci +142

    በመኖር ብዛት ታናሼ በእግዛቤሔር እውቀት የተገለጠልክ ውድ የእውቀት ፈርጥ ዘመንህ ይባረክ🌹

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před 7 měsíci +35

    እሽ የኛ ባለጥቅሶች አታማልድም የሚል ደግሞ አንድ ጥቅስ አሣዩኝና እናንተጋ ልምጣ አታማልድም የሚል ቢኖር እንኳ ሰማይና ምድር የማይችሉትን በማህፀንዋ የተሸከመች እና ለመዳናችን ምክንያት የሆነች ጌታን በመዉለድዋ ብቻ ከማማለድ በላይ ነዉ የተረጨብህን አዚም እዛዉ ወዳጄ

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 Před 6 měsíci

      ተባረኪ

    • @MesayEyasu-tz4nw
      @MesayEyasu-tz4nw Před 4 měsíci +1

      መፅሃፍ ቅዱስ ሲናገር እምነት ከመስማት ነው መስማት ከእግዚአብሔር ቃል ነው ይላል ስለዚህ እኛ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሌለ ነገር አናምንም

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u Před 19 dny

      ​@@MesayEyasu-tz4nwተይ ሉተር የጀመረዉን ሀይማኖት ይዘሽ ተይ ሸም ነዉ😮😅

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe1014 Před 7 měsíci +79

    ወንድማችን፣ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።☦️❤️🥰
    ክርስቲያኖች በሙሉ በጸሎታችሁ አስቡኝ።

    • @user-no9zc3zt1z
      @user-no9zc3zt1z Před 7 měsíci +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @tadiloameshe1014
      @tadiloameshe1014 Před 7 měsíci +3

      @@user-no9zc3zt1z
      አሜን። ለማንኛውም እኔ ወንድ ነኝ "ታድሎ" እባላለሁ።

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Před 6 měsíci +3

      እመብርሃን ታስብህ

    • @tadiloameshe1014
      @tadiloameshe1014 Před 6 měsíci +1

      ​@@user-zw9mm2kb1i
      አሜን፣ ሁላችንንም ታስበን።

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm Před 6 měsíci +2

      እግዚአብሄር ያስብህ ወድማችን❤❤❤

  • @metasebyasintayehu9466
    @metasebyasintayehu9466 Před 7 měsíci +44

    ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ዘመንህን ይባርከው እመብረሐን ጥላ ትሁንህ አሜን 🙏

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 7 měsíci +48

    🎚ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲አሜን🤲

  • @eyerusalemyohannis2917
    @eyerusalemyohannis2917 Před 7 měsíci +18

    ወንድማችን አቡ ለኛም ብዙ ትምህርት ሰጠኸን ፈጣሪ በቤቱ ያጽናህ🙏🙏🙏

  • @user-gs8mq9bt5e
    @user-gs8mq9bt5e Před 7 měsíci +40

    ""እኛ ክርስቲያኖች ማርያም አታማልድም የሚል ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ስሌለ አይደለም ማርያም ታማልዳለች የምንለው።"" 10:15 🙏🙏🙏🙏

    • @Sa-251
      @Sa-251 Před 7 měsíci

      ከሁሉ የሚበልጠው ቃል የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ነው እና ምን ልታምን ነው ቆይ እስቲ

    • @user-zy8vh9bc3m
      @user-zy8vh9bc3m Před 7 měsíci

      አው ግን መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ አይደለም

    • @Sa-251
      @Sa-251 Před 7 měsíci

      እና ምንድነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው ይላል ሮሜ 10÷17 ላይ እና ከየት ልሰማ ነው ባክህ እስቲ ንገረኝ

    • @belachewbekele9307
      @belachewbekele9307 Před 7 měsíci

      እና ከየት አምጥታችሁ ነው?

    • @pets8881
      @pets8881 Před 6 měsíci

      @@Sa-251 yeegziabher kal yehunutn ena yalhonutn bemn awek? sijemer bible erasu yeegziabher kal mehonun bemn awkeh new lelaw enante slaltekebelachut yeegziabher aydelem yemibalew. lemayamnutma biblem fiction nw.😁

  • @user-yf3xf7rs2v
    @user-yf3xf7rs2v Před 7 měsíci +25

    በርታ ወንድሜ በጣም ጎበዝነህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 Před 7 měsíci +26

    ሰላምካ በክርስቶስ ይብዛሕ ኣቡሻ
    ቃለ ሕይወት የስምዓልና ብሩከይ😇🙏

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm3017 Před 7 měsíci +10

    የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን!!!

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 Před 6 měsíci +8

    ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ወንድሜ። ይህ ትምህርት ከቤቱ ውጭ ላሉት ብቻ ሳይሆን ቤቱ ውስጥም እያለን የጠፋን ነጠላ ለብሰን ስንታይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የምንመስል የእምነታችንን መሰረትና ትርጉም ለማናውቅ ለብዙ ኦርቶዶክስያኖች መልስ የሚሆን ነው ። በተለይ "ለእኔ " .... የምታስተምርበትን መንገድ በጣም ወድጄዋለሁ ትህትና እና እርጋታ የተላበሰ ስለሆነ። እንደውም ያንተ ታላላቅ የሆኑ መንፈሳዊ አባቶቻችን ካንተ ካንተ ብዙ መማር አለባቸው "ትህትናን" ብዬ እላለሁ አለበለዚያ እንኳን የወጡትን ሊመልሱ በቤቱ ያለነውም ያለነው በጌታ ቸርነት ነው።ተባረክ❤❤❤

