ስለወደቀው መልዓክ ያልተነገረን ታሪክ | የሴቶች መንፈሳዊ ሐይል | ተክሉ በአል| Manyazewal Eshetu Podcast Ep 45

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 06. 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በ45ኛ ው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ
    ከተክሉ በዓል ጋር ድንቅ ውይይት ይዘዋል::ተክሉ እጅግ በጣም ለየትያለ ክብ ስምንት ማዕዘናዊ ሰው የሚል መፃፍ ፀሐፊ ነው::ስለመንፈሳዊነት ስለአጋንንት ስለወደቀው መልዓክ እና ስለሴቶች መንፈሳዊነት አጫውቶናል::

Komentáře • 236

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Před 14 dny +68

    የባህርያችን መመክያ ነሽ እናታችን ድንግል ማርያም....ድንግል እናቴ ካላንቺ የሚገኝ ክብር አይሁንልኝ...ለኔ በድንግልና የወልድሽልኝ መድሐኒቴ ንጉሴ አንቺ ደግሞ የኔ የልቤ የዘላለም ንግስት ነሽ💚

  • @MillionSolomon-hs2iv
    @MillionSolomon-hs2iv Před 12 dny +19

    እኔ ብቻ ነኘ ግራ እየገባኝ ያለው እንደዚ አይነት አስተዋይ ሰዎች ኢትዮጵያ ዉሰጥ እየበዙ ነው እናም እየወጡ ነው. so ፈጣሪ የ ኢትዮጵያ መዉጫ time እንደሆነ እየጠቆመን ይመስለኛል. ግን በጣም ያበደ podcast ነበር thanks mane 🙏

    • @tizetakebede306
      @tizetakebede306 Před 10 dny

      very true!!!

    • @user-oy8tt9wp9f
      @user-oy8tt9wp9f Před 9 dny

      ❤❤❤🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን

    • @bezawit1148
      @bezawit1148 Před 8 dny

      እረ እኛም እየተሰማን ነው የሆነ የተለየ ነገር ያለ ይመሰለኛል በተለይ በመንፈሳዊ ህይወታችን የመነቃቃት ሰሜት ላይ ያለ ነው የምመሰለኝ የ እግዚአብሔር ጊዜም ይመሰለኛል

    • @binihameutube
      @binihameutube Před 6 dny

      Yes, Ethiopian renesance (ye ethiopia tensaea) is comming, this is how it is comming

  • @bitewyilma2360
    @bitewyilma2360 Před 13 dny +14

    ምሳሌህ ሁሉ የነጭ ነው ።!!
    እንደሰው የማያዩንን ሰዎች ምሳሌ ማድረግ የበታችነት ይመስለኛል። እኛ እኛ ነን ። የኛም የኛ ነው ። ምንም ምስክርነት አያስፈልገንም። ለሞታችንም ለህይወታችን ኃላፊነት መውሰድ ይኖርብናል።
    ልጁን በብዙ ፈተንከው። መድረኩ ያንተ ስለሆነ አዘነበለልህ።
    ልጁ የሚያወራውን ሁሉ
    ፈረንጅ እንዲያረጋግጥልህ በብዙ ትለፋለህ።
    ደጅህ ድረስ እንዲመጡ ላደረገልህ አምላክ ምስጋና እያቀረብክ አድምጠህ አስደምጠን።
    ያራዳ ልጅ በርቺ ። ብትኖር አይደል ይህን ያልነው። !!!

  • @misshannah2358
    @misshannah2358 Před 14 dny +15

    ማኔ እባክህን ተክሉን ደግመክ አቅርብልንና አሱ ብቻ እንዲያወራ እድሉን ለሱ ስጠው አንተ ብቻ እያወራክ የሱን ማር አንደበት አልጠገብንም❤❤❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa Před 14 dny +17

    እጅግ በጣም ጥልቅ ትምህርት ስለሰጣቹን ማኔ ከመላው ግሩፖችህ ጋር እናመሰግናለን እንወድሀለን የምትሉ ❤❤❤

  • @MindFK001
    @MindFK001 Před 13 dny +12

    ማንያዘዋል የምትናገረው ነገር በጣም ደስ ይላል ግን እንግዳዉን ከዛ የበለጠ እንዲያወራ ብትፈቅድለት ኖሮ ከሱ አዲስ ነገር እንማር ነበር።

