ከጋራዥ ተነስቶ የሚዲያ ተቋም እስከ መምራት | ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ @DawitDreams

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 08. 2022
  • Watch our most recent videos
    / @dawitdreams
    Welcome to the official CZcams channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our CZcams channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our CZcams channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦t.me/DawitDreamsTelegram
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift#FegegitaReact#EbsTv#ethiopian news#Donkey youtube#Dinklejoch#Denqlejoch#reflection#rophnan#9negnaw shi#Amharic movie,new ethiopian film,new Ethiopian movie,latest ethiopian news,amharic news#amharic#TDF#GERD#Eritrea Daily news 2022#ethiopian song#ethiopian music#new ethiopian song,Ethiopia#Ethiopia Tv#Arts Tv#Ethiopian News#Ethiopian Talk Show#Ethiopian Shows#Ethiopian TV#abel birhanu#ashruka channel#seifu on ebs#couple show#Norshow#አደይ#adey#Erengaye#እረኛዬ

Komentáře • 1,2K

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před rokem +350

    ዋው እሼ ምርጥ ወንድማችን ሺ አመት ኑርልን ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቅህ አንተ ትለያለክ ጀግና ነክ አንተን የወለዱ እናት የተባረኩ ናቸው ።

    • @titigaltigray8674
      @titigaltigray8674 Před rokem +5

      Hi

    • @abel9788
      @abel9788 Před rokem +7

      peac is the best option in the world dingil maryam selamachinin tabizalin bertalign you are very very very strong yemren new yemilh by gebretsadik asefa

    • @yamanetesfaye1056
      @yamanetesfaye1056 Před rokem +1

      yemane

    • @addisudagna1101
      @addisudagna1101 Před rokem +1

      💯❤

    • @TrueLife9
      @TrueLife9 Před 11 měsíci

      አዝናኝ አስደናቂ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤❤❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před rokem +272

    እሼ በቆምክበት ሁሉ ስሙን በክብር የምትጠራዉ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ።እመብርሀን ትጠብቅህ የታገሰ በለሷን ይበላል እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር አንድነት ያምጣልን

  • @tizitawoldegebreal6821
    @tizitawoldegebreal6821 Před rokem +503

    እሼ ከዚህም በላይ ከፍ እንድትል እመበርሀን ታግዝህ። ለብዙዎቻችን ምሳሌ ነህ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před rokem +36

    እሺዬ የኔ አባት የኔ ወንድም ከዚህ በላይ አላህ ክብርን ሞገስን ያድልህ 🇪🇹😘😘😘😘ንግግርህ ይጣፍጥ ጥፍጥናዉ ይጨምረ አንተ የክብር የፍቅር አስተማሬ ነህ

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před rokem +18

    ወይ እሸቱ መጀመርያ ላይ ለእግዚአብሔር ምስጋና ያቀረብክበት መንገድ እንዴት ደስስስስ ይላል

  • @mamithefirsttube6964
    @mamithefirsttube6964 Před rokem +692

    የእሸቱ አድናቂ የሆናችሁ የት አላችሁ
    👇👇👇

  • @tersite858
    @tersite858 Před rokem +85

    እሼ ተባረክ
    ማመስገን ታውቅበታለህ ትልቅ ሰው ነህ።
    ሰንበት ትምህርትቤትን እኔም አልፌባታለሁ ምስጋና ሲያንሳት ነው😢😢😢

  • @user-oe5ux4ho5e
    @user-oe5ux4ho5e Před rokem +52

    የኔ ጣፋጭ እኮ ነህ ጎረቤቴ ኑርልን ተወዳጃችን ከዚህ በላይ ይገባህላ ገና አምላክ ብዙ ነገር ይሰራልሃል!

