Video není dostupné.
Omlouváme se.

ካፒቴን መሆን ነበር የምፈልገው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 09. 2020
  • JEGNA MEFTER
    This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
    and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
    we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
    yodkiyu@gmail.com
    eshetumelese.com
    #comedianeshetu
    #serawit
    #football
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 330

  • @betinspiration6460
    @betinspiration6460 Před 3 lety +35

    እሼ ልክ የውጪ ሀገሮች ኘሮግራም ላይ እንደሚያደርጉት ለኛም ድምፅ ስጠንና ማንን እንደምታቀርብልን እንምረጥ እድል ስጠን።
    እጅ ይባረክ፣

  • @Senny77
    @Senny77 Před 3 lety +48

    ጨዋታቹ በጣም ደስ ይላል እንግዶችህ ዘና ብለው እንዲጫወቱ ማረግህ እኛንም ዘና አርጎናል ከጀርባ ያለው ድምፅ ብና እና ሳቁም የጨዋታው ድምቀጥ ሆኗል ሰርሽ በጣም የምወደው ሰው ነው

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 3 lety +11

    ብታምንም ባታምንም በቀደም ባቀርበው እያልኩ ነበር ማርያምን ስወደው ሰውየውን እዴሜህን ያርዝመው እሼ ፍቅር

  • @user-wr5xq4vw3b
    @user-wr5xq4vw3b Před 3 lety +6

    በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር እናመሰግናለን ዕድሜ ይስጥልን ጌጥ ናችሁ እናተ💕💕💕

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 3 lety +123

    ሰራዊት ፍቅሬ፣ሽመልስ አበራ፣ አለማየሁ ታደሰ፣ እና ሸዋፈራሁ ደሳለኝ በጣም ደስ የሚሉኝ ተዋንያን ናቸው።

    • @Wondistudio
      @Wondistudio Před 3 lety +1

      በጣም የገባቸው ናቸው፣ ሰምተህ የማትጠግባቸው ናቸው።

    • @user-so2mo8jc8u
      @user-so2mo8jc8u Před 3 lety

      እውነት ለጥበብ የተፍጥሮ ናቸው

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z Před 3 lety +3

    እሼ ይሄን የመሠለ ታሪክ ከሳቅ ጋር እንድንሰማ ስላረከን እናመሠግናለን ሠራዊት ፍቅሬ ምርጥ ነገር አካፍለሀናል ምስግን ሁልሽንም ሚቀጥለውን ክፍል በጉጉት ጠብቃለሁ 😘❤😘❤

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 Před 3 lety +3

    ቆየት ያለ ትዝታ ሲወራ በጣም ደስ ይላል እሼ ሰራዊት ፍቅሬ ከልብ እናመሰግናለን

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 Před 3 lety +6

    ሠራዊትና ሙሉዓለም ጊዜ የማይሽራቸው የማስታወቂያ ባለሙያዎች እንዲሁም ድንቅ አርቲስቶች ናቸው። በደፋሮች የተሞላውን የማስታወቂያ ስራ እንደገና ነፍስ እንዲዘሩበት ያስፈልጋል። ጀግናን ማቀጨጭ መቼም ልማዳችን ነው።

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Před 3 lety +4

    አቶ ሰራዊት ጨዋታህ አፍ ያስከፍታል:: አምላክ ላንተ የሚሆንህን ቦታ ቀድሞ አዘጋጅቶልህ ነበር እግዜር ሁሌም አዋቂ ነው:: ያሳለፍከውን ታሪክ ስላጫወትከን አመሠግናለሁ::አዘጋጁም ተባረክልን::

  • @bezahaile5557
    @bezahaile5557 Před 3 lety +2

    ሰራዊት በጣም የማደንቅህ አርቲስት ነህ ድርሰቶችህ በጣም ልዩ ናቸው የቃላት አመራረጥህ በጣም ነው የሚደንቀኝ እኔ እና መሰሎቼ እናንተን እያየን በማደጋችን እድለኞች ነን እባክህን አሁንም የቻልከውን ነገር በአርቱ እረገድ ብታደርግ ለዚህ ትውልድ እላለው እናመሰግናለን