  • @EyerusSeboka
    @EyerusSeboka Před 13 dny +6

    እጅግ በጣም ድንቅ እውቀት ነዉ ይሄንን ጥበብ የሰጠክ እግዚአብሔር ይመስገን ማኔ ይሄንን ጥበበኛ አመስግንልን

  • @brightlife3177
    @brightlife3177 Před 13 dny +5

    ማንያዘዋል ነገሮችን የምትገልፅበት መንገድ በጣም ደስ ይላል ለኛም እንድንረዳው ስታብራራው በእውነት ዝም ብለህ ብታወራ ያስብላል GOD bless

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 14 dny +10

    ማኔ እደነዚ አይነት አስተዋይ ሰው ስለምታቀረብልና እናመሰግናለን ማኔ❤

  • @wm3959
    @wm3959 Před 14 dny +14

    ልጁ በደንብ እንዳይነግረን አንተ በማውራት ጊዜውን ወሰድከው የልጁን እውቀት በደንብ አድርገህ እየጠየክ አዳዲስ መንፈሳዊ እውነቶችን እንዲገልጥልን ማድረግ ነበረብህ ፣ ለተጠያቂዎች ጊዜ ስጥ _፣my goodness please keep quite and listen

    • @Blissfuljourney1
      @Blissfuljourney1 Před 14 dny +7

      ገረመኝ እኮ፣ጭራሽ የማይገናኝ ነገር እያወራ፣ብዙ መማር የምንችለዉን፣በራሱ ወሬ አፈነዉ።ድጋሚ ማቅረብ፣ወይ ልጁ የራሱ ቻናል ከፍቶ ማስተማር አለበት

    • @BelaineshAbeje
      @BelaineshAbeje Před 12 dny +2

      በጣም ነው የተናደድኩት ምን ሁነህ ነው ማኔ

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Před 13 dny +13

    ማንዬ እባክክ እግዳው እዲያወራ ፍቀድለት እባክክ

  • @MamaYimre
    @MamaYimre Před 14 dny +4

    ማኔኔኔ ትገርማለህ እንግዳህም እረፍት አለው ግን ግን ብዙዙዙ ሊመልሰው ሚገባ ጥያቄ አለ ዶ/ር አብረሃም ፣ገነት፣ተጨማሪ ደራሲ ተክሉ ያብዛልን 😢🎉

  • @Kidu_S
    @Kidu_S Před 11 dny +3

    Yes we all know how podcast works. Its a two-way conversation but Mane this time you took all the time for your self. Please invite him again and Let us see the guy’s perspective please

  • @peri911
    @peri911 Před 14 dny +3

    የሚገርም ማወቅ እግዚያብሔር ብዙ ጥያቄዎቼን በዚህ ሰው መለሰልኝ...ድንቅ ነው ማኔ እናመሰግናለን

  • @MuluYimer-rd2xc
    @MuluYimer-rd2xc Před 13 dny +8

    ማኔ እንግዳህ እንዲያወራ እድሉን ስጠው ሰዐቱን ጨረስከው ወይ በድጋሜ አቅርብልን።

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 Před 12 dny +2

    ማኔ አሪፍ ቃለ መጠየቅ ቢሆንም አንተ ከልጁ የበለጠ ቦታ ይዘሃል

  • @webet2273
    @webet2273 Před 12 dny +1

    እግዚህአብሄር በአድም በሌላ ይናገራል በእዉነት ሀሳብ ይደቃል አዳድ ጊዜ ሀሳብን የተናገረዉን ለመረዳት ከማስብ ገና ምን ይቀጥላል እያልን የተነገረንንም ሳንሰማ እደሚ ያልፈናል ማኔ በጣም አደንቅሀለሁ ምስጋናዉን ሁሉ ለእግዚህአብሄር አቀርባለሁ በተለይ የትኛዉንም ሰዉ ስታነጋግር ከስር ከስር እያልክ ለማስረዳትና ለአድማጭ ሊገባዉ በሚገባ ልክ ለማሰረዳት እና ግልፅ ለማድረግና አተበገባህ መገድ የምታስረዳበት ጥበህ ሁሌም ይርመኛል ለቱልድ መልካምነገር ለማስተማር ትጥራለህ የብርሀን አምላክ ብርሀናች ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያብራልህ እመአምላክ አትለይህ ስለ ተጠየቀዉ ሰዉ ቃል የለኝም በጣም ገርሞኛል ደ👍🙏🙏🙏

