Video není dostupné.
Omlouváme se.

እንዲህ አይነት ውርደት በዘራችሁ አይድረስ | abu | gadisa | yohad | antsh | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 05. 2024
  • #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
    እንዲህ አይነት ውርደት በዘራችሁ አይድረስ | abu | gadisa | yohad | antsh | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat

Komentáře • 208

  • @FikiritaMengia
    @FikiritaMengia Před 2 měsíci +9

    አቤቱ ጌታ ሆይ ክብር እና ምስጋና ለአንተ ይሁን ትክክለኛዋ እና ቀጥተኛዋ እምዬ ተዋህዶ ልጅ ስለ አደረከኝ በጣም እድለኛ ነኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏የእምዬ ተዋህዶ ልጆች በርቱልን🙏❤❤❤❤

  • @winniea9803
    @winniea9803 Před 2 měsíci +21

    ወንድሞቼ በርቱልን ፀጋውን ያብዛላቹ ጋዲ ዮሐድ አቡዬ ሰላየዋቹ ደስብሎኛል እዮባ ስ ❤❤❤

  • @user-uy3gp3gp9n
    @user-uy3gp3gp9n Před 2 měsíci +18

    የተዋህዶ እንቁዎች በርቱልን❤

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl Před 2 měsíci +11

    ክበሩልን ወንድሞቻችንን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    እህታችንም በጣም እናመሰግናታለን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akliludemeke5472
    @akliludemeke5472 Před 2 měsíci +22

    መልስ የለውም ግን ብዙ ያወራል መቼም የእሱ ኦውቀት የሚለካው ማርያምን መላእክትን ጻድቃንን በመሳደብ የተጻፈ በማንበብ ጭንቅላቱ ግን ንጹህ የታጠበ ጨርቅ ነው ሆዱ ደግሞ በልመና ምግብ ተወጥሮ ግራና ቀኝ ማለት አልቻለም

  • @dafna4027
    @dafna4027 Před 2 měsíci +14

    የቀለመ ልጆች ቸርች ይማራሉ ትምህርት ቤት ይማራሉ አባታቸው ያሰተምራቿል እናታቸው ታስተምርላቿለች ጥቅስ ያውቃሉ የጌታን ፈልም ስያዩ ያለቅሳሉ የክርስቲያን ልጆች ናቸው ግን ክርስቲያን አይደለም ጌታ አያውቃቸውም ድካም ብቻ ትርፍ ክሳራ🤭

    • @ethiojapan5557
      @ethiojapan5557 Před 2 měsíci

      አንተ ብትሞት ልጆችህ አባታቸው ክርስቲያን ነበር ሊባሉ ነው😂😂😂

    • @KegnHaymi
      @KegnHaymi Před 2 měsíci

      ​@@ethiojapan5557ምን ለማለት ነው የፈለግከው?

  • @nathenaelbitew1033
    @nathenaelbitew1033 Před 2 měsíci +30

    እኔ ጴንጤ ነኝ እንደ ኤርሚያስ ገለባ ወሬ ይዞ የሚመጣ አላየሁም ብሽቅ አለ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር

    • @yade716
      @yade716 Před 2 měsíci +1

      አትዋሽ አይደለህም።

    • @friendsforever-cj2nb
      @friendsforever-cj2nb Před 2 měsíci +1

      Sle ekaw erzimet siawera semchew zegagn zegagn

    • @friendsforever-cj2nb
      @friendsforever-cj2nb Před 2 měsíci +1

      ​@@yade716eski ante kehonku sle ermias ewkinet awra denez

    • @fresenbettad
      @fresenbettad Před 2 měsíci +2

      ​@@yade716 በዉነት ሳላደንቅ ማላልፈዉ Protestantism አስተሳሰብን እየኖርከዉ ነዉ every time መቃወም መቃወም ወንጌል=0 እምነት=0 ምግባር =0