  • @adanechegulema8229
    @adanechegulema8229 Před 3 lety +2

    ዋዉ አፍ የሚያስከፍት ጨዋታ ነው በእውነት እንዴት ቆንጆ አነጋገር ነው በናታቹ ሰራዊት ፍቅሬ አልጋ ስትል ምን አስታወስኝ መሰለህ እኔ በልጅነቴ ማሳደጊያ ነው ያደኩት በአባቴ በጓድ መንግስቱ ሀይለማርያም ጊዜ እና አለባበሳችን የአልጋ አንጣጠፋችን ስርአታችን አመጋገብ ስነስርአት የሰው አክብሮት ታላቅ እንዴት እንደምናከብር ታላላቆቻችንን ምን ብለን እንደምንጠራ አንድነታችን ፍቅራችን ምን ብዬ የቱን ላስቀር ዘር በተለይ አናውቅም እና ስልጠናው ላልከው ትክክል እኛን ሲያሣድጉን ልክ እንደናንተ አልጋችን በስመአም እንዴት እንደምናነጥፍ የደርግ ስርአት ባሁን ሰአት ቢኖር እንዴት ሀገር ወዳድ እንደምንሆን

    • @adicho5964
      @adicho5964 Před rokem

      Quality is very important but after 30 years the
      generation wants quantity
      They don't know how to respect people, families

  • @betinspiration6460
    @betinspiration6460 Před 3 lety +9

    እሼ እጅግ ለመስማት እየጓጓሁ ነው ያቋረጠው ቀጣይ ክፍሉን እባክህ፣
    ደግሞ የጋሽ ሰውነት ቢሻውንም ቀጣይ ክፍሎች ልቀቅልን

  • @bizuayehuaseffa4193
    @bizuayehuaseffa4193 Před 3 lety +2

    ውይይይ ሰራዊት እና ሙሉአለምን በጣም እወዳቸው ነበር:: አከብራቸዋለሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ:: ስራችሁን ማየት እንጏጏለን.... 🙏👍

  • @yonaszewdu5673
    @yonaszewdu5673 Před 2 lety +12

    ደስ የሚል አቀራረብ አሁን እራሱ ፊልም እየሰራ ይመስላል ግርማሞገስ ያለው ሰው አክብሮቴን እገልፃለው

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Před 3 lety +2

    ግሩም ነው።
    ነገሮችን እንዱህ አዋዝቶ፣ አጣፍጦ መናገር ትልቅ ተሰጥኦ ነው። ኑሩልኝ የሀገሬ ልጆች።

  • @djwakandalafromix9860
    @djwakandalafromix9860 Před 3 lety +2

    ሰርሽ ምርጥ ሰው ያራዳ ልጅ እናንተን እያየን ስላደግን በጣም እድለኞች ነን በጣም ነው ምወድህ ማደንቅህ አባቴ

  • @tesfudeee1132
    @tesfudeee1132 Před 2 lety +3

    እሼ በጣም ነው ማደንቅህ እኮን አደረሰህ አሳብህ ሁሉ በአዲሱ አመት ይሳካልህ።

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 Před 3 lety

    አረ እሼ እያስደመምከን ነው ፡በውነትእውነትም ጀግና መፍጠር ፡ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ፡thank you kete .የ ሀገራችን ምርጡ ሾዉ እንደሚሆን አልጠራጠርም ፡፡አንድ ቀን ቴዳችንንም ፡በአንተ እናያለን ፡በቃ የቤተሰብ ስሜት አለው ጨዋታው ደስ ይላል ፡ደስ ይበላቹ ፡ሰራዊት የኪነ ጥበብ አባት ፡ኑርልን ፡big respect our legend .

  • @Wondistudio
    @Wondistudio Před 3 lety +1

    ሰራዊት ፍቅሬ የገባው ምርጥ ሰው፣ በራስ መተማመኑ አሁንም ድረስ ይመቸኛል፣ እድሜና ጠና ይስጥህ አቦ !

