ኪሮስ ኃይለ ሥላሴ ፡ የነበረውን እንዳልነበር ማድረግ ተገቢ አይደለም | Kiros Haile Selassie

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • This is the second episode of "Dejaf with Dawit Tesfaye" podcast with the renowned Ethiopian actor Kiros Haile Selassie. A veteran of Ethiopian theatre, and the big screen, Kiros is known for his spectacular performances in the stage and cinema. In this episode, he talks about his recollections at Addis Ababa bureau of culture and communication.
    #dejaf #podcast #Kiroshaileselassie #dawittesfaye #interview #ቁጥር፲፱ #theatre #hagerfikir #ethiopia #ethiopiancinema #film #Ethiopianmusic #ethiopianfilm #filmmaking #newethiopianfilm #movies #comedy #drama #ethiopianradio #radio #politics #habesha #France #Paris #Zimbabwe #Eritrea #Asmera

Komentáře • 149

  • @yohannesa49
    @yohannesa49 Před 25 dny +88

    ጋሽ ኪሮስ የሰፈራችን ሰው ናቸው። እንዲህ ዓይነት ስብዕና ያላቸው አይመስለኝም። አቤት ግን ሳናውቀው የሰውን ስም ማጥፋት ስንወድ። ጋሽ ኪሮስ እድሜ ይስጥልኝ።

    • @540963
      @540963 Před 23 dny +2

      ወይ አንተ ከመይካ 😂😂😂

    • @user-ph2nm1zo7f
      @user-ph2nm1zo7f Před 23 dny +1

      Any tigraway at mehal Hager at any positision have mirt sibiena....yihene tequmeshal

    • @Kelifa-nq5kk
      @Kelifa-nq5kk Před 19 dny

      እዚህ ብሮግራም ላይ የሚቀርቡ እንግዶች ብስልስል ያሉ ናቸው በጣም ያስተምራሉ ያዝናናሉ ❤❤❤❤❤

    • @user-vs5gs3rw9z
      @user-vs5gs3rw9z Před 16 dny +1

      ጁንታ ብለኸው ነበር አ?

    • @lemlemlili7110
      @lemlemlili7110 Před 12 dny +1

      ማንም የጋሸ ክሮሰን ሰም ያጠፋ የለም
      ያንተን ሀሳብ አላቅም ነው 🤔🙄አሁን ለማጥፋት እያሰብክ ነው ግን አንሰማም😂

  • @betiyegish1686
    @betiyegish1686 Před 24 dny +25

    ጋሽ ኪሮስ የሚወደድ የሚከበር ሰው! በስራ እንጂ በመሞዳሞድ ኪነጥበብን ያልነገደበት! እድሜና ጤና ያድልልን!

  • @ashenafianteneh4160
    @ashenafianteneh4160 Před 14 dny +11

    የጋሽ ኪሮስ ንግግር እና መልስ,' ኢንተርቪው ሳይሆን የልብወለድ ትረካ ነው የሚመስለው:: ድንቅ መሆኑ አያጠራጥርም:: ከዚህም በላይ ግን,' የጋዜጠኛው ዝግጁነት እና የታሪክ ፍሰትን ጠብቆ የማሶራት ችሎታው ድንቅ ነው:: አስደናቂ የጋዜጠኝነት ችሎታ ነው 👍

  • @EsternMedia190
    @EsternMedia190 Před 24 dny +14

    ጋሽ ኪሮስ የእድሜ ልክ ተማሪ ነው:: ዮኒቨርሲቲ ስማር ሗላ ላይ ህግም ያጠና እንደነበር ይታወሰኛል:: ድንቅ የህይወት ተመክሮ! እናመሰግናለን!