  • @tsionhaile43
    @tsionhaile43 Před rokem +65

    እሼን ሳየው በደስታ ነው ሰብስክራይብ ያረኩት ቻናሉን 😊 እሱን ትልቅ የቴሌቪዥን ጣቢያ ባለቤት ሆኖ እንደማየው በእርግጠኝነት መናገር ችላለው ፈጣሪ እንዲረዳው ምኞቴ ነው በጣም ማከብረው ጀግና ወጣት 🤗

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Před rokem +50

    እሸቱዬ ሁሌም የታክሲ ረዳቶችን በጣም በጣም ነው እምወዳቸው እንኳንም አስታወስካቸው ክብር ለታክሲ ረዳት ሠራተኞች በሙሉ እንዲሁም ክብር ለኢትዮጵያ ታክሲ ሾፌሮች በሙሉ ባቡር ሲሰራ በየውስጥ ለውስጥ መንገድ እየሄዱ ችግርን ያለፍንባቸው ናቸው፡፡የችግር ደራሾች ናቸው፡፡እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ከነቤተሰቦቻቸው የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃቸው፡፡ እሸትዬ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ ይስጥልን አማኑኤል ትልቅ የሀገር ገንቢ ህፃናት ላይ አዋቂ ላይ ሰው መርዳት ላይ የቱን ጠቅሼ የቱን ልተው የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ፡፡

  • @user-py5gz1vt9r
    @user-py5gz1vt9r Před rokem +36

    አላህ ከጎነህ ይሁን ወደፊትም ጎበዝ ነህ የምር ሰው ነህ አላህ ይጠበቀህ ✅✅✅✅❤

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před rokem +28

    አሽዬ በቅድስት ቤተክርስቲያን ሲያገለግል የነበረ የተዋህዶ ድንቅ ወጣት አሁንም በቤቱ ያፅናህ የምታምነው እግዚአብሔር ለበለጠ ይሹምህ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 Před rokem +35

    ዝቅ ባልክ ቁጥር እግዚአብሔር ደሞ በበለጠ ከፍ ያደርግሃል ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před rokem +13

    የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ኮሜዲያን እሼቱ አንተ የዘመናችን ድንቅ ወጣት ነህ እናመሰግናለን ጸጋ ጥበብን ያልብስህ!!👌

  • @user-xk3eb7iw8f
    @user-xk3eb7iw8f Před rokem +13

    ለፈለገ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ትምህርት ቤት ክብር ይገባል እኔም ተምሬበታለሁ እሼ እመብርሐን ትባርክህ ገና ብዙ ትሰራለህ ቅዱስ ገብርኤል ከጎንህ ይቁምልህ

  • @yeshiworkyabay3990
    @yeshiworkyabay3990 Před rokem +14

    የሰው ልጅ መነሻውን እንጅ መድረሻውን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው

    • @minilktube322
      @minilktube322 Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን የድግል ማሪያም ልጅ

  • @peaceandlove684
    @peaceandlove684 Před rokem +18

    ለልጆቼ ያንተን የመሰለ ዕድል እመኛላቸዋሎህ 👏👏💯💯❤️❤️👌👌

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 Před rokem +11

    አሼ የኢትዮጵያ ድንቅ ሰው ክፉ አይንካህ ዳዊት ዲሪምስ የምታቀርባቸው እንግዶች ምርጥ ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን

  • @tameghaa5255
    @tameghaa5255 Před rokem +22

    ትልቅ ክብር ሊሰጠው የሚገባው ልጅ ፈጣሪ ዘመንህ ይባረክልህ+++

  • @leulbelay9761
    @leulbelay9761 Před rokem +146

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው። ህልሜ እውን መሆን እንደሚችል ተምሬብሃለሁ። ሁሌ መስራት የተመኘሁትን ስራ ውድቀትን በመፍራት ሳልሞክረው ተስፋ በቆረጥኩበት በአሁኑ ጊዜ ይሄንን ብርታት እና መነሳሳትን የሚፈጥር ታሪክህን በመስማቴ እጅግ ደስ ብሎኛል።

  • @Tube-zj1hi
    @Tube-zj1hi Před rokem +18

    እጅግ በጣም የማከብረው ሰው እሸቱ GOD bless you

    • @minilktube322
      @minilktube322 Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን የድግል ማሪያም ልጅ

  • @ivomobile7846
    @ivomobile7846 Před rokem +66

    እሼ ምርጥ ሰው እመቤቴ ቀሪው ዘመንህን ትባርክልህ ለብዙወቻችን ተምሳሌት የምትሆን ልጂ ነህ ከዚህ በላይ ከፍ ያለ ቦታ ላይ እጠብቅሀለን በረታልን ወድማችን🙏🙏🙏

