ከእገታው ጀርባ ማን አለ?// ሀገርን ለማፍረስ ወይስ?// ውሸትን ሳታላምጡ አትዋጡ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 172

  • @salamsselmon1621
    @salamsselmon1621 Před 25 dny +20

    አቤ እህቴ ስወድሽ እንኮን መጣችሁ ስዩሜ ወድሜ እዴትናችሁ ኢትዮጵያውያን ስወዳችሁ እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት ያብዛልን አንድ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤

  • @tikikilgenna2609
    @tikikilgenna2609 Před 25 dny +27

    ስዬ እባክህ በአቤ ቶክቻው አስተባባሪነት የግል ሶሻል ሚዲያዎችን የመሸለም ዘመቻ እንዲካሄድ አድርገን ህዝብ እንዲመርጥና ስለእውነት ለአገር የሰሩ የሚዲያ ሰዎች የሚገባቸውን ክብርና እውቅና እንዲያገኙ በማድረግ ሸላሚ ህዝብ እንጂ በቲፎዞ አለመሆኑን የሚያሳይበት እድል ይመቻች።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 25 dny +9

    ተመልከት አላማህን
    ተከተለዉ መሪህን
    ጀግናዉ አብቹን
    💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 Před 25 dny +17

    የእናት ሀገር ፍቅር ፣ የላቀ እውቀት፣ የዓለምን ሁኔታ በአግባቡ በመገንዘብ ማህበረሰብን ለማንቃት የሚከፈል መስዋእትነት፣ ጨዋታ አዋቂነት የሀቅና ሳቅ አቅራቢዎች መለያ ምልክት። ስዬ ፣ አቤ ክብረት ይስጥልን። ፍቅርና አክብሮቴ ይድረሳቹ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 25 dny +7

    ስዬ አይዞን እነ አቤቶኪቻዉ እነደሱ ከዉጭ በቅርቡ ሲመጡ እንደባለፈዉ በህብረት ትሸለማላችሁ አንበሳችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @fikerbetel8645
    @fikerbetel8645 Před 25 dny +13

    አርአያ ተስፋ ማሪያም ❤ለምን አናየውም ?የት ነው? በጤና ነው የጠፋው?

    • @esewoketama9052
      @esewoketama9052 Před 25 dny

      አርአያ አኩርፏል መንግስት ከህወሀት ጋር ታርቋል ህወሀትም የፓርቲ ህልውናው ተመልሶለታል እነ አርአያ ስጋት ላይ ጥሏቸዋል መንግስት ክዷቸዋል።አቤም እፈራላታለሁ ወያኔ ቂመኛ ነው ከዚ በፊትም አምልጣ ነው የመጣችው አሁንም ትውልድ ሀገሯን ማየት ስጋት ውስጥ ናት ግን ጀግናና ቆንጆ ጎበዝ ታጋይ ሀቀኛ ጋዜጠኛ ነች እወዳታለሁ በጣም።

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Před 25 dny +8

    አላህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቃት

  • @AbdulkerimAbdulkerim-bk9lz

    ስዩ በጣም ጉበዝና ጥሩ ተንታኝ ነህ ሀገር ወዳጅ ምርጥ ኢትዮጵያ ነህ አንተ ምንም ሽልማት ቢስጥህ ባይስጥህ ሀገር ወዳድ በሙሉ ላንተ ሽልማት ነው በርታ ወንድሚ

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 Před 25 dny +6

    አቤ እና ስዬ ደስ ስትሉ ፕሮግራማችሁ ፀዴ ነው 🙏🙏🙏

  • @abeyeyemera2345
    @abeyeyemera2345 Před 25 dny +1

    ልብ ያለው ልብ ይበል !! ስዩም ተባረክ ዘርህ ይባረክ አቦ ቃል አጣሁ አንተን የወለዱ ምንኛ የተባርኩ ናቸው።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 25 dny +3

    እናመሰግናለን በርቱልን፣ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!!!

  • @mussahussein4143
    @mussahussein4143 Před 25 dny +5

    ስዬ ሀገርህን በደምብ ትወዳለህ። ነጻ ውይይት ላይ "የሲአይ ኤ ሴራ" በሚል ሰሞኑ የተነተንከው በጣም ሀሪፍ ነው። የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም በተመለከተ Geopolitics የምትተነተንበትን ስራ ያንተ Focus ብታደርገው ጥሩ ነው።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 25 dny +5

    ስዩሜ ❤❤❤አቤ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ከእናተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedfadlu-rahman9954
    @mohammedfadlu-rahman9954 Před 25 dny +2

    Mr Tsemo talk about the Mou between SOMALILAND REPUBLIC and Ethiopia, and how SOMALILAND gained its independent in 1960 before the somalia mughdisho.

