I so much loved this podcast. We have a handful of female writers and to bring Hiwot on this is excellent. It's insightful and entertaining. Keep it up. 👏👍
Wow this is really interesting your preparation your topics when your backfire questions came with a lot calmness i really love the background the sound quality god bless you man
Hiwot, I hope you see this. 1. I love how intentional and precise you are with your words. 2. Your social commentry is very subtle and personal - in the way that you tell what it is like to be a person in our country. You rarely say "we Ethiopians" in your media appearances but you unapologetically tell it in your answers for seemingly personal questions. It is funny that you say your focus is the story in your writing. The truth is your characters show a real psychological motivation or a noticeable lack of it... which is often Social. You're a gem. Thanks Dawit.
Is it only me who is depressed while listening to her before 27:20??? Goodness me!!! What a dark feeling. Darling, try to see hope and focus on that. በዚህበተወደደ ኑሮ በዛ ላይ እንዲህ ጨለማ ነው ጨለማ... እያሉ አያዛልቅም:: የምን ተስፋ መቁረጥ ነው? "4/7 days ተስፋ እቆርጣለሁ"?? እግዚአብሔር ይጎብኝሽ :: Let alone 4/7 እግዚአብሔር የሚያውቅ ሰው ለሰከንድ ተስፋ አይቆርጥም::
Abiy tenagari ina tsehafowechin bemulu selkito bizuwechun yehone bota wesdo bedemewez yiketrachewal. Afachewn yazegachewal. Embi yalutin yasafinachewna asferarto asdebdbo yilekachewal. That is it. She is one of them got a job to shut up.
Of all Ethiopian arts, movies making is the most backward industry. Almost all movies are very predictable and unnatural. It seems they put very little or nothing effective efforts to produce. Not to discourage but telling facts. Almost all actors are look characters; not character actors. Compare George Clooney and Tom Hanks. I am sick and tired of Ethiopian movies and stopped watching. Hopefully it will improve.
አስተያያቱ አስደስቶኝ ነው
የኢትዮጵያ የዩትዩብ መንደር እንዲህ ያለ ጣዕም ያለው የሚወደድና አዳምጡኝ አዳምጡኝ የሚል ገጽ ሲያገኝ የመጀመሪያው ይመስለኛል። ዴቭ ለዚህም ትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባሃል። ሒዊዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል...የድሮው ፌስ ቡክ ከሰጡን ጥቂት ጸጋዎቻችን መሃከል አንቺ አንደኛዋ ነሽ...ከፌቡ በመራቄ የጎደለብኝ ከሚያስመስሉኝ ሰዎች አንዷ አንቺ ነበርሽ...ከዚህ መንደር ስለመራቅ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው...ከመንደሩ የራቁ ሁሉ አሁን ያሉበትን ሁኔታ በግልጽ ነው ያስቀመጥሽው...አመሰግናለሁ...ይኸው ርቀን ሠላማችንን በጊዜ አግኝተናል
እንዳንተ አይነት ለዛ ያለው ጋዜጠነነኝ ሳይ ተስፉችን ይለመልማል እደ አንጋፋው ደረጄ ሃይሌ አይነት ምርጥ ጋዜጠኝ ይኖረናል በርታልን🙏
ምርጥ ፍሠት ያለው መጠይቅ ፣ ድንቅ ተግባቦት ፣ በተለይ እንግሊዝኛን ጭራሽ ያልተጠቀመች ምርጥ ተራኪ ...ጀግኒት
የኢትዮጵያ የዩትዩብ መንደር እንዲህ ያለ ጣዕም ያለው የሚወደድና አዳምጡኝ አዳምጡኝ የሚል ገጽ ሲያገኝ የመጀመሪያው ይመስለኛል። ዴቭ ለዚህም ትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባሃል። ሒዊዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል...የድሮው ፌስ ቡክ ከሰጡን ጥቂት ጸጋዎቻችን መሃከል አንቺ አንደኛዋ ነሽ...ከፌቡ በመራቄ የጎደለብኝ ከሚያስመስሉኝ ሰዎች አንዷ አንቺ ነበርሽ...ከዚህ መንደር ስለመራቅ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው...ከመንደሩ የራቁ ሁሉ አሁን ያሉበትን ሁኔታ በግልጽ ነው ያስቀመጥሽው...አመሰግናለሁ...ይኸው ርቀን ሠላማችንን በጊዜ አግኝተናል።
Ryt u r dear+Tiwildu ento fento new yemiwode.
