Komentáře •

  • @Gulichapodcast
    @Gulichapodcast Před rokem +126

    ቅድሚያ Like እና Subscribe በማድረግ መመልከት ይጀምሩ🙌🏽

    • @D-d415
      @D-d415 Před rokem +7

      ፈልጌህ ላገኝ አልቻልኩም😢

    • @Heaventeklea
      @Heaventeklea Před rokem +2

      እኔም እፈልግሀለሁ እንዴት ላግኝህ

    • @user-bd1gj5iy3d
      @user-bd1gj5iy3d Před rokem

      Mmmmmmm

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před rokem +1

      አዘጋጅ እርጋታው ግሩም ነው

    • @adiamgoitom3825
      @adiamgoitom3825 Před 10 měsíci

      Kindly I need ur telegram Channel
      I wanna meet in person

  • @mahletadugna6935
    @mahletadugna6935 Před rokem +248

    እንደዚህ አይነት አስተማሪ ጠቃሚ ሰዉ ያቅርብልን የምትሉ🙏 like argu

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +111

    ትዳር የፈጣሪ ስጦታም ጭምር ነው አምላካችንን በሁሉም ቦታ ካስገባን ስኬታችን full ይሆናል ❤

  • @peace2all51
    @peace2all51 Před 7 měsíci +17

    My second marriage is 99.9 sweet and we both are extremely happy. Now we are going to our 23 yrs of marriage…. God bless my husband. He is the best husband and father!!

  • @worke7270
    @worke7270 Před 7 měsíci +17

    ላይ ላይ ሲወራ ብልግና የሚመስል ግን ሁላችንም ቤት ትዳራችንን የሚፈትን ነገር ስለሆነ ማዳመጥና የሚጠቅመንን መውስድ

  • @argawshurala
    @argawshurala Před rokem +70

    እግዚአብሔር ይስጥልን እስካሁን ካቀረብካቸው ሰዎች የዛሬው ይለያል እድሜና ጤና ይስጣቹህ

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před 7 měsíci +12

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለትዳሬ ብቁ ሴት ለመሆን ከፈጣሪ በታች ትምህርታችሁን እሰማለሁ እግዚአብሔር ከሰማይ ወርዶ አያስተምረኝ መቸስ

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Před rokem +43

    🍃🌸የማለዳ ጣፋጭ የሕይወት ቃል🌷
    መዝሙር 68
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።
    ⁶ እግዚአብሔር ብቸኞችን በቤት ያሳድራቸዋል፥ እስረኞችንም በኃይሉ ያወጣቸዋል፤ ዓመፀኞች ግን በምድረ በዳ ይኖራሉ።
    🥀🥀🥀🥀

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Před rokem +155

    ሺ ግዜ ፈረንጅ ይሻላል የአበሻ ባል ቀን ሙሉ ለቤትሽ ለልጆችሽ ስትደክሚ እያየ ማታ ደክሞሽ ከተኛሽ ለንቦጩን ይጥላል ዘሎ ፊጥ ነዉ

    • @diboradibora
      @diboradibora Před rokem +6

      ክክክክክክክክክ ወይ ለምቦጭ ያስቃል

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 Před rokem +10

      😂😂😂😂እውነትም ለንቦጩ

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 Před rokem +7

      አያልቅ የራሱ ነው የት ይኤድበታል😄😄😄😃

    • @SEP2922
      @SEP2922 Před rokem

      😂😂😂

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Před rokem +12

      የፈረንጅ ሽማግሌ ጠብሰሺ አግብተሺ መሆንአለበት😃😃😃😃

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 Před rokem +53

    ለኢትዮጵያውያን በጣም የትዳር ቁልፍ ትምህርት ነው ሁሌም በተለይ እሴቶች ስሜታቸውን እንዳይናገሩ የባህል ተፅኖ አለባቸው። ወንዶችም እስኪጨርሱ ስሜታቸውን እንጂ አይጠብቁም አይጠይቁም በግልጽ ሴቷም ወንድም መነጋገር አለባቸው