    • @metasbiyayilma2525
      @metasbiyayilma2525 Před 2 měsíci

      እና የጴንጤ ልጅ እስኪጠመቅ ክርስቲዯን ይባላል

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 Před 2 měsíci +18

    😅😅😅😅ቀለሜን ሲፈርድበት እዚ መንደር/ላይ እናተን ጣለበት! ወይኔ ሆዴን አመመኝ።።የተመታቹ😅😅

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před 2 měsíci +2

      😂😂😂😂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 2 měsíci +1

      😅😅😅😅 አንበሳ ጎበል እህቴ ይሄን ከርከሮ ንገሪልኝ አይ ቀለሜ መጶዐሀፍ አይሰሙክም ቢሰሙክ ልክ ልክህን ይነግርው ነበር ከርከሮ ቀለሜ እህታችን❤❤❤

  • @Hornland
    @Hornland Před 2 měsíci +7

    የቀለሜ ታዳጊ ልጆች፣ በአዲሱ መደበኛ ትርጉም መሰረት የፈረሰውን አባታቸውን የሚያንፁ እንዲሆኑ እግዚአብሔር እንዲያድናቸው ፣ ክርስቲያኖች የተዋህዶ ልጆች እንፀልይ።

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 Před 2 měsíci +4

    ልጅቷ ግን በጣም ጎበዝ ናት ቃላት ነው ያሳጣችው ገራሚ ጥያቄ ነው ያነሳቸው ጥያቄዎች😂😂😂😂

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 Před 2 měsíci +2

    😂😂😂 አይ ቀለሜ አሳዛኘ ፍጥረት ነው ሚስቱና ልጆቹ ግን እግዚአብሔር ይርዳቸው በጣም የሚያሳዝን ሕይወት ነው ያላቸው እግዚአብሔር ይድረስላቸው።💔😭🙏🙏🙏

  • @fantayieyemanehbirhan2013
    @fantayieyemanehbirhan2013 Před 2 měsíci +4

    እዬው እንግዲህ መልስ ሲያጣ ቀለሜ ሔዶ ገድላት ላይ ሊወሸቅ ፈለገ እንደ ቀለሜ አይነት የወረደ ስብዕና ያለው ሰው እስካሁን አላጋጠመኝም ብቻ ጌታ ወደ ልቦናው ይመልሰው ሰውዬው ጤናማ አይመስለኝም።

  • @user-vs1lw2zo5s
    @user-vs1lw2zo5s Před 2 měsíci +7

    ኤሪምዬ እያለች መልስ አሳጣችው ጀግኒት በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ቀለሜ ገድል ላይ ነው የሱ እውቀት

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Před 2 měsíci +3

    ብቻዬን አይደለሁም ይላል እኔም ብቻውን አይደለም ምስክር ጭንቅላቱ ትልቅ ሳጥናኤል እብሮት አለ።

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 Před 2 měsíci +6

    ትክክል አቡዬ የልጆቹ ነገር በጣም ያሳስባል😢!

  • @Temsgen-lq1vo
    @Temsgen-lq1vo Před 2 měsíci +8

    ለፖሊዮን ና የልምሻት ክትባት ምንም ሳያቁ እኛ አውቀን እያስከተብን ጥምቀትን እኛ ወላጆቻችን ካመንን ለምን አስጠምቀን የክርስቶስ አካል ብናረጋቸው ይከብዳል?

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t Před 2 měsíci +14

    የተዋህዶ እንቁዎች በርቱል

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 2 měsíci +17

    እናንተ ተምች የሆናችሁ ለ ermiyas እራስምታት ሆናችሁበት እኮ haha ይመቻችሁ😂 ሁሉም የተዋህዶ ወጣት እናንተን መምሰል አለበት መፅሓፍ እንዲያነቡ ዘመቻ ብታስጀምሩ

  • @abiyeetenlej8723
    @abiyeetenlej8723 Před 2 měsíci +7

    ፈጣሪ ሆይ ግን ቀለሜ ኖርማል ሰው አይመስለኝም የአይምሮ ችግር አለበት 🤔

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 2 měsíci

      ቆየኮ የአይምሮ በሸተኛ ከሆነ ኪኒኑ ሳይጨርሰ ነው የወጣው ይሄ ከርከሮ ኦርቶዶክሰን ለመሰደብ አይደለም መጥራት ይበዛበታል ሌባ ቀለሜ ኤርምያሰ እያለ በእየሱሰ የሚነግድ የዪቲብ ጡርተኛ ነው ማሰሮ ጭንቅላት ቀለሜ ከርከሮ😅😅😅

