ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ክፍል - 11 "ወደ አፍ የሚገባ አያረክስም" የሚለው ከምግብ ጋር አይገናኝም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 08. 2024
  • ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ክፍል 11 "ወደ አፍ የሚገባ አያረክስም" የሚለው ከምግብ ጋር አይገናኝም
    የግመል ሥጋ ይበላል ወተቱስ ይጠጣል ?
    ከግብጾችና ሌሎችም ጋር ያለን ልዩነት
    ሁሉንም በልቼ በኋላ እጠመቃለሁ ለሚሉ እና ሌሎችም በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Komentáře • 623

  • @tsionnigusse7667
    @tsionnigusse7667 Před 4 lety +46

    ውጪ ሀገርስ ያላቹት የምትከታተሉ ህእቶች ወንድሞች በዚህ መንገድ በኢንተርኔት ይሄን የመሰለ ትእምርት ትማራላቹ እጅግ በጣም እድለኛ ናቹ ግን በመምህራችን የሚሰጡ ትምእርቶች ሁሉ ኢትዮጵያ ዉስጥ መሰራጨት መሰማት አለበት እኔም ይሄን እድል አግኝቼ ከኢትዮጵያ መከታተሌ እጅግ በጣም እድለኛ ነኝ። ግን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢሰማው በጣም ደስ ይለኛል። መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት።

    • @nigistighebrezgabiher5092
      @nigistighebrezgabiher5092 Před 4 lety

      ልክ ነው ግን የሚሰማው በጣም ጥቂት ሰው ነው።

    • @genethabtezghi4078
      @genethabtezghi4078 Před 4 lety +1

      AaAaaaaaaav.
      Kalehiwet yasemaln

    • @geremew8763
      @geremew8763 Před 4 lety

      አሜን

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 Před 4 lety +1

      Tshion, በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው: ሁሉም ትህምህርት በማንኛውም መልኩ ለሁሉም ቢዳረስ በተለይም ለኦርቶዶክስ ተከታዮች በተገባ ነበር ብዙ መማር ስለሚቻል:: ነገር ግን ለሌላ ለማይረባ ነገር ሲሆን ነው እንጂ በተለይም እኛ የእምነቱ ተክታዮች ጋር በጣም ችግር አለ ተባብሮ ትምህርቱን ከማስፋፋት ይልቅ ሌሎች ጉዳዮችን ነው የምናስቀድመው ወይም የምንጎነጉነው ሌሎቹ በዚህ ይበልጡናል ያውም ባዶ ዳንስና ጭፈራ እየተቀባበሉ:: ስለዚህ ሁላችንም ሀላፊነት አለብን በተገኘው መንገድ ሁሉ ለምናቀውም ለሌሎችም በማሳወቅ ሼር በማድረግ:: እግዚአብሔር ይርዳን ሁሉም ቃሉን ሰምቶ እንዲፀናና እንዲድንም::

    • @zuzuamoir185
      @zuzuamoir185 Před 4 lety

      awo Mahbere Kidusan Tv ena EOTC tv mastelalef mejemer alebachew

  • @user-cl3qs1tn6z
    @user-cl3qs1tn6z Před 4 lety +76

    የተዋዶ ልጆች እኳን ለቀዳሚይ ሰማዕት ቅዱስ ኢስጢፋኖስ በሰላም አደረሳችሁ
    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደና መጡ እሸ እዳምጣለን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜዬ በጤና ያቆይልን

    • @user-pf9lr6gd8e
      @user-pf9lr6gd8e Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን
      እንኴን አብሮ አደረሰን 💚💛❤️

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 Před 4 lety

      Amen Amen Amen EnkoawnAbro a deresan . Enem 2te geze gemalwetet xaxechalw QanunMulu Hoden seyamegnan Nawyewalew ande salewek now ande geze damo Madame hodinyaxaral sitilagne Eshibeye xaxawu EgziabherYeqir yebalegne enji 😢😢🙏🙏🙏. Mr qelahiwote yasemalen enasegenlan 🙏.

    • @georgebejjani1769
      @georgebejjani1769 Před 4 lety

      Amen Amen Amen ekan Abro Aderesen 🙏🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 4 lety +1

    በእዉነት የኛ ዉድ መህምራችን ቃል ሕወይትን
    ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ
    ትስጥልንንን

  • @user-ur6yc1xg8v
    @user-ur6yc1xg8v Před 4 lety +12

    መምህራችን ቃለህይዎትን ያሠማልን የኛ እንቁ የተዋህዶ መምህራችን እረዢም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥልን ትምርተዎ ተሠምቶ አይጠገብም

  • @onelovetube2032
    @onelovetube2032 Před 4 lety +2

    "♥️ብትሰደቡ አትረክሱም
    ብትሰድቡ ትረክሳላቹ♥️"
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 Před 4 lety +14

    😭😭😭😭😭 አቤቱ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ ስለ ግመል ያስትማሩን መምህር ከወተት ጋራ የተንካካ ብዙዎች ምግባቸው እኮ ከግመል ወተት ነው ሚሰራው ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    .
    .
    .
    አረብ ሀገር ነው ያለሁት

    • @paolaavelar1928
      @paolaavelar1928 Před 4 lety

      Camil urine is also good to drink 🍸 for medicine. Nebiyu Mohammed said that.