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Před 7 měsíci +27

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን❤❤❤

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před 7 měsíci +14

    እምዬ ማርያም የጌታዬ እናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ChristianTube8500
    @ChristianTube8500 Před 6 měsíci +4

    ጸጋን የተመላሽ ሆይ ከቅዱሳን ሁሉ ይልቅ ትለምኝልን ዘንድ ላንቺ ይገባል አንቺ ከሊቃነ ጳጳሳት ትበልጫለሽ ከነቢያትም ከመምህራንም ትበልጫለሽ። ከሱራፌልና ከኪሩቤል ግርማ የሚበልጥ የመወደድ ግርማ አለሽ። በእውነቱ የባሕርያችን መመኪያ አንቺ ነሽ! ለሰውነታችንም ሕይወትን የምትለምኝልን ነሽ፤ ወደ ጌታችንና ወደ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምኝልን እርሱን በማመን በቀናች ሃይማኖት ያጸናን ዘንድ ይቅርታውንና ምሕረቱን ይሰጠን ዘንድ በቸርነቱ ብዛት ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ቅድስት ሆይ ለምኝልን🙏

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 7 měsíci +5

    እንዳው ምን እላለሁ የናቴ ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እንጅ

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před 7 měsíci +12

    🔵እኛም ጠየቅን🔵
    ✅ሥላሴ የሚል ጥቅስ ስጡን?…
    ✅መፀሐፍ 66 ነው የሚል ጥቅስ ስጡን
    ✅የግል አዳኝ የሚል ጥቅሰ ስጡን…
    ✅የሰርግ ቀለበት ሰ‍ነስርዐት በቤተክርሰትያን ውሰጥ ካለ ጥቅስ ስጡን?
    ✅መንፈስ ቅዱሰ የተሟላ ሰው ይወደቃል የሚል ጥቅስ ስጡን
    ✅በአዲስ ኪዳን በ7ቱ ቤተክረስትያነ መዝሙር በሙዚቃ በመሳርያ አቀናቡረው ታጀቦ የተዘመረው የቱ ጋር ነው.

  • @user-zn6tx3bz5y
    @user-zn6tx3bz5y Před 7 měsíci +11

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ ወድማችን አቡዬ በርታ ለመናፍቃን ብቻ ሳይሆን ለእኛም ለኦርቶዶክስ ልጆች ብዙ ትምህርት እያስተማርክን ነዉ እኔ በበኩሌ ቡዙ የማላቃቸዉን ነገር እያሳወክኝ ነዉ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @miliyontsegaye5565
    @miliyontsegaye5565 Před 7 měsíci +7

    2ኛጴም1:15 ከዚህ ማደሪያዬ መለየቴ ፈጥኖ እንዲሆን አውቃለሁ ከመውጣቴ በኋላ እነዚህን ነገሮች እንድታስቡ በየጊዜው ትችሉ ዘንድ እተጋለሁ ይላል አንዳንዶች ምልጃ በምድር አለ በሰማይ ግን ቅዱሳን ምንም አያውቁም ይላሉ ቀዱስ ጴጥሮስ ግን በሂወት እያለሁ ብቻ ሳይሆን ከሞትኩኝ በኋላ እንኳን አልተዋችሁም ሲል እንሰማዋለን

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 Před 7 měsíci +5

    ልቦናክ ይመለስ እንጂ ጥቅስ አይደለም የሚመልስክ ውብ ወደ ሆነ መአዛው ወደአማረው ክርስቶስ በአካል የሚገኝበት ቤተ መቅደሰ አባቴ 😍

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 Před 7 měsíci +9

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን በርታ

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 Před 7 měsíci +9

    ተመሰገን እግዛብሔር ጨምሮ እእውቀቱን ይሰጥህ ተባረክ በጨለማ ውሰጥም ያሉትን ወደበረቱ ይጨምራቸው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mekdsshiferawu-gk2gd
    @mekdsshiferawu-gk2gd Před 7 měsíci +13

    የኔ ዕንቁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredoethio3149
    @yaredoethio3149 Před 7 měsíci +2

    ኦርቶዶክስ ስህተት አለባትና አስተካክላለሁ ብሎ መሞከር ማለት የውቅያኖስ ውሃ ያንሳልና ከኩባያው ቀንሸ ልጨምርለት እንደ ማለት ነው። ኦርቶዶክስነት ምን አይነት መታደል ነው? እድሜ ጠገብ ግን ሁሌ አዲስ እውቀቷ ተዝቆ የማያልቅ ባህር ነች። በተለይ በእንደነዚህ አይነት ከተወረወረ ድንጋይ መልስን ጠርበው በሚያወጡ ወጣቶች ስትተነተን የበለጠ ተዋባለች። ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ። ትዝታውን፣ ዘርፌንና በጋሻውን ያየውን ሰይጣን አፉን ያጥፋልህ። በጣም ጠንክር ራስህንና መክሊትህን ጠብቀህ ራስህን እግዚያብሄርንና ህዝብን ጥቀምበት። ኦርቶዶክስ ቤት አንድ የተለመደች ነገር አለች። ቄስና አገልጋይ የነበሩ ሰዎች የሀይማኖቷን ዶግማና ቀኖና ይጥሱና ሲጠየቁ አንድ ጥቅስ ይመዙና አሳስተው በመተርጎም ኦርቶዶክስ ስህተት ነች ይሉና እንደፈለጉ ወደሚሆኑበት ይሄዳሉ። ብዙዎች ላይ የሆነው ይሄ ነው።