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 25 dny +4

    ስዬና አበበች ካህሣይ አገራችን የክፉ ቀን ምርጥ ሰዎች ናችሁ

  • @dadhibekele7417
    @dadhibekele7417 Před 25 dny +4

    አቤ እና ስዬ ተባረኩልን። አርብን እድትናፈቅ ስላደረጋቹ

  • @yibeltalmanaye1284
    @yibeltalmanaye1284 Před 25 dny +6

    ❤❤❤❤❤❤❤ ወንድ የእናትህ ልጅ አንበሳ።

  • @berekete3029
    @berekete3029 Před 25 dny +1

    Anyone that loves Ethiopia is a friend of mine, Good work Seye!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 25 dny +3

    ጀግናዉ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያችን የቁርጥቀን አገር ወዳድ ታታሪ አለም ያደነቀዉ አለም የሚመኘዉ እንቁ መሪያችን ሚሊዮኖች ይወዱሀል አላህ ከክፉ ይጠብቅህ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic Před 25 dny +6

    ስዬ አበሳው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @african-2000
    @african-2000 Před 25 dny +2

    God bless #PM #ABIY ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Před 25 dny +5

    አብዬ ስዪሜ እባካችሁ በተለያየ ቐንቐ እንዲተላለፍ ብታረጉት ይህንን ትንታኔ እንዴት እንደቀረባቸዉ በጣም ነዉ የሚሰማኝ በርቱ

    • @tamrattaye3465
      @tamrattaye3465 Před 25 dny

      ችግር በፈለጉት ቋንቋ ቢያወሩ ከካድሬና ከዘረኛ ኦሮሞማ በቀር ማንም አያምናቸውም እውነቱን የሚኖረው በስቃይና በችግር የሚሰቃየው የሚያዉቀው ምሬት ላይ ያለው ህዝብ ነው

    • @fredjean4506
      @fredjean4506 Před 24 dny

      @@tamrattaye3465 ስለችግር አልተወራም በደንብ አዳምጥ ይህ ሁሉ ትርምስና ችግር ሀገራችንን ወደ መከራ መክተት ነዉ አላማቸዉ ይህንን ነዉ የገለጠዉ

  • @girmahunde6342
    @girmahunde6342 Před 25 dny +3

    የቁርጥ ቀን ልጆች በርቱልን ኢትዮጵያ ትክፈላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp Před 25 dny +4

    አብዬ ስዬ ምረጥ የኢትዮጵያ ዉድ ልጅች❤❤❤❤❤❤

  • @Markanberihun
    @Markanberihun Před 25 dny +4

    አበበችየ ምርጧ ስየ ጀግናው 🎉🎉

  • @yeye21231
    @yeye21231 Před 25 dny +1

    Seyume, you’re a great orator, I love your explanation. I hope we learn to give credit ( appreciate) when we see or hear good things🇪🇹WONDERFUL BOTH OF YOU👍🏽👍🏽

  • @Askwold2593
    @Askwold2593 Před 25 dny +1

    So amazing analysis as usual thank you 🙏 Abe and Seye❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KL-zl9je
    @KL-zl9je Před 25 dny +1

    ግሩም ፕሮግራም ፣ አበበች ና ስዩም
    እናመሰግናለን
    👍🏿👌🏿🙏🏿

  • @tsedalegebire3806
    @tsedalegebire3806 Před 25 dny +1

    ትክክል ናችሁ በጣም አድናቂአችሁ ነኝ ፈጣሪ ይባርካችሁ።ውሸታሞችን ግን ደግመን ሚዲያቸውን ባለመስማት እንቅጣ እላለሁ።ኢትዮጵያ ሀገራችን አትፈርስም! ጠላቶቿ እያዩ ትበለጽጋለች።