  • @tesfalemberhe2381
    @tesfalemberhe2381 Před 14 dny +5

    ትውልድ!!!! እባክህን እንዲህ አይነት ስብእናና የቃላት አመራረጥን ከንደነዚህ ዓይነት የተከበሩ ሰውች ቅሰሙ።
    እድሜና ጤና ለተከበሩ ኪሮስ

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před 25 dny +18

    #መፅሐፍ የሚሆን የህይወት ታሪክ ነው ያለው ኪሮስዬ።#ረጅም እድሜ ይስጥልኝ🙏🙏🙏 ጀጃፍ podcast 🙏

  • @ensiya7269
    @ensiya7269 Před 25 dny +13

    ጋሽ ኪሮስ አንደበቱ ለዛ እና ሞገስ ያለው ሠው ነው እናመሰግናለን ስለ አገልግሎትህ. @ዴቭ በርታ 👍

  • @Birkti2728
    @Birkti2728 Před 23 dny +15

    ዴቭ ከብረት ይስጥልን የምታቀርባቸው እንግዳዎች መቼም የእነርሱ እንዳለ ሆነ የአንተን አዋቂነት የሚያሳይ ነው እጅግ ነው ጠልቀህ የምትመረምረው ቦታው ላይ ያለህ እስኪመስል ከእድሜህ በላይነህ ፈጣሪ ሞገሱንና ጥበቡን ይጨምርልህ አንተ እራሱ ጥሩ ጠያቂ ያስፈልግሀል አንተ እራሱ የምታጋራን ብዙ ብዙ ነገር እንዳለ ይሰማኛል የምር (አዋቂ) ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Destavich
    @Destavich Před 25 dny +23

    የተኖረ ህይወት! ድንቅ ሰው!

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Před 25 dny +14

    እውነቱ ነው ኪሮስ❤ የፈቃድ ቢሮክራሲ ፋታ ያገኘው እነሱ ሲመጡ ነው። እኔ ምስክር ነኝ።

  • @Ethioplus1888
    @Ethioplus1888 Před 25 dny +11

    እንዳያልቅ በስስት ነው ያየሁት ጋሽ ኪሮስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @massalemu5342
    @massalemu5342 Před 20 dny +6

    ዓለማየሁ ገላጋይን ጋብዝልን እባክህ

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 25 dny +12

    ረጅም ዕድሜ ክጤናጋር ይሁንሎት እንደነዚህ አይነት ድንቅ የትግራይ ልጆችን በጁንታ ሰበብ ያሳደዳቹሁ ማፈሪያዎች ምን ይሰማቹሁ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

    • @yosephhabte565
      @yosephhabte565 Před 22 dny

      ጁንታዋች ኢትዮጵያን ሲቆጣጠሩ በስመ ነፍጠኛ ስንቱን ኢትዮጵያዊያን ን አሳዳል።የእጃቸውን ነው ያገኛችሁት መድረ ጁንታ ሁላ።

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 Před 9 dny

      Astonishingly, this was started by Debebe Eshetu

  • @zewduAsifaw-yf4uy
    @zewduAsifaw-yf4uy Před 25 dny +8

    ታላቅነት በተግባር ነው ። ስነምግባር ከቤተሰብ እስከ አገር የቀጠለ ህይወት ።
    ኩሩ ጀግና ።

  • @nebamb5460
    @nebamb5460 Před 25 dny +16

    @dave, documenting such people with a life time knowledge and experience should be encouraged. I admire you, bro.

  • @bezagm2254
    @bezagm2254 Před 25 dny +9

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ!!👌 ግልፅና ነፃ ሰው ለዛ ያለው ጭውውት!!

  • @habtamutadesse9109
    @habtamutadesse9109 Před 25 dny +9

    ደስ የሚል ጣፋጭ ጭውውት ጋሽ ኪሮስ የማይጠፋ ግርማ ሞገስ ይገርማል

  • @mesimesi4541
    @mesimesi4541 Před 19 dny +4

    አቤት የአነጋገር ለዛ ዝምብሎ ቢሰማ፣ የማይሰለች፣ እድሜ ከጤና ይስጥህ ጋሽ ኪሮስ።
    ዴቭ ገራሚ ፕሮግራም ቀጥልበት

  • @abiy3408
    @abiy3408 Před 22 dny +6

    What a wonderful and genuine person. I really enjoyed the interview. It was like watching a movie. Respect to Mr. Kiross.

  • @birhanemehari8537
    @birhanemehari8537 Před 25 dny +14

    Glad to see the live podcast❤... i was waiting until Friday morning to download b/c the internet is only working at university of Gondar,... one of the few podcast that i really enjoyed!! We appreciate you brother!!