  • @shbra-jw5uy
    @shbra-jw5uy Před 7 měsíci +6

    ወንድማችን በእውነት ቃለሂወት ያሠማልንእግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልክ የተዋህዶ ልጆች አይዞን በእምነታችን እንፅና እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናን 🙏🙏🙏🙏

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Před 7 měsíci +16

    አሁን ለድንግል ማርያም ማመልድ ስራ ሁኖ ቢገባህ ድንግል ማርያም አፍርሳ ትሰራሀለች ድንግል ማርያም አማላጄ ዋስ ጠበቃየ❤ ቃለ ህይዎት ያሰማልን አቡየ

    • @HikmetHik
      @HikmetHik Před měsícem

      እሷ ልታማልድ የሚያበቃት ፍጹምነት ይጎላታል

    • @user-zi9hk4xh6s
      @user-zi9hk4xh6s Před měsícem

      እግዚአብሔር በምድር እንደሷ ያለ ስላላገኝ ነው በሷ ያደረው

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7g Před 7 měsíci +7

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ውድ ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን❤

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před 7 měsíci +8

    ፀጋዉን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ የልጅ አዋቂ

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 Před 7 měsíci +3

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን እኛ ክርስትያኖች እመቤታችን ድንግል ማርያም ታማልደናለች እናታችን ናት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ናት
    እስት አታማልድም የምል ጥቅስ ስጡን እናንተ እሳ በጣም ይገርማሉ

  • @Bestofbest-qs6ur
    @Bestofbest-qs6ur Před 7 měsíci +10

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን።

  • @user-fl1gp7ou4y
    @user-fl1gp7ou4y Před 7 měsíci +8

    ወንድማችን በርታልን ጎበዝ👍👍👍👍👍

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb Před 7 měsíci +4

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፈሰ ይጠብቅህ

  • @user-of4ri1qr4b
    @user-of4ri1qr4b Před 7 měsíci +8

    ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před 7 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኔሱም ልባና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weletemaryam6171
    @weletemaryam6171 Před 7 měsíci +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 7 měsíci +4

    አቡየይ በእውነት ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያስመዐልና ክፈትወካ ማዓት ፀግኡ የብዘሐልካ እህትህ ነኝ ከትግራይ በርታልን🙏

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 Před 7 měsíci +2

    ሲያሳዝኑ አለማወቃቸው ምልጃው ቀርቶባቹ እናት አባትክን አክብር ሚለው ቃል እንኳን በቂ ነበር ለናንተ ስለተደፈናቹና ከፆምና ገስግደት ከቅዳሴ መሸሻ ሰበብ ስለምትፈልጉ እንጂ የጌታ እናት እንዴት አታማልድ ከንቱዎች ናቹ ያንተም እናት እንኳን ጎረቤት ልታማልድ ትሄዳለች ማለትም ልታስታርቅ ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቹ

  • @zeki7603
    @zeki7603 Před 7 měsíci +3

    ታማልዳለች አልፎ ታዝሀዋለች የሚል አለ። " ይታዘዝላታል" ሉቃስ ወንጌል 2:51

  • @biniyamej2491
    @biniyamej2491 Před 7 měsíci +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @miliyontsegaye5565
    @miliyontsegaye5565 Před 7 měsíci +2

    2ኛቆም5:19እግዚአብሄር በክርስቶስ ሆኖ አለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና በደላቸውም አይቆጥርባቸውም ነበር በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ እንግዲህ እግዚአብሄር በእኛ እንደሚማለድ ስለ ክርስቶስ መልእክተኞች ነን ከእግዚአብሄር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን

  • @meseretzewdu1939
    @meseretzewdu1939 Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አቡ ወንድሜ

  • @betty8479
    @betty8479 Před 7 měsíci +7

    አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ ❤❤

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY Před 7 měsíci +3

    አቡዬ እናመሰግናለን❤ ወደ ቲክቶክ የመጣኸው በምክንያት ነው ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před 7 měsíci +2

    ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ በቤቱ ያቆይክ

  • @medilema9481
    @medilema9481 Před 7 měsíci +4

    Yegn belaten abuye egazehaber zamenaken yebarek tsagawun yabezalek 🙏

  • @kasachs
    @kasachs Před 7 měsíci +5

    አቡ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mogesabuye4494
    @mogesabuye4494 Před 6 měsíci +1

    እ/ር በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ

  • @SolemenketyeblBelachw-vm1sm
    @SolemenketyeblBelachw-vm1sm Před 7 měsíci +3

    ሁለተኛቱ የሐዋርያው የዮሐንስ
    ከማማለድም አልፎ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ እመቤቴ ሆይ እርስ በርሳችን እንዋደድ ዘንድ እለምንሻለሁ ተብሎ ተፅፎ ይገኛል የቅድስት ቤተ ክርስቲያን
    የብብት እሳቶች ።

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před 7 měsíci

      ዮሀንስ ምን ላይ ነው ?