  • @kalezewdu2223
    @kalezewdu2223 Před 14 dny +10

    ለምንድነው ግን ደስ እያለኝ ምሰማው

    • @ytz4778
      @ytz4778 Před 23 hodinami

      ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ስለሆነ ነዋ።ይህ አስተምሮ አይንሽን ከእናታችን ከድንግል ማርያም ላይ ነቅለሽ ሔዋን ላይ እንድታረጊ እና ሌሎችም የክህደት ትምህርቶች ስላሉበት ተጠንቀቁ ስለጌታችን ስለ እየሱስ ክርሰቶስ ም ፈጽሞ አያነሳምም

  • @eliasneguse4417
    @eliasneguse4417 Před 11 dny +2

    እረ ማን ይዘዋል ጥያቄዎች ላይ ብታተኩር የተቻለ ነው አንተ ብዙ አታውራ ለነሱ ጊዜውን ስጣቸው በተረፈ 👍

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 Před 14 dny +6

    ማኔ አመሠግናለሁ ግን እሱ ያዉራ አንተ ጠይቅ ረጅሙን ሰአት የሱን እዉቀት እናዲምጥ

  • @user-un3ql4lf3b
    @user-un3ql4lf3b Před 14 dny +2

    በርታ ወድማችን እርግጠኛ ሁኘ እምሳበዉ ከሀገር ስገባ ማንያዛዋን ጋር እሄዳለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt Před 14 dny +4

    የዛሬወ ይለያል በደብ ይብራራልን❤❤❤❤የሚገረመወ ዛሬ የኢትዮጵያ ችግር የሴቶች አለማወቅ ነወ እያልኩ እያሳብኩ ነበረ ።እናት ልክ ስትሁን ሀገረ ልክ ትሆናልች

  • @Blissfuljourney1
    @Blissfuljourney1 Před 14 dny +1

    ዋዉ እጅግ በጠም ግሩም እይታ። ሰዉ ከሰዉ ይማራል።አስገራሚ እንግዳ ነዉ።የሚናገረዉም ነገር ያስኬዳል።

  • @nardosyohanes9867
    @nardosyohanes9867 Před 14 dny +5

    እንደዚ በዕውቀት እና በማስተዋል የሚኖሩ ሰዎችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ❤

  • @Blissfuljourney1
    @Blissfuljourney1 Před 14 dny +10

    እረ በህግ አምላክ ሰዉየዉን አስወራዉ፣ ብቻህን እያወወራህ ዘጠና በመቶ ፣የአየር ሰአቱን ፣እዉቀቀቱን፣እንዳያካፍል ገደብከዉ፣ብቻህን እያወራህ

  • @SewntBekle
    @SewntBekle Před 13 dny +2

    ማኔ ዋው ያቀረብክልን እንግዳ ደስ ይላል አሪፍ ነው

  • @biniammathewos390
    @biniammathewos390 Před 13 dny +4

    ማኔ ከቻልክ ጤንነት ሰጠኝ እሚባል ሰው አለ አቅርብልን:: ይህ ልጅ ከሱ ብዙ የተማረ ይመስላል::

  • @MamaYimre
    @MamaYimre Před 14 dny +2

    ማኔኔኔ ትገርማለህ እንግዳህም እረፍት አለው ግን ግን ብዙዙዙ ሊመልሰው ሚገባ ጥያቄ አለ ዶ/ር አብረሃም ፣ገነት፣ተጨማሪ ደራሲ ተክሉ ያብዛልን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 14 dny +3