  • @binitube7699
    @binitube7699 Před 3 lety +26

    🌻🌻እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ 2013 የሰላም የፍቅር የለዉጥ በስደት ያለነዉ ወደ ሀገራችን የምንገባበት ክፉ የማንሰማበት ዘረኝነት እና ኮሮና የሚጠፋበት ያርግልን

  • @HilinaT-ef5pz
    @HilinaT-ef5pz Před 3 lety +5

    He is so talented and icon
    We need to see him on the movie industry by acting or writing
    He have such talented
    Respect for serawit

  • @menejat9904
    @menejat9904 Před 3 lety +1

    ሰርሽ የሚገርም ድንቅ አርቲስት ነው እኮ በጣም ነው ምወድህ። ረጅም እድሜ ሰርሽዬ

  • @user-hl6tt3ly1l
    @user-hl6tt3ly1l Před 3 lety +5

    ሰራዊት ኣተ እባብ ኣስድግጦህ ተቀጣህ እኔ ያንን ኣፈር ተሸክመን የምንሄደው መገድ ላይ ደፍቼ ተቀጣሁ ሰራዊት ወደሗላ መለስከኝ. ክብር ምስጋና ለመከላከያ ሰራዊታችን ክብር ይገባችሗል

    • @user-hl6tt3ly1l
      @user-hl6tt3ly1l Před 3 lety

      @@comedianeshetu እሼየ የኔ መልካም ሁሌም ተከታታይህ ነኝ አተ የተባረክህ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ በሄድህበት ሁሌም ተሰሚ አሸናፊ ያርግህ ተባረክ

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Před 3 lety +2

    ሰራዊት ፍቅሬን ከልጅነቴ ጀምሬ በጣም ነው የምወደው እሱ እና ሙሉ አለም ደስ ይሉኛል።

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 Před 3 lety +1

    በጣም የማከብርህ ሰው ሰራዊት 🙏
    እሹ በርታ ብዙ ያልታዮ ፊቶችን እቅርብልን?
    ከሁሉም ሀይማኖት ተቁዋማትም ትልልቅ ሰውችን ጋብዝልን?

  • @almazfeleke5607
    @almazfeleke5607 Před 3 lety +1

    እሸቱ ቆንጆ ነገር ነው የጀመርከው እናመሰግናለን!! እባክህ እንግዶችህን ስታናግር ማቆላመጥህን ተወው።

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 Před 3 lety +2

    Much Love and Respect for Seresh no matter what happened nothing can change the Love and respect i have for him. he was at wetederena with my brother.

  • @samimtku1547
    @samimtku1547 Před 3 lety +1

    ወዳጄ እጅግ በጣም አስተማሪ አና አዝናኝ ቆይታ ነው ይቀጥል ብያለሁ !

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Před 3 lety +11

    ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው። ጥያቄዎቹ አዝናኝና ያልተለመዱ አይነት ስለሆኑ አቀራረቡ ይመቻል።

  • @melatbekalu4043
    @melatbekalu4043 Před 3 lety +3

    Antent sayik semayawi feres tez yilegnal beza lay wubetek mechem ayiresam u are the best actor 😘😘

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 Před 3 lety +2

    በጣም የማደንቀዉ አንደኛ አርቲስት ስራዊት ፍቅሬ ጀግና ነህ

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 Před 3 lety

    ምርጥ ቃለመጠይቅ ነውወልብ እናመስግናልን እኔ ይጦላይ ልጅ ነኝ የውተደር ስልጠና በጣም ከባድ ነው ክብር ልመከላክያ ወታደር

  • @user-fb8ke3xw2y
    @user-fb8ke3xw2y Před 3 lety +4

    እንኳ. አደረሳችሁ. 20 13 ብሩክ አመት. ይህንን ልክ. በርታ. እሽቱ።

  • @fecarn0438
    @fecarn0438 Před 3 lety +2

    አዳዴ እንባዬ ሊመጣ ሲል ደግሞ እስቃለሁ ምክንያቱም ወታደሮቻችን የሚከፍሉት ዋጋ ሳስበው በቃ ቃላት ያጥረኛል እኛ ኦርቶዶክስ ስንፀልይ ወታደሮችምሰራዊቱን ንጉሡንም ጠብቅል እንላለን ወደእግዚአብሔር እናም እሽ በርቱ አተም ከጀርባ ያላችሁት ሁላችንም በርቱ ፍሬ ያሉት ሰውች ስለምታቀርቡል እግዚአብሔር ያበረታችሁ አሜን በድጋሚ ሰራዊት ፍቅሬ ስላየውት በጣም ደስበሉኛል ጤና እድሜ ያድለተ።