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Před 25 dny +9

    ምርጥዬዎች ።
    ኪሮስዬ ከባድ ሚዛን 💚💛❤️

  • @neba1034
    @neba1034 Před 24 dny +6

    ድንቅ ሰው ኪሮስዬ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @ephremergeti9366
    @ephremergeti9366 Před 25 dny +6

    Yetekeberu, Kiros, it's always been a great privilege to know you. You are one of the true professionals and a genuine person that i ve ever come across. May God bless you & lovely family abundantly!!

  • @tegaKifle
    @tegaKifle Před 25 dny +17

    ኪሮስ ሆሊውድ መስራት የነበረብ ብቃት ያለው ጀግና አክተር ነው

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 Před 20 dny +3

    አርቲስት ኪሮስ ስላየውህ በጣም ደሰ ብሎኞል በጣም አከብርአለው አደንቅአለዎ አድሜ ከጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep Před 24 dny +4

    ኢትዮጵያን እንቃኛት የሚለው ፕሮግራም መግቢያ ድምፅ የጋሽ ኪሮስ መሆኑን ዛሬ ሰማሁ። የልጅነት ትዝታዬ ነው። በነገራችን ላይ ዳዊት ያንተም የኪሮስም ድምፅ በራዲዮ ምርጥ ነው።

  • @sosnew4164
    @sosnew4164 Před 25 dny +19

    ቴዎድሮስ ተሾመ psychopatic personality disorder ያለበት ሰዉ ነው። ይሄን ያልኩት ዛሬ አርቲስት ኪሮስ ያለውን ሰምቼ ሳይሆን በተከታታይ ከሚያደርጋቸው ተግባራት ነው። ዳዊት ድሪምስ ላይ ቀርቦ ሲያወራ የነበረውን በክሪቲካል ማይንድ ሴት አድምጡት። በዚህ ጉዳይ ምርምር ምታደርጉ ሳይኮ አናልስቶች ብትመለከቱት መልካም ነው።

  • @nafkotkassahun7580
    @nafkotkassahun7580 Před 20 dny +4

    What a beautiful time !! Please More!!! Artist Kiros you r one of the best ! Long live!!!

  • @mesfinassegahegn
    @mesfinassegahegn Před 25 dny +8

    ኪሮስ የሚናገረው ብዙ ያለው ሰው ይመስለኛል።

  • @4wossen
    @4wossen Před 25 dny +4

    Thank you ተፈሪ አለሙ። በ “መገንጠል በአንተ አየምርም” ምክንያት ገሽ ኪሮስም ይህን የመሰለ ጨዋታም ቀርቶብን ነበር።

  • @dawitezewolde5201
    @dawitezewolde5201 Před 22 dny +4

    ዴቭ ፕሮግራምህ እና እያቀረብካቸው ያለው እንግዶችህ አሪፍ ነው። ጥያቄዎችህም ጥሩ ናቸው ። ለእንግዶችህ ንግግር ፋታ እየሰጠህ ያንተ ድምፅ አያቋርጥ ፤ ሳቅህ ባይደብርም በየደቂቃው በማያስቀውም ባትስቅ ። አድናቂህ ነኝ።

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 Před 25 dny +7

    ጋሽ ኪሮስን የማውቀው( ሽፌ ጠባሳው) the legend 🙌 ♥️ 👏

  • @mossay7048
    @mossay7048 Před 25 dny +11

    እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před 25 dny +16

    የኪሮስ የትወና ጥበብ እና ድምፅ ሳምሶን ታደሰ ቤቢ ላይ መልካም ተፅእኖው በግልፅ ይታያል

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 Před 25 dny +6

    እጅግ ግሩም ጨዋታ ምክር አዘል ወሬ ለሆድ አደሮች 🙏🏽

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Před 23 dny +1

    ኢትዮጵያን እንቃኛት ድምጹ ፕሮግራሙ በጣም ነው ደስ ሚለኝ ምወደው😍🙏እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 Před 21 dnem +2

    ወይ ኢትዮጵያ፣ የጥበብ ሰዎች አገር፣ የብዙ ታሪክ ግምጃ ቤት። ረጅም እድሜ ለአቶ ኪሮስ

  • @redwankedir4642
    @redwankedir4642 Před 23 dny +2

    ዋው አቶ ኪሮስ በጣም ነጻ የሆነ ሰው ነው። በቃ እውነት ስታወራ ልክ እንደ አቶ ኪሮስ ነጻ ትሆናለህ። አሪፍ ዝግጅት ነው።

  • @JahAdam
    @JahAdam Před 24 dny +4

    Dave please bring Alemayehu Gelagay for us, you know how to make a marvelous podcast brother, most channels invited him but no one can let him talk man.... So please do like 3 or 4 parts with him like Rophnan