አምላክ ንጉስ ዳዊትን እንደልቤ ይለዋል አንተም ለኛ በአለም እንደልባችን የሆኑትን ቅን ሰዎች እያመጣህልን ነውና ተባረክ።እንደው በነካ እጅህ ያቺን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጠያቂ መአዛ ብሩን እሺ ካለች እሷም በተራዋ ትጠየቅልን።ህይወቷ አስደናቂ እንደሚሆን የሚወዷትም እልፍ እንደሆኑ አምናለሁና❤❤❤
እጅግ በጣም የገረመኝ እንዲህ አማርኛ መነገር እንደሚችል ነው ተሳስተሽ እንኳ አንድ እንግሊዝኛ ፣ለዚውም እንዲህ የተማርሽ ሆነሽ?
በእውነት እንዴት ተተባረከ አእምሮ ነው ያለሽ ሂዊ?
ጠንካራ , ደፋርና እውነት ተናጋሪ ሴት ነሽ
I respect you
የኢትዮጵያ ያለሽ ፍቅር አንጀት ይበላል
ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ 💚💛❤️
ሕይወት ጥርት ያለው አስተሳሰብሽ 👌👌👌
ዳዊት ድምፅና አጠያየቅህ👌👌👌👌
Two professionals in one desk I like the way speak act like intellectuals really I like u guys!Love from eritrea 🇪🇷 eritrea 🇪🇷 ♥️
ዴቭ እንግዳዎችህ አቀራረብህ አንደኛ ነው የእስቱዲዮ ገፅታው ግን ትንሽ ይጨንቃል ላይት በሆነ ከለር ቢቀየር
ጥሩ እይታ
Wrong
አሁን ያለበት የስቱዲዮ ገፅታ በእኔ እይታ ጥሩ ነው... በተለያዬ ቀለም መብረቅረቅ/መሸብረቅ የለበትም ብዬ አስባለሁ::
ወንድሜ ዴቭ ምርጥ ፕሮግራም ነው እጅግ በጣም የምወዳትን የማደንቃትን ሂዊን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን
ይህ መድረክ ይደግ ይመንደግ😍
I so much loved this podcast. We have a handful of female writers and to bring Hiwot on this is excellent. It's insightful and entertaining. Keep it up. 👏👍
አሁንም ተስፋ አለን ቆንጆዋ ተስፋ አንቆርጥም
I love this show, very flow interview. Dawit he makes the show very easy, entertaining. Keep going my men i am already addicted to this show,
በጣም የምወደው ቻናል ነው:: ብዙ ቁም ነገርን እንማርበታለን:: ሂዊ ደግሞ ፌስ ቡክ ላይ በጣም የምወዳት ፀሀፊ ናትና ባንተ ቻናል ላይ በጣፋጭ አንደበቷ ስታወራ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል:: አንተ ደግሞ ነገሮችን የምታይበት መንገድ ዝግጅትህ በጣም አስደንቆኛል::
Qerewe zemeneshe yebareke Ye Ethiopia Amekake abzeto abzeto yebarekeshe 🙏
🔥🔥🔥የሆነ podcast ነው እንደ ሁልግዜው ሂዊሻ ካንቺ ብዙ እጠብቃለው በርቺ
ሂዊ የኒ አንደበተ ማር ! What an a amazing podcast! so professional and your guests are amazing as well. Keep it up
አሪፍ ቀልብን የሚዝ ጭውውት ነው ያደረጋችሁት! She has been missed in social media for long good to see her. አቦ በርታልን!
ዴቮ አቀራረብህ አወራርህ ጨዋታ አዋቂነትህ አንደኛ።
ስለምታቀርባቸው ሰዎች ያለህ ዕውቀት መረዳት ኩርኮራህ ገራሚ ነው። ሂዊ እንዳለችው እንቁ ነህ። በርታ።
ሂዊ ከfb በመጥፋትሽ ባዝንም እንኳን በዚህ ሰማሁሽ።
መፅሃፉን በቶሎ። ደስ የሚል አስተማሪ ውይይት ነበር።
እወዳችኋለሁ።
የሚገርመው እኔም ከፌስቡክ መንደር የወጣሁት በእንደዚህ ባሉ ምክንያቶች ነው ይሄው አራት አመት አለፈኝ ...አቤት ያለኝ ሠላም
ይሄው ፌስቡክ ከተውኩ መንፈቅ ሆነኝ ያገኘሁት ሠላም ስፍር የለውም🙏 ሌሎቻችሁም ይገላግላችሁ ሄዊ ምርጧ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
Podcast at its best level❤❤❤❤
ደስ የሚል ፕሮግራም ! እስካሁን ያስተላልፍከውን ሁሉንም ወድጃቸዋልሁ በርታ
Great podcast Dave keep delivering this contents🖤
Well done dawit tesfaye 👏🏽👏🏽
Thank you very much both of you . Was very interesting interview !