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c Před 2 měsíci +6

    ልቦናዉ ይመለስ በስመአብ የሚገርም እብድድ ነዉ

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Před 2 měsíci +4

    😂😂😂😂😂 ልጅቱአ ግን ጀግና ናት የእምባ ጥምቀት 😄😄😄so funny

  • @winniea9803
    @winniea9803 Před 2 měsíci +2

    አሜንንንን አባታችን ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤

  • @yo-di-t
    @yo-di-t Před 2 měsíci +1

    የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦቼ በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር ሰላም ለናንተ ይሁን በርቱልን ጎቦዞች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ለሂላቹም በዚህ አስፈሪ ሰአት እናንተን ስላስነሳልን ቸሩ አባታችን ጌታችን መድሀኒታችን ኤልሻዳይ ይክበር ይመስገን 🙏🏽አረ ጉድ ምን አይነት ፍጥረት ነው እንዲህ ድፍን ያለ ሽምጠጣ እንደው ትንሽ እንኻን አያፍርም ማነው ስሙ ይህን የለምድ በግ የለበሰ ነጣቂ ቶኩላ መናፍቅ ማነው የሚያፍለት ማፈርያ ኡሁንማ ያው ሁሉ ጉዳቸውን ታወቀ ለሁሉም ጊዜ አለው አበቃ የነዚ የሰው ሴጣኖች እግዚአብሔር ይገስፀውልን የመናፍቅ መንፈስ ሁላቹም በመናፍቅ ስር ያላቹ ከዚህ ደመቀ ምን ትማራላቹ እረ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @zinashwoldetsadik688
    @zinashwoldetsadik688 Před 2 měsíci +2

    አንዳንዴ የጌታ ጥበብ ጋኔል ባለበት አንደበት ይናገራል ግርም ይላል ጌታ ባጋንትም አንደበት ሲናገር ሰማን አድናቂሽ ነኝ ቆርጥመው ነው የሚበሉሸ ተጠንቀቂ።

  • @ElshedayBaharu
    @ElshedayBaharu Před 2 měsíci +1

    Bertulin wedimochachin ❤❤❤

  • @user-ul4qc9ot7j
    @user-ul4qc9ot7j Před 2 měsíci +3

    ውይኔ የትላንትና ለሊት ሳቅ መቼም አልረሳም አሁንም ሰምቼ የሳኩ ነው ድጋሜ😂 ጌታን እራሴን ነው ያመመኝ😂😂ሄሉ የስራሽን ይስጥሽ😂😂

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Před 2 měsíci +1

    በርቱልን ወንድሞቻችን

  • @binyamabera1802
    @binyamabera1802 Před 2 měsíci

    በእውነት ጀግና ልጅ ነች ምን እንዳማያውቅ አሳወቀችበት

  • @DagnachewDemisew-fs5un
    @DagnachewDemisew-fs5un Před 2 měsíci

    ፀሎት በደረቴ

  • @user-xm3bj4hm7o
    @user-xm3bj4hm7o Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akliludemeke5472
    @akliludemeke5472 Před 2 měsíci +2

    እናደርጋለን

  • @kirubelwako2984
    @kirubelwako2984 Před 2 měsíci

    Be deretu mesabewu ebabe new ende kalame

  • @alemayhumekonen4301
    @alemayhumekonen4301 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @fsgj5191
    @fsgj5191 Před 2 měsíci +2

    እግዚኦ

  • @mulukiros9144
    @mulukiros9144 Před 2 měsíci +10

    በቅዱሰ ጰጥሮሰ ወሰጥ ሆኖ ጌታሆይ አትሙትብኖ ሲል ሂድ አንተ ሰይጣን ቡሎአል ክርሰቶሰ በቀለሜ አንደበትማ ጠቅልሎታል እግዝአብሄር ልቦናዉን ያቡራለት ሰነቃ የትነበርኩ መለቱ አይቀርም ጸልዪሐት

  • @elsagebreab7341
    @elsagebreab7341 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-ev3bp8ws8z
    @user-ev3bp8ws8z Před 2 měsíci +1

