ሰራዊት ፍቅሬ ፡ ወደ ውትድርና የገባሁት በሀገራዊ ጥሪ ነበር (ክፍል 1) | Serawit Fikre

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #Dejaf #podcast #ደጃፍ #SerawitFikre #ቁጥር፱ #dawitTesfaye #Ethiopia #Cinema #Radio #Ethiopianfilm #Ethiopianactor
    ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ ቁጥር፱:: ከሰራዊት ፍቅሬ ጋር::

Komentáře • 70

  • @mulleralem178
    @mulleralem178 Před 2 lety +13

    ዴቭዬ በናትህ ቀጥልበት የኢትየጵያ ሚዲያ ነፍሴን አመንምኗታል። ዘና የሚያደርግ ነገር የኢትዮጵያን ሰቆቃ የሚያስረሳ ነገር አቅርብልን !!ሰርሽ my favorite በጣምነው ያዝናናኝ👌👌👌👌💚💛❤ነ

    • @yosephguta6297
      @yosephguta6297 Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyoba7465
    @eyoba7465 Před 2 lety +6

    Alemayehu Gelagay
    አለማየሁ ገላጋይ ይቅረብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamrinfilmproduction8612
    @tamrinfilmproduction8612 Před 2 lety +5

    ዴቫችን ሰርሽን ስለጋበዝከው በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ። እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣቹ

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 2 lety +8

    አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ (ልብ በሉልኝ አርቲስት መባሉ በእጅጉ የሚመጥነው ሰው) እጅግ የማደንቀው ሰው:: #DonkyTube ገና እንዲህ እንደዛሬ ትልቅ ሳይሆኑ >1M subscribers ሳይኖራቸው በፊት; ስቱዲዮቸው እንዲህ ሳያሸበርቅ በፊት ዛሬ የደረሱበት እንደሚደርሱ ቀድሞ የገባው እና በትንሿ ስቲዲዮ ልጆቹ ልጆች ናቸው ብሎ ሳይንቅ የቀረበ ድንቅ ሰው::
    I love him dearly. So good to have amazing people like him. 👌
    🙏 #Dejaf for inviting this awesome 😎 👏 human being. Great 👍

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před 9 měsíci +2

    ዳዊት ተስፋዬ። ጉደኛ ፖድካስት ነው ያለህ። እንዴት እስካሁን ድረስ ያንተን ሳላገኝ ቀረሁ። ስንት የደከመ ፖድካስት እያየሁ ለኔ የሚስማማ ፖድካስት ነው የገጠመኝ። የመጀመሪያውን ያየሁት እጅግ በጣም የምወደውን የሀይሌ ሩት ስን ከዛ የወድሜ ጋደኛ የሆነውን የሰራዊት ፍቅሪን። ከዛ አሁንም የወድሜ ጋደኛ የሆነውን የሚካኤል ታምሪ። ሁሉም አሪፍ ነው። በተለይ ከህይሌ ሩት ስ ጋር ተመችቶኛል። ለነገሩ የሰራዊት ፍቅሪም ጨዋታም ስለሰፈራችን ስለሆነ ደስ ይላል። ባጠቃላይ ድንቅ ፖድካስት ነው። በተለይ ያንተ አጠያየቅ ብስለት ለጥያቂዎች ህ ተዘጋጅተህ መምጣት ህ፤ እንግዶች ህን ዘና ብለው በደንብ እንዲጫወቱ፤ ባጠቃላይ ያንን ሰው በደንብ እንድናውቀው ነው የምታረገን። ለመጀመሪያ እንዲህም አይነት ኢትዮጵያኖች ኢትዮጵያ አሁንም አላት ብዬ በልቤ ሀሴት እንዳረግ አድርገሐኛል። በርታ። ለብዙ ዘመዶቼ ያንተን ፖድካስት አካፍያለሁ።

  • @user-ts1hj5gg6b
    @user-ts1hj5gg6b Před 2 lety +2

    ብዙ መጫውት ይችላል ግን በሩን ዘጋከው እርግጠኛ ነኝ በሁለተኛው ክፍል እንዲህ ጫወት መድረኩን ስፊ አርግለት እርግጠኛ ነኝ ስራዊት ጋር ብዙ ጫዋታ ይኖራል አንተም በርታልን!!!!

  • @HenosDagi
    @HenosDagi Před 2 lety +1

    አመሰግናለው 🙏🏼ዴቨ !!
    ይሄን ምርጥ ጨዋታ ስላሰየሀን 👌👏🏾

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Před 2 lety +3

    ዴቭ አንደኛ በርታልኝ የሚገርም የቁም ነገር ጨዋታ

  • @lilihagos8845
    @lilihagos8845 Před 2 lety

    በደጉ ግዜ ተወልዳኻልና
    ታሪካችሁ ይጣፍጣል
    Thank you Dejafe

  • @TDF1387
    @TDF1387 Před měsícem

    Deb fegegtah chewatan yamokal
    Blessed ❤

  • @seblezewge3923
    @seblezewge3923 Před 2 lety +4

    በርታ ጓጉቼ የምጠብቀው ኘሮግራም

  • @mandem3815
    @mandem3815 Před 2 lety

    Another impressive work by Dave with the charismatic Serawit Fikre.