God bless You !
AYEZOSHE Yene Ehete Ethiopachen Ke Deqedqe Chelema Tewetaleche
Ye Ethiopia Amekake Ethiopian ene Hizbone Tebiqe 🙏
ሂዊዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። እንኳን ተገላገልሽ ከፌቡ በውነቱ። ያው ፅሑፎችሽ ቢናፍቁንም። ዴቭ እንደሁልጊዜው ምርጥ episode 🖤
ሂዊ ስላየሁሽ ድልፅሽን ስለሠማሁ ደስ ብሎኛል። እባክሽ ፅሁፎችሽ ናፍቀውናል
በኢትዮጵያ መቼም ቢሆን ተስፋ አንቆርጥም እነደነአብይና ሽመልስ ቢሞኩሩም እኛ ግን በሀገራችን ተስፋ መቁረጥ ለሌሎች ሀገር በማፍረስ ተስፋ እንደመስጠት ነው አሁንም ቢሆን በሀገራችን ኢትዮጵያ መቼም ተስፋ መቁረጥ ሊታሰብ ጨርሶ አይገባም ኢትዮጵያን ሁሌም እናሸንፋለን ❤❤❤
Wow this is really interesting your preparation your topics when your backfire questions came with a lot calmness i really love the background the sound quality god bless you man
Well, as the saying goes reality is stranger than fiction.
Dave, you don’t disappoint. Thank you!
Dejaf wowo what a show?!I love it !!!! Ma Men u r doing gr8. Please keep it up!
ሒዊ በጣም አድናቂሽ ነኝ! የቫዮላ ዴቪስን መፅሀፍን አንብበሽ ብትተረጉሚዉ በጣም ደስ ይለኛል!
ስድብ የሃሳብ ዝቃጭ ነው።
ህይወት እምሻው።
100% 👍
Hiwot, I hope you see this.
1. I love how intentional and precise you are with your words.
2. Your social commentry is very subtle and personal - in the way that you tell what it is like to be a person in our country. You rarely say "we Ethiopians" in your media appearances but you unapologetically tell it in your answers for seemingly personal questions. It is funny that you say your focus is the story in your writing. The truth is your characters show a real psychological motivation or a noticeable lack of it... which is often Social. You're a gem.
Thanks Dawit.
" ቅራሪ " ስትይ ምን ትዝ አለኝ መሰለሽ 🤔 ኮተቤ ላይ ነው 95 - 96 ባለው ጊዜ ላይ ነበር ከኳስ ጨዋታ መልስ አንድ ጓዳኛችን ቤት ሄድንና ( የዛን ሰሞን ድግስ ነበር ቤታቸው ) ጠላውም አልቆ ቅራሪ ላይ ነበር ያው ከኳስ መልስ ጠላ ምን ማለት እንደሆነ የሚያውቅ ያውቀዋል : እና ያ ነጭ ነጭ ጣል ያደረገበት የሾመጠረ ቅራሪ ቀረበልን በጥም ተይዘን ነበርና ማግ ማግ አደረግነው 😊 የዛን ጊዜ ነበር ጉሮሯችንን እየፋቀ ሲወርድ አንዱ ጓደኛችን " እንዴ ይሄ ነገር ቅራሪ ነው ጩቤ ነው የሰጡን? " በማለት የጨረሰ 😅 ዛሬም የሚገርመኝ መጠታታችንን አለማቆማችን ነበር 😊 : እንግዲህ በዚህ ሁኔታ ያለ አግባብ ያለፋነው ጨጓራችን ነው 40 ላይ ምግብ መረጣ ውስጥ ያስገባን 😊 ብቻ ሸጋ ጊዜ ነበር ::
I've been a fan of 'ነቆራ እና ሌሎችም ወጎች ከሕይወት እምሻው ጋር ' since 2015, I love you Hiwi
Me too
ዋው ህይወትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
እውነትሽን ነው ሂዊ " ከሾተላዩ" መላቀቅ አለብን የግድ
Dave thank you yehone gudelet nw yemolahaw berta bizu tebkalhu kante
ሂዊዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
Thankyou Deva !!!!!