  • @lalleyatata
    @lalleyatata Před 25 dny +1

    I really love ሕቅን ሳቅ your view information and political digesting

  • @yontatte
    @yontatte Před 25 dny +3

    ስዬ ለመጀመሪያ ጊዜ Live አገኘውህ ሰላም ብያለው

  • @SebileSebile-hn1uu
    @SebileSebile-hn1uu Před 25 dny +2

    ስዬ፡መቼም፡ቢሆን፡እንዳትቀየር፡ስለእውነት፡ቁም፡አብዬም፡እንዲሁ፡በጣም፡እወዳችኋለሁ፡ቀጥሉበት፡እውነት፡አርነት፡ታወጣለች

  • @aerdoderese5487
    @aerdoderese5487 Před 25 dny +1

    ትላንት እሷን ነበር ስዬ ኢትዮጵያ 3000ዓም የሚጠራበት ዋናዋ የአባሉላ ልጅ በመሆና የቅዱስ ያሬዴ ግንድ ከሁላችሁም እንደሁስታዝ ሕይወቷን ለአደጋ የሰጣች ናት ።

  • @ziyadhussen5718
    @ziyadhussen5718 Před 25 dny +1

    Abebechn, Siyen, Alemewun , Wuben, and lay mayet emegnalehu.

  • @TesfahunSeyome
    @TesfahunSeyome Před 25 dny +3

    ስዬ አቤ❤❤❤ ኢትዮጵያውያን ።

  • @atd605
    @atd605 Před 25 dny +3

    Today ተረጋግቷል 😂😂😂😂

  • @yusufmustefa6402
    @yusufmustefa6402 Před 25 dny +4

    ስየ እና ጓደኞችህ በርቱ

  • @Askumarym
    @Askumarym Před 25 dny +4

    ዝርክርክ ናቸው አንተ እንደምትለው የጭንቅላት ድርቀት አለባቸው የወያኔ ቅሪቶች ናቸው።😮😮

  • @abjebar5864
    @abjebar5864 Před 25 dny +2

    ስዬ ሀሳብህ እውነት ቢሆንም ሰዎቹ እንደ ባይደን ከእውነታው በጣም ተለያይተዋል ብዙ አትበሳጭ በሽልማቱ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 25 dny +1

    ሥዬ እኛም አይተናቸው አናቅም እነሱ ገሀናብ ቁጭ ብለው ነው የሚለፈልፉት

  • @teddyboss9009
    @teddyboss9009 Před 25 dny

    አቡ ስዬ(አባ ተንትን ሀገሬን የበለጠ እንድወዳት አእምሮዬን ስለምታለሙልኝ የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለው)

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Před 25 dny

    ምርጣ ጋዜጠኛ አበበች የኢትዮጲያልጅ የቁሩጡቀን ልጅነሺ የኢትዮጲያ ያመከላከያ ሰራዊታችን ጀግናውመከላከያችን የክበር አባል እምን ወድሺ ምርጣ አገርወዳዳ ጋዜጠኛ እንወድሻለን❤❤❤❤

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 Před 25 dny +1

    እምበር!! ነው መሰለኝ ስዬዬዬዬ

  • @Tamrattaye-xn2cp
    @Tamrattaye-xn2cp Před 25 dny +3

    ስዩም ኰሬ ነጌኛስ ስራው ምንድን ነው

  • @MrAlem44
    @MrAlem44 Před 25 dny +3

    My man Seyoume😢

  • @DerejeHR
    @DerejeHR Před 25 dny +1

    💯💯💯💯🙏🙏🙏

  • @BerhanuLameso
    @BerhanuLameso Před 25 dny

    Dear Haq & Saq, I heard you speaking about OROMARA, please Check a video on Bahr Dar OROMARA Conference in which I presented Paper for discussion . That was really a memorable conference that triggered off the 2010 Reform Movement.

  • @tme251
    @tme251 Před 23 dny

    Erebakhe seyme alene agerachen sertene lemmlese yetezegagene tewe huluneme atedefetete ❤😊

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 Před 25 dny +1

    ትግቫህ አስተያየት ልትሰጠው ስለማይችል የእነርሱን ብቻ ማዳመጥ ነው ።

  • @engedunegussie6473
    @engedunegussie6473 Před 3 dny

    U r clever enough ... Bra ..keep well

  • @solomonandemariam2063
    @solomonandemariam2063 Před 25 dny

    Egerehe yeseberal

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Před 25 dny +3

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian Před 25 dny +2

    ❤❤❤

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 25 dny

    ስዬ አቢ እንኳን በሰላም መጣችሁ በርቱ የሀገሬ ልጆች እወዳችሗለሆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @منىحسين-ظ6ب
    @منىحسين-ظ6ب Před 25 dny

    😊)😊

  • @solomonandemariam2063
    @solomonandemariam2063 Před 25 dny +1

    Tasekalachewe

  • @beletefessha6579
    @beletefessha6579 Před 25 dny

    Respect, one love, one destiny

  • @BerhanuLameso
    @BerhanuLameso Před 25 dny

    Dear Abebech Kahsay, I extremely appreciate your program and one day I hope will be invited to share my ideas. By the way I am a historian by profession. What happened to your colleague who had been working with you soon after Tikimt 24 surprise attack on Ethiopian army of Northern Division?