  • @user-dc7fb8hs3u
    @user-dc7fb8hs3u Před 3 lety +3

    ሄን ኢንተርቢው ዛሬ ጨክኘ ሰማሁት እባብ የሚለውን ሳይ ፈርቸ ስንትቀን ሙሉ ከራሴ ተከራክር ፍርሀቴነ አሸንፌ ሰማሁት

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 Před 3 lety +3

    በጣም የምወድህ የማከብርህ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @user-ev4tc5zq7j
    @user-ev4tc5zq7j Před 3 lety +4

    እውነት ትችላለህ አሼ የምርጦች ምርጥ ነህ

  • @masiyyymasiyyy7101
    @masiyyymasiyyy7101 Před 3 lety +1

    ዋውውው ገራሚ ታሬክ የምውደው ለአንድ ወር ገብቼ መቆየት የምፈልግበት ቦታ ወታደር ቤት ብቃ የእውነት ትክክለኛ ሰው ኢትዮጵያዊ ነት ውስጥ ተተክሎ ሐገር ማለት ምን ማለት እንደወን የምታውቅበት ቦታ

  • @hayatjemal5525
    @hayatjemal5525 Před 3 lety +3

    Serawit Fikirea, edimeana tena yisitihe❤🙏🙏🙏💚💛❤

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Před 3 lety +17

    Serawet feqera you are amazing guy I appreciate you!

    • @romanzewde6700
      @romanzewde6700 Před 3 lety

      እሸቱ በጣም ነው ደስ የምትለን ያንተን ፕሮግራም አይሰለችም በርታን

  • @helengilazgi8675
    @helengilazgi8675 Před 3 lety

    እሼ ደስታዬ ከምገልፀው በላይ ነው ሰራዊት ፍቅሬን ጋብዘህ ስላቀረብከው በጣም ደስብሎኛል, የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ አንድ ክበብ ውስጥ ቲአትር አማር ነበር እናም ስጨርስ ሰራዊት ፍቅሬ ነው የስመረቀን እና ሾው ላይ ስታቀርበው በፍቅር ነው የተከታተልኩት. በጣም ነው የማመሰግነው.

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 Před 3 lety +1

    Sersh demshen endet nafke neber. Betam akbarih ena adnakih neign. ❤❤❤❤❤💚💛❤👍👍👍👍1000%👍👍👍

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 Před 3 lety +1

    Serawitye ur My Favorite eko Much Love wiz much respect❤❤

  • @lelateshome7627
    @lelateshome7627 Před 3 lety +2

    Wow this is the most underrated CZcamsr
    ጀግና

  • @hermib6845
    @hermib6845 Před 3 lety +2

    wow classic interview ,this should have atleast part 4

  • @wome8375
    @wome8375 Před 3 lety +10

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱 እሼ አድናቂህ ነኝ ከዚህ ዝግጅት በፊት ንብረታቸው የወዱመባቸውን ኢንተርቪው ስታደርጋቸው በጣም አዘንኩ አሁን ደግሞ ይህን ፕሮግራም ደስ እያለኝ ነው የምሰማው ግን አተኛም እንዴ ?