ዴቮ ጨዋታህ ደግ ነዉ በርታ
Much love Hiwiye ❤
Great interview. A great fan of Hiwot Emishaw since the FaceBook ere. One correction though, there are Ethiopians that reside in Cambodia.
ዴቮ በጣም ምርጥ ፕሮግራም!!
Oh my God Hiwi you're super fantastic, we expect a lot from you dear
Dejaf TV Good Job
ከመላሿ ጠያቂው የሚገርም ነው።ሌላ ጊዜ ተስፋ ያላቸውን ልባቸው ብርሃን የሞላው እንዲሁም ወቅቱን የተገነዘቡ ቢሆኑ ብዬ እመኛለሁ።በሳምንት 4 ተስፋ ከምትቆርጥ ነብስ ምን እንማራለን?በሳምንት ካለው ከግማሽ ቀናቶች በላይ ሞታ በጨለማ የምትታትር ነብስ ምንም አታስተምርም።አንደበቱ ለምለም ተስፋ ያላት ቃል የምታወጣ አንደበት ጋብዘን።ቁጭ ብሎ ለሰማት ድቅድቅ ጨለማ የባሰ ብሶ ምናምን
አንዳንዴ በህይወት ቆሜያለሁ ከሚሉት የሞቱት ብዙ ያስተምሩናል:: ለመማር ፍቃደኛ አለመሆናችን እንጂ
" Truth is stranger than fiction "
ዴቭ በጣም 10q ፖድካሰት ሚዲያን ለሚያቦራጭቁት ማስተማሪያ ነኸ፡፡
ጥሩ ውይይት ነበር ህይወዬ ግን ፊርማዬ አለሙን ተመስይኛለሽ ❤️❤️❤️
Fascinating
ድምፅህ የፍስሀ ተገኝን ይመስላል ህይወት ደሞ አሪፍ እንግዳ ፈታ ስላረጋችሁን እናመሰግናለን
ዴቮ በጣም ምርጥ ፕሮግራም Hatsoff!
አሁን አሁንማ መጥፎ ዜና ሳልሰማ ስውል ኸረ ምን ተፈጥሮ ነው አጥፊዎች ነገ ሠፋ ያለ ጥፋት/ጥቃት ለመፈፀም እያሴሩ/እየተዘጋጁ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው?
Betam ariefe program new
ሂዊዬ ተናፍቀሻል ካንቺ ብዙ እ ንጠብቃለን
❤
ጥሩ ውይይት!! እኔም ከFacebook እራሴን እንዴት ማግለል እንደምችል እያሰብኩ ነው:: ህይወትን እንደ አርኣያ በመከተል እኔም በስድብ ከተሞላው ከዚህ ማህበራዊ ሚዲያ አውድ በወጣትነቴ ጡረታ እወጣለሁ:: ስለ ሃገራችን የወቅቱ ሁኔታ በጥልቀት እንድናስብ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን!!
Hiwot, I feel you. Better to work on our children’s.
በጣም እምትደነቅ ሴት በርችልን አገሬ ገብቼ መፅሀፏን ማንበብ በጣም ጓጉቻለው ፣ ሌላው ዴቭ እስቲዱዮህ ጨለም ያለ ይመስላል ለማየት ሞክር
Hey! Thanks!!