  • @ermitkd
    @ermitkd Před 23 dny +2

    ጋሽ ኪሮስ የሚገርም ሰው🙏 ዴቭ እናመሰግናለን

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 Před 20 dny +2

    Mr.kiros blessed your heart very geniuen person ♥️ ❤️ 💖.

  • @bilkatgeletu3578
    @bilkatgeletu3578 Před 24 dny +2

    ጋሽ ኪሮስ ዕድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @solomontadele2023
    @solomontadele2023 Před 18 dny +1

    ደስስስስስ የሚል ቆይታ ነበር ሶስቱም ክፍል

  • @abrahamhaddish5875
    @abrahamhaddish5875 Před 24 dny +3

    ATO Kiros. You are such a genuine Sew. Amesegnaloh

  • @elsabetyemane3145
    @elsabetyemane3145 Před 18 dny +1

    ኪያ ዝም ብዪ እውድሃለሁ እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ

  • @AdimasuWondafrashbeza
    @AdimasuWondafrashbeza Před 17 dny +2

    The best Artist and Interesting interview.

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 Před 23 dny +1

    እነዚህ የመድሃኒት አይነት ስሜትን የሚያድኑ ንግግሮች
    መፀሐፍ
    ሆነው ወደ ንባብ ቢቀየሩም አሪፍ ነው።
    አቦ ደስ የላል።

  • @Zedo_7
    @Zedo_7 Před 2 dny

    Gash kiros betam yebeselu yetekanu artist nachew specially wede gedelew milew film lay he performed tremendously ❤

  • @red1706
    @red1706 Před 17 dny +1

    One of the best podcast i ever seen

  • @AdugnaNagomsa
    @AdugnaNagomsa Před 24 dny +3

    Dejaf I watch all your podcast 👍

  • @MikruTessema
    @MikruTessema Před 25 dny +1

    captivating interview. Thanks

  • @NegasiHailuG
    @NegasiHailuG Před 18 dny +1

    Very Interesting discussion. Gash Kiros story is amazing

  • @mulukengetaneh3381
    @mulukengetaneh3381 Před 25 dny +2

    Thank you Dejaf👍

  • @eyobgebreselassie511
    @eyobgebreselassie511 Před 24 dny +13

    ቴዎድሮስ ተሾመ ህሊና ቢስ የቆሸሸ ሰው ነው. He will pay the price in the near future.

    • @belayzegeye617
      @belayzegeye617 Před 15 dny

      ምን ማለት ነው??

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 Před 9 dny

      ​@belayzegeye617 Listen what tewodros was propagating in the last 2 years it's really painful

  • @yemisrachbogale4366
    @yemisrachbogale4366 Před 25 dny +3

    Dejaf podcast sound quality No.1

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 Před 14 dny

    ጋሽ ኪሮስ ደስ የሚል ሰው እናመሰግናለን ዴቭ አንጀት አርስ ፕሮግራም

  • @bezawitbeyene66
    @bezawitbeyene66 Před 25 dny +7

    Dawiet, Teleyaleh❤

  • @behayilutesfaye3413
    @behayilutesfaye3413 Před 25 dny +3

    Kiros the best actor

  • @drasozion1833
    @drasozion1833 Před 21 dnem

    What amazing personality...legend

  • @Ethiofact810
    @Ethiofact810 Před 23 dny +3

    ይሄ ቴዎድሮስ ተሾመ የሚባል ሌባ በየቦታው እየተዋረደ ነው።😮 እናመሰግናለን ጋሽ ኪሮስ 🙏

  • @Ethiopiafirst21
    @Ethiopiafirst21 Před 24 dny +9

    ቴዎድሮስ ተሾመ ድሮም አጭበርባሪ አይመቸኝም ነበር ሌባ መሆን ዋጋ ያስከፍለዋል

  • @eneyewassefa2780
    @eneyewassefa2780 Před 25 dny +2

    nice program!!!