  • @almazdesbele1837
    @almazdesbele1837 Před 2 lety

    ዴቬ ደስየሚል አቀራረብ ነው ።ቀጥልበት ለእንግዶችህ ነፃነት ደስ ይላል

  • @daniboss1191
    @daniboss1191 Před 2 lety +1

    እባክህን የወንዶች ጉዳይ አድማሱን ጋብዝልን

  • @biniyamfekadu8408
    @biniyamfekadu8408 Před 2 lety

    ዴቭ ምርጥ ፣የምርጦች ምርጥ ነው አመሰግናለሁ በጣም ክበርልኝ !!

  • @exodusforethiopia8738
    @exodusforethiopia8738 Před 2 lety

    What an absolutely fantastic interaction! A magical conversation I will watch again and again. Serawit you are awesome✌

  • @tarebelatu6509
    @tarebelatu6509 Před 2 lety +2

    ይሄ ዝግጅት የምር ይመቸኛል

  • @mullereya7985
    @mullereya7985 Před 2 lety

    Dave, for us using earphone the guest mic is not audible. Apart, U doing amazing job. Keep it up. ሁሌም አብሪያችሁ የማወራችሁ ነው የሚመስለኝ

  • @yaredkassaye6526
    @yaredkassaye6526 Před 2 lety +2

    Bravo!!!Keep it up as usual!!!

  • @gammet6156
    @gammet6156 Před 2 lety +2

    ohhhh this podcast unique 😍😍😍

  • @Sami-xf8db
    @Sami-xf8db Před 2 lety +2

    Deva why don’t you post you podcast on Spotify? Beterefe berta i like you show.

  • @RomanAyeleTereka
    @RomanAyeleTereka Před rokem

    Eregem edeme ena tena Yestehe Serawit Fikre

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 Před 2 lety

    ቆንጆ ውይይት ነው:: የሠራዊት ድምፅ ግን በደንብ አይሰማም:: የማይኩ ችግር ወይም በጣም ዝቅ ባለ ድምፅ ስለሚያወራም ይሆናል!!

  • @EyuMusicEmpire
    @EyuMusicEmpire Před 2 lety +1

    እባክህ ዴቭ.. ደሞዝ ጎሽሜን ጋብዘው Please 🙏🙏🙏

  • @ethiosamtam
    @ethiosamtam Před 2 lety +1

    ጽድት ያለ ✌️✌️

  • @ermiasalemseged6919
    @ermiasalemseged6919 Před 2 lety

    በጣም አረፋ ስራ ነው ቀጥልበት ከቻልክ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ ለማቅረብ መክር እስቲ

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před 3 měsíci

    ሰርዬ እወድሃለው ❤

  • @habtamumamauye8571
    @habtamumamauye8571 Před 2 lety +1

    No 1

  • @impacttube1
    @impacttube1 Před 2 lety +1

    respect

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 Před 2 lety

    የሸገር ልጆች ጨዋታቸው አይጠገብም!!!

  • @alemusemiralemusemir9200
    @alemusemiralemusemir9200 Před 2 lety +1

    Dava ganan mokryan gabzaln pls 🙏🙏🙏

  • @mikubelay6922
    @mikubelay6922 Před 2 lety +1

    ከቴወድሮስ ጸጋየ ቀጥሎ አንደኛ ጋዜጠኛ ነህ የ አጠያይቅ ዘይቤያችሁ ይለያል በርታ ወንድማችን

    • @abemulu
      @abemulu Před 2 lety

      ቴወድሮስ ፀጋዬ?🤔😏🫡

    • @mikubelay6922
      @mikubelay6922 Před 2 lety +1

      @@abemulu እዎ ቴዲ የኪነ ጥበብ ሰዎችን ሲጠይቅ አድምጠው ፓለቲካውን ተወው

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 2 lety

      @@mikubelay6922 አይይ.. ሰው ጥራ ቢሉት..

  • @TG-xy4oi
    @TG-xy4oi Před 2 lety

    ግሩም ነው
    በርታልን ዴቩ

  • @wasihunzeleke6087
    @wasihunzeleke6087 Před 8 měsíci

    አብዬ ዘርጋው ሁሌም የኢትዮጵያ ህዝብ የማይጣፋ ካራክተር

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 Před 2 lety +1

    40:28 "ራሱን በራሱ ያስተማረ"

  • @derejegirma9085
    @derejegirma9085 Před 7 dny

    Dev Bertalgn....