This episode is 🔥
ግን እኮ የድሮ ዘፈኖች ሁሉም በሚባል ደረጃ ለጠይም ሴት እና ለጠይም ወንድ ነው የተዘፈኑት።
ዋው አሪፍ ነው
Hiwi lemen ymer endanchi wogoch des milugn yelum betam mert nachew hule yanchin tshufoch mayet enfelgalen bmariam
ካቀረብካቸው እንግዶች በጣም የወረደብኝ ና ቅጥፈት ይበዛባታል።ሌላው የሷን መፃፍ አንብቤ ግዜየን የበላብኝ ምለው ነው
ዴቫ የምወዳት ሒዊዬን ስላቀረብክልን ክበርልኝ
fb አንቺን እና አሌክስ አብርሀምን ስለሰጠን🙏😍
👏👏👏
ደጃፍ ❤
ሁለት ጊዜ ካጣጣምኩት በኋላ😁፦
በኢትዮጵያ "ተስፋ ስለመቁረጥ" ወይም "እንዲህ ሆነን አናውቅም" ተደጋግሞ ስለሚባል አንድ ሐሳብ ላዋጣ። ያለንበት ሁኔታ አስጨናቂ፣ አሳሳቢ፣ አስደንጋጭ ወዘተ መሆኑ አያጠያይቅም። ሆኖም በየትውልዱ ሕይወት የጠቀስሽው ዓይነት አዙሪት ከመኖሩ ጋር ተያይዞ እንዲህ ያለ ስሜት አልነበረም ወይ? ንጉሡ ከዙፋን ሲወርዱ፣ እነዚያ 60 የአገር ዋልታና ማገር የነበሩ ሰዎች ሲረሸኑ፣ ያኔ የነበረው ትውልድ ተመሳሳይ ስጋት ሳይገባው ይቀራል? የእናሸንፋለን/እናቸንፋለን ጊዜ የነበሩ ጎልማሶች የሰው ሕይወት እንደ ዋዛ ሲረግፍ ሲያዩ፣ የመንግሥት ግፍ ልክ ሲያጣ፣ የሶማሌ ጦር መሃል አገር ሲቃረብ፣ የሰሜኑ ጦርነት አገሪቱን እገነጣጥላለሁ ብሎ ሲያስፈራራ፣ እንዲሁ ያለ ስጋት አልተሰማቸውም ማለት ይቻላል? ወያኔ እያሸነፈ ሲመጣ ከተገንጣይነት ሐሳባቸው ጋር ተያይዞ እንዲህ ያለ ሐሳብ የዛኔውን ትውልድ ሳይዳብሰው ይቀራል? ምናልባት የእኛ ትውልድ (ዳዊትና ሕይወት አቅራቢያ ያለነውን ማለቴ ነው) የአገርን ቀውስ በዚህ መልኩ የምንሸከምበት ጊዜ ሆኖ እንደሆነስ? ዕድሜ/የሕይወት ተሞክሮ/ልምድ ተዳምረው የትኛውም ትውልድ የሚደርስበት ሐሳብ ክበብ ውስጥ የገባን ትውልድ እንሆን እንደሆነስ (የዚያ ዕድሜ አካባቢዎች የሆንነው ሰዎች)? ልክ እኛ በልጅነታችን የነበረን "ያልተበረዘ" ትውስታ እንዳለው፣ የአሁኑስ ሕጻናት በእነርሱ ዓይን ነገሩ እንደዚሁ ቢሆንስ? (ቀጥታ የዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ጦስ የደረሰባቸውን ሳንዘነጋ) አፍላ ወጣቶች እኛ እንደነበረን በዚህ ሁሉ ውስጥ ስጋትም ተስፋም ይዘው፣ "ኢትዮጵያን" ዘላቂ አድርገው እያሰቡ እንደሆነስ?
ትከክለኛ ሀሳብ ነው የገለፅከው።የሚገርመኝ ነገር እንዴት ሰው ያለፈውን ተሪክ መመልከት የአሁኑ ካለፈው ጋር ማነፃፀር ከዚያም ትክክለኛ ቦታ ላይ ቆሞ በማመዛዘን ምን እየሆነእንደሆነ መገመት አንተ ከላይ በገለፅከው መንገድ ድምዳሜ ለመስጠት ይቻላል።የፖለቲካ ሳይንስ ተማሪ ከሳምንቱ 4 ቀን ተስፋ ቆርጣ ስታያ ወያኔ በትውልዱ ትምህርት ስራ የማግኛ መንገድ እንደሆነ ብቻ አስገንዝቦት ጎሬው እንደገባው ይገባኛል።
Nice show ❤❤❤
ሂይዊዬ የኔ ነቄስት 💚💛❤️
መጨረሻ ላይ የደመደምሽበት ሃሳብ የሞተብን ፈፅሞ ስሟን መስማት የማንፈልግ ሚሊዮኖች ሆነናል። ኢትዮጵያን ብለን ውርደት ክህደት የተፈራረቀብን የኛ ብለን የምንቀበላት ትንሽ ግን ጠንካራ አገር የምናስብ ተጋሩ
ደጃፍ ❤😘
wow wow wow
🙏🏻🌸❤️🌸
You all please hit like
Arif program new enem eyetagelku new ke FB alem lemefatat ejig eyekefagn selehone be sewoch astesaseb so Abo Merkugn yeftak belogn😀😀😀
Echi YeAbiy achebchabi nech. Denegete keflo yehone bota yasytachewal. Eyayu endalayu yihonalu
Ere deva be 1 kifl bcha lemn chereskew....dgamim bihon trat
Newr adelem wey merto malkes ???