    Erimyas maferiya nehe Egziabeher ewentun yegleslehe

  • @user-pw5ow6qw6y
    @user-pw5ow6qw6y Před 2 měsíci

    Think you guys I'm sure ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 Před 2 měsíci +2

    Qቀለሜ በቃ ፈረደበጽ ገደል አለ በቃ በሹ ያመልጣል ቁጭ ብለው የሚሰሙት ግን ያሳዝናሉ

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj Před 2 měsíci +2

    የቀለሜ ጨዋታ አይጠገብም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pi6he7pn9z
    @user-pi6he7pn9z Před 2 měsíci

    ሰውዬው ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ቀውስ ነው እንደውም ፀልዩለት ልጆቹን ገደል ሳይከታቸው እናንተ ግን በርቱ

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie Před 2 měsíci +2

    ዛሬስ እኔንም ከልቤ ነው ያሳቃችሁኝ! ቀለሜዋ ፍፍፍፁፁም ፅንፈኛ እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለመሳደብ የተፈጠረ ተረፈ አርዮስ ነው!!!

    • @emano5974
      @emano5974 Před 2 měsíci

      ❤😂😂😂😂

    • @ashenafinega2001
      @ashenafinega2001 Před 2 měsíci

      ኑሮው ስለሆነ በምን ይኖራል?ለጥቅሙ ነው የሚጮከው?

  • @user-vi9wv2bo8k
    @user-vi9wv2bo8k Před 2 měsíci

    በርቱ ሌላ ምነም አልል

  • @andinetgcplc.8417
    @andinetgcplc.8417 Před měsícem

    ወንድሞቼ አስተውላችኋል ጌታን ተቀበል እንጂ በጌታ እመኑ ብለው አያስክዱም ፡፡ ሲጀምር የነሱ እምነት መለኪያው ምንድን ነው ???

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Před 2 měsíci

    አይ ቀለሜ እግዚአብሔርን አያት አደረገው እኔ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ

  • @asgdfgh5669
    @asgdfgh5669 Před 2 měsíci

    ጌታማ ላንተ ሰጠህ እንደ አንተ አርገህ ልሰጠው ነው ለሰይጣን ሰጠሁ በል

  • @feyealemu1134
    @feyealemu1134 Před 2 měsíci

    ዘመናችሁ ይባረክ😂😂😂

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Před 2 měsíci +2

    የጌታን ስቅለት አይቶ አልቅሷል ስለዚህ ክርስትያን ሆኗል😂😂😂

  • @alemayhumekonen4301
    @alemayhumekonen4301 Před 2 měsíci

    EDEMANA.TANA.YESTHWE

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x Před 2 měsíci +2

    😀😀😀😀😀😀😀

  • @balayzalka5280
    @balayzalka5280 Před 2 měsíci

    Kkkkkkkkkk😂😂😂😂😂 kelemeti

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 Před 2 měsíci +1

    ዳይፐር ላይ ተመቸኝ😢😢😢እሹሹሹ እያለች እየሱስን ታስተምረዋለች😅😅😅😅

  • @hiruttesehome1023
    @hiruttesehome1023 Před 2 měsíci

    Men ancherecherehe ante kebatare panta

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 2 měsíci +1

    ወይ ጉድ በቃ እንደዚህ ነው እያተሸመቃቁ የሚኖሩት እውነት መንገድ እርቀው

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 Před 2 měsíci +1

    Weyen Kelemy😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6x Před 2 měsíci

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ውይኔ ቀለሜ የጌታ ፈልም ያለቅሳሉ ይላል

  • @senaitdegefe3695
    @senaitdegefe3695 Před 2 měsíci +2

    Kkkkkk 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6x Před 2 měsíci +1

    ህፃናት ውደኔ ይመጡ ዘድ አትከልክላቸው ሚለው የት አርጎት ነው???

  • @GetutadeseAnebse
    @GetutadeseAnebse Před 2 měsíci +1

    ወይ ቀልድ ወይ ቀልድ----

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 Před 2 měsíci +3

    የቀለሜ ልጆች ሙስሊሞች ማለት ናቸው?