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ወገኖቼ ሰላማቹ ይብዛ

  • @genetmehari2793
    @genetmehari2793 Před 3 lety +1

    Thank u eshi my favorite serawit fekery much respect 🙌 🙏 ❤

  • @kiyalegesse1740
    @kiyalegesse1740 Před 3 lety

    ዘርሽ በጣም ነው የማደንቅቅ የምወድክ አንተ ማለት ለኔ በማስታወቂያ 2 ኣሊያም 3ኛ ግዙፍ ጀግናዬ ነክ እቺ እድሜ ግን በትኒሹ 53 እንደሚያልፍክ 9:22 ላይ ብትናገርም 1977 ወደ ጦር ማሰልጠኛ ብትገባም 23:43 ላይ የMJ ዘፈን ማክሰኞ, ኅዳር 21 1975 ነበር የተለቀቀው ዘፈኑ ልክ እንደተለቀቀ ከጨፈራችሁበት በማህል 2 አመት አለ ....... ለማንኛውም አምላክ የማቱ ሳላን እድሜን ይስጥክ

  • @mekdelawithaile7714
    @mekdelawithaile7714 Před rokem

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እሸቱ እባክህን ሳቕህን ተቆጣጠረዉ ምንም ትርጉም የለለዉ አሳሳቅህ ፕሮግራሙን ታሳንሰዋለህ ስለምወድህ ነዉ የምተችህ

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 Před 3 lety +3

    ያሁን ልጆች እንደ እሼ አምልጣችሁዋል ከጦርነት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 Před 3 lety +3

    ዋው ደስ የምል ፕሮግራም ነው

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 Před 3 lety +7

    እኔም እንደሡ ጓደኛያን ላሠቀር ሂጀ አሡ ቀረ እኔ ማሪን ኮማንዶ ተቀጠርሁ የመጀመሪያው ኮርሣችን እንዳለው ነው ለመጀመርያ ያስደነግጣል ሀሀሀሀሀ

  • @mulugetabiamesh9091
    @mulugetabiamesh9091 Před 3 lety +19

    ላብ ደምን ያድናል!!! አሁን ለኑሮ የምንሮጠው ሩጫ የወደፊቱ ህይወታችንን ይሰራል።

  • @abebafentaw5184
    @abebafentaw5184 Před 3 lety

    ሰራዊት ፍቅሬ በጣም የምወድህ የማደንቅህ ነህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ !😍😍😍❤❤❤

  • @ibroderena7698
    @ibroderena7698 Před 3 lety +4

    That is true story what setawit talk to donky im also part of the second geniration

  • @tigistgirma5666
    @tigistgirma5666 Před rokem +1

    በትክክል ነው

  • @etsube1092
    @etsube1092 Před 3 lety +1

    I love it!!! We need part 2???😂😂😂

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Před 3 lety +1

    Wow..I like this program....thanks Eshea

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před rokem +1

    SERAWIT FIKRE Stylish and Humerus brother ,Thank you bro for your Unweavering Service ✅

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 3 lety

    Good to see you angafawu artist Serawit Fekre, I want see beside you Muleualemye. Huletachehunem Wddddddddddd

  • @-observation401
    @-observation401 Před 3 lety +21

    Eshetu: You are the best comedian I have ever seen. But your laugh is fake! Yes, it is fake! If you can't genuinely laugh, just smile.

    • @solot.5304
      @solot.5304 Před 3 lety

      ወንድሜ ብዙም አያስቅም ግን አንተ ዝም ብለህ ት

    • @solot.5304
      @solot.5304 Před 3 lety

      ትገለፈለህ ግልፍጥ ፈገግ በል ከማያስቀው ላይ መገልፈጥ ግን ያስጠላል ምክር ነው ??

    • @FsimulatorX
      @FsimulatorX Před 3 lety +1

      9:30 He told him "abezahew" LOL

    • @marthayiseni
      @marthayiseni Před rokem

      How could you possibly know that? Very rude btw. Just enjoy the show. Inappropriate comment

  • @yezihalem5520
    @yezihalem5520 Před 3 lety +1

    ምርጥ አንጋፋ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ አቤት ሔሮሽማ ላይ ቀሚስ የሌለው ሰባኪ ብየህ ነበር አንድ ለመሰረት በተናገርከው ቃል ምክንያት። በአዲስ ስራ እንጠብቅሀለን ሰርሽ