ጤነኛ ለመሆን ከfacbook መራቅ ፍቱን መድኃኒት ሆኗል!
Is it only me who is depressed while listening to her before 27:20??? Goodness me!!! What a dark feeling. Darling, try to see hope and focus on that. በዚህበተወደደ ኑሮ በዛ ላይ እንዲህ ጨለማ ነው ጨለማ... እያሉ አያዛልቅም:: የምን ተስፋ መቁረጥ ነው? "4/7 days ተስፋ እቆርጣለሁ"?? እግዚአብሔር ይጎብኝሽ ::
Let alone 4/7 እግዚአብሔር የሚያውቅ ሰው ለሰከንድ ተስፋ አይቆርጥም::
Where do u live?
You must be living abroad but for us who living in Ethiopia it's doomed infact አገሪቷ እጃችን ላይ እየሟሟች ነው wish we could see the hope you're seeing 🙄
Abiy tenagari ina tsehafowechin bemulu selkito bizuwechun yehone bota wesdo bedemewez yiketrachewal. Afachewn yazegachewal. Embi yalutin yasafinachewna asferarto asdebdbo yilekachewal. That is it. She is one of them got a job to shut up.
Really?
ከFacebook እንኳን ገላገለሽ:: ምንም የቀረብሽ የለም::
ሱስ የሆንክ ሰው።
ወይ ጉድ ! ከ FB ስለራቅሽ ሠላም አገኘሁ ትያለሽ ? ሠላም ያሳጣሽና ።ዋርካ በሌለበት እምባጮ እንዲህ ዋርካ ልሁን ብሎ ሲጋጋጥ ማየት እንዴት ያናድዳል ። አንቺ ውነተኛ ጸሐፊ ከሆንሽና የማኅበረሰቡን ችግር ይመለከተኛል የምትይ ከሆነ በድፍረት መተቸት ያለበትን ገዳዩን ጨፍጫፊውን አረመኔውን የኦሮሞ አገዛዝ መንቀፍ ሲኖርብሽ ...እንደ ሠጎን አንገቴን ቀብሬ ከሪያሊቲው ራሴን አርቄያለሁ ትያለሽ 'ንዴ? You're just over rated.
መጀመሪያ ሙሉውን የተናገረችውን አዳምጣት! ከዛ ደግሞ አስተያየት ስጥ። ለምሳሌ አንተ ማህበራዊ ሚዲያ ከሆነው እዚህ ላይ 1:30 ከፈጀው ሀሳብ አንዷን ብቻ እሷም ሙሉ ግንዛቤ ያልያዝክባት አረፍተ ነገር ወስደህ እየዘባረቅክ ነው። እና ይሄ ያንተ በስድብ የተጀቦነ ንግግር ሰላም ይሰጣል? ራስን በጥብጦ ሌላውን መበጥበጥ እንጂ? ወንድሜ አዳምጥ ከዛ በልኩ እንደተረዳኸው አስተያየት ስጥ።
በመጨረሻም ደራሲ ስለ ችግራችን ካልፃፈ ምኑን ደራሲ ነሽ ላልከው ሒወትን ጭራሽ እንደማታውቃት ነው የተረዳሁት ያም ሆነ ይህ ሒወት እምሻው ማናት ብለህ እስቲ እወቃት። መጻፍ ስለምትችል ብቻ የመጣልህን ሁሉ አትቸክችክ።
Of all Ethiopian arts, movies making is the most backward industry. Almost all movies are very predictable and unnatural. It seems they put very little or nothing effective efforts to produce. Not to discourage but telling facts. Almost all actors are look characters; not character actors. Compare George Clooney and Tom Hanks. I am sick and tired of Ethiopian movies and stopped watching. Hopefully it will improve.