  • @user-sf6ng9wt1i
    @user-sf6ng9wt1i Před rokem +40

    እሼ የሰንበት ትምህርት ቤት ፍሬ ስለሆንህ ነው። እንዲህ በትሕትና ጸጋህን ያለመሰሰት የምትሰጠው በተለይ መልካም ልቦናህ ከትሕትና ጋር ተጣምሮ ሳዬው የእግዚአብሔር ስጦታ ው ይገርመኛል ያስደምመኛል ኹሌም ስሙን ጠርተህ የማትጠግበት አምላክ ኹሌም ከፍ ያድርግህ ጸጋውንም ጨምሮ ጨማምሮ ያጎናጽፍህ በርታልን

  • @addistube7280
    @addistube7280 Před rokem +7

    ጥሩ አገላለጽ ነዉ ደቭ
    የክፍለ ዘመናችን ምርጥ ሰው እሸቱ መለስ

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u Před rokem +20

    ጎብዝ እሸ በርታ የአንት አይነት ሁሉም ቢኖርው ሀገራችን ኢትዮጵያ ገነት በሁንች

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před rokem +67

    እሸቱ ከዚህም በላይከፍ እንድትል አላህ የገዝህ
    ለብዙዋቻችን ምሳሌ ነህ አላህ መልካም ነገር ይሰጠችሁ ያረብ ሰላም ለሀገርችንን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Před rokem +19

    Thank you Dawit dreams. Esheeeee... እሼ ተባረክ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ገና።

  • @tibebealemtsehay5274
    @tibebealemtsehay5274 Před rokem +5

    እሼ በጣም ነው የማደንቅህ የምወድህ ለሀገሬ አንተ ታስፈልጋታለክ እና እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @shinodatube
    @shinodatube Před rokem +40

    እሸቱ ምርጥ ሰው ለብዙዎች አራያ መሆን የምትችል ድንቅ ሰው🙏🥰

  • @grumantube813
    @grumantube813 Před rokem +21

    ለሰዎች ዕድል ስትፈጥር ያንተም እድል ይሰፋል ያልከው ተመችቶኛል

  • @dagiidagii502
    @dagiidagii502 Před rokem +6

    እሸቱ ደስ የሚለኝ ያለፈበትን በግልፅ ይናገራል አንዳንድ ሰው የሚያፍር አለ ግን ሁላችንንም ያለፍንበትን ብንናገር ለሚመጣው ትውልድ ጥሩ የህይወት ልምድ ይሆናል እሸቱ Thankyou so much አሁን ካለህበት ህይወት በላይ ፈጣሪ ይስጥህ

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 Před rokem +12

    ደስ የሚል ታሪክ ነው እንዳንተ ያለውን መልካም ሰው ያብዛልን እሸቱ አላህ ይውደድህ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍🎈🎈🎈🎈👋👋👋👋💐💐💐💐💐

  • @hermib6845
    @hermib6845 Před rokem +273

    If only I could like this video a Million times .

  • @radetworku592
    @radetworku592 Před rokem +13

    አንተ ልዪ ሰው ነክ እሼ እናመሰግናለን ዳዊት ድሪሚስ☺☺☺😘

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Před rokem +9

    #አንድ ጊዜ እኮ ሀበሻ አይውደድህ ነው
    ከተወደደ አይቀር እንደ እሼ ነው #አቦ አላህም ይውደድህና #ቅኑን ይምራህ ኢንሻ አላህ #እሼ ምርጥ ሰው #ምርጥ ኢትዩጺያዊያን ነህ #እሽ ይገበሀል የኔ ፈንድሻ

  • @user-he9to2uv3y
    @user-he9to2uv3y Před rokem +5

    እውነት እኔም በብዙ ፈተና አልፌአለው እላለው አንተ እሺ ልዩ ነህ ወንድሜ ጤናና እድሜውን ይስጥህ ፈጣሪ
    ''አትችልም ብቻ ሳይሆን አትደርስም የሚሉህን ሰዎች ጋር ራቅ''
    አመሰግናለው ስላስተማርከኝ

  • @dawitgirma133
    @dawitgirma133 Před rokem +48

    እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ የሰንበት ትምህርት ቤት ትምህርቶች ሁሌም በህይወታችን ጠቃሚ እና ገንቢዎቻችን ናቸው ሁሌም እድለኞች ነን

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 Před rokem +11

    እሼ በእዉነት ለማንም ሰዉ ምሳሌ እና አርአያ የሚሆን ምርጥ ሰዉ ነዉ። ከእርሱ በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ተስፋ አለመቁረጥን ተስፋን ጥንካሬን ኧረ ከሱ ብዙ ነገር አግኝቼአለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረክ

  • @Quest7x
    @Quest7x Před rokem +14

    እሸቱ በጣም የወደድኩልህ ነገር በህፃናቱ ላይ የምትሰራው ስራ በጣም ደስ ይላል። በጣም አትራፊ ነው ባዋቂዎች ላይ ብትሰራ ብዙም ለውጥ አይኖረውም አንዴ በጥላቻ ታውረናል። አይዞህ በርታ! ፈጣሪ ገና ከፍ ከፍ ያደርግሃል።

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 Před rokem +5

    ስለሆነው ሁሉ ቸሩ አምላካችን እግዚዓብሔር ይመስገን ክብሩም ከፍ ይበል !!! አንኳኩ ይከፈትላችኃል ለምኑ ይሰጣችኋል ተብለንና ገና ብዙ ይጨመርልሀል ኢትዮጵያዊ ነህና በርታ ቤተሰብህ ይባረክ

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Před rokem +18

    እሼ እግዚአብሔር አሁንም ከፍ ያድርግህ🙏🏽
    ዳዊት ድሪምስና ክሩ እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾

  • @grumantube813
    @grumantube813 Před rokem +21

    እሼ ማናጀር ልቅጠር ያልከው ነገር የምር ትልቅ አስተማሪ ነው !
    እኔ ህይወቴን እየረበሸው ያለው ችግሬን ነው ቁጭ ያረክልኝ
    አመሰግናለን !!

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 Před rokem +3

    እሼ አያትህ አዋቂ እናት ናቸው። ለእናትህ ብቻ ሳይሆን ለብዙዎቻችን በረከት ሆነህ ተሰጥተሀል። ተባረክ። ስላንተ እግዚአብሄር ይመስገን። ዳዊት ድሪም እና ቤተሰቦችህም እንደእሸቱ አይነት ድንቅ ሰዎችን እያመጣችሁ ስለምታስተምሩን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። የኔ ድሪም የዳዊት ድሪምን ስልጠና መውሰድ፤ ይህንን ድንቅ ማህበረሰብ መቀላቀል ነው።

  • @binchb5694
    @binchb5694 Před rokem +4

    የምታምነው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ቃላት የለኝም ለብዙዎቻችን ሂዎት ምን እደሆነች የራሳችን ነገር ገለፅክልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @adishewotyoutube7919
    @adishewotyoutube7919 Před rokem +21

    እሼ ድቅ ሰዉ ነህ አተ ገና ብዙ ነገር ትሰራለህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ የድግል ማሪያም ልጂ

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Před rokem +6

    እሼ ስሳሳልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ ለበረከት ሁን ጀግና

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Před rokem +5

    እሼ በጣም መልካም ሰው ነሕ አግብተሕ ወልደሕ እድናይሕ ያርገን

  • @tigesttufa6322
    @tigesttufa6322 Před rokem +8

    እሼ አንበሳ ነህ በርታ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @mobileyouumobileyouu363
    @mobileyouumobileyouu363 Před rokem +11

    ተመስገን እግዛብሄር ይመስገን እሸቱ እጅግ ድንቅ ብላቴና ነው:: የደግ ትውልድ መልካም አርአያ ያድርገው:: ይሄ ፕሮግራምም በጣም ደስ ይለኛል እወደዋለሁ :: ባየው የት እነደሚገኝ ባውቅ ደስ ይለኛል ::ኢትዮጵያ ስመጣ ለመሄድ ::የሾቀው ትውልዳችንን ያግዛል ብዙ ነገር::

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 Před rokem +6

    ከዚህም በለይ በምድራችን መልካም የተባለውን ሁሉ እግዚአብሔር ያድልህ

  • @alemmersha360
    @alemmersha360 Před rokem +5

    በእውነት እግዚአብሔር ልዩ አርጎ ፈጥሮሃልና ምስጋና ይድረሰው🙏 ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ረጅም ዕድሜ ከነሙሉ ጤንነትህ ያኑርህ🙏

  • @hanatadesse1297
    @hanatadesse1297 Před rokem +22

    እሼ ምርጥ ሰው አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባረክህ፡፡ በተለይ ለእምነትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል፡፡

  • @fadi5alife14
    @fadi5alife14 Před rokem +6

    እሼ ምርጥ ሰው እወድሃለሁ መቸም ያንተን የሕይወት ታሪክ ሰምቶ የማይማር ይኖራል ብዬ አላስብም

  • @GobezTemari
    @GobezTemari Před rokem +7

    እጅግ በጣም የማከብርህ እና የማደንቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና! እሼ በርታ ውድ ወንድማችን!