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 7 měsíci

      እመቤቴ ያለው ድንግል ማርያምን አይደለም ግን ለንጽጽር ጥሩ ክፍል ነው

    • @Jared-dp3vg
      @Jared-dp3vg Před 7 měsíci

      ††† ቅዱሱ በኤፌሶን †††
      =>ይህቺ ኤፌሶን የሚሏት ሃገር መገኛዋ በቀድሞው ታናሽ እስያ (አሁን ቱርክ አካባቢ) ሲሆን ብዙ ሐዋርያት አስተምረውባታል:: ያም ሆኖ የሚፈለገውን ያህል ለውጥ ያመጣች አልነበረችምና ቅዱስ ዮሐንስ ሊሔድ ተነሳ::
      +ከደቀ መዛሙርቱ መካከልም ቅዱስ አብሮኮሮስን (ከ72ቱ አርድእት አንዱ ነው) አስከትሎ እየጸለዩ በመርከብ ላይ ተሳፈሩ:: ሐዋርያት አበው መከረኞች ናቸውና ማዕበል ተነሳባቸው:: በጥቂት አፍታም መርከባቸው በማዕበሉ ተበታተነች::
      +ቅዱስ አብሮኮሮስ በስባሪ ላይ ተሳፍሮ ወደ አንዲት ደሴት ደረሰ:: ከንጹሑ መምሕሩ ቅዱስ ዮሐንስ ተለይቷልና አለቀሰ:: ፍቁረ እግዚእ ግን ያለ ምግብና ውሃ ማዕበለ ባሕር እያማታው ለ40 ቀናት ቆየ::
      +እርሱ በፈጣሪው ፍቅር የተመሰጠ ነበርና አለመመገቡ አልጐዳውም:: በ40ኛው ቀን ግን ደቀ መዝሙሩ ወዳለበት ደሴት ማዕበሉ አደረሰው:: 2ቱ ቅዱሳን ተፈላልገው ተገናኙ:: እጅግም ደስ ብሏቸው ፈጣሪን አመሰገኑ::
      +አምላካቸው ወደዚህች ደሴት ያመጣቸው በጥበቡ ነውና ሲዘዋወሩ 2 ነገርን አስተዋሉ::
      1ኛ የደሴቷ ሁሉም ነዋሪ የሚያመልኩት ጣዖትን ነው::
      2ኛ አብዛኞቹ የቤተ መንግስት ውላጆች ናቸው:: ሮምና የሚሏት አንዲት ሴት ደግሞ እነዚህን ሁሉ እየመገበች ታስተዳድራለች::
      +ቅዱሳኑ በቦታው በቀጥታ ትምሕርተ ወንጌልን ቢናገሩ እንደ ማይቀበሏቸው ስለ ተረዱ ሌላ ፈሊጥን አሰቡ:: እንዳሰቡትም ወደ እመቤት ሮምና ቤት ሒደው በባርነት ተቀጠሩ::
      +ለእርሷም "ድሮ የአባትሽ ባሮች የነበርን ሰዎች ነን" ስላሏት 2ቱን ቅዱሳን እሳት አንዳጅና ገንዳ አጣቢ አደረገቻቸው:: ለሰማይ ለምድሩ የከበዱ እነዚህ ቅዱሳን የካዱትን ይመልሱ ዘንድ በባርነት ግፍን ተቀበሉ:: የመከር (የማሳመኛ) ጊዜ ሲደርስም አንዳች አጋጣሚ ተፈጠረ::
      +ቅዱሳኑ ዮሐንስና አብሮኮሮስ ወደ መታጠቢያ ቤቱ ሲገቡ ሰይጣን በውስጥ ኖሮ ደንግጧልና እወጣለሁ ብሎ ሲሮጥ የንጉሡን ልጅ ረግጦ ገደለው:: ሮምናና የአካባቢው ሰዎች ከበው ሲላቀሱ ቅዱሳኑ ቀረቡ::
      +ሮምና ግን በቁጣ "ልትሣለቁ ነው የመጣችሁ?" በሚል ቅዱስ ዮሐንስን በጥፊ መታችው:: መላእክት እንኩዋ ቀና ብለው ሊያዩት የሚከብዳቸው ሐዋርያ ይህንን ታገሰ:: በጥፊ ወደ መታችው ሴት ቀረብ ብሎም "አትዘኚ! ልጁ ይነሳል" አላትና ጸለየ::
      +ወደ ሞተውም ቀረብ ብሎ በጌታችን ስም አስነሳው:: በዚህ ጊዜም ሮምናን ጨምሮ በሥፍራው የነበሩ ሰዎች ለቅዱስ ዮሐንስ ሰገዱ:: እርሱ ግን ሁሉንም አስነስቶ ትምሕርተ ሃይማኖትን: ፍቅረ ክርስቶስን ሰበከላቸው::
      +በስመ ሥላሴ አጥምቆ: ካህናትን ሹሞ: ቤተ ክርስቲያንም አንጾላቸው ወጥቷል:: በሁዋላም ለሮምናና ለደሴቷ ሰዎች ክታብ (መልዕክትን) ጽፎላቸዋል:: ይህች መልዕክት ዛሬ 2ኛዋ የዮሐንስ መልዕክት ተብላ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ትታወቃለች::

    • @zenebechmengste-wk7ce
      @zenebechmengste-wk7ce Před 7 měsíci

      ቃለህይዎትን ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ👏

  • @tighist331
    @tighist331 Před 7 měsíci +9

    ተባረክ ልጄ 🙏🏼
    እነሱንም ልቦና ይስጣቸው

  • @KelemSmret2
    @KelemSmret2 Před 7 měsíci +3

    እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 7 měsíci +1

    ተዉ ማርያም አዎ ለኛ ታማልዳለች እስኪ አንተ ጌታ እየሱስን እንደ ግል አዳኝተቀበል የሚል አምጣልኝና 😅😅😅😅የሀዲዱዱ የሚል የመላዕክት ዜማ አምጣልኝና 🤣🤣🤣ጡጡጡ ዠዠዠዠ ዸዸዸዸ ፓፓፓ የሚል ልሳን የተናገረ ሀዋርያ አምጣልኝና ድፍረትህ ለዘላለም አትጠመቅ ብትፈልግ