    ዋው ተመስጨ ነው የሰመሁት ደስ እያለኝ👍❤

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 Před 13 dny +2

    ማኔ በርታ የመገለጠ ጊዜ ተጀምሮል

  • @edudu7970
    @edudu7970 Před 14 dny +3

    በጣም የሚደንቅ ትምህርታዊ ፕሮግራም

  • @user-xm1je7kp9b
    @user-xm1je7kp9b Před 12 dny +2

    አረ ሰዉየዉን እንስማ ምነ ጉድ ነዉ

  • @eyormak
    @eyormak Před 10 dny +1

    ማኔ እውነት ተናገርክ እዚህ አገር የወደቀው መልአክ ጥበብ ተጠቃሚ ህዝብ ነው ያለው በሚገርም ኹኔታ ፈጣሪን በትክክል የሚያውቅ ሰው ጭራሽ የለም። ፈጣሪ ወደእውነት ይመልሰን።

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před 13 dny +1

    🔥እጅግ በጣም ድንቅ መልዕክት እናመሰግናለን🙏

  • @andargachewbekele4261
    @andargachewbekele4261 Před 14 dny +5

    እግዳህን ጊዜ ስጠው። የያዘውን በርብረህ ተቀበለው።። ያንተን ተወው። እህህ

  • @BunnaRealty
    @BunnaRealty Před 14 dny +5

    Manyazewal I really used to hate you, but now I couldn’t stop watching your videos 😂

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 Před 14 dny

      ማንያዘዋል ያቀርብከው ስው በጣም የሚገርም ነው መፅሐፉን ገና አላነበብኩትም እነበዋለሁ ተባረክ ወንድክሜ መስረቱ እንደምትነጋገሩት ከሆነ ያለውን ተጨባጭ ነገር ስለሆነ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሰም ይህንን የስይጣን ተግባር በደሙ ኃይል እንጥለዋለን እንገስፅዋለን እሱ ይክበር ይንገስ ለዘለዓለም በርቱልን አስተምሩን ❤❤❤ የላከልን እሱ ነው ተባረኩልን ❤❤❤❤

  • @meskeremassena6193
    @meskeremassena6193 Před 12 dny +2

    ማኔ አረባክህ እንግዶችህ ያውሩ ሰፊውን ጊዜ ለነርሱ ስጥ

  • @Blissfuljourney1
    @Blissfuljourney1 Před 14 dny +2

    ማኔ አሜሪካኖች የሚሰሩትን የቫምፓየር ፊልም ካየህ እኮ ሰዉ ሲገድሉ እድሜያቸዉ ሲረዜም ታያለህ።ይሄ ሰዉ ሚናገረዉ ነገር በሙሉ ያስኬዳል

  • @MuluYimer-rd2xc
    @MuluYimer-rd2xc Před 14 dny +3

    በፈጣሪ ማኔ ይሄን ሰው ደግመህ አቅርብልን።

  • @dagitube7266
    @dagitube7266 Před 13 dny +1

    የሚገርም እይታ ነው ብዙ ማወቅ የምንፈልገው ነገር አለ

  • @mahletdagmawit8247
    @mahletdagmawit8247 Před 11 dny

    ነው እሼ ተመቸኸኝ እንደዚህ አይነት ሾው እቀጥላለሁ ስላልክ በጣም ደስ ብሎኛል ዋው ፕሮፌሰር አብርሃም ወይ እህቴ ገነት ላይ ብቻ ልታቆም መስሎኝ ነበር ይሄንን ወንድሜን ስታቀርብ ደስአለኝ አምላክ ያግዝህ በፊት በስጋ እየቀሰቀስክ ነበር አሁን በመንፈስ ለመቀስቀስ እየሞከርክ ነው እንተ ለነገብርኤል ለነዮሀንስ የሰጠውን ነገርከን እኔግን ለአንተ የሰጠህ ታይቶኛል እሱም አሁን እና ልታደርገው ያቀድከው መሰል ስራ ብቻ ነው ከጊዜው አንፃር አንገብጋቢ ጉዳይ አይመስልህም አምላክ ያበርታህ ወንድሜ ተመስጠህ በምላስህ እያወራህ ስትፀልይ የዚህ እና መሰል እውቀትህ ይገለፅልሀል ቅድስት ስላሴ እየሰራብህ ነው አትጠራጠር ወንድሜን መሰል ሰዎች ያገናኝህ እባክህ አሜን በል መንፈሳዊ ወንድሜ