  • @belloshabeshawi3898
    @belloshabeshawi3898 Před 25 dny +6

    ኦ ኢትዮጵያን እንቃኛት እሳቸው ናቸው😮 በስመአብ ደስ ሲል
    እድሜና ጤና ይስጥዎት❤

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 Před 24 dny

      ኢኮኖሚያችን እና ህግና ህብረተሰብ የሚለው የሬዲዮ ዝግጅት ሁሌም ይታወሰኛል። በልሁ ተረፈ ከሳይንስ ማህደርን በምሽት በሬዲዮ ሲያስደምጠን በጣም ነበር የምንከታተለው። አሁን እድሜዬ 40 አለፈው ፡ ወይ ጊዜ

  • @AbelMamo-jt7ob
    @AbelMamo-jt7ob Před 24 dny +1

    ዴቭ .....እናመሰግናለን ቀጣይ ተፈሪ አለሙ .....

  • @menataneba9472
    @menataneba9472 Před 24 dny +1

    ሁሌም ኑር ዴቫ

  • @ambachewamb3873
    @ambachewamb3873 Před 24 dny +1

    Thanks dave

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 Před 25 dny +2

    The best actor ❤

  • @alemayehugebrehiwot9516
    @alemayehugebrehiwot9516 Před 21 dnem +1

    ወንድም ዳዊት ግሩም ቃለመጠይቅ ነው:: ኪያ ( ኪሮስ) እውነተኛ የጥበብ ሰው: ሙያውን የሚወድና የሚያከብር ጨዋና ቁምነገረኛ ሰው ነው:: በኃላፊነት በሠራባቸው ጊዜያትም ያንኑ ተወዳጅ ሥነምግባሩን ጠብቆ ያገለገለ ባለሙያ ነው:: በዚህም የተነሳ ኪሮስ በሕዝብ ብቻ ሳይሆን በባለሙያዎችም ዘንድ የሚወደድና የሚከበር ጠቢብ ነው::
    ኪያ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ!!

  • @tessam8154
    @tessam8154 Před 24 dny +2

    ጋሽ ኪሮስ ድንቅ አክተር respect ❤❤❤❤❤

  • @belayalemu9000
    @belayalemu9000 Před 24 dny +1

    ❤❤❤❤Respect

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před 21 dnem

    ቢሠማ ቢሠማ የማይጠገብ!! ።ድንቅ ሠዉ!!!

  • @megdelawittemesgen3460

    Dejaf እኮ የምር አንደኛ ነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 Před 15 dny

    ጽድት ክብር ያለ ኣንደበተ ርቱእ ኣርቲስት። ❤❤❤

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea Před 25 dny +6

    እናመሰግናለን!

  • @birhanemehari8537
    @birhanemehari8537 Před 25 dny +4

    ❤❤❤

  • @FrewBirhanu-wp7vt
    @FrewBirhanu-wp7vt Před 16 dny

    Dev thanks 🎉

  • @SeniGirma-pk4sx
    @SeniGirma-pk4sx Před 19 dny

    ጋሽ ኪሮስ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @banchihaile
    @banchihaile Před 21 dnem +1

    እሚገርም ውይይት በጣም ነው የወደድኩት ጨዋታን ከቁም ነገር ጋር ትልቅ ሰው ጋሽ ኪሮስ ስነምግባር ከተሞሉ ጥቂት ሁለገብ አርቲስቶች መካከል ግንባር ቀደም ነው

  • @engidayehugetachew9172
    @engidayehugetachew9172 Před 24 dny +1

    ድንቅ አቀራረብ

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 Před 24 dny

    ኢኮኖሚያችን እና ህግና ህብረተሰብ የሚለው የሬዲዮ ዝግጅት ሁሌም ይታወሰኛል። በልሁ ተረፈ ከሳይንስ ማህደርን በምሽት በሬዲዮ ሲያስደምጠን በጣም ነበር የምንከታተለው። አሁን እድሜዬ 40 አለፈው ወይ ጊዜ🤭