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u Před 7 měsíci +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርታ እንዲው እነዚህ ምን ይላሉ ሕፃን

  • @eswagashaw8925
    @eswagashaw8925 Před 6 měsíci

    አቡዬ በእድሜ ትንሹ በኃይማኖትህ የበሰልከው በስነ-ምግባር ማደግህን በደምብ አይቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ከነጣቂ ተኩላዎች ጌታ በደሙ ይሸፍንህ በዕድሜ በጤና ያኑርህ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ

  • @ehtemaryamb1431
    @ehtemaryamb1431 Před 7 měsíci +3

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @SariTilahun
    @SariTilahun Před 17 dny

    ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን ቅድስት ሥላሴ የበለጠ መንፈሳቸውን ያሳዱሩብህ እና ነጠላ ብትለብስ እላለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 Před 7 měsíci +1

    እንደገባህ ተመላለስ ግን መፅሀፍ ቅዱስ ታነባለህ በጣም ደስ ይላል እኔ በዚህ አልጣላም በርታ እነ መምህር ዘበነ ካወቁህ እረግጠኛ ነኝ ትባረራለህ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @samueladera7398
    @samueladera7398 Před 7 měsíci +2

    የእግዚአብሔር ቃል ስለዚህ ጉዲይ ምን ይላል እንጂ ፤ የኔ ሃሳብ በዚህ መፅሐፍ አለ የለም አትበሉ።🥰

  • @talaalex2032
    @talaalex2032 Před 7 měsíci +1

    ተባረክ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛል❤❤❤

  • @user-jj6ur1hh9u
    @user-jj6ur1hh9u Před 7 měsíci +1

    Amen, wendmachin egziabher amlak yibarkh🙏🙏🙏

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 Před 6 měsíci +1

    This guy is a blessing to our Orthodoxy!!!

  • @user-qi2gz3zh9m
    @user-qi2gz3zh9m Před 7 měsíci +2

    God bless you

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 Před 6 měsíci +1

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ልጅ። በርታ ድንግልማርያም አትለይህ።

  • @Ethio-Blink
    @Ethio-Blink Před 7 měsíci +1

    Berta abu. Egziabher ye agelglot zemenhn ybarkew🙏🙏🙏

  • @Aaaaaa-br4zz
    @Aaaaaa-br4zz Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ይጠብቅህ ቅመም ነህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-uf5jq6hu4s
    @user-uf5jq6hu4s Před 6 měsíci

    Kale hiwet yasemaln. Selam krstos ybzalh, tebarekm

  • @AbrehamTesfaye-lx8lp
    @AbrehamTesfaye-lx8lp Před 6 měsíci

    ቃለ ሕይወት ይስጥልን!!።
    ጤናና እድሜ ይስጥህ!!! ከዚ የበለጠ እንድበረታ፣እመብርሃን ትርዳህ!!!

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 Před 7 měsíci

    Abuye you nailed it.God bless you❤❤❤

  • @frehiwotgirma3061
    @frehiwotgirma3061 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤ egziabher mastewalihn yitebikilih.

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss1630 Před 7 měsíci +2

    ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ አቡ❤❤❤

  • @user-jm1bc7fp3r
    @user-jm1bc7fp3r Před 6 měsíci

    በእውነት ቃል ህይወት የስምዐልና ፀጉኡ የብዘሐልካ ክብር ሓውና አብ ቤቱ የንብርካ አቡ❤

  • @ethiopiatadele
    @ethiopiatadele Před 6 měsíci

    Wendme
    EGZIABHER zemenh ybarek bebetu yastnak

  • @jemberkufa2417
    @jemberkufa2417 Před 7 měsíci +3

    እውነትም ህፃን

  • @takileermias9215
    @takileermias9215 Před 7 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቡ

  • @WubeTedes-sb8oc
    @WubeTedes-sb8oc Před 6 měsíci

    Tebarek wandimachin qalehiyot yasemalin

  • @mhmoh6727
    @mhmoh6727 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛህ ወንድማችን በቤቱ ያጽናህን አሜን 🤲

  • @KelemAwoke
    @KelemAwoke Před 7 měsíci

    Enamesegnalen Abuye 🙏🙏🙏

  • @user-wg9hc4ku5t
    @user-wg9hc4ku5t Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርልህ

  • @namuyo7695
    @namuyo7695 Před 7 měsíci

    Kale hiwot yasemaln

  • @user-ho4qw2st4r
    @user-ho4qw2st4r Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ይብዛልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Arsemaesubalew
    @Arsemaesubalew Před 7 měsíci

    አቡ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሌላ ደግሞ ሰዎች ለምንድነው ክርስቲያኖች የምትጠጡት ክርስቶስ እኮ ጠጡ አላለም ጠጡ በፍጹም ያለበት ቦታ የለም ይላሉ እና አትስከሩ ነው እንጂ አትጠጡ የሚል ቦታ የለምና ይሄንን እስኪ በሰፊው ብታብራራው በእውነት በጣም በአክብሮት እጠይቃለሁ