  • @alexgezu4838
    @alexgezu4838 Před 2 měsíci

    Ere tsebele yehed negerut aye ermiyas

  • @bezeyegzaw-dw5zj
    @bezeyegzaw-dw5zj Před 2 měsíci +3

    ቀለሜ ልጆችን ከሚመራ ሌጆቹ ቢመሩት ይሻላል

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 Před 2 měsíci

    Bazihlk mawrad dagmo ymktaluts 🙆🙆🙆

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 2 měsíci +1

    በዘ ላይ የስድም መንፈስ ወሮውታል ቀለሜ ወደው ወደ ስድም ይቀይራል ነገሩን

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj Před 2 měsíci

    ጋዲሳ ቀለሜ ገደለህ 😂😂😂😂😂😂😂እዮቡ ዘሚካኤል አልሰማውም የቀለሜ ጨ ጉድ😅😅😂😂😂

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 Před 2 měsíci +1

    አይ ቀለሜ እሱ እኮ ከእውቀት ነፃ ነው ታዲያ እነዚህን መፅሐፍት ባንበብ ስለማይችል ይበሳጫል ማለት ነው ስለዚህ እማይመልሰውን ጥያቄ ከሚጠየቅ መፅሐፍቶቹ ይወገዱ የሚል ካምፔን ማቀጣጠል ፈልጎ ነው አንድ ፐርሰንት እንኳን ባይሳካለትም አሳዛኝ መሐይም

  • @chanietsehay7477
    @chanietsehay7477 Před 2 měsíci

    አይ ቀለሜ የዛሬው ደግሞ ጉድ ነው 😂😂😂😂😂

  • @user-hs3mf8jw9c
    @user-hs3mf8jw9c Před 2 měsíci +1

    😂😂😂😂

  • @hailufentie4541
    @hailufentie4541 Před 2 měsíci

    ምን አይነት እህት ነች ቀለሜ ደምቄ መጣሁ ብሎ ቀለሙን አደብዝዛው ወጣች ተባረኪ።

  • @DagnachewDemisew-fs5un
    @DagnachewDemisew-fs5un Před 2 měsíci +1

    አይ ቀለሜ አይተንፍሱ!!! ጉድ አረገችው!

  • @user-mf5kr6ms6f
    @user-mf5kr6ms6f Před 2 měsíci

    😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Před 2 měsíci

    እረተው ትልቅዬ መፅሀፍ ት/ቤት

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Před 2 měsíci

    ወይዘሮ ቀለሜ በቃ ግራ ገባት 😂😂😂😂😂😂

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 Před 2 měsíci

    Abet jagna Nas wde idih naw mabrtat🎉🎉

  • @zelalemgirma2559
    @zelalemgirma2559 Před 2 měsíci +1

    ቀለመወርቅ ታሟል መታከም አለበት!!

  • @mulu955
    @mulu955 Před 2 měsíci

    የምር ያሳዝናል እንከፍ መሆኑን በአደባባይ እየታየ እርሱ ምናምናችን ነዉ ብለዉ ሽንጣቸዉን ገትረዉ ይከራከሩለታል🥺

  • @MulugetaMoges-lo5gr
    @MulugetaMoges-lo5gr Před 2 měsíci

    ቀለሜን ወደ ዛፍ ነው የምንመልሳት ቀሉ ቀለሜ ቀሉ

  • @user-fu5xq5zw7i
    @user-fu5xq5zw7i Před 2 měsíci +1

    አይ ቀለሜ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @seren1437
    @seren1437 Před 2 měsíci

    ጋዲ ሳቅህ ❤❤❤❤

  • @Emayoutube-rd2bi
    @Emayoutube-rd2bi Před 2 měsíci +1

    🤣🤣🤣🤣🤣wayi.qalmey

  • @user-bv2nw9kc4c
    @user-bv2nw9kc4c Před 2 měsíci +1

    ሆሊውድ አደረገው አይ ፊልም ቀቀቀለለለሜሜሜ ተበጠረቀ በጥራቃ
    እረ አማኑኤል ሆስፒታል እረ እረ እረ …….