  • @selamgebremedihin2350
    @selamgebremedihin2350 Před 25 dny +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tilahunwoldesenbet8970
    @tilahunwoldesenbet8970 Před 25 dny +1

    ባጠቃላይ ሳይሆን " ብጀመርታ " ነው ደጋግሞ የተጠቀማት ስዬ ፡፡

  • @birehanulema435
    @birehanulema435 Před 25 dny +1

    ስዩሜ በዜልክ ሽልማቱ አርስት አረጋችሁት ምን ያህል ለአገር እንደምትሰሩ እኮ የሜመለከተዉ አካል ያቃል !

  • @DB-ci9lp
    @DB-ci9lp Před 25 dny

    I believe Meaza Mehammed was the last person to visit Prof Mesfin before his death. That's a praise worthy mission for an agent.

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Před 25 dny

    Selamachu yebeza seya abe

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 Před 25 dny +1

    እምባር❤❤❤🎉

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 25 dny

    ዲያስፖራ እኮ የግእዝዝዝዝዝ ቋንቋ ነው እንወድሀለን የፈለከውን በለን❤❤❤❤

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Před 25 dny +1

    አቤ ሀሪፍ ቀልደኛ ወቶሻል

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Před 25 dny +2

    ስዩም እና አቢ ጀጀጋኑ

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv Před 25 dny +1

    ሽልማቱ ለራስ ሲቆርሱ አያሣንሡ ነው

  • @abrahamtsegaye8972
    @abrahamtsegaye8972 Před 25 dny +1

    ❤🎉❤

  • @isaakmulatu4740
    @isaakmulatu4740 Před 25 dny +1

    የትኛዉ 1,4 ነዉ ወይስ 3,2?

  • @MusamusaMusaakmale-mv8mt
    @MusamusaMusaakmale-mv8mt Před 25 dny +1

    ስዬ በትላንትነዉ እለት በተካሄደው ከፕርቶርያ ስምምነት ቦሀላ የተሰሩት ስራዎች ለመገምገም ከተገኙት በላስልጠን ።አምባሳደር ርድዋን ሁሴን አልተገኘም ።ለምን ይሁን???

  • @user-rm4uw7dj6r
    @user-rm4uw7dj6r Před 22 dny

    ዛሬን አያርገውና ሚሚ ስቫሀትም እደዚዚ ነው ስትቀዝነብን የነበረው አችም ቅዘኝብን ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 22 dny

    Efactiv 😅 ይመችሕ ለማንኛውም ኢትዮጽያ እሩቅ ነች it's Technology Tim in Ethiopia and then Thnkes ETHIOPIA ሥዩሜ ቀጥል ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ሌላ የምለው አይኖረኝም የምፅፈውም Thanks again.

  • @abdunuru9583
    @abdunuru9583 Před 25 dny +1

    Seyumye love you ma brother

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 25 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rk8ib5jg6d
    @user-rk8ib5jg6d Před 25 dny

    Very good or tank for suyum

  • @tewodrosgebremariam1081
    @tewodrosgebremariam1081 Před 25 dny +1

    አቤ እና ሲዬ

  • @EngdaYilma
    @EngdaYilma Před 25 dny

    እባክህ ፣ ስዬ ፣ ሰወች ፣ አውረተው ፣ እስኪጨርሱ ፣ ጊዜ ፣ ስጣቸው ፣ የአቤንም ፣ ሀሳብ ፣ መስማት ፣ እንሻለን ፣ እባክህ ፣ እንደመናገር ፣ አቅምና ፣ ችሎታህ ፣ እንደጥልቅ ፣ እውቀትና ፣ ገለፃህ ፣ ማዳመጥን ፣ አብረውህ ፣ የሚያወያይቱን ፣ ተለማመድ ፣ ይሄ ፣ ጉለትህ ፣ ያለህን ፣ እውቀት ፣ ያደበዝዘዋል።
    አበበች (አቤ) ዋው ፣ እባክሽ ፣ ማዳመጥን ፣ እንዲማሩብሽ ፣ እንዲጋሩሽ ፣ ከቀረፃ ፣ በፊት ፣ ወይ ፣ በሗላ ፣ እንደማመጥ ፣ አድማጭም ፣ እዲከተለን ፣ በይልን
    ስዬ ፣ please, ማዳመጥን ፣ ሀሳብ ፣ ማስጨረስን ፣ ተለማመድ ።

