ከሙስሊም ጋር ውይይት በኢየሱስ አምላክነት ላይ | ተሻሽሎ የቀረበ | ቴቄል ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 02. 2023
  • የቆዩ በልሸት ያሉ ቪዲዮዎችን እንደገና እያስተካከልን እናቀርበዋለን። ከወንድማችን አቡሳላህ ጋር የተደረገ ቆየት ያለ ውይይት ቴቄል_ቲዩብ Tekel_Tube

Komentáře • 51

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před rokem +12

    አቡየ የኛ እንቁ ፈትፍተህ አጉርሰው እውነተኛውን መገድ ይምራው ከጨለማው ህይወቱ ያውጣው አሜን

    • @ethopiaetho1141
      @ethopiaetho1141 Před rokem

      ልጁጎበዝከሆነሌላፕሮግራምአዘጋጅቶያቅርብ

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Před rokem +1

      @@ethopiaetho1141 እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ያደለው ነው ለራስሺ አስቢ

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 Před rokem +6

    አቡ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ💒💒💒

  • @tko4438
    @tko4438 Před rokem +4

    እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ወንድመ እቡ ጠፍተካል በሰላም ነዉበርታልን💒💓

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +4

    ወንድማችን አቡ በርታልን ✝️❤️

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Před rokem +4

    እንኳን ዳህና መጣቹህ👏👏

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    አቡየ ውንድማችን እንዴት ነህ እንኳን በደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጥበብን ይግለፅልህ ውንድማችን ፍጣሪ ይባረክህ 😍🥰💞👍

  • @efratatinsae-cl9oq
    @efratatinsae-cl9oq Před rokem +1

    ኢየሱስ ክርሰቶሰ ለዘላለም ጌታ ነዉ የነግታት ንጉሰ የጌቶች ጌታ ነዉ ክብሩ ይሰፋ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před rokem +3

    አቡዬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እመብርሃን ትጠብቅህ እኔ እንኳን ምን አልባት ካላየኸው ልጠቁምህ ነበር መምህር ምህረትአብ አሰፋ ሙስሊሞች በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ባነሱት ጥያቄ ላይ ምላሽ የሰጠበት ቪዲዮ ላይ በዚያውም ላይ አምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት በቁርአን ላይ ተገልጿል እናም ምዕራፍና ቁጥር ጭምር አስቀምጧል እናም እኔ ያን እንድታይና በቁርአን ላይ የአምላካችንን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት የሚገልፀውን ጭምር ብታነብና ብትጠይቃቸው መልካም ነው ቁርአን የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት ይመሰክራል ግን ሙስሊሞች መቀበል አይፈልጉም ።

  • @jebejebe7468
    @jebejebe7468 Před 6 měsíci

    Abu tebarek Egzaber Zemenihen yabzaw 🙏🙏🙏

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ትግስቱን ማስተዋሉን ጥበቡን ያድልህ
    ¹ በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ።
    ² ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ያጥናህ።
    ³ ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ያለምልምልህ።
    ⁴ እንደ ልብህ ይስጥህ፤ ፈቃድህንም ሁሉ ይፈጽምልህ።
    ⁵ በማዳንህ ደስ ይለናል፤ በአምላካችን ስም ከፍ ከፍ እንላለን፤ ልመናህን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈጽምልህ።አሜን መዝሙር ዳዊት 19(20)ኑርልን አቡዬ የኛ ተወዳጅ 💞💞💞💞🕊️⛪️🕊️⛪️🕊️

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +1

    ተደግሟል ልበል

  • @ፈገግታ
    @ፈገግታ Před 8 měsíci

    አቡዬ እንኳን ደህናመጣሕ❤❤❤

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 Před rokem

    Egzieabher yemasegn sgwun yebezalki wadmachn abu
    Qalehwhotn yasmaln እግዚአብሔር

  • @user-gw4up6qw7n
    @user-gw4up6qw7n Před rokem

    Yhe ahzab snesrat yelewm, kibr yelewm. Keteweyaye besnesrat meweyayet alebet. Yalebelezia kendezih aynet kentu ga menegager ayasfelgm. Antem bizu thtna atabza. Beterefe Abuye enamesegnalen.

  • @birukhailemariam1702
    @birukhailemariam1702 Před rokem

    አቡ ጀምገርም ልጅ ነክ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @memhrandegideykahsay3906

    ህይወት የማሰጥ የማይባርክ ክርክር ነው። የጥቅስ ጋጋታ ህይወት ኣይሰጥም ያደነዝዛልንጂ !

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 Před rokem +1

    አረ ዌር አር ዩ አቡ ጠፍተካል በርታልን

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +1

    አቡየይይ አንካን ሰላም መጣህልን ምነው ጠፋህ በሰላም ነው ሳስብህ ነበረ አና ቃለ ሂወት ያሰማልን የተዋህዶ ወታደር አዎ ጌታችን አየሱስ ክርስቶስ አምላክ ብቻ ሳይሆን የአማልክት አምላክ ነው አንካን በመፅሓፍ ቅዱስ አለም ቁርዓን አምላክነቱ ይመሰክራል አና ሞሲሊሞች ልቦና ይስጣቸው ማሓመድ የተረተው ተረት ተከትለው አምላክ አደለም ይላሉ ለቱ ስብሃት
    ሲጀመር አምላክ አምላክነቱ አምታረጋግጥበት አምላክ ነኝ ስላለ አደለም የአምላክ ስራ ስሰራ ነው አንጂ አምላክ አሚያስብለው ም/ቱ በቁርዓን ፎርኦን አምላክነኝ ብሎዋል አምላክ ነው ማለት ነው ያሳዝናል አና አግዝአብሔር ወደ አውነታው አንዲመልሳቹ የሁሉ ግዜ ፀሎቴና ምኞቴ ነው 🤲🤲የድህነት ቀን ዛሬ ነው ነገ አደለም