  • @user-mw8ku9jp1u
    @user-mw8ku9jp1u Před 13 dny +2

    ከየት ነው መጀመር ያለብን ወደዚ ደረጃ ለመድረስ በተለይ ከመንፈሳዊ ውጪ ወተን በስጋ አለም ለምንባዝን ሰዎች እንዴ???? የሚለው በደንብ ቢብራራ የመጀመሪያው ደረጃ ምንድ ነው? በተረፈ ምርጥ ነው

  • @Aynadis-d2e
    @Aynadis-d2e Před 13 dny +1

    Mane betam arif engida new yakerebkew. Hasabu betam tilk new.ebakih degmeh akirbiln👏👏👏🙏🙏

  • @hannakif26
    @hannakif26 Před dnem

    ማን ያዘዋል እንደዚህ አይነት ሰወች ስታመጣ ጊዜውን ለነሱ ልቀቅላቸው አንተ በመኃል እኛን የሚወክሉ ጥያቄዎችን አቅርብልን በጣም ብዙ ነገር ሊያብራራልን ወይም ብዙ ሊነግረን የነበሩ አሳቦች የቀሩ ይመስለኛል ።ከይቅርታ ጋር አንተ በመኃል ትንተና ስትሰጠን ጌዜው ጠበበ።እረዳኃለሁ ሰው እንዲረዳ በቀላሉ ብለህ ይመስለኛል ።ይሄ ነገር አዲስ ስለሆነ ለብዙሀኑ ።እንኔ ግን በጣም ገብቶኛል ያው በመንፈሳዊ መንገድ ውስጥ ስትሄድ እንደነዚ አይነት ቋንቋዎች በቀላሉ ይገባሉ ።ነገር ግን ምንድናቸው ብሎ መመርመር ያስፈልጋል ሁሉን መንፈስ መርምሩ ስለሚል።በተረፈ በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር አየር ላይ ያቀረባችሁት በርቱ ።

  • @imtadel
    @imtadel Před 13 dny +1

    ማንያዘዋል ? ቅዱስ መንፈስ ለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ስልጠናውን በውጭ ለምንኖር እንዴት ማግኘት ይቻላል ? በርታ ወንድሜ ❤

  • @AsratChaka
    @AsratChaka Před 9 dny

    በእውነት ዛሬ አምላክ ከኔ ጋር ያለ እየመሰለኝ ነው የጨረስኩት ተባረክ

  • @user-he5ji8hg3t
    @user-he5ji8hg3t Před 12 dny +2

    ማኔ እምጋቢዛቸዉ ሰወች በጣም የሚርሙ ናቸው በዚሁ ቀጥል ግን አንተ ጠያቂ ነህ?ወይስ ተጠያቂ

  • @yigremachewkefelegnwegdere2613

    What a young man. I am afraid of now.....where will be the limit of the mircle
    Thank you man
    Amazing

  • @zion-tsiyonawit
    @zion-tsiyonawit Před 14 dny

    ማኔ ማኛ ድንቅ ነህ 👌ህይወትን ለማወቅ ያለህ ጉጉት አስገራሚ ነው::እንግዶችህም ጭምር ልሂቃን ናቸው ካንተም ከእንግዶችህም ብዙ እየተማርኩ ነውና ክበርልኝ ወንድሜ የሀገሬ ልጅ 🙏🏻

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Před 14 dny +2

    በጣም አመሰግናለው❤🙏

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b Před 11 dny +1

    በአውነት፡ይሕ፡ሰው፡እውነት፡የተገለጠችለት፡ሰው፡ይመስለኛል። ለመጀመርያ፡ለመንፈስ፡ነፍስ፡በቻ፡ሳይሖን፡ሰጋሞ፡መከበር፡አለበት፡አለ፡ፈጠሪ፡ራሱ፡ስጋ፡ለብሶ፡ነው፡የመጣው፡አለ።ዝሞለህ፡በስባሽ፡ብለሕ፡መቃብር፡የሞታዘገጅበት፡አይደለሞ፡አለ። አነድ፡መስመር፡ብቻ፡ነው፡የተገለጠልን፡ግዙፉን፡ብቻ ❤Wow Wow ❤