  • @gchf1039
    @gchf1039 Před rokem +4

    ዋውው በጣም አስተማሪ ታሪክ እኔ በአሁኑ ሰአት በስደት በሰው አገር ሁኜ በቤተሰብ ናፍቆትና የቤተሰብ እና የራሴን የኑሮ ቀዳዳ እና የቤት ክራይ ለመክፈል ስራ አጥቼ እየተቸገርኩ እና ደፕሬሽን ላይ ባለሁበት ወቅት ነው ይሆቪዶ እያየሁት ያለሁ ግን አሁን ክዚህ ቪዶ በጣም ተማርኩበት መንፍሴ ትንሽ መረጋጋትና ነገ ይሳካል በሚል እምነት ውስጤ ተስፍ ነው የሞላክው ጀግናነክ ፍጣሪ አገራቺን ሰላም ያሪግልም

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před rokem +11

    አሜን እግዚአብሔር አባታችን አምላካችን ይመስገን። እሹየ ያከበርከው እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ያክብርህ ከፍ ያድርግህ እግዚአብሔርን ማመስገን ያስከብራል ያስወድዳል

    • @minilktube322
      @minilktube322 Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን የድግል ማሪያም ልጅ

  • @user-ti3kp2wl6i
    @user-ti3kp2wl6i Před rokem +9

    በቦታው ሆኜም ዛሬም ደግሜ ሳየው እሼ እንደ አዲስ በስሜት ሆኜ የተረዳሁት ምን ያክል ጥንካሬክንና ማመስገን የሚገቡክን ቤ/ክ :ሰዎቹንም ስራክንም ፈጣሪክን ያከበርክ ትልቅ ሰው ነክ

  • @yettube
    @yettube Před rokem +17

    ያላችሁ energy እንዴት ደስ እንደሚል ♥

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před rokem +21

    ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ። እሼንም ሰምቼ አልጠገብኩትም። እግዚአብሔር ስለቀባው ምንም ቢናገር ያምርበታል። ከእሼ ፀባይ የሚደንቀኝ።
    1. የትነሳበትን አይረሳም።
    2. እግዚአብሔርን ይፈራል።
    3. አመስጋኝ ነው።
    4. ታታሪ ነው። ስክሪፕት ፅፎ የኮመደ
    እሱን ብቻ ነው የማውቀው።
    5. ርህሩህ ነው።
    6. በማጣትም በማግኘትም አንድ
    አይነት ፀባይ ነው ያለው
    ባጠቃላይ ያቺ ማር የሆነች ትንሹዋ ማርያማዊት እንዳለችው፣ እሼ መልካም ልጅ ነው። እግዚአብሔር ይጨምርልህ። ምኑን? መልከሙን ሁሉ። አሜን።

  • @YTrecap243
    @YTrecap243 Před rokem +12

    አሼ ስኬቱ በትክክል የሚገባው ሰው ነው። ፈጣሪ ከዚህም በላይ ጨምሮ ይስጠው። በልፋቱ ልክ ፈጣሪ የከፈለው ሰው ነው።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ከፍ ያድርግህ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባህ እሼን ለዚህ ስላበቃኸው 💚💛❤🙏🌹🌷🎈🌸🌺

    • @minilktube322
      @minilktube322 Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን የድግል ማሪያም ልጅ

  • @dandi704
    @dandi704 Před rokem +15

    በጣም ያነቃቃኝ ከዛሬ ጀምራለው ሳይሆን ከአሁን ጀምራለው ለለውጥ መስራት የሚያዳክሙኝን መራቅ አለብኝ የአመት ገቢዬን የወር ማድረግ አለብኝ።

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před rokem +3

    የእሼ ስራ በጣም በጣም ብዙ ነው የልጅ አዋቂ አስተዋይ ትሁት ቅን አገሩን ኢትዮጵያን የሚወድ።።ከእሱ አይደለም ህፃናት ወጣት እንደኔ አይነት አሮጊት ከእሱ ብዙ ጥንካሬን በጎነትን ያስተማረ ጎበዝ የልጅ ጀግና ነው ።።ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያሳድገው።።