  • @fantahnlemma1048
    @fantahnlemma1048 Před 4 lety +30

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የምፈልገው መልስ ነበር ምን እንደ ምል አላውቅም ብቻ እርሶን የመሰለ መምህር ስለሰጠን አምላክን አመሰግነዋለሁኝ እደለኛ ነን

  • @jemane5706
    @jemane5706 Před 4 lety +4

    መምህር አንዳንድ ሰዎች አውቀው ሰውን በጥያቂ ያደርቃሉ እያወቁ ነው መምህር እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @wexige2075
    @wexige2075 Před 4 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኛም እግዚአብሔር ኣምላክ ልቦና ያድለን!!!

  • @user-sx2co3oo8o
    @user-sx2co3oo8o Před 4 lety +1

    When I click on your channel I always learn two things first Amharic second my religion

  • @emabetdhaba4657
    @emabetdhaba4657 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ✝️🙏🙏

  • @hananh7131
    @hananh7131 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ከዝህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @kassubirhanu7137
    @kassubirhanu7137 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን !!! ቃለ-ህይወት ያሰማልን ለኛም በልቡናችን ያቆይልን መምህር ፡፡

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 Před 4 lety +1

    እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ለወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት አውቀነውም ሳናውቀውም የበላነው. እግዚአብሄር. ይቅር ይበለን አሜን ክቡር መምህሩ ወለተኪዳን ነኝ በጸሎቶት. ያቡኝ እውነት ነው አትብላ ከተባለ አትብላ ነው።
    ቃለሂወት ያሰማልን. መምህራን

  • @messmess4257
    @messmess4257 Před 4 lety +1

    ቃለሂወትያሰማልን መምህር ዶክተር ዘበነ በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 Před 4 lety +3

    አሜን ከንስሳ የምንለይ ልዬ ፈጥረት አይደለንም ነበር ለዛውም የፈጠራ ርያችንን ባህርይ መልክ መስለን ልዬ ፈጥረት ሆን ሳለ በራሳችን ፈቃድ ትዛዙን ተላለፈን ከነዚህ ነጮች ተረፈ አሳፋሪ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏❤ቃለህይወትን ያሰማልን ያቆይልን🙆🙏

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 Před 4 lety +1

    ተመስገን አምላኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖት በሥላሴዎች ይባረክ" የመጸሐፍ ቅዱስን እረቂቅ ሚስጥሩን ዝርዝር አድርገው ሰለ ሚያስተምሩን በእውነት የዘመናችን ሀዋርያ አባታችን" እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e Před 4 lety

    እሽ አባታችን በዕዉነት ግሩም ድንቅ ነዉ ሚስጥሩ እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሄር የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሠገነ ይሁን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜንንን💒✟💒✟💒🙏🙏

  • @genettadesse3907
    @genettadesse3907 Před 4 lety

    መምህራችን፣ መልካም ወንድማችን የቅድስት ተዋህዶ ጠበቃ አገልግሎትዎትን ይባርክ በብዙ ህዝበ ክርስቲያኑ ሀይማኖታቸውን እንዲያፀኑ በባእድ ሀገር ላሉ እንዲያገለግሉ እግዚአብሔር የሾምዎት ነዎት። እባክዎ የብዙ የተዋህዶ መፃህፍት እንዲሁ የምንፍቅናን ትምህርት መርምረው እንደተረዱ እንዲሁ "የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን"ን መልእክት መርምረው ለራስዎትም ለህዝቡም አሳውቁ።

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před 4 lety

    kale hewet yesemalen le
    Abatachen Amen

  • @meryemkavas2428
    @meryemkavas2428 Před 4 lety

    Amen amen amen kalehwt yasemalen

  • @sarahmariam7987
    @sarahmariam7987 Před 4 lety

    Amen kale hiwat yasemalen mamehr!

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 Před 3 lety

    amen kale hiwetn yasemalin

  • @genetyemaryamlji3665
    @genetyemaryamlji3665 Před 4 lety

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln

  • @zofann2505
    @zofann2505 Před 4 lety

    Kale hiwot yasemalin Amen Amen Amen

  • @demissieayele7702
    @demissieayele7702 Před 4 lety

    Kale hiwot yasemalen Memhir .