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Před rokem +28

    በነገራችን ላይ ኤባ የምነግርህ ነገር ቢኖር በተዋህዶ ሀይማኖታችን መሰረት በፋሲካ ሌሊት የሚበላው የቤ/ክርስቲያናችን ስርአት ማለትም ቀኖናና ዶግማ ስለሚያዘን እንጂ ይሄ እንደ ምድራዊው ባህላችን አይደለም ስህተትህን አርም! ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ደሞ ክብር ይኑርህ☝️! ከምታወራው አንፃርና ከምትጠቀማቸው ቃላቶች አንፃር የተነሳ በጣም እየታዘብኩህ ነበር! በተረፈ ትምህርትህ ጥሩ ነው በማንቃት ደረጃ በተለይ ለባለትዳሮች ግድ ይላል! ለእኛም ላላገባነው መጀመሪያ ተግባብተን እንድናገባ ይረዳናል! በርታ👏

    • @maheletmulugeta3758
      @maheletmulugeta3758 Před 8 měsíci +1

      ነገር አጠምጥሚ/ም የተናገረው ምሳሌ ካማከራቸው ጥንዶች ተነስቶ ነው ምን ሁሉ ኦርቶዶክሳዊ ለሊት የሚበላ አታስመስል ስንት ቁምነገር ተወርቶ ነገር ትፈትላለህ ይሄ ትንሽነት ነው

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy Před 7 měsíci

      ትክክል

    • @queenlove6497
      @queenlove6497 Před 7 měsíci +1

      ኤባ ዋቄፈና ነው

  • @saronjone340
    @saronjone340 Před rokem +27

    እውነቱን ለመናገር እንደዚህ አይነት እረጅም ቪዲዬ ቁጭ ብዬ የመስማት ትእግስት የለኝም ይሔን ግን እስከመጨረሻ በደንብ ተማርኩበት ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏ፈጣሪ ይባርካቹ

    • @mahletlemma6739
      @mahletlemma6739 Před rokem +4

      ባክሽ ስለሴክስ ሲሆን አለም ሁሉ እረ ህጳናትም ጭምር ተሰባብረ ነው የሚመጡት😅😅😅😅😂😂😂

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před rokem

      ​@@mahletlemma6739 😂😂😂😂

    • @hawamohammed8515
      @hawamohammed8515 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂

    • @SosiMelkamu-tv1sy
      @SosiMelkamu-tv1sy Před 7 měsíci

      ​@@mahletlemma6739😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy Před 7 měsíci

      ​@@mahletlemma6739😂😂ትክክል

  • @abdidata8470
    @abdidata8470 Před rokem +10

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እንደዚ አይነት ፖድካስቶች ቢበዙ ባይ ነኝ ይሄን ጊዜ ብዙ ይሄን አይነት ምክር ሚፈልጉ ባለትዳሮች አሉ በየቤቱ ምናልባትም ስንቱ ትዳር ፈርሶአል!

  • @yanaedsanaat282
    @yanaedsanaat282 Před rokem +14

    ጨዋታና ቁምነገር በጣም ጥሩ ፕሮግራም ሳልሰለች ነው ያለቀብኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @yohannesh4992
    @yohannesh4992 Před 7 měsíci +7

    እንግዲ ከሙያ አንጻር መልካም ነገር አግኝተናል በጣም ሊሰመርበት የሚገባው በባህል ምክንያት የሴቶቺ መገረዝ የግንኙነትን አለመጣጣም ዋናኛ ምክንያት ሲሆን አብዛኛው ያልተገረዙ ሴቶች ከወንዱ እኩል ሰለሆኑ ተስማምተው ይኖራሉ ዋንኛውና ትልቁ ቺግር ሴቶቺ ከወለዱ በሆላ ሆረሞናቸው ይቀየራ ሙሉ በሙሉ ሁሉ ነገራቸው ልጆቺ ላይ ይሆናል ባል ከነመኖሩ ይረሳል ከዛ በሆላ ወንዱ ህይወት በጣም ፈታኝ ይሆንበታል የመረረውም ጥሎ ይጠፋል please ሁሌ ወንድን ብቻ ጥፋተኛና ደካማ ከማድረግ በሁለቱም በኩል እኩይ ነገር ቢሰራ መልካም ነው እላለሁ።

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 Před 7 měsíci +1

    ገራሚ ትምህርት ነው ይበል ነው እውነታውን ነው ያስተላልፍከው ይህንንም ብልግና ነው የሚል አይጠፍም እኮ ለማንኛውም እንዲዚህ እረጀም ቪዶ ለማየት ስልቹ ነኝ ግን ይህ ቪዶ እሳኩም ዘና እያልኩበትም እየተማርኩበትም የሚጠቅመኝን ወስጅ አድምጫለሁ እናመስግናለን

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Před rokem +14

    Wow wow wow I am proud of this guy. He’s very smart, intelligent. This is talking about my relationship. I proud of you, gentlemen.

  • @chuchuabdu3542
    @chuchuabdu3542 Před rokem +14

    You right single mom it’s not a good idea but it’s better than having a bad dad , i try my best to be a mom to my kids!

  • @KetemaDereje-ix3ku
    @KetemaDereje-ix3ku Před 8 měsíci +2

    ግን አንዳንዴ ስታውቅ ባወከው ነገር ስሜት ታጣበታለህ ሳታውቅ ስታረገው ግን አዲስ ነገር ስለሚሆንብህ እጅግ ደስተኛ ትሆናለህ ግን ቢሆንም ማወቁ አይከፋም ። ደስ ትላላችሁ በርቱ❤❤

  • @zinashlakew5831
    @zinashlakew5831 Před rokem +4

    Wow wow wow , very beautiful discussion, valuable , you make change and build many men and women minds how to live happy life how to try in a trying time ,God bless you

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v Před rokem +21

    ኤባቲ ጎበዝ ልጅ ነው የሚያዳምጠው ከለ ይጠቀማል የእውነት በርታ

  • @yosefe5083
    @yosefe5083 Před rokem +11

    አንዳንድ ችግሮች ቢኖሩበትም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @HannaLemessaOfficial
    @HannaLemessaOfficial Před rokem +7

    😮😮😮 ዋው የዛሬው ልዩ ልዩ እና እጅግ አስተማሪ ሰው ። እንዴት እንደሰማሁት!
    በጣም አስተማሪ እና ቁም ነገር...👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zinashlakew5831
    @zinashlakew5831 Před rokem +11

    Your guest is honest and eager to teach and change the generation in positive life style , get home back many times in different topic , and safe those generation ,

  • @Melat26
    @Melat26 Před rokem +3

    I love this channel. Excellent discussion l learned a lot please invite this young man again he’s well educated

  • @TT-ne9dr
    @TT-ne9dr Před 8 měsíci

    I commented the other podcast that you don't listen... I have checked few of other videos and you have changed a lot. Gobez. You start listening, giving chance and not interrupting. Clap, clap

  • @rahelsahelu3742
    @rahelsahelu3742 Před rokem +12

    ሁለቱም ሰዉነታቸዉን ሊያዉቁ ይገባል በሀገራችን ግን ስለ ፍቅር በግልፅ ጨዋነት መነጋገር በጣም እንደፀያፍ ስለሚቆጠር በተለይ በሴት እህቶቻችንን የፍቅር ጨዋታን እንደብልግና ስለሚታሰብ አብዛኛዉ የመሀበረሰባችን ችግር ግልፅነት የጎደለዉ በማፈር የሚሸሹት ነዉ እንደኔ ከሆነ ጥንዶች የየራሳቸዉን አካል በቅጡሊያዉቁ ይገባል ባይ ነኝ።

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před rokem

      Leave any form of religion you will liberate yourself from archaic culture.

    • @bman4267
      @bman4267 Před rokem

      ehe yenakshiw bahilachin ke bizu neger endetebeken atakim.... yanchin kef yale ye wesib tim lemarkat ye ande mulu hager behal mekeyer yelebetim. wanaw betesibin memesret enjy ye wesib tim markya tekuam aydelem tidar. yetim yetim eyekemesachu wede tidar yigebal keza balachun ke tegnachut bizu wendoch gar eyawedaderachu tidar tifetalachu.

  • @martagabri2990
    @martagabri2990 Před rokem +3

    የሚገርም ግልጽነት ያካተተ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ 🥰

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 Před 7 měsíci +3

    Thank you guys great conversation this sounds like something that would only work when both parties are communicating properly ❤

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Před rokem +4

    ትክክለኛ ኢሹ ነው እናመሰግናለን ሁለታችሁንም ኤባቲ የምወድህ ወንድሜ ❤

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 Před rokem +1

    በጣም የምናፍርበት ግን ደግሞ ማወቅ ያለብን ነገር ነው እናመሰግናለን

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 7 měsíci

    በጣም ግልፅና ጠንከር ያለ ምክር ሥላካፈላችሁን በጣም አመሰግናለሁ በርቱ።

  • @dubaimajaz4338
    @dubaimajaz4338 Před 8 měsíci +2

    100% ትክክል ናችሁ በርቱ ወድሞቻችን እናመሠግናለን

  • @adiamgoitom3825
    @adiamgoitom3825 Před 10 měsíci +11

    I really really enjoyed, learned, laughed
    Our today's guest is open minded guy
    Keep it up please ❤❤

  • @menakebede4478
    @menakebede4478 Před 9 měsíci +3

    I enjoyed and laughed,learned a lot on this conversation. Keep up the good work and please have him more often.

  • @yoditbemnt812
    @yoditbemnt812 Před rokem +14

    የሚገርም ግልጽነት ያካተተ ትምህርት አመሰግናለሁ😊😊😊

  • @mahletadugna3543
    @mahletadugna3543 Před rokem

    Thank you Abi ke box weta blo maseb endichal yagzal programh
    kEEP IT UP!

  • @user-bo7ln8pn7x
    @user-bo7ln8pn7x Před 8 měsíci +2

    ጥሩ ቁምነገር ያለኹ ትምህርት ነው በርቱልን ጉልቻ podcast

  • @yusuom5881
    @yusuom5881 Před rokem +7

    this kind of open conversation is good keep up👌👌

  • @bertukanali7780
    @bertukanali7780 Před rokem +3

    Wow wow
    what a wonderful & Smart teacher!
    GBU🙏🏽

  • @user-md6bi8bg4q
    @user-md6bi8bg4q Před 8 měsíci

    በጣም ምሥማማበት ሀሣብ ነዉ ይሄንማ ላይክ ያንሠዋል

  • @SEP2922
    @SEP2922 Před rokem +2

    Excellent discussion…Bertu👏

  • @Karismas22
    @Karismas22 Před rokem +4

    Gulicha thank you 🙏 zare temecheheng madamet jemirehal des yilal ✊💯👏😊❤️ bant matadef neber lela gize minadedewu zare gin indet 👂 akume indadametiku 🎉

  • @Konjo333
    @Konjo333 Před 8 měsíci +3

    ሳትጣጣም እና በድንገት ተገናኝቶ መጋባትና ልጆችን መውለድ አደጋውስጥ ይጥልካል በራሴ አይቼዋለሁ ።

  • @hanihani7020
    @hanihani7020 Před rokem +17

    ሁሌም እንደዚ ብስል ያለ ሰው አቅርብልን🙏

  • @beliyouksolomon1652
    @beliyouksolomon1652 Před 7 měsíci +1

    ኤባዬ ትክክል ነህ በሴቶቹ በኩል ያለውን ስህተት ብቻ አጉልተህ ያሳየኸው በወንዶቹም በኩል ያለውን ስህተት አትሽሸው ምክንያቱም ሴት ልጅ ለልጆቿ አባት ነው የሚያሰፈልጋት ጥገኛ አይደለም። ፋይናንሺያል እና ኢሞሽናል ስፖርት ያስፈልጋታል እንደ ባል እና አባት አለሁ ላላት ይገባል ይህ እንዳይረሳ አስተውል።
    እጅግ የሚደንቅ እይታ ነው እናመሰግናለን🙏

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Před rokem

    Very productive lesson?
    Thx

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Před rokem +20

    I really like how open-minded your gust is!!! I truly enjoyed the video. Thank you so much for sharing!!!

    • @negrhululebegownaw9519
      @negrhululebegownaw9519 Před rokem

      Ruhaye anchim turu makir nesh be lamam guda bihonm

    • @richterrosa7277
      @richterrosa7277 Před rokem +2

      Ruhama you are the best CZcamsr also ❤️

    • @rozafakih4926
      @rozafakih4926 Před rokem

      Yene ruhama anchm tru nesh tekami new hasabsh coment saneb andanda saysh ruhamaye bye betam edesetalew gn sle lj astedadeg dispilin byesh video alserashm plz

  • @getneteurga
    @getneteurga Před rokem +8

    ኤባ ድንቅ ትምህርት ሰጠኸን በተለይ የፍቺኽን ኺደት ስትናገር እኔም በዚያ መንገድ አልፊያለሁና ምንያህል ፔይንፉል አንደነበር በተለይ ልጆች ሲኖሩ በቃላት መግለፅ ከባድ ይሆናል ከደረሠበት ሰው በስተቀር ማንኛውም ሰው የሚረዳው አይደለም

  • @amlakiesmani3149
    @amlakiesmani3149 Před rokem

    Thankyou brother it is Very important lesson

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 Před rokem +20

    Very true, work on yourself! Eat right, exercise everyday, seek wisdom, grow spiritually, heal from people pleasing curses that our culture taught us! You will find your reflection. If you are better, you will find better, if you disrespectful, you will find that.

  • @mayo5105
    @mayo5105 Před rokem +3

    ኤባቲ የምትባለው ወንድም ከቻልክ መጀመርያ አማርኛ ቃላት ለማወቅ ሞክር ማለቴ የሚከብድህን ሲቀጥል ወንድ ሴት ከሚል ፍረጃ ውጣ በርግጥ በአብዛኛው ተከትለህ ማውራት ልመድ ደሞ አለም በጭንቅላት እንጂ በጭን ፓወር አትቀየርም ለማንኛውም ሁለታችሁንም አግንቼ ብወያይጥሩ ነበር

  • @user-dj1xw7ho8u
    @user-dj1xw7ho8u Před rokem +1

    Dear it's so amazing program thanks 🙏

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Před 8 měsíci +1

    😂😅በጣም እናመሠግን❤ሣቅ እርቆኝ ነበር 😮 በርቱ ትክክል ነው

  • @addisueyohannes9065
    @addisueyohannes9065 Před 7 měsíci +1

    Great discussion

  • @asnakechhailu2221
    @asnakechhailu2221 Před rokem +7

    ኤባችን የሬድዮ ፕሮግራምህ ይመቸኛል አሁን ግን ጠፍተሀል አትጥፋብን

  • @ErmiAmbo
    @ErmiAmbo Před 7 měsíci +2

    እንደዚህ አይነት ጥሩ አሰተማሪ ያብዛልን

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 Před 8 měsíci +5

    እኔ ምለው የስነልቦና አማካሪ ነኝ እያለ እንዴት የራሱን ትዳር ኮንትሮል ማድረግ አቅቶት ሊፈታ ቻለ??

  • @fenanwendy4523
    @fenanwendy4523 Před rokem +9

    wow wow ኤባ is a very cool guest 👍👍 thanks for invited him for us
    ለእያንዳንዱ ለሚያነሳው ሀሳብ የሚሰጠው detail በጣም ደስ ይላል
    እስካሁን ከቀረቡ እንግዶች በጣም አሪፉ ኢሄ ነው👏👏

    • @fenanwendy4523
      @fenanwendy4523 Před rokem

      OMG😮 1:31:30 ሰአት የቆየ እራሱ አልመሰለኝም የምር በጣም አሪፍ ነበር👏👏👏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +4

    እኔም ስለዚህ ጥናት ሳስተምር ነው የተፋታውት 🤣 ምርጥ ኢሹ ነበር
    ተባረኩ

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Před rokem +9

    ብዙ ሰው ስለ እዚህ እርእስ ስታወራ እንደ ባለጌ ልክ ሰርተው እንደማያቁ ይሆናል ነገር ግን ብልህ ወንድ እና ብልህ ሴት በወሲብ እርእስ ይወያያሉ ይህንን ብናደርግ ዛሬ እኔ አላማረኝም እረ ደግሞ የኢትዩጵያ ወንዶች ባብዛኛው እኮ መሳም የለ ወርማፕ ማድረግ የለ ብቻ ልክ እንደ አንበሳ ጉብ ነው ይሄንን እርእስ ብታደርጎት ብልግና አይደለም ሰው ማወቅ ያለበትን አውቆ መጠቀም ይኖርበታል

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Před rokem +1

      Yes 100%👌

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Před rokem +2

      ኧረ አስደነቅሽኝ ነገር ግን ሴቶች ሀይለኛ ከሆንን ለምን አናስተምረዉም

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před rokem +4

      እዉነት ነው እኔ አስተምረዉ አሁን ቀጥ ቢሎ ለመደዉ ያለ ቅድሚያ ጨዋታ ማን ልሰጠዉ🤣

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Před rokem +1

      @@tigist9810 ክክክክክ👍

    • @rahel6463
      @rahel6463 Před rokem

      Exactly real talk

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Před rokem

    Thanks again 🙏🙏🙏 A good bless

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před 7 měsíci +1

    በዚህ ደረጃ መነጋገር በጣም መፍትሄ አለው ሴት ልጅ ለወድ ግልፅ የምትሆነው ስሜቷን በግልፅ የምትናገረው ወዱ ግልፅ ሁኖ ሁሉንም ነገር እድታወያው ፍሪ ሲያደርጋትትነው

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o Před 8 měsíci

    በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነዉ በርቱ❤❤❤❤

  • @tesemaf6607
    @tesemaf6607 Před 7 měsíci +1

    አሪፍ ቆይታ ነበር 30 ደቂቃ ያዳመጥኩ ሳይመስለኝ ነው የጨረስኩት

  • @hananhanan173
    @hananhanan173 Před rokem +6

    I’m so happy to lessen that very good experience for my self l need to be a single mam but l already changed now thanks 🙏 a lot my pro. We need more experience pls 😊

  • @mulukenfetene5442
    @mulukenfetene5442 Před 7 měsíci +2

    የምትከፍለው ዋጋ ምን ያህል ነው መሞትም አለ እኮ!!!አንዳንድ ሰዎች ለትዳሩ ሲባል ሥትችላቸው ምርጫ እንደሌለህ ያሥባሉ ነገሩን ከመለማመዳቸው የተነሣ ራሣቸውን ለመፈተሽ ፈቃደኞች አይደሉም!!!!! በተበዳይ ወገን ደግሞ ተሥፋ ይሟጠጣል መሠላቸትም ያድጋል ሠው አይደል!!!!

  • @Sassy387
    @Sassy387 Před rokem +9

    Most good women don't end up with good men. Stats show issues with men contribute more to divorce than women. So don't preach women have to be ready to be the good wife and the right husband will appear. That leads women to more submission. Men should acknowledge their issues and get better.

  • @YoditMesele-kp1ec
    @YoditMesele-kp1ec Před rokem +1

    Your right dear woman we have power, but we have to work for it

  • @senaalemu9439
    @senaalemu9439 Před rokem +2

    Yes his voice is his Brand

  • @MestisEthopianKitchen

    Betam tekami temeheret new yakafelken thank you both of you 😘

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 Před rokem +1

    Wow very open conversion...❤❤

  • @merrygirma8638
    @merrygirma8638 Před rokem +3

    # 1 conversation wow😊

  • @user-ru6iu9fu8m
    @user-ru6iu9fu8m Před rokem +1

    ጥሩ ምክርነው❤

  • @horticoopethiopia6175
    @horticoopethiopia6175 Před rokem +2

    very interesting idea ( ewnetim Dimitsihh waw)

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Před rokem +7

    እኔ የተቸገርኩት በአልጋ ዙሪያ አይዴለም ስልክ ከይዴውልልኝም አይቃለዴኝም እኔ ከምኝታው ይልቅ ቢዴውልልኝ ፍቅሩን ቢገልፀልኝ በጣም ዴስ ይለኝ ነበር አልቶወው ባሌ ነው ብነግረው ብነግረው ኡፍፍፍፍፍፍ አልፈታው የባሰ እጂ የተሻለ አይመጣ😢😢😢

    • @sewasewu
      @sewasewu Před rokem

      የኔ ዉድ እህት ወንዶች ሰልክ መደወል አይወዱም ግን አንቺ ለሱ ያለሸን ፍቅር በግልፅ ንገሪዉ አንቺ ያልገባሸ ነገር አለ ምናልባት በአልጋ ላይ ስላለችው ግንኘነት በገልፀ ለማዉራት ሞከሪ የሚያሰደሰተዉን ነገር ጠይቃዉ የበታችነት እንዳይሰማሸ እዬንን ሰታደረጊ ዉድ❤

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Před rokem

      እህቴ እደኔ ሁነሻል ሁለት አመት ሙሉ አልደወለንኚም ሥደውል ራሡ ሠው አጠገቤ አለ ነው የሚለኚ በፈቬደወ ሥደውል ደሞ እያየኚ ዠም ከዛ ሥንጨቃጨቅ ሥንጨቃጨቅ እኔም በረባው ባረባው መጨረሻ ተፋታን😢 የብዙወቹ ችግር ነው አይዞሽ እህቴ

  • @hirutberehe4553
    @hirutberehe4553 Před rokem +18

    I love hearing your podcast, and you are doing awesome job. We need to learn a lot from you guys, so keep it up the good work.

  • @merongetahun753
    @merongetahun753 Před 7 měsíci

    How did I miss this show? gena zare perfect guest akerebik, keep it up.

  • @relaxinginstrumentmusic7995

    may be this podcast is my all time favorite .... you deserve it go for it brother ....

  • @azmerabirahnu1415
    @azmerabirahnu1415 Před 8 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ሓሳብ ነው😍😍👌

  • @universal8534
    @universal8534 Před rokem +1

    Good talk it's awesome 👍

  • @mintesnotmarkoss9285
    @mintesnotmarkoss9285 Před rokem +5

    Ab Thank you for inviting him it was great conversation we did learn a lot Abba T #1

  • @user-by5ky6hi3d
    @user-by5ky6hi3d Před 8 měsíci +2

    ኤባ ምርጥ ሰው👌

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Před 8 měsíci

    Lebe Birehanoch ye Ethiopia setotawoch nachehu nurulegn. GBU both of u.

  • @munaahmed7706
    @munaahmed7706 Před 6 měsíci

    አስተማሪ ትምህርት ነው በተላይ ላላገባነው በዚሁ ቀጥሉበት ❤❤

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 Před 7 měsíci +4

    Rationally this all makes perfect sense. Emotionally I am failing every time there is a point of contact.

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm Před 7 měsíci +1

    ይህ ማለት ባልናሚስት የወጣቸውን የሚስማማቸው ቅመም አብረው ከፈለጉ ወጡጣፍጦአቸው አብረው ይበላሉ ማለት ነው ።በአጠቃላይ በማትደሰቱበት ነገር ክር ከማጉረምረም በግልፅ መነጋገርና መፍትሄ መፈለግ ጥሩ ነው ምክንያቱም በሽታውን ያልተናገረ መድሀኒት አይገኝለትም። ወደሌላ ከመሮጥ አጉል ልማድና የመቅበዝበት ይህወት ከመልመድ የያዛችሁትን ልማስተካከል መሞከር ጥሩ ነው። የራችሁን ችግር ራሳችሁ ለመጠገን ሞክሩ ።

  • @kidistfiseha3645
    @kidistfiseha3645 Před rokem +2

    እስቲ ርእሱን ቀይሩት ቢያንስ ትዳር ላይ ሁሌ እንደሚገትጥም በሽታ ነዉ የሚወራው ሰዉ ትዳርን እዲፈራ እንዲጠራጠር ያደርገዋል በጣም መቼስ ከትዳር በፊት እንዴት እንቻለው አይባልም ስለማይደረግ ከትዳር በፊት ስለዚህ እናንተስለ ወሲብ ማስተማር ብቻ እንጂ ትዳር ላይ ይሄ ነገር እየገጠመ እንደሆነ አታስተምሩ እባካችሁ የሌላውን እህል ውሃ ይዘጋል.

  • @zoomprise
    @zoomprise Před 8 měsíci +1

    ዋ, ው እሦትንፍሥ አጠረኝ ያሠተማረን ነገር ወደ ገንዘብ ቢቀየር ሊከፈል አይቻልም please, በድጋሚ አቅርብለልኝ ❤

  • @fekerteassefa4301
    @fekerteassefa4301 Před 4 měsíci

    እውነት ነው እኮ የፈረጅ ወንድን አደርሱባቸውም እነሱ እንኮን ለሚስታቸው ለውሻቸው ልዪ ክብር አላቸው

  • @user-ek2ib4bs7v
    @user-ek2ib4bs7v Před rokem

    Ayu betame harife new eskezar setakerb wede ante hasabe selmtamezn chekchek yihonale bahunu betame hasabune endyaweta aregehewale betame bezu neger asetemrachugale 🙏

  • @EnyewWorku-oi6lk
    @EnyewWorku-oi6lk Před 7 měsíci +3

    ትዳር መዳራት ብቻ ከሆነ መስፈርቱ ጥንቅር ብሎ ይቅር ! መዋደድ መከባበር መውለድ ከተቻለ ከበቂ በላይ ነው ! ሁሉም በወጣትነቱ ፉን ፉን ብሎ ይሆናል ግን ጊዜአዊ ነው ዘለቄታ የለውም መዋደድ ግን ያዘልቃል ስሜት በአጭር ቀሪ ነው የግሌ ሀሳብ ነው ምንም አታደርጉኝም ቻሉት ፡፡

    • @user-yo5kg9gz9e
      @user-yo5kg9gz9e Před 6 měsíci +1

      እኔም እንዳንችው ነኝ እስማማለሁ ለአምስት ደቂቃ ስሜት ምን ያረጋል ዋናው ክብር ነው

  • @kalidkasim2766
    @kalidkasim2766 Před rokem +2

    1:30 mulu saweyew nw yaweraw interview nw memeselaw end podcast antem hasbehen betegelets teru nw... I want know your point of view and argument

  • @adda_for_Christ
    @adda_for_Christ Před rokem +6

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በረታ አቢዬ

  • @martahaile6513
    @martahaile6513 Před rokem +1

    Welcome back 🙏

  • @selamawitmesfin9456
    @selamawitmesfin9456 Před rokem

    Wow 😍 I loved it

  • @gdgdxbxh7109
    @gdgdxbxh7109 Před 7 měsíci +1

    እኔ በጣም ብዙ ድካም ያየሁበት ትዳሬ አራት አመት አብረን ኖረን ልክ ስወልድ በወሲብ ደስተኛ አይደለሁም ብሎ ተለያየን አብረን ባለን ጊዜ ደስተኛ እንደሆን ነው የሚነግረኝ ፈሳሽ ይበዛብኛል እና በዛ ደስተኛ አይደለሁም አለ የነገረኝ ከተለያየን በሆላ ነው አብረን እያለን ደስተኛ እደሆነ ነው የሚነግረኝ

    • @user-yo5kg9gz9e
      @user-yo5kg9gz9e Před 6 měsíci

      የራሱ ጉዳይ ሆሆሆ ሹገር ማሚ ያግባ ፈሳሽ የጨረሱትን 😅😅😅 ወላሂ ገደል ግባ በይው አራት አመት ሙሉ ልጦ ልጦ ደፍር

  • @Yordi-yl3hd
    @Yordi-yl3hd Před rokem

    ኤቢዬ በጣም ጎበዝ ተባረክ

  • @selamselam805
    @selamselam805 Před 8 měsíci

    wow ewinet new ye abat netna yenatnt hato madeg tlik testno new wdetdar lemgbat yasferali filagot enkan bnor be stam testino yasadrali

  • @EnyewWorku-oi6lk
    @EnyewWorku-oi6lk Před 7 měsíci +1

    ሴቶች ተመችቶአቸዋል ጨዋታው አይደል ጊዜው ከባድ ነው ለስሜት እንጂ ተሳስቦ ተዋዶ ለመኖር የሚሆኑትን ማግኘት ከባድ ነው እግዚአብሔር ካረዳን እግዚኦ ማሀረነ