Video není dostupné.
Omlouváme se.

Ethiopia - በመሪው ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገ፣ ማነው?፣ የእስር ቤቱ ውጊያ፣ ህወሃት በፌደራል ውክልና ጠየቀ፣ ፈጥኖ ደራሽ ሀይል ለኢትዮጵያ ስጋት ሁኗል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 112

  • @tube1617
    @tube1617 Před měsícem +6

    ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪💪

  • @DaniFkru
    @DaniFkru Před měsícem +13

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc Před měsícem +7

    ❤ስላሴ ❤
    አተረፈው
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ህዝቧቿንም ይባረኩ

  • @mariweloyewa
    @mariweloyewa Před měsícem +11

    ድል ለአማራ ፋኖ🇨🇬🦅💪

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před měsícem +15

    💚💛❤🐅🐅🐅👍👍💪💪💪አማራ እና ልጆቹ ያሼንፋሉ ፋሽሽቶች ይወድማሉ ድል ለአማራ ሕዝብ ሞት ለፋሽሽቱ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před měsícem +4

    Victoire for true Word God in Jésus christ our lord and savoir❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před měsícem +8

    ድል ብሶት ለወለደዉ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

    • @DaniFkru
      @DaniFkru Před měsícem

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před měsícem

      ጃዊሳ በጆኖሳይድ ተከስዋል ግን ከየትኛው ነህ ከ የመን ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ከ ሳውዲ ስሀራ አትጩህ ገመድ አፍ ተምታትቶባችሀል ምንም ታሪካዊ ማስረጃ የላችሁም ኢ ትዊ መሆንህ የፊክ ሚሊሊክ ማለት አብደልመጅድ ጊዜ አይደለም አሁን በገባህበት ውጣ😂😂😂

  • @invisible1277
    @invisible1277 Před měsícem +4

    ፋትህ ለኩሪፍቱ ቃለ-ህይወት ቤተ-ክርስቲያን

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x Před měsícem +1

    ፀበሉ ለአብይ ይድረስ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem +1

    ለኛ ባረገዉ

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Před měsícem

    እግዚአብሔር እርሱን የሚአደነው ሰዎችን እየ ገደለ ለመኖር ሰው😢😢😢 እግዚአብሔር የፍረደሃል ዝም አየለም

  • @Alialiyu-i7i
    @Alialiyu-i7i Před měsícem

    ❤ቀጥሉበት ጡረነ

  • @Fano775
    @Fano775 Před měsícem +1

    የ ራ ሳአሮbት የስው ታማስል አሉ

  • @mikyfricky6881
    @mikyfricky6881 Před měsícem +1

    we are back to internet

  • @solodegife7532
    @solodegife7532 Před měsícem +1

    ህወሃት በማዕላዊ መንግስት መካተት ቅድመ ሁኔታ የሚያስፈልገው ነገር አይሆንም ግን ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በጉልበት ለመናድ ባደረገው ህገ-ወጥ እንቅስቃሴ ሊቀጣ ይገባዋል።

  • @LionGodefay
    @LionGodefay Před měsícem +1

    ኣቢቾ ስልጣን ላይ እንደወጣ ከነበረው የግዲያ ሙኮራ የተለየ ኣይደለም ድራማ ነው።

  • @RYAN-l2i
    @RYAN-l2i Před měsícem +3

    ድልልል ለኔኔኔ

  • @sarabest2471
    @sarabest2471 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 Před měsícem +1

    አቤት ብሌግናችሁ አገሬ መግባት እፈልግና እንዴት ነው ከእናንተ ጋር የሚኖረው? አማራ የሚለው ቃል እራሱ ሥራችሁ ጥጋበኛ ሥድ ስለሆነ ያስጠላል::

  • @FikaduMengistu-d2v
    @FikaduMengistu-d2v Před měsícem

    1

  • @AsfawZenebe
    @AsfawZenebe Před měsícem

    የደብረ ብርሀን ዩንኸርስቲ ፕረዝዳንት

  • @09op
    @09op Před měsícem +1

    ምንድንነ ትግራይ እና ኢትዮጵያ ማለት?