  • @AbebaAginche
    @AbebaAginche Před 6 měsíci +1

    ቃለህይወትንያሰማልን ወንድማቾን እውነት ነው መሄድ ለፈለገና መመለስ ላልፈለገ ሠው ምክንያቱ ብዙ ነው እግዚአብሔር በጊዜውና በሰአቱ ይመልሳቸዋል

  • @natnaelmekonnen6024
    @natnaelmekonnen6024 Před 7 měsíci +4

    የመጀመሪያ ጥያቄዬ ልክ እንደአማርኛው ፍቺ ነው ወይ የግሪኩ ቃል አዋዋል የሚል ሲሆን በመቀጠል መማለድና ማማለድ የሚለው ሀሳብ ለቤተክርስቲያን ሆነ ለቅዱሳን ወንድሞች እህቶቼ ጸልዩልኝ ብዬ እንደምጠይቀው ከሆነ ችግር ያለው አልመሰለኝም። በሰው ያለውን የሚያውቅ ከሆነ ኢየሱስ (እዛው ምዕራፍ የመጨረሻዎቹ ቁጥሮች ላይ አለ) ከማርያም ሊነገረው ያስፈልግ ነበር ወይ ስለወይን አጥማጆች ጭንቀት ከሆነ ዋናው ጉዳይ? የኢየሱስ ምላሽስ ጊዜዬ ገና አልደረሰም ያለበት ምክንያት እናቱ ማርያም በሉቃስ 2:19 እንደምናየው ቀድሞ በመላዕኩ ገብርኤል ስለእርሱ የተነገረውን ነገር በልቧ እንደመጠበቋ እና እንዲገለጥ ከመፈለጓ አንጻር ሊሆን አይችልም? ምክንያቱም ጉዳዩ ስለወይን ጠጁ አይደለም የሚለውን አንተም ስለምትቀበል። ሌላው መሰረታዊ ጥያቄዬ የመጽሐፍ ቅዱስ(ለምሳሌ የዮሐንስ) ዋና ትኩረት ኢየሱስ ወይስ እናቱ ማርያም? ሌላኛው ጥያቄዬ ሰው የሚድነው፣ ክርስቲያን የሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንደሆነ ገልጸሀል፣ የሚጸናውስ ዕለት ዐለት የሚቀደሰውስ በኢየሱስ አይደል?! ስለ እኛ የሚማልዱ ቅዱሳን ወደ አምላክ እንድንመለስ እንድንፈወስ ነው የሚጸልዩት ይሄ በወንጌል አማኞች የቤተክርስቲያን ህይወት ውስጥ ያለ ልምምድ ነው ግና የሀጢአት ስርየቱ፣ ንስሐውም አማኝ ቀጥታ ከአምላኩ በክርስቶስ ስምና ደም የሚቀበለው እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምር አምናለሁ። እንደክርስቶስ ያለ የስጋ ትንሣኤ ያልተቀበሉ ሞተው ያሉቱ ስለ እኛ እንደሚማልዱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ሀሳብ ብታሳየን መልካም ነው ምክንያቱም ሌሎች የእምነት ሙግቶችህን በቃሉ እያስደገፍክ እያስተማርክ ስለሆነ ደግምሞ የጸና የትንቢት ቃል በመሆኑ እርሱ ላይ መመስረቱ አስፈላጊ እንደሆነ ግልጽ ነው። በመጨረሻ የክርስቶስ ሊቀካህንነት እና በአምላክ እና ሰው ያለ መካከለኝነቱ በእናቱ በማርያምና በቅዱሳን ከሚደረግ ምልጃ ጋር እንዴት እንረዳው? ብዙ ጥያቄዎች ቢኖሩኝም ለዚህ ርዕስ ግን እነዚህን ላነሳ አሰብኩ። "በጥቅስ ላይ የሚመሰረት እምነት የለም" እጅግ በጣም የምስማማበት ሀሳብ ነው! ያመንከውን በጥንቃቄ በድፍረት ለማስተማር ስለምትተጋ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před 7 měsíci +1