  • @winniea9803
    @winniea9803 Před 2 měsíci +1

    😂😂😂

  • @asterabera5654
    @asterabera5654 Před 2 měsíci

    Motku err hoden😅😅😅😅

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl Před 2 měsíci

    እነ ጋዲ የእውነት 😂😂😂😂የሳቅ ቀን ነው ለኛ😂😂
    ለቀለሜ ደሞ የመሳቀቅ ቀን ሆኖበታል 😊😊😊😊 ምንም ማረግ አይቻልም ።

  • @dchu8849
    @dchu8849 Před 2 měsíci +1

    Come on man the passion of Christ movie is PG 13 graphic movie for 5 years old come on man !! Nebse gedye letaregew new endea

  • @abebelakew7965
    @abebelakew7965 Před 2 měsíci

    Esume diaper selemiadege lejochume esune selemeketelu diaper yaderegalu

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 2 měsíci +2

    ግን እንዴት እንደተሰበሰባችሁ ደንቆኛል የነ ጋዲሳ ግሩፕ😮 ግን aklile ለምን ወደኋላ እያፈገፈገ ነው?

    • @dawit2583
      @dawit2583 Před 2 měsíci +1

      AKLIL ALE ABREW NACHEW ATITERATER

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před 2 měsíci

      @@dawit2583 ከባለፈው ከአፍ ወላምታ ቡሃላ ሕብረታቸው ቀዝቅዟል

    • @user-hy2tz2ls4d
      @user-hy2tz2ls4d Před 2 měsíci

      Nbr ye research eytsrahu new blwal alafgefegm wedet wedet😂😂😂😂

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před 2 měsíci +1

      ክላስ አለበት ሲሉ ነበረ ለዛ ነው የጠፋው❤

  • @mekdireact431
    @mekdireact431 Před 2 měsíci

    Yekerstiyan amagn lijoch 😂😂😂😂

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse Před 2 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂😂 ቀለሜ ! ከ ወገብ በታች ወሬ በጣም ይመቸዋል 😂 አንዴ ዳይፐር ከዛ የልጆቼን አይነኬ አገላብጬ እስማለው ይላል 😂😂😂 ከወገብ በላይ አንድ ደረት ቢጠራም እንደ እባብ በደረቴ እየተሳብኩ እፀልያለው ብሎ አረፈው ቀለሜ !!!!!! 😂😂😂 አገር ቤት አጃበዎቹን እያንጓለለ ቀሌ! በደረቱ እየተሳበ ከ ቆሪጥ ጋር የሚገናኝበት ውል ትዝ ሲለው ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 Před 2 měsíci

    I LIKE DIFABACHEW HELEN🤣🤣🤣

  • @henokworku2729
    @henokworku2729 Před 2 měsíci +1

    የቀለሜ የመጀመሪያው ጥፋቱ ማውራት መጀመሩ ነው፡ ሁለተኛው ማውራት መቀጠሉ ነው፡ ሶስተኛው ደሞ እያወራ መጨረሱ ነው። ይሄ ሰውዬ በጓደኞቹ አነጋገር 'table talk' ላይ መቀመጥ ነበረበት።

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 Před 2 měsíci +1

    ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት 😀😀😀😀😀 አሁን ቀለሜ ባይኖር ማን ያስቃችሁ ነበር ???

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Před 2 měsíci

    Hahahaha Hahaha 😂😂😂😂

  • @bezeyegzaw-dw5zj
    @bezeyegzaw-dw5zj Před 2 měsíci

    ቀለሜ ቀለም አልቆበታል ሙሉለት

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Před 2 měsíci +2

    Protastant if they are not updated their stupid attitude will backfire own them, that’s exactly what I understand between kelama and the other lady,everything comes out against him own his spiritual beliefs.

  • @user-nl6lc3tm9q
    @user-nl6lc3tm9q Před 2 měsíci

    ትናንሽ አእምሮዎች በሰዎች ላይ ይወያያሉ

  • @winniea9803
    @winniea9803 Před 2 měsíci +1

    አይ ቀለሜ አትተባተብ

  • @user-jo4bt3iw2u
    @user-jo4bt3iw2u Před 2 měsíci

    አይ ቀለሜ

  • @girumemail
    @girumemail Před 2 měsíci

    ልጁ የሚፀለይለትስ አምኖበት ነው?