  • @yagu2173
    @yagu2173 Před 25 dny

    👍🙏😀👍🙏😀👏👏👏👏

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y Před 25 dny

    💚💛❤💪🏿

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 Před 25 dny +1

    Siye yarada lij

  • @ziyadhussen5718
    @ziyadhussen5718 Před 25 dny +1

    Sele hager ena Siye ena Abebechn katawu wedih Tedim bichawun sele hona lekek arige tichewalehu.
    Shelematu setota new yemeselegn. 26:50

  • @user-xb1sn3yg3f
    @user-xb1sn3yg3f Před 21 dnem

    ስዩሜ ውጤ ነው!!!!!!!!!++++++++++

  • @user-yu3zi7cu6k
    @user-yu3zi7cu6k Před 25 dny +1

    ኧረ ስዬ እገታው

  • @girmagebremariam6557
    @girmagebremariam6557 Před 22 dny

    በትንሹ ያልታመነ በትልቁ ሊታመን አይችልም

  • @user-ty7ds8un8u
    @user-ty7ds8un8u Před 25 dny +1

    Seya.gagena❤❤❤❤

  • @user-cf3jy7md3o
    @user-cf3jy7md3o Před 25 dny

    ምርጥ አወያይ ነሽ ሥወድሽ ሣቅሽ ይደላል

  • @BerhanuLameso
    @BerhanuLameso Před 25 dny

    Historian of Guji Oromo of Southern Ethiopian, holding PhD on the subject.

  • @user-zi6fo6ud2k
    @user-zi6fo6ud2k Před 25 dny +2

    ስዩሜ እስታሊንን ተውት እባካችሁ
    ኢትዮጵያ ስትፈርስ ማየት ያልቻለ ዕድለ ቢስ ነው😅

  • @isaakmulatu4740
    @isaakmulatu4740 Před 25 dny +1

    ደረጀ በሀይዉቱ ታላቅ የማይድን ሰሀተት የስራው ከተመደበበት ግብረና ጥሎ ሲወጣ ነው!
    ልጁ ለሚድያ የሚሆን ተፈጥሮ የለዉም
    በውስጥህ በለለ ተፈጥሮ መዝፈንም መርፕጥም አትልም
    ደጋግመህ የሚትሳሳት ከሆነ ተፈጥሮህና ሙያህ መስማማቱ ፈትሽ!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 25 dny +3

    እስታሊን ባዶ ቀፎራስ አናቱ ይፍረስና ትግራይ ዉስጥ ስላለ ጉድ ለምን አያወራም ምናገባዉ ስለሌላ ብሄር የሚዘባርቀዉ ስለሀገርህ አዉራ እስታሊን አትቀላዉጥ እንደ መሳይ

  • @emebeteruma
    @emebeteruma Před 25 dny

    ኡስታዝ እኛንም አንቅተውናል

  • @user-ow3ye8xp1v
    @user-ow3ye8xp1v Před 25 dny

    አቤ የሰየን አድክም አብሮ አትጋብዥው ቢማር ሰየ አያሰከትለውምና ወፉን ሳይሆን 👉😮

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 25 dny

    አሰብ ግባ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kebedetaye3299
    @kebedetaye3299 Před 25 dny +1

    🎉🎉🎊🎊👍👍🎂🎂🙏

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 25 dny

    ሥዬ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💯💯💯💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @seidhamza3731
    @seidhamza3731 Před 25 dny

    ስዬ የገባህኮ ነህ ኑርልን።

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Před 25 dny +4

    ሁለታችሁ እንቁ ኢትዮጵያዊያን የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ እንወዳችሗለን በርቱ ከጎናችሁ ነን

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 25 dny +1

    ሥዬ አቢቹ እኮ ሲሽልም ብዙ ጊዜ ይፈይራል እናንተን መፈየር ስላልፈለገ ነው ስለሚፈልጋቹሁ ነው ካለ ውዳችን የአባይ ንጉሶች እንደናንተ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @yenukakiflu2718
    @yenukakiflu2718 Před 25 dny

    ድሬ ትዩብ እኮ ከስምንት አመት በፊት ያቆመ ቻናል ነው