      ስለቅዱሳን ምልጃ ማስረጃ፦
      በአፀደ ነፍስ፡
      የሰው ልጅ በእግዚአብሔር አርአያ እና መልክ እንደተፈጠረ በዘፍ 1:26፦እግዚአብሔርም አለ፦ “ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።”
      እንደመልካችን እንደምሳሌያችን ሲል እግዚአብሔር የሚዳሰስ የሚታይ ግዙፍ ስጋ ኑሮት አይደለም ይልቁንስ ከ4ቱ ባህሪያተ ስጋ ለባዊት፣ነባቢት፣ህያዊት የሆነችውን ነፍስ አዋህደን ሰውን እንፍጠር ሲል ነው እግዚአብሔር በኩነት ሦስት ነውና አብ ልብ ወልድ ቃል መንፈስ ቅዱስ ህይወት ነውና የሰው ነፍስንም በዚህ አምላኳን ትመስል ዘንድ በአርአያው ፈጠረው።ከነፍስ ባህሪያት አኔዱ ህያዊነት ነው አንድ ሰው አምኖ ተጠምቆ ወደህብረቱ ወደ ቤተ ክርስቲያን አካልነት ከተጨመረ በኋላ አንዱ የሚያቀርበው መስዋዕት ምልጃ ነው ቅዱስ ቅዱስ ጳውሎስም በ1ኛ ጢሞቲዎስ 2 ላይ ምልጃን ለሰው ሁሉ እንዲደረግ አስቀድሞ ከሁሉ በላይ እመክራለሁ ይህም በእግዚአብሔር ዘንድ ደስ የሚያሰኝ መሆኑን ይነግረናል በ1ኛ ቆሮ 12 ላይም አንዱ ብልት ሌላኛውን ብልት አታስፈልገኝም ይለዋልን ዓይን ቢታመም እጅን አታስፈልገኝም ይለዋልን? ሁሉም በአንዱ ራስ በክርስቶስ ተጋጥመዋልና አንዱ ስለሌላው ያስባል በዘመናችን የተነሱ መናፍቃን ክርስቲያኖች በምድር ሳሉ ምልጃን ስለሌላው ያቀርባሉ ከሞቱ በኋላ ግን አይችሉም ሲሉ ይሰማል።ይህ ደሞ ምን ያህል የእግዚአብሔርን ስራ የሰውን ክቡርነት የረሱ መሆናቸውን እናያለን። አንድ ሰው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አንድ ብልት ሆኖ ሳለ ከሞተ በኋላ ከቤተ ክርስቲያን አካልነት ይለያልን? ወይስ በምድር ሳለ ከአምልኮ ጋ ምልጃ እያቀረበ ኖሮ ከሞተ በኋላ አምልኮ ስለሌለ ምልጃም ይተዋልን? ወይስ ከሞት በኋላ ህያዊነት ይቀራል? ወይስ በምድር ሳለ እያማለደ ከሞተ በኋላ ምልጃ ሳይሆን ምስጋና ሆኗ ይተካልን? እኛ ግን እንላለን ክርስቲያኖች ከሞት በኋላ ወደተሻለው ህይወት ሄደው በምድር ሳሉ በጥቂቱ የሚያውቁት የሚያዩት የሚሰሙትን ወደምልዓተ ክሂል በእግዚአብሔር ፀጋ ተሞልተው ከሀጢአት ርቀው ንፁሕ ፀሎትን ወደ እግዚአብሔር ለሁሉም እንደነሱ ላልሆኑ ሩጫ ላይ ለሆኑ መልካሙን ገድል ለሚጋደሉ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር በፀጋው እያሳደገ ፍፃሚያቸውን እንዲያሳምርላቸው ምልጃን ያቀርባሉ፤ ም/ቱም ከሞት በኋላ ነፍስ እንደህያዊነቷ ከክርስቶስ ዘንድ ትቀርባለች እንደለባዊነቷ ለክርስቲያኖች የሚያስፈልጉትን ነገር ታውቃለች እንደነባቢነቷ እግዚአብሔርን ትጠይቃለች።ጌታም በወኔጌሉ፡
      ማቴ 22:31-32፥ስለ ትንሣኤ ሙታን ግን። እኔ የአብርሃም አምላክ፥ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምላክ ነኝ የሚል ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ እናንተ የተባለውን አላነበባችሁምን? የሕያዋን አምላክ ነው እንጂ የሙታን አይደለም፤ብሎናል።
      1ኛ ጢሞ 2:1-4፥እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ። 3-4 ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።
      ትንቢተ ዘካርያስ1:12፥አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤13እግዚአብሔርም መልሶ ከእኔ ጋር ይነጋገር ለነበረው መልአክ በመልካምና በሚያጽናና ቃል ተናገረው።
      14፤ ስለዚህም ከእኔ ጋር ይነጋገር የነበረው መልአክ እንዲህ አለኝ። ስበክ እንዲህም በል። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እኔ በታላቅ ቅንዓት በኢየሩሳሌምና በጽዮን ቀንቻለሁ።
      ት.ኤር 15:1፥እግዚአብሔርም እንደዚህ አለኝ። ሙሴና ሳሙኤል በፊቴ ቢቆሙም፥ ልቤ ወደዚህ ሕዝብ አይዘነብልም፤ ከፊቴ ጣላቸው፤ ይውጡ።
      ዘፀአት 32:9-12(መዝ 106:23)፥እግዚአብሔርም ሙሴን። እኔ ይህን ሕዝብ አየሁት፥ እነሆም አንገተ ደንዳና ሕዝብ ነው።10፤ አሁንም ቍጣዬ እንዲቃጠልባቸው እንዳጠፋቸውም ተወኝ፤ አንተንም ለታላቅ ሕዝብ አደርግሃለሁ አለው። 11፤ ሙሴም በእግዚአብሔር በአምላኩ ፊት ጸለየ፥ አለም። አቤቱ፥ ቍጣህ በታላቅ ኃይልና በጽኑ እጅ ከግብፅ ምድር ባወጣኸው በሕዝብህ ላይ ስለ ምን ተቃጠለ? 12፤ ግብፃውያንስ። በተራራ መካከል ሊገድላቸው፥ ከምድርም ፊት ሊያጠፋቸው ለክፋት አወጣቸው ብለው ስለ ምን ይናገራሉ? ከመዓትህ ተመለስ፥ ለሕዝብህም በክፋታቸው ላይ ራራ።
      ኢዮብ 1:6፦ከዕለታት አንድ ቀን እንዲህ ሆነ፤ የአምላክ ልጆች በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም መጡ፥ ሰይጣንም ደግሞ በመካከላቸው መጣ።(መላአክትስ ዓለምን መዞር🤔)
      ት.ኢሳ 51:2፦ወደ አባታችሁ ወደ አብርሃም፥ ወደ ወለደቻችሁም ወደ ሳራ ተመልከቱ፤ አንድ ብቻውን በሆነ ጊዜ ጠራሁት፥ ባረክሁትም አበዛሁትም።
      1ኛ ሳሙ 28:15-19፦ሳሙኤልም ሳኦልን። ለምን አወክኸኝ? ለምንስ አስነሣኸኝ? አለው። ሳኦልም መልሶ። ፍልስጥኤማውያን ይወጉኛልና እጅግ ተጨንቄአለሁ፥ እግዚአብሔርም ከእኔ ርቆአል፤ በነቢያት ወይም በሕልም አልመለሰልኝም፤ ስለዚህም የማደርገውን ታስታውቀኝ ዘንድ ጠራሁህ አለው።16፤ ሳሙኤልም አለ። እግዚአብሔር ከራቀህ ጠላትም ከሆነህ ለምን ትጠይቀኛለህ? 17፤ እግዚአብሔርም በቃሌ እንደ ተናገረ አድርጎአል፤ እግዚአብሔርም መንግሥትህን ከእጅህ ነጥቆ ለጎረቤትህ ለዳዊት ሰጥቶታል። 18.የእግዚአብሔርን ቃል አልሰማህምና፥ በአማሌቅም ላይ ታላቅ የሆነ ቍጣውን አላደረግህምና ስለዚህ ዛሬ እግዚአብሔር ይህን ነገር አድርጎብሃል።
      19፤እግዚአብሔርም እስራኤልን ከአንተ ጋር በፍልስጥኤማውያን እጅ አሳልፎ ይሰጣል፤ ነገም አንተና ልጆችህ ከእኔ ጋር ትሆናላችሁ፤ እግዚአብሔርም የእስራኤልን ጭፍራ ደግሞ በፍልስጥኤማውያን እጅ አሳልፎ ይሰጣል።
      መዝ 106:23፥እንዳያጠፋቸው ቍጣውን ይመልስ ዘንድ የተመረጠው ሙሴ በመቅሠፍት ጊዜ በፊቱ ባይቆም ኖሮ፥ ያጠፋቸው ዘንድ ተናገረ።
      2ኛ ነገስት 13:20
      መዝ 34:7፦“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።”
      መዝ 34:15-17፦ ናቸውና። 16 መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው። 17 ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው።
      መዝ 44/45:9፦“የንጉሦች ሴት ልጆች ለክብርህ ናቸው፤ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች(የማማርያም አማላጅነት)
      ትንቢተ ዳንኤል12:1
      ትንቢተ ዳንኤል 7:9-11
      በሐዲስ ኪዳን፥
      ማቴ 18:10፦“ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ፤ መላእክቶቻቸው በሰማያት ዘወትር በሰማያት ያለውን የአባቴን ፊት ያያሉ እላችኋለሁና።
      ሉቃስ 1:19፥መልአኩም መልሶ። እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ።
      ሉቃስ 16:20-31
      ሉቃስ 13:6-9
      ዮሐ 8:56
      የሐዋ.ስራ 10:4፦
      2ኛ ቆሮ5:19-20
      1ኛ ቆሮ 5:3
      1ኛ ቆሮንቶስ 13:12
      2ኛ ቆሮ 9:14
      ወደ ፊልጵስዩስ 4:6
      ዕብ 1:12-14
      ያዕቆብ 5:15-16
      2ኛ ጴጥ 1:15
      ራዕይ 5:8፥
      ይ 6:7-9
      ራዕይ 8:1-4፥።
      ራእይ 22:3