  • @meselechketema7990
    @meselechketema7990 Před 3 lety +1

    ለዚህ ጎበዝ ትውልድ፤ አዲሱ ጄኔራሽን፤ ይህ ሥልጠና ቢጨመርለት እንዴት ወርቅ ይሆን ነበር።

  • @olanstube5925
    @olanstube5925 Před 3 lety +10

    እሼ ሰይፉ ፋንታሁንን አቅርበው አንተ ፕሮግራም ላይ እሰከመቼ ይሆን እሱ ብቻ ጠያቂ ። እስኪ ስይፉ ይቅረብ የምትሉ like በማድረግ ድጋፋችንን እንግለፅ

  • @tirste2744
    @tirste2744 Před 3 lety +2

    እሼ አንተ መልካም ሰው እረ መሰረት መብራቴ አቅርብልን

  • @kidistdamtew8716
    @kidistdamtew8716 Před 3 lety

    ሰራዊት ፍቅሬን ከልጅነቴ ጀምሬ በጣም ነው የምወደው እሱ እና ሙሉ አለም ደስ ይሉኛል።
    eshe yemecheke

  • @adeibekele8802
    @adeibekele8802 Před 3 lety +2

    በጣም ፡ የምወደው፡የማከብረው፡ ምርጥ፡ተዋንያን፡ የፈጠራ፡ችሉታ፡ ያለው፡ ወንድሚ፡ ሰራዊት፡ ፍቅሬ፡ እንኳን፡ አየዉክ ፡እግዚአብሄር፡ ከነ፡ ቤተሰብሽ፡ ጤና፡ እንዲስጥሽ፡መልካሙን፡ ተመኘሆ።

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z Před 3 lety +2

    ስደትና የውትድርና ህይወት እንድነው

  • @misikernigatu5254
    @misikernigatu5254 Před 3 lety +2

    የመጣ ዕድል ሁሉ ለእኛ አይደለም the biggest communication problem is we do not listen to understand we listen to replay ዓለም በዚህ መልኩ ናት እንያት እንከተላት

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Před 3 lety +1

    ዋውውውው ነው እሼ ፕሮግራሙ ቀጣዩ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE Před 3 lety +1

    እሼ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን በጣም 💚💛❤🙏👍👍

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 Před 3 lety +4

    Same generation similar life styles and so interestingly

  • @samsonbezabeh325
    @samsonbezabeh325 Před 3 lety +1

    Your best video so far !

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před 3 lety

    ከምንምበላይ የምወደውና የማደቀው አርትሲት አቶ ሰራዊትፉቅሬና ሙላለም ታደሠ በጣም ነው የምወዳቼው😍😍😍😍😘😘😘

  • @tenanisro9218
    @tenanisro9218 Před 3 lety +2

    💚💛❤የኢትዮጵያ ህዝብ ሾርት ሚሞሪ ነው ያለው ማን ነበር?ትክክል ነው ሰራዊትን አር የነካው እንጨት አድርጎ አመት ሳይሞላው ደግሞ ሰርሽ ምናምን ኧረ ኧረ ኧረ 💚💛❤

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 Před 3 lety

    Woooow Seruyeee selayehuhe betam des beloghal yegha gobze zemnhe yebarek.

  • @tigistmengistu1850
    @tigistmengistu1850 Před 3 lety +1

    ሰርሽየ ምንም ብትሆን የሚያምርብህ የተቀባህ ሰው አድሜ ጤና ይስጥህ

  • @newg3441
    @newg3441 Před 3 lety +1

    Very good narration skill!