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 Před rokem

    ስለ-መልካም ስራህ አንወግርህም ሰው ሆነህ ሳለህ አምላክ እራስህን ስለማድረግህ እጂ ብለው አሉት ይህ ማለት አምላክነቱን ነግሯቸው ነበር ማለት ነው

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před rokem +1

    አቡ የድሮ ቪዶ ነው የአየሁት ይመስለኛል
    አቡና አሁን ላይ ሙስሊሞች አበጥን ፈነዳን እያሉ ይገኛሉ በቲክታክ መልስ ያስፈልጋል አብን በርታ ውንድሜ

  • @amantube9629
    @amantube9629 Před rokem

    abuye nurln

  • @hayatma1060
    @hayatma1060 Před rokem

    አቡዬ ስላም

  • @ygeremusisay6797
    @ygeremusisay6797 Před rokem

    aboo ymechh abu 😘😘😘

  • @samrawithaillmichael4699

    Abuye enkuan Dena metak

  • @hgvhggb3659
    @hgvhggb3659 Před měsícem

    አተም እኮ ጠወት ነዉ እምታመልከዉ ያዉም ሰወ የዋህ

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 Před rokem

    ኧረ አንተ ግን አለህ ምንድነው እንደዚ መጥፋት ለማንኛውም ደስብሎኛል 🖐well come

  • @boriskebede1343
    @boriskebede1343 Před rokem

    እስላሙ እውቀት እንደሌለው ምታቀው ዝም ብሎ መሳቅ

    • @Selina-rl6to
      @Selina-rl6to Před rokem +1

      አንተ እውቀት አለህ አይደል እስቲ እየሱስ አምላክ ነኝ ያለበትን አምጣልኝ

    • @boriskebede1343
      @boriskebede1343 Před rokem

      @@Selina-rl6to መወያየት የሚፈልግ አለ

    • @Selina-rl6to
      @Selina-rl6to Před rokem

      @@boriskebede1343 awo yemiteyikihin tiyakewochi melisiligna

    • @user-uc3fu3fj7m
      @user-uc3fu3fj7m Před 3 měsíci

      ​@@Selina-rl6to😂አላህ አምላክ ነኝ ያለበትን አሳየኝ እና ላሳይህ?😂

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 Před rokem

    አንድ ጥያቄ ነበረኝ በሰንበት አለማዊ ትምህርት መማር ሠንበትን መሻር ነው??distance ልማር ፈልጌ ፈተናው ቅዳሜ እና እሁድ ነው ሚሰጠው በየ 4ወሩ እና መማር እችላለው ሀሣብ ሥጠኝ pleasss🙏

    • @abemelekabemi9406
      @abemelekabemi9406 Před rokem +1

      በሰንበት ስራ መስራትም ሆነ መማር ሰንበትን አይሽርም በሰንበትም በሌላዉም ቀን ክፉ መስራት ነዉ የማይፈቀደዉ

    • @abemelekabemi9406
      @abemelekabemi9406 Před rokem

      በሰንበት መማርም መስራትም ሰንበትን አይሽርም በሰንበትም በሌላዉም ቀን ሀጥያትን መስራት ነዉ የሚከለከለዉ እህቴ

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Před rokem

      ​@@abemelekabemi9406 ስራ የምን ስራ ነው ለምስሌ መልካም ስራ ካልሆነ ሌላ አይፈቀድም።

  • @ethopiaetho1141
    @ethopiaetho1141 Před rokem

    የድሮ ቪድዮከምትለቅለምንአዲስቪድዮአትለቅም

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Před rokem

      ድሮ ሆነ አሁን ደግመሺ ብትማሪም ሊቅ ትሆኝአለሺጂ አወድቂም ላልተማርነውም እየተማርን ነው እራስ ወዳዳ አትሁኝ

  • @amirmohammed3445
    @amirmohammed3445 Před 8 měsíci

    where do we find the author of the bible? christians whom they call gospels are ananymouse, to answer this Question they will come to the Quran that means they dont have answers.they always make burden of proof

  • @tko4438
    @tko4438 Před rokem +1

    በሰመእብ ልጁ ግነ አያደመጠ ነዉጀዋሉ ይፈረጀል ደሞ ይሰቃል😏

  • @user-fg8df4lf9h
    @user-fg8df4lf9h Před rokem

    የአቡን ይቱብ ንገሩኝ

  • @surafelfekede5706
    @surafelfekede5706 Před rokem +1

    "ሰው ሲወለድ ሙስሊም ሆኖ ነው የሚወለደው" የውሽት ጥግ 🤣🤣🤣This is nonsense for real

  • @hayatma1060
    @hayatma1060 Před rokem

    አብይ ፆም እንዴት ነው

  • @yaredakalukassa1559
    @yaredakalukassa1559 Před rokem

    አቡ ድሮ ቀረ🙄😁