  • @BersabehYesuf-cx9oc
    @BersabehYesuf-cx9oc Před 7 měsíci +2

    Abuye tebarek

  • @adinasrat2411
    @adinasrat2411 Před 6 měsíci +1

    እውቀትን ብቻ መሰረት ያደረገ ትምህርት ፍሬው ውድቀት ነው
    ለግኖስቲኮችም አልሆነም

  • @user-np8hn8ok4i
    @user-np8hn8ok4i Před 6 měsíci

    ወንድማችን አቡናዬ በእዉነት ቃል ሒወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ጥፍጥ ያለ አሰተምሕሮ ነው የሰማነዉን እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርብን ሰላሳ ሰልሳ መቶ ፍሬ እድናፍራ እግዚአብሔር ይፍቀድልን ሁላችንንም የእናታችን አምላጅነት ይጠብቀን ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን በምሕረቱ ይጠብቅልን ❤❤🙏🙏😍😍

  • @tigisttigist2009
    @tigisttigist2009 Před 6 měsíci

    ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 Před 7 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን❤❤❤

  • @user-og2kb7qk5s
    @user-og2kb7qk5s Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-bx4eo5kn3h
    @user-bx4eo5kn3h Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አቡዬ

  • @user-if9tz2fb7l
    @user-if9tz2fb7l Před 7 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድሜ እውነት ፈጣሪ ይባርክ ፀጋውን ያብዛል❤❤❤

  • @user-fu2oi1cw6i
    @user-fu2oi1cw6i Před 6 měsíci

    Tebarek

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👐👐⛪

  • @user-gf3rd4cb7l
    @user-gf3rd4cb7l Před 7 měsíci +2

    አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 Před 7 měsíci

    Kale hiwet yasemalen bewnet dink.ena besal timehert ❤❤❤

  • @zenuyeselaselij8654
    @zenuyeselaselij8654 Před 7 měsíci +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን አቡ 🙏🥰

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před 7 měsíci

    Kalehiwo yasemalen ❤❤❤

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo Před 7 měsíci

    ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @terefetamirat
    @terefetamirat Před 7 měsíci +2

    አቡዬ❤❤❤ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @alaaqattan9581
    @alaaqattan9581 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 Před 7 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ💕🙏💕