  • @user-en4fz1uv4l
    @user-en4fz1uv4l Před 13 dny +4

    የአብ ልጅ በመንፈስ ቅዱስ ከድንግል ማርያም የተወለደው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን።

  • @Dream32663
    @Dream32663 Před 14 dny

    ዋው እናመሰግናለን እንደዚ አይነት ነገሮች በእንግሊዘኛው ሳነባቸው የበለጠ ተብራርተው ተፅፈዋል እናመሰግናለን

  • @user-zr9ey4fe8i
    @user-zr9ey4fe8i Před 14 dny +3

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እንካን ደና መጣቹ ❤❤❤❤❤

  • @AbebaTekele-gk4zr
    @AbebaTekele-gk4zr Před 9 dny

    ማንዬ እባክህ ይህን ልጅ ደግመህ አምጣልን በስመአብ እዉቀት እሱ ያስተምረን ።።።። ለአንተ ደግሞ በብቻህ አዉራልን መቸስ ሃሳቡ በልቀት ነዉ ፡ አታቛርጥብን አደራ ።።።

  • @thegunners8214
    @thegunners8214 Před 13 dny +1

    The game that you use as example of your idea is amezing . Abarosh 🎉

  • @yigremachewkefelegnwegdere2613

    ማንያዘዋል ብዙ እውቀት አለህ። ታልቅ ወንድም ነህ። ነገር ግን ሁሌ እራስህን ማሳየት ትፈልጋለህ። ዝምታን ትፈራለህ። የሰውን እውቀት አሟጠህ አትቀበልም። pls look your episodes again

  • @andargachewbekele4261
    @andargachewbekele4261 Před 14 dny +2

    መጽሐፉን ገዝተን እናነባለን። ያቀረብከው እንግዳም ያፈረብህ መሰለኝ

  • @MiMoNa-NL31
    @MiMoNa-NL31 Před 7 dny

    Very complex context, therefore is much easier when ማንይዘዋል summarising explaining for us. ማን is great spokesman.
    Well done beloved brothers.
    Please consider part two

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 Před 13 dny +1

    ዋውማንእናመሰግናለንብዙተምሬአለሁ❤❤

  • @RidaBekele
    @RidaBekele Před 13 dny +3

    ማኔ እንዲ ምርጥ እንግዳ ስላቀረብክልን አመሰግናለዉ ግን ከዚ ጥልቅ አሳብ ካለው እንግዳእ ጋር ድጋሚ ኘሮግራም ብታቀርብልን ጥሩ ነዉ

    • @DejeneTadesse
      @DejeneTadesse Před 2 dny

      ሰው ጋብዞ እኔን ስሙኝ ካላለ....

  • @user-xy8tg5km9x
    @user-xy8tg5km9x Před 2 dny +1

    በቃ ጎበዝ ነህ አረ እንግዳው ያውራበት

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 Před 13 dny

    Thank you!

  • @user-wx4lq4vu5f
    @user-wx4lq4vu5f Před 9 dny

    ማን ያዘዋል ለምን እንግዳህ እንዲያውራ ዝም አትልም የምትሉ ለእኛ ይበልጥ ማኔ ሲያብራራው ይገባናል እንደእኔ እስከማብራሪያው ተመችቶኛል
    _____ደሞ ይህ የማን ያዘዋል ቤት ነው እንደፈለገ መስሚያው ጥጥ ነው 😊 በተርፈ እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ እና አለማዊይን ያካተተ እውቀት ያለቸውን ስዎች አቅርብልን ይቀጥላል እናመስግናለን

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před 14 dny

    ዋዉ እንዴት አይነት ትምርት ነው ትክክል ሁሉም በሴትዋ በኩል ነው የጥፋትም የልማትም መስሶ ናት ከርግዝና --------ድራ ለሌላ ሴት እስክትስጥ እሄንን ነገር 20 አመት በፊት ሴት ክፋቱዋ በዛ አለም ውድቀት ብዬ ነበር ይገርማል ዛሬ ስማሁት