  • @mistireeshete5821
    @mistireeshete5821 Před měsícem +3

    መቼ ነው አብይን የሚጎበኙልን😊

  • @ArWiwiww5-ox6fs
    @ArWiwiww5-ox6fs Před měsícem +5

    ስለአማራ ብሶት ስታወራ ሰምቸአላቅም አማራየሆንህ ወገኖቸ እንሰብበት

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 Před měsícem +1

    ኪሮስን ተመስገንን
    ብቐዳማይ ሸነኽ ኤርትራውያን ኣይኮኑን። እዚ ንፈልጦ ዲና፧
    ብኻላኣይ ሸነኽ ካኣ ብኣብይን ብወያነን ዝተቖጽሩን ናይ ከደምቲ ከደምትን እዮም። ስለዚ ነዚኦም ብኸምዚ ንርኣዮምን ራኣይዎምን። ዝዛረብዎ ዘረባ ካኣ ኩሉ ሓሶት ጥራሕ እዩን።

  • @YehalaDeresu
    @YehalaDeresu Před měsícem

    Wtre

  • @AsfawZenebe
    @AsfawZenebe Před měsícem

    ፋኖ ናቲ ሽታዬ

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq Před měsícem

    ለአኪ

  • @YaaLij
    @YaaLij Před měsícem +4

    No sound

  • @user-uf1zc7xe6q
    @user-uf1zc7xe6q Před měsícem +11

    ላብይ ባረገዉ

  • @Wendsenadugna-yf2cv
    @Wendsenadugna-yf2cv Před měsícem +1

    እንኳን ተረፉ

  • @AmanKiyamo
    @AmanKiyamo Před měsícem +1

    ለመመረጥ ሰትል ብዙ አይነት ድራማ ልትሰራ ትችላለህ ግን ጥይትና ቢምቢ ከመች ጀምሮ ነዉ የተመሳሰሉባችሁ? 😂

  • @FitsumTesfaye-du2qj
    @FitsumTesfaye-du2qj Před měsícem +1

    Fano new

  • @DyOro-me2qw
    @DyOro-me2qw Před měsícem

    Qomaxa

  • @Mule0411
    @Mule0411 Před měsícem

    RSF ከኢብረተኛውና ወራሪው አልቡርሀን በምን አግባብ ነው የበለጠ የሚያስጋው?

  • @jemaleshete1750
    @jemaleshete1750 Před měsícem

    Why don't say ,former president in your introduction picture.

  • @user-jk2ev9wk8o
    @user-jk2ev9wk8o Před měsícem

    ደብሬ ከድታለች aydel

  • @AkaluGebere-b2x
    @AkaluGebere-b2x Před měsícem +1

    Hi👍

  • @dagnachewbeshah-dn7ti
    @dagnachewbeshah-dn7ti Před měsícem +4

    ሰላም ፈታዎች!! ትራምፕን ፈጣሪ አትርፎታል እንጂ አሜሪካ ሌላ ቀውስ ውስጥ ነበረች።

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp Před měsícem +1

    You forgot Tigreans Genocide by OROMUMA ONEG SHENE GALLA

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před měsícem

    ዳታ ተለቆል አማራ ክልልል ግን አልፎ አልፎ ነዉ የተለቀቀዉ እኔ ቤተሰቦቼን አወራሁ 14 ከተሞቺ ዳታ ተለቆል

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Před měsícem +4

    ይህ ፔጂ የዶክተር አቢ ፔጂ ነው ስው እሚበላው አጥቶ ቤት ግዙ ምን አይነት ህሊና አለህ ለመናገር

  • @wubtiyazaniliji5869
    @wubtiyazaniliji5869 Před měsícem

    Yeseqal Terence🤣🤣🤣🤣

  • @ኪን
    @ኪን Před měsícem

    ግርም

  • @teka1528
    @teka1528 Před měsícem

    BEMERE LAY AYEBALEM !! FETA! ANTE WUSHA! YEKEDEMU PRESIDANT MEBALE ALEBHEBET ERSU! ANTE WUSHA

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Před měsícem +2

    መቸም ከኢስላም ራስ አይወርዱም ክሪስቲያን ቢገለውም ቅድሚያ ሚወነጀለው ኢስላም ነው ግድ ስለሆነ 😂😂😂 ይህ ትራምፕን ሊገል የተገደለው አሸባሪ አይባልም ኢስላም ቢሆን አንደለም አሜሪካ የኛወች ሳይሞቅ ፈላም አረብን ነብዩን አላህን ሙልጭ አርገው ይሳደቡ ነበር 😂 ግን ምንም ቢንጫጩ ነጮችም አ የኛወች ሳይሞቅ ፈሉም ከኢስላም አንዲት ነገር ማረግ አይችልም እድሜልካቸውን ኢስላም ገዳይ አሸባሪ እንዳሉ ቀናቸው ይደርሳል ይደፋሉ ይቀበራሉ አከተመ ኢስላም ዘላለም ይኖራል💪💪💪🤣🤣 ኑ ተንጫጩ ሳይሞቅ ፈሎች 🤣🤣🤣