  • @henokfekadu2341
    @henokfekadu2341 Před 25 dny +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ek6lq4wc3m
    @user-ek6lq4wc3m Před 22 dny

    i wish you had politics.fire guy

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Před 19 dny

    ጋሽ ኪሮስ ❤❤

  • @ashurast8190
    @ashurast8190 Před 23 dny +3

    ጋሽ ኪሮስ አለማየሁ አንተን መድረክ ላይ ሳንጠግብህ ከምትወደው ሙያ መራቅህ ያሰቆጫል አንተ የሆሊውድ ደረጃ ላይ ከፍ አድርገን ልናስቀምጥህ የሚገባንን ያህል ያልጣርን ህዝቦች ነን ይቅር በለን

  • @emu3288
    @emu3288 Před 25 dny +2

    Hiwot Tefera Please Dave

  • @natanyirgu621
    @natanyirgu621 Před 7 dny

    በጣም የገረመኝ ከ 12 አመት በፊት በተለቀቀ video interview ሲያረግ ያረገውን ሹራብ ነው አሁንም ያረገው

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 Před 25 dny

    ስላንቺ ለኔ አንደኛ ፊልም❤❤❤ በጣም ምርጥ ስራ ከአይኔ አይጠፋም ያ ልጅ ግን አለ እንደዛ ሚንቀጠቀጠው😂😂😂 የመጨረሻዋ የሳያት ንግግር እርሶ ግን በህይወቶ ደስተኛ ሆነው ያውቃሉ ያውቃል ።

  • @afro90s78
    @afro90s78 Před 25 dny +3

    ስለሰው ሳታውቁ በጅምላ አታውሩ እባካቹ

  • @abiy3408
    @abiy3408 Před 22 dny +2

    Shame on Tewodros! By the way, I recently heard that he collected a lot of money for his recent movie crew, promising to facilitate their travel to the USA, but it didn't work out.

  • @6s8f7d
    @6s8f7d Před 7 dny

    Yen abat wetader sayehon edezi neber abate nafekeg eko.norek beketakeg😢😢😢

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Před 24 dny +3

    ይሄ ስውዪ ጠልቼ ነበር ለወያኔ ግፍ በረኛ ሆነ ብዬ ግን ሌላው ገፅታህ ደግሞ ምርጥ ሰው ነህ!! ስላሙን ከጤናው ይጨምርልህ !!

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 Před 24 dny +5

      ይህ አስተሳሰብ ወያኔን ጥላቻ ሳይሆን ትግራዋይን ጥላቻቹሁ ነው

    • @DawitDase
      @DawitDase Před 24 dny +2

      ጭፍኝ ጥላቻህ አንቆ ሳይጥልህ እንኳን ደረሰልህ 😅😅😅

    • @user-ph2nm1zo7f
      @user-ph2nm1zo7f Před 23 dny +2

      He was not...kesu belay enante chirra koltoachual...biher lay mitakekewu leba nwu

  • @almazngatu9984
    @almazngatu9984 Před 12 dny

    የሚገኝበትን ስልክ የምታቁ እባካቹ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 25 dny +8

    ጋሽ ኪሮስን እንደው አይኑን የሚያሳክመው ወገን ይጥፋ??😢

  • @yarednegash8377
    @yarednegash8377 Před 25 dny +2

    እኔ ድምፁ ይመስለኝ የነበረው የተስፋዬ ገ/ሀና ነበር።

    • @behayilutesfaye3413
      @behayilutesfaye3413 Před 25 dny

      እኔም ብሮ የሱ የተስፍሽ ይመስለኝ ነበር ለብዙ ዘመን

  • @MesertetamenTebje
    @MesertetamenTebje Před 10 dny

    አይ ኪራ ያካብዳሉ ዋዉ ትችላለህ

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu Před 23 dny

    ቆይ ክፍል ሁለት ምናምን አይ ባልም እህ ልናደድ ስል

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Před 11 dny

    ኪሮሳ እኔ አሁን ነው ያወኩት ሉሲ ማለት ሉሲፈር( ሴጣን) ማለት ነው።

  • @user-fv9oj8fx2y
    @user-fv9oj8fx2y Před 23 dny

    Key sehtet film erasu sehtet new.

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Před 25 dny +1

    ፓሪስን እንደ ስብሐት ገብረእግዚአብሄር?

  • @kassayetadesse
    @kassayetadesse Před 25 dny +5

    ቴድሮስ ተሾመ ቀዳዳ ነው