  • @helendebebe9222
    @helendebebe9222 Před 14 dny +3

    Mane Ezabehair yebarkeh yasebekw hulu yesakaleh

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 Před 13 dny

    Thank you for bringing this enlightened soul to your platform. He's right the feminine energy is on the rise and the global dynamics is going to shift very soon! ❤

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo Před dnem

    Great show...i respect the guest He has a lot wisdom. Maniye ...i am probably first who introduced break the habit of being your self by joe dispenza...He is my precious human being who helped me focus more on a spiritual world than material. Read and listened many of his works ... invite me to your podcast one Day

  • @GetuYabsira-gk9tg
    @GetuYabsira-gk9tg Před 12 dny

    Wow betam des mil hasab new Egziyabher yemnlwetebet yadergen Be Embete sem

  • @batiwondimu3485
    @batiwondimu3485 Před 12 dny +1

    ማኔ ሰው ልጠይቅ አምጥተህ እራስህ ጠይቀህ እራስህ መመለስ ነው እድል ስጥ አትቸኩል ሌላውንም መስማት ተገቢነው

  • @tadelechassefa7531
    @tadelechassefa7531 Před 17 hodinami

    Wowwww it’s Amazing

  • @kalkidanabrham642
    @kalkidanabrham642 Před 14 dny

    This is the one I am looking for ,being restless please continue with this issue Manae

  • @seblewongel9900
    @seblewongel9900 Před 13 dny +1

    ልክ ነው የመናፍስቱ መንደር እና መናፍስቱ በሸለቆውስጥ የሚገርም መፅሀፍ ነው አንብቡት

  • @hidethaylemariyam1484

    እግዚአብሔር ይስጥልን የሚገራርሙ መንፈሳዊ የሆኑ ስዎችን እነደነ ዶክተር አብረሃም ገነት አይፈሮም አሁን ደግሞ ይሄንን ወጣት ።ይሄ ደካማ አለም ምን ያህል ትንሽ እንደሆነና የምትሉት እየገባኝ ስለሆነ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @demeketeshome7223
    @demeketeshome7223 Před 13 dny

    ማንያዘዋል የምታቀርባቸው ምሁራን ለነፍስና ለስጋ መድሀኒትን የምናገኝባቸው አስተምሮዎች አሉ ሰው አለምን የሚያሸንፍበትን ጥበብ እያገኛችሁት እያገኘን ነው ዮሀ 14:12 እውነት እውነት እላችኋለሁ በኔ የሚያምኑ እኔ የማደርገውን ስራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል ከዚህም የበለጥ ያደርጋል

  • @ruthkassa955
    @ruthkassa955 Před 13 dny +2

    ማኔ እንግዶችህ ካንተ በላይ እንድያወሩ ፍቀድላቸዉ። ጥያቄዉን አሳጥረው። ማዳመጥን አብዛ።

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 Před 11 dny

    እረ ማንየ ተሎ ከተማው ገምበት እና እኛም ወደሱ እኒሂድ ከዛህ ስለነበረ ቆይታ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @user-wm7iq8ls8l
    @user-wm7iq8ls8l Před 5 dny

    bro አንተ በዬት ታሰወራዋለ ጠያቂ ሳይሆን ተጠያቂ እኮ ነው ምትመስለው

  • @juliamay4383
    @juliamay4383 Před 14 dny +1

    Mane amesegenalehu ahune sew yebanenal beka ahun Ethiopia gizewa derese edezi new menekakat bereketeh yebeza mane🥰🙏🙏🙏🙏💯💯👏👏👏🎉🎉🎉