  • @abeltadesse3300
    @abeltadesse3300 Před rokem +11

    ከስራህ በላይ ይህንን አይነት ዲሲፕሊን እንዳለህ አላወቅኩም ነበር! ከስራ በላይ እንዲህ አስተማሪ ህይወት ሲኖር እንዴት ጥሩ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @addisie976
    @addisie976 Před rokem +28

    He is special 😍I wish ,I meet him😌

  • @meserettesfaye3452
    @meserettesfaye3452 Před rokem +5

    እሼ ምርጥ ሰው ብዙ እንጠብቃለን ገና ፈጣሪ ያሰብከወን ያሳካልህ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před rokem +3

    እውነት መታደል ነው አንተ ስትጥር ፈጣሪ ሲረዳህ ኮሜዲያ እሽቱ መለስ የዘመኑ ምህርጥ ኢትዩጵያ የዘመኑ ጀግና ከአንቂ አደበቶች ጋር ተባረኩ

  • @emc414
    @emc414 Před rokem +6

    ዋው ድንቅ ሰው! 👍👍😍!
    ግሩም አቀራረብ እና መልዕት!!

  • @amanuelgetenet401
    @amanuelgetenet401 Před rokem +6

    I don't have any words for this
    እናመሰግናለን! ተባረክልን! እኛም እንባረክ!!

  • @harertachannel6784
    @harertachannel6784 Před rokem +9

    Eshetu what a man!!! Am sry to say that but You are the first Ethiopian to motivated me thank u so much God bless u!! Ur bro from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @youthafrica5966
    @youthafrica5966 Před rokem +1

    በእውነት እናከብርሃለን ኮሜድያን እሸቱ።
    አዘጋጆችንም እናመሰግናለን ።
    አውነት በንፁህ ህሊና ከኛ የሚጠበቀውን እያደረግን በትዕግሥት የእግዚአብሔርን ጊዜ መጠበቅ ታላቅነት ነው ።። ክብር ይስጥልን

  • @habeletube9474
    @habeletube9474 Před rokem +5

    Yes if only I can like this million times
    ተባረክ አቦ መከራህን በበጎ የቀየረ አምላክ ከእናቱ ጋር ይመስገን!

  • @maryamtube3970
    @maryamtube3970 Před rokem +24

    There is comfort in the midst of difficulties. Life is in the midst of trials. It is a joy to be tested. You are a role model for many Ethiopian youth.

  • @edenfikir3060
    @edenfikir3060 Před rokem +2

    እሸቱ ከዚህ በላይ ከፍ ያርግህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እውነትይባርክህ አንት በጣም ድንቅ ሰው ነህ

  • @s.m.749
    @s.m.749 Před rokem +10

    I’m speechless! I didn’t want the video to end. Eshe your story is amazing! Egziabher yimesgen! Ye senbet timhrt bet wutet yihe new.

  • @zerguat
    @zerguat Před rokem +30

    ሀገር የመዳን ተስፋዋን፣ እድሏን የፈጣሪ ጥበቃዋን
    በናንተ ውስጥ እያየን ልባችን በተስፋ ይሞላል

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před rokem +23

    እቺ ናት ኢትዮጵያ በቅድሚያ እሽቱን እናመስግንሐለን። እናም እስከዚች ደቂቃ ድረስ በዱር በገደሉ ለሚዋደቀው ለጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት እናመስግንሐለን በሉት።

    • @user-pc1pn7vo6m
      @user-pc1pn7vo6m Před rokem +3

      ከሸቱበፊት እሸቱንም አቺንም አተንም እኔንም የፈጠረንን ፈጣሪያችንን ብናመሰግን አይሻልም???

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub Před 28 dny

    እሼ በጣም አስተማሪ የሆነ የህይወት ታሪክህን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል አድናቂህ ነኝ

  • @kskdsjkf9097
    @kskdsjkf9097 Před rokem +5

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን አሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልኝ

    • @minilktube322
      @minilktube322 Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን የድግል ማሪያም ልጅ

  • @genetchane8442
    @genetchane8442 Před rokem +3

    የእውነት አንተ ትችላለህ ከምንም ነገር በላይ ሰው አድርጎ የፈጠረህ አምላክ ይመስገን!