  • @dontwoorybehappy8865
    @dontwoorybehappy8865 Před 4 lety

    Amen kale Hewet yasemalen

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 Před 4 lety

    amen amen amen kalewiwet yasemaln

  • @user-cb5tj9yo7i
    @user-cb5tj9yo7i Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiywot yasemalin

  • @helenzewede3802
    @helenzewede3802 Před 4 lety

    Kale hiwot yasemaline!

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ የአገልግሎት ዘመንዋትን ያርዝምልን

  • @messikassa2297
    @messikassa2297 Před 4 lety

    Amen!!!
    Kale hiwot yasemalegn
    E/hr yimesgen erson yeseten❤💌

  • @nigstiaraya2856
    @nigstiaraya2856 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale shower yasemalni

  • @merhawitembaye7473
    @merhawitembaye7473 Před 4 lety

    Kale hiwot yasemaln memhrachin 🙏💛💛❤️❤️❤️🙏🙏💛🙏

  • @shewasamuel530
    @shewasamuel530 Před 4 lety

    Kale hiwet yasemalen memeher

  • @kidistkahsai6266
    @kidistkahsai6266 Před 3 lety

    Amen Thanks we Love it your progrsm

  • @assihailu3505
    @assihailu3505 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwetn yasemalen memheracin

  • @taemoyedingilmaryam2965

    Amen kale hiwet yasemalin

  • @bettybpower9912
    @bettybpower9912 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiweti yasemalen memehrachin

  • @saratamerat
    @saratamerat Před 4 lety

    Amen qale heyewet yasemalen

  • @shewagetgoshime1462
    @shewagetgoshime1462 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hewateyasmaren mamherhen

  • @redaitnegatu2145
    @redaitnegatu2145 Před 4 lety

    Amen kale hiwote yasemalen mengiste semayaten yawerselen🙏🏻

  • @merhawitbeyene5920
    @merhawitbeyene5920 Před 4 lety

    Amen amen amen kala hewat yasemalin

  • @zelalembekele9490
    @zelalembekele9490 Před 4 lety

    Amen Qale hiwet yasamalen

  • @mesfunazmera9598
    @mesfunazmera9598 Před 4 lety

    Kale hiwet yasemalin

  • @rozinarozina6312
    @rozinarozina6312 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hiwete yasemawote memeher ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @alemabebe1795
    @alemabebe1795 Před 4 lety

    Thank you. Kale Hiwot yasemalen 🙏. Amen.

  • @hanayemariam197
    @hanayemariam197 Před 4 lety

    Kale hiwot yesemalen be edme be tsiga yetbklen 🙏

  • @hiermontesfaldet4834
    @hiermontesfaldet4834 Před 4 lety

    Kale hiwet yasemaln

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety

    Egziabher yestilen Memeherachin

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 Před 4 lety

    መምህራችን የተዋሕዶ እንቁ አርበኛ ጀግና እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብ እና ፀጋ ያብዛለዎት ሺ አመት ኑርልን ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንኳን አደርሳችሁ ለስማዕት ቅዱስ እስጢፍኖስ ወራአዊ ባዓል አደርሳችሁ አዎ እዉነት ነዉ መምሕራችን ጫማ ማወለቅ ለግብፀ ነወር ነዉ እኛ ኢትዮጵያ አዉለቀን ሰገባ በጣም ይገርማሉ እር ሰንቱ እምዬ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኖር

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te Před 4 lety

    Amen Amen Amen Kale hiowte yasemalen abatachin

  • @aschalechderbe8971
    @aschalechderbe8971 Před 4 lety

    Kale hiwet yesmalena Amennnnn amennnnn amennnnn

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg Před 4 lety

    Amen amen kale hiwet yasemalln egziyabher edme ena tena abzto ystlln memhr

  • @nebaytteklay6469
    @nebaytteklay6469 Před 4 lety +1

    Kale Hiwotn yasmalin memher

  • @simachewyaregal9738
    @simachewyaregal9738 Před 4 lety

    Egziyabher edmena tsegawun yabzaliwot

  • @yafettilaye2026
    @yafettilaye2026 Před 4 lety

    The best of the best sebeket

  • @baringohabtemariam4352

    God be with U

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Qaleheywet yasemalin memeher

  • @mimimaki5116
    @mimimaki5116 Před 4 lety

    Kale hiwet yasemalen memeheracen enamesegnalen

  • @erimaraeriman5161
    @erimaraeriman5161 Před 4 lety

    Kale hiwet yasemalnn memhrachin yebereket zemenun yarezmlacheww

  • @shawuutola2749
    @shawuutola2749 Před 4 lety

    Amen Amen Amen yehuni Yederegiln

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj Před 4 lety

    #የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆናችን ልንኮራ ይገባል መታደል ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይባርኮት በእውነት ጸጋው ያብዛሎት መምህር😍😍❤ተወዳጅ ኖት