  • @hawuletwolloyewa2306
    @hawuletwolloyewa2306 Před 3 lety +8

    እንደ እውነትም በሰራዊትነት ስራ ይሰራ ነበር እንደ እኔ እኮ ስሙ መስሎኝ ነው

  • @humble305
    @humble305 Před 3 lety +1

    Much respect to you eshe and to serawit

  • @tigeayalew6318
    @tigeayalew6318 Před 3 lety

    በጣም አድናቂህ ነኝ ጋሽ ሰራዊት ፍቅሬ

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 Před 3 lety +1

    ሠለም ሠለም የሀገሬ ቤተሠቦች በጠም ድግ ሠዉ እድሜ ያረዛምል💘💖💖💖💔💔💔💔👌👌👌👌

  • @samirafikado13
    @samirafikado13 Před 3 lety +6

    እኔ ግን ድንቅ ትለኛለክ አንተ ልጅ ደሞ ጋዜጥኝነትም ትሞክራለክ ከነትና በለጥክ እኮ ጀግና ነክ ይህን ሳልልክ አላልፊም

  • @marthamillion6848
    @marthamillion6848 Před 3 lety +6

    ዋው ሰራዊትን እንግዳ ስላደርክ እናመሰናልን 😂 በጣም ነው የምወደው

    • @Wondistudio
      @Wondistudio Před 3 lety

      ሰሬ ምርጥ ሰው ነው። ሰብስክራይብ አድርጊኝ እስኪ፣ የሆድ የሆዳቼንን ሼር እናድርግ !!

  • @Betty_nigatu
    @Betty_nigatu Před 3 lety +5

    ዘና የሚያደርግ ፕሮግራም WOW 👏👏👏

  • @user-tq2do1ju6b
    @user-tq2do1ju6b Před 3 lety +3

    እውነት ክብር ይገባቸዋል ወታደሮቻችን

    • @biniam2301
      @biniam2301 Před 2 lety

      ትግራይ ውስጥ በደንብ ተድምረዋል 🤣🤣🤣🤣 I swear I’m not even laughing 😂 soon 🔜 we will start chopping them

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r Před 3 lety +11

    ሰራዊት ፍቅሬ ሸዋፈራዉ ቃል የለኝም ስወዳቸዉዉዉዉ

  • @liyaeshetu5485
    @liyaeshetu5485 Před 3 lety +35

    በቀጣይ ደግሞ ሙሉአለምን አቅርብልን

  • @hailemichaelbelete2990
    @hailemichaelbelete2990 Před 3 lety +1

    እኔ ደስ የሚል ሰው ሰራዊት ስራዎቹም ፅድት ያሉ ናቸው

  • @deribemulugeta1145
    @deribemulugeta1145 Před 10 měsíci

    ሰራዊት እዉነትም ሰራዊት ነህ የማሰልጠኛ ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ ክበርልኝ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 lety +1

    አባትሕ። ነቻው። ይመስሉሐል። ጌታን። በእውነት። ስልሕ። እኔ። የዌሸተኛ የጠላት። መደሐኒት። ነኘ። ውድድድድድድድ ይመችሕ። እንኳን። ጋበዝከው። ጉደኛ። ብየዋለሑ። 🌹💞

  • @sabanizgi4131
    @sabanizgi4131 Před 3 lety +1

    Weyne Serawit fikre we love you 🥰🥰🥰🌼🌼🥰🥰🌻🌻🥰🥰🤴🤴🤴🤴

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f Před 3 lety +1

    ስደት አስረሳችሁኝ ክክክክክክ ቆይ ታዚዤ ልምጣ

  • @hannaendalew4179
    @hannaendalew4179 Před 3 lety +6

    እሄ ሰውየ በጣም ነው ምወደው thank you donkey tube 😍🙏🏽

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 Před 3 lety +2

    አህያ ቱቦ እናመሰግናለን!

  • @natanesrom8618
    @natanesrom8618 Před 3 lety +2

    እንደ ትልቅ ጋዜጠኛ ሁን ያቀረብከው ሰው ከባድ ሚዛን ነው ክብር ስጠው ሰራዊት በጣም የማከብርህ ምርጥ አክተር

  • @yaredlidu
    @yaredlidu Před 3 lety

    Eshe, programeh betam arif new yemetegabzachew sewochem des yilalu.
    1 asteyayet alegn... betechale meten programachu lay amaregna awru weym lela ye ager kuankua enji Englizegna atekelaklu. Bzu temelkach endeza aywedm biye selasebku new.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 3 lety

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።👈

  • @liya1048
    @liya1048 Před 3 lety +14

    Respect this great man

    • @henokalemu2997
      @henokalemu2997 Před 3 lety +1

      yes i am pretty sure you are right sis.He big man&comedian.

  • @solona2000
    @solona2000 Před 3 lety +1

    Journalist has many great questions...