  • @user-pd4ns6yy2p
    @user-pd4ns6yy2p Před rokem +5

    አሼ እምነት
    ፍቅር
    ተሰፋ ያየሁብህ ወንድሜ🙏

  • @yidnealemu901
    @yidnealemu901 Před rokem +16

    በጣም በጣም አስተማሪ ነው እሼ የኖርከውን የህይወት ልምድ ስላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን ክበርልኝ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ጨምሮ ይስጥክ

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 Před rokem +6

    እሼ ነፍስ ..እሩህሩህ...ለዛ የሞላህ...ግልፅ...የፍቅር አምባሳደር...የዘወትር አድናቂህ ከጥንት ጀምሮ ከካናዳ አንተ ገና ብዙ ደረጃ የምደርስና በስንት ሚሊዮን ለሚሆኑ አርአያና ጋሻ የምትሆን ረጅም እድሜና ጤናን እመኝልሀለሁ! ይህም ዝግጅትህ ምን ያህል እንደሚቀርፅ አእምሮን ልነግርህ አልችልም! ዘርህ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ! " አባቱ"..🙏

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před rokem +5

    Thanks so much the Heroes Ethiopian People Army Fors and Air Force Long live Ethiopia.

  • @nisarjaan3072
    @nisarjaan3072 Před rokem +4

    ፕሮግራሙም ኣዘጋጆቹም እንግዳው ኮሜዳያን እሸቱም እናመስግናለን እንደናንተ ሰው ያስፈልጋታል እቺ ኣገር ከሂወታቹ ተምራቹ ምታስተምሩ ምርጥ ኢትዬጲያውያን ብያችዋለሁ ኣሰተማሪ ፕሮግራም ኣስተማሪ እንግዳ

  • @tgdodo8844
    @tgdodo8844 Před rokem +10

    Proud of you Eshe, I knew you will be some one when you start Eshe kebetu when it was covid

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před rokem +3

    አሼ ካንተ ብዙ የተማርኩ ነው ጀግና❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይቅደምልህ አሁንም

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 Před rokem +2

    እሼት ታላቅ ስው ለአንተ ቃል የለኝም 💛

  • @Badema1991
    @Badema1991 Před rokem +2

    የኡነት ምርጥ ሰው ነህ ለብዙ ተስፋ ለቆረጠ ሰው ምሳሌ ጥንካሬ ነህ በኡነት ከልብ አደንቅሐለው ገና ከፍ ትላለህ እግዛብሄርን ስለምትፈራ እና ስለምታከብር

  • @haimanotyilma
    @haimanotyilma Před rokem +14

    Wow, no words. Many more achievements to be done Eshe. Let God bless our nation. We love and respect you.

  • @serkalemgetachew2121
    @serkalemgetachew2121 Před rokem +3

    እሺ ከዚህ በላይ ከፍ ብለህ ታይ
    እመብርሀን ከጎንክ ትሁን
    በርታ ወንድማችን

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 Před rokem +3

    🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟😘👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 እግዚአብሔር ይመስገን እንደናተ በጎ ልብ የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን አሜን 🙏😘👈💫👏🕊

  • @selamtamirat5406
    @selamtamirat5406 Před rokem +3

    ልዩ ነህ እግዚአብሔር ርድሜና ጤናን ይስጥህ አብዝቶ ይባርክህ እናመስግንሀለን

  • @woinalemeshete8654
    @woinalemeshete8654 Před rokem +31

    This show surprises me even more every time, great job!

  • @habtemariamtsegaofficial6779

    እሼ በጣም ነው የምወድህ ኑርልኝ❤❤❤

  • @henok_haile
    @henok_haile Před 3 měsíci +1

    እሼ በምድር የሰዎችን ጉድለት እንደምትሞላ ፈጣሪ በሰማይ ያንተን ጉድለት ይሙላ🙏🙏 አሜን በሉለት

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 Před rokem +2

    ተባረክ ። እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።። ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅህ ።። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 Před rokem +7

    አንድ ቀን ሀውልት ይሰራልሀል የሀገራችን steve harvey

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i Před rokem +14

    እግዚአብሔር ይስጥልን እሼ የማከብርህ ወንድማችን ዋው ሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ይጠብቅልን

    • @minilktube322
      @minilktube322 Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን የድግል ማሪያም ልጅ

  • @truthful9311
    @truthful9311 Před rokem +2

    Eshe በእግዚአብሔር የማመንህ እውነታ እጅግ ያረካል።ተባረክ!