  • @-mahlettube6497
    @-mahlettube6497 Před 7 dny +1

    Nobody Can skip from order .... All we are under order

  • @naolgetachew-vy5vz
    @naolgetachew-vy5vz Před 12 dny +2

    Great podcast but give chance for your gust to talk

  • @amsalgebreegziabher5584

    ደንቃል እንድህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን💚💛❤🙏🌷💐💕🌺

  • @abrhamayalew638
    @abrhamayalew638 Před 14 dny

    Lesetachun telk ewket ejeg ejeg betam new mnamesegenew tebareku

  • @KidistArega
    @KidistArega Před 8 dny

    Egziabher yimesgen

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Před 12 dny +1

    ማንያዘዋል ወንድሜ እባክህ ሰዎችን ያቀረብካቸው ልትጠይቃቸው እስከሆነ ድረስ አዳምጣቸው:: አንተ ነህ የምታወራው

  • @TeamirAbriha-lp5ec
    @TeamirAbriha-lp5ec Před 14 dny +2

    ማኔ፡ከቀኝ፡ጎን፡ነው፡የተፈጠረች፡ማስረጃ፡ክርስቶስ፡ቤተክርስቲያንን፡የመሰረታት፡ከቀኝ፡ጎኑ፡በፈሰሰ፡ደሙ፡ነው፡ሔዋንም፡ሐያል፡የሆነችው፡ለዛ፡ነው፡ስለዚህ፡ከቀኝ፡ጎኑ፡ነው፡፡

  • @nardoswendimu3390
    @nardoswendimu3390 Před 13 dny

    the best podcast am proud of you bro keep it up .he is brilliant person god bloss you❤

  • @bezageremew8387
    @bezageremew8387 Před 12 dny

    ማኔ ለነገሮች ሁሉ የምትሠጠው ምላሽ እሚገርም ነው ❤❤❤

  • @zebibestifanosabreha6844

    Tyaki neh wey tetyaki, ante becha awertehe cheresek. Dese yelala yemetaweraw, gen asaterew🤗

  • @zeday5334
    @zeday5334 Před dnem

    ሰዓቱን ከግማሽ በላይ ወሰድከው ልጁን በሌላ ፕሮግራም መቅረብ ቢችል ! ሁለተኛ ደግሞ እንዲህ ያሉ ዕውቀቶች ምንጫቸው ከየት እንደሆነ በግልጽ ቢታወቅ ! ምክንያቱም ጥንቃቄ የሚፈልጉ ብዙ ምክንያቶች አሉና !

  • @HawaAli-cu8kh
    @HawaAli-cu8kh Před 11 dny

    Waw manyazewal mert hasab yalew new dess yelal bookun egezwalhu

  • @abeltadios7402
    @abeltadios7402 Před 14 dny

    Amazing podcast

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b Před 11 dny

    Eshatu you l believe God uniquely positioned you to demystify the mysterious universe. You are open, you are a man of yourself, despite the fact so many are trying to mock you, however you are undeterred. I truly admire the hunger, thirsty that you have to know the , what the “ Ultimate Truth” is . Do not let the negative comments of those negative discouraging people get to you. I truly learned so much from you and from those insightful guests that you bring to your platform.
    I pray that God may continue bless you in-terms of seeking the truth. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-dz7lu3ri7b
      @user-dz7lu3ri7b Před 11 dny

      ከውስጣችን፡ሁለቱሞ፡ወሰን- የለሽ፡ ፡እና፡ውስን- ስርአት፡ከውስጣችን፡አሉ ፡ውስን- ስርአተ - ጥሞር፡ተቆልፈን፡ለምን?
      ወሰን- የለሽ፡ጥሞረ- ስርአት፡ግን፡ተጋረደብን፡ ለሞን ?

  • @user-gy9mf8nt6k
    @user-gy9mf8nt6k Před 14 dny

    😮 betam new migermew

  • @abubekermehadi9976
    @abubekermehadi9976 Před 9 dny

    ድጋሚ አቅርብልን የበለጠ ሰወች እዲረዱት

  • @mdibintali9604
    @mdibintali9604 Před 13 dny

    በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናል ማኔም በርታ ❤❤❤❤❤

  • @mahletgzachew8390
    @mahletgzachew8390 Před 13 dny

    Edmi yesetachu tebarku

  • @YamlakFikadu-kh6si
    @YamlakFikadu-kh6si Před 7 dny +1

    Mane liju bizu mabrarat yichil neber gin edil alsetekewm digame gabzewna bedenb yabrara edil sitew

  • @FreweyniSayid
    @FreweyniSayid Před 14 dny +1

    Ke aymro belay new

  • @darmitaye
    @darmitaye Před 11 dny

    yemigerm nw ...betam bizu negerochen temirealew yesew lij man endehone erasun meles bilo endiyay yiredal betam enameseginalen manem yetiyakewocheh awetat miret nachew antenem enameseginalen