  • @negasedaba7501
    @negasedaba7501 Před 4 lety

    Amen amen amen qale hiwot yasemalin

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 Před 4 lety

    Kale hiwetn yasemaln betam yemfelgew tyake temelsolgnal kale hiwetn yasemaln memhr🙏

  • @ferehewtmakeda1723
    @ferehewtmakeda1723 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memeher rejem edemana tana yesetelen

  • @AaaBbb-ts8dt
    @AaaBbb-ts8dt Před 4 lety +1

    Amen. Amen. Amen

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልኝ
    መምህር በጣም አስተማሪ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኑሁን ይባርክልን ።🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @eyerusalembisrat8944
    @eyerusalembisrat8944 Před 4 lety

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemalna Memhrachin Egzabhir Bedmi Ytebkln abatachin🙏🙏🙏

  • @tigistweyessa7092
    @tigistweyessa7092 Před 4 lety +3

    God blesse you Memehr Dr zebene!!! Thank you very much!!!

  • @fitsumabadi8359
    @fitsumabadi8359 Před 4 lety

    Thank you amen amen Abona gale hiwet yesmalana

  • @abezor
    @abezor Před 4 lety

    Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen Abatach🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Menke_24_gut
    @Menke_24_gut Před 4 lety

    Amen
    Amen
    Amen kale hiwot yasemalin Abatachin🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tigstethio4122
    @tigstethio4122 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln memhrachin edme ena tena ystln tegawn yabzalot

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 4 lety

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen memerachn Egezabehar edeme ne tena yesteln 🙏🙏🙏🙏

  • @eywrsalemalefomdesta6252

    Amen amen kale hiweta yesemelaene edaemyi yesatelaen Egezeyabehern yetaebekalen

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 Před 4 lety

    Amen egzhabhrye yesetelen kale eyweten yasmalen memherachen!!!

  • @eldamenjoel467
    @eldamenjoel467 Před 4 lety

    Amen memherachen kale hewot yasemalen hegun endentebk Egzabher yerdan Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @hanayellow6478
    @hanayellow6478 Před 4 lety

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r Před 4 lety

    ቃል ህይወትን ያሰማልን አባ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አባ።

  • @robelhabte1813
    @robelhabte1813 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin 🥺🥺🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇷

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 Před 4 lety

    Me.herachi Dr. Zebene kale hiwet yasemaln

  • @romanzerea7159
    @romanzerea7159 Před 4 lety

    ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @degoli.selemun1231
    @degoli.selemun1231 Před 4 lety

    Amen qalewiwet yesmalna memhrachn ♥️💚💚🙏🙏🙏

  • @AliAli-mz5bg
    @AliAli-mz5bg Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @adistube283
    @adistube283 Před 4 lety

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @simegnhaile2843
    @simegnhaile2843 Před 4 lety

    Thanks 🙏

  • @samsonfekadu5077
    @samsonfekadu5077 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።አሜን

  • @user-vo9ud5nv4k
    @user-vo9ud5nv4k Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    በእድሜ በጥና ይጥብቅልን የአገልግሎት ዝመነ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክልን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 Před 4 lety +3

    ስላም መምህራችን በእውነት የማናውቀውን ሁሉ በየእለቱ ስለሚያሳውቁን እድሜ እረጅም ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን።

  • @mizangezehan529
    @mizangezehan529 Před 4 lety

    amen Amen Amen kale hiwet yasemalen egzhaber amilak erejime edeme ketena gare yistelen

  • @fikirteberhetedla1913
    @fikirteberhetedla1913 Před 4 lety

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን.

  • @aklesiyatube7732
    @aklesiyatube7732 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባርኮት መምህራችን

  • @user-co4kl9qz5b
    @user-co4kl9qz5b Před 4 lety +2

    አሜን፫፡ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት !!

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hewot yasemalen memehrachin ergem edme ke tenagar yistlen enamsgnalen betam

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SamsungSamsung-nu6hx
    @SamsungSamsung-nu6hx Před 4 lety +2

    እኔ እስካሁን ሳላውቅ የግመልስጋ በልቻለሁ ወተቱንም ጠጥቻለሁ ካሁን በኋላግን አልበላም ላለፈው ሀፂያቴምን ይብቃኝ እግዚአብሄር በሰላም ከስደት ወደተቀደሰችው ሀገሬ ፈቃዱሁኖ የተሰደድኩበትን ሀሳቤንአሳክቶልኝ ስመለስ ተጠምቄ ንስሀ መግባት እችላለሁ ወይ

  • @salam1297
    @salam1297 Před 4 lety +1

    እናመሠግናለን መምህር

  • @user-zm7jf6th5y
    @user-zm7jf6th5y Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን