ያላያችሁት! || ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርባምንጭ የገጠማቸው || ሽማግሌዎች ወደ ‘ፋኖ’ ለእርቅ ወይስ ለትግል? || በጽንፈኞች የተገደሉት የስራ ሃላፊ Live

Sdílet
Vložit

Komentáře • 122

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +16

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ወደፊትም እንዲመሩን እናስገድዶታለን ጀግናችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄

  • @user-ko6oe5rb2j
    @user-ko6oe5rb2j Před 6 dny +29

    እውነተኛውና ቁርጥ የኢትዮጵያ ድንቅ መሪ ጠቅላያችን ዐቢይ ለዘላለም ኑርልን።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +16

    የሙስሊም ጠላት የሆነዉን ገዳይ ፋኖ ከምድረ ገጽ ያጥፋልን አላህ 🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +22

    አብቹን ሚሊዮኖች የምንወደዉ እንዳለን በአርባምንጭ አሳይተናል ጠላት እርር ድብን ☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +10

    አለን አለን አለን ለዉዲቷ ኢትዮጵያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +12

    አርባምንጭ የፍቅር አገር ☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄☘️💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 5 dny +6

    እግዚአብሄ ሆይ ኢትዮጵያ አስባት ሰላም ፍቅር አድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +14

    ሰይጣኑ ዳንኤል በቀለ
    እሰይ እሰይ ተነቀለ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 5 dny +8

    Amen 🙏🙏🙏🙏 ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +9

    አብቹ ፍቅር ነዉ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +9

    አቤቶኪቻዉ አንበሳዉ የመከላከያ አባል አለን ካንተ ጋር 🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄☘️🌿🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 Před 5 dny +4

    አቤ አለን ለእምዬ ኢትዮጵያ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +8

    ከአብቹጋር ወደፊት ብቻ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Před 5 dny +4

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 5 dny +4

    አሜን አቤ አንደበታችንን ፈጣሪ ይጠብቅ፣
    ለህፃኑ ልጅ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +6

    አርባምንጭ 🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄

  • @atd605
    @atd605 Před 6 dny +11

    Unlike the sad and desperate diaspora 120 million Ethiopians love Abbichu ❤️ ❤🎉🎉❤

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax Před 5 dny

      😂😂😂😂😂 Loves criminals

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před 5 dny +4

    ሰላም አቤአቤ ሰላማቹ ይብዛ ህፃኑ አላህ በጥበብ ያሳድገው አርባሚጮች ተባረኩ እግዳ አክባሪ ተባረኩ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +4

    ለ ሸዋ ቀና 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @nigatugoba2210
    @nigatugoba2210 Před 6 dny +6

    አለን አለን።

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 Před 6 dny +4

    ዋው,,,, አቤ በጣም ነው ያማረብህ ከመስቀያው ነው። 🎉🎉🎉 አበባ በተነናል።🎉🎉🎉🎉 ደረጀ ከማ . ኢትዮጵያ

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 Před 6 dny +6

    Very beautiful you deserve it 💚💛❤️🙏

  • @andargetaye9189
    @andargetaye9189 Před 5 dny +2

    እኛም አለን ለኢትዮጵያ

  • @garedewlebecha7155
    @garedewlebecha7155 Před 5 dny +2

    አለን አለን..........

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 Před 6 dny +3

    Tekekel Biny from Liverpool 🎉

  • @ejegayehuyeshitela9038
    @ejegayehuyeshitela9038 Před 5 dny +2

    Selam selamachihu yibza🎉🎉🎉

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před 5 dny +2

    ለሰዎች ጥሩውን እንጂ ጥፋትን አንመኝ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp Před 6 dny +7

    አንድ መሞቻዉ የተቃረበ ፅንፈኛችን ብቻዉን ተቀላቅሎ የሚያመጣዉ ለዉጥ የለም ቢያንስ ወታደር ይዞ ተቀላቀለ ቢሉ ይገርመኝ ነበር

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +4

    አብቹ ስለሰብአዊመብት ሴራ የተናገረዉ ቀጣይ ተመራጭም እንደ ዳንኤል በቀለ መርጦ አልቃሽ እንዳይሆን ማሳሰቢያ ለመስጠት ነዉ ሴትዮዋም እስካለች ድረስ ለእዉነት እንድትሰራ እኛም እናሳስባታለን ግን ኢትዮጵያዊ የሆነ ሰዉ ቢሾምልን ነዉ የሚበጀን

    • @holyjustice1
      @holyjustice1 Před 5 dny

      ከነፍሰ በላው ብልት ቆራጭ ጋላ ይሾምልህ?

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +4

    ቡታጅራ 🎄☘️🌿☘️🍀☘️🎄☘️🌿☘️🍀☘️🎄☘️🌿☘️🍀☘️🎄☘️🌿☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @seyoumlegesse5032
    @seyoumlegesse5032 Před 5 dny

    አለን አለን ለኢትዮጵያ

  • @AmanuelAbdissa-cm8bz
    @AmanuelAbdissa-cm8bz Před 5 dny +2

    obbo selam selam
    Geta Yitabiki Gashe

  • @tekalignzerihun6178
    @tekalignzerihun6178 Před 5 dny +1

    አ ለ ን ለ ኢትዮጵያ

  • @kidusyohannes1444
    @kidusyohannes1444 Před 5 dny +2

    ወንድሜ አቤ ሰላም ❤🎉

  • @Zynap550-w9h
    @Zynap550-w9h Před 5 dny +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před 5 dny +3

    እየሰራን ሀገር እንለውጥ

  • @hananengida3978
    @hananengida3978 Před 5 dny +1

    ያምራል❤❤❤❤

  • @edereje1580
    @edereje1580 Před 5 dny +3

    Alen Le Ethiopia.

  • @atd605
    @atd605 Před 6 dny +1

    Good ridence Fanno Daniel

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 Před 5 dny +1

    Keber le Mekelakeya Serawitachen Ethiopia lezelalem Tenur

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt Před 5 dny

    አቤ በርታ

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 Před 5 dny +1

    Keber le Dr.Abey Ahemed Amerar.

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Před 5 dny +1

    Selamehi yebeza abe

  • @tarikumamo287
    @tarikumamo287 Před 5 dny

    ❤❤❤

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Před 5 dny

    የተባረከ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይገባዋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @solomontessema1626
    @solomontessema1626 Před 5 dny +2

    Alen

  • @bermejigemechu8415
    @bermejigemechu8415 Před 5 dny

    Smart Tie

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 Před 5 dny +1

    100% human rights must be independent from the government and from out side power

  • @user-pn4lc2vh3p
    @user-pn4lc2vh3p Před 5 dny

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ le dareki

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před 5 dny +1

    ወይኔ ለልጆቻችንን ማስተማር እንኳን በለገራችን አቃተን ጌታሆይ ቶሎ ድረስልን ተው የውጮቹ እግዚአብሔር ይመጣል ዝም አይልም ከመጣ ማንም አያቆመውም

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 Před 5 dny +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigistYelfasew
    @TigistYelfasew Před 4 dny

    🎉🎉🎉🎉

  • @HabtamuFeyisa-jc5jr
    @HabtamuFeyisa-jc5jr Před 5 dny +2

    አቤ የልቤ እውነተኛ የኢንፎርሜሽን ምንጫችን ነህ በጣም ነው ማደንቅህ እንደው አብዬ ትንሽ ቅር የሚለኝን ነገር ትንሽ ሰአቱ ባይረዝም እና ስልክ ምታስገባውን ሰው ውስን ብታደርገው የሚል አስተያየት አለኝ ከታላቅ አክብሮት ጋር ወንድሜ

  • @gebreluasol3158
    @gebreluasol3158 Před 6 dny +3

    ወንድሜ - እንደኔ መንግስት በአማራ ክልል መንግስት ወረድ ብሎ ራሱን ቢፈትሽ'? በተለይ በጎንደር፣ ህዝቡን ያማረሩት ሌቦች በየክፍለከተማ ጽ/ቤቶች ውስጥ በመንግስት እና በ ጎረምሶቹ ጥበቃ እየተደረገላቸው አሁንም ህዝቡን ያሰቃዩታል። ለመንግስት አቤት ካልክ- በፋኖ ያስመቱኻል፣ ፋኖን ልሞክር ካልክ በመንግስት እስር ውስጥ ይከቱኻል!! መንግስት ወረድ ብሎ ራሱን ይፈትሽ!!

  • @abebawofcarlotte
    @abebawofcarlotte Před 5 dny

    ቡታጅራወች: ይመቻችሁ!!!

  • @abutaye892
    @abutaye892 Před 6 dny +3

    አቤረታ እባክህ አታድክመን። ሰብአዊ መብት ስም ብቻ ነው ። ተስፋ አታድርገው። መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ ነው።

    • @Anjulo959
      @Anjulo959 Před 5 dny

      absolutely ✅️. ቃሉ ሰለሚያምር (ስብዓዊ ስብዐዊነት. ሰዋዊ..humane, humanity.....) ደስ ሎት ነው። የነፈሰበት የስብስቴ ዘመን ኢህአፓ ታጋይ አይደል? የዛሬው ዓለም የሱን ትላንት መስሎት እየወጣ ይዐባርቃል። ዳሩ ለአገራችን አበሳ የሆኑት እንዲህ ዓይነቱ ሽማግሌዎችና ጡረተኞች ናቸው። ምቀኞች በሌላ ሰው ዕድሜ መኖር የሚፈልጉ

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Před 5 dny +1

    🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom6153 Před 5 dny

    Alen for Ethiopia

  • @user-os1vg2ky7l
    @user-os1vg2ky7l Před 5 dny

    Nurelen egnam alen❤ Selam lehagerachin

  • @maklit.yordanos3760
    @maklit.yordanos3760 Před 5 dny +1

    Hi Abe Tokichew selam nah

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Před 6 dny +1

    💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤

  • @ganethguta6622
    @ganethguta6622 Před 5 dny

    👍🏻👍🏻🥰🥰🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wubshetmulugeta6519
    @wubshetmulugeta6519 Před 5 dny +1

    አርባ ምንጬ እውነተኛ ኢትዮጰያዊነት መገለጫ ከሴራ ከተንኮል ነጻ ሆኖ ያሳየ ህዝብ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 Před 5 dny +1

    አላና😮😮😮🎉🎉🎉❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🥀🥀🌹🌹💪💪🙏👌

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 Před 5 dny

    ❤🇪🇹💐🇪🇹🌼🇪🇹🌻🇪🇹🌺🇪🇹🌷🇪🇹🎉🇪🇹❤

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal Před 5 dny

    👉አቤዋ፥ ነጭ ሸሚዝ ስትለብስ ከላዩ ላይ ጠቆር ያለ ወይም ሌላ ድብ ያለ ከለር ጃኬት /ኮት ደረብ አድርግበት። ምክንያቱም ከካሜራ ጋር የፊታችን ገጽታና ነጭ አይስማሙም። ይበልጥ የካሜራ ባለሙያ ጠይቅ።

  • @atd605
    @atd605 Před 6 dny +1

    They are not students they are arming tplf leftovers and fannos! Why do fannos wsnt to come from amhara to addis❤❤❤❤great job my ormo protectors! 45:27 !❤❤❤

  • @ermias2859
    @ermias2859 Před 5 dny

    Negade

  • @user-pq9wu1li6s
    @user-pq9wu1li6s Před 5 dny

    አቤ ረታ እግዚሀብሄር ይስጥህ ሌሎቻችሁ ግን ፍፁም አድሏዊ የሆነ ድጋፍ ነው ያላችሁ ምክንያቱም እዚህ ቤት ከአቤ ቶክቻው እና ከአቤ ረታ ውጪ መንግስትን ፍፁም ቅዱስ የማድረግ ነገር አለ

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Před 6 dny +1

    አቤ እባክህ እባክህ ሠዐት ያዝ ለደዋዮችህ ። እንድ እይነት ሰዎች ሁል ግዜ?

  • @SurprisedBakedBread-pb5ip

    ህጣንልጅ ቦለቲካአታሣይ

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Před 5 dny +2

    እውነተኛ መሬ ኢትዬጰያን ከፍ ያሳየ መሬ አሁንም ባንዳ ተቃጠል ምርጫች አቦቹ ብቻ ነው

  • @yisaksultan9124
    @yisaksultan9124 Před 5 dny

    yisehak....addis.abab.bara

  • @muhidinsiraj2774
    @muhidinsiraj2774 Před 5 dny +1

    አረ አቤ አበዛሀው! 2 ሰዓት ሙሉ ማን ቁጭ ብሎ ያዳምጥሃል? ሀሳብህን ሰብሰብ አድርገህ 1 ሰዓት ውስጥ ለመጨረስ ሞክር። That's the effective way to breach infos!

  • @endalewami7099
    @endalewami7099 Před 5 dny

    አቤ ቶክ ETV branch ይመስላል ያለነው😅

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před 5 dny

    35:19 Dr Daniel's salary is being paid by another country or some fund from somewhere!? Could be!

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703 Před 5 dny

    የአማራ ብሄርተኛ አዲስ ስለሆነ ሁሉም ነገራቸው ቅጥ የለውም

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 Před 5 dny

    Ande ande sewoche atesadebu bakachehu yehe Programm hasab mesecha new oke.

  • @user-dn4bn8sn5d
    @user-dn4bn8sn5d Před 6 dny

    አቤ.
    የተፃፈ ከማንበብ
    ይሻላል ዉስጣዊ ግብ ግብ

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před 5 dny

    ኸረ ተው ወንድምን መግደል ኸረ ይቁም የርስ በርስ እልቂት ኢትዮጵያ ባህሏ ይህ አይደለም እግዚአብሔርን ስለምንፈራ ህዝብን ማሰቃየት ምን ያደርጋል ህዝብን መከራ አብዝተንበት እንለውጣለን ውጭ ያላችሁ እባካችሁ ተመከሩ ብትመጡም ባዶ ምድር ምን ያደርጋል?

  • @baqalesagni3505
    @baqalesagni3505 Před 6 dny

    ተማሪዎቸ አይደሉም አቤ

  • @zedluke525
    @zedluke525 Před 5 dny

    አቤ ረታ አንድ መንገድ ብቻ ነው ያየኸው ሰብአዊ መብቶች የሚሰሩትን ሰብአዊ መብቶች መሰሉኝ አፍሪካ አገሮችን የጌ መብት ይከበር እያሉ እርዳታ እየከለከሩ በአፍሪካዊያን የሚጫወቱት

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 Před 5 dny

    አቤ? ባለፈው አሜሪካ ውስጥ በተፈጠረው ተቃውሞ የአሜሪካን መንግስት የወሰደውን የኃይል እርምጃ እናስታወስ። አሜሪካ ራሷ ከሁለቱ ፓርቲዎች ዉጪ ማን ይመረጣል?የአሜሪካ ፓለቲካ አካታች አይደለም ። ግን ዲሞክራት ተብለው ይጠቀሳሉ ግን አይሉም ።

  • @demsachewseyoum151
    @demsachewseyoum151 Před 5 dny

    ab eendde

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před 6 dny

    በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ እንጂ በሽምግልናህ አይልም አትሳሳት ! አቤ እንትን !!😂😂

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Před 5 dny

    ብልፅግና የራሱን አመራር እንኳን የማይጠብቅ ደካማ መንግስት

  • @alemayehuguadie2449
    @alemayehuguadie2449 Před 6 dny

    😂

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 dny +1

    ያዛዉንቶች ክበብ የነገዱ ክበብ

  • @muketarsiraj6939
    @muketarsiraj6939 Před 6 dny +1

    እየፈራ ነው

  • @tewabechmeconen1911
    @tewabechmeconen1911 Před 6 dny +4

    ዲክታተርነት ብተለይ ኢትዮጵያ ግን ያስፈልጋታል
    ምክንያቱም ዶክተር አብይ በዲሞክራሲ እሰራለሁ ብሎ ነው እንደዚህ ጋጥ ወጥ የሆኑ ወያኔ ያሳደጋቸው ነው እንዲህ ኢትዮጵያንን የሚያምሶት
    ስለዚህ ኢትዮጵያ ብዙ ይቀረናል ስለዚህ ኢትዮጵያ ዲክታተር መሪ ነው የሚያስፈልጋት

    • @ae7936
      @ae7936 Před 5 dny

      እረ ምድነው የምትቀባጥረው አንተ ትልቅ ባለጌ የህዋት ቡችላ ነህ

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 Před 6 dny

    Mendenew Daniel le Ethiopia yeseraw Abe gegema neh beka . Daniel is toxic for Ethiopia. Why do you say he is good?

  • @solomonfulasa1390
    @solomonfulasa1390 Před 6 dny

    ከረባት ፋብሪካ እላይህ ላይ ቢገነባም ለሞላርህ እንደሆን እንጂ .......

  • @AaAa-gm3rb
    @AaAa-gm3rb Před 4 dny

    አንተ አጋንት አፈር ብላ በአማራ ህዝብ ላይ ለምታደርጉት የዘር ማጥፋት አንተም መሰሎችህም በቅርቡ ለ ህግ ትቀርባላችሁ ኢንሻአላህ

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 Před 6 dny +1

    Gegema neh

  • @Anjulo959
    @Anjulo959 Před 5 dny

    አቤ ረታ፡ አለሁ ለማለት ከሆነ የምታወራው ሰምተንሀል። የብዐዊ መብት ሳይንሳዊ ትንተናህን ለራስህ አርገው or keep it in your old cabin box. the world has moved on. the hegemonic political rule/class has taken over and domineering the world. the human rights institution you know in your hey days is no more operational now, its rather a proxy institution. think of Gaza, Libya, Iraq...so and so forth. እና አትድከም ወንድሜ፡ ጊዜውን የማይመጥን እያመጣችሁ አታድክሙን። PM Abiye is absolutely right on that. ሽማግሌዎች የዕረፍተ ጊዜያችሁን አጣጥሙ..እኔ እያጣጣምኩ ነው።

  • @starsportimporter6776
    @starsportimporter6776 Před 6 dny +3

    መንግስት እንዳንተ የፌስቡክ ለወሬኖች ግን ይከፍላል ።

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 Před 6 dny +3

      ከመፃፍህ በፊት ፊደል አጣጣል ተማር

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t Před 5 dny

    አብይ አህመድን ከልቤ እደግፈዋለሁ፣ ሆኖም በመቶ የሚቆጠሩ ተማሪዎች ሲታገቱ ለምን ወጥቶ አያወግዝም? በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ለምን አይጽፍም? ፓስፓርት ታተመ ብሎ መግለጫ ያወጣ የለም እንዴ? ከህዝብ ጋር ሆድና ጀርባ እያደረገው የመጣው ይኸው ግዴለሽነት ነው።

    • @merimeri530
      @merimeri530 Před 5 dny +3

      የሚገርመው ሁሌ ምኞታችሁን የምትናገሩ ሰዎች አብይ በሄደበት ሁሉ ህዝቡ በሚገርም ሁኔታ ፍቅሩን ሲገልፅ እያየን ነው ስለየትኛው ህዝብ ነው የምትነግሩን ? ሲሳሳት ማረም መልካም ነው እውሸት መቀባጠር ግን ነውር ነው

  • @Hagere739
    @Hagere739 Před 6 dny +1

    አቢይ እውር ይሆኖል 2 እግሩ ይቆረጣል አሜን በሉ

  • @TtTt-vq5ei
    @TtTt-vq5ei Před 6 dny +1

    ❤❤❤

  • @Zynap550-w9h
    @Zynap550-w9h Před 5 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