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Před rokem

    Thank you for sharing

  • @natyzike5726
    @natyzike5726 Před 2 lety +1

    እስከ 10ክፍል እንጠብቃለን ዴቭ

    • @Sami-dp5ss
      @Sami-dp5ss Před 2 lety

      That is what I was exactly saying 👌

  • @addisvibe2032
    @addisvibe2032 Před 2 lety

    Keep it up bro

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea Před 2 lety +1

    ❤👌👍

  • @sabam473
    @sabam473 Před 2 lety +1

    50:18 Dawit you’re such a millennial 😂 😂😂😂

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 Před 2 lety +4

    መተቸት አልወድም!! ጥያቄ ግን አለኝ የጸሀይ መነጽር ቤት ውስጥ መጠቀም ይቻላል ወይ??

    • @menataneba9472
      @menataneba9472 Před 2 lety +1

      Esu adelem qumnegeru bro.

    • @nebatube3260
      @nebatube3260 Před 2 lety +1

      መነፅሩን ያደረገው የካሜራው ላይት አንፀባርቆበት ነው ልክ ፀሀይ እንዳንፀባረቀው

    • @mickymac1207
      @mickymac1207 Před 2 lety

      ende moodu mehon yichlal, wanaw esu aymeslegnm

  • @menataneba9472
    @menataneba9472 Před 2 lety

    Wellcome

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Před 2 lety

    ሰላም ሰላም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 Před 2 lety

    SERAWIT FEKERE ANBESAW ERE KE MANM GAZETENGA INTERVIW ATADEREG YE ABIY ASHEKUALCHOCH NACHEW
    SERAWIT ENA MULUALEM EKO ETHIPOIYA NACHEW TEBAREKU

  • @user-pb3nx7le8b
    @user-pb3nx7le8b Před 2 lety

    💚💚💛💛❤❤

  • @jonahsvloge5494
    @jonahsvloge5494 Před 2 lety

    ❤️👍

  • @HenosDagi
    @HenosDagi Před 2 lety

    ዴቨ አንዱአለም ተስፍዬን ሸገር ሸልፍ ብታቀርብልን

  • @smentertainment5288
    @smentertainment5288 Před 2 lety

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ሁሌ ይሄን ፕሮግራም ሳይ ሚያጥርብኝ 🤔🤔

  • @birukzewde7710
    @birukzewde7710 Před 2 lety +1

    Aref Program Bzehu Kfeta yktel

  • @yemanetse4602
    @yemanetse4602 Před 2 měsíci

    ሠራዊት don't be hypocrite

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před 2 lety

    ዴቭ ያንተን ቻናል የማይመጥን ዱቄት ሰው አቀረብክ። ጥበብን ለባለግዜና ለባለስልጣን ያሽቃበጠባት በኢትዮጵያውያን ላይ የቆመረ ግዜ የጣለው አፈር ሰው።

    • @EyuMusicEmpire
      @EyuMusicEmpire Před 2 lety

      Think outside z 📦 dude......😏😏😏😏

    • @Dats09
      @Dats09 Před měsícem

      Who forced you to listen .

  • @user-sz2zy6hv4g
    @user-sz2zy6hv4g Před 2 lety +1

    አሽቃባጭ 😂😂😂

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 2 lety

    አረ ሠራዊት ማንን ነዉ የምትፎግረዉ? አንተም እኮ እንደ እኔዉ ታፍሰህ አይደለም እንዴ?

  • @teddy1345
    @teddy1345 Před 2 lety

    በረግጥ በሙያው ባደንቀውም ግን ህዝብን ለግል ጥቅሙ ሢል አንድም ቦታ በውሸት የመንግሰትን አቋም ሰያዘባረቅ እንደረበረ ዳዊት አልጠየቀውም ፣ አንተም እንደሌላ media የ rebrand ልታደረገው ነው የሰበከው ፣ ትክክል አይደለም የሚነሱበትን ቅረታዎች ከዚ በፈት እንዳደረከው ጀማነሸ ላይ እሱንም ቃል በቃል መጠየቅ ነበረብህ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 2 lety

      የሰማነውን መልሶ መላልሶ? አይሰለችም? ይሄ entertainment ፕሮግራም ነው የአውጫጭኝ አይደለም።

  • @amhaalemu7222
    @amhaalemu7222 Před 3 měsíci

    ይሕንን አይነት ሰው እምታቀርብ ከሆን ተከታዮችሕን ታጣለሕ ግን የሰይፉ አይነት ተከታዬች ይናርሀል ገንዘብ ታገኛለሕ ከከፍታሕ ግን ትወርዳለሕ... adjö unsubscribe....

  • @emebetworku6460
    @emebetworku6460 Před 2 lety

    የህወሀት አሽከር😆

  • @mulukengirmamelka1682
    @mulukengirmamelka1682 Před 2 lety

    ጥንቅቅ ያለ የጥበብ ሰው ሰርሽ