    • @abikassa1664
      @abikassa1664 Před měsícem

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před měsícem +4

    አይ የሳተው ግን መሞቱህ ላይቀር ጭቅላቱን በትኖት ቢሞት ጥሩ ነበር እደሀሳብ😅

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Před měsícem +4

    ፈታ ደሊ ምነው አብይ መስሎኘ የውጭ አገርመሪነውየምታወራው ስለኢትዮጰያ ብቻ ልቀቅ ዜናህን

  • @YA2O23
    @YA2O23 Před měsícem

    Tplf and pp must work together. Abiy Ahmed can stay in power not TIGRAYS problem or mines. Go ahead work together.

  • @GjfFht-is4rl
    @GjfFht-is4rl Před měsícem

    እሠይ😅

  • @TiaTery
    @TiaTery Před měsícem +6

    ለአብይ ባረገው

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Před měsícem +1

    Addis Ababa king abiy Ahmed he need go under cave to hide him self to avoid similar

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up Před měsícem +1

    "በመሪው ላይ"?? ትረምፕ መሪ ነው እንዴ! አቢይ ጋር በማምታታት ብዙ እይታ ለማግኘት? 👎👎👎

  • @Mule0411
    @Mule0411 Před měsícem

    አሳፋሪ!!! ትራምፕ ሞት አይፈራም ወዳው ተነስቶ ቀኝ እጁን ከፋ አድርጎ መፈክር እያሳማ ነበር

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p Před měsícem

    ቢሾፍቱ ከተማ በደል ደረሰብኝ ያለ ፌዴራል ምን ሊያደርግ ይሄዳል ?ክልሉ የራሱ ሕገመንግሥት ያለውና ፕሬዝዳንት ያለው ነው ።ወደ ፌደራል የሚገባው በፍርድ ቤት በኩል ነው ።

  • @getsolomon
    @getsolomon Před měsícem +1

    የመጨረሻው ዘመን ላይ እንዳለን የሚያስተውል ልብ ይሏል!!!
    የፊደራል መንግስት የወያኔን ጉዳይ ዛሬም ያስፈፅማል ማለት ነው?

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw Před měsícem

    So what

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před měsícem

    ድል ለተገፋዉ ለአማራዉ ሕዝብ

  • @yekkey4931
    @yekkey4931 Před měsícem

    በሱ የማይደርስ መስሎት መሳርያ በገፍ ፈቅዶ አልሰማም ብሎ መስምያውን አጣ እያንዳንዱ አሜሪካዊ የእጁን ያገኘዋል።

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Před měsícem

    የመግደል ሙከራ ትራምፕ ላይ ያደረጉት ህውሃቶች ይሆናሉ እነሱ ለዓለም ሰጋት ሰለሆኑ😅😅😅😅😅

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw Před měsícem

    What's gotta do with ETHIOPIA 🇪🇹. Nothing.

  • @user-mr4de3hy6g
    @user-mr4de3hy6g Před měsícem +6

    ያብይ ተራ መቸ ነው 😏😏

  • @user-ni3mq2uh4b
    @user-ni3mq2uh4b Před měsícem +2

    አብይን ነበር እደዚህ ጆሮውን ብሎ ማደቆር ምን ይደረግ አጥፍቶ ጠፊ የለም አብይን ጠባቂወች

    • @me_212
      @me_212 Před měsícem +1

      አንት ራሰህ ለምን አጥፍተህ አትጠፋም....ላንት ፍላጎት ሲባል ሌላው ይጥፋ?

    • @ethiopiafirst6885
      @ethiopiafirst6885 Před měsícem +1

      መነጋገር የማይችል በውይይት የማያምንና የሚሸጥ ጤናማ ሀሳብ የሌለው ሰው ሁሌም ግድያ መፍትሄ ይመስለዋል,

    • @me_212
      @me_212 Před měsícem

      ​@@ethiopiafirst6885ትክክል ብለሃል

  • @LiyuBisrat
    @LiyuBisrat Před měsícem

    ፈታዎች ምን አለ ስለ ጎርጎራ ምርቃት አንድ ነገር ብትሉ። በቃ እናንተ የሚቀናችሁ ስለ ኢትዮጵያ ፅንፈኞች የሚስወሩትን ሟርት እና ክፉ ክፉ መመኘትን እንጂ የሚሰራውን መልካም ነገር መዘገብ አይቀናችሁ አይደል?

  • @mesfincherinet8206
    @mesfincherinet8206 Před měsícem +1

    መጀመሪያ ርዕሱን አሰቸካክል። ገና ከጅምሩ በወሸት ጀመርህ። ዝርዝሩማ ምን እንደምታወራ ይታወቃልደ
    ሰለዚህ ርዕሱ ፕሬዚዳንታዊው እጩ ተወዳዳረው ግድያ ሙከራ ተካሄደባቸው። ብትለው መልካም ይመስለኞል።

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ Před měsícem +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ ርእሱን አይቼ ነው የመጣሁት ዶክተር አብይ መስሎኝ በደስታ አብጀ ነበር😢 ዶክተር አብይ ላንተም በቅርብ ቀን ያሳየን😢😢😢😢

    • @ethiopiafirst6885
      @ethiopiafirst6885 Před měsícem

      ለምን የተሻልኩ ነኝ ካልክ በሰላማዊ መንገድ ስልጣን ለመያዝ አትታገልም ,

  • @rttr3992
    @rttr3992 Před měsícem

    👍👍👍✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 Před měsícem

    ብሄርብህልረስቦች አታንሱን አታስፈክጉም መመሳሰል ድጋሚ ፈንጂ መርገጥ ነው 😂😂

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Před měsícem +1

    ምናለ አብይ biyargew

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Před měsícem

    ህውሀት እንደግና ስልጣን ሀሀሀሀሀሀ

    • @AddisuAbraha
      @AddisuAbraha Před měsícem

      እናንተ ሾረት ሚሞሪ በጨቅላው መጫወቻ እየሆናቹ ትኖራላቹ ። ወያኔ ተጋላግሏል ከናንተ

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Před měsícem

    ትራምፕን ሊገል ነበረው ምንተባለ ያይምሮ በሽተኛ ይሆናል ልጁ ሙስሊም ቢሆን ሳሉት አሸባሪ ገዳይ 😂የኛወቹ ሳይሞቅ ፈሎችም ኢስላም ገዳይ አረብ አይቀር ነብይ አይቀር አላህን አይቀር ሙልጭ አርገው ይሳደቡ ነበር አይይይ እች አለም 🤣🤣🤣

    • @EyasuAsafew
      @EyasuAsafew Před měsícem

      አክራሪና አሸባሪው የISIS እስላም ነው ምትመስል አስሬ ኮሜንት ላይ እስላም ትላለህ ቆሻሻ

  • @tomitom692
    @tomitom692 Před měsícem

    እንዳንተ ዓይነቱን አውርቶ አደር ነበር እንደ እባብ ጭንቅላትህን ቀጥቅጦ ነበረ መግደል
    ቱ ወስፋታም።

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Před měsícem

    ድል አረጋለሁ ስትል ድል እየሆንክ ነው ። ጅል የጅልና የአልበሰለ ሰው ሥራ.........

  • @MoAb-ff9gg
    @MoAb-ff9gg Před měsícem

    የፈሳም የዘዋሪ ልጂ ነህ

  • @tamefast1
    @tamefast1 Před měsícem

    አይ እርስ ሻጭ youtuber .. just make ur title
    በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገ.
    Amibara properties እንደዚህ አይነቱን ቦትራፋ ዉሸታም youtuber sponsore የምታደርጉ ከሆነ ያለንን ዉል ሁሉም 9 ወዳጆቼ እናቋርጣለን

  • @AkaluGebere-b2x
    @AkaluGebere-b2x Před měsícem

    Hdkwo ጓድክውብድ geihdk

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 Před měsícem

    ህወሀት ፓርላማ ከገባ ድጋሚ ጦርነት ጠብቁ::

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 Před měsícem

    አብይ ላይነው ብየ ደነገጥኩኝ

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Před měsícem +1

    ኧረ ምናለ ለሰይጣኖች ቦታ ሰቶ ሰላማዊ ህዝብ እየወረረ ከህወሀት ጋር ያልተቀደሰ ጋብቻ መፈፀሙ አብይ አህመድ በማን አለብኝነት እየፈፀመ ያለው የፈላጭ ቆራጭ መንግስት ባህሪ ነው የሚአሳዝነው ፓርላማው እዚህ ይውላል የማይባል ቁም ነገር አለመፈፀሙ የሚአሳዝንም የሚአሳፍርም ነው

  • @EthioPegus
    @EthioPegus Před měsícem

    No sound