Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሰበር || ጋሽ ምናላቸው ስማቸው ተጠለፉ || እስክንድር ነጋ ከአማባሳደር ታዬ ጋር ሲያወራ? Live

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024

Komentáře • 208

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 Před 25 dny +18

    አማራ ማህበረሰብ ቆም በለው ማሰብ ይጠበቅባቸዋል ምስኪን ገበሬውን ብያዝኖለት ሠላም ለሁሉም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሀገራችን ለሁላችንም ትበቃናለች

    • @AMANUALSHIMELSBETELHEMSHIMELS
      @AMANUALSHIMELSBETELHEMSHIMELS Před 24 dny

      36:00 3 3 36:24 6:24 36:22 36:20 36:17 36 36:36 36:36 36:34 :28 6:25 36:25 : 36:57 :55 3 36:54 :53 6:52 :50 3 36:50 36:50 36:49 :48 36:47 36:47 36:46 36:46 36:47 6:45 6:44 36:42 36:41 36:38 36:40 36:40 36:40 0 6:08 6:06 6 36:06 36:06 :01

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu Před 15 dny

      Min agebah?

  • @user-hb3tw3de7r
    @user-hb3tw3de7r Před 25 dny +9

    እነዚህ ናቸው ታድያ አማራውን የሚመሩት

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 Před 24 dny +9

    "ይተራማስ ሀገሩ " ምናላቸው. ይገርማል በህዝብ ላይ መሰላቅ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 25 dny +12

    አቤ ምርቃትህ ደስ ይላል ሁላችንንም ስላም አከፋፋይ ያርገን🙏🏾 አቶ ምናላቸው አቧራው ይጭስ የሚሉት እሳቸው ስላም ሀገር ተቀምጠው ልጆቻቸውን እያስተማሩ ነው የአማራ ልጅ ግን ትምህርት ቤት ከሄደ ቆየ ምናለበት የአማራ ህዝብ እነዚህን ከሩቅ ሆነው የደሀውን ልጅ የሚያጋድሉትን ባይስማና የአካባቢውን ስላም እየጠበቀ ፊቱን ወደ ልማት ቢያዞር ጥሩ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 Před 25 dny +11

    ብርሃኑ ከሃዋሳ ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 Před 24 dny +5

    አቤ ጀግናው ኑርልን ዕድሜ ይርዘምልን ...!!!!

  • @deribebedada6671
    @deribebedada6671 Před 25 dny +17

    ስላም አቤ አቤ ቶኪቸው:
    ከወገኑ ጋር እንጅ አይበላም ለብቻው። ሰላም ይብዛልህ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Před 25 dny +20

    ያንተም ሰላም ይብዛ አቤዋ❤🇪🇹በርታ
    አቤዋ በመንግሥት ኔትወርክ እኮ ነው ሚጠቀሙት ምናላቸውማ አቧራውን እናስነሳ አለ እርስ በርስ ሊያባሏቸው

  • @HulaaKunema
    @HulaaKunema Před 25 dny +8

    አቤዋ ጫወታህን በጣም እንወደዋለን እያዝናና ነው እውነታውን ነጭነጩን የምትነግረን ተባርክ my brother 💖💖 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    አቤንና ጫወታውን የምትወዱ እኪ በLike

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 25 dny +10

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @ayalewasres4632
    @ayalewasres4632 Před 25 dny +9

    አቤ በርታልን

  • @daniewnetu2089
    @daniewnetu2089 Před 25 dny +14

    ሰላምህ ይብዛ አቤው

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Před 25 dny +8

    በርታ❤❤❤

  • @bety2338
    @bety2338 Před 24 dny +3

    ስሜ ይቆይ ከአሜሪካ ብላ ብላ ብላ መሀይም ወያኔ ነው። ጠ/ሚ ዶር አብይ አህመድ 🤴 አስደናቂ ተጨባጭ አለምን ያስጨበጨበ ስራ ሰርተዋል እየሰሩ ያሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹 መሪ ጀግና ናቸው። አቤ ቶክቻው እናመሰግናለን🙏

  • @nurekadir9054
    @nurekadir9054 Před 24 dny +4

    ሰላም፣አቤ።❤መነሻችንም❤መድረሻችንም❤ኢትዮጵያ❤፣አቤ፣ጋሽ፣ምናላቸው፣ስማቸው።በገመድ፣ነው፣እንዴ፣የተጠለፍት።ባለቤታቸውንም፣
    መጥለፍ፣ነው።ባልናሚስት፣መርዘኞች።የአማራ፣ማህበረሰብ፣ጠላቶች።እነሱ፣ከነቤተሰባቸው፣በሰው፣ሀገር፣በነፃነት፣እየኖሩ፣በሀገሩ፣የሚኖሩትን፣ኢትዮጵያዊያን፣ወገኖቻችንን፣ወንድም፣ከወንድሙ፣ያጋድላሉ፣፣❤❤❤❤❤❤

    • @zd820
      @zd820 Před 24 dny

      😂😂😂😂😂😂 ይመስላል

  • @tesfayegirma6270
    @tesfayegirma6270 Před 25 dny +4

    አቤ ፈጣሪ ሁሌም ከአንተጋ ይሁን ወንድሜ❤❤❤❤

  • @nurekadir9054
    @nurekadir9054 Před 24 dny +3

    አቤ፣እባክህ፣ስሜ፣ይቆይ፣ያለው፣ሰውዬ፣በጠቅላይ፣ሚኒስትሩ፣ላይ፣ከፍተኛ፣ቅናት፣አንገብግቦት፣፣ሊደፍው፣ነው።ፕራይ፣መንስተር፣ዶር፣አብይ፣አህመድ፣አሊ፣በብቃታቸውም፣በዲፕሎማሲውም፣በፖለቲካውም፣፣በጥበብ፣በብቃት፣ኢትዮጵያን፣እየመሩ፣ነው።❤❤❤

  • @TelahunAbebe-dp5co
    @TelahunAbebe-dp5co Před 24 dny +3

    ሀሜት በሺታ ነው:: ሀሜት እዉቀት በፍፁም አይደለም:: ሃመቱን ለጉሊት ነጋዴ tewulachew

  • @user-vx5gg6vx1k
    @user-vx5gg6vx1k Před 24 dny +1

    አብቹ እሽ አልተማረም እንበል ምን ይጠበስ ለእኛ ግን ጠቅላይ ሚንስተራችን ነው።❤❤❤❤

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 Před 25 dny +5

    ሰላም ለኢትዮጵያ!

  • @compachannel8022
    @compachannel8022 Před 24 dny +3

    አረ አቤ ተመቸሀኝ😂😂😂 ጠቅላዩ እንዲህ ጂነስ የሆኑት በ12ኛ ክፍል ከሆነ ትምህርት አያስፈልግም ነበረ ማለት ነው😂😂😂

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 Před 25 dny +7

    ምንአላቸውን ጠይቀው አንዱ ዥልጥ እሱ ሰለሆነ

  • @GuradeAshim
    @GuradeAshim Před 25 dny +4

    Great job

  • @tigabumarkosofficial2852

    ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ❤❤❤!!

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Před 25 dny +3

    እኔ ሁሌም ግርም የሚለኝ ትግል እንመራለን የሚሉት ሁሉም ኑሮ የሌላቸው ወይ ኑሮአቸው በቅጡ የማይመሩ ናቸው ::

    • @marthataye2796
      @marthataye2796 Před 24 dny

      እሱ እኮ ነዉ ችግሩ

    • @zd820
      @zd820 Před 24 dny

      ይገር መሀል እኛ ሰፈር ፋኖ ወች ውሻ ና ድመት ሁነዋል ምንም አላማ የላቸውም ህዝቡን መረበሽ እና ማገት ሁኖል ስራቸው የሚሳፍር ስራ ነው የሚሰሩት ከጁንታ የባሱ ቆሻሻ ናቸው

  • @user-tt2id7ow9m
    @user-tt2id7ow9m Před 25 dny +4

    አቤ ወንድማችን፥የተጠላፊው ጉዳይ ለሃገር ሠላም ዋጋ የሠጠውን ያህል የጠላፊውም እንደዚያው፤ ስለዚህ መንግስትም ከሆነ እኮ እውነት ለመናገር ኩራታችን ከፍ ነው ሚለው።

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Před 25 dny +4

    ሰድብ የመሸነፈ ነው ሰድብ ነውር ነው ልቦና ያድልቸሁ

  • @hakimmussa1596
    @hakimmussa1596 Před 24 dny +1

    አቤ ጀግናነህ ወበውነት እንደዚ አይነት የሀሳብ ልዩነት ያላቸውን ሰዎች መወያየት ከፈለጉ ጋብዛቸው ጥሩ ነው

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 Před 24 dny +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹አቤ፦ ቶኪቻው ይመችህ በጣም ትመቸኛለህ። ዘና እያደረክ ነው ዘገባ የምታንቆርቅረው,,,, 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DaveKey-rf2ln
    @DaveKey-rf2ln Před 25 dny +3

    አቤ እንደዚህ አይነቱን ምቀኛ አትስማው አብቹ ስለሚበልጣቸው ነው ሚያለቅሱት

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr Před 25 dny +3

    ሰላም አቤ!ይህ ቅጂ እነሱ አውቀው በአላማ የለቀቁት ሊሆንም ይችላል በጥንቃቄ ይመርመር።

  • @BerhanuLameso
    @BerhanuLameso Před 24 dny

    Abe Tokichaw thanks for your informative ideas!

  • @SebileSebile-hn1uu
    @SebileSebile-hn1uu Před 24 dny +1

    አቤ፡ኩራታችን፡ይመችህ❤

  • @alemuserawit
    @alemuserawit Před 25 dny +2

    ይመችህህህ

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 Před 23 dny +1

    ጠቅላይ ሚንሰተሩ ለመዝለፋም ሆነ መሰደብ መሃይምነት ነው

  • @ShiferawGaroma-sg7my
    @ShiferawGaroma-sg7my Před 25 dny +5

    አቤ እንዲህ አይነቱን ቆርቆሮ ባታስተናግደው ይመረጣል::

    • @abbytamrat1662
      @abbytamrat1662 Před 24 dny

      I wish he had asked the caller what grade he was in.

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Před 24 dny +1

    ይመችህ አቤ

  • @hirpogemeda4360
    @hirpogemeda4360 Před 25 dny +3

    Leave alone the ph.dr he has but what PM Abiy did for this nation deserve him 100 ph.drs

    • @abbytamrat1662
      @abbytamrat1662 Před 24 dny +1

      Yes, Abiy has been studying not only Ethiopia but the world as well. He has done his homework❣️🙏🏽

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Před 23 dny

    'ይተረማመስ አገሩ 'አቶ ስማቸው ምናላቸው

  • @user-sz1xi9co1r
    @user-sz1xi9co1r Před 23 dny

    አሜን

  • @TesfayeBekele-hg1fu
    @TesfayeBekele-hg1fu Před 24 dny

    እራሳቸው መሀይም ሆነዉ በጫካው ዉስጥ ይሮሮጣሉ ሌላ የአማራ አዳጊዎቹ በዕቃት እንደይ አደጉ እያደረጉ ነዉ።

  • @mohamedyimam6659
    @mohamedyimam6659 Před 25 dny +2

    ታላቁ የአመሪካ መሪ አብራሃም ሊንከን የትምህርት ደረጃችው አራትኛ ክፍል ነበር

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 Před 25 dny +1

    ሰላም ሰላም አቤ ያንተም ሰላምህ ይብዛ ።

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 Před 24 dny +1

    አቤ ተራ አሉባልታ ነዉ፡፡ ባይማሩም አስደናቂ ስራዎችን እየሰሩ ነዉ፡፡

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 Před 25 dny +4

    ዮናስ ከሳሪስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dumaarasoojjaato2171
    @dumaarasoojjaato2171 Před 25 dny +1

    አቤ፤ እባክህን ቶሎ ወደገደለው የመግባት ልምድ ይኑራችሁ ። ወደሥራ እንገባለን።

  • @berhanuaberra5041
    @berhanuaberra5041 Před 24 dny +1

    ስሜ አይነገር ያለው ደብረጽዮን መስለኝ ከትግራይ. ከአሜሪካ አይደለም..

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 Před 24 dny

    Welcome back brother

  • @user-sj9cv4lb3w
    @user-sj9cv4lb3w Před 25 dny +4

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👍👍

  • @melakualebachew7791
    @melakualebachew7791 Před 22 dny

    ለህዝብ ሲቆም አቤ እውነትና እውነት ላይ ይቆም እንጂ ለመሳይ ለሀብታሙ ለምናምን መልስ ለመስጠት አይሁን እራስን ሁን ለመንግስት ብቻ አትቁም አብይ ሲቆጣ አብሮ መቆጣት ሲስቅ አብሮ መሳቅ ሳይሆን ልክ የሆነውንም ስህተትም ካለሚዛን እየሰጡ ለህዝብ መስጠት የተሻለ ያረጋልለነ ሀብታሙ ምናምን ዋልታ ኢቲቪ ፋና አሉ ለህዝብ ግን ምንም የለም ምንም ፅፍና ፅፍ ይዛችሁ በባዶ ነገር ትወዛገባለህ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 25 dny

    እየመጡ.ነው.እየመጡ.ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fitsumakalu9139
    @fitsumakalu9139 Před 21 dnem

    ኧረ አታስቀኝ ጋሽ አቤ

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej Před 21 dnem

    እኛን በሰው ሀገር ፖስፖርት ለ3 እስከ 4 ወር የስጠብቁናል
    ህዝብን ለማታላል የዛሬ አማት ቤት ለቤት ይለሉ
    ወይ ድረማ ሁሉም ነገር ድረማ

  • @FirewBadssa
    @FirewBadssa Před 25 dny +4

    Berta

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 Před 24 dny +1

    እንክኻንስ አልተማሩ ብማሩ እኮ Singapore ነው የሚያረጋት

  • @user-ri5jv5tb7x
    @user-ri5jv5tb7x Před 24 dny +1

    The husband and wife want to be double standards

  • @abrahamshibru2828
    @abrahamshibru2828 Před 23 dny

    ፍረ የሌለው ትርክምርክ ተራ ወረ

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 22 dny

    ጠላፊው ተመቸኝ 😅

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 Před 25 dny +3

    አቤ ቶክቻው ሰላም ብያለሁ አንድ እጣ ሸልመኝ አመሰግናለሁ 🙏🇪🇹💐

  • @tolosayohannes
    @tolosayohannes Před 25 dny +2

    ሳላም ነው?

  • @alemayehuyerom1183
    @alemayehuyerom1183 Před 23 dny +1

    እንዲህ በህዝብ እንደቀለድክ እምትደበቅበት ጥግ ታጣለህ አንጠራጠርም

  • @kassahunhirutu2280
    @kassahunhirutu2280 Před 22 dny

    Selam, Abe !

  • @SebileSebile-hn1uu
    @SebileSebile-hn1uu Před 24 dny

    አቤ፡የኢትዮጵያ፡ምርጥ

  • @abdulemjidbedewi
    @abdulemjidbedewi Před 22 dny

    Fair

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete3696 Před 25 dny +1

    አቤ እባክህ ለማሰማት ከፈለክ መሀል ገብተህ አትተንትን ካለቀ በኋላ ይሻላል
    ደሱ በደንብ ነዉ የሚያስደምጠን ወይም አታቅርባቸቸዉ በጣም ነዉ የሚሰለቸቸዉ እያቋረጥክ የምትተነትነዉ ሰዎች ሀሳብ ሲሰጡም መሀል ትገባለህ እንደ ሰይፉ ፋንታሁን
    አቤዋ ቢታረም።

  • @yeye21231
    @yeye21231 Před 24 dny +4

    Abe, I think your sense of humor is very entertaining. Especially your laugh is infectious!! Thank you for being who you are🫶🏽🇪🇹long live to our visionary leader and blessing to our land🙏🏽

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před 25 dny

    አቤ ሰላም ይብዛ 😍😍😍

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe Před 24 dny +1

    አቤ አንተ አዝናኝ ነህ።

  • @user-sz1xi9co1r
    @user-sz1xi9co1r Před 23 dny

    ጉድ ነው መቼስ የማይሰማ ነገር የለም በግል ሆነ እንዴ

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 Před 23 dny

    የምናለ ጋደኞች ሚድያ እየመጡ የሚደነፍ ከሆነ ይውጡ

  • @engidagebremeskel
    @engidagebremeskel Před 24 dny

    ኧረ የችርቻሮ ንግድ አያዋጣችሁም ወደጅምላ ንግድ ብትገቡ ይሻላችሓል በሉዋቸው እነዚህ ፅንፈኛ ፋኖዎችን!!

  • @amanutube
    @amanutube Před 24 dny

    🌹

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Před 25 dny +4

    ሰላም አበበ እ ባላለሁ ከ አዲሰ አባ ባ❤❤❤

  • @birhanetefera3668
    @birhanetefera3668 Před 25 dny +2

    ውይይይይይይ ትግስት ታስጨርሳለህ

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před 25 dny

    የእስኪ ዋጋው ስንት ነው? ለእነሱ ካልተገዛ ለማን ሊሽጡት ነው በፋኖ ዋጋ ነው የሚገዛው ወይንስ በዲያስፖራዋጋ ጨረታውን በሀቅእና ሳቅ ይሁንልን::✍️

  • @user-pn4lc2vh3p
    @user-pn4lc2vh3p Před 24 dny +1

    Aba selamki yibeza berta agera zoro megbya mechershasi yemeri kejegnaw meryachin gsri

  • @aerdoderese5487
    @aerdoderese5487 Před 24 dny

    እየመጡ ነው።

  • @african-2000
    @african-2000 Před 24 dny

    God bless #PM_Abiy_Ahmed ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 Před 13 dny

    ሃይ ወዳጄ

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Před 24 dny

    Selamehi yebeza abe

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy Před 25 dny +6

    አቢቹ በትምህርቱ ብቻ ሳይሆን በመልኩም ይቀናበታል ምንይደረግ

  • @lemlemdema567
    @lemlemdema567 Před 25 dny

    🙏🏻🙏🏻

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d Před 24 dny

    አቤ እና እንዲህያለ የልጆቹን እናት የከዳ ነው የአማራን ሕዝብ ነፃ የሚያወጣ ?።

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 25 dny

    አቤ የትምህርት ማስረጃ የእኔ የእንግሊዝ የምድሊስ ቦሮው ኮለጅ ሊስንግና እስፕክግ አለኝ ልስጣችሁ !😅

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 Před 24 dny

    ሰላም አቤዋ

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 Před 25 dny

    ፋኖነት እንደአገባቡ ይተርጎም

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 Před 23 dny

    ስሙን የደበቀ ሰው እነዲህ ሚድያ ላይ መጥቶ መደንፋት አይችልም አሜሪካ የኖርከው በጠቅላይ ምኒስትር ለሰይ መደንፋት መሀይም

  • @user-wf5ct8se8b
    @user-wf5ct8se8b Před 23 dny +1

    ባልና ሚስቱ ከሁለት ቦታ ገቢ ለማሰገባት ነው የተለያዩት😅😅

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 Před 6 dny +1

    ይህ ሰው ያብራራልህ ምን የክል ባላዋቂነት እንደተሞላ ነው፣ የገረመኝ ያንተ ከዚህ ሰው ጋር በመጩጩህ ጊዜ ማጠፋትህ ነው

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 25 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ni5dc3ki6k
    @user-ni5dc3ki6k Před 25 dny

    አሜን አሜን አብዬ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yz3ch9xo8y
    @user-yz3ch9xo8y Před 23 dny

    10 ከ 10 ለትግስትህ

  • @TeferiMekonn
    @TeferiMekonn Před 25 dny

    ይህሰው አማራ ኛ ተናጋሪ አይመስልም

  • @zed2899
    @zed2899 Před 24 dny +2

    አቤ ይህ ሰዉዬ አቀዋለዉ መሰረተ ትምህርት እየተማረ ነዉ ድንገት ለፅዳት አሜሪካ ብዙ ሰዉ ትፈልግ ስለነበረ እድል አግኝቶ ወጣና ስለ ትምህርት ለማዉራት በቃ ! ወይ ግዜ ስምህን መፃፍ ቻልክ እንዴ ????????

  • @leilaibrahim5953
    @leilaibrahim5953 Před 25 dny

    Selm

  • @fikirtewoldemariam4402

    እንዴት ሚድያ ላይ ሀሜት ይናፈሳል?

  • @mitikulejebo8148
    @mitikulejebo8148 Před 24 dny

    የቤት ለቤት የፓስፖሮት አገልግሎቱን የሚያዳርሱልን የባንክ ሰራተኛች ናቸው 😂😂😂

  • @Almazetalem
    @Almazetalem Před 25 dny

    አቤ ቶክቻው

  • @user-yc4wv1eq2l
    @user-yc4wv1eq2l Před 25 dny

    አቤ ፍቅሩ

  • @batiworku1417
    @batiworku1417 Před 24 dny

    የት ነበርክ